Тёмный
No video :(

የዮኒ ጉዳይ ለይቶለታል /ህዝብን ያስቆጣው የዮኒ ስራ/አቤል አቡና/አልቦ ቲዩብ/albo tube 

አልቦ TUBE | ALBO TUBE
Подписаться 869
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የዮኒ ጉዳይ ለይቶለታል /ህዝብን ያስቆጣው የዮኒ ስራ/አቤል አቡና/አልቦ ቲዩብ/albo tube
የዮኒ ጉዳይ ለይቶለታል /ህዝብን ያስቆጣው የዮኒ ስራ/አቤል አቡና/አልቦ ቲዩብ/albo tube
የዮኒ ጉዳይ ለይቶለታል /ህዝብን ያስቆጣው የዮኒ ስራ/አቤል አቡና/አልቦ ቲዩብ/albo tube
የዮኒ ጉዳይ ለይቶለታል /ህዝብን ያስቆጣው የዮኒ ስራ/አቤል አቡና/አልቦ ቲዩብ/albo tube
የዮኒ ጉዳይ ለይቶለታል /ህዝብን ያስቆጣው የዮኒ ስራ/አቤል አቡና/አልቦ ቲዩብ/albo tube

Опубликовано:

 

29 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@TezeraTesema
@TezeraTesema Месяц назад
Great!
@JaantJan-xu8dm
@JaantJan-xu8dm Месяц назад
ሁላችውም በጣም ትምከተኞች ናችው ጥቅመኞች ሃሜተኞች ክርስትና ውን የምታስንቁ
@geremewsherifo3243
@geremewsherifo3243 Месяц назад
እናንተ እግዚያአብሔር መቼ ጠበቃነት ቀጠራቹ በአገኝት በረከት ቀታቹ ነው ቃየሎች ናቹ
@AstuYakob
@AstuYakob Месяц назад
Afun zeg sed
@amsaletilahun9613
@amsaletilahun9613 Месяц назад
በዩቱብና በቲክቶክ ላይክና ፎሎ በመለመን ብር ሰብስቡስ ብሏል ወይ ? ያውም ወንድም ከወንድም ቤተ እምነትን ከቤተ እምነት በማብጠልጠል እኔ የሚገርመኚ እዬሰበካችሁ እናንተ የማትኖሩት ነገርስ ? ግን ቃሉ ባለቤት አለውና አስቡበት
@tsehaygebreado6613
@tsehaygebreado6613 Месяц назад
የትውልድ ምቀኞች። ቅጥል በሉ እንጂ ጌታ ኢየሱስ አገልጋይ ዮናታንን ተጠቅሞ ዛሬም ትውልድ ን ከጨለማው ግዛት ያስመልጣል። አንድን ሰው እንኳን ወደ ጌታ የሚያመጣ ሕይወትና ተነሳሽነት የላችሁም። ነቃፊዎች ጌታ ይመልሳችሁ። አቤል ጌታ ይመልስህ። ከዚያ ጨለማ ሕይወት ዛሬ ለትውልድ እንቅፋት ሆንክ።
@sebd9092
@sebd9092 Месяц назад
አፍህን እንኳንየማታርም ክፍታ አፍ በምንም አይናት ስለእየሱስ አልቆምክም :: ተዘፍዘህ ዬናታን ግፊት እያልክ ለፍልፍ ዱርዬነትህ ላይ ተመለስ ዬናታን እንዳንተ አይነቱን ስድ ለመለወጥ እየስራ ነው 🤷🏾‍♀️
@user-pq7kn4yw3j
@user-pq7kn4yw3j Месяц назад
Abuna Ante mane ጉድፍ ነቃሽ አደረገህ እራስህን እወቅ ማንም ቢያጠፋ የሚቀጣ ጌታ አለ ማን ነህ አንተ እ/ር ከዛ ሁሉ ጉድ አውጥቶህ እንደዚህ ትላለህ የክ መንተሪ ፊልም ህን አይተነዋል አርፋህ ቀጭ በል
@user-si1pe4gl7v
@user-si1pe4gl7v Месяц назад
አብና በጣም ነው የምትመቸን
@user-wy3iw4it7h
@user-wy3iw4it7h 29 дней назад
በጣም ነው የሚሸክኝ
@MekdesBirhanu-kg5ne
@MekdesBirhanu-kg5ne Месяц назад
አንተን ማን ፈራጅ አረገህ ለሁሉም የሰው ስራ የሚፈርድ አለ አንተንም ጨምሮ
@hagerfikeretecha1918
@hagerfikeretecha1918 Месяц назад
አብና እባክህ በጌታ ፍቅር ወደ ነበረህማን ነትተመለስ ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች እባክህ እቤትህን ለጠላት ብር መክፈት ነው :: እግዚአብሔር ፈራጅ አለ ወንድሞችህን አሳልፈህ አትስጥ እግዚአብሔርን ልትረዳው አትችልም ስራእየድሰራህ ልጆችህንና ባሌቤትህን ብትረዳ ይሻላል :: የኤልዛቤል መንፈስ ነብያትን የሚያሳድድ መንፈስ ይወጋ ወጋናው : ፍቅር አልባ ወሬ ነው ተጠንቀቅ !!!!!!
@hagerfikeretecha1918
@hagerfikeretecha1918 Месяц назад
ወንድሜ አንት የራስህን ፅድቅ ልታቆም እየፈለክ እንደሆነ ያስታውቅብሃል እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ከመንፈሱ ያፈሰሰባቸው ሴት ልጆቹ ወንድ ልጆቹ ናችው የ እግዚአብሔር መንፈስ ከአንት ጋር አይሰራም በደረቅ ማነት እየተመላለስክ የሰይጣን በር ሆነሃል አንተም የእግዚአብሔርልጅ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔርዝምበል ይልሃል ወንጌልን ስበክ በእየሱስ ስም አንተን ያገኘትዕቢት ይመታ ይመታ!!!!!!!!!!!!!!'
@hagerfikeretecha1918
@hagerfikeretecha1918 Месяц назад
አንተም የእግዚአብሔር ልጅ እነእርሱም የእግዚአብሔር ልጆች ዝም በል ይልሃል!!!!!
@OjukuAssefa-sl2dr
@OjukuAssefa-sl2dr Месяц назад
ጼንጬ ለማፍረስ የተነሳ ነብይ አብና ግን ስንተኛ ክፍል ነው እንደ ሳኦል ካልበራለት ትልቅ ችግር ሆኖ ይቀጥላል እንዀን ኦርቶዶክስ አልሆንክ እኔ ብቻ ነኝ ፈራጅ ይምትል።
@user-pq7kn4yw3j
@user-pq7kn4yw3j Месяц назад
ሀሜተኛ ናችሁ በአጠቃላይ የማትረቡ የሰውን ስም ማንስ ት በራሱ ሀጢያት ነው
@begnatube9402
@begnatube9402 Месяц назад
መዝሙር መሸጥ የለበትም። መዝሙር ወንጌል ነው ብሎ ሚያምን በነፃ ያገኛችሁትን በነፃ ስጡ ስለሚል ። አራት ነጥብ።
@user-ve4xy9ec6u
@user-ve4xy9ec6u Месяц назад
ጥቁር ጉንዳን ለፍዳዳ
@Kmyhm
@Kmyhm Месяц назад
በእውነት ጴንጤዎች እኔ ኦርቶዶክስ እምነት አማኝ ነኝ ይሄ ልጅ የሚናገረው ነገር እውነት እኮ ነው እባካችሁ ብታዳምጡት ለእናንተ እምነታችሁን የምትወዱ ከሆነ ውሸት እንኳን ቢሆን ወደ እውነት አድርጋችሁ ይሄንን ነገር ብትቀጥሉበት ብዙ ንጹ እምነት አማኞች ትፈጥራላችሁ ለምን በምድር ፀጋ የሚደሰቱ ጴንጤዎች ብቻ ነው ድሮ ጴንጤ ነው ሲባል የሁሉም ነገር እውነተኛ ተደርጎ ነበረ የሚታየው አሁን በጣም ነው የምታስፈሩት እምነታችሁ ፖለቲካ ነው የሚመስለው ይለዋወጣል አቋምና ተቋም የለውም ስሙት ስሙት አምላካቸውን ትታችሁ በሰው ወደ ማምለክ እየሄዳችሁ እንደሆነ ሊገለጽላችሁ ይገባል በእውነት ዘምረው መዝሙር ያስፈራል ቀጥታ ለሰው አምልኮ ነው የምትዘምረው 👂🏽👂🏽👂🏽👂🏽👀👀👀
@hailusodana7069
@hailusodana7069 Месяц назад
የዝማሬ አገልግሎት ጥሪ አይደለም ወይ ይህ ሰው ምን እያለ ነው?
@user-ti8om8xj5u
@user-ti8om8xj5u 24 дня назад
Medere werobela setekefu.yoni via🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@saday1261
@saday1261 Месяц назад
ጥቅስ አትጥቀሱ ስም የሚሰማችሁ እውቀት ያለው ብዙ አለ እዚህ ክርክር ክስ ቅንጅት ውስጥ ሆናችሁ ድብልቅልቅ አታድርጉት ጌታን በቅርብ የተቀበለ እናንተን በመለከት ከስው ጋር ተጣልቶ ገድሎ ከዛ ጥቅስ ይጠቅሳል አታደናግሩ ይህ የዳቢሎስ ነው እዛው
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Месяц назад
Abuna betam gobze ye ortodx minde alhi Semart nhi Bezu panta Aystwlem zem below new Amen yemelut Abuna Berta Ewnet hulam ewnet nat ❤❤❤
@zelalemtamiru349
@zelalemtamiru349 Месяц назад
እርስ በርስ የምትበላሉ
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 Месяц назад
Ketye abuna metaser new yalbte ante debbb dengy hamatgega 😢😢😢
@user-pq7kn4yw3j
@user-pq7kn4yw3j Месяц назад
ጌታ ሣትስራ ብላ ብሏል ሱራፊል በአንቲ አፍ አይጠራም ክፉ መንፈስ ተጠናውቶሀል አንተን መስማት አልፈልግም አንተ ብር ዝ
@paulostewodros2993
@paulostewodros2993 3 месяца назад
Ethio 360
@merontekelu2146
@merontekelu2146 Месяц назад
ant yha mengest zem alk eko lej yard temrk weta
@merontekelu2146
@merontekelu2146 Месяц назад
ant kefu
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад
AZMARI BET ADEREGUT EKO
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Месяц назад
Baki gobzche bertu ye tebebe hulu megmrya Egzbharn mefrat new
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Месяц назад
Abuna Yemchi gebtohal Arada 😂
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 месяца назад
EQOY ZEFENUN ATZGAW
@user-lq3qw9mc9o
@user-lq3qw9mc9o Месяц назад
Leba zimbali
@merontekelu2146
@merontekelu2146 Месяц назад
ant yet nabr getan yetkbalkaw zar kemtsdbachaw eko naw betem kefu nak
@sentayehugeleta1701
@sentayehugeleta1701 Месяц назад
Yekerestena tege deressachehu malet new tundi enehun alachehu
@user-ve4xy9ec6u
@user-ve4xy9ec6u Месяц назад
😮አንተ ጫታም አቡና አሁንም ያው ነህ ለፍዳዳ
@AdmasuAdmasu-ww1xc
@AdmasuAdmasu-ww1xc Месяц назад
አቡና የምታስተላልፈው መልእክት ገንቢ ቢሆንም አቀራረብህ ላይ በፌዝ መልክ ባታደርገው ! በፍቅርና በማነፅ መልክ በስነስርአት ብታደርገው!!! አንዳንድ ሲሪዬስ ኬዞችን ደግሞ በአደባባይ ከማውጣትህ በፊት ሰውዬውን በግል በአካል ሜነጋገር ላይ ቅድሚያ ብትሰጠው?
@elsabethdemissie6142
@elsabethdemissie6142 Месяц назад
ጌታ ኢየሱስ ይገስጻችሁ እናንተ አሰናካዮች የእናንተን ቻናል አለማየት ምንኛ እረፍት ነው ? 😭 ቻዉ ቻው!!!!!!!!!!
@tsehaygebreado6613
@tsehaygebreado6613 Месяц назад
የትውልድ ምቀኞች። ቅጥል በሉ እንጂ ጌታ ኢየሱስ አገልጋይ ዮናታንን ተጠቅሞ ዛሬም ትውልድ ን ከጨለማው ግዛት ያስመልጣል። አንድን ሰው እንኳን ወደ ጌታ የሚያመጣ ሕይወትና ተነሳሽነት የላችሁም። ነቃፊዎች ጌታ ይመልሳችሁ። አቤል ጌታ ይመልስህ። ከዚያ ጨለማ ሕይወት ዛሬ ለትውልድ እንቅፋት ሆንክ።
@merontekelu2146
@merontekelu2146 Месяц назад
ant kefu
@tsehaygebreado6613
@tsehaygebreado6613 Месяц назад
የትውልድ ምቀኞች። ቅጥል በሉ እንጂ ጌታ ኢየሱስ አገልጋይ ዮናታንን ተጠቅሞ ዛሬም ትውልድ ን ከጨለማው ግዛት ያስመልጣል። አንድን ሰው እንኳን ወደ ጌታ የሚያመጣ ሕይወትና ተነሳሽነት የላችሁም። ነቃፊዎች ጌታ ይመልሳችሁ። አቤል ጌታ ይመልስህ። ከዚያ ጨለማ ሕይወት ዛሬ ለትውልድ እንቅፋት ሆንክ።
Далее
Aman shalom አማን ሻሎም
41:20
Просмотров 645
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09