Тёмный

የደም ግፊት መንስኤዎችና አደገኛ ጠቋሚ ምልክቶች Hypertension Causes, Warning signs and symptoms 

ጤና ሚዲያ Health Media
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

How to treat hypertension without medication naturally
Causes of high blood pressure
Signs and warning symptoms of high blood pressure
የደም ግፊት በሽታ
የደም ግፊት ማነስ
የደም ግፊት ምንድነው
የደም ግፊት ለመቀነስ
የደም ግፊት መለኪያ መሳሪያ
የደም ግፊት መድሀኒት
የደም ግፊት መከላከያ
የደም ግፊት መለኪያ መሳሪያ ዋጋ
የደም አይነቶች
የደም አይነት እና አመጋገብ
የደም ማነስ ምልክቶች
የደም ግፊት በሽታ
የደም አይነት
የደም አይነት o+
የደም አይነት a+ አመጋገብ
የደም አይነት b+ አመጋገብ
b+ የደም አይነት ባህሪ
የደም አይነት ab
የደም አይነቶች a+
የደም ግሩፕ
የደም ዝውውር
አኒሚያ
o+ የደም አይነት ባህሪ
o የደም አይነት ለመወፈር
የደም አይነቶች o+
የደም አይነቶች እና አመጋገብ
የደም አይነቶች b+
የደም አይነቶች ab
የደም አይነቶችና ባህሪያቸው
የደም አይነቶች እና ባህሪያቸው
የደም አይነቶች ስንት ናቸው
የደም አይነቶችና አመጋገባቸው
የደም ዓይነትና አመጋገብ
የደም አይነት እና አመጋገብ b+
የደም አይነት እና አመጋገብ o+
የደም አይነት እና አመጋገብ ab+
የደም አይነት እና አመጋገብ a+
የደም አይነት እና ባህሪ
የደም ማነስ ምልክቶች እና ህክምና
የደም አይነት ኦ
የደም አይነት b+
የደም አይነት ኤ ፖዘቲቭ አመጋገብ
የደም አይነት a+
የደም አይነት ቢ
የደም አይነት o+ አመጋገብ
b+ የደም አይነት አመጋገብ
Disclaimer:
This informational video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice.
Content provided on this You tube channel is for informational purposes only.
Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options.
Credit :
If I have used some Google data in this video (images, music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I would like to thank the distinguished owner and thank you very much for providing the data. If you feel uncomfortable, please contact me first and before taking any action.
nuredinhussen4566@gmail.com

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 87   
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 3 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር ያለምንም ክፍያ ግዜህን ሰውተህ ስለጤንነታችን ለምታስተምረን ሁሉ ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ
@healthmedia
@healthmedia 3 года назад
amen
@ዘሀራ-የ2ቐ
@ዘሀራ-የ2ቐ 2 года назад
@@healthmedia እኔ ደም ግፊት አለብሽ ብለው አድ ወር ወስጄ አቆምኩ መድሀኒቱን
@اموفوزان-ف7ب
@اموفوزان-ف7ب 2 года назад
@@ዘሀራ-የ2ቐ ስት ገብተሺ ነው መዳኒት የታዘዘልሽ ባረቦቹ። ስለካው ከተባለዉ በላይ ሁናል እና በጣም ደግጫለሁ የምታቂሙን ንገሪኝ 😭
@swswit2309
@swswit2309 Год назад
​@@اموفوزان-ف7ب ነይ ልገርሽ
@swswit2309
@swswit2309 Год назад
​@@اموفوزان-ف7ب ቁጥርሽን አስቀምጭ
@abebuabebe8938
@abebuabebe8938 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነህ ስታስረዳ በዚሁ ቀጥል እናመስግንሀለን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 года назад
በጣም አመስግንሀለው አኔ የምስጠው ትምህርት ተመችቶፕል ዶክተር
@abebamahashe9
@abebamahashe9 2 года назад
Thank for your helpful information. You are unbelievably smart Doctor!!!
@ttww9470
@ttww9470 2 года назад
ዋሊኩምእሰላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተረ. ጀዛከላሁ. ህይረን አላህ ከመጥፎ ነገረ. ሁሉ ይጠብቀን. መጨረሻችንንም ያረብ. አሳምረልን
@amanuel1238
@amanuel1238 3 месяца назад
Thank you Dr God bless you
@muniraabdullahiali5225
@muniraabdullahiali5225 2 года назад
Kemiketateluh anduwa negn Dr. Tena ystlgn ene betam yetaweqe alu kemibalu yealem hospital new yemseraw gn ende ante yegobezoch gobez dokter ayche alawqm betam adnaqih negn berta
@habtamutegen7866
@habtamutegen7866 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥልን
@sraayele840
@sraayele840 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር
@godisgoodallthetime6183
@godisgoodallthetime6183 2 года назад
Tank u Very much Dr በዚህ ግዜ አሰፈላጊ ነው።
@daniroyal2
@daniroyal2 3 года назад
ሰላም ወንድም የምታስተምራቸው ነገሮጥ በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታ ግን ብዙ ተከታይ እንድኖርህ ታዋቂ ዩቱቨርው ኢንተርቪው ያድርጉህ ወይም ሸር በማድርግ ይተባበሩህ ከደከመህ አይቀር ብዙ View እንድኖርህ ለተመልካችም ሸር ይሆናል ጠቃሚ ት/ት ስለሆነ
@healthmedia
@healthmedia 3 года назад
ትክክል ነሽ ችግሩ እንደዛ ለማድረግ እኔ በነጻ እያስተማርኩ እነሱ ብዙ ቢዝነስ ይፈልጋሉ።
@HalimahTaher
@HalimahTaher 9 месяцев назад
ክፍያ የማይጠይቅ እዉቀትህን እንደሰጠህን አላህ ከፍ ያለ ደርጀ ያደርስህ ጀዛከላህ 1/2/4/ ኢንሻአላህ ሸር አርጋሁ!
@ቲጂየነናሆምእናት
እናመሠግናን ዶክተር!!!
@habtshlax4961
@habtshlax4961 2 года назад
በጣም አሪፍ ግንዛቤ ነው የሠጠኸን በርታልን
@alaamm5123
@alaamm5123 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@medinaseid6745
@medinaseid6745 Год назад
እናመሰግናለን በጣም ነው የምከታተልህ በርታ አገላለፅህ በጣም ጥሩ ነው አላህ ታተ ጋር ይሁን እኔ 143/78 ነው እና ይሻለኛል
@enanatefera8638
@enanatefera8638 7 месяцев назад
Thank you so much Dr
@hayuti7852
@hayuti7852 Год назад
በጣም እናመሰግናለን
@nuritmulat3474
@nuritmulat3474 Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙላህ ህይረን ዶከተር እናቴን ምልከቱ ታይቶባታል መድሀኒቱን አልጀመረችም ምንትመከረኛለህ (ያለክኒንቤትውሰጥ እሚሆንነገር ካለ እባክህ
@sumayyoutube3361
@sumayyoutube3361 3 года назад
ማሻአላህ ዶክተር እናመሰግናለን
@healthmedia
@healthmedia 3 года назад
አህለን ሱመያ
@mimmikiros1144
@mimmikiros1144 3 года назад
Wowww, Yekeniyelna maarey ❤🙏
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 8 дней назад
በደም ግፊት በሽታ የአክቴ ባል ሞተ አሏህ ይዘንለት
@solomonw.9291
@solomonw.9291 Год назад
Thank you
@senaitsimegn4640
@senaitsimegn4640 2 года назад
It is very important lesson. Thank you very much.
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
You are welcome!
@ዘሀራ-የ2ቐ
@ዘሀራ-የ2ቐ 2 года назад
@@healthmedia ዶክተር ቁጥርህን
@tigistberu2947
@tigistberu2947 10 месяцев назад
እናመሰግናለን
@አብቹ
@አብቹ Год назад
tnxs brother 🙏🙏🙏🙏
@ሮዝናዬ
@ሮዝናዬ 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ጨምሮዋል አሉኝ በጣም ጨው ያለበት ምግብ እበላለው ለእዛ ይሆን ዶክተር ጨነቀኝ ስው አገር ላይ
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 года назад
ሰላም ዶክተር ምልክቱ አለብኝ ስለካ አንዴ 140/90 ሁኖ ነበር ከዛ መጋገቤን ሳስተካክል ቀነሰ ነገር ግን ምልክቱ አለብኝ Iron ስወስድ ነበር ምንአልባት የአይረን ብዛት ይሆን? ውሀ ስጠጣ አይኔን ይሸፍነኛል
@kiraandamelia9585
@kiraandamelia9585 2 года назад
Aww thank you so much 🙏👍🏻
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 3 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኮንደህናመጣህ ወንድማችን እናመሰግናለንክልብ
@sosinatub2861
@sosinatub2861 2 года назад
መዳህኒቱን የጀመረ ሰው ሲስተካከል ማቆም ይቻላል ወይ?በምታምነው ይሁንብህ መልስልኚ በጣም ጨንቆኚ ነው
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 Год назад
ሀኪም ጋ ብትሄጅ አይሻልም
@ydyfycd6yfyfuf724
@ydyfycd6yfyfuf724 Год назад
ጅዛክ አላህ
@lulahassen6422
@lulahassen6422 2 года назад
ጠቃሚ ምክር ነው
@madinakassem8241
@madinakassem8241 Год назад
الله tebekene
@zemzemseid534
@zemzemseid534 4 месяца назад
ዶክተር በርግዝና የመጣ ግፊት አይሐቅም
@emanetamam8838
@emanetamam8838 2 года назад
Allah yixebiqik
@myoutube1806
@myoutube1806 Год назад
አላህ ያንሳልን እኔ እርጉዝ ሁኝ 9 ወሬ እንደገባ ጀመረኝ የጀመረኝም በንደት እና በጪንቀት እንደሆነ ይስመኛል በስአቱ ስናደድ ስውነቴ ተንቀጥቅጦ ጂስሜን ውርርርር ሲያደርገኝ ታወቀኝ ወዳው እንደተናደድኩ ከዛ ወዳው እራሴን አመመኝ አንገቴን ቀጥ ማለት አልችልም ነበር ከዛ በ3 ቀን ውስጥ በጣም ታምሜ ሀኪም ቤት ስሄድ ቶሎ አመልያ መሆን አለብሺ ትንሺ ስአት ከቆየ አንችም ልጂሺም ትሞታላችሁ አሉኝ ወዳው አመልያ ክፍል ግልኮስ ተክለውብኝ አስገቡኝ ከዛ አመልያውን ከጨረስኩ ቡሀላ ፌንት ነቅየ ሁለተኛው ቀኔ ላይ ነው የነቃሁት 😢አልሀምዱሊላህ ትረፊ ያላት ነፍስ ተርፌ ለተወሰነ ጊዜ ለ2ወር ከቆየሁ ቡሀላ ደህና ነሺ አሉኝ አሁን 5 አመቴ አካባቢ ሌላ በሺታ አሞኝ ሀኪም ቤት ስሄድ ደጋግመው ለኩኝ ስንት እንደሆነ አልጠየኮቸውም እራስሺን ጠብቂ ስደርሺ ላይ ምልክት ያሳያል ምን እንደሆነ አይለይም አሉኝ በየ ወሩ ምናም ሙራጂአ አድርጊ አሉኝ አላህ ይሁነኝ ያነስረኛል እራሴን ያመኛል አይኔ ድብዝዝ ይላል ድክም ይለኛል ይደነዝዘኛል ውይ አረ ስንቱ የጨጎራ ቁስለት ቫይረስ ተስካየሁ አላህ አፍያየን ይመልስልኝ
@milli12354
@milli12354 7 месяцев назад
ፈጣሪ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ እህቴ ሁላችን ስደት ላይ ታመናል😢
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 10 месяцев назад
የደምግፊት መደሀኔት ማቆርርጥ ይቻላል ወይስ አይቻልም ዶክተር እስኪ ስለመደሀኒቱ ብናቆመዉ የሚስከትለዉን ችግር ንገርን ዶክተር
@ahlamseidahlam9629
@ahlamseidahlam9629 3 года назад
ዶክተር እርዳታህ ያሥፈልገኛል መልሥልኝ ጥያቄየ የጡት ካንሠርን በተመለከተ ነዉ እጡቴላይ ክንታሮት መሠል ነገር ወጣብኝ አንድ ብቻ አያመኝም ካሠር ይሆንደ መከላከልሥ አይቻልም ወይ
@healthmedia
@healthmedia 3 года назад
በግል ለመነጋገር 0911959841
@hfhifj6570
@hfhifj6570 3 года назад
ደክተርጥያቄአለኝ የሆድድርቀትሊገለኝነዉ ጨጎራየንወገቤንያቃጥለኛል መልሥልኝ
@Qll-s6z
@Qll-s6z 3 месяца назад
❤❤❤❤
@Siltieyoutube806
@Siltieyoutube806 11 месяцев назад
ወንድሜ ታሞብኛል ወለሂ የታፈጥሮ ነው አሉ ግን ቱቦው ታዛግቱወል አሉ ደሞ 15 አማቱ ነው ምን መድረግ አለብኝ 😢😢
@YeshiWagaya
@YeshiWagaya 3 месяца назад
መዳኒት ማቆምዪቻላልወዪ
@yarab4997
@yarab4997 4 месяца назад
መደሀኒቱን ንገረኝ ቶሎ በል ታይቶብሻል ተብያለሁ
@እግዚአብሔርመልካምነ-መ9አ
ኸረ እኔ እራስምታት በግማሽ በጣም ያመኛል ማጅራቴንዉጥር ያደርገኛል ግራገብቶኛል
@mashatube8458
@mashatube8458 3 года назад
Wa wr wb thank you doctor
@healthmedia
@healthmedia 3 года назад
Most welcome
@huyihijfigyihg8535
@huyihijfigyihg8535 Год назад
ሰላም ነህ ዶክተር በዋሳፕ ጥያቄጠይቄህነበር
@kedesteto5686
@kedesteto5686 2 года назад
ደኩተር እኔ ግፊት አለብኝ 143/81ነው ግን መዳኒት እየውስድኩ ነብር ምንም አይ ቀን ስም ጨማር አሳይ ምን ይሁን ችግር በኮሜንት መልስልኝ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
0911959841 whatsupp ላይ ብቻ መልክት ያስቀምጡ።
@wdg2797
@wdg2797 Год назад
ዶክተርየ እንካን ብስላም መጣህ እና ተባበረኝ እኔ ጀርባየ እና ራሴ አይኔን ትኩረት ኣድርጌ ስያይ በጣም ያመኛል ጅሮየ ፍቴ ሁሉ ኣፍንጫየ እንቅልፍ አልፎ አልፎ ኣይተኛም ያመኛል ከዛ ከእንቅልፈ ስነሳ ዝም ብሎ ያለ መቓረጥ ራሴ ሃይለኛ ህመም ያመኛል መስታገሽ እወስዳለው ጥቅም የለውም ህክምና 8 ግዜ ሄጀ ለው ጥቅም የለውም እባክህ መልስልኝ በኮመንት ፍቃደኛ ከሆንክ ኣድራሻ ኣስቀምጥልኝ ❤
@aminayoutube8392
@aminayoutube8392 Год назад
ዶክተር እኔ አለብኝ ምን ላድርግ
@ahlamseidahlam9629
@ahlamseidahlam9629 3 года назад
መልሥልኝ እባክህን ላሥቸግርህ
@nesreenawel
@nesreenawel Год назад
121/80
@zahraomar5767
@zahraomar5767 2 года назад
ዶክተር እኔ ለእግር ህመም ሄጄ ደም በጣም ጨምሯል አለኝ ይህን olmepress 40mg ተሰጠሁ እና በሰደት ላይ ነኝ አሰሪየ ለሀኪም ብዙ አትፍቅድም 28 ፍሬ ነው አንዴት ይሻለኛል መድሀኒቱን 16 በኃላ እጨርሳለሁ
@milli12354
@milli12354 7 месяцев назад
እንዴት ሆንሽ ያገሬ ልጅ ተሻለሽ
@hamedumuda
@hamedumuda Месяц назад
ዶክተረ 120 94 ነው የኔው
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 года назад
Good Information Thank you bro👍👍
@healthmedia
@healthmedia 3 года назад
Welcome
@medinaseid6745
@medinaseid6745 Год назад
እኔ 143/78 ነኝ ምን ይሻለኛል
@جينامحمد-ت3ج
@جينامحمد-ت3ج 3 года назад
እና። ናሰግን። አለን። ከምር። ጥር። ትምህርትነዉ።
@ጃማደጎሎየወጣትተምሣሌት
እፈልጋለሁ
@awezukahsay1435
@awezukahsay1435 11 месяцев назад
እኔ135 /85 ነኝ እና የሚስከፋ ነው ወይ ደኩተርየ እስኪ መልስልኝ
@milli12354
@milli12354 7 месяцев назад
እንዴት ነው ሚታወቀው
@emanetamam8838
@emanetamam8838 2 года назад
😍😍😍😍😍
@luluhussen6303
@luluhussen6303 Год назад
ኢትዮጵያ የደም ግፊት መለኪ የት ይሸጣል የምታቁ ካላችሁ ጠቆሙኝ
@ጃማደጎሎየወጣትተምሣሌት
ስለጉበትካሠር
@healthmedia
@healthmedia 3 года назад
እሺ እሰራለሁ ኢንሻላህ
@seadatube-cf1no
@seadatube-cf1no 3 года назад
አንደ ነኝ
@ጃማደጎሎየወጣትተምሣሌት
ላናግርህ
@healthmedia
@healthmedia 3 года назад
0911959841 ጻፊልኝ
@ጃማደጎሎየወጣትተምሣሌት
@@healthmedia ወድሚአልሀምድድላሂወደአሔራሔደችአሉኝ
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 8 дней назад
የኔም የአክስቴ ባል ወዴ አኼራ ሄደ አሏህ ይዘንላቸዉ እህቴ አብሽሪ
@እግዘብሔርንፍሩ
እረጋ ብለህ አውራ
@አብቹ
@አብቹ Год назад
tnxs brother 🙏🙏🙏🙏
Далее
У БЕЛКИ ПОЯВИЛИСЬ КОТЯТА#cat
00:20
НОВЫЙ РОЛИК УЖЕ НА КАНАЛЕ!
00:14
Просмотров 647 тыс.
У БЕЛКИ ПОЯВИЛИСЬ КОТЯТА#cat
00:20