Тёмный

የኦሜጋ 3 ስብ እጥረት ምልክቶችና ተፈጥሮአዊ መፍትሄዎች Omega 3 Deficiency Causes, Signs and Natural Treatments. 

ጤና ሚዲያ Health Media
Подписаться 219 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

#ጤናሚዲያ #ጤናማስብ #Omega3fattyacids
omega 3 fatty acids foods
omega 3 fatty acids benefits
omega 3 fatty acids capsules
omega 3 fatty acids examples
omega 6 fatty acids
omega 3 benefits for brain
omega 3 6 9 benefits
omega-3 fatty acids foods
omega 3 fatty acids benefits
omega 3 fatty acids for dogs
omega-3 fatty acids supplements
omega 3 fatty acids sources
omega 3 fatty acids are important because they
omega-3 fatty acids capsules
omega 3 fatty acids for cats
omega 3 fatty acids side effects
sources of omega 3 fatty acids
foods rich in omega 3 fatty acids
ኦሜጋ 3 እጥረት ምልክቶች
ኦሜጋ 3 ጥቅም
ኦሜጋ 3 ምግቦች

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 181   
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 2 года назад
እንዳንተ አይነት Drያብዛልን ጎበዝ ነህ።
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏welcome
@HiDAYa152
@HiDAYa152 2 года назад
وَإِذْ قَالَ عِيسَى ابْنُ مَرْيَمَ يَا بَنِي إِسْرَائِيلَ إِنِّي رَسُولُ اللَّهِ إِلَيْكُم مُّصَدِّقًا لِّمَا بَيْنَ يَدَيَّ مِنَ التَّوْرَاةِ وَمُبَشِّرًا بِرَسُولٍ يَأْتِي مِن بَعْدِي اسْمُهُ أَحْمَدُ ۖ فَلَمَّا جَاءَهُم بِالْبَيِّنَاتِ قَالُوا هَـٰذَا سِحْرٌ مُّبِينٌ የመርየም ልጅ ዒሳም፡- «የእስራኤል ልጆች ሆይ! እኔ ከተውራት በፊቴ ያለውን የማረጋግጥና ከእኔ በኋላ በሚመጣው መልክተኛ ስሙ አሕመድ በኾነው የማበስር ስኾን ወደእናንተ (የተላክሁ) የአላህ መልክተኛ ነኝ» ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ በግልጽ ተዓምራቶች በመጣቸውም ጊዜ «ይህ ግልጽ ድግምት ነው» አሉ፡፡ (ለቻናሌ አዲስ ከሆናቹ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰዉ ይሁኑ
@ritatube9434
@ritatube9434 2 года назад
የፃፍከውን ግልፅ አድርግልኝ አልገባኝም
@quralewtube9806
@quralewtube9806 Месяц назад
እናመሰግናለን ደስ የሚል አቀራረብ ነው
@mimitube270
@mimitube270 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን 🙏 ይሄን የመሰለ ጠቃሚ መርጃ አዳምጣቹ ላይክ ማታደርጉ ሰዎች ግን ☹️?
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
👍
@TenayenMedia
@TenayenMedia 2 года назад
በጣም ሀሪፍ ነው በርታ
@نجاةاحمد-غ2ث
@نجاةاحمد-غ2ث Месяц назад
በጣም.እናመሰግናለን...አላህ...ይጠብቅህህህህህ
@FayzaFayza-s8f
@FayzaFayza-s8f 4 месяца назад
Jazak Alliah keyr D, R
@JenduBine
@JenduBine Месяц назад
Eregim edma ke tena gar fetare yesteh my bro
@Maranata-gm4qn
@Maranata-gm4qn Месяц назад
Enamesegenalen Dr
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 2 года назад
Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu Shukeran wonedemeye
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 года назад
ዋሊኩም ሠላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ዶክተር ጀዛካላህ ሄይር በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ክፉ አይካህ ደግ አይለፉህ ጤና ማገኘት ሁሉን አሟልቶ ይሥጥህ ያረብ ከልብ እናመሠግናለን እቁ ዶክተር ነህ 👏👏👏👏👏
@ድነልኢስላምከጎደሎየፀዳነ
ዶ/ር ጀዛከሏህ ኸይር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ
@liyalegese9415
@liyalegese9415 2 года назад
ካንድ በላይ ላይክ ቢቻል ባደረኩህ Dr ዛሬ ስለኔ ያስተማርክ ነው የመሰለኝ እኔ የአሳ ዝርያ የተባለ በጣም ነው ምጠላው እንኳን ልበላ የሚበላውን ሰው ሳይ ገና ሰውዬው ያስጠላኛል ሰውነቴ ሾክ ያደርጋል አሳ በእጄ ስነካ ግን አልመን ነው ሚባለው እሱን ከእሩዝ ጋር መዳሜ ስትሰራ እበላለው አሁን ግን በግድ መሞከር አለብኝ አሁን አንተ ያልካቸው ምልክቶች እንዳለ አለብኝ በከፊሉ በተለይ የመገጣጠሚያ ህመሞች አሁን ግን ያንተን ትምህርት ስለ ጀርባ የለቀከውን ቪዲዮ አይቼ omg3 መውሰድ ከጀመርኩ አራት ቀን ሆነኝ ለውጥ አለኝ ፍጣሪ ይመስገን ስለምትሰጠን ትምህርት እና ግዜህ እናመሰግናለን
@Zekiammd
@Zekiammd 2 месяца назад
Be ken senti firee nw mintakamew?
@Bethlehem777
@Bethlehem777 Год назад
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ አንድ አመት ሆነኝ መዉሰድ ከጀመርኩዉ በጣም አሪፍ ነዉ
@madinaahmad5384
@madinaahmad5384 2 года назад
አናመሰግንሀለን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@Tube-hq9kd
@Tube-hq9kd 2 года назад
ጀዛክ ሏህ ኸይር
@AndualemBekele
@AndualemBekele 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ስንቱ ምሁር ነኝባይ ስለጦርነት በሚሰብክባት ኢትዮጵያ እንዳንተ ያሉ ቅኖችን ስናይ ተስፋ እናደርጋለን
@fowzyaabdullah8547
@fowzyaabdullah8547 Год назад
ትንታኔህ. የተለየ ነው ጀዛከላህ
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 24 дня назад
Walÿekume selam,warhimatullhi wabarkathu j.z.k
@AmiraOljria
@AmiraOljria 6 месяцев назад
Thank you
@dafnecernuto8538
@dafnecernuto8538 2 года назад
እድመና ጤና ይስጥህ በጣም ጥሩ አገላልጽ ሰላምህን ብዝት ይበል።
@markogamertirtiro6243
@markogamertirtiro6243 2 года назад
በጣም እናመሰግናልን አላህ ይስጥልኝ ወንድም
@minadagemawitminadagmawit5558
@minadagemawitminadagmawit5558 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር አንኳን ደህና መጣክ እውቀትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን 🙏
@ሀይኩነኝአባየንናፋቂ-ጸ7ገ
አህለን አላህ ☝🙏ሆይ በግፈ ለተገደሉና ለተጉዱ ወገኖቸ ሀቁን አውጣልን🙏🤲 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ☝☝☝🙏🙏🙏
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር. ዶክተርየ. ወላሂ. በጣም ነው የምከታተልህ. እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ድካም ና ሰውነቴ ውስጥ በጣም ነው ውስጡን የሚቀጨቅጨኝ. አመሰግናለሁ
@zafukebede2879
@zafukebede2879 2 года назад
እንዳንተ ዓይነት ሰው አይገኝም ተባረክ
@wirohode506
@wirohode506 2 года назад
tebarek wendemachen bego sewu
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር
@Umnayf
@Umnayf 8 дней назад
ወለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ
@akmsekj4114
@akmsekj4114 2 года назад
አመሰግናለሁ dr ብዙ ነግር ተምሬበታለሁ በርታ ¡!!!!!!
@najatagaro837
@najatagaro837 2 года назад
Masha allha tebark allha Allha yechemrlhe
@mounasam8920
@mounasam8920 2 года назад
እሮመዳን ከሪም ተባረክልን ሀኪም እኔ ውነት ለመናገር የጉልበት ችግር አለብኝ መገጣጠሚያ በጣም ያመኛል ክሬም እቀባለሁ እንጂ መዳኒት ወሥጄ አላቅም ፓናዶል ምናልባት ሥራ ላይ ሥለምቆም ይደክመኛል ለብ ያለው ውሐ ጨው ጨምሬ እዘፈዝፍለሁ አሻሻቸዋለሁ ደም እንዲዘዋወር ያው በቂ አይደለም ሐኪም ማማከር ግድ ይላል ሠውነቴ እራሴ ይታወቀኛል ውሥጤ የቫይታሚን እጥረት አለ አብሽር ጤናሕን ይሥጥሕ
@samsunga5030
@samsunga5030 2 года назад
እናመስግናለን ዶክተር
@seadabintseid8406
@seadabintseid8406 2 года назад
ጅዛካሏህ ዳክተር
@geiashiteritreawit5294
@geiashiteritreawit5294 2 года назад
Thank you so much ብጣዕሚ ነመስግን
@TH-ff8wu
@TH-ff8wu 2 года назад
Betam enamesegnalen docter edme yisth and tiyake alegn lelit lelit betam yalibenal kemndnew
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ይህ ምርመራ ያስፈልገዋል
@safronyaya8261
@safronyaya8261 11 месяцев назад
Tebarek
@ዮዳሄ-ነ2ፀ
@ዮዳሄ-ነ2ፀ 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@teshemefaries9080
@teshemefaries9080 2 года назад
May God bless you and your family
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ዶክተር እንኩዋን ሰላም ቆየኸን ለዛሬው ትምህርት እናመሠግናለን በቸር ቆየን እውቀቱን ያብዛልህ👏👏👏
@baliyeabeba7022
@baliyeabeba7022 2 года назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 2 года назад
Betam amesgnalehu ...betam gen betam adnakih negn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ ke Israel .
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏thank you for your support. GBU .stay connected.
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
Ws wr wb ጀዛክ አላከይር ዶክተር
@noraateopea4277
@noraateopea4277 2 года назад
ሁሌም አገላለጽህ እኮ ምገርም ነው እናመሰግናለን ዶክተር ። ጥያቄ ሊጠይቅ የአክስቴ ልጅ ከተወለደች ወደ 10ስር አመት ይሆናታል ነገር ግን አታወረም ዲዳም አይደለችም ቲቪ ላይ እሷ ምትወደው ነገር ስመጣ ለብቻዋ ትናገራለች ከሰው ግን አትናገርም እንደው ሀኪም ጋር ብትወሰድ ይሻል ይሁን?
@ኡሙሰኪናአልሀምዱሊላህ
የእኔም እደዚህ ናት ግን ምን ይሻላል
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
አዎ ቼክ ማረግ ይቻላል። ጤናማ የአሳ ዉጤቶችንም ትመገብ
@eleniabay6970
@eleniabay6970 2 года назад
ዶ/ር ሁሌም የምታቀርባቸውና የምትገልጸው አገላለጽ አድናቂህ ነኝ ለምትመክረን የጤና ምክር ከልብ አመሰገናለሁኝ። በመቀጠል ቀደም ሲል ተመርምሬ በእግሬ ላይ የሳይኖብያል ፍሉድ አለኝ በአጋጣሚ ከአገር ወጣሁኝ እና ጊዜ እየጨመረ ሲሄድ የቅዝቃዜ በሆነበት ሰአት የበለጠ እየጨመረ በመላው የሰውነቴና በሰውነቴ ላይ መገጣጠምያ ላይ እየቀጠለ ነው የማቃጠል የመለብለብ ስሜት አለው እና ሐኪሞች ደም ቢመረምሩም ህመሙን ሊያገኙት አልቻሉም እና እባክህ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ምክርህን እጠብቃለሁኝ።
@ShemisuGhiro
@ShemisuGhiro 11 дней назад
አናመስግናልን አጠቀቀሙን
@belaineshtsadik1474
@belaineshtsadik1474 2 года назад
Thanks brother welcome 🙏
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 2 года назад
Thank you so much it’s helpful God bless you
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
You are so welcome
@adamia3883
@adamia3883 2 года назад
Really thanks Dr 🙏
@yemaryamleglehun1550
@yemaryamleglehun1550 2 года назад
ተባረክ
@merem-xi9oo
@merem-xi9oo 2 года назад
እናመሰግናለን
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለ ዶክተር ጀዛክ አላህ ኸይር
@safronyaya8261
@safronyaya8261 11 месяцев назад
Good
@seidmohammed871
@seidmohammed871 2 года назад
ማሻአላህ በርታ ያ ዶክተር
@cvg8293
@cvg8293 2 года назад
ዋአለይኩምሰላም. ወራህመቱላህ. ወበረካትሁ
@habibahussien6728
@habibahussien6728 2 года назад
AAWW Dr. Thanks can we get omega 3 from ye beg lat
@amorawweloye9944
@amorawweloye9944 2 года назад
ጀዛከልሁ ኬይራል ጀዛእ
@susulove7069
@susulove7069 2 года назад
ጀዛክአላህ
@ማሪፋ-በ5ኀ
@ማሪፋ-በ5ኀ 2 года назад
wedime teliba....yedem ayinet B lehone sew memegeb yichilal ede ebakih nigereg
@jamilamohammad6248
@jamilamohammad6248 2 года назад
መሻላህ 👌🙏
@yemataworkyematawork5971
@yemataworkyematawork5971 2 года назад
ዶክተር ሁሌምእውቀቶትን ያካፍሉና ፈጣ አይነ መልካምእአ መልካም አይ እውቀቶትያብዛሎት እንደዚ
@getinetfantahun7378
@getinetfantahun7378 Год назад
Dear Brother kindly this vidio has no volume, us long us your masage is emportant please edit and share again 🙏 Thanks
@Oneloveetih
@Oneloveetih 23 дня назад
ግን ዶክተር ኦሜጋ 3 መጠቀም ከጀመርኩኝ ጀምሮ ሽንት ሽንት ይለኛል ችግር አያመጣም
@glorytogod4446
@glorytogod4446 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክ! Omg3 ዕጥርት ያለባቸው ለሆርሞን ማንስ ይጋለጣሉ ሴቶች ማርገዝ ይቸጋራሉ ብለህ ነበር ግን አላብራራከውም እና ግልፅ አርገ ብታብራራልኝ ? በጣም አስፈላጊ ነው ብዬ ስላስብኩነው
@shemsuesaktubi5262
@shemsuesaktubi5262 8 месяцев назад
ጥያቄ ኣለኝ ??? አደራ አትለፈኝ ኦሜጋ 3 በየቀኑ ውስታለው ፕሮቲን ዌይ አንድ ላይ ቢዎስት ችግር ኣለው ወይ ????? እስፖርት እየሰራው ስለሆነ ??????
@redwanbeshir3846
@redwanbeshir3846 2 года назад
ወዓለኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ከአንተ ገር ይሁን
@TigstAbebaw-o7r
@TigstAbebaw-o7r 10 месяцев назад
wowo
@DK-zg8uw
@DK-zg8uw 2 года назад
Official omega-3 dosage guidelines Overall, most of these organizations recommend a minimum of 250-500 mg combined EPA and DHA each day for healthy adults
@yemaryamleglehun1550
@yemaryamleglehun1550 2 года назад
ዶክተር ይቅርታ ኦሜጋ 3 እና ቫይታሚን ዲ3 ጥቅማቸው አንድ አይነት ነው
@nurbaharu9921
@nurbaharu9921 24 дня назад
Onega 3-6-9 ka mgb bafit ways bohala naw miwsdaw
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ በመላው አለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንከኵን ለኢድ አል ፊጥር በኣል በሰላም አደረሳቹ ፆማችን ዱኣችን አለህ ከሚቀበላቸው ያድርገን አሚን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ የሰው ደስታ ምያስደስታቹ ቤተሰብ ሁናቹ አስደስቱኝ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ በናንተ ሳይቀንስ ለኔ ይጨምራል ሀገራችንን ሰላም አለህ ያድርግልንለታሰሩት ፍትህን ለታመሙት አፍያን የአለህ አሚንን
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 2 года назад
Ws wr wb jazake
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u 2 месяца назад
ፊታችን ላይ ብንቀባ ችግር አለዉ ይሆን በናትህ መልስልኝ ዶክተር
@fatimasaeed3454
@fatimasaeed3454 2 года назад
ማሻአላህዶክተር
@Zekiammd
@Zekiammd 2 месяца назад
ሰንት firee nw mintakmewu?
@nefisaahmedtube8288
@nefisaahmedtube8288 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@عيشهمحمد-ب9ص
@عيشهمحمد-ب9ص Месяц назад
ስኳር ያለበት በመጠቀም ነገረ የለውም ዶከተር
@Meskeremaddis
@Meskeremaddis 7 месяцев назад
ኦሜጋ 3;6;9 የካናዳ ምርት ተልኮልኝ እየወሰድኩ ነው አንድ ላይ ማለት ነው ብታስረዳን
@SaidaSaida-i3g
@SaidaSaida-i3g 4 месяца назад
ወአለይኩምሰላም ዶክተር እባክህ ቁጥርህን ተባበኝ ወይምቴሌግራምካለህ
@seidmohammed871
@seidmohammed871 2 года назад
وعليكوم السلام ورحمة الله وبركاته
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 года назад
ዋአሌይኩም ሰላም ወራህመቱላህ 🖐️ ዶክተር አህለን በርታ በርታ
@ShemisuGhiro
@ShemisuGhiro 12 дней назад
Hi
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Год назад
በረካሁን ዶክተር በቃ ልግዛና ልውሰዲ አመመኝ ማለት ሰለቸኝ
@yemariyam8853
@yemariyam8853 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ለውፍረት የሚሆን ቪታሚን ካለ ብጠቁመኝ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад
እኔም አጥንቴ ነው የቀረው አድሬ መቀነስ ነው
@yemariyam8853
@yemariyam8853 2 года назад
@@الحمدالله-ش6غ3ض እኔም እደዚህ ነኝ በየቀኑ እቀንሳለሁ ያለሁት ዱባይ ነው ምንም አልተመቸኝም
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-GxLbBHJs7XY.html
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
@@yemariyam8853 እኒም ነኝ
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ
@waskan3739
@waskan3739 2 года назад
እናመስግናለን።hydrocele የሚባል በሽታ couse ምንድነው?
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 7 дней назад
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rehimakedir2951
@rehimakedir2951 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ekramail3262
@ekramail3262 2 года назад
ዋአሊኩም ሰላም ዶክተር ጠያቂ ነበረኝ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
0911959841 whatsup
@fedilafedila5352
@fedilafedila5352 2 года назад
Egran ymgill
@ወሎየዋ-ፀ4አ
@ወሎየዋ-ፀ4አ Год назад
ደክተር እኔ ምግብ ከበላሁ ቡሀላ ውስጥ እግሬን በጣም ያቃጥለኛል ምክነያቱ ምን ይሆን😢
@dawitashagrie8039
@dawitashagrie8039 2 года назад
Selam lante yhun berta
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ
@የድሬልጅ-ቐ5ዐ 2 года назад
እኔ የአሳ ሰፕሊመንት ስወስድ ጨጓራዬን ይመኛል ዶክተር ወሰጂ ብሎኝ በመውሰድ አቃተኝ እያጥወለወለኝ እና እያስታወከኝ ምን መፍትሄ ትሰጠኛለህ እባክህን ላስቸግርህ መልስ ስጠኝ።
@martamekonen
@martamekonen Год назад
ሰላም ወንድሜ ኦሜጋ ስሪ ብዙ አይነት አለ የልብ የአይምሮ የጉበት እና የትኛው ነውን ነው የምንጠቀመው ሌላው ደሞ ለውፍረት ለመቀነስ የትኛውን ኦሜጋ ነው የምንጠቀመው ብዙ አይነት ስላለ ነው
@ነጃትይቱብ-ፀ4ጀ
@ነጃትይቱብ-ፀ4ጀ 2 года назад
ሠላም ዶክተር እየ መልክቴን አይተህ እዳታልፈኝ አይደ እረመዳን 3 ቀን ሲቀረዉ ነዉ ያቆመልኝ ገሰን አሁን እረመዳንን ፁሜ ጨረስኩ እስካሁን አልመጣብኝም መፍቲዉን ትነግረኝ ዘድ ባክብሮት እጠኝቃለሁ አደራ አትለፍኝ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-247NyZKAna8.html
@wirohode506
@wirohode506 2 года назад
1000000 gize like badergeh destaye
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏
@alemtube7007
@alemtube7007 2 года назад
ጤና ሚዳ እናመሰግናለን እስኪ ስለ ኤች ቫይሎሪ አሲድ ብዛት መፍትሄ ስራልን 😥
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
👍
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
የቦረናዋ
@merimamo3963
@merimamo3963 2 года назад
Ye science zerezerun asaterew, hulem seatun yemetecheresew besu selehone mecheresha lay betam terotaleh,, ke mabrariyaw kenesew..
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
እሺ ለመቀነስ እሞክራለሁ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 года назад
ሸር ላይክ ማድረግ አትርሱ ውድ የዶክተር ተከታታይወች ለሌሎች እድደርስ መቸም ጠቃሚ ነገር የሚከታተል የለም ውሸት የሚያወሩትንጂ
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
🙏
@haddishmekonnen15
@haddishmekonnen15 Год назад
ዲያቤቲክስን ያባብሳል ወይ?
@ትዝታታደሰ-ወ3ደ
@ትዝታታደሰ-ወ3ደ 2 года назад
ሰላም ቤተሰብ 🇪🇹❤
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 года назад
Doctor ene erguz neghe sega awedem omeg 3 mewesed chelalew wey meleselegh please
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
ይቻላል
@selamyedu2656
@selamyedu2656 2 года назад
@@healthmedia amesegenalew
@hiwialtaleb2418
@hiwialtaleb2418 2 года назад
እድ ሙባረክ ወንድማችን እባክህ ለሰውነት መላላት የሚወሰድ ቪታሚን ወይም መፍትሄ ካለ እድምዬ 28 ቢሆንም ሰውነቴ ይላላ ነው እስፖርት መስራት ጀምሪያለው ግን አጥንቴ እንጂ የጠነከረው ስጋዬ አይደለም ወፍራም አይደለሁም 56 ኪሎ ነኝ ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት የለኝም ይህን ያልኩህ በሀገራችን ብዙ ጊዜ ሰውነቷ ይላላ ሴት ብዙ ከወንዶች ጋር የተኛች ናት ተብሎ ስለሚታሰብ ነው እናም እባክህ ወንድሜ መፍትሄውን ንገረኝ ያለሁት በአረብ ሀገር ስለሆነ ሀኪም ጋር መሄድ አልቻልኩም
@healthmedia
@healthmedia 2 года назад
0911959841 whatsupp
@menderentertainmet5157
@menderentertainmet5157 Год назад
Omega 3 ተብሎ የሚሸጡ supplements ተመሳሳይ ጥቅም ይሰጣሉ?
Далее
I Tried Bulletproof Coffee for 30 Days
24:51
Просмотров 46 тыс.