Тёмный

የደግነት ጥግ.. ሰው የመሆን ሚስጥር 

መንገደኛው
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 161   
@mengedegnawu1
@mengedegnawu1 8 месяцев назад
Magez emtfelgu 0942626888
@user-jx3ph8mg8r
@user-jx3ph8mg8r 8 месяцев назад
Wwwwwwe❤❤❤❤❤
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 8 месяцев назад
የኔ ወንድም አስለቀሰኝ ። አይ ኢትዮጵያ የደግነትን ጥግ የክፋትንም ጥግ እናያለን 🙏አላህ ለመልካም ስራ ያኑረን 🤲 መንገደኛው ከክፉ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ❤
@diye2138
@diye2138 6 месяцев назад
እውነት ነው ደግነት ያለው እንዲ ከታች ነው ያስለቅሳል ለካ ሃገራችን የሠው ሰው አለ ማለት ነው ሰላሙን ይምጣልን እንጂ ተስፋ አለን ማለት ነው
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 3 месяца назад
ኢችን የእጂ ምስል አትጠቀሚ
@n.youtube2552
@n.youtube2552 8 месяцев назад
ደስ ሲል ለደናተ አይነት ምስኪን ሲል ሀገራችን አላህ ሰላም ያርግልን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 8 месяцев назад
የኔ ወንድም ምናል አምላክ ሆይ የሰውን ደም በከንቱ እሚያፈሱትን ልባቸውን ብታራራል ወገኔ ተሰቃዬ😢😢😢😢😢
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 8 месяцев назад
አስተዎይ ልጅ ተባረክ ሀገራችን እኮ ደግ ልጆች ነው ምተፈረ የተሰሰጉ አረሞች አስቸገረን እንጂ
@wondwossenmengistuhundiehe6092
@wondwossenmengistuhundiehe6092 8 месяцев назад
"አንተን ስለራበህ አዘንኩ"❤ የሚገርም ከልብ የወጣ እውነተኛ ቃል።
@user-pv1km9nc4t
@user-pv1km9nc4t 8 месяцев назад
ሱብሀነላህ ሁለት አይነት ሰው ይሄን ተሸክሞ እየዞረ አስቆርጦት ጥሎበት ሄደ ግፈኛ የልጁ ትግስተኝነት አዛኝነት የአላህ ይገርማል እኔን አይዞህ ስራህን ይቀይርልህ
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 8 месяцев назад
አናደደኝ ካስቆረጠው በኋላ እፍፍፍፍፍ
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 8 месяцев назад
የአላህ ሀገራችንን ሰላም አርገህ እየተዛዘንን እየተዋደድን አኑረን የአላህ
@smeratube6707
@smeratube6707 8 месяцев назад
አላህ ይረዝቅህ የኔ ወንድም ❤
@user-ph5jf5jg8i
@user-ph5jf5jg8i 8 месяцев назад
ያአላህ ያራህማን እዘንልን ለደነዚ ደጋግ ስዎች ስትል ያረብ አገራችን ሰላም አረገው (ያ የድሮ ጊዜ አምጣው ኢላሂ አንተ ምንም አይሳነህመ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 8 месяцев назад
የኒ የዋህ ገራምነት. መሰሎችህን ያብዛቸዉ. አስቆርጧ ትቶት ዪህዳል የሚሰራን ሰዉ ለምን እንዳዪሰራ ተስፋ ማሰቆረጥ እንዲህ የምታደርጉት አላህ የሚገባችሁን ዪስጣችሁ
@ZainabKwt-dh5ns
@ZainabKwt-dh5ns 8 месяцев назад
የኔ ጌታ በመልካምነትህ ቀጥ❤❤❤
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 8 месяцев назад
የኔቆንጆልጅ እግዚያብሔር አምላክ እንደአንተአይነቱን ልጅ ያብዛልን ከልቤነው ያዘንኩት ያለቀስኩት እንዲህአይነት ህብረተሰብ ባለበት ሀገር እነጥጋበኞች ጦርነት ግፍመከራ ቤቱንማፍረስ ማፈናቀል ያበዙበታል ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 8 месяцев назад
ሚስክን. 😢😢😢😢. አላህ. ይጨምርልህ ወንድሜ ❤❤❤.
@smiranasa6987
@smiranasa6987 8 месяцев назад
የኔወንድም እዳተ ያለውን ያብዛልን አላህ በሠፊው ይስጥህ ከጤናጋር
@mawaysh
@mawaysh 8 месяцев назад
እውነትም የደግነት ጥግ ❤
@mametomeri
@mametomeri 8 месяцев назад
አላህዬ አገራችንን ሰላሟን መልስልን ስንት የዋህ ህዝብ አለና የእኔ አባት አላህ ይጨምርለት አንተንም በሄድክበት ክፉ አይንካህ
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 8 месяцев назад
እኛ ኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ውርቂ ልብ አለን!!ግን ምን ይደረግ ለትቂማቸው ሲሉ እኛን እርስ በርስ ያባሉኛል እንጂ እንዴ ኢትዮጵያ ደግ ህዝብ የለም 🥺🥺😥😥😭😭😞 ❤️❤️
@meditube226
@meditube226 8 месяцев назад
እውይ የዴግነት ጥግ አይ አላህዋ እስኪ ክፉዎችንም ገራም አድርግልን አገራችን ሰላም እንዲትሆን ክፉ ሰሪዎችንም ክፉ አሳቢዎችንም ክፉ አስተላላፊዎችንም ክፉ ነገርን በጠቅላላ የሚተገብሩን አንተ አግራራልን አላህዋ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተም ዴግ ሰው ነህ💦
@hayat6647
@hayat6647 8 месяцев назад
ፈገግታ እራሱ ጀግና እናበረታታው መንገደኛውን በአላህ 👍👍 አርጉ
@user-pv9cd3cm8r
@user-pv9cd3cm8r 8 месяцев назад
ማሻአላህ ፈገግታው ብቻ በቂ ነው የኔ ወንድም
@Zenat1
@Zenat1 8 месяцев назад
ወይ ደግነት ለሚስኪኖች እርዳታህን ያረብ
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 5 месяцев назад
እንዲህ አይነት መልካም ሰው ሳይ ክፉዎችን አላስታውስም እግዚያብሄር አምላክ ያልታሰበ እንጀራ ይስጥህ
@user-pl6pl4hz8v
@user-pl6pl4hz8v 8 месяцев назад
ያአላህ ልዩነክ የኔ አባት ሁለታችሁንም አላህ ይጨምርላችሁ መልካምነታችሁን😍😍😍❤❤❤
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 8 месяцев назад
የኔ ውድ የኔ ስስት ወላሂ አንጀንቴን ነው የበላከኝ እድግ በል ከደርጃው ድርስ ምንግዜም ደስ ይበልክ ራሀብና ችግር አያግኝክ የኔ ከርታታ❤❤❤
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 3 месяца назад
የናንተን ልብ ስለሚያውቅ ነው እግዚአብሔር የሀገር ማገር ያረጋችሁ ተባረክ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️
@user-il6zr1se7p
@user-il6zr1se7p 8 месяцев назад
አድአዶችን ጨካኝ ሣይ አገሪን እድጠላ ያረጉኛል እደዚህ አይነት ደግሠው ሣይ አገሪን እድወድ ያረገኛል የኔ ወድም አላህ ያልታሠበውን እርዚቅ አላህ ይሥጥህ
@agarito2201
@agarito2201 8 месяцев назад
የኔ ወንድም አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@zedo533
@zedo533 8 месяцев назад
ጀግና አለህ የምትፈልገዉን ሁሉ ይስጥህ 😭😭😭😭💔💔💔❤❤❤❤
@user-bf5vi6jm1m
@user-bf5vi6jm1m 8 месяцев назад
የኔ ወንድም ደግነቱ እምባየ መጣ ❤
@rosarose2433
@rosarose2433 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ጀግና ነክ 🥰
@AbcEfg-my7cz
@AbcEfg-my7cz 5 месяцев назад
አንተ እራሱ የምርጦች ምርጥ ብየካለሁ መንገደኛው እድሜህን የማያልቅ መንገድ ያድርግልህ❤❤❤❤❤❤❤
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 8 месяцев назад
አላህሆይ፡የክፉወቺስራታይሆን፡እደዝህመልካምልብላላቸዉምስኪኖቺስትል፡አገራቺንንስላምአርግልን፡እደዝህካሰረተዉእማይበሉበት፡ቦታአለ፡እየታፈሱግማሹንይገላሉግማሹን፡አስረዉ፡በራብና፡በቅማልበበሽታእያሰቃዩይገላሉ፡መገደኛዉአላህይጨምረልህ፡ለዲሀያገዘሁሉክፉአይካቺሁ😢
@mulu5
@mulu5 8 месяцев назад
ወንድሜ ቪዲኦ በጎን ቅረፅ እድሁም ረዘም አድርገዉ ቢያንስ ሶስት ሁለቱን አብረህ ኢድት አድርገዉ ራሱ ዩቱብ ሼር ያደርገዋል
@elfeneshabayneh169
@elfeneshabayneh169 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤የኔ ጌታ የዋህ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 8 месяцев назад
የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ደግ ነው ወላሂ ሆደ ባሻ ፓለቲኮኛችና ጥንብ ዘረኛ ፅንፈኛ ጎጠኛ መንደርተኛ መጫወቻ ሆንን 😢😢😢 አላህ ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን መንገደኛው
@tyabauae5539
@tyabauae5539 8 месяцев назад
የሚገርመዉ እዚህ ተመልካች የለም😢 እኔ ላይክ ሳላደርግ አልወጣም
@Kimem12
@Kimem12 8 месяцев назад
Yene wondim❤❤❤
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 8 месяцев назад
የኔ ወድም አላህ ትልቅ ደረጀ የድርስክ
@AmarichYilma-ve5hm
@AmarichYilma-ve5hm 8 месяцев назад
ወይ ደግነት እግዚአብሔር ይስጠዉ አንተም መንገደኛው እግዚአብሔር ይስጥህ ግን መልእክተኛው ነህ አይደል ? በድምፅህ እሱን ነህ
@kedijazeinu683
@kedijazeinu683 8 месяцев назад
Amazing kindness
@user-zm2jy5qc9w
@user-zm2jy5qc9w 8 месяцев назад
የኔ ወንድም አቤት ደግነት😢😢😢😢😢😢😢
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 месяцев назад
የኔ መልካም እግዚአብሔር ታሪክህን ይቀይርልህ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ ወድሞቸ ❤😢
@HcFi-qh1uy
@HcFi-qh1uy 8 месяцев назад
የተራበ የመራብን ስሜት ያቀዋል
@hgfg3434
@hgfg3434 8 месяцев назад
የእኔ ወንድም አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 8 месяцев назад
የኔ ጀግና ወድም በርታ
@myhomeyoutube727
@myhomeyoutube727 8 месяцев назад
‏يا سلام مسكينة الله يحفظكم كلكم بلدنا إن شاء الله يا رب
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 8 месяцев назад
እንባየ እየወረደ ነው የጨረስኩት 😢። የኔ መልካም ❤የደግነት ጥግ 😢 እራበኝ ስትል ውስጤ ተረበሸ አለ እውይይ የኔ መልካም እመቤቴ ብርክ ታርግህ
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 8 месяцев назад
ማሻ አሏህ አለይህ ዉይ ቸርነትህ
@tetetety3946
@tetetety3946 8 месяцев назад
Melkament leras nw ftari tleke drja laye yadrsh berta ❤❤❤
@user-wz1fx8kv1t
@user-wz1fx8kv1t 8 месяцев назад
የአሏህ😢😢😢አሏህ ሪዚቅህን ያስፋልህ
@user-is4nj8wm2f
@user-is4nj8wm2f 8 месяцев назад
የድግነት ጥግ የኔ አባት❤❤❤
@meseretberihun9047
@meseretberihun9047 8 месяцев назад
መልካምነት መልሶ ይከፍላል
@aishamohammedtube1040
@aishamohammedtube1040 8 месяцев назад
የኔ ውድ ወንድም ማሻአላ እሱ ይሰአድክ
@SofiaSaid-tl7iw
@SofiaSaid-tl7iw 6 месяцев назад
መንገዴኛው ቃልየለኝም አነጋገርህ አጠያየቅህ በጣም ዴስይላል አላህ ይጨምርልህ ❤❤
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 8 месяцев назад
አላህይጨምርልህ
@tegesmurad8095
@tegesmurad8095 8 месяцев назад
የኔ ወድም እድሜና ጤና ይስጥህ ከደረጃ ያድርስህ❤❤❤❤❤❤
@kamelasultan372
@kamelasultan372 8 месяцев назад
ምገርምነዉ አቤት መተበበር ደስስል
@zedahmed9371
@zedahmed9371 8 месяцев назад
ጎበዝ 🇪🇹😍
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 8 месяцев назад
ማሻ አላህ የኔ ወንድም ስንት ጥሩ ሰው አለ እኮ ❤❤👍
@user-gp4di5fp3s
@user-gp4di5fp3s 8 месяцев назад
Masha allah allah kekifu Hull yixebiqachu jezak alallah
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 6 месяцев назад
ማሻ አላህ መንገደኛው ተብታባነቱ ሲያምር
@askask8425
@askask8425 6 месяцев назад
ወድማችን ጎበዝ በርታ ጀግናነክ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 8 месяцев назад
አላህ አጀራክን ከፈ ያረግልህ
@user-wc2yb3py8j
@user-wc2yb3py8j 8 месяцев назад
100🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 8 месяцев назад
❤🙏yene geta
@user-ks3po6rs3j
@user-ks3po6rs3j 8 месяцев назад
አላህ አገራችነን ሠላም ያድርግልን አተም የምወድህ ልጅ አህ በርታ መልክተኛው
@user-jm3yi7md7l
@user-jm3yi7md7l 8 месяцев назад
👍
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 6 месяцев назад
ማሻ አላህ
@sayaabdela8199
@sayaabdela8199 8 месяцев назад
Uf inbanaw yatananaqany allah yestik
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 8 месяцев назад
የኔ ደግ❤
@AdeseAd
@AdeseAd 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 8 месяцев назад
የኔ ቆጆ
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 8 месяцев назад
Ufff tebareku
@user-hu4om4zx2v
@user-hu4om4zx2v 3 месяца назад
የእናንተ ሲልሀገራችንን ስለ ያድርግልን
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 8 месяцев назад
Uffffff tebareki
@wailwail5922
@wailwail5922 8 месяцев назад
አቤት. ደግነት. ወላሂ😢😢😢😢😢ሀገሬ. ስላምሽ. ይመለስ😢😢
@user-nr7rh9eh1w
@user-nr7rh9eh1w 8 месяцев назад
❤❤❤
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 8 месяцев назад
አቤት ካስቆረጠ ቡሀላ ጥሎት ሄደ ኡፍፍፍ ገዘብ ያላችሁ እርዱት አቦ ልጁን
@timatim1607
@timatim1607 8 месяцев назад
የኔማረ
@hayatabintzakeri7468
@hayatabintzakeri7468 8 месяцев назад
❤❤❤❤
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤አህእዲትአይነቱንያብዚል
@madinataju7355
@madinataju7355 8 месяцев назад
Yene abat😢❤❤❤❤ nurln jegnaaaaaaa❤
@mediatube3914
@mediatube3914 8 месяцев назад
ማርያምንንን❤
@sadeseid742
@sadeseid742 5 месяцев назад
እደመልኩ ያማረ አላህ ይጠብቀዉ አሰደሰትከዉ አተም ይገባዋል😢😢
@user-pb4lz9fv3x
@user-pb4lz9fv3x 8 месяцев назад
የኔአባት
@user-gw9rs5og7h
@user-gw9rs5og7h 8 месяцев назад
💐💐💐👍👍
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 5 месяцев назад
ምረጥልጂ
@user-gq1cn7jq1y
@user-gq1cn7jq1y 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 8 месяцев назад
መልካም ነት ❤❤❤
@AbbyAllam-ff1zb
@AbbyAllam-ff1zb 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 6 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ
@adotmedia9027
@adotmedia9027 8 месяцев назад
ሀቢቢ
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 4 месяца назад
መልካም አለ
@FathimaFathi-rm1gc
@FathimaFathi-rm1gc 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kemsie
@kemsie 8 месяцев назад
😢😢😢😢❤መልኩይናገራል፡መልካምሰውመሆኖን
@Anumma572
@Anumma572 8 месяцев назад
Yene deg. Chru Medehanialem Ybarkachu
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 8 месяцев назад
የኔ ወድድድድ😢😢 አየ መመረጥ😢❤❤
@tttthhhy3456
@tttthhhy3456 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ ምህረቱን አምጣልን አገራችንን ሰላም አርግልን❤❤❤
Далее
እናቴ ጋር ልሄድ ነው 🙏
4:52
Просмотров 19 тыс.
Ouch.. 🤕
00:30
Просмотров 6 млн
ባሪያ ለመሆን ዝግጁ ነኝ
5:43
Просмотров 48 тыс.
ይህን ልጅ አይቶ ማለፍ ይቻላል
3:40
የደግነጥ ጥግ
1:33
Просмотров 18 тыс.
Ouch.. 🤕
00:30
Просмотров 6 млн