Тёмный
No video :(

የድርድሩ ስንክሳር  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

4 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 364   
@wisechange5910
@wisechange5910 2 года назад
መስኪዬ አንች እኮ ልዩ ነሽ ሀሳብሽን ለመግለፅ የምትጠቀሚበት አገላለፅ አደንቃለሁ።
@user-qq3xi7qu3c
@user-qq3xi7qu3c 2 года назад
በጣም እስማርት ነሽ መስኬው አንድ በአንድ ነጭ ነጯን ነው ቁልጭ አድረገሽ የተነተንሺው በርቺልን
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 года назад
መሲ አንቺ ትችያለሺ እህትአለም በእውቀት የምታስተምሪው እናመሰግናለን💚💛❤
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Thanks Nikat media. Meski Always learn from you. We are proud and respect you both.
@samuelmhreteshtu2135
@samuelmhreteshtu2135 2 года назад
በኢትዮጵያ ምድር ላይ ብዙም መታየትና መደመጥ ያልተለመደ ዕንቁ ኢትዮጵያዊት ነሽ!!
@yonatanteshome2121
@yonatanteshome2121 2 года назад
bravo bravo meskiye jegnit amhara ehete we love you ethio nikat the best media i swear berchi berchi ezgiyaber yibarkesh abo💚💛❤👏👏👏👏✌✌✌✌✌✌👍👍👍👍👍
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 года назад
ይድረስ ለተደራዳሪ ሰብሳቢ ደመቀ መኮንን እባክህ ይህችን ድንቅ የሀገር ና የህዝብ ፍቅርና ከእናንተ የበለጠ እውቀት ያላትን መምህርት መስከረም አበራን የአማራ ተደራዳሪ አባል አድርጉልን
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 года назад
ሙገሳህ ለሳምንት ከቆየ ጥሩ ነው።
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 2 года назад
ደደበ መኮንን ፀረ አምሃራ ነው።
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 2 года назад
ሃሳቡ እጅግ በጣም ጥሩ ቢሆንም ይህን ከኦህዲድ ደንገጡሩ ብአዴኑ ደመቀ መጠበቅ ግን "ከላም አለኝ በሰማይ " የተለዬ ምኞት አይሆንም ።
@birukendale9600
@birukendale9600 2 года назад
ጌታ ይባርክህ እልፍ አእላፍ ሁኚ የጠላትን ደጅ ጌታ እግዚአብሔር አሳልፎ ይስጥሽ አሁን ካለሽበት ጥበብ አምላኬ በ100 እጥፍ አምሮሽን ይክፈት ጥበብ ሞገስ ይስጥሽ የተናገርሽው ይሰማ የዘራሽው ይብቀል የሚያስፈልግሽን ጌታ እግዚአብሔር ይሙላብሽ በእየሱስ ደም ሸፈንኩሽ የጠላት ቀስት አያግኝሽ ተባርከሽ ቅሪ
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 2 года назад
Great analysis ! ግሩም ትንተና ! Thank you dear Meskrem Abera !!
@yetiashu2123
@yetiashu2123 2 года назад
ተከታታይ ፊልም እደሚይ አፌን ይዤ ነዉ እኮ እማዳምጣት።እርጋታሽ ግንዛቤሽ እዉቀትሺ ትንታኔሽ እይታሽ እዉነት ልዩ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሺ
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 года назад
መስኪ አመለካከትሽ እና ትንተናሽ የሚገርም balanced ነው በርቺ !!
@mulugetanega4753
@mulugetanega4753 2 года назад
Meski, you are so logical and fair in your analysis. Thank you
@wediofla3230
@wediofla3230 2 года назад
😁😁😁😁
@asmenewgeginaw2935
@asmenewgeginaw2935 2 года назад
If anyone wanted to hear a justified and balanced analysis ask Meski first.👍🏾💯
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
Yes , she is so blessed.
@besufekadalamine5814
@besufekadalamine5814 2 года назад
You wrote a poem
@wediofla3230
@wediofla3230 2 года назад
😁😁
@samizewdu2309
@samizewdu2309 2 года назад
As always we enjoyed and learned from Meski.
@hannabelachew101
@hannabelachew101 2 года назад
I did learn a lot from her. brilliant mind .
@getnetasnake7290
@getnetasnake7290 2 года назад
AMHARAS, WAKE-UP, STAND-UP, UNITE & FIGHT FOR YOUR RIGHTS 💚💛❤️
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
ዘርሽ ይብዛ ሚሊየን ውለጂ።
@ephremgebre50
@ephremgebre50 2 года назад
ምን ይሠማቸዉ ይሆን መስኪ በእዉቀት ሽ እንደዚህ ስትተነትኝ ሚኒስትሮች ምንም እዉቀት የሌላቸዉ አሻንጉሊት አድርጌ ነዉ የማያቸዉ መቼ ይሆን የሚሠማቸዉ ምድረ አሻንጉሊት
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 2 года назад
አሻንጉሊት ምን ሰሜተ ይኖረዋል?
@SM-xu3gg
@SM-xu3gg 2 года назад
አባቶቻችን ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ይህችን ሀገር ባቆዪ ጨቋኝ ተባሉ ስለዚህ አሁንም ሁሌም በአንድ ብሄር ትግል ብቻ የምትቆም ሀገር አትኖርም አባይን ጎንደር እና ጎጃም መሀል እንገድባለን ሀገር እንሆናለን በቃን በቃን ሁሌ መሞት በቃን ራሳችን እንቻል ከእነርሱ ጋር ምን አለን የራሳችን ክልል እንገንባ
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 2 года назад
Stop ✋ Amhara genocide ✋
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 2 года назад
ኢትዮ ንቃት### እናመሰግናለን በርቱ።
@abbym115
@abbym115 2 года назад
መስኪ በርችልን
@wolkaitraya4546
@wolkaitraya4546 2 года назад
እዉነተኛ የእግዚአብሔር ልጅነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Positivethinker11
@Positivethinker11 2 года назад
ተባረኪ ለምን ስልጣን ተነጠቅን ነው ይሄንን ሁሉ ችግር የፈጠረው በገዛ እጃቸው ባመጡት ጦርነት በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰ ነገር ካለ ቅድሚያ ተጠያቂው ሕወሀት ብቻ ነው ወደዱም ጠሉም እውነታውን አይቀይሩም
@birukfiseha6711
@birukfiseha6711 2 года назад
እናንተም ላይ ለደረሰው አጎቶችህ እነ ደመቀን ጠይቅ ከዚህ በኃላ በህወሃት አሳበህ የብቀላ ጥምህን አሳካለው ብትል ሚሰማህ የለም ተያይዘን እናልቃለን እንጂ ከተጠያቂነት ማንም አያመልጥም
@Peace.loveee
@Peace.loveee 2 года назад
Meski egzabher edme mastewal abzto yestish long live🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sj9hp2pp4p
@user-sj9hp2pp4p 2 года назад
መስኪ ማማ የኔ ስስት አንድየ ከክፉ ነገር ይጠብቅሺ እህት አለሜ
@danidani7455
@danidani7455 2 года назад
thank you
@wasihunmuluken4232
@wasihunmuluken4232 2 года назад
well came
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 2 года назад
አማራ ከኤርትራ ጎን ተሰልፎ ትግሬን ይወቅጣል! አማራን ለዚህ ሁሉ ውድቀት ያበቃው ትግሬ ነዋ!
@danielkifle8712
@danielkifle8712 2 года назад
Proud of you meski 🙏🏾❤️
@atseminlik2816
@atseminlik2816 2 года назад
መስኪ የግፉአን ድምፅ የክፉ ቀን ልጃችን እግዚአብሄር ሀሳብሽን ይሙላልሽ
@temesgenlulu2098
@temesgenlulu2098 2 года назад
Well, she can teach Seyoum Teshome how to do political analysis based on basic knowhow. Seyoum Teshome is just bragging as if he is a knowledgeable activist. He gets all info from eth'n intelligence agencies prior to his show and brags about it. Recently he was proud that he knows where Abiy Ahmed is. He was fed the info and talked a lot on Abiy's whereabouts but he became ashamed of his fake analytical skill.Seyoum Teshome is a mouthpiece to Abiy's government and Image maker of PP party.
@sebalyoschenke1393
@sebalyoschenke1393 2 года назад
Why compare Meski with a vagabond? It will be belittling Meski & you sparing time to mention his name!!
@yonatansimplyboy812
@yonatansimplyboy812 2 года назад
ስዩም የPP ካድሬ ነው ! She is fighting injustice she is our hero straight to the point !
@besufkadalemayew536
@besufkadalemayew536 2 года назад
በትክክል ሰላማቹ ይብዛ
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 2 года назад
Meskerem :- I am really proud of you, I am proud to see those of us who are poor in knowledge and say that we are going to rule the country without knowledge.👍👍👍
@migbarutiruneh8808
@migbarutiruneh8808 2 года назад
ምርጥ ሰው መስኪዬ
@ashenafihabtewold7423
@ashenafihabtewold7423 2 года назад
Well come.
@user-qg5yc4gl2o
@user-qg5yc4gl2o 2 года назад
እህቴ ፈጣሪ ይጠብቅሺ💚💛💖
@equbaygebrehiwet909
@equbaygebrehiwet909 Год назад
ሰለ ባድመ ሸራሮ ተይው እኛ ራሳችን ናስለቅቆዋለን
@Hana-ie7jo
@Hana-ie7jo Год назад
የኔ ጀግናዬ ነሽ መስኪ
@atmike123
@atmike123 2 года назад
የምትሰሙ በትንታኔው የተደነቃችሁ ላይክ እና ሰብስክራይብ አይለያችሁ ለመስኪ ያልሆነ ላይክ ......
@tesfakindu127
@tesfakindu127 2 года назад
መስኪ ጀግና
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 года назад
Meskiye jegnit Amhara ehete berchi berchi ezgiyaber yitebekesh
@memaralebachew6917
@memaralebachew6917 2 года назад
ጀግኒት!! ይሄ ቃል ሲያንስሽ ነው አደራሽን እንደ ብርቱካን አንዳትሆኝብን አብዛኞቻችን ለእሷ ትልቅ ክብር ነበረን የዛሬን አያድርገውና UNDP ደመወዝ ሲከፍላት ሌላ ሆነች እንጂ
@eyociasabawa6563
@eyociasabawa6563 2 года назад
So proud of you. Keep it up
@Positivethinker11
@Positivethinker11 2 года назад
Exactly I agree with Meski all the mess and the cause is only Tplf and Tplf they play victim as usual
@seyoumfantaye2702
@seyoumfantaye2702 2 года назад
Meski's attention to details is 👌👌
@tamekassa6617
@tamekassa6617 2 года назад
አላማቸው ወልቃይት ከተሰጣቸው ወር አይቆዩም መገጠል ነው ይሄን ያልገባው ኢትዮጵያዊ እቅልፍ ላይ ነው
@user-qb9mw2un2g
@user-qb9mw2un2g 2 года назад
ተገጥለው መሳሪያ አስገብተው አማራን መጨረስ ከዛም ሀገሪቱን መቆጣጠሪ
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 2 года назад
nice
@ayeleasfaw783
@ayeleasfaw783 2 года назад
ዛሬ መሰከረም ምን እንደምትናገር አላውቅም። ነገ የሰጋሁትን እናወራለን።
@heli2769
@heli2769 2 года назад
ብዙ ጥያቄዎች ነበሩኝ ጎርብጠውኝ ያለፉት እይታዎች መሲኪማ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ለአገዛዙ ስስ መሆን ጀምረሻል
@hailabkassa1552
@hailabkassa1552 2 года назад
Meski, when you articulate topics your just to the point!! Such a smart and brave woman
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 2 года назад
Meski , U `re really so BRAVE .... simply GREAT !!!!!!
@yeshubaye49
@yeshubaye49 2 года назад
በብርቱ
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 2 года назад
Thank you meski 💚💛❤️
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 2 года назад
I'm proud of you! My smart!! No word about you!
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 2 года назад
አቦ እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርጥ ኮንሸስ!!!ብዙዎቹ ሴቶች ያንችን ጭንቄ ሩብ ያህል ቢኖራቸው?...ዳሩ መንግስት ወንበር ይሰጥሽና ዝም ትያለሽ!¡?
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 года назад
መስከረም ምነካሽ በህዝብ ብዛት አማራው ይበልጣል እኮ ከመንጋው ኦሮሞ እንዴ ተቀሽቦ ነው እንጂ። ድል ለአማራው ህዝብ ድል ለፋኖ💚💛❤💪
@yitbarekmirete6098
@yitbarekmirete6098 2 года назад
Meski, you are different. . outstandingly articulate
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 2 года назад
መሰኪ የኔ ጀግና
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 2 года назад
አለሽ የስዮም ወዳጅ?
@heyab1471
@heyab1471 2 года назад
Ethio Nikat 💚 💛 ❤️ 👍
@flafiblue4395
@flafiblue4395 2 года назад
May God bless your children 🙏
@shewa_media
@shewa_media 2 года назад
Amhara will prevail
@wediofla3230
@wediofla3230 2 года назад
😄😄😄😄
@worldfootball8337
@worldfootball8337 2 года назад
ድንቅ አንደበት ......አፈ....... ማር ......መስኪ
@gontelbelay8516
@gontelbelay8516 2 года назад
እኔ መስከረምን ሳዳምጥ የቅንጅቷን ብርቱካን ሚዴክሳ ታስታውሰኛለች ህወሓት ተስፋችንን አደበዘዘብን እባካችሁ ብልፅግናዎች መስኪን ተውልን አንድ ቀን መሪያችን ትሆናለች
@zegeyealene4360
@zegeyealene4360 2 года назад
Birtukan is happy to get position kikikikiki
@kumneger6418
@kumneger6418 2 года назад
አይ መስኪ ውብ መልክሽ ሳይጨመር በትንተናሽ ብቻ ፍቅር ታሲዣለሽ ባልሽ ታድሎ ቀናሁበት ምችት ይበለው እምትገርሚ የእውቀት ጎተራ ነሽ አንቺ አንድ ሳይሆን ብቻሽን ሚሊዎን ሴት ነሽ እድሜ ይስጥሽ ተባረኪ መስኪዬ::
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 года назад
You are briliant!Gegna Nesh!
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 2 года назад
jegna
@meneziwmera2287
@meneziwmera2287 2 года назад
በመጀመሪያ በሃይማኖታዊ እኩዮሻዊነት መርህ ራስሽን አስገዢ ምክንያት ግድ ነውና …. ያንዱ ትክክል የሌላው ስህተት መንገድ እንደሆነ በቅርቡ የተናገርሽው ብዙ ነገርሽን በዜሮ አባዝቷል …… አስተዋይ ከሆንሽ በይቅርታ መመለስ ነው ያሊያ ውድቀትሽን በቅርብ ጠብቂ …. በሃይማኖታዊ እኩዮሻዊነት የተሸዋረር ሃሳብ ለአማራነቴም ሸውራራ አስተሳሰብ ነው አጉል መዳከር
@beletetom107
@beletetom107 2 года назад
ብጣሻም ሸርሙጣ።
@masalt1424
@masalt1424 2 года назад
መስኪ ፕሮግራሙ የተለየ እንግዳ የሚቀርብበት የቀጥታ ዝግጅት አድማጮች የሚሳተፉበት የህዝቦችን ስሜት በተለያዩ ቦታዎች ከገበሬዉ ከሙሁሩ ከተለያዩ ዘርፎች በድንገት በመጠየቅ የሚቀርብበት ቢሆን የስቱዲዮ መብራት ደመቅ ብሎ ቢስተካከል ሚዲያዉን ለሚደግፉ የተለያዩ ዘዴዎች ቢቀርቡ በጣም ጥሩ ነዉ እኔ በአንቺ የሚመራ እና በተለይ ይህ ህገመንግስት የማያቅፋቸዉን ከአንድ በላይ ብሄር ያላቸዉን ብቻ ወይም አማራ ክልል ህዝብን የሚወክል ፓርቲ ብታቋቅሚ በጣም ጥሩ ነዉ:: የአማራ ህዝብ መሠረታዊ የስነልቦና ለዉጥ ካላመጣ እራሱ ባንዳ እና ተላላኪ እየሆነ ሳይተባበርና ሳይሰራ እያወራ በተግባር ወጥ የሆነ የጋራ ሀሳብ በዋኝ ጉዳዮች ካልያዘ ባንዲራ አያዝ ላይም ካልተስማማ የትም አይደርስም
@Selmawet564
@Selmawet564 2 года назад
መስከረም በጥቂት ጥቂቱ እውነቱ እየገባሽ ነው ግዜ ያሳየናል መቀለ ከገቡ ጀምሮ እያንዳንዷ የፈሰሰችው ደም የነሱ እጅ አለበት
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 года назад
አልክ ወገቦ
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 2 года назад
መቀሌ ማለትህ ነው?
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 2 года назад
የጦር ወንጀል ተፈጽሟል አለች እኮ !
@solomonaraya5727
@solomonaraya5727 2 года назад
ሁሌም፡እንደምለዉ፡አንቺ፡ትለያለሽ፡ከእርጋታጋር፡መቼነዉ፡ያንቺን፡ንግግር፡የምንጠግበዉ፡really ትችያለሽ፡፡
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 2 года назад
Meski Jegna eko nesh Ewnet 👌
@enushsenait6018
@enushsenait6018 2 года назад
Meski yene konjo , berchi
@fentubirhane878
@fentubirhane878 2 года назад
ያማራ መንግሥት እንኩዋን የራሡን ሊያከብር የራሡን ጀግናም እያሥደደ መቃብሩን ነዉ ሚቆፋረዉ ትግሬ እኮ ያገሩን ነገር ለማንም አሥልፎ አይሠጥም ለዛ ነዉ ልክ በህዝብ ብዛት አማራን እደሚበልጡ ሁሉ እየተጫወቱብን ያሉት
@kassa4882
@kassa4882 2 года назад
Thank you ❤️❤️❤️❤️💪💪💪💪👈🏿👈🏿
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 2 года назад
I apprecite our hero,no choice like and share.
@walelignmelese2743
@walelignmelese2743 2 года назад
Mesi endiet nesh,betam adinakish negn,.betam amesegnal,hasaben silemitnagerilgn.
@nunuplanb4063
@nunuplanb4063 2 года назад
I want to be proud of you a strong opinionated women whose not scared to speak her mind, but I feel like your still stuck on the last administration focus on who is in charge of the country now and who is responsible for all the atrocities that clearly happened in Tigray and still happening,there is a big problem with us( the Amhara community) not feeling our neighbors pain and suffering and by the way you speak you are guilty of that and you need to stand and speak for your ppl of Tigray bcz they are your ppl…
@FairylandAdventures2024
@FairylandAdventures2024 2 года назад
I think she has a balanced opinion.
@MsScarygoat
@MsScarygoat 2 года назад
Tigray started to feel the effects the last 2 years, Amhara has been suffering since 1991. atrocities inflicted on Amhara have changed everything. Amharas will definitely stand to defend it's children
@nunuplanb4063
@nunuplanb4063 2 года назад
@@MsScarygoat I promise you this is the only way out of our problem Mark 12:31 - Love your neighbor the same as you love yourself.
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 2 года назад
Nunu plan B I promise you you don't no what you talking about go back to school and learn more meskiye she smart she now what she talking about she's a hero God bless her soul.
@yonatansimplyboy812
@yonatansimplyboy812 2 года назад
አምሀራ ናይ ህዝቢ ትግራይ ፀላኢ እዮም ኢሉ ህወሓት አተምሂሮም ! So you guys teach your kids AMHARA are our enemies so in school even publicly I'm the witness that I speak both languages. We will not be good neighbors until tplf removed from power trust me we have a lot of pain during Tplf administration.
@birtukanzebenay6155
@birtukanzebenay6155 2 года назад
Ewenetem nekat
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 2 года назад
ወልቃይት እና ራያ መሬት ብቻ ሳይሆን ከ1966 ጀምሮ ለጠፍችው ነፍስ መጠየቅ አለባቸው ።
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 2 года назад
ልክ ነው ።አሁን የአማራ ጥያቄ መሆን ያለበት በሃይል ተነጥቆ በትህነግ ከአርባ አመታት ለበለጠ ጊዜ ለተፈጸመበት አጠቃላይ ግፍ ካሳ ብቻ ነው ።(የድርድሩን ሃሳብ በተመለከተ ብቻ)
@waaaaawnn
@waaaaawnn 2 года назад
መስኪዬ አትጠገብ❤️❤️❤️
@user-ju9qe9ed9f
@user-ju9qe9ed9f 2 года назад
መሲ አች አማራን አቂ
@merongirma54
@merongirma54 2 года назад
Meskiti 🤔😊
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 года назад
Meskerem yemetebay jart aganent ema enante aheya fota lay new yalew seytan nesh tulutula
@sara-rl7gd
@sara-rl7gd 2 года назад
Meskeya konjo
@etagegnehuwoldetsadik4057
@etagegnehuwoldetsadik4057 2 года назад
Meskeya Tebareke Bewente Astewaye huleme Yemetnagerew Tekekle news Legochechen yebrekeleshe
@temtema9391
@temtema9391 2 года назад
Baretoleg✋✋✋✋🖖🖖🖖🖖
@emenetmengesha2054
@emenetmengesha2054 2 года назад
የጸጉርሸን እስታየል ቀይሪው እንደው በምትወጀው ይዠሻለሁ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 года назад
🤣🤣🤣 ቀንተሽ ነው መቼስ እርግጠኛ ነኝ ውይ ሴቶች ስትባሉ በስመአም።
@hiwotkassa2558
@hiwotkassa2558 2 года назад
ከፅጉሯ ምን አለሽ ዝም ብለሽ እውቀት ቅሰሚ ምታወራውን አድምጭ ቀፎ
@Mimi-qw4tw
@Mimi-qw4tw 2 года назад
እስታይል ከሆነ የምታይው ከዚህ ቻናል ውጭ ፉሽን ሾዎ ተመልከች አትመጥኛትም አትረብሽ
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 2 года назад
​@@amnuelsolomon30 😄😄😄😄
@amaregetu2054
@amaregetu2054 2 года назад
ጀግኒት!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@legessehalachahalala9912
@legessehalachahalala9912 Год назад
መስኪ፤ ድንቅ ፖለቲካል ተንታኝ ፤ራሽናል (አመክኖአዊ) ፈላስፋ እናከብርሻለን።
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k 2 года назад
መስኪ🙏🙏👌❤
@samsonaddis229
@samsonaddis229 2 года назад
Gegenawa mesekerem hulu yalshew tekekel new. Gegena egzabehair yetebekeshe 💚💛❤🙏🏾
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 2 года назад
👍👍👍
@jamilausmam8440
@jamilausmam8440 2 года назад
ህውሃት የጦርነት ሱስ ሰላለበት መቼም ቢሆን ያለ ጦርነት አረፍ ይቀመጣል ማለት ውሽት ነው
@rehimaashagrie8942
@rehimaashagrie8942 2 года назад
Suse becha sayhone yebelaynet hasab ..ebrit ..zeregnenet ..kefat becha men libeleshe enesu yezemenachen firaune nachew
@woubshetakafawork8965
@woubshetakafawork8965 2 года назад
የሱስ ብቻ ሳይሆን የወንጀለኞች የእድሜ ማራዘሚያ ትርምሰ ፣ቀውስ ና ጦርነት ብቻ ስለሚመስላቸው ይመስለኛል ።
@azebsil7381
@azebsil7381 Год назад
Yene konjo yanchin wuleta ye Amhara hizb atresawum
@bedilutesema4531
@bedilutesema4531 2 года назад
መስከረም'መስከረም አደረግሽ የድርድሩን አጣብቂኝነት የሰላም ያርገው ብሎ መጠበቅ ነው
@user-je9fi3su3o
@user-je9fi3su3o 2 года назад
Fin. Deskeshen
@jhonmatisy1320
@jhonmatisy1320 Год назад
ትታጓ ንስር የፖለቲካ ሊቅ እና ንስሯ ጅግኒት አይበገሪዋ አናብስት ክበሪልኝ ጅግኒትነሽ።
@tesfa6535
@tesfa6535 2 года назад
Brilliant mind.
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 года назад
MESKEREM ABERRA ; is one of the FANNO leaders right ? No wonder why FANNO is malted just like a snow .
@melatadam9494
@melatadam9494 2 года назад
የትግራይ 4ወይም 5ሚሊዮዎን ህዝብ ድጋሚ ቢፈጠር ወልቃይትና እራያን አያገኝም አለቀ
Далее
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн
"ታጋይ ዘመነ ካሴ ለምን ይሳደዳል?
1:16:52
የ "ሳቂታው" ፓርላማ ውሎ
1:00:18
Просмотров 66 тыс.