Тёмный

የዶሮ ብልት እንዴት እንለይ 

Netsi’s Kitchen
Подписаться 3,5 тыс.
Просмотров 324
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 7 месяцев назад
የኔ ባለሙያ በጣም ምርጥ የዶሮ አገነጣጠል እውነት ነው ብዙ ሰው የማያውቅ አለ እንደዚህ መገንጠል እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን ከልብ❤❤
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 7 месяцев назад
ሰላም እዴት ነሽ ሰላምሽ ይብቃ የውነት ግሩም አሰራርሽ የድሮ የውነት ልዩ ነው እናመሰግናለን
@seblekitchen
@seblekitchen 7 месяцев назад
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ነፅዬ የኔ ባለሙያ እጂሽን ይባርከው 👌👌👍👍
@adona16
@adona16 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም ነፂዬ እንኳን በሰላም መጣሽ እጅግ በጣም አሪፍ ግልፅ አድርገሽ እያስረዳሽ በሚገባ መልኩ ነው ያስተማርሽን ዶሮ መገንጠል ለብዙዎች ፈተና ነው በተለይ በአል ሲመጣ እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤ሼር
@jonimercy
@jonimercy 7 месяцев назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ነፂዬ በጣም ቆንጆ ጽድት ያለ የዶሮ አገነጣጠል ነው ያሳየሽን ለመገነጣጠል ብዙ ጊዜም አልፈጀብሽ ድሮ እኔ ሰአት ይፈጅብኝ ነበር አንቺ ግን በቀላሉ ገነጣጠልሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን እጅሽን ይባርከው 🥰🙏👌
@adona21adona16
@adona21adona16 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም ነፂዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ አድርገሽ ነው ያሳየሽን የዶሮ አገነጣጠል አንድ በአንድ አዎ ሀገር ሲሆን ነው ሙሉ የዶሮ ብልት አስራ ሁለቱም የሚገኘው መገንጠል የማይችሉ ብዙ ሰዎች አሉ ለአሪፍ ትምህርት ነው በግልፅ እያስረዳሽ በደንብ አሳይተሽናል ዋው እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤እጆችሽ የተባረኩ ይሁኑ❤
@elanahermontube
@elanahermontube 7 месяцев назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል ነጺዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዶሮ አገነጣጠል ነው ዛሬ ይዘሽልን የመጣሽው ዋው ስራው ያለቀለት ዶሮ እየገዛን እኮ ሴቱ ሁሉ ሞያ እየጠፋበት ነው አንቺ ደሞ ቆንጆ አርገሽ በስረአቱ ቅደም ተከሉን እያስረዳሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@mulutube2116
@mulutube2116 7 месяцев назад
ሰላም ነፂዬ እህቴ ቆንጆ አድርገሽ አስራ ሁለቱን የዶሮ ብልት ገለነጣጥለሽ ከጥሩ ገለፃ ጋር ሼር ስላረግሽን❤️🙏
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 7 месяцев назад
እንኩዋን ደህና መጣሽ ነፅዬ እጅግ በጣም እናመሰግናለን የዶሮ ብልት አገነጣጠል ስላሳየሽን like share
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 7 месяцев назад
ሰላም ነፂዬ !ዋው ብዙ ሰው ሊማርበት ይችላል በዚህ ቪድዮ ! በደንብ ነው ያሳየሽን። ልብ ያለው ከባለሙያ ይማራል😂
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 7 месяцев назад
ነፅዬ ዉዴ አስራ ሁለት የዶሮ ብልት አወጣት በቅደም ተከተል ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን የባህላችን ሞያ ዘብል አረግሽልን እንዳንረሳ እንድንማር በጣም ወድጄዋለሁ ብዙሃኑ በስደት ስለምንኖር በጣም ያስፍልገናል በዉነት ጥሩ ሞያ በቅደም ተከተል ነዉ ያጋራሽን እጆችሽ ይባረኩ 👌👍❤❤🙏
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 7 месяцев назад
የመንዝዬ ግድ ይለናል በጣም አመሰግናለሁ።
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 7 месяцев назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ነፂዬ የኔ በለሞያ እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ተውዳጅ ይህንን የመስለ ሞያ በጣም ጠቃሚ ሞያ ነዉ ያሳየሽን ❤❤❤❤
@kiddycakee
@kiddycakee 7 месяцев назад
Selameshe y Beza a Netsiye Enkuwane Dehena metashe Enkuwane Adereseshe doro Betame konjo new Weye Netsiye fetehe ledoro wanawene new yasatune Betame Enamesegenalen Selakafeleshen ❤❤❤❤
@creator-Ethiopia
@creator-Ethiopia 7 месяцев назад
ሰላም ነፂዩ አረ ደግመሸ ደግመሸ ብታሳይኝ አይሰለችም እረሳሁት ካገሬ ከወጣዉ እናመሰግናለን😃😘
@medihntube
@medihntube 7 месяцев назад
Netsye grazie mille per aver condiviso con noi like shaee
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 7 месяцев назад
እግር ብቻ እየሰራን የአሜሪካን ዶሮ ስንት እግር ነው ያለወ እያሉን ነበር አሁን ግን እንደዚች 🙏🏼ግንጥል ነው። እናመሰግናለን ነፂ።
@BezTube1627
@BezTube1627 7 месяцев назад
Netsiye Enkuan dehna metash tsidet yal ye doro generated new mawek lemifeleg sew tiru video new yeserashiw share selaregshin enamesegnalen ❤
@meronwg9509
@meronwg9509 7 месяцев назад
ሰላም ነፂ እንካን ደና መጣሽልን እውነሽንነው አዳዳዴ ስራው ቡዙ ስለሆነ የተገነጣጠለውን እግዛለው ግን መገነጣጠሉ ጊዜ ብፈጂም ይሻላል🙏❤️
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 7 месяцев назад
ሰላም ነፂዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም የዶሮ አገነጣጠል የብዙ ሰው መልስ ነው ይዘሽ የመጣሽው በስነስርአት በሚገባን መልኩ ቀስ በለሽ በእርጋታ እያስረዳሽን ነው ያሳየሽን የሚያቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኔ ውድ እናመሰግናለን አቤት ግን ዶሮው ምን ቢያበሉዋቸው ነው እንደዚህ ስብ ብቻ የሆኑት
Далее
እራት እንብላ
40:00
Просмотров 71 тыс.
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 9 млн
ИСТОРИЯ ПРО ШТАНЫ #shorts
00:32
Просмотров 279 тыс.
#Ethiopian#food#@netsiskitchen
7:37
Просмотров 196
እኛ ከወዲሁ ጀምረናል እናንተስ???
13:54