Тёмный

የዶሮ አሩስቶ እና ከዶሮ የሚዘጋጁ ምግቦች ዝግጅት በእሁድን በኢቢኤስ/Sunday With EBS How To Prepare Roasted Chicken 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 118 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 283   
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 5 лет назад
11 years ago she was my teacher i love her so mach. Bless you chief 🙌
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
እኳን ለፆመ ነነዌ በሠላም አደረሳችሁ . ሠላም የሠፈነበት እለተ ሠንበት ይሁንልን ።
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 лет назад
አሜን እህቴ
@Ss-ps9ek
@Ss-ps9ek 5 лет назад
አሜን
@tshayhagos7415
@tshayhagos7415 5 лет назад
Amen amen amen
@selamdesta611
@selamdesta611 5 лет назад
አሜን
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
ይሔ የፈረንጆች እጅ አለበት ይሔን ያሳዩን ያሳዩንና ከዛ እኛ እዚህ ጋር ስንሞጋሞግ እነሱ ዶሮ ወጣችንን ወስደው ዶሮ ወጥ ኬኛ ሊሉን ነው የዶሮ ወጣችንን ፓተንቱንም በራሳቸው ሊያስመዘግቡ አስበዋል
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
@ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 лет назад
አሰራርሺ ብዙ አያስደስትም እሚቀራውም አለ በብዛት አረቦች ይመገቡታል እድሜ ለመዳም ቤት ሞያ አለ
@betebre8483
@betebre8483 5 лет назад
እኔ አገሬ ስገባ የአርብ ምግብ ርስቶሮንት እክፍታለው እድእግዝአብሔር ፍቃድ አስርየ ናት ያለችኝ ምክናቱም ምግብ አስራረ ስለምችል
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 лет назад
Bete Bre አላህ ያሳካልሽ
@አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ
Bete Bre ይቅናልሽ እህቴ
@rahmanasiernasr8458
@rahmanasiernasr8458 5 лет назад
Wow yarglshe hod
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
ያሳካልሽ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 лет назад
Berchi egziabher yirdash
@EthioNas
@EthioNas 5 лет назад
*ኢትዮዺያ ላይ በአመት የአንድ ሰው የዶሮ መግብ ፍጆታ ግመሻ ኪሎ ነው ስለ ሽሮ ኣሳዮን😀*
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 5 лет назад
ሺሮዪማ 50 ኬሎ ሳሆን ይቀራል ብለህ ነው ክክክክክክክ
@foziatube691
@foziatube691 5 лет назад
ሳህ 😀
@zizumohammde6771
@zizumohammde6771 5 лет назад
አሳየህን አደል የደሮ መፈልፈያውን እኔ ሄጀ ብቁ አደርጋችርዋለሁ እያመረትኩ የድርጅቱን ቁጥር ላክልኝ እሰኪ ባሌ መግዛት ፈልጎ ነው የጅኔኔተር ዋጋ ብትነግረን
@isaias7506
@isaias7506 5 лет назад
besmam andegna comment Thank you so much!!
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
እድሜ ለመዳም እና ለይቱብ ሞያ ተምራለሁ ዘመኑ ተሻሽላል ኩሉሸይ ፊ ይቱብ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 лет назад
ሰላም እህቶቼ ፊታችሁ ላይ ጥቁር ነገር ውጥቶ ለማስለቀቅ እሚጠቅም አንፎርሜሽን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-rt92LbReoms.html በዛው ቤተስብ ካልሆንን ሰብስክራይብ ድርጉኝ እና ቤተሰብ እንሁን❤
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 5 лет назад
የመዳም ቤት ባለ ብዙ ሙያተኛ አድርጎኝል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@amartiadane3181
@amartiadane3181 5 лет назад
Enem 😍
@ሀናበረከት
@ሀናበረከት 5 лет назад
ጌታ በትክክል
@omsa3eedahmad684
@omsa3eedahmad684 5 лет назад
Tehay Tourya Away marrr
@ioananica9995
@ioananica9995 5 лет назад
ትክክክል
@romandesse7472
@romandesse7472 5 лет назад
የኔ ከረታታ ሙያ ማወቅ መልካም ነው ሀገርሽ ስትገቢ ትሰሪበታለሽ
@ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ
ዋው በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባርክ ሁለ ነገርሽ በጣም ደስ ይላል 😘😘😘😘
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 года назад
እድሜ ለመዳም ኩሽና ብዙ አስተምሮናል
@lelliyocooks_oromofood3117
@lelliyocooks_oromofood3117 5 лет назад
Good Job EBS. I love your cooking segment show .
@አኢሻአህመድሙሀመድአዩሻ
እኔ መዳም ቤት ብዙ ተማርኩበት ያረቢ ምርጥ ትዳር ይስጠኚ እንጂ ለሙያ እንኩዋን አልሀምዱሊላህ በኢማንህም በገንዘብህም ከፍ ያልክ ሁንልኚ ባሉካየየማላውቅህ ዶሮ ስለተወደደነው ሆድየ
@mimitiku122
@mimitiku122 Год назад
good
@atokma5
@atokma5 5 лет назад
Fereye ejesh yebarek! enem anchi gar temere balemuya hogeleshalehu
@afomia7469
@afomia7469 5 лет назад
ራኬብና አስፋዉ ያልቀመሳቹት የምግብ አይነት ያለ አይመስለነኝም:ልክ የምግብ ዝጅት ሰአት ሲደርስ ፈገግታቹ በጣም ይጨምራል:: አሁንስ እኔም ebs ልቀጠር መሰለኝ😂🤣
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад
Jesus is my saver Kidusan kkkkkk
@ባርችየጎነደሯቀበጥ
እኔ ይህን አይነት አስራር በጣም ነው እምጠላው ምክንያቱም ውስጡ በምን ይፀዳል እና ደግሞ የደሮውን ቂጥም አልቁርጠቸውም
@ይበረሀውመነኝአባዬሀንስአ
@Its G ክክክክክክክልክልል
@ehtamariam2207
@ehtamariam2207 4 года назад
በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን ስንቶቻችን ነን ኢትዮጵያውያ ውስጥ oven የምንጠቀመው? ነው ወይስ እንቁልልጬ እያላችሁንነው?
@sentayapubliccell413
@sentayapubliccell413 5 лет назад
መቀማመስ ያወፍራል እናንተ ግን ያው ናችሁ ሙያ እድሜ ለማዳም ቤት
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
ዶሮዋን ሳያት ምን ትዝ አለኝ……… ትላንት ካሌብ ያሽቀነጠራት ዶሮ
@የናቴነኝ-ጸ2ሰ
@የናቴነኝ-ጸ2ሰ 5 лет назад
😂😂😂😂😃😃😃
@tihunyilmayilma2204
@tihunyilmayilma2204 5 лет назад
ክክክክክክክክ
@ኩኩሻከሸገርኩኩሻከሸገር
ሃሃሃሃሃ😂
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 лет назад
kkkkkk
@በፍቅርእንኑርፍቅር
😀😀😀
@romandesse7472
@romandesse7472 5 лет назад
እጅሽን ይባርከከው ሳልበላው ጠአሙ ታውቆኝል የኛ ባለሙያ ታዲያ ዋጋውን የሀገሬን ሰው አቅም ያገናዘበ ቢሆን ጥሩ ነው
@ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ
እድሜ ለመዳም ቤት አሪፍ ሙያተኛ ነኝ ሀገር ዶሮ ይገኝ እንጂ😍😆
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*እንሻላህ ብህርዳር ላይ እኔ እክፍታልሁ ክድንግል ማሪያም ልጅ ጋር ምርጠየ ነው በጣም እጅሽ ይባርክ!*
@habeshatube3347
@habeshatube3347 5 лет назад
አላህ ያሳካልሽ ከሰደት ተገላግለሽ የሀገርሽ ያብቃሽ
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 лет назад
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ
@samerhss9935
@samerhss9935 5 лет назад
ይቅርታ ብሩሽሽንቀይሪ ዙመናዊአለእሱንተጠቀሚ
@ድንግልሆይምልጃሽአይ-ቐ9ዸ
ድንግል ማርያም የልብሽን መሻት ትሙላልሽ ውዴ
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 лет назад
በጣምደስይላልእጅይባርክ
@senaitgebrekidan1782
@senaitgebrekidan1782 5 лет назад
Really awesome 👏🏽 chef 👩‍🍳
@ኪድየሰለሞንልጅ
@ኪድየሰለሞንልጅ 5 лет назад
ይሄን ፕሮግራም በፍቅር ነው ምቶዱት ሁለታቹም 😂 ብሉ
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 лет назад
ሰላም እህቶቼ ፊታችሁ ላይ ጥቁር ነገር ውጥቶ ለማስለቀቅ እሚጠቅም አንፎርሜሽን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-rt92LbReoms.html በዛው ቤተስብ ካልሆንን ሰብስክራይብ ድርጉኝ እና ቤተሰብ እንሁን❤
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад
ኪድ የሰለሞን ልጅ kkkkkk ekooo
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
ይቺ ምግብ ለመደችባችሁ ብሉልኝ የኔ ማርች የተባረከ ይሁን በአብይ ጾም ግን እንጹምበት የጾም ምግብ አሳዩን
@selamdesta611
@selamdesta611 5 лет назад
እኔ ምለው ዶሮ እኮ እዚህ እርካሽ ነው ካርጎ እናድርግ እዴ ክክክክክክክክክ
@አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ
selam desta ክክክክ ይገርምሻል እህቴ ምን አለችኝ መሰለሽ ዶሮ ካርጎ አድርገሽ ላኪልን አለችኝ
@selamdesta611
@selamdesta611 5 лет назад
እውነትዋን ነው እዚህ እኮ አድ ዶሮ በኢትዮጵያ መቶ ብርም አይሞል የሚገዛው
@zdyoutube5251
@zdyoutube5251 5 лет назад
@@አምላኬታሪኬንቀይረውሰውአ kkkkkkk
@ፈጡማካሳዉ
@ፈጡማካሳዉ 5 лет назад
ክክክ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
ክክክክ
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 5 лет назад
የዶሮ በርግ ኢትዮጵያ ዉስጥ መኖር አሪፍ ነው
@tegestbetochbetamnewmewdac6224
እኔ ህልሜ ነው ምግብ ሙያ መማር ይሳካልሽ በሉኝ ውድ ያገሬ ልጆች
@hayatt8459
@hayatt8459 5 лет назад
እድሜ ለመዳምዬ የቀን ተቀን ምግባችን ነው ሙያ አቤት ነፍ ነው
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 5 лет назад
ኢትዮጵያ ፣ይህ፣እማይታሰብነው
@jerryleul275
@jerryleul275 5 лет назад
ሷሱ እንዴት እንደሚሠራ ለምን አልጠየቃችሁም እባካችሁ ጠይቃችሁ አሳውቁን
@ctinactina5794
@ctinactina5794 5 лет назад
ምወደው ምግብ
@ስወድክልኑር
@ስወድክልኑር 5 лет назад
እድሜ ላማዳም ቤት
@mulukenabebe6055
@mulukenabebe6055 5 лет назад
ምነው ማዳም ማዳም አላችሁ ገልቱወች አናትሽ ያስተማረችሽ የለም :: ድሮስ ገረድ ግርድናው አይደል ትዝ የሚለው :: ገልቱ አፈር በይ ::
@henok209yeet6
@henok209yeet6 5 лет назад
በጣም ነው የሚወዳችሁ
@emanchannel2171
@emanchannel2171 5 лет назад
እዲሜ ለዩቱብ ሙያ አስተምሮኛል አሁን ሸፍ ሁኘአለሁ ምግቤ በጣም ነው የሚጥመው አልሀምዱሊላህ
@lubabalolo
@lubabalolo 5 лет назад
ቂጧን ቁረጭ እንጅ የዶሮዋን
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
ክክክክ አረቦቹ ይበሉታል ሁሉም አይደሉም እንጂ
@ethiopianewnew3763
@ethiopianewnew3763 5 лет назад
አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬbetkkl
@malaamalaa1791
@malaamalaa1791 5 лет назад
Kkkkkkkk
@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ
@ሰላምለሀገሬ-በ8ፐ 5 лет назад
ክክክክ እኔም ብያት ነበር አልሰማ አለችኝ እንጂ
@ሰአዲነኝየድንተማሪሰአዲነ
እር እኔም ሳያት አስጠላችኝ ቂጧ እኔ ግን እጥላለሁ
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 5 лет назад
ራኬብዬ መቼ ነው ግን የምቶፍሪው አስፋው እንኳን የመወፈሪያ ጊዜው አልፎበታል
@ይኸሁሉበላአልፎአይቸው
ምግብ እንኳን እድሜ ለካታር ባለ ሞያ አርጎኛል
@Kwt-jt8hf
@Kwt-jt8hf 5 лет назад
ልክ ኢንደኔ ነሽ ኢኔ የለሁት ኩዌይት ነው ግን ምግብ መስረት በጠም ነው ምች ለው አሁን አንቺ ሚሰሪዉን ሁለ ኢኛ ሸውርማ ነው የምንለው ኢነ ቸበቲ
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 5 лет назад
ዛሬ አስፍሽ አለፈልህ ግን የዶሮ ዋጋን እያሰብኩ ምራቄ አለቀ
@biskutnegash5790
@biskutnegash5790 5 лет назад
የምር አሳቀኝ ኮመንትሽ። ቢሆንም ግን ስቄ ማለፍ ብቻ ግፍ ይሆንብኛል ስለዚህ በካርጎ ለ1 አመት እሚሆን ካለሁበት እልክልሻለው ካንቺ እሚጠበቀው ፍሪጅሽን empty ማረግ ብቻ ነው።
@እስኩየእማልጅ
@እስኩየእማልጅ 5 лет назад
@@biskutnegash5790 ያው ታቂያለሽ እንደው ምን ላርግሽ ደሞ ቤቴንም ነው ባዶ ማረገው
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 5 лет назад
ዶሮው እንዳይደርቅ ለምን አልሙኒዬም አታለብሽውም ሼፍፍ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 года назад
ኢትዮኮ አልሙኒየም ነጭ ሽንኩርት ማለት ነዉ ፡ ሆሆ ነጮ ሽንኩርት መኝታ ቤት ነዉ አሉ የምትቀመጠዉ፡፡ 😂😓😓 አረ በፈጠረሽ ቂጡን ቆርጠሽ ጣይ አይ ሙያ 😑
@ወለተኢየሱስየቅዱስሚካኤል
ብሉ ብሉ ራኪ አስፋው ብሉ እንጂ ኧረ በሞቴ ትንሽ ጉረሱለት ምኑን በላችሁት ክክክክክ ሆዴን አንጓጓችሁት
@fatmaadem860
@fatmaadem860 5 лет назад
መሽአላ ደሰይላል
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ዋውውውው ምርጥ ነው
@rahmsbeshir7343
@rahmsbeshir7343 5 лет назад
Add cheese to the burger for great taste 👍🏽
@hayatye6697
@hayatye6697 5 лет назад
ግን ገና ሳታላምጡ እ በጣም ቆጆ ነው አትበሉ አታናዱኝ የምታፌዙ ነው የምትመስሉት ቢያስ 1ጉርሻ አጣጥማችሁ አስተያየት ስጡ የምሬን ነው
@ምስጊንሰው
@ምስጊንሰው 5 лет назад
ክክክክክክ ወይ እራኬብ እናንተ ታያላቹ እኛ እንበላለን አልሽን?
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
ግን #ሀገራችን ላይ #ደሮ ስንት #ገባ ?
@mtagsewgaalweonelove6882
@mtagsewgaalweonelove6882 5 лет назад
😁😁😀belu eji rakbee asefawii 😍😍
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
🐔🐔🐔🐔🐔🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓🐓እድሜ ለማዳም ቤት በጣም ይማቻል ይጣፍጣል በታለይ እግሩ አካበቢ በጣም እወደላው እነ ውፍረትም አያማጣም ምክንያቱም ስላ ታጣበሳ
@firehiwot798
@firehiwot798 3 года назад
ሰላም እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማታ በህልሜ አስፋው ቼክ ስሰጠኝ አየው ምንድን ?
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 лет назад
ኧረ አረብ አገር እኔ ምሰራው እንደዚህ እንዳቺ ነው ምሰራው
@የወሎልጅነኝጃማደግወሎልጄ
ሩዝ መሪ እና መጥበሻ ቅጠል ልዩነት አላቸው ወይስ አንድ ናቸው? ኮማቾች እስኪ መልሱልኝ መቸም አለማወቅ ሀፂያት አይደለም። ደግሞ ላይክ ለሚለምኑት ትመልሳላችሁ እንኳን ለዚህ ❤️ ❤️ ❤️። 💚💛❤️
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ
@ነኝየሱብቻ-ፀ6ኀ 5 лет назад
ኧረግ ኧረኔ ከውቀቴአንፃር ባማረኛውየመጥበሻቅጠል በዛኛውደሞሩዝመሪ ይመስለኛል😜
@AddisEthioMeron
@AddisEthioMeron 5 лет назад
አንድ ናቸው እህቴ ሮዝመሪ በ እንግሊዘኛው ሲሆን የ ጥብስ ቅጠል ደግሞ በ አማረኛ ነው። ያልገባሽን ስለጠየቅሽ በጣም ጎበዝ💕 ሁላችን ይልገባንን ብንጠይቅ ጥሩ እውቀት እንይዛለን😊❤
@lehowlumegizaalew1703
@lehowlumegizaalew1703 5 лет назад
አንድ ናቸው
@የወሎልጅነኝጃማደግወሎልጄ
ሁላችሁንም አመስግናለሁ በቋንቋ ልዩነት ኖሯር የሚለያዩት #addis etho የማናውቃቸውን ባለመጠየቃችን ነው ብዙዎቻችን ከእውቀት ነፃ የሆን
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 5 лет назад
@@AddisEthioMeron ባረበኛ፣ምን፣ይባላል
@zahrakamal929
@zahrakamal929 5 лет назад
አይ ሙያነበረን አቅም ነው እጂ
@mkuwait2830
@mkuwait2830 5 лет назад
አሪፍ ፖሮግራም ነው ቀጥሉበት
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 5 лет назад
ለማንኛውም የተርፈሺን ሻወርማ ስሪበት እህቴ
@tsehayyimer8180
@tsehayyimer8180 4 года назад
እ እንደውም ቦሌ ባለሀብት ይብላ ከምግቡ ይልቅ ለቤቱም ይከፈላል
@እማእወድሻለሁ-ዐ8አ
እድሜለመዳም ብዙ ምግብ መስራትእችላለሁ
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
እናመሰግናለን
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 лет назад
አስጎመጀኝ ገና ሳየው እስር ሰርቼ ለመብላት እሞክራለሁ እስቲ ለማንኛውም አመሰግናለሁ።
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 5 лет назад
ፍርዬ ምግብሽ ሁሉ ነው የሚጣፍጠው ማስተማሩን ተውሽ እንዴ?
@ቦንቱጂማ
@ቦንቱጂማ 9 месяцев назад
አስፊ አላህ ወደ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስህ
@abunuratube1905
@abunuratube1905 5 лет назад
እርስቶ አሉት እኔ ከውጭ ለረፍት ስሄድ ቢል ሰተውኝ ሳነብ የተለየ ምግብ መሰለኝና አዘዝኩ ሳየው የተደበላለቀ ነገር አይጣፍጥም እደጣበኩት ከዛ ብሩን አየዋለሁ ካቅም በላይ ምን እላለሁ ያለይኝን ሰጥቸ ምግቡንም ሳልበላው ወጣሁ
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 5 лет назад
Mirtochachin selamachihu yebza
@حيتهيت
@حيتهيت 5 лет назад
ግን አንድ ዶሮ 400 ብር ተገዝቶ አርሶ ተሰርቶ ስንት ታስ ከፍላላችሁ ሳስበው 1000 ብር ከከከከከከ አይ ማማ ኢትዬጰያ
@haananz4722
@haananz4722 5 лет назад
እድሜ ለመደም ያላስተማርችኝ ነገር የለም
@ባይናክገዲምተጋዳላት
እዋይይይ እቺ ደሮ እንዲት ታክላልልል ልክ ሃና የውሃንስ ትመስላለቺ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 лет назад
አሪፍ አሰራር ነው ግን የምግብ ኮፍያ ለምን አያረጉም ምግብ ለመስራት እስከመጡ ድረስ ደስ አይልም
@ዜድወሎየዋከመርሳ
ቂጧን አልቆረጥሻትም እድሜ ለመዳሜ ሁሉን አስተምራኛለች
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
ራክቤ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@girmarobi1103
@girmarobi1103 5 лет назад
Hello ebs I’m not happy last week what you guys show us About Oromo traditional food even u don’t ask them address well!???!
@girmarobi1103
@girmarobi1103 5 лет назад
So u have to explain very well ok
@girmarobi1103
@girmarobi1103 5 лет назад
U have to say sorry and explain very well address ebs otherwise u guys have problems in side in hearts
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
መዳም መዳም አትበሉ አመዳችሁ ይቡነንና እሷ እናንተን ሸቃላ ለምትላችሁ 💪👈
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 5 лет назад
ራኪዬ ስወድሽ እኮ
@ssrraassrraa2902
@ssrraassrraa2902 5 лет назад
እድሜ ለመዳም ጉልበቴን እና እድሜዩን ጨረሰችው እንጅ ሞያስ ነፍ አስተምራኛለች
@mahubetube6317
@mahubetube6317 5 лет назад
እኳንበሰላም መጣችሁ
@ኣዶኤፍሬም
@ኣዶኤፍሬም 5 лет назад
መብላት መብላት ወይ ኣትወፊሩ የተባረከ ይሁን ራኪ &ኣስፊ
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 лет назад
እናተ ሰዎች በመቅመስ እድሜያችሁን ፈጃችሁት እሲቲ ደሞ እናተ ስሩና አሳዮን ከከከከከከ
@ሀዩስደተኛዋየናቴናፋቂሀዩ
አልሀምዱሊላህ መዳሜ ብዙ ሙያ አስተምራኛለች
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
አረ፡የዶሮው ቂጥ አይቆረጥም ምንዴ
@classymobiles81
@classymobiles81 5 лет назад
እናተ እየበላቹ እኛ ከማዳም ሩዝ ጋር እንታገላለን ብሉ በደንብ አረ ብሉ
@genettefesa376
@genettefesa376 5 лет назад
በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም አመሰግናለሁ
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 5 лет назад
እምላችሁ ሸዋርማ መሆኑ ነው እዴ ?
@hidayahidu6643
@hidayahidu6643 5 лет назад
አድሜ ለአረብ አገር ምነ የቅታል እነ ራኬብ እኔን ጋብዙኝ እና ልስራላቹ
@sifansifan2004
@sifansifan2004 5 лет назад
እሄ በራብ ኛ ማሹወይ ነው ምበለው ግን ሁርጎ ይጨማራል ከዘ ለሙኔም ታጠቅሎ ፎርን ሁስጥይገበል ከዛ በጠም ይጠፍጠል ከሙ አደግበት
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 лет назад
ውይ ዛሬስ እድሀርብ ሀገሬ መስራት ጀመራችሁ ዶሬ ከንስራቱ እየስራችሁ የኢትዮጵያ ባህል እዳታበላሹት አሁንስ ሙያውን ልታጠፉት ነው
@አኢሻኡምረያንኢንሻአላህዋ
ስራሽ በጣም ጥሩ ነው ግን ከረሉ እንዲያምርልሽ እርድ በጠምሪበት ስትቀሚሚ እና ሰይት ትንሽ ያስፈልግዋል እንዳይደርቅ ወዘተ ቀጡሉበት እድሜ ለመዳም ኢትዩቢያ ስመጣ ሽፍ ነው እምሆን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 5 лет назад
ሞያዉን ሁሉ ጨረሳቹ እኞ ምን እንስራ
@kiwait9295
@kiwait9295 Год назад
ኸረመላላጫውነው ቶሎየማይበስለው እናትዬ
@selamdesta611
@selamdesta611 5 лет назад
እድሜ ለስደት ስት የምግብ አይነት ተምረናል ይችማ ቀላም ናት እኔ የምግብ አይነቶችን መቻሌ ሲያስደስተኝ ግን እጄ ተበላሸ ምን ላድርገው አረ እጅ ለሚጠቁር ክሬም የምታውቁ አድ በሉኝ
@yegatayegata4803
@yegatayegata4803 5 лет назад
"እኛ እንበላለን እናንተ ታያላቹ?"እናንተ በልታችሁ ስለማታውቁ ነው ችጋራሞች ለማንኛውም ለጊዜው ይመስላል እንደዛ ይመስላል ግፈኞች
@Ss-ps9ek
@Ss-ps9ek 5 лет назад
እነንት በስምንት ምግብ መባለትነው
@siszawde9077
@siszawde9077 5 лет назад
ራኬብዬ ስወድሽ አስፋውንም ትመቸኛለክ
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 лет назад
በቂጣ ያለዉ ሽወርማ ይሉታል
@መላሰችቦገለ
@መላሰችቦገለ 5 лет назад
እሔአሪቢ በየቀኑ ሚባሉቲ ሚጉቢኖ አይማችሚ
@asiweleyewa2522
@asiweleyewa2522 5 лет назад
በሉ እኔም ወደፊት ለመስራት እያስብኩ ነዉ በሉ እኔጋም እንድትመጡ እ
@sifansifan2004
@sifansifan2004 5 лет назад
እኔ አገ ስገበ ሰርቼ አበለቸ አለው
@tsehayyimer8180
@tsehayyimer8180 4 года назад
አሁን እንጀራ በሽሮ ነው ያማረኝ አስመርሮኛል ሩዝና ይሄ
@halaweyajamal250
@halaweyajamal250 5 лет назад
Abzanyaw ye you tube temelkach ke Areb Hager silahona sila doro azegejajet minim aydenkenim yilik sila Hagerbet migib sitakerbu lahachachin yizrekerekal
@jdhshdhhdjdj1015
@jdhshdhhdjdj1015 5 лет назад
ስወዳቹ በጉጉት ነው ምገጠብቃቹ
@shankeyemariyamlij7433
@shankeyemariyamlij7433 5 лет назад
Manew endene ye hageri bet migib yenafekew
Далее
የበአል ሙሉ ዝግጅት በኔ ቤት
31:30
Просмотров 542 тыс.
Rate our flexibility 1-10🔥👯‍♀️😈💖
00:12