Тёмный

የገና ሙሽራ ❗️መስለሽ ነው ማየት የምፈልገው ተብዬ ዝግጅት ጀምሬአለው / ከምወደው ሰው የተሰጠኝ ቀጭን ትዛዝ 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 256   
@zemenawit
@zemenawit Год назад
እንኴን ለጌታችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ 🌸አሲና በል አሲና ገናዬ.... .
@marshetsolomon6316
@marshetsolomon6316 Год назад
Enkuan abro aderesen kalye hulum yamrbshal lene huletegnawn wedjewalew anes yale yejoro get yamrbshal slemtakafyn melawoch amesegnalew kal
@yordanosfikire9648
@yordanosfikire9648 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን🙏❤ ዘመንሽ ይባረክ!!!🥰
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Год назад
አሜን! እንኳን በደህና አብሮ አደረሰን!
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 Год назад
Amen Amen Amen enkuan abro adersen kaleye yene konjo amerobeshal wude
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ልዩ🥰🥰🥰!
@User-kd3op
@User-kd3op Год назад
አሪፍ ስታይል ነው መቼም ኢትዮጵያዊ እህቶችሽን ለማሳመር የማታደርጊው ጥረት የለም እንዳንቺ ለማሳመር ሁሉም እንዳንቺ ቢሆን ግልጽነትሽ ስለህይወት አጠቃላይ የምትሰጪው ት/ት የሚገርም ነው ። ተባረኪ ከነቤተሰብሽ እንኳን አደረሰሽ።
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you my dear ❤️ 😘 💕🌸🌸
@maryseyumeurgas2858
@maryseyumeurgas2858 Год назад
ቃልዬ የገና ብቻ ሳይሆን የአመቱ ዉብ ሙሽራ 👰👰👰👰
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Ewnet new
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Oww yene fikir thank you 😊 🙏 💖
@tsegiedessie3517
@tsegiedessie3517 Год назад
ውውው ቃል እንኳን አብሮ አደረሰን አቤት ፀጉር እንዴት እደምታምሪ 🥰💞💞
@MekdiTube
@MekdiTube Год назад
የኔ ቆንጆ እንካን አብሮ አደረሰን እውነትም ቆንጆ የገና ሙሽራ ❤️❤️❤️
@bona2318
@bona2318 Год назад
Gobez lij hulem endamarebish new
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Oww thank you sis 💓 😘
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 Год назад
Anchis. Mejemeriyam. Amuwalto. Setitoshal. Getan amesgigniw lelaw. Endene aynet. Achirna. Wedehuwala. Yemiyadg. Mn yishalew yihonnnnnn ?
@melatTUBE
@melatTUBE Год назад
Esaye ..ur glowing ma sista መልካም ገና ለሁላችን
@seli3266
@seli3266 Год назад
Melu meche new Bek metyew degami weldesh endeeee ere nafekshigneeee
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you my beautiful sis love you🌸💕
@yetmethiopia8590
@yetmethiopia8590 Год назад
Yene wub hulum yamrbshal lqm yalsh qonjo nesh CC creamun tag adrgilgni lgezawu felge new
@tirufikir2443
@tirufikir2443 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ቆንጆ እባክሽ አንድ ጥያቄ አለኝ ፊቴን ቆንጆ አርገሽልኛል እጄ ግን ከፊቴ ጋር ልዩነት አመጣ እረመላ በይኝ ሜካፕ አልጠቀምም
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 Год назад
እንኴን አደረሳችሁ ለሁልችሁም የኔ ወርቅ በጥም ወድጄዋለው
@zemenawit
@zemenawit Год назад
እሺ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ
@salitube1054
@salitube1054 Год назад
ፊቴ በጣም ደረቅ ስለሆነ ነው......ቀሲሉን በወተት ማድረግ እችላለሁ
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 Год назад
hello zrmenawit l like you every thing enkune adersshe le GETA LEDET
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 Год назад
Erguz set woym. Lemewuled. Yemtasb. Set. Hule ye anchin. Vidiyo mayet. alebat lemin ? anchiw. Melishi
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 Год назад
ቃልዬ ሁሉም ያምርብሻል ግን ሁለተኛዋን ወድጃታለው እንካን አደረሰሽ ቆንጅዬዋ ልጃችን
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 Год назад
ማዲያትን ይሽፍነዎል bb cream ያልሽው የኔ ቆንጆ
@genetayele990
@genetayele990 Год назад
Err kaley eindat amirobeshal melekam bale yehunlesh ken betesabesh
@EwunetDecor5714
@EwunetDecor5714 Год назад
በጣም ነው የምወድሽ በቀን ውስጥ ካላየሁሽ ይከፈኛል
@betanyatube6006
@betanyatube6006 Год назад
Bezegyem enkwan aderseshe
@selamekongo4441
@selamekongo4441 Год назад
ሰላም ዬኔቆጆ እኳን አደረሰሽ ያሳዬሽን እስታይል በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ግን አድ ጥያቄ ነበረይ ካላስቸገርኩሽ አነስ ያለ ዬራስ ቅል ያለን እዴት አይነት የፀጉር አያያዝ ወይም እስታይል ያምራል በዚህ አድ ቪዶ ብትሰሪ ደስ ይለኛል ከቻልሽ እና ልምዱ ካለሽ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Eshi yene konjo 💕 ♥️
@ruthtemnewo4605
@ruthtemnewo4605 Год назад
betam konjo new yeserashiw wedchewalehu zemenawit tenkiw
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እንኳን አብሮ አደረሰሽ ቃልየ እንዴት እንደምወድሽ እኮ እኔ የመዳምቅመምነኝ ከጆርዳን ቃል አንድ ጥያቄ አለኝ በማርያም መልሽልኝ የፈረጅ ቃርያ ለፀጉር ያለው ጥቅም አለው እንዴ እስኪ ከቻልሽ ስሪልን እህቴ ከይቅርታጋ ቃል
@zemenawit
@zemenawit Год назад
አረ ተጠቅሜ አላውቅም ግን አያቃጥልም እንዴ
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
@@zemenawit የፈረንጅ ቃርያነው በጣም ትልልቅነው አያቃጥልም ስትበይው ሰወች ሲጠቀሙት አይቼ ነው እና ይበልጥ ደግሞ አንችን ልጠይቅሽ ብየነው እህቴ በጣም አመሰግናለው
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
@@abayabay3382 ኸረ እኔም አይቻለሁ ብዙልጆች ቢዲወሰርተዉ ፍሌፍሌ ባረበኛ ልክነሽ የሚያቃጥልነገር የለዉም ዉሀ ዉሀ ነዉ የሚል 😅😅😅
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
@@azizainternational9719 እውነትሽነው አንችም አይተሻል እንደኔ እኔም አይቸነው ዘመናዊትን የጠየኳት
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
@@azizainternational9719 እኔ ብቻ አይደለውያየውት አንችም አይተሻል እህቴ
@birukgeleta6336
@birukgeleta6336 Год назад
ደስስስ የምትል ሰው ነሽ ደግሞ ያምራል
@tigistabera9950
@tigistabera9950 Год назад
yne knjo hulum yamribeshal bne mircha ymejemeriyawun merichelishalewu
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ፈቅዶ እኛም በቤተልሔም እናከብራለን🤲💞
@haimanotnasser8935
@haimanotnasser8935 Год назад
Melkam beale yehunelen hulum yamerebeshal konjo
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi Год назад
Merry Christmas to you too beautiful lady! Thank you for sharing your tips 🙏🙏🙏❤️
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 Год назад
የኔ ፍቅር ቃልዬ 🥰🥰🥰🥰 እንዴት እንደናፈቅሽኝ😍😍😍! ጥፍት ብለሽብኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽልኝ❤❤❤! እንኳን አብሮ አደረሰን🤲🤲🤲! የአመት ሰው ይበለን🤲🤲🤲! ከቁጥር አያጉድለን🤲🤲🤲! ለሀገራችን ሠላም ለህዝቦቿም ጤና፣ ፍቅር፣ አንድነትና፣ መተሳሰብ ይስጥልን🤲🤲🤲!!!💚💛❤!!!
@zemenawit
@zemenawit Год назад
💗🌸💗🌸💗🌸
@hayatyemam6123
@hayatyemam6123 Год назад
Betam teru neger newo yasayshin mekup btly betam ymfelgewo neger kele yal enkowan adrshi 🙏
@hayuetihotube4021
@hayuetihotube4021 Год назад
እናመሰግናለን ግን ቀሲር ምንድን ነው
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
እኔም አላወኩትም ቀሢር ምን እደሆነ
@kitchen2176
@kitchen2176 Год назад
Enkua Aderesesh Kalye Yene Kongo
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you my dear ❤️ 😘 💕
@BezaAbebe-yf1wo
@BezaAbebe-yf1wo Год назад
Enkuwan abro aderesen melkam beal lehulachinm betam amrobshal yetsegur stylu hulum yamral 3tegnaw gin yibelt amrobshal.zemenawit and tiyake neberegn kechalsh melshilgn please pond ken lay ketsehay wichi mitke biw ena mata mitkebiw meselegn leken sitwechi mitkebiw yetesmamashn bitakafyin silekena melsish amesegnalew.
@hayikelmuhammad3367
@hayikelmuhammad3367 Год назад
እኔ ሙስሊይም ነኝ ግን እወድሻለሁ እንኩወን አደርሰሽሽ መላካም በአል ላንች ለልጆችሽ ለባልሽ ለሙሉ ቤተሰቦችሽ ውና ጉዋደኞችሽ እመኝልሻለሁ ከሳውድይ
@fyoriwoldesilase9966
@fyoriwoldesilase9966 Год назад
ዘበናዊት ጠጂ ለበኣል እስራለዉ kkkk
@tigistgidey4910
@tigistgidey4910 Год назад
Enkoan abroadersen konjo ebakiah papaya face cream lemadyati tiru new yilalu eske serilen
@SarahSara-j7l
@SarahSara-j7l Месяц назад
የሲቶቺ በላዬ ነሺ ስልሺ ቃልዬ❤❤❤😘
@RitaRita-qu1bn
@RitaRita-qu1bn Год назад
Enkun Adersahe WOW batam yamerale 🥰🥰🥰😍👍👍👍👍🙏
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን. እናመሰግናለን ስለ ሰጠሽን መልካም ሃሳብ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ገና ይሁንልሽ
@genettesfaye4250
@genettesfaye4250 Год назад
ሁሉም ያምራል ግን የመጨረሻዋ🥰👌
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Год назад
Enkuwan abro aderesen Kalye thank you
@zemenawit
@zemenawit Год назад
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@NathanNahom
@NathanNahom 8 месяцев назад
እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ውዷ እህቴ
@addiskidane1034
@addiskidane1034 Год назад
Hulum yamral kaliye tebareki gin kanchi lay hulum yamral gin tsegur fit yimeyal siyaz le hulum and ayjonim ine yem mimerxilish 1 ngawun newu hulum gin yamral
@azebtekle27
@azebtekle27 Год назад
ውብ እኮ ነሽ ዋውውውውውውውውው
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Год назад
Enkan abro aderesen beautiful sis🥰🥰🥰🌾🌾🌾💕🥰🥰💕💕
@edengebrekidan2734
@edengebrekidan2734 Год назад
Asey Konjit. inkan.abro Adressen.
@betanyatube6006
@betanyatube6006 Год назад
Mashallhe betam nw yemtamrewe ewentem mushera
@alemambi5239
@alemambi5239 Год назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ከቅንነትሸ ነው ያካፈልሸን ተባረኪ
@hanaehashim1058
@hanaehashim1058 Год назад
እንካን ኣደረሰሽ የኔ ቖንቾ 'ደሞ በጣም ኣምሮብሻል ከበፊቱ ይልቅ የኔ model 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘🌹🌺🌹❤
@tinayekonjo6949
@tinayekonjo6949 Год назад
ሀይ ቃልይ እንዴት ነሸ መልካም ገና ቀል እሰቲ ፀጉርሸን ፍሪዝ አርጊዉ በፍሪዝ ማየት እፈልጋለዉ ፀጉርሸን ካላሰቸገርኩሸ
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 Год назад
BB or cc የት ነው የምናገኘው
@-mahlet6883
@-mahlet6883 Год назад
የኔ ውድ ስወድኮ ቃላት የለኝም
@shemelsasheber3163
@shemelsasheber3163 Год назад
አሪፍ ነው እናመሠግናለን እኔ የመጀመሪያውን ሞክሬዋለሁ 👍
@toleshidinsa5458
@toleshidinsa5458 Год назад
እንኳን አደረሰሽ ለደዚ አይነት ቅንነት እኮ መናገር እኮ ከባድ ነው የሁላችንም ቤት ውስጥ እኮ ገሽ ዘመንዬ ገንዘብ እያለው እኮ ምንም መስራት የማይችል ስንት ሴት እኮ አለ ቆንጂዬ እናመሰግናለን ሁሉም ነገር 1ኛ ማር ውድድድ
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 Год назад
ቃልዬ እንደ ሻኛ ቆለል እንደ ቂቤ ጠለል ያልሽ ውብ እኮ ነሽ ከነሙሉ ስብእናሽ እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰሽ
@shemelsasheber3163
@shemelsasheber3163 Год назад
አሪፍ ነው እናመሠግናለን እኔ የመጀመሪያውን ሞክሬዋለሁ 👍
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ Год назад
ካሊዬ ቆንጆ ከአይን ያውጣሽ በጣም ነው የምታምሪው ትንሽ ልጅ ነው የምትመስይው መልካም በአል እስከነቤተሰብሽ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Год назад
ሰላም ሰላም ቃልዬ እነኳን አደረሰሽ ሁሉም ያምራል እንዳንቺ ፀጉር ላለው ሰው
@alemzewde1824
@alemzewde1824 Год назад
እንክዎን ለጌታችን ለመደኒታችነ ልደት አደረሰሽ ያምራል ምንም ብታደርጊ ያምርብሻል
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Год назад
እንካን አብሮ አደረሰን👍 ሁሉም ነው የሚያምርብሽ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን መልካም በዓለል💐🙏
@beshoshambelgirma2379
@beshoshambelgirma2379 Год назад
You are all always beautiful 😍
@shemelsasheber3163
@shemelsasheber3163 Год назад
አሪፍ ነው እናመሠግናለን እኔ የመጀመሪያውን ሞክሬዋለሁ 👍
@wosenageru9723
@wosenageru9723 Год назад
Z firest one is best for u
@egegayehunigatu6826
@egegayehunigatu6826 Год назад
Melkam yegena beal yehunelesh
@ayni5236
@ayni5236 Год назад
ቃል በጣም ተውበሻል❤ መልካም በዓል ይሁንልሽ/ይሁንላቹ!!! ለኔ በጣም ጠቅሞኛል በጣም እናመሰግናለን የኔ ውብ♥♥♥
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Год назад
You are so beautiful
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 Год назад
l like you hair style
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Год назад
Huluem yamiral kaleye Enkuan aderesesh Yene konjo ❤❤❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
ቃልዬ አሪፍ ነው ኧረ እየወፈርሽ መሰለኝ?
@azmeraokbamicael1042
@azmeraokbamicael1042 Год назад
ያለ ምኒም ቢሆን ውብ ነሽ ፡እኝን ለመበርታት የምታደርጊው ህሉ ደስ ይላል
@MimiMimi-gs9uo
@MimiMimi-gs9uo Год назад
ውውው እንኩዋን አብሮ አደረሰን ደስ ስላለኝ ነው የገብዉት ውው ብየሻሎ እናመሰጋናለን ቃል ❤️❤️🙏🙏
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Год назад
enkuan aderesesh kalye yene konjo melkam behale yehunelesh🙏🙏🙏❤❤❤🎄🎆✨
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 Год назад
እኳን አደረሰሽ ዘመናዊት በሁሉም ውብ ነሽ የመጀመሪያ በጣም ያምራል
@habebahabeba7877
@habebahabeba7877 Год назад
ዎዉ በጣም ያምራል
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Год назад
እናመሰናለን ቃል እንኩዋን አደረሰሽ ከነ ቤተሰብሽ መልካም የገና በዓል
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 Год назад
you queet lads
@atedegemecu2599
@atedegemecu2599 Год назад
በጣም ያምራል
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
ቃል የኔ ውብ እንኳን አደረሰሽ የቃል ቤተሰቦች እንኳለ እደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏
@mimifkr1743
@mimifkr1743 Год назад
Demerign ehete
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you my dear ❤️ 😘
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሠን ዉዴ
@biyelovegodkebeda344
@biyelovegodkebeda344 Год назад
Enemesaginln yene wid 🙏
@sadakeyire6021
@sadakeyire6021 Год назад
Cream mabrariya sece lesew mitekem bihone baye negn
@tigistejigu3579
@tigistejigu3579 Год назад
አምሮብሻል በጣም ቆንጆ ነሽ እርጋታሽን በጣም ነው የምወደው
@alemaman2914
@alemaman2914 Год назад
Great job 👏
@fyoriwoldesilase9966
@fyoriwoldesilase9966 Год назад
መልካም ገና ቃልዬ ከነቤተሰብ ላንቺ 2 መረጥኩልሽ ለኔ 3 ጸጉር መበተን ኣልወድም ግን ሀሉ በጣም ቆንጆ እስታይል❤❤
@awokechmisgan5430
@awokechmisgan5430 Год назад
ቃልየ በጣም እንወድሻለን ኑሪልን መልካም ገና
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Год назад
THANK you GOOD bless ❤❤🙏🙏🥰🥰
@mahaletmengistu8313
@mahaletmengistu8313 Год назад
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል አናመሰግናለን 🌹🌹🌹🌹🌹
@tedoramichael1487
@tedoramichael1487 Год назад
Shkorina hulum betam yamral beteley no 3 wow melkam beal
@einasahmed9487
@einasahmed9487 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 Год назад
ሁሉም ያምራል
@meseretgetu2245
@meseretgetu2245 Год назад
Thanks
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 Год назад
እንኳን አደረሰሽ ቃልዬ እንደሁልጊዜዉ አምሮብሻል
@mytube2450
@mytube2450 Год назад
Tsegurish tenekaklo yawikal?
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Awo yamral
@atesdeasmamaw1962
@atesdeasmamaw1962 Год назад
🌹🌹🌹🌹🎄
@rozagataw4188
@rozagataw4188 Год назад
Betam yamral yena konjo
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Enkon adeseshe ye ne wub waw adorables
@shewittesfastion3276
@shewittesfastion3276 Год назад
Betami konjo yenye yewdehalow❤❤❤👍👍👍
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 Год назад
💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@zemenawit
@zemenawit Год назад
♥️♥️♥️♥️
@sunnights6561
@sunnights6561 Год назад
😘😘😘
@tsegeredamekuriya1614
@tsegeredamekuriya1614 Год назад
So nice mlkame bale kemgebe ke lbse bfite fetarinme masetwese gde ylale kalya ybalo balbate ysetwase bya new
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 Год назад
እንኳን ለልደተ ክርስቶስ በሰላም አደረሰሽ እህቴ
@metasebiafaji5748
@metasebiafaji5748 Год назад
ቃልዬ እንኳን አደረስሽ ከነመላው ቤተስብሽ አንቺ ጋር ምን የማያምር ነገር አለ ሁሉም ምንም የሚወጣለት ነገር የለም ያምራርል እንደው ምረጡልኝ ካልሽ የመጅመሪያው ከእነ ቀሚሱ Best ነው👍😍
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Eshi yene konjo thank you 😊 💜🌸💜🌸💜
@konizeleke7353
@konizeleke7353 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ ላንቺም ከነቤተሰብሽ መልካም የገና በአል ይሁንልሽ ሁሉም ያምርብሻል
Далее