Тёмный

የገጣሚ ረምላ ለማ ህይወትና የግጥም ሥራዎቿ// Remla Lema her life and poems 

Jeilu Tv
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 152 тыс.
50% 1

If you need more videos please subscribe Jeilu tube

Опубликовано:

 

6 фев 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 лет назад
ግጥምሽ ዋው አንቺም ዋው መሻ አላህ የኔ ማር እኔም ግጥም እሞክራለሁ .ግን ሰው ያስፈልጋል.... ግጥም የሚወድ ብቻ ላይክ
@mohammadhussen8767
@mohammadhussen8767 5 лет назад
Getemilegn eny enshidewalehu
@Mohammed-ot9ks
@Mohammed-ot9ks 5 лет назад
ማሻአሏህእህት
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 лет назад
@@user-gx3jg3qc9k አሚን ያረብ
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 лет назад
@@mohammadhussen8767 እረ ከማሬ ነው አትቀልድ በአላህ
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 лет назад
@@Mohammed-ot9ks ተባረከላህ
@sameramohamed3241
@sameramohamed3241 5 лет назад
እረሱል ናፈኩኝ ከምር አሥለቀሠኝ ግጥምር ማሻአላህ አለይት አላህ ይጠብቅሺ
@fatmaahmed3715
@fatmaahmed3715 5 лет назад
ሀቂቀተት የኑሩ ወዝ ለብስሻል ፈጣሪይ ይጨምርልሽ ኢልመን ናፊአ ያኦክቲ ከሪማ🌹🌹🌹🌹
@tube2609
@tube2609 5 лет назад
ግጥም ሶድኮ ልጅ እያለው ገጣሚ መሆን እፈልግ ነበር ለካ ከጀሊሊ ሚሰጥ እንጂ በፍላጎት ኣይደለም
@ggfh3598
@ggfh3598 5 лет назад
መሻላ የኔ ቅመም አላህ ይጨምርልሽ
@richtube5245
@richtube5245 4 года назад
እኔም😂😂
@tofkenurdentube6560
@tofkenurdentube6560 5 лет назад
ሁለተኛው ግጥም ማሻ አሏህ ትምህቱ ስለተማረኩት በግጥሚ ደግሞ አለቀስኩ ጀዛኪላህ እህቴ አሏህ ይጨምራልሻ ቆንጆ ትምህት ነው በረች።
@user-ic7qv2cw2n
@user-ic7qv2cw2n 5 лет назад
አላሁ አክበር ምርጥ ግጥም በመፅሀፍ እንድታትመ አድርጎት እጅግ ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ በርችየኛ ጀግና
@zedbelove5982
@zedbelove5982 5 лет назад
ማሻ አላህ የኔ እንቁ ከካሜራ ጀርባ ብዙ ጠንካሮች አሉን እኮ አላህ ይጠብቃችሁ እኔም ብዙ የፃፍኳቸው ግጥሞች ነበሩኝ ይህ ክፉ ስደት ከቤቴ እና ከት/ቴ ሲለየኝ ሳልሰበስባቸው መጣሁ። ተመልሼ ስሄድ ብጣሽ ወረቀት እንኳ አላገኘሁም በጣም አዘንኩኝ ግን አሁንም ተስፋ ሳልቆርጥ እየፃፍኩኝ እገኛለሁና አንድ ቀን ወደ ህዝብ ይቀርባል ብዬ አስባለሁ ኢንሻ አላህ
@asmashure450
@asmashure450 5 лет назад
አሏህ ያግዝሽ ዜድዬ
@zedbelove5982
@zedbelove5982 5 лет назад
@@asmashure450 Ameen Asmaye Profileshn Say yelele des Alegn.ye Eqra Temari
@zemzemeshetuemunebihazemze9982
በርች ውደ አብሽሪ
@zedbelove5982
@zedbelove5982 5 лет назад
@@zemzemeshetuemunebihazemze9982 ባሽሪከላህ ፋል_ጀና ማርዬ
@iloveyoumamaoumiimessyouso1841
ለኔም ግጠሚልኝ በስደት ላይ
@user-rb6wy3ph8d
@user-rb6wy3ph8d 5 лет назад
ዋውውው ማሻ አሏህ ተባረከ ረህማን አላህ ይጨምርልሽ ሀቢበት ገልቢ
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 5 лет назад
አንደበትሽ ይባረከ የአብ ዘርን ምንም ሳታስቀሪ በእምባ ነው የሰማሁሽ ወላሂ እንደዚህ ስምጥ ብዬ ከሰማሁ ቆይቻለሁ የኔ ቆንጆ አላህ ይጨምርልሽ
@user-hk1ve4rv8d
@user-hk1ve4rv8d 5 лет назад
መሸአለ ረምለዬ አለህ ይጠብቃሽ አለህ ይጨምርልሽ
@konjukonju8231
@konjukonju8231 5 лет назад
ማሻለህ ማሻለህ አለህ ይጨምርልሽ እህቴ በርቺ ትልቅ ተስጦ አለሽ ብዙ እንጠብቀልን
@wasanksa1546
@wasanksa1546 4 года назад
ማሻ አላህ አላክ ይጨምርልሽ ደስስስስስ የሚል ግጥም በጣም ነው ደጋግሜ የድማሁት ማሻ አላህ አለይኪ።
@rahimakheder7641
@rahimakheder7641 5 лет назад
አቡዘር ምርጥ እኳን ገጠምሽው ቢዘከርለትም ትልቅ ሳባ ብቻውን ይሞታል ብቻውን ይቀሰቀሳል ብቻውን ይቀበራል ነብዩ ሰ አ ወ ብለዋሉ ሀቅ ነው ብቻውን ሞቶዋል
@taibah6535
@taibah6535 4 года назад
አቡዘር።።።። አሥለቀሠኝ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ቆጆ
@muniraahmed6094
@muniraahmed6094 5 лет назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል እህት ረምላዬ አላህ ይጨምርልሽ ግጥም እወዳለው
@umasam3527
@umasam3527 5 лет назад
Masha Allah So beautiful gitim Jezak allahu kayhr
@hadiradara5980
@hadiradara5980 5 лет назад
ماشاء الله تبارك الله ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👏👏👏👏يالله يارب 😭😭😭😭🤲🤲🤲الحمد لله على نعمه السلام 🛍️🛍️🛍️
@user-oe3fr6vb9b
@user-oe3fr6vb9b 5 лет назад
ዋው ትልቅ የግጥም ተሰጥኦ አለሽ በርቺ እኔም እሞካክራለሁ… …
@user-sl8sb8tn5v
@user-sl8sb8tn5v 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባርከላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴይ
@user-xh6dk8rc7j
@user-xh6dk8rc7j 5 лет назад
Maashaa Allaah Jazakallaah keeyri Baarakallaahufiikum 💖💞👍👍👈💌
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 5 лет назад
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ
@dahab7484
@dahab7484 5 лет назад
እረ ቢስሚላ በጣም አድናቂሽ ነኝ በርች አላህ ይጨምርልሽ
@gftf6696
@gftf6696 5 лет назад
አላህይጨምርልሽ
@lobabalobaba8976
@lobabalobaba8976 5 лет назад
አላህይጨምርልሽየኔቆንጆ
@hayaj9578
@hayaj9578 5 лет назад
ማሸአላህ አላህ ይጨምርልሽ
@saadayousof3297
@saadayousof3297 4 года назад
ማሻአላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
ደምሪኝማሬ
@seadasied638
@seadasied638 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ረምላየ በጣም ሀሪፍ ነው
@user-vg7ow3pd8y
@user-vg7ow3pd8y 5 лет назад
መሻ አላህ የኔ ማር 💋💋💋🌷🌷🌷 በጣም አስደደማሚ ግጥም
@user-oq5jh2gh4s
@user-oq5jh2gh4s 5 лет назад
ማሻአላአላህይጨምርልሽእህትእረምላ
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ።ይጥብቅሽ አላህ።ክፍ ላይ።ያለቦታል ያድርስሽ ትድርለሽ ኢሻአላህ
@fatimamannagucca5984
@fatimamannagucca5984 5 лет назад
ማቫአላህ ማቫአላህ
@jgyhmxkxmx8112
@jgyhmxkxmx8112 5 лет назад
ማሻዐላህ አላህይጨምርልሽ
@meymunaebrahimahmed2685
@meymunaebrahimahmed2685 2 года назад
ረምላየ ቆይቼ ብሰማውም አሁን ላይ በተለያዩ ስራዎች አይሽ ነበር ክበሪልኝ ድንቅ ልጅ ነሽ ማሻአላህ
@user-hs7lx8zw3m
@user-hs7lx8zw3m 2 года назад
ማሻአላህ የኔ ዉድ ሡለላህ ወአለይሂ ወሠለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሢ ወደሚ ሀቢቢ
@user-jq4zm8cc3s
@user-jq4zm8cc3s 5 лет назад
የኔ ቆንጆ ማሻአላህ ደሴ ስመጣ እዘይርሻለሁ በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሺ ልጆችሺንም አላህ ያሳድግልሺ
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 лет назад
የኔማር
@iloveyoumamaoumiimessyouso1841
@@xbxghxhxhxy4989 እኔ ራሱ ዴሴ የማውቃት መሠለኝ ስመጣ እንተዋወቃለን እንድትገጥሚብኝ በስደት ላይ
@hawabinhawabinteshilammama2932
Mishilla
@user-hz3up2is1w
@user-hz3up2is1w 5 лет назад
ኢንሻአላህአላህላገራችንያብቃንናደሴሰመጣአንተዊወቃለን
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 4 года назад
የሴት ጀግና ያረቢ ካለሽበት ጭቀት አላህ ይፈርጂሽ ያሀዩ ያቀዩም
@allahwekberngoussa9886
@allahwekberngoussa9886 5 лет назад
ማሻ አላህ ጀዛኩም ኸይር
@kadikadi2870
@kadikadi2870 5 лет назад
መሸ አለህ የ ኡክቲ አለህ ይጨምርልሽ ግጥሙ በጠም ደስ ይለል መሸ አለህ
@erukyaahmedahmed2176
@erukyaahmedahmed2176 5 лет назад
የኔውድ እህት ደስ አስባልሽኝ አላህ ደስ ያሰኘሽ ልጆችሽንም ትዳረሽንም ከክፉ ነገረ አላህ ይጠብቅልሽ እኔም ግጥም እሞክራለሁ ኢንሸአላህ አስተካክየም አሳድጌም አሳምሬም በአላህ ፋቃድ ወደ ሰው አቀረባለሁ በረች አላህ ካችጋ ይሁን
@user-wu6oi9qi5k
@user-wu6oi9qi5k 4 года назад
ማሻ አላህ አቀርቢው ውዲ ቁጥርሽን ላኪልኝ ላቀርብልሺ የኔውዲ
@maml3560
@maml3560 5 лет назад
ማሻኣላህ ሀቢበቲ
@user-xf3db2tu1k
@user-xf3db2tu1k 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ውደ በጣም ምርጥ ግጥም ነው
@eyuryu2475
@eyuryu2475 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ ልጆችሽም አላህ ያሳድግሽ
@user-xt1ww5nn9v
@user-xt1ww5nn9v 5 лет назад
ማሻአሏህ ተባርከሏህ አሏህ ይጨምርልሺ እህት እኔም ልክ እንዳንች አሪፍ አሪፍ ግጥሞች አሉኝ ኢንሻአሏህ እኔም ለነሺዳ እለቀቸዋለሁ ብያለሁ አሏህ ያሳኮው
@user-pp8pm9dl6o
@user-pp8pm9dl6o 5 лет назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻአላህ የኔውድ ጀዛኪላህ ግጥምሽ አስተማሪነው ልብስሽግን ሰውነትሽን የሚሰትርይሁን ውድ
@byebye9028
@byebye9028 5 лет назад
ዙዙ የሁረልዒይን ተማሪ እውቀት ፈላጊ ነኝ ሳህ ዙዙ
@user-ye5ve7vb4g
@user-ye5ve7vb4g 2 года назад
مشٱللهሀቢበቲ
@user-ye5ve7vb4g
@user-ye5ve7vb4g 2 года назад
አላህይጨምርልሽ
@sadahf112
@sadahf112 5 лет назад
ማሻአልላህ የኔቆንጆ አልላህ ይጨምርልሽ ጀዛከልላህ ኸይር
@rahimkadir3618
@rahimkadir3618 4 года назад
ማሻ አላ ተባረካላህ ያራህማን እህቴ እረምላ አላህ ይጠብቅሽ ሙሲባሽንም አላህ ያንሳልሽ ህይወትሽን አላህ ያሳምርልሽ ጀዛሽ አላ ኸይርን
@user-vh8jl2gb6n
@user-vh8jl2gb6n 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ የኔ ቆንጆ በርች የምር መታደል ነው በዚህ እድሜሽ ትዳርም ልጂም ብቃትም በአገር ላይ ደስ ይላል በደንብ በርች ብዙነገር እንጠብቃለን
@hawaahmad7349
@hawaahmad7349 5 лет назад
ማሻአላህ
@mehbubahussen8103
@mehbubahussen8103 5 лет назад
እየተዋወቅን በሀገራችን እንደዚህ የተከበረ እንለብስ ነበር ??????? ቶሎ ወደ አለባበስ ወደ ትችት አትሂዱ ጥሩ ለብሳለች ደግሞ ቀስ በቀስ ጅልባብ እንድትከብስ ዱአ ማድረግ ነው
@tuybabashir6361
@tuybabashir6361 5 лет назад
ትክክል ብለሻል እህቴ
@hikmamelka1312
@hikmamelka1312 5 лет назад
አው ልክ ነሽ ኒቃም እና ጅልባብ ዝም ብሎ መልበስ ምን ዋጋ አለ
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 лет назад
ትክክል አገራችንን አረብ ሊያረጉትኮነው እዚህ ያየነው ሁሉ ሃገራችን ይተግበር ማለት ይሄ የማይመስል ነገር ነው ሁላችንም የምንኖርበት አለባበስ ነው
@monabatakji2543
@monabatakji2543 4 года назад
ትክክል ብለሻል እህት
@tesawwgaerdw9362
@tesawwgaerdw9362 5 лет назад
መሻአላህ የኔ ምርጥ በርቺልን ብዙ እንጠብቃለን
@user-tk8po5ee9v
@user-tk8po5ee9v 5 лет назад
ሱበሀን አላህ ቃላት ያጥረኛል ማሻ አላህ ብያለሁ እህትየ በርችልን
@f2271
@f2271 4 года назад
እኔ ግን ግርም ይለኛል ከየት እያመጡት ነው እንደት አገጣጠሙት ስንኞቹ ቤት እንዲመታ የሚያደርጉት እኔስ ጭንቅላቴም እሺ አይለኝ ረምላየ አላህ ይጨምርልሽ
@umuukalihd3612
@umuukalihd3612 5 лет назад
ماشاء الله ماشاءالله جزاك لله خيرا واحسن إليك
@zenabhussain5115
@zenabhussain5115 5 лет назад
ማሻ አላህ ግጥሞችሽ ደሰሲል አላህ ይጨምርልሽ
@user-yw2hg4wi8s
@user-yw2hg4wi8s 5 лет назад
ዋው አላህ ያህፍዝሽ
@fatumamossa294
@fatumamossa294 5 лет назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
@kawsrtube9258
@kawsrtube9258 5 лет назад
የኔ ማር በርች እንዴት ነው ደሞ የምታሚሪም ማሻአላህ አላህ ይይጠብቅሽ
@razanyassin1350
@razanyassin1350 5 лет назад
መሽአሏህ. ታሜራለሽ
@user-pl2qs6zp9v
@user-pl2qs6zp9v 4 года назад
ማሻ አላህ እህቴ አላህ ይጨምርልሺ በጣም ደሥላል
@user-yv1fd8ze8t
@user-yv1fd8ze8t 5 лет назад
አቤት ማሻአላህ ተባረከላህ🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@rebayatyehabashaleja9797
@rebayatyehabashaleja9797 5 лет назад
Masha allah ande ande andzi teru serchuw ye setu saeochin beqa beqaargachwu
@Tube-uk3zi
@Tube-uk3zi 5 лет назад
ማሻ አላህ እህት አላህ ይጨምርልሽ ግጥምሽ በጣም ቆንጆ ነበር ግን አለባበስሽ በጣም።ይቀረዋል
@remelabekele1107
@remelabekele1107 5 лет назад
ማሻአላህ
@ademmohammad5998
@ademmohammad5998 4 года назад
የኔ ምርጥ አላህ ይጠብቅሺ ውደ ማሻአላህ ምርጥ ግጥም ዋው
@meryemendresyoutube7959
@meryemendresyoutube7959 5 лет назад
ማሻአሏህ ሀያቲ አላህ ይጨምርልሽ የኔአሰል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 лет назад
ማሻ አላህ እኔም ግጥም እጥፍ ነበር አሁን ግን ትቸ ወደ ቁረአን ዙራለሁኝ አልሀምዱሊላህ ለእናቴ ፣ለኡስታዞቸ በጣም ብዙ ግጥም እጥፍ ነበር ግን አሁን ቀርቷል
@alfeeyaalfeeya81
@alfeeyaalfeeya81 5 лет назад
እስኪ በአላህ እኔንም አቅሩኝ
@alfeeyaalfeeya81
@alfeeyaalfeeya81 5 лет назад
ቁጥሬን ልላክለቹ ና
@user-rr6ht2hy6i
@user-rr6ht2hy6i 5 лет назад
@@alfeeyaalfeeya81 ቁጥርሽን ለኪልኝ ከፈለግሽ ጉሩፕ አለ አስገባሸለሁ
@alfeeyaalfeeya81
@alfeeyaalfeeya81 5 лет назад
0564401961
@iddrisadam4828
@iddrisadam4828 5 лет назад
@@alfeeyaalfeeya81 ተፈደሊ ውደ
@user-hf1zp2fl8j
@user-hf1zp2fl8j 5 лет назад
ኮሜንቶች እኮ አሁን እናተ ብትታዩ ራቁታቹሁን የምቴዱ ሁሉ ለሰዉ ኮሜንት ስትሰጡ አታፍሩም ግን አለባበሱዋ ምን አጠፋ ወይስ ለምን አልተገለጠችም ነዉ ያገሬን አለባበስ ለብሳለች አለቀ ምድረ ጉረኛ ቲሽ
@hawabinhawabinteshilammama2932
ሀሀሀሀ ትክክል የራሣችነን ሥህተት ብናይ ኖሮ የሠውን አንከታተልም ነበር
@user-yi3uf5wk3m
@user-yi3uf5wk3m 4 года назад
ከላም.ሳህ
@ADSami
@ADSami 5 лет назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልሺ ልጆችሺን አላህ ያሳድግልሺ ያ ኡህቴ
@muhammad909
@muhammad909 5 лет назад
ماشاءاللہ جزاكم الله خيرا و احسن الجزء
@user-gm8ps6os3k
@user-gm8ps6os3k 5 лет назад
ተው ስትባሉ የምትሰጡት ምላሽ አለ ብዙዎች ከዚህ ያልተሻለ ነው አለባበሳቸው ግን ሙስሊም ናቸው፣ ብዙዎቻችሁ ራቁን ናቹሁ አሁን ብትታዩ መናምን አኛ ስለ እንደዚህ አይነቶቹ ምን አገባን የራሳችንን ስራ ማሳመር እንጅ ሁሉም የግሉን ስራ እንጅ የሚጠየቀው ሰረለሌላው አይደለም ወደጀነት ካመራውም ባለቤቱ በሰራው መልካም ስራው ነው ኢስላም የሚለውን ስም የያዘ ሁሉ ለጀነትነው ያላቹሁ ማነው! ስንትና ስነንት ፋሲቅ አለ በኢስላም ስሙን ሰይሞ አሏህ ከደጋጎቹ ያድርገን፣ የነረምላን ሳይሆን የነዓኢሻን ረድየሏሁ ዓንሃ ፈለግ የምንከተል ያድርገን።
@user-sx7vl7bi1u
@user-sx7vl7bi1u 5 лет назад
ማሻአላህ አላህይጨምርልሺ
@sofiyaeshete7368
@sofiyaeshete7368 5 лет назад
ማሻአላህ የአገሬ ልጅ በርች አለባበሥሽን አሥተካክይ ማማየ
@zenebe1239
@zenebe1239 5 лет назад
ፊቷን ትሰፍነው ቡዳዎች
@medi4548
@medi4548 5 лет назад
ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልሽ ውድ እህቴ
@foziyamohameed8414
@foziyamohameed8414 5 лет назад
ማሽአላህ እህት አላህ ይጨምርልሽ ውዷ የኢስላም እህቴ
@akrmabaraka3468
@akrmabaraka3468 5 лет назад
ማሻአለሀ፣፣ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@givemefreedom396
@givemefreedom396 5 лет назад
አላህ ይጨምርልሽ ሆዴ በጣም ደስ የሚል ግጥም ነው።
@user-li1bc1nz3f
@user-li1bc1nz3f 4 года назад
ማሻ.አላህ።ጀልባብ.ብትልብሽ .የበለጥ ሀሪፍመበር.ውዴ
@user-ld5ny5uo5l
@user-ld5ny5uo5l 5 лет назад
*يجب بالله صلى الله عليه وسلم*
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 4 года назад
اللَّهُمَّ صلی عل نبینا مُحمَّد صلی اللّٰه وعلیه وسلم
@abdulhamidwilzy1059
@abdulhamidwilzy1059 5 лет назад
ወላሂ የኔ እህት አሏህ ይጨምርልሽ
@user-rx5xn5sv4s
@user-rx5xn5sv4s 5 лет назад
👏👏👏👏👏👏💝💝💝💝🌹🌹
@abtydubai7201
@abtydubai7201 5 лет назад
ማሽአላህ ዉብ ነሽ እረምላየ ሁሉ ነገር ስረአትሽ እርጋታሽ ማሽአላህ ስታምር♥♥♥♥♥
@rhamasaedhbibiri5477
@rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад
ማሸአላህ ያገር ልጂ ልዩ ነሺ ቆጆ ቀጥይበት አህት
@riceumliza1877
@riceumliza1877 5 лет назад
ውይ ኮሜት ሰጮች ሱብሀን አላህ እሷን መሆን ካልቻላችሁ ዝም በሉ
@haderamalas923
@haderamalas923 5 лет назад
Masha Allah habibti Allah ychemrlshi
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 года назад
ትክክልነህወድም
@meymunameymuna6599
@meymunameymuna6599 5 лет назад
ምርጥዬ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ግን ሂጃብሽን ልበሽ ዉዴ የሴት ልጅ ዉበቷ ሀያእዋና ሂጃቧ ነዉ
@KkKk-se7ug
@KkKk-se7ug 5 лет назад
.
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 лет назад
መጀመሪያ ማመን እንጅ ሂጃብ ብቻውን ምንም አይሰራም ዋናው ቀልብ ነው ውዴ
@user-ic7fk9oo7t
@user-ic7fk9oo7t 4 года назад
@@user-dg8cd5tl2g ክክክክክ ኢማን በልብ ነው የሚለው አሁንም አለ እንዴ ቁራዐን አልቀራሁም ብሎ ሙሉ መሸፈን አይከለክልም ይሄ አባባልሽ ውድቅ ነው እሺ እህት
@user-mo3tw1lc6j
@user-mo3tw1lc6j 3 года назад
ወላሂ ስወድሽ ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቅሽ ልዩየ በጣም ነው የምወድሽ ስታምሪኝ
@user-cj3sv5in5x
@user-cj3sv5in5x 5 лет назад
መሻአላ ተባረክ አላ የሀገሬ ልጂ
@hayat8748
@hayat8748 5 лет назад
ማሻአላህ ዉዲ አላህ ይጨምርልሽ ግን ሰፋ ያለ ልብስ ልበሽ ቢያንስ የሰዉነት ቅርፅሽን የማያሳይ
@user-nb1yj7hs8z
@user-nb1yj7hs8z 5 лет назад
አለባበስሽን አስተካክልሊ በጣም ምርጥ ነሽ እና ኒቃብሽን አባያሽን ልበሽ ውድ እህቴ ሴት በሶሻል ሜዳ ላይ በድናችን አይፈቀድም
@ibrahimelsheref4203
@ibrahimelsheref4203 5 лет назад
Mesha allah nat yene konjo lbswa des yilal hijab enji nkab ferd ayidelem wamaw ye lb ntsuh new
@hawabinhawabinteshilammama2932
ወይየራሣችነን ሥህተት ብናይ ኖሮ የሠውን አንከታተልም ነበር እርግጥ ርኞ ሤቶች ሂጃብ ነው ውበታችን ግን በሚድያ ምናምን
@rra2801
@rra2801 5 лет назад
ዋው ማአሻ አላህ!!!!! የኔ ውድ አቦ አላህ አብዝቶ ይጨምርልሽ !!!!
@fatieyfatiey1fatieyfatiey173
@fatieyfatiey1fatieyfatiey173 5 лет назад
ማሻ አላህ ወላጆችሽ አላህ አድማቸውን ረጅም አዳሜ ያደረጋቸው አቻም ብርቺ አላህ የግዝሽ
@user-my2bi7kc3q
@user-my2bi7kc3q 5 лет назад
ማሻ አሏህ ውብ ነሽ ማር ልብስሽን ብቻ አስተከሰክይ የእኔ ውድ ከአንች አላውቅም
@samiramanajir7521
@samiramanajir7521 5 лет назад
ማሻ አላህ
@user-go8qr1pf5l
@user-go8qr1pf5l 4 года назад
ኮመንት ፀሀፊወች እንዴት ትገርማላችሁ ባለፈዉ ሙና አብደል መናን ሚዲያ ላይ ብትወጣ የሥድብ ዝናብ ወርዶባት ነበር በኮሜንት ሤቶች ሚዲያ እንዲወጡ መቼ ተፈቅዶ ነዉ ይሄ ሁሉ አድናቆት ሤቶች አላህን እንፍራ
@jamila27binaga99
@jamila27binaga99 4 года назад
2 ሁሴን
@Gh-rn3hz
@Gh-rn3hz 4 года назад
ትክክል ኮሜቶሮቹ አንዱ መሻአላህ ካለ ሁሉም ይላል ግረም ያረጉኛል
@habibuhhabibuh7573
@habibuhhabibuh7573 5 лет назад
ማሻአላህ ደስ ስትል ጎበዝ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ
@yesuf4704
@yesuf4704 2 года назад
ማአሻአሏህ የኔ ሎዩ🕌💪💪👍👍👍👍👍
@fathiafathia2303
@fathiafathia2303 5 лет назад
አረ እንደዚ ብቅዬ እህቶቻንንን በያጋዳ አዉጡልን ብዙ ያልታወቁእህቶች አሉ ያጡ ያሰተምሩን
@user-uh7iy6hy2z
@user-uh7iy6hy2z 5 лет назад
ወይ እናንተ ወንድ እና ሴት ድብልቅ ተበርቼ ሰላም
@yvyvyvvtv9663
@yvyvyvvtv9663 5 лет назад
ማሻ አላህ ሂጃብሽ ይቀርሻል
@sadbadr78
@sadbadr78 5 лет назад
ተበርቼ ሰለም ለምን ቲዬሽ አኩ በኘ በድ ሀዴኘን ኢድጎበሌን
@sadbadr78
@sadbadr78 5 лет назад
መሸ አለህ እህቴ አለህ ይጨምርልሽ በእውቀት ለይ እውቀት
@user-uh7iy6hy2z
@user-uh7iy6hy2z 5 лет назад
ሚስኪን
@nileriver4983
@nileriver4983 5 лет назад
ጀዛክ አላህ አላህ ይጫምርልሺ ስሉላሁ አላይሂ ዋሰለም ማሻ አላህ አሊኪ
@bintbaba1543
@bintbaba1543 5 лет назад
Masha Allah astemari new be alebabes Allah yehdiki we yehdina
@sofiyaabdela4531
@sofiyaabdela4531 5 лет назад
ማሻ አለህ ናዉ ግጥምሽ ግን ህጃብ አስተከክይ የኡኪቲ ህጃብ ሴትልጅን ይሰትራተል
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 лет назад
ኒካብ ማለትሽ ነው ከዚህ ውጭ ምን ትሁንላችሁ
@sofiyaabdela4531
@sofiyaabdela4531 5 лет назад
ንቃብ አለልኩም ምን ናዉ ተባስጬሽ?ህጃብም አይናት አለዉ አይተይሽም ዎይ የጡቷ ቅርፅ
@user-xh6dk8rc7j
@user-xh6dk8rc7j 5 лет назад
@@sofiyaabdela4531 💖👍Jazakallaah keeyr
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 лет назад
ምንድነው ይሄኮ የምንኖርበት ያደግንበት አለባበስ ነው ሂጃብ ሂጃብ
@user-sr2pf6gj2f
@user-sr2pf6gj2f 5 лет назад
ከዚህ በላይ እንዴት ትልበስ ቆይ ወይ አበሻ እንደሁ ቁጭ ብለን የስውን እንከን ከመፈለግ ራሳችሁን ዞር ብላችው እዪ
@mohammednueri5363
@mohammednueri5363 5 лет назад
ግጥምሽ ማሻሽአላህ ግን ይህን ውበት በኒቃብ አስውቢው አላህ ለ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንተ ነብይ ሆይ ለምእመናን ለሚስቶችህ ለልጆችህም በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው ብሏልና
@user-tf8sq6mv4x
@user-tf8sq6mv4x 5 лет назад
ስንት ናቸው ሚስቶቹ?
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 5 лет назад
@@user-tf8sq6mv4x Mn aschenekesh
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 4 года назад
@@user-tf8sq6mv4x ለዚህማ ትነቃላችሁ አዳምጪ ዝብለሺ እጂ ስለሚስቶቻቸው ብዛት አይመለከትሺም
@user-ww7oo2qp4g
@user-ww7oo2qp4g 2 года назад
ማሻአላህ ደሰ ሰሊ አላህ ይብረታሸ
@etalie4540
@etalie4540 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምሪልሽ በሪቺ በጣም ነው ደስ የምለው
@selemtiwa9013
@selemtiwa9013 5 лет назад
እረ ሄጃብ እህት አስተካክሊ አይ ዲናችን በደንብ አናውቅም ልበልብአይይ
@nuraabesinia1574
@nuraabesinia1574 5 лет назад
እንደው ለራሥሽ አሥተካክይ
@kemaladem396
@kemaladem396 5 лет назад
ማአሻላህ ነሽ አላህ ይጨምረልሽ ብዙ እጠብቃለን ብረችልን ምረጥ እህታችን
@fatumamuhye1261
@fatumamuhye1261 5 лет назад
"ሡለላአለይሂወሠለም ሡብሃንአላህ "አላህይጨምርልሺ የኔውድ ከምንምበላይ ደስስየሚል'የአቡዘር አል.ጊፋሪን ሀድስ እንዳስታወሺንአላህበመልካምነገርያስታውስሺ .ጀዛኪላሁኸይረን.በርች ቀጥይበት"ይበል ያሰኛል 'ግጥምሺም
@user-zg8wf8rm9v
@user-zg8wf8rm9v 4 года назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በርች
@user-iq5ig6rj1m
@user-iq5ig6rj1m 5 лет назад
አድናቂሺነኝ ግጥምሺም አንችም ቆንጆ ማሻ አላህ♥♥♥♥♥♥
@kadijamustfa7502
@kadijamustfa7502 5 лет назад
ማሻአላህ በጣም ልብ ያሚመርክ ግጥምነው አላህ ይጫምርልሽ
@ayshadafiis1070
@ayshadafiis1070 5 лет назад
Masha allah barchii yena konjoo baziwu katih bat
@foziyadereje1672
@foziyadereje1672 5 лет назад
Masha Allah betam dess telalech Allah yicemeresh marr
@user-nw8cv5iu1b
@user-nw8cv5iu1b 5 лет назад
ዋዉዉዉዉ ማሻ አላህ በጣም ይመሥጣል አላህ ይጨምርልሽ
Далее
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
Просмотров 10 млн