Тёмный

ባልሽ ጥሩ ሰው ስለሆነ ዳሪልኝ seadi&ali/remla lemma 

Remla lemma
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

16 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 399   
@user-ch5fx2ro6q
@user-ch5fx2ro6q 2 года назад
እግድህ ባለትዳሮች የባላችሁን መልካምነት በውስጣችሁ ያዙ ምርጥ ትምህርት ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋየደምሪኝኝ
@zedtube2269
@zedtube2269 2 года назад
ትክክል
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 2 года назад
_እኛ በባላችን የመጣ በአይናችን መጣ 🤗ረምላዬ እንዳው ሌላም አልልሽ ባልሽ በቅርቡ ወደ ቤቱ ተመልሶ በደስታ የበለጠ ፍልቅልቅ በይ አቦ🤲_
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋየደምሪኝኝ
@FatmaFatma-wr5sk
@FatmaFatma-wr5sk 2 года назад
እኔም መልካም ነው ባሌ እያልኩ አወራ ነበር ከዚያ የማታውቀው ጀንጅና ቀመችኝ አስተማሩ ነው ስለባላቹህ አታወሩ ጎደኛ መሰለው ሌላ ጎድጎድ የሚቆፍሩ አሉ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 года назад
አ😂😂😂ለማላቀውባሌ ጥሩከሆነ በልቤእይዝለታለሁ ሆሆሆጎመንበጤና ትንፍሽአልልምስልሽ ልነጠቅዴ
@zedtube2269
@zedtube2269 2 года назад
@@user-oq4ml5ov5o ክክክክክክ ትክክል እንኳንም እሱን ሳታቂው ምክሩን ሰማሽ አላህ መልካም ትዳር ይወፍቅሽ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 года назад
ከምርሽ ነው
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 года назад
አይ ሴቶች ክክክክ
@rakhmarakhma4487
@rakhmarakhma4487 2 года назад
ትውሠደው ላች አይተፈጠረም ማለትነው
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 года назад
የሚገርመዉ ነገር አንዲት ሴት ሥለ ባሏ መልካምነት ከተናገረች..... ሁለተኛ ባረገኝ 3ኛ ባረገኝ አረ 5ኛም የሚሉ አሉ ከመመርቀናቸዉ የተነሣ😂😂 አንዳንዶች ደግሞ ሥለባላቸዉ ክፉነት ተጨቃጫቂነት ካወሩ....... እኔን ባገባኝ አሥተካክለዉ ነበር.... አያያዝ አልቺል ብለሽ ነዉ...... አረ ቡዙ ነዉ የሚሉት ሱብሀናአላህ☝️ እንደኔ ሀሣብ ግን ሥለሁሉም ነገር በዉስጧ ያዝ ያረገች ሴት ትዳሯ ዘለቄታ ይኖረዋል🌹 ቁጥብነትን የመሠለ ነገር የለም‼️
@Tube-id4yk
@Tube-id4yk 2 года назад
ትክክል ማሚ
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 года назад
@@Tube-id4yk 😍💐💐 እዉነቴንኮ ነዉ ሀሊማዬ ዉዴ
@najet7474
@najet7474 2 года назад
ትወናሽን ስወድልሽ ትችያለሽ ረምላ 🥰🥰 ማዘርንም ብቅ አድርጊልን
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@user-fi5ll1zc1i
@user-fi5ll1zc1i 2 года назад
ፍትህ ለወሎ. ህዝብ ፍትህ 😥
@maryam4875
@maryam4875 2 года назад
ፍትሕ። ለኢትዩቢያዊያን። በሙሉ። ወሎ። ብቻ። አይደለም። ሑሉም። ቦታአ። ነው። ሚደርሡት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meriamnur9239
@meriamnur9239 2 года назад
Feteh feteh feteh lehageryyyyyy
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 2 года назад
ማሻአሏህ ረምሊኮ የምትገርሚ ነሽ ከተሜው ገጠሬውንም ትችይበታለሽ ደግሞ ትወናሽ ሁለት ምርጥ ብያችኋለሁ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 года назад
የባልሽን ጡሩነት ለጓደኛሽ አትናገሪ ይባላል እውነት ነው ትምህርት አለው ያበናት
@user-vp4ml7sv3m
@user-vp4ml7sv3m 2 года назад
ክክክክክክክክ ወየው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋየደምሪኝኝ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 года назад
@@kamilawollo7528 እሽ ላስብበት🤔🤔
@ekru7385
@ekru7385 2 года назад
@@zaynabaa4034 ወዮ😂😂😂😂
@fatimahm7388
@fatimahm7388 2 года назад
😀😀😀😀😀😀
@user-fl9xd2fn6o
@user-fl9xd2fn6o 2 года назад
ረምላኮ 💕💕ሁሉም ነገር ያምርብሻል የኔቆንጆ 🌹🌹 አላህ ይጠብቅሽ አላህ ባለቤትሽን ያስፈታልሽ ማር
@user-bd4rr6xf2z
@user-bd4rr6xf2z 2 года назад
ከከከ ረምሊ ይሄን የተጨናነቀ ጭንቅላት ዘና አረግሽኝ ሹክረን 🌻🌻🌻🌻
@seadatube-cf1no
@seadatube-cf1no 2 года назад
ረላም &ስአዳ ጥሩ ትምህርት ነው
@Tube-wm4dl
@Tube-wm4dl 2 года назад
ውድ የረምላ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ ! ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ
@hayatwolloyoutb3278
@hayatwolloyoutb3278 2 года назад
ደምሪንደመረኩሽ
@user-iw7ol4mu2b
@user-iw7ol4mu2b 2 года назад
S.A.W.
@pkmg5434
@pkmg5434 2 года назад
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@turgutalp3412
@turgutalp3412 Год назад
Selahu aleyhi weselem
@ahamad5661
@ahamad5661 2 года назад
😀😀😀ረምሊ የኔቆንጆ ሁሉ ነገር ያምርብሻል ጥበብ ጠርታሻለች😍😍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@user-qs3be2xp9z
@user-qs3be2xp9z 2 года назад
ሀሀሀሀሀ በቃ የባሌን ጥሩነት ለጓደኛ አላውራም አሪፍ ትምርት ነው
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад
ረምሊየ የኔ ውድ አላህ ከባለቤትሽ ጋር አገናኝቶ በፍቅር በድጋሜ ያኑራችሁ ሁቢ 💖💖
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@saafasaada200
@saafasaada200 2 года назад
ወይኔ እረሚሊየ የኔ ነገረኚ አፋሽ ሥትጣፍጥ ሠአዲየ ደሞ ልሥቅ ትላለቺ ማሻ አላህ የኔ ውዶቺ አላህ ይጠብቃቺሁ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 года назад
ማሻአሏህ ማሻአሏህ። ምርጥ ትወና ነው ረምሊ የኔ ቆንጅ። ሥታምሩ ሠአድም
@hayatwolloyoutb3278
@hayatwolloyoutb3278 2 года назад
ሉቤደመረኩሽደምሪኝ🌷
@apptuble1610
@apptuble1610 2 года назад
ችግሩ ን የምናመጣው አኛው እራሳችን ነን
@kedijagogamawa2013
@kedijagogamawa2013 2 года назад
ክክክክ በሳቅ ደስ ስትሉ ትልክ ትምህርት አለው ልብ ያለው ልብ ይበል
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@kedijagogamawa2013
@kedijagogamawa2013 2 года назад
@@kamilawollo7528 እሽ ውድ
@fozifoziya9932
@fozifoziya9932 День назад
ትልቅ ትምህርት ወስጃለሁ ስለመልካምነቱ ሳወራ ብውል ደስ ይለኛል አወራለሁም ለካ ይሄም አለ 😂
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 года назад
ሀሀሀሀ ተባለ እደ የኔውም ምርጥ ከምርጥ በላይ ነው ቃላት ያጥረኛል ለሱ ማሻአላህ አላህይጠብቀው ያረብ እሱን ለመግለፅ ቃልያጥረኛል የምሬነው
@zed2101
@zed2101 2 года назад
ما شاء الله
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 2 года назад
ማሻአላህ ማሚ ፍቅራቺሁን አላህ ይጨምረላቺሁ የኔም እንዳቺዉ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
@@user-ot8wt1ew3f እህትዋዋየደምሪኝኝ
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 2 года назад
@@kamilawollo7528 ደመረኩሺ. ከሙ በረቺ
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 2 года назад
ወይኔ እኔ ባሌን ሳሞገሰ ሳሞግሰ ወላሂ ወላሂ ነው የምላችሁ በጣም በጣም የምንዋደድ ጎደኛሞች ሰዉም ይቀናብን ነበር ግን ባሌን ልቀማ ግን ባሌ አች ሂጂተጀናጀኚው ብለሻት ነውደ ጠየቀችኚ ብሎ ነገረኚ ከዛም ተናደደ እኔግን ፈትሺልኚ አላልኳትም ብለው ተቆጥቶብኚ እኔደሞ እሷንም ሰለምወደት እኔ እሱን መሰየ ስንፃፃፍ በሱሰልክ ወይኔ 😭😭😭😭 አይ ባሁኑሰአት ማንንኳ ማመን እዳለብኚ ጠፍቶኚ ከሷ ወድህ ጎደኛ መያዝ ልቤ ፈራ አላህ ይቅር ይበለኚና አታደርገውም ብየ ተማምኛ እሱን መሰየ ባወራት ጭራሺም የኔን ጎደኚነት እረሰታኚ እሱመሰያት ተተረተረች ይሄን ወሬ ግን ባሌ መልካም ሰለሆነ ነገሮኚ ህይወቴን አዳኩጂ እደሌላው ወንድ ቢሆን አቃጥለው ይደፉኚ ነበር እሶም እሱም
@rahimawerku
@rahimawerku Год назад
😂
@zuzu4878
@zuzu4878 2 года назад
ወይ ረምሊ ደብሮኝ ነበር አሳቅሽኝ😅😅😅😅ይመቻችሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝኝ
@tesnimahmed8657
@tesnimahmed8657 2 года назад
ረምሊየ ውዴ ማሻዓላህ ስታምሩ
@user-xs8yb2nt7z
@user-xs8yb2nt7z 2 года назад
👍👍👍👍ማሻአላህ ረምሊ
@negahtube782
@negahtube782 2 года назад
😂😂😂ኧረ በሳቅ ከናቲሽ ጋር ድራማ ስሪ
@ekru7385
@ekru7385 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይ ረምላዬ በሳቅ እኮ ነው ምገዪኝ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@ekru7385
@ekru7385 2 года назад
@@kamilawollo7528 ደመርኩሽ
@tolo6383
@tolo6383 2 года назад
Remla & seadi አንደኛ ናቹሁ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋየደምሪኝኝ
@user-vp4ml7sv3m
@user-vp4ml7sv3m 2 года назад
አሠላማአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ወየው ሆ በራሶ እጅ ባሎን ክክክክክክክክክክክክክክ
@mamimamifozi3462
@mamimamifozi3462 2 года назад
አይ ረምሊ አንቺ ፔጅ መጥጬኮ ጥርሴ ሳይገጠም ያልቃል vidoe ትወናሽ ዋው👍 ኣረ ሰአዲ እሰራላታለሁ አላለችም😂😂😂የሁለታችሁም ተከታታይ ነኝ ስወዳችሁኮ❤
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@user-lx2zb8mo5c
@user-lx2zb8mo5c 2 года назад
ረምሊየ የኔው የኔቀበጥ ሥወድሽ ልጆችሽንም እናትሽንም አልቺንም አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ps7lp2eu2u
@user-ps7lp2eu2u 2 года назад
ኧረ ትውና ረምላ😁👍👍👍👍👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@hayatwolloyoutb3278
@hayatwolloyoutb3278 2 года назад
@@kamilawollo7528 እኔደመረኩሽደምሪኝሁቢ
@user-rm4qk9jv1b
@user-rm4qk9jv1b 2 года назад
ክፍል ሁለትን ቀጠሉ
@bossbaba1093
@bossbaba1093 2 года назад
ረምላየ ከባልሽጋር ሁነሽ ማየት እፈልጋለሁ አላህ በቅራብ ያድርገዉ
@user-hv4qw9en8d
@user-hv4qw9en8d 2 года назад
👌👌👌👌👌👌👌ትወናው በጣም ችላችሁበታል👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ እዴት ደስ ትላላችሁ 😘😘😘😘😘😘😘
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋየደምሪኝኝ
@user-hv4qw9en8d
@user-hv4qw9en8d 2 года назад
@@kamilawollo7528 አብሸሪ ያኡምሪ
@user-jl9bc1gt3x
@user-jl9bc1gt3x 2 года назад
ረምላ የኔ ውድ ጥሩ ትምህርት ነው
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@zuzutube3429
@zuzutube3429 2 года назад
ወይኔ ረምሊ መቆላት ስትችይበት
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝኝ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 года назад
እር አረፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን የምር😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤ ጠረጥር ከገፎ አይጠፋም ሰጥር
@rehmamuhammad2593
@rehmamuhammad2593 2 года назад
ረምላየ በርች የኔ ቆጆ
@user-oo8mo2py3w
@user-oo8mo2py3w 2 года назад
ክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሁለቱ ውቦች አይ እረሚሊ ሁሉ የሚያምርብሽ
@user-gc6rc4rk1d
@user-gc6rc4rk1d 7 месяцев назад
እረምሊ አንድነገርላስቸግርሽ እስኪ ባታካለንገሪኝማማየ 😢😢
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 2 года назад
ወየው ረምላ በሳቅቅቅ ክክክክ ፍርፍርፍር አረግሽኝ ውይ መላላጥ ያምርብሻል 😄😄😄😄😄
@user-ot8wt1ew3f
@user-ot8wt1ew3f 2 года назад
እረምሪየ የኔ ቅመም በረቺ ጀግና ነሺ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 2 года назад
ማሻ አላህ የኔ ቆጆይ💐💐
@RihannaTube1
@RihannaTube1 2 года назад
በርቺ ረምሊ ስወድሽ
@user-yd6ke3rq2v
@user-yd6ke3rq2v 2 года назад
ማሻ አላህ ሠላም ያድርግልን ሀገራችንን ያረብ
@hiyreya
@hiyreya 2 года назад
ማአሻአላህ ተባረከረህማን
@fatumamehmmede9203
@fatumamehmmede9203 2 года назад
አቤት ረምሊ ትወና እኮ ትችይበታለሽ በርቺ
@user-pk9ww4ll4w
@user-pk9ww4ll4w Год назад
አሰለመሰሊኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ረምላ ሰአዳ እደናችሁ ማሻአላህ በርቱ ጎበዞች
@MA-jk6fq
@MA-jk6fq 2 года назад
አላህ ይጠብቀን አይ ረምሊ እና ሳእዲ እንደት አሰባችሁት ጎበዞች ረምሊ መጨረሻ ላይ ደውለሺ ጎደኛ የለኝም ብለሺ ማስጠንቀቅሺ ጥሩ ነው ከከክ እኔም ለባሌ ዘመድ የባሌን ጉድለት ደብቄ ጥሩ ጥሩውን ሳወራት ዘመድ ማጋባት ይችላል ሁለተኛ አግባኝ ብላው እረፍ እንደኔ ባል አሰተዋይ ያለ አይመስለኝም ግን ወንድ ልጂ ይታለላል ደግሞ ሳውቅባቸው ወንዶቹ ጠይቀው ይተዋታል ታሳዝነኛለች አንች ደግሞ ጥሩ በድንሺ ጎበዝ ስለሆንሺ ሁለተኛ ባገባት አትቀየሚኝም ብየ ነው ብሎ እርፍ አይ እኔ ማየም አልቀየምህም ግን እኔን ፍታኝና አግባት እኔ የወንድ ችግር የለብኝም ስለው ደንግጦ አንችን ፈትቸ እሳን ከማገባ አልፈልጋትም እሶ ናት ያሳሳተችኝ እያሺሞጠጠች አለ ከዛም የመራቂያ ሰበብ አቶ ሙጪጪ ብላበት እየደወለች ተሳቆበሰንት ኪሎ ቀነሰ መሰላችሁ ሳያስበው ተደከሮ ለዛውም ነሰልክ ከዛ ሚስቴ ሁለተኛ እንዳገባ አትፈቅድልኝም ብሎ አሰናበታት በእንግድነት መታ በእጀ አጉርሻት በጣም የማምነውን የምወደውን ባሌን ልቤ እንደሻክርበት አደረገችኝ ልቤ እንደበፊቱ አልሆንልኝ አለ የሰራዋን ይሰጣት ይች ባለየ መሀይም እኔ እሳን ለመዳር ወላሂ የባሌን ጎደኛ ሚስት ፈልጊልኝ ሲለኝ አሷን ዳረው አያልኩት በመልካም ነበር የማያት ዘመድ ጎደኛ አትመኑ እኔ ባሌ መልካም መሆኑን አወራለሁ ግን ሰወች ተንኮን ካሰቡ የሰራቸውን ይሰጣቸው እንጂ የባሌን አይብ መቸም አላወጣም አሁን የተናገርኩትም ትምህርት እንደሆን ነው ሰው ተሳሳተ ብላችሁ ትዳራችሁን አታፍርሱ የእናተ መልካምነት ካለ ጠሎችሁ አይሄድም ማስጠንቀቅ ያለባችሁ ሁለተኛ እንዳገቡ እንደማትፈልጉ ብቻ ነው እውነት ለመናገር ከዛ በፊት ባሌን ሁለተኛ ብድረው ብየ አሰብ ነበር ግን ይች በብልጠት ትዳሬን ለማፍረስ እሱም ያለ አቅሙ የእኔን መልካምነት ብቻ አስቦ ሲንጠራራ ሀሳቤን አሰቀየሩኝ አላህ ነው የውሰጥ የሚያውቀው በሳ ምክናያት ለባሌ መስጠት ያለብኝን ፍቅር እና እንክብካቤ አጉድየ ጌታየ እንዳይቆጣብኝ አላህ ይርዳኝ ኢንሻ አላህ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@MA-jk6fq
@MA-jk6fq 2 года назад
@@kamilawollo7528 አብሺሪ
@user-zr3wh8yq9p
@user-zr3wh8yq9p 2 года назад
በጣም ደስ ትላላችሁ
@kerimatube4874
@kerimatube4874 2 года назад
በርችልኝ እረምላየ💞😍🇪🇹
@user-hb2cg7tv5g
@user-hb2cg7tv5g 7 месяцев назад
ሀሀሀሀሀሀሀ የሚያንገበግብ እንጅ ጉዳትሽ የሚያንገበግበው ወንድ የለም
@farhiyoutubefarhi988
@farhiyoutubefarhi988 2 года назад
ረምለሀዬ ዉሌ ሰሀይሺ ለሀኔ አነቀሀቅዬ ነሽ አለሀ ይጠብቅሽ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 года назад
ሱሱ. ማሻአላህ ለውጥ እማ አለ.አለባበስሽ ማሻአላህ
@user-rm4qk9jv1b
@user-rm4qk9jv1b 2 года назад
አበት ተወና👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍በረቸ
@naela9429
@naela9429 2 года назад
ረምሊ ሁሉንም ትችያለሽ ማሻ አለህ
@anisaanisa3926
@anisaanisa3926 2 года назад
ታምራላችሁ በርቱ ርህሚ ሰአዲ
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 Год назад
አንዳደም ባልሽን ዳሪኝ የሚል ቃል እንደአድስ ቆንጆ እንደሚያደርግ በረምሊ ማየት ይቻላል ክክክ አሁን ላይ ራሷን መጠበቅ ጀምራለች ግን አውፍ በይኝ ቅርዳይልሽ
@user-tv6qc9oj2r
@user-tv6qc9oj2r 2 года назад
ክክክክክ😂😂😂😂😂እረ ወየወ በቃ ሰአዲ ልበሺና ሂጂ 😂😂😂
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h 2 года назад
ማሻ አላህ ታምራላችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-br8dy2uk2k
@user-br8dy2uk2k 2 года назад
በይ ሁለተኛ ለመሆን ልዘጋጅ ሀሀሀሀሀውይ ረምሊ አሳቅሽኝ
@sidraethio5752
@sidraethio5752 2 года назад
ማሻላ ታምራላችሁ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋየደምሪኝኝ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 2 года назад
እውይ 🤣😄🤣😂😁😁😁😁😀😀 😃😃😃🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂ረምሊየ የኔ አማላይ ስታስቂእኮ የኔ ፈድሻ🤩🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😘😘😘😘😘👫💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌸🌸🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐🍄🍄🍄🍄🍁🍁🍁✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
@balyuwollotueb
@balyuwollotueb 2 года назад
ትምህርቱ ትምህርትነው😍😍😍
@zeynebtadesse9267
@zeynebtadesse9267 2 года назад
ያስላም ሁለት ጠካራ ሴቶች
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@hayatwolloyoutb3278
@hayatwolloyoutb3278 2 года назад
ዜዲየደምሪኝ
@user-zn4ho1ix3w
@user-zn4ho1ix3w 2 года назад
ክክክክረበሳቅረምላየአይዞሺየኔውድ
@Eman-th8tq
@Eman-th8tq 2 года назад
የኔ ቆንጆ ትችያለሽ
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 года назад
ከከከከከ እኔ እለብሳታለሁ አላለችም። ሠአዲ ልበሺ። ይመቻችሁ። 😀😀👌
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@user-dt1mm2rx4s
@user-dt1mm2rx4s 2 месяца назад
ጥሩትምህርትነው❤
@user-tl2ki4no2m
@user-tl2ki4no2m 2 года назад
ማሻ አላህ
@SadaSada-kk5xx
@SadaSada-kk5xx 2 года назад
መሽነጥነጥ መግለጥለጥ አላለችም ክክክክክ
@user-lz9ep1ms9l
@user-lz9ep1ms9l 2 года назад
አረ ኪኪኪኪኪ በሳቅ😂😂😂 እኔም ባሌን የሚጋራኝ አልፈልግም ያንቀጠቅጠኛል ያቅለሸልሼኛል😂😂😂😂
@zaharaayalew
@zaharaayalew 25 дней назад
ክክክክክክ
@user-zp7gc9cu8m
@user-zp7gc9cu8m 2 года назад
ረምላየ ሞቸ ነው ቁሚ አላለችም 😂😂😂😂
@hiyreya
@hiyreya 2 года назад
በርቺ ጥሩ ነው
@mimiyoutube6796
@mimiyoutube6796 2 года назад
ጥሩ ትምህርት ነው
@zeynab3044
@zeynab3044 2 года назад
ክክክክክ ውይ ቀጠን አለ ትንሽ በቃ ቀጪን ሽሮ
@rabi8191
@rabi8191 2 года назад
ክክክክክክ እቤት ጉርርር ርምላየ
@user-gf3yp2rx1l
@user-gf3yp2rx1l 2 года назад
ትምርት አለው የምር ክክክክክክክ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝኝ
@user-oq4ml5ov5o
@user-oq4ml5ov5o 2 года назад
ጎመንበጤናበይኛ ትንፍሽአልልም ለሚመጣውባሌ😜🤣🤣
@jameelatube782
@jameelatube782 2 года назад
ማሻላህ ታምሩአላቹሁ
@lubabakassaw6057
@lubabakassaw6057 2 года назад
ውይ።በሳቅ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@lubabakassaw6057
@lubabakassaw6057 2 года назад
@@kamilawollo7528 👍👍👍👍አብሸሪ።ሀያቲ
@seadeseade7377
@seadeseade7377 2 года назад
አይ ራምሊ ጎበዝ እኮ ነሽ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@hiikrammohamed6416
@hiikrammohamed6416 2 года назад
Masha Allah yane wudoch
@fafeyutubfafeyutub4026
@fafeyutubfafeyutub4026 2 года назад
ረምሊ የኔ ዉብ አላህ ከባልሽጋ ያገናኝሽ ድጋሜ በፍቅር በደስታ ያኑራችሁ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 2 года назад
እሪምሊ😘😘👌👌👍
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@user-kx5uy6co6d
@user-kx5uy6co6d 2 года назад
ስአድ መልካም የስራ ዘመን ያርግልሺ
@user-wu4eg8mo9z
@user-wu4eg8mo9z 2 года назад
የኔ ቅመም ርምሊ
@user-is4ls5co5s
@user-is4ls5co5s 2 года назад
እረምሊ የኔ ማር
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
አየሺ ሴቶችዩ ተጠንቀቁ እኔም ለወደፊት ትምህርት ይሆነኛል ሀሪፍ ትወና እረምሊ እና ሰአድ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 2 года назад
ክክክክክክ ራምሊ ሁሉም የሚያምርብሽ ሰአድ እኔም ያችን ባል ማግባት እፍልጋለሁ መቸው ሙች እል አታገቢም እደምትይኝ. አቃለሁ. ክክክክክክ
@user-cg5bv9ir8g
@user-cg5bv9ir8g 2 года назад
የኔቆንጆ ወች🥰🥰😂😂
@user-qj8gn9ee5q
@user-qj8gn9ee5q 2 года назад
ክክክክክክክ የማንም ቁሞቀር ረምላየ
@feti6449
@feti6449 2 года назад
ማሻአላህ ደስ ስትሉ ♥
@user-gf3yp2rx1l
@user-gf3yp2rx1l 2 года назад
እርሳአዲ ትወናው እደትነውክክክክክ ጎበዞች
@zabeebazabeeba9890
@zabeebazabeeba9890 2 года назад
😅😅😅😅😅😅😅የዛሪጎደኛ ትሪፊ እንድህ ነው ጡሩትምህሪት ነው
@tube-xm4ii
@tube-xm4ii 2 года назад
ዋው 🤪🙌😀😀
@user-di9iw1tf4q
@user-di9iw1tf4q 2 года назад
ተዛሬ አጀምሬ ትምህርት እወሥዳለሁ ዛሬ ባወራችሁት ሆሆ ይችጠጋጠጋ እቃለማሣትነውአለች እማ
@user-nn3zi8ol5s
@user-nn3zi8ol5s 4 месяца назад
😂እኔም
@uaeuae5513
@uaeuae5513 2 года назад
ዉላሒ ፈ ዘና ፈታ አረጋችዉኝ ማሻ አላህ ታምራላችሁ ክክክክ
@kamilawollo7528
@kamilawollo7528 2 года назад
እህትዋዋየደምሪኝኝ
@user-eu8uy9vy6o
@user-eu8uy9vy6o 2 года назад
ወየው ሰአዲ 🤣ከጀልሽው አዋ ጥሩ ከሆነ አልቀረ እንደዚህ ነው
@user-ee8gy6fm5u
@user-ee8gy6fm5u 2 года назад
ወለህ ምሪጥትምሪት ማሸአለህ ዋዋዋዋዋ
Далее
ሀቢብ አፋጠጠኝ😥 ብድር በምድር
12:19
😳አረ እራቁቷን ቀረች😳
8:38
Просмотров 67 тыс.