Тёмный
No video :(

የጠ/ሚ አብይ የፓርላማ ውሎ  

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 74 тыс.
50% 1

Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

16 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 531   
@tzelleke1026
@tzelleke1026 Год назад
መስኪዬ ሽልማት ይገባሻል። ሚገርም የሚያስደንቅ አምሮ አለሽ። ብዙዎችን እያነቃሽ ነው። ጎበዝ በርቺ።
@BirukTubes
@BirukTubes Год назад
መስከረም አበራ የዘመኑ ምርጥ አፈጉባኤ። እግዚአብሔር አይለውጥሽ። ለእውነት በእውነት ያኑርሽ። እሱ የሰጠሽን የመናገር፣ በአጭርና በቀላል ቋንቋ የማብራራት የማስረዳት እንዲሁም የመሰማት ፀጋ በጊዜውና በሰዓቱ በመጠቀምሽ መክሊትሽን የተጠቀምሽ ጀግኒት።
@elizabethamde2167
@elizabethamde2167 Год назад
የልቤን ስለምታወሪልኝ እኮ ነው የምወድሽ የኔ ትንታግ👍🏿 ይሄ የተኛ አማራ አንቺን ብቻ ቢሰማ ይበቃው ነበር!
@halomanwed
@halomanwed Год назад
ፕሬዘዳንት መንግሰቱ በኢራቅ ጦርነት ጊዜ ከኩዌት መንግሰት በሰማቸው የተላከውን ቼክ ለመንግሰት ካዝና ነው ያሰረከቡት። በሰሜ የተላከልአኝ ነው ምን አገባችሀ አላሉም
@hailemelekothailemichael3623
ተባረሲ ሰምቼ ሰምቼ የማልጠግብሽ ድንቅ ተንታኝ አፍሽ ይባረክ እርክት ብያለሁ ።
@esayaskebede6918
@esayaskebede6918 Год назад
ዛሬም እንደ ሁል ጊዜው ምርጥ ትንታኔ ነበር። በርቱ።
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 Год назад
ድንቅ እይታሽን ለማዳመጥ በጉጉት እየጠበቅን ነው ጀግናችን ግን በመረጃ ቲቪ ሲተላለፍ. ድምፅ በጣም ያንሳል ማይክራፎኑ ጠጋ ቢደረግ በተረፈ ምርጥ እንቋችንን ነሽ እረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥሽ።
@bekibrugetahun4886
@bekibrugetahun4886 Год назад
ምርጧ መምህራችን !! እንኳን ደህና መጣሽልን!!
@gatuyeju3671
@gatuyeju3671 Год назад
በጣም ጥሩ ትንተና ነበር። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን፣ በጣም እናመሠግናለን ።
@neimamohemmod6766
@neimamohemmod6766 Год назад
መስኪ የኔ መምህር ደናናቹህ አይደል ያንቺን ሀሳብ መስማት ምቾት ይሰጠኛል ይመችሽ ብያለሁ።
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Год назад
መስኪ መ ምህራችን መብራታችን አልገባ ሲለን የሚናገሩት ፓለቲከኞች ምታብራሪው ድንቅ ስጦታ ነው እናመሰግናለን🙏
@wisechange5910
@wisechange5910 Год назад
ትክክል
@frezerterefe5577
@frezerterefe5577 Год назад
Arif gazetegna new....gin meski....andede yaltebale neger...ye poletica tinitane new eyalech...yaltebale neger sitil eyaremikat bithed tiru new....I know andande tarimataleh gin bedend chalenji argat....andande mis cot endatader
@antenehlakew1810
@antenehlakew1810 Год назад
It is a really in-depth and critical analysis that you made. Appreciate and thanks for standing with the truth Meski
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 Год назад
ቆንጆ፡ ውይይት፡ ነው። አማራው፡ እንደገና፡ ከተሸወደ፡ ችግሩ፡ ከራሱ፡ ነው። ጣት፡ መቀሰር፡ የደካምች፡ ነው።
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Год назад
He’s so crooked , always trying to convince Amhara by twisting the idea
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Год назад
@@tedlaabebe6465 I agree with you.
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 Год назад
ጌታ ይባርክሸ ።
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 Год назад
በእውነት እንደዚህ እውነትን ቁልጭ አድርጎ ፖለቲካን ለሚተነትንልን ሐቀኛ መምህርትና ጸሐፊ የፖለቲካ ተንታኟ መስከረም አበራን እንዲሁም የፕሮግሙ አዘጋጆች ከማሞገስ ባለፈ ልንረዳና ልናግዛቸው ይገባል ።
@user-lf3nd2gr3d
@user-lf3nd2gr3d Год назад
ብአዴንና ብአዴናዊነትን እንፀየፍ ✋
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
መስኪዬ እኔ የሁሌ ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@fikirtekeba2623
@fikirtekeba2623 Год назад
Me too
@Ethio36055
@Ethio36055 Год назад
ከመስከረም የሚሰጠው ትንተና በእውቀት የተሞላ አስተዋይነት የሚታይበት ነው በርቺ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
Thank u so much indeed beyond the words 💓 you are the best 👌 as usual 💖
@tsiontsion9864
@tsiontsion9864 Год назад
ስለ ገለፃሽ ተባረኪ ድንቅ ትንታኔ ነው!!
@hanayifterelu6856
@hanayifterelu6856 Год назад
መስኪ የእውቀት ምንጭ በጉዳዩ ላይ 🙏🇪🇷
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Год назад
የመስኪ መነፅር ታምረኛ ነው አባ ጎልግል ብየዋለው። ክበሪልኝ እህቴ👏👏👏
@user-qy8kg9vg8d
@user-qy8kg9vg8d Год назад
በርችልን የኛ ቆንጆ አብሸሪ
@mumuye5
@mumuye5 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ እንዳያልኩ እየፈለግሁ አለቀብኝ ለአገራችን ስለምታደርጊው ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግንሻለሁ በርቺ።
@gezahegnhailmariam2346
@gezahegnhailmariam2346 Год назад
የሆነ ማንም ያላወቀው ወይ ያልነገረን እርግማን ያለብን ይመስለኛል ! እንዴት ሁሉም ነገር ይበላሽብናል ሁሌ ወደ ሗላ ጉዞ ? ጌታ ሆይ ምህረትህን ስጠን በቃቹ በለን !!!
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q Год назад
እሱ ምንም ጥያቄ የለው አፄ ሀይለሥላሴ እንኳን ብናይ ለሠሩት መልካም ነገር ሁሉ ሊመሰገኑ ሲገባቸው ያትውልድ መዓቱን አወረደባቸው ምን አልባት የእሳቸው ሀዘን ለዚህ አብቅቶናል ብዬ አስባለው የፊተኛ አለማመሰገን የኃላውን አበላሽቶታል
@besufkadalemayew536
@besufkadalemayew536 Год назад
ትክክል ሰላማቹ ይብዛ።
@Yosephdebebe
@Yosephdebebe Год назад
Meski , you are professionally equipped & qualified analyst stay blessed !!!
@hiwotfentahun5382
@hiwotfentahun5382 Год назад
ሰዉየዉ የማቶሪያል ሰዉ ነው እገዚሀብሔር🙏🏽 ያገላግለን
@wisechange5910
@wisechange5910 Год назад
ሁለታችም ተባረኩ🙏
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Год назад
መስከረም እና አምሀ እንኳን በሰላም መጣችሁ እሲ ልስማሽ ❤ አንችን አለመስማች አይቻልም ደሞ የሚገርመኝ ሁለተኛ ብሰማሽ እንኳ እንደ አዲስ መደመሚ ነው ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Год назад
እኔም ደግሜነው የምሰማት
@nejateshetu7826
@nejateshetu7826 Год назад
I admire your resilience! God bless you, God bless Amhara!
@abebagetu1177
@abebagetu1177 Год назад
ምን ብየ እንደምገልጽሽ አላውቅም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mesineguse1376
@mesineguse1376 Год назад
መስኪ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 Год назад
መስከረም! መስከረም! መስከረም! You nailed it! I really appreciate your view which is very logical based on the reality on the ground. It would have been better if PM Abiy take her as his political adviser and listen to her very carefully.
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Год назад
መሰኪ የፖለቲካ ሊቅ ብዬሻለሁ በጣም በተለይ የኛ አገሩን ብልት ነው ያረግሺው በርቺ
@deredere2434
@deredere2434 Год назад
Welcome Back Our Queen. Keep it..Blessings No Surrender. We ! The people are With YOU.
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 Год назад
የኔ ጀግና... I’m proud of you 🙏🏽❤️
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Год назад
Yeshi Bekele your English is horrible please go back to school and learn
@ASR9475
@ASR9475 Год назад
Very interesting analysis. Keep it up
@deredere2434
@deredere2434 Год назад
You Are a human resource Library, a Living Institution. You are OUR VOICE. Ones again Bless you. No Surrender !!!!!
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Год назад
መሥየ የኔ ቅመም በርች ከጎንሽ ነን አማራነት ክብር ማንነት ነዉ በማንነት አንደራደርም
@wubvlog
@wubvlog Год назад
Thank you for your detailed explanation ❤
@manfmanf7615
@manfmanf7615 Год назад
Thank you Meski!!
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Год назад
በጣም ሚዛናዊ ውይይት ነው በተለይ ከጫካው ቤት ጋር በተያያዘ የተቸሽው አርክቶኛል።
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Год назад
እኳን ደህና መጣቹሁ።ላይክ ሸር አርጉ እማትሉ ስገቡ ለምድነው ❓
@tesfayegetachew5942
@tesfayegetachew5942 Год назад
ምርጥ ትንተና።
@dagmnegus8865
@dagmnegus8865 Год назад
Meski you are Special!! Thank you
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Год назад
እናመሰግናለን ሁለታችሁም ጀግኖቻችን ናችሁ
@Mersha_dire
@Mersha_dire Год назад
መስኪ ጀግናችን ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥሽ። እናከብርሻለን።
@salem1756
@salem1756 Год назад
Meskiye thank you as always👏🏾👏🏾
@wisechange5910
@wisechange5910 Год назад
መስኪ አንበሲት አንች ትችያሽ እህቴ ኑሪልኝ።💚💛❤
@mesfinbonger4308
@mesfinbonger4308 Год назад
I respected Meskee. Thank you for standing with the truth & reality of on the ground & I wish you long life with wellness.🙏.
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Год назад
አይ የኢትዮጵይን ህዝብ አብይ አህመድ ማለት እኮ የጨለማ ጉዞ ማለት ነው እና ሁሉም ህዝብ አብይ በቃንንንንንንንን ማለት አለበት እናንተ ግን በጣም ጥሩ ውይይት ነው ያረጋችሁት 💚💛❤️🙏🙏🙏
@deredere2434
@deredere2434 Год назад
Thank you...Blessings. You are very Right.
@sgwgegege5983
@sgwgegege5983 Год назад
መስኪዬ እውነት ነው 👍🙏
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r Год назад
እየጠበኳቹ ነበር❤❤ መስኪ ❤️
@Peace.loveee
@Peace.loveee Год назад
እውነት አብርሀሙስላሴ የእውነት አምላክ ይፈርዳል ለምስኪኑ አማራ
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Год назад
Meski and Amha thanks and appreciate standing with the truth.
@yoseftesfaye7834
@yoseftesfaye7834 Год назад
I loved this lady, Meski; you are realy make sense of the vague and ambiguous reiteration of the pm. I support the PM, But I didn't get what he was bragging about. We need real life changing measures at a grassroots level. Ethiopia is not only Addis Ababa. Keep up with your great job!
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Год назад
መስኪፍቅር አይኔ ስስቴ የእዉቀቴ ምንጭ ነሽ ዉድድድድድድ ነዉ የማረግሽ አማራዋ የነፍጠኘዋ ልጅ እዉነት ያሸንፋል
@user-gt5mz5sf8i
@user-gt5mz5sf8i Год назад
በጣም ያሳዝናል የድሀ ቤት አፍርሶ በተመንግስት መስራት 11 አመት የለፋሁበት የጭቃ ቤቴ አንዷ እኔ ነኝ ወይ ኢትዮጵያ ❤💛💚😭
@tigistlakew9032
@tigistlakew9032 Год назад
አይዞን እግዚአብሔር ያያል
@halomanwed
@halomanwed Год назад
በጣም ያሳዝናል። እግዜር ፍርዱን ይሰጠው
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 Год назад
ውሸታም የአገር እድገት ጠላት አንተ ነበርክ መፍረስ የነበረብህ።
@ethiopiansinolympic5762
@ethiopiansinolympic5762 Год назад
ህጋዊ ከሆነ ከሚገነባው ውስጥ ይሰጥሻል ካልሆነ ወደመጣሽበት
@birhanmesele8429
@birhanmesele8429 Год назад
Azoshi andi ken fetari enbachihun yabisal
@kinduzewdu3663
@kinduzewdu3663 Год назад
ነጭነጮን ትክክል በርቱ
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Год назад
የእውነት ጀግና ነሽ መስኪዬ ከእርጋታሽ ጋር እመቤቴ ትጠብቅሽ ሰሚ ቢኖርስ በደንብ ተናግረሽዋል
@sistefera6987
@sistefera6987 Год назад
እውነትም ንቃት!
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 Год назад
እረ ትለያለሽ ተባረኪ ወልቃይት የአማራ ነዉ ❤
@Ethioenate
@Ethioenate Год назад
አቦ እንደሁልግዜውም እግዚአብሄር ይባርክሽ ትንታግዋ መምህርት መስክዬ !!!!
@mahmmedsufiyan7083
@mahmmedsufiyan7083 Год назад
ፈጣሪ ይጠብቅሽ!💚💚💚
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 Год назад
Meskiye jegnit Amhara ehete berchi berchi we love you ezgiyaber yitebekesh 💚❤️💛👋👋👋👏👏👏👍👍👍✌️✌️✌️💯💯💯
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Год назад
ትክክል ለሽ ወንድሜ የዩኒቨርሲቲ መምህር ለሐያ ምናምን ዓመት እያገለገለ ነው ጠዋትም ማታም እያስተማረ እስካሁን በኛድጎማነው ኑሮውን የሚዘልቀው ውጪ ለመውጣት እድሉ እያለው አገሬ አስተምራኝ ህሌናዬ አይፈቅድልኝም በማለት በዝቅትኛ ኑሮውን ይገፉል መንግስት ቢፈትሸው ጥሩ ነው
@zdaniel4081
@zdaniel4081 Год назад
እረ ሂድ በይው 20 አመት አገለገለ ይበቃዋል
@assefakebede6208
@assefakebede6208 Год назад
ዕድሜና ጤናከ ከዘር መባረክ ጋር እመኝልሻለሁ እውነተኛይቱ መ/ት መስከረም !
@user-xn2nd9lt2r
@user-xn2nd9lt2r Год назад
እግዚአብሔር መሠማት ይሁንሽ ጀግኒት❤ እኔ የምለው በዚች ልጅ ድንቅ ብቃት የሚከተላት ሰላሣ ምናምን ሺ ብቻ ነው ኢሄ ሁሉ ሰው አዳምጦ ላይክ የሚያረገውስ ሌላውን አሎቅስም አማራዎች ግን ምንድነው እንዲ የምትለግሙት ለምንድነው ሰብስክራይብ እና ላይክ ማታረጉት ለብዙ ሰው ይደርሳል ብዙ ሰው ይነቃል እኮ አረ ግድ የላቱም ኢሄን እንኳን አላፊነታቹን ተወጡ
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Год назад
ምርጦችዬ👍👍👍👍❤❤
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Год назад
ተወዳጇ አነቃቂያችን በጉጉት እየጠበቅንሽ ነው !
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 Год назад
ስውዳት በርችልኝ
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 Год назад
ምርጧ መምህራችን ስውዳት በርችልኝ
@memaralebachew6917
@memaralebachew6917 Год назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ በጉጉት ነበር የምጠብቀው መስኪ ጀግኒት መስኪ አማራ ሁነው ማንነታቸው ከሸጡት ጋር ውይይት ወይም ክርክር አታድርጊ እነሱ አላማቸው የአማራን ህዝብ ግራ ተጋብቶ እንዲከፋፈል ነው የሚሰሩት ለምሳሌ ልደቱ ደረጀ ከደረጀ ደግሞ ልደቱ ይሻላል አንቺ ብቻ በርቺ
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Год назад
እኔ እደተመለከትኩት ሁለቱም እንድ ናቸው አማራነን ይላሉ ለአማራ ምንም ሲያደርጉ አላየሁም እንዲያውም ሲያቃልሉት እንጂ
@memaralebachew6917
@memaralebachew6917 Год назад
እስማማለሁ ልደቱ የለየለት ስለሆነ መጀመሪያውንም ከሰው አልቆጥረውም ያው የደረጀ ነገር ስለአናደደኝ ነው እንጂ ልክ ነህ
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Год назад
እንዴት እንደምወድሽ ጎበዝ አስተዋይ ነሽ
@meazalegesse8886
@meazalegesse8886 Год назад
የኔውድ አንችን በምንም ቃል ልግለፅሽ እግዚያአብሔር ይጠብቅሽ እግዜያአብሔር ይባርክሽ የእውነት ስለእውነት የምትናገሪ የእውነት ሰው ነሽ
@kebihaile9840
@kebihaile9840 Год назад
መስኪዬ በጣም አስተዋይ ነሽ እናመሰግናለን 🙏
@user-ct1ed5nh1h
@user-ct1ed5nh1h Год назад
እንደው እየወደድኩሽ መጣሁ መሰላኝ አባርሬ ነው የምከታተልሽ ጠክሪ
@glorytogod7071
@glorytogod7071 Год назад
‎መስክዬ፡ እንደኔ፡ የሚወድሽ፡ ያለ፡ አይመስለኝም ❤️❤️❤️🙏
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 Год назад
እናትና አባቷ
@fikirtekeba2623
@fikirtekeba2623 Год назад
Eny Alehu
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js Год назад
መስኬዬ ጀግናዋ እህታችን አንቺ ከማንም በላይ በምታመጭው ሃሳብ አብዛኛው ኢትዮጵያውያን ይስማማል ይህን አስመልክቱ አብዛኛው አማራ ጠል ሃሳብ ያላቸው የአቶ አዲሱ አይነት ሰወች ከአንቺ ጋር የማይመጥኖ የአምሮ በሽተኞችን እያመጡ በቃላት ትግል ዝነኛ ሊያደርጏቸው ሲታገሎ እያየናቸው ነው በርግጥ ሆሎንም በአጥጋቤ ሆኔታ ዘርረሻቸዋል ቤሆንም የአንቺ ሃሳብ ጥልቅና ለኛ ቀያሬ ስለሆነ አንቼ ሃሳቦ ከተጣመመ ሰው ጋር ስትሟገች ባናይሽ ደስ ይለናል ከትመረጡ ሊያጠናክሮን ከሚችሎት ቻናሎች ብቻ ብትገኝ ደስ ይለናል አሆንም ክብር ለህታችን መስኬ
@mylord.youtube3122
@mylord.youtube3122 Год назад
ውድድ እኮ ነው የማረግሽ ኑሪልን
@kirubeltesfaye5330
@kirubeltesfaye5330 Год назад
I’m proud of you meskeya 👏🙏
@dawitamare2563
@dawitamare2563 Год назад
How to help the channel Please arrange the platform and let the people help the the channel . But thank you for both of you it was great as always ,keep it up.
@8beyene
@8beyene Год назад
Thank you guys. Bertu we are with you.
@gosazewdelemma6305
@gosazewdelemma6305 Год назад
we love it........!!!!!!
@tadessemuche7756
@tadessemuche7756 Год назад
I Appreciate meski, your daynamic point of view so cool. pm abey continue the conspiracy b/n amhara and tigray.
@yalfalzemenu609
@yalfalzemenu609 Год назад
Thank you ! መስኪ በጣም እናመሰግናለን። ሁሉንም በደንብ ነው የገለጥሽው። አቢይ የወልቃይትን ጉዳይ በጣም እያጣመመ የአማራን የማንነት ጥያቄ ለማዳፈን የሚሰራ እጅግ መርዘኛ ሰው ነው። በጣም አዝናለሁ!! አማራ ምን እየጠበቅህ ነው ። የወልቃይት ጉዳይ በትክክል ለአማራው ካልተበየነ ሀገራችን አኬልዳማ ትሆናለች። period!
@debirbelay1604
@debirbelay1604 Год назад
ጌታ ይጠብቅሽ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw Год назад
Meski keep it up really appreciate your smart assessment.Your thoughts on behalf of Amhara people is something we cherish in the time of utter oppression, conspiracy and genocidal acts. Now even its own representatives turns their back and betray for their selfish cause and greed for power granted by the oromuma oligarchy.
@godanamenta
@godanamenta Год назад
Thank you very much for your critical and seasonal analysis.
@natiabegaz7189
@natiabegaz7189 Год назад
ጀግኒት መስኪየ
@ermihabteshzeray5343
@ermihabteshzeray5343 Год назад
መሥኪኪኪኪኪኪ ጀግኒት:: እየጠበቅንሽ ነዉ:: ተሜ ተፈቷል እንኳን ደሥ አለንንንንን
@adaneali6838
@adaneali6838 Год назад
Great Meseret, this is what the fact on the ground is. Negligence, undermining and demoralizing the educated people are the culture of Ethiopian kings.
@danielgadamu9167
@danielgadamu9167 Год назад
💚💛❤️ የሰው ማኛ
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 Год назад
መስኪዬ በርቺ የኔ ጀግና ጣይቱ እራሳችሁንም ጠብቁ ስትኖሩ ነዉ የምንጠቀመዉ ጥንቃቄ ይደግፌችዋል።
@menberuasfaw6249
@menberuasfaw6249 Год назад
ሀሀሀሀሀሀ
@nazrethdesalegn6606
@nazrethdesalegn6606 Год назад
ድንቅ ትንተና ነው መስኪ ኑሪልን እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል አለ አሉ ወልቃይቴ
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
"" HEROINE "" # The best 👌 political analyst , and the best political scientist 👌
@ht5297
@ht5297 Год назад
ኑሮ ሰቀቀን ሆኖብናል ደሞ የጫካ ቤት ያለነው ምን አለን
@abayassefa9622
@abayassefa9622 Год назад
You are GREAT GREAT 👍
@amharaethiopia4854
@amharaethiopia4854 Год назад
My beautiful sister thank God we have you .
@solekebe7628
@solekebe7628 Год назад
መስኪ የእውቀት ጎተራ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ
@GetMen-cj5qm
@GetMen-cj5qm Год назад
መስከረም ኣበራ እውነትም እንደ መስከረም ብርሃን ነሽ ወላጆችሽ ሽ ሥም ሲያወጡልሽ ራኢ ታይቷቸው ነበር ማለት ነው መስክዬ ኑሪልን እግዚኣብሄር ከባለጊዜዎች መንጋጋ በጥበቡ ይሰውርሽ የፖርላማ ውሎ በሚገርም ኣገላለፅ ተንትነሽዋል እውነት ነው ያልሽው ሁሉ ኣንቺኮ ማለት በቃ እቴጌ ጣይቱን ተክተሻል በእድሜ በጤና ኑሪልን እናም ኣንቺ ለኣማራ ብሎም ለኢትዮጵያ ህዝብ ክስተት ነሽ ኣብይ ዓሕመድ ሊያድበሰብሱ የሞከሩት የወልቃይት ኣማራ ማንነት እውነቱን ኣፍረጠረጥሽው ተባረኪ እኛ የወልቃይት ህዝብ የኣማራ ማንነት ያለን እንጂ ኣብይ ዓሕመድ እንዳድበሰበሱት ኣይነት የትግሬ ማንነት ፈፅሞ የለንም ዛሬም ኣማራ ትላንትም ኣማራ ለዘላለምም ኣማራ ነን፡ እንዳው እስኪ ኣድርሱልኝ ይች መልእክት!!! ይድረስ ለኣብይ ዓሕመድ ወልቃይት ኣማራ በማለቱ ስለምን ኣንገበገበህ ለምንስ ኣበሳጨህ ኣማራ ኣበቃለት ኣከርካሩን ተመቷል ሺህ ኣመት እንገዛለን ባላችሁ ጊዜ ኣማራ ነኝ የሚል ማህበረሰብ መሰማቱ ነው ያገነፋህ ኣደል? ኣይ ኣብይ በል ስማ ልንገርህ ጉዳዩ በመሬት ከሆነ ነገሩ ወልቃይት ብቻ ሳይሆን ደራ መተከል ጠለምት ራያ መላው ሸዋ የኣማራ እንደሆነ ኣታውቅምን? ሸዋ ብሎ ኦሮሞ የለምኮ መላው ኣማራ ይህንን ጥያቄ ኣንግቦ መነቃነቁን ነው ኣደል ብስጭትጭት እያደረገህ ያለው በል የጊዜ ጉዳይ እንጂ ታያለህ ደግሞ ኢትዮጵያ እና ህዝቦችዋ በኣማራ ትግል ወደ ቀደመው ክብራችን ኣረንጓዲው ቢጫ ቀዩ ሰንደቃችን ይዘን በሃይለኛው ክንድ ከፍ ከፍ እንላለን ገና ኣትደናገጥ እሩቅ አይደለም ቅርብ ነውና ብለሽማ ንገሪልኝ መስክዬ?
@meazalegesse8886
@meazalegesse8886 Год назад
ፋኖው እናመሰግናለን በደንብ አንተም ሀሳባችን ገልፀህልናል
Далее
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
አቶ ልደቱ ምን እያሉ ነው?
1:34:06
Просмотров 140 тыс.