Тёмный

ተአምረ ማርያም| ለአንዳንድ ውዝግቦች መልስ 

Apostolic Answers - ሐዋርያዊ መልሶች
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ገድላት ድርሳናት ተአምራት መጽሐፍት ውስጥ በአንድም በሌላም ምክንያት ስህተቶች ሊገቡ ይችላሉ.. ሲገኝም እርማት ይደረግበታል.. ከዛ በዘለለ ግን እነዚህ መጽሐፍት ለሕይወታችን እንዲጠቅሙን ሆነው የተዘጋጁ እንጂ በራሳቸው መጽሐፍቶቹ ሃይማኖት ስላልሆኑ ስህተት ቢገኝ ከምንም ልንቆጥረው አይገባም..

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@Yotor.21-12_
@Yotor.21-12_ Год назад
አኬ በጣም በትምህርትህ ብዙ ኦርቶዶክሳውያን አፅንተሀል እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።ግን እንደዚህ አይነት አስተያየቶችን በውስጥ ብንጨርስ ከአባቶች ጋር በመነጋገር ቢፈታ ምክንያቱም ለተኩላወች በር መክፈት ስለሆነ ። ስለዚህ ባክህን ላልፀኑት ብታስብ ወንድሜ አይደለም ስለገድላት ቀርቶ ሌሎቹን ነገሮች እንደ ዶግማ ያሉ ትምህርቶችን ጠንቅቀን ሳናቅ እነዚህን የመሰሉ ነገሮች ሲጨመሩ ከባድ እናም በትክክለኛው መንገድ እና ሰአት ነው መሰራት ያለበት እላለሁኝ ወንድሜ ካታላቅ ትህትና ጋር።
@yohannesnigussie7077
@yohannesnigussie7077 Год назад
bezi tmhert bcha menafk tebybetakw bro so fitlfit siweta aka endet des endalgn ene ngn makew hoo
@OrthodoxyStPaul
@OrthodoxyStPaul Год назад
ላልጸኑት ተብሎ የጸኑት ከበረቱ መውጣት አለባቸውን? "እውነትን እውነት ሀሰትንም ሀሰት ማለት አለብን "
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 4 месяца назад
መተተኛው ማሪያምን የምትፈልጓት በስሟ አጋንንት ለመዋረስ ነው እንጂ የማሪያም የሆነ ተአምር የለም ተዓምራትን የሚያደርግ እግዚያአብሔር ነው ሐዋሪያት 19:11
@habeshanmovies
@habeshanmovies Год назад
አኬ ብሮ እናመሰግናለን ለትምህርቶችህ በሙሉ ጸጋውን ያብዛልህ ኣንድ ነገር ነግሬህ ልጨርስ ኣሁን ላይ ያለ እውቀት ለቤተክርስትያኗ እንደተቆርቋሪ የሆኑ የመሰላቸው ግን ያልሆኑ ምንም ቢሉህ ፍጹም ከስሜታዊነት በጸዳ መልስ ስጥ ምክንያቱም እውነት ኣንተ ጋር ስላለ ብቻ ድል ኣታደርግም ማስተዋሉን ያብዛልህ እንወድሃለን
@Amentube1037
@Amentube1037 Год назад
እንደዚህ አይነት ስህተቶችማ እንዳሉ እያወቅን እንጂ ወገን። በቃ ብዙ አለ። አኬ በግልጽ ስለነገርከን 🙏🙏 መተቸትህ አይቀርም ግን ደሞ እኛ እውነትና ትክክለኛውን ነገር ብቻ ነው የምንፈልገው። እንደውም ያ በውጩ የተለመደ ነገር እኛጋም የግድ መሆን አለበት።
@davied999
@davied999 Год назад
Agreed
@alshallal7381
@alshallal7381 9 месяцев назад
😂አሳዘንከኝ የጠራከው ጌታ እውነቱን ያብራልክ እየሱስ ብቻ ተአምር ሰሪ ነው
@jiffmajo
@jiffmajo Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንወድሀለን ያው ታነቃኛለህ ♥♥♥
@hiwottesfaye-oe7yk
@hiwottesfaye-oe7yk Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@marvinfitsum8862
@marvinfitsum8862 Год назад
ችግሩ ተቃዋሚዎች እንዴት ይጠቀሙበታል ብልህ ትንሽ ብታስብብበት ጥሩ ነበር ምክንያቱም ብዙ ያልፀኑ ወተት እየተጋቱ ይሉ ስላሉ any ways the damage is already done.
@gracycharislaughs
@gracycharislaughs Год назад
ይህ ነገር ምን ያህል ምእመን እንደሚያሳስበው አታውቅም መሰል፣ ስለሌሎች አትጨነቅ እግዚአብሔር ደግፎ ልባቸው ካልቀና አኬ ምንም ስላለ ሚቀየር ነገር የለም፣ ባይሆን እኚህን መሰል ፅሁፎች ምን ያህሉን ሊያስቱ እንደሚችሉ መገንዘብ ነበረብን 🙄🖐 ፣ እግዚአብሔር ሁላችንን ይርዳን
@ayenewyihune
@ayenewyihune Год назад
ስለምን damage ነው የምታወራው ወንድሜ። እውነትን እውነት ስህተትን ደግሞ ስህተት ማለት ክርስቲያናዊ ግዴታችን አይደለም? Damageስ በዚህ ሰው ሲሰናከል እያዩ ዝም ማለት ነው።
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
ትክክል አኪ እናመሰግናለን በፊትም ሳይገባኝ ሳይሆን የነ አሉታን ቤት ለመዝጋት ነዉ❤❤ በተረፈ👏👏👏👏
@utty3720
@utty3720 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አኬ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤❤
@amanisam8592
@amanisam8592 Год назад
እናመሰግናለን።ሲጀመርም ያራገበው ጠላት ነዉ እንጂ ok ተብሎ ማለፍ የሚቻል ነገር ነዉ
@SamsonGosaye
@SamsonGosaye 3 месяца назад
ፕሮቴስታንት ነህ ዎይስ ኦርቶዶክስ ነህ
@asfaw8603
@asfaw8603 Год назад
መናፍቃን በደንብ አድርገው ተምረው ለይክ ሳያረጉ ይዎጣሉ
@addisnet21
@addisnet21 Год назад
Clear - very clear, thank you for sharing!
@dave-tm8ll
@dave-tm8ll Год назад
"ውዝግብ አልከን" 🤣🍬😡 101% ለማለት የፈለግነው ገብቶሃል 🐓🐓🐓 Still you are boxing like ""❗️fereon the ግብጽ❗️"" ......,...... ......❗️...... sorry bro
@jerrybeshah0721
@jerrybeshah0721 Год назад
When you Explain alway perfecto tnx Akiyachin ❤more Blessed 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰
@jiffmajo
@jiffmajo Год назад
ፅድት ያለ ነው መጀመርያውኑ ይሄ ሁላ አዋዝተህ እናአያይዘህ ብትናገር መልካም ነው አኪዬ ተባረክልኝ እመቤቴ ትባርክህ ♥
@nahomtsegu5881
@nahomtsegu5881 Год назад
Thanks a lot Ake!!! God bless you brother.
@MathChips-e2x
@MathChips-e2x Год назад
አክሊልዬ ጥሩ ማጠቃለያ ነው 💚💚💚
@meronalimu1057
@meronalimu1057 Год назад
አኬ ደሞ እየተፈተንክ ነው ትቢት ትቢት እያለክ ነው ፀልይ ወደቀድሞህ ትህትናህ ተመለስ እወድሃለው
@Hagosadik5945
@Hagosadik5945 Год назад
አኬ እባክህ በነካ እጅህ እችን መልስልኝ እመቤቴ ከተፃፈውም በላይ ታምር ታደርጋለች ብዬ አምናለው ነገር ግን ተአምሩን መስማት ከ ስጋወ ደሙ ከመቀበል ጋር እንዴት እኩል ይሆናል በመቤቴ መልስልኝ
@fasilwolde8269
@fasilwolde8269 Год назад
ስህተት ነው እሱ እኔ መምህር ዲያቆን አበጋዝን ያረጋል (የመድሎተ ፅድቅ ፀሀፊ) ጠይቄያቸው ነበር እሱ ክርስቲያኖች ተዓምራቷን በጉጉት እንዲሰማው እንዲሁም መቁረብ ያልቻለን ሰው ለማፅናናት ያህል የገባ እንጂ የእውነት የጌታን ስጋ እና ደም የሚተካ አንዳች ነገር እንደሌለ ነግረውኛል
@letebrhanhabtslasieweldege7451
​@@fasilwolde8269 ልክነህ ወንድማችን ፋሲል፡ እግዚቢሔር ያክብርልን፡፡ በትልቁ ስግና ደሙ ያልቻሉ ህሉ ለመጽናንያ ይሚክል ሲሆን፡ በዛ ኣድርገን ደግሞ፡ ሓጥያታችን ምን ያክል የከፋና የባሰ ሲሆን ከዛ ታምራቱ አስበን፡ የእግዝኣቢሔር ምህረትና የእሜቤታችን ቃል ኪዳን አምነን፡ በእመቤታችን ቃልኪዳን ተማህጽንውን ወደ ንስሃ ሕይወት በርተን እንዲንመጣን እንዲንዘጋኘን ይማክል ዘንድነው፡፡ በቅተን ደግሞ ቅዱስና ክቡር የሆነ ስጋና ደሙ እድንቀበል ሕይወት እንዲናገኚ ኖው። የ እግዜቢሔር ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ ፡በልተን ጠጥተን የመንግስቱ ወራሽ እንዲኖሆን ብርታትና ጽናት ያድለን፡ አሜን፫
@belaymulu7639
@belaymulu7639 Год назад
የወንድሜን ሀሳብ እጋራለሁ መጀመሪያ ተደዋወሉና ተገናኝታችሁ ተወያዬ አንዱ የማያውቀውን ሌላው በሚያዉቀው ተመካክራችሁ ያልጠነከርነውን ማጠንከር ነው እንጂ እኔ ልክ ነኝ በሚል ሀሳብ ሰውን ማደናገር መልካም አይመስለኝም እና ተደዋውላችሁ በአካል በመገናኘት ተወያዩ
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg Год назад
እንደኔ ሀሳብ ደሞ አንድ ነገር ስንናገርም ወነ ስንተረጉም በጣም ጥንቃቄ ብናደርግ እላለው ። ለምን ሁሎም እንደተሰጠው መጠን ደሞ አመለካከት አለው አንዳንዴ በሚድያ የማይፈታን ነገር ባናነሳው ብንችል ሁላችንንም የማከለ ቢሆን እላለው። መቼም ላንተ ላስረዳህ ፈልጊ አይደለም ባነሳህውም ሀሳብ ተቃውሜም አይደለም። ለምን ምንፍቅናን ሀሳብ አይጭርም ወይ !? ። እንዳልከውም በጣም የሚስተካከሎ ሀሳቦች ሀሎ ብዙዎችም ጠይቆ ካለመረዳት የጠፍ አሎ
@robelkk
@robelkk Год назад
የእድሜው ጉዳይ ትርጉሙ ልክ ሌዊ በአብርሃም ወገብ ሆኖ ቁርባንን ለመልኬጼዴቅ እንዳወጣ ይህም እንዲህ ታስቦ ይመስለኛል። የሰጠኸው መልካም ትምህርት ሆኖ ሊቃውንትን ማናገር ብትችል እላለሁ።
@MimiMimi-fk2fj
@MimiMimi-fk2fj Год назад
አኪዬ 🥰🥰 እዚህም ገብታቹ አንደኛ የምትሉ ሰዎች😳 😅
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
አቤት🙄
@fresenbettad
@fresenbettad 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድም አለም። እመብርሀን መጨረሻህን ታሳምርልህ
@meronalimu1057
@meronalimu1057 Год назад
አኬ ተባረክ ግን ለቃላቶችህ ተጠቀቅ ሁሉም ስው ባንተ እውቀት ደረጃ አይደለም
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 Год назад
እናመሰግናለን አኬዋ🥰🙏
@edomkebede2112
@edomkebede2112 Год назад
አሜን🙏❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🥰
@dirshayelikuma
@dirshayelikuma Год назад
የጌታ ሶዎ❤👏🏾😁
@yaredakalukassa1559
@yaredakalukassa1559 Год назад
ብሮ goct Greatest Of Current Time 😁😁for me Keep1it up
@MebrhitBerhe-q2d
@MebrhitBerhe-q2d 5 месяцев назад
wowwኣገላለፅ ተባረክ ክቡር ወንድም
@teshomebogale5552
@teshomebogale5552 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥን አስበ መምህራንን ያድልልን
@ወለተኪዳንኢየሱስክርስቶስ
ወንድማችን አክሊል ስለምታበረታታን ከልብ እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ለኛ ምንም የጠቀመን ነገር አለ ብዬ አላምን አንተም አስተውል አስብልን እንጂ እውነት በአሁኑ ስዓት ሰውን ሀይማኖቱን ሊያፀና የሚችል መሰረታዊ ትምህርርት አስተምሩን በቃ ደግሞ ለገድላትና ለታምራት ያለህ አመለካክትም ምንም ደስ አይልም እውነት ቤተ ክርስቴያን አመት እስከ አመት የምትዘክራቸው ክብር ብትስጥ? መልካም ነው ቀለል አድርገህ የምትናገረው ነገር አይገባኝም ምናም ምናም አይባልም ገድናት እኮ ቅዱስን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ሲሉ ድንጋይ ተተርሰው ጤዛ ልሰው የተጋደሉት የሕይወት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝበት ነው እንዴ ። አባቶችን ጠይቅ በራስህ ጥናትና ንባብ ዝም ብሎ ሰውን የማያንፅ ነገር ለሰው ማስናከያ መሆን ከባድ ነው። ወንድሜ እኛ ሰውን ነን የምንሰማህ ልቦና የሚባል ነገር አለን ጴንጤዎችን ደስ እንዲላቸውና ለነሱ እንደሚመቻቸው አታስተምር በቃ ክርስትና የመከራ ሕይወት ነው አለቀ እነርሱ ይህን አይሰፈልጉም አክልዬ በተረፈ በርታ እንወድሀለን።
@fasilwolde8269
@fasilwolde8269 Год назад
ወንድሜ ለሀይማኖትህ ያለህን ቅናት ሳላደንቅ አላልፍም ፣ ነገር ግን እንደዚህ ባሉ በተሳሳቱ ገድሎች እና ታሪኮች ስንቱ ወደ መና*ቃን አዳራሽ እንደፈለሰ አስተውለሀል? አኬም የሰጠው ሀሳብ ጥሩ ነው ፈለጋቸውን ለመከተል ያንፁናል እንጂ እንደ መፅሀፍ ቅዱስ እንከን አልባ መፃህፍት አድርገን አንመለከታቸውም ነው ሀሳቡ። ለጴንጤዎች ተብሎም ብቻ ሳይሆን ስህተቱን ስህተት የማለት ልምድ ቢኖረን ጥሩ ነው። ገድላቱ ሁሉ ስህተት ናቸው ያለ የለም ሰው ስለፃፋቸው ስህተት ሊገኝ ይችላልና ሲገኝ ማረም መልካም ነው የሚል ሀሳብ አለኝ።
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Год назад
@@fasilwolde8269 qalahiwotin yesalalin tikikil
@elsabetbelay6974
@elsabetbelay6974 Год назад
Wendime sihitet sigegn yemenager difret linoren yigebal enezihin mestehaft fitsum endehonu ke hizbu menagerie chirash bizu sew ke haymanot yaswotal mikiniatum beteleyaye agatami sihitet linor yichilal lemisale sinkisar lay " Ethiopia awiyan papas meshom ayichilum " yemil ale so yihenin sihitet hulum akal yawkal gin sinkisarin yemiakil metsehaf lay new yalew
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Год назад
Qala hiwotin yesamalik Anigaf wondimachin Ake 💯
@Bbnnnnnnnnnhhnh
@Bbnnnnnnnnnhhnh Год назад
Kbaterk Aimere Yarede Atgbhe alu mjmrya knsu gar bwste btawera
@ሀናየክርስቶስልጅ
አንደኛ መሆኔን ብነግራችሁስ😁😁
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
አትንገሪን አይደደሽም😁😁
@davied999
@davied999 Год назад
​ አክሊልዬ ስለ ምስለ አድህኖ ንገሪን እባክህ
@jerryheavenly7437
@jerryheavenly7437 6 месяцев назад
Akliliye betam new yemafebekeh
@andinatworku78
@andinatworku78 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
@emawduwaabayehyote4054
@emawduwaabayehyote4054 Год назад
ወዳጆቼ❤ ትምህርቱን በlike እንጀምር ሁላችንም❤
@mulugebreegziabher9544
@mulugebreegziabher9544 Год назад
እሺ🥰
@BuzunaaAdugna
@BuzunaaAdugna Год назад
Jagna bartalign
@mrmrs3765
@mrmrs3765 Год назад
Tebrki❤❤❤❤❤
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 4 месяца назад
ደግሜም እነግርሃለሁ በማሪያም ስም የተሰራ የማሪያም የሆነ ተዓምር የለም ጌታ ግን በሐዋሪያትም እጅ ታምራት በስሙ አድርጓል።
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
አንደኛ😁
@apostolicanswers1
@apostolicanswers1 Год назад
ዛሬ አጋጣሚ🤪🤪
@ፍቅርተሚካኤል-ቨ9ኸ
@@apostolicanswers1 😁😁
@tube7295
@tube7295 Год назад
Temsegen ❤
@tube7295
@tube7295 Год назад
Tebark ❤
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 Год назад
ይነበብ! ለወንድማችን አኬ 1. በመጀመሪያ ይህን ሃሳብ ያነሳው ህሊናህ ነው ወይስ ሰዎች ጠቁመውህ ነው? ህሊናህ ከሆነም ጥያቄውን ስለምን ለቤተክርስቲያን ሊቃውንት አታቀርብም ነበር? እንዲህ ዓይት ሀሳብ ካነሳህ የሚያስከትለውንስ ነገር አልተመለከትክምን? 2. እንዲህ ዓይነት ጉዳዮችን በማንሳት የሰዎችን ሀሳብ ሬዚስት አደርጋለሁ የሚል እሳቤ አድሮብህ ከሆነ ምንም አይጠቅምህም ትርፍም የለውም፡፡ 3. እንደ ብፁዕ አቡነ እንድርያስ፣ እንደ አራት አይና ስምዐ ኮነ፣ እንደ ሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው እንደ ሊቀ ሊቃውንት እዝራን እና ሌሎች የቤተከርስቲያ ተጠያቂዎች ባሉበትበት ሁኔታ እንዲህ ያለ የግል ሀሳብህን ለሚዲያ ከምታቀርብ ከእነዚህ አባቶች ጋር መመካከር አይሻልም ነበር ወይ? ምክንያቱም ምስጢራትን የሚያስማሙ ያደላደሉ አባቶች ቤተክስቲያ አሏትና እንደዚህ ዓይነት ነገሮች መሞከርህ በእኔ በኩል ተቀባይነት የለውም፡፡ 4. በተረፈ ለተኩላዎች መግቢያ የሚሆን ማሰናከያ አታስቀምጥ!!! በጌታ ቃል ወተትን የሚጋቱ፣ አጥንት ለመቆርጠም የሚታትሩ፣ አጥንት የቆረጠሙ በየደረጃው አሉና የአንትን ሀሳብ ሰዎች እንዲገዙህ አታድርግ ሀሰብህ እንደሀሳብ የራስህ እንጂ የአኬ ሀሳብ የሁሉ አይደለም፡፡ ፕሊስ እንዲህ ዓይነት ነገሮችን ፈጽሞ በሚዲያ አታውታቸው ለመሟገት አታቅርብ ይብቃህ ንጹሁን ቃለ እግዚአብሔር ብቻ ዝራ፡፡ 5. አንተ በምታስተምራቸው ትምህርቶች በተለይ በምሥጢረ ሥላሴ፣ ሥጋዌ፣ ጥምቀት ….. ብዙ ታንጫለሁ፡፡ አከራካሪ ጉዳዮችን በሚዲያ ስታቀርብ ደግሞ እንደ ቤተክርስቲያን ልጅነቴ እገስጻለሁ፡፡ መልካም ጊዜ አኬ አስተውለኸዋል? ተአምረ ማርያም ነው ያልከውኮ!! በተአምረ ማርያም ላይ ብለህ እንኳን አልተነሳህም ከርዕስ አመራረጥህ ጀምሮ የተጠነቀቅክ አይደለህም? የእነ በጋሻው ዘመን ዳግም እንዳይመጣ!! እሰጋለሁ
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
እኔ ደግሞ ሓሳብህን እቃወማለሁ ወንድሜ፡ ኣክሊል የተኣምረ ማርያም ስህተት ሲነግረን ይህ ከኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ሊያስወጣን ኣይገባም እያለ ነው፡ ኣንተ እንደምትለው ስለዚ ኣትናገር ካልክ ግን ይህ ነው ትልቁ ችግር ምክንያቱ መናፍቃን ራሳቸው መጽሓፉን ኣንብበው ስሕተቱ ፊት ለፊት እየነገሩን ነው ሲነግሩን ግን ይሀው ኦርቶዶክስ ይህቺ ናት በስህተት የሞላች ናት ውጡ ብለው ነው የሚነግሩን፡ መናፍቃን ገድላትና ድርሳናት ብቻ በመግለጥ እንዲህ ስህተቱን እያገኙና እየነገሩ ብቻ ስንት ኦርቶዶክሳውያን ከቤተክርርስትያን ኣውጥተው መናፍቃን እንዳደረጓቸው ማወቅ ኣለብህ፡ ስለዚ ይህ ችግር ብንደብቀው ስንት ኦርቶዶክሳውያን እያሳጣን እንደሆነ ተረዳው፡ ይህ ነው ማሰብ የነበረብህ ወንድሜ፡ ኣክሊልማ መናፍቃን ሳይነግሩን እየቀደማቸው ነው እንዳያሰናክሉን።
@FinoteSenbetEthiopia
@FinoteSenbetEthiopia Год назад
ወንድማችን ይህን ዘለግ ያለ አስታየት ለአክሊል የሰጠኸው በቅን ልቦና እና ለቤተክርስቲያን በማሰብ እንደሆነ በ ሶስት ምስኒያቶች እገነዘበዋለው 1. በምዕመናን ላይ የታሪክ አረዳድ ጥርጣሬ እና ውዝግብ ሊፈጥር ስለሚችል 2.ለነጣቂዎቻችን ምእመናን ማሳመኛ የመግቢያ ቀዳዳ ሊሆን ስለሚችል እና 3.ትችቱ በራሱ የተሰነዘረው በሊቃውት ባለመሆኑ ቅሬታን ሊጭር ስለሚችል ሊቃውንት በጉዳዩ ላይ የሰጡበትን ምላሽ በአጭሩ ልንገርህ ፦በታሪኩ ላይ ግልፅ የሆነ መፋለስ እንዳለበት ሳይክዱ ነገር ግን አሉ በስምመመሳሰል የተፃፈ የሌሎች ሰዎች ታሪክ ሊሆን እንደሚችል ነው መላምት ያስቀመጡት ይህ መላምት ደግሞ በሁለት ምክኒያቶች ምክንያታዊ አይመስልም 1.የመጀመሪያው ሊቃውንት እራሳቸው መፃህፍትን ተምረው ሊቃውንት የተባሉ ስለሆነ በመፃህፍት የማይገኝ በጣም ትንሽ እንኳን ወደ መላምቱ ሊያመራን የሚችል የታሪክ ፍንጭ ሳይኖር ይሄን መላምት መቀበል ይከብዳል 2ኛ ደግሞ ታሪኩ እንደዛ ለማለት እድል በማይሰጥ ሁኔታ ታሪኩ ዮሐንስንና ንስጥሮስ ራሳቸው መሆናቸውን የጠቀሰ በመሆኑ ታሪኩ ስህተት መሆኑን መስማማቱ ያን ያህል ከባድነው ብዬ አላስብም😊 በተረፈ ግን በቀረው ሀሳብህ ሙሉ እስማማለው ወንድሜ❤
@danieldeferso1128
@danieldeferso1128 Год назад
@@FinoteSenbetEthiopia ለማለት የፈለጉትን ሃሳብ ስለተረዳህ አመሰግናለሁ፡፡
Далее
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 391 тыс.