Тёмный

የፀጉር ፕሮቲን አሰራር ለእድገት ለሚነቃቀል ለቆዳ ጤና ለወዙ ለሚሰባበር// protein hair growth mask  

Meski Tube
Подписаться 564 тыс.
Просмотров 171 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 385   
@ማርያምኣደጎይታ-ጠ8ፐ
@ማርያምኣደጎይታ-ጠ8ፐ 8 месяцев назад
ቻሌንጅ እንጀምር ጸጉሬ ተባለሸ
@የአረቢየአለህ
@የአረቢየአለህ 8 месяцев назад
እንጀምር ❤
@behriyaabdo3362
@behriyaabdo3362 8 месяцев назад
እንጀምሪ
@eyerusalemreda6634
@eyerusalemreda6634 8 месяцев назад
እንጀምር መስኪየ
@abdulla3678
@abdulla3678 8 месяцев назад
እንጀምር ❤❤❤
@luluseman2841
@luluseman2841 8 месяцев назад
እኔና ጓደኞቼ የ3ወር ቻሌንጅ በዋትሳፕ ጀምረን አሁን 2 ወር ልንጨርስ ነው
@Tiktokfan18
@Tiktokfan18 8 месяцев назад
ቻለንጅ እንጀምር የሚል 👇
@BontutubeHuruta
@BontutubeHuruta 8 месяцев назад
መስኪን እንዳኔ የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 8 месяцев назад
ወለተ ማርያም መስኪዬ እናመሰግነዋለን ጥሩ ምክር ነው እንዃን ለእመቤታችን የእረፍቷ በዓል አደረሳችሁ አደረን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ያሳድርብን ምልጆዋ አይለየን
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 8 месяцев назад
መስኪዬ እንደኔ የሚወድሽ አለ ብዬ አላስብም ይሄንን ያልኩሽ መግለፅ ስላልቻልኩኝ ነው መቼም ቤተሰብ አይቀየሙም በጣም መልካም ሴት ነሽ ልበቀና ❤❤❤❤🎉🎉🎉ተባረኪ ልጆችሽ ይባረኩልሽ❤❤🎉🎉🎉የኔ ውድ
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መስኪዬ💖🌷🌹🌻
@welotube463
@welotube463 8 месяцев назад
ሠላም የሀገሬ ልጆ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሠላማችሁ ይብዛ ❤❤ በስደት ላለፈው የእረፍት የሠው ፊት ከማየት አውጥቶን በሠላም ላገራችን ያብቃን❤😢
@CamilaAa-ks5wz
@CamilaAa-ks5wz 8 месяцев назад
ያረብአሚ😢😢😢😢😢😢
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 8 месяцев назад
ይባርክሽ በፀሎት ስለ ጀመርሽ። እዉነተኛ ሰው ነሽ የአእምሮ የጤንነትና የዉስጥ ሠላም ትልቅ ትልቅ እርካታ አለው
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 8 месяцев назад
እኛ ችግራችን የመዳም ስራ ስንደክም ዉለን ይደክመናል
@WELCOMES-1560
@WELCOMES-1560 8 месяцев назад
እኔም እንደዛው ደከመኝ ቢከታተለው ለውጥ ነበረው ግን ምን ያደርጋል
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 8 месяцев назад
😢😢😢 አወ ውይ😢😢😢😢
@yemariam2110
@yemariam2110 6 месяцев назад
Ayezosh bestelote berche
@MamamamaMuhamed
@MamamamaMuhamed 8 месяцев назад
መስኪዩ❤❤❤❤❤❤ረዘመ ፀጉርሽ ❤❤❤❤በርቺስትአመቴእከታተልሻለሁ በጣምነዉ የመድሽ❤❤❤❤❤❤❤የኔሴት ሀቀኛ ጀግና አስተዋይ❤❤❤❤❤❤ አክባሪ ምርጥ ኢትዪቢያዊይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰላምሽይብዛ. ❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 8 месяцев назад
መስኪ ባለማህተባ መስቀልሽ ሲያምር እንቁ የተዋህዶልጅ ነኢላ ልጆች ደህናናቸዉ ሰላምሽ ይብዛ ባንች ቪዶዎ ፀጉሬ ለዉጥአለዉ በርች ጀግና❤❤❤
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 8 месяцев назад
የኔውድ እግዚአብሔር ልጆችሽንምአችንም ባለቤትሽንም እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdestsegaye9825
@mekdestsegaye9825 8 месяцев назад
አሜን
@meskitube16
@meskitube16 7 месяцев назад
አሜን እማ❤የሚመርቅ አንደበት ለሁላችንም ይስጠን
@zabibaali7156
@zabibaali7156 8 месяцев назад
የኔ ሙሉ ሴት ዛሬ ደም እምር ብሎብሻል ማሻ አላህ 🥰🥰🥰 የናይላዬ እናት እኔ ዮገርት ጨምሬ ስጠቀም ቂሌ ለይ እንደ ፎሮፎር ነጭ ይሆንብኛል ደሞ ቶሎ አይለቅም ለዛ ብዬ መቀባት አቆምኩኝ እደዉ ስቀባዉ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ቂቤ የተቀባዉ ነበር የሚማስለኝ ምን ዋጋ አለ ተመቃኘኝ 😢 ስለመልካምነትሽ እናመሰግናለን 😊
@SahoodSahu
@SahoodSahu 8 месяцев назад
ታይኝ መስክ ያላራኩላት. ለነግ ዬላም ብቻ ክሎሮክስነ ፍላሽ ነዉ ዬቃራኝ ፃጉሬ እዳግ. እዳግ ስላዉ ጆሮዬ ቀድሞ አደገ 😂😂😂
@sarademelash1374
@sarademelash1374 7 месяцев назад
ነፍስ ነገር እኮ ነሽ መስኪዬ ተስፋ ስቆርጥ ተስፋዬን ታለመልሚዋለሽ
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 8 месяцев назад
መሰኪዬ በመልካምነትሸ በጥንካሬሸና በእምነትሸ በጣም እወድሻለሁ! እመብርሀን ሁሌም ካንች ጋር ትሁን!🙏
@BezawitTame
@BezawitTame 8 месяцев назад
በጣም ፀጉርሽ ለውጥ አለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Arsiema97
@Arsiema97 8 месяцев назад
መስክየ በጣም ነው እምወድሽ እህትሽ ከትግራይ🥰💚💛
@FatimaFatima-vj2rs
@FatimaFatima-vj2rs 8 месяцев назад
ፀጉር የሚያበዛ ካወቅሽ እስኪ እህት
@romantup9195
@romantup9195 8 месяцев назад
የ ቁሩንፉድ ዉሃ
@FatimaFatima-vj2rs
@FatimaFatima-vj2rs 8 месяцев назад
@@romantup9195 በጣጠሰብኝ እጠቀም ነበር
@NetsanetMamo-o1k
@NetsanetMamo-o1k 8 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ሳይሽ እራሱ በጣም ደስ ይለኛል እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤
@alechgnmamuyeerarto4814
@alechgnmamuyeerarto4814 8 месяцев назад
Selam meski ebakish erasen endesu tekebiche masaji saregew betam yamegnal ykosilbignal Please help me
@mulukenshola
@mulukenshola 8 месяцев назад
መስኪ የኔ ጎበዝ በልጄ ለውጥ አይቼ ባታለው እናመሰግናለን ላይላናት ድምፅ ይሰማል ናታንስ ሳሜልኝ ቻው❤
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ
@ሀዩየራያዋ-ኸ5ወ 8 месяцев назад
መሲየ ወላሂ በጣምነዉየምወድሽ ❤❤❤ስነስረአትሽ ደስትያለሽ በዉነትልዩነሽ
@hanansolomon8721
@hanansolomon8721 8 месяцев назад
Meski be Maryam dewylegni
@munaraya8249
@munaraya8249 8 месяцев назад
ሰላምሺ ዪበዛ እህቴ ፃጊሬ ለሚጫጪ ነው ሚላሪጊበቲ
@sifannegasa1518
@sifannegasa1518 7 месяцев назад
Meskiye keweldkugn bewala tsegure bexam yiwexal meftew mindinew benatish negergn
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 8 месяцев назад
መሰኪየ የኔ ደርባባ እምታሳይን ሁሉ በጣም አሪፍነው 😍😍😍
@natnaeltamrat1172
@natnaeltamrat1172 8 месяцев назад
የፊት ፀጉሬ ተሰባበረ መስኪ
@ኤፍታህወለተሚካኤል
@ኤፍታህወለተሚካኤል 8 месяцев назад
ዉይ መስኪየ ፀጉርሽ ቆጆ ሁኗል እኔም ትላት ሙዝና እቁላል ተቀብቸ ታጥቤዋለሁ ደግሞ ለቀጣዩ እርጎ ካገኘሁ እጨምርበታለሁ በነገራችላይ እርጉዝ ሁኘ እየተሳነፍኩ ነዉ ባየሽ ድክም እያለኝ 😔ናይላና ናታኔስ ደህና ናቸዉ ብዙ እራሱ አልከታተልሽም እንደፊቱ ስበረታ አይሻለሁ
@ZewdieWadajo
@ZewdieWadajo Месяц назад
መስኪ እባክሽ መላ በይኝ የልጄ ፀጉር በልጅነቷ ቆስሎባት ነበር እናም ያ የቆሰለዉ ቦታ እየተሰባበረ ተቸገርኩኝ ምን ትመክሪኛለሽ
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
መሲ በአላህ መላ በይኝ እኔ ፀጉሬ በፊት አሪፍ ነበር ግን አሁን ፊት ለፊቱ እያተበጣጠሳብኝ እና መንታ እያወጣ አስቸገራኝ ምን ለድርግ?
@shewatsehay1
@shewatsehay1 7 месяцев назад
በርቺ የኔህት ግን ይህ አላርጂክ የምትይው እኔም የቁላል አላርጂክ ነበርክ ግን ይህ በሽታ የሴጣ ነው ጸብል የምታገኚ ከሆን ሰሎት እያደርገሽ እየሰገድሽ አላርጂክ መልክ የተቀመጥክ መንፈስ ከልጄላይ ተነስ ብለሽ ቅዱሳን መላእክቶችን እየተማቸንሽ በጸበሎ አጥምቂያት ወይም ኢትዮጵያ የምትሂጂ ሆነ አስጠምቂያት ይለቃል እኔ እንደዛ ነው የለቀቀኝ
@edenibrahim6653
@edenibrahim6653 8 месяцев назад
ሀይ መስኪዬ 🥰 እኔ ሀይፐር ታይሮይድ ነበረብኝ አሁን ግን መድሃኒት እየወሰድኩኝ ደህና ነኝ ግን ፀጉሬ በጣም ከምልሽ በላይ እየተነቀለ ነው በጣም ጨንቆኛል ምን ላድርገው መስኪዬ ??
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb 8 месяцев назад
እንደዉ የኔስ እርግፍ አለ ልከታተል በቅርቡ መምለጤም አይቀር በዚህ አይነቱ እስኪ እሞክራለሁ መሲየ በጣምነዉ የምወድሽ የኔዉድ❤❤❤❤❤
@VeinTadie
@VeinTadie 8 месяцев назад
መስኪዬ እርግት ያልሽ ነሽ እንዴት እንደወደድኩሽ ተባረኪልኝ
@rutegetachew6894
@rutegetachew6894 4 месяца назад
መስኪዬ የቢጫው ማበጠሪያሽ አይነት እኔም አለኝ ግን ለፀጉሬ ምንም አልተስማማኝም በጣም ይነቃቅልብኛል ምን ባረግ ይሻላል😢
@TigistAyalew-kj1ei
@TigistAyalew-kj1ei 4 месяца назад
መስኪየ በጣም ነው የማመሰግንሽ የቡናው ቅባት ተስማምቶኛል ይሄንም እሞክረዋለሁ
@hayatyuotube2300
@hayatyuotube2300 8 месяцев назад
እናመስግናን እኔም ያንቺን አይቼ እየተጠቀምኩ አድጎልኝ ነበር ግን አሁን እየተስባበረ ነው በዛላይ እኩል አይደሉም አጭር እና ረዥም ሆኖብኛል
@GenetBogeal-th3rq
@GenetBogeal-th3rq 7 месяцев назад
ይመሲዬ ፀጉሬ ማለቁ ነው ማርያምን በጣም ይነቃቀላል 😢ምን ላድርግ እኔ ሁሌም አንች የምሰሪወን ወህድ ነው የምጠቀመው ግን በቃ 😢
@addisatalel2884
@addisatalel2884 8 месяцев назад
መሰዬ። ያልሞከረኩት የለም ግንጫፋ ጫፋ ሸቦ በለሸ በይው። በዚያላይ ተናቅሎ አለቀ። እባክሸ መላ በይኝ
@HaymeMoke
@HaymeMoke 8 месяцев назад
መስኪዬ ፀጉሬ እያደር ያጥራል በርግጥ አልንከባከበውም ግን ከፊት ያለው በጣም ተበጣጥሷል ምን ላርግ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 8 месяцев назад
የኔ ፀጉር ብዙ ነገር ሞክሬ አያድግም አይበዛም ይበጣጠሳል ምን ይሻላል እባክሽ መስኪ
@Leulbeza
@Leulbeza 8 месяцев назад
ለስስ ፀጉር የሚሆን መስኪዬ መላ በይኝ እህቴ
@MD29-rq
@MD29-rq 8 месяцев назад
መስኪየ ሰላም ቻሌጅ ጀምሪ
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 8 месяцев назад
መሥክዬ ልብሥሽ እንዳይቆሽብሽ ፎጣ ነገር አድሪጊትሸርትሽ በጣምነው የሚያምረው እንዳይበላሸበሽ እኔ መሥዬ ፀጉሬ በፊት ምንም አይነቃቅልም ነበረ አሁን ሥለ ምጨነቅ እንዳለ ተነቃቅሎ እየወጣነው አልጨናነነቅም ብልም ሀገራችንያለውነገር ሠይ እንቅልፍ በደምብ አለመተኛት ነው
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 месяцев назад
እናመሠግናለን የኔ ዉድ❤❤❤❤ ፀጉሬ ተበጣጥሶ አለቀ😢
@yiunegetachew
@yiunegetachew 8 месяцев назад
ነይላ ደናናት
@yemariam2110
@yemariam2110 6 месяцев назад
Banana treatment betam new yetekemegne Meskiye yelejoche beyebelte ye andua leje betam aschegari stegure new yalat, tebareki lewete alew setekemelat.
@SaraSara-mt8sq
@SaraSara-mt8sq 8 месяцев назад
እኔምንምጭቀትየለብኝም ድስተኛነኝግን ይነቃቀላል ምንም ማድረግአልቻልኩም እላይላይ ያልስቀልኩትነገርየለም😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 8 месяцев назад
ጭንቀት ከሌለብሽ እና ፀጉርሽ ሚነቀል ከሆነ ሌላ የውስጥ ችግር ካለ ማየት አለብሽ ላይሽ ላይ ምንም ብትሰቅይ ውስጥ ጤና መሆን አለበት መጀመርያ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 8 месяцев назад
እርጎዉን ከሙዙጋ እየፍጨሁት ነዉለካ የሚቀጥንብኝ ዉሃ ይሆንብኞል ተቀብችዉ ያስችግርኞል አሁን ያችን አሠራር አየሁ ነገ ኢንሻ አላህ እሠራለሁ እዳች አርጌ❤😂
@ggvj1398
@ggvj1398 8 месяцев назад
😂ልክ እደኔ 😂እኔ ራሡ እየገረመኝ ነበር
@semiraseid4588
@semiraseid4588 7 месяцев назад
እኔ ለራሱ ተሸውደናል
@Gabygabry-sz3vw
@Gabygabry-sz3vw 8 месяцев назад
Yen konjo sitamr❤❤rega yemli set wubetuwa liyu new ...I will try thanks sister❤❤❤
@mihrettadese2101
@mihrettadese2101 8 месяцев назад
ጎረቤት እንዳለው 😅😅😅😅 me too
@ኡሙሙሀመድቲዩብ
@ኡሙሙሀመድቲዩብ 7 месяцев назад
እኔ ከተላጨሁት ወር ሆነኝ በጣም እየተነቃቀለ በሺቄ
@AishaAhmaed
@AishaAhmaed 8 месяцев назад
ማሻአላህ በጣም ነው የሚያምረው ፀጉርሽ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
እኛ መዳብ ቤት የምንፈልገውን እደት ይመቸናል
@seniሰኒnigusse
@seniሰኒnigusse 8 месяцев назад
እውነትሽ ነው ጭንቀት ፊት የበላሻል
@zemeta27534
@zemeta27534 8 месяцев назад
አንቺን ሳይ ሞራሌ ይመጣል ከትንሽ ጊዜ በኋላ ደሞ አቆማለሁ
@fentatsehay7765
@fentatsehay7765 8 месяцев назад
.ሁለትአመቴአችንየምከታተልሽከዛበፊትየነበረዉፀጉሬእናአሁንያለዉባሳይሽአታምኚምበጣምነዉየምመሰግንሽበአበጠርኩቁጥርነዉየማመሰግንሽያለዉበትገጠርነዉሌላስለማላገኚየወይራቅባትብቻየተለያየነገርእያሞኩብርታቴበጣምነዉየምወድሽከነልጆችሽከነባለቤትሽፈጣሪይጠብቅሽቅኑንልብሽንፈጣሪይጨምርልሽ❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪ❤❤
@hiwetdesta9048
@hiwetdesta9048 8 месяцев назад
ሰላም እህቴ ❤❤❤❤
@MeseretLemma-u6k
@MeseretLemma-u6k 7 месяцев назад
Meski endet endemiwodish gin lelije minim ayinet wudet kibat aysimamatim beza lay yinekakelibatl pls 6ametuwa new mebite kalesh beza lay yasakikatal phorophor alat
@HahumBaba
@HahumBaba 7 месяцев назад
My beloved youtuber how can i get uor inbox to communicate u personally
@rozanurrr
@rozanurrr 8 месяцев назад
First🎉❤❤❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 7 месяцев назад
Welcome Selma wow 👍🙏🏾
@TiruneshTirunesh-pf2kf
@TiruneshTirunesh-pf2kf 8 месяцев назад
Meski betam amesgnalo arifnew tsegure lawut ale betam gin tsager sis hone malabeyiligni bezat yifeligalo
@heratkahsu7650
@heratkahsu7650 8 месяцев назад
Thanks to you my hair grows like crazy within a year ❤
@lt963
@lt963 8 месяцев назад
Min adirigesh??
@Selamenesh
@Selamenesh 7 месяцев назад
መስኪዬ በማርያም እንዳታልፊኝ ይኸንን የምታውቂው ከሆነ ንገሪኝ አሪፍ ነው ወይስ አይደለም እና ደግሞ አጠቃቀሙንም ጭምር ልገዛ ስለፈለኩኝ ነው Karseell collagene
@meskitube16
@meskitube16 7 месяцев назад
ኮላጅን አልጠቀምም ግን አንድ ሁለቴ ተጠቅመሽ ነው ውጤት ምታይው ስራ ቦታ አሉ የሚጠቀሙ
@tibarekkassa4098
@tibarekkassa4098 5 месяцев назад
መስኪሻ ተበረኪልኝ ለሽበት ግን ምንድነው???
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 7 месяцев назад
መሲ በምታምኝው ይሁንብሽ onlineሊይ potion hairየሚሸጥ አለ ዋጋው ውድ ነው ጥሩ ነው ልሞክረው እስኪ ይሄንንም ቻሌንጅ እሞክረዋለሁ
@meskitube16
@meskitube16 7 месяцев назад
የሚሸጠውን ተጠቅሜ አላውቅም እማ የቱ ጥሩ እንደሆነ አላወኩም የተጠቀሙ ካሉ ይፅፉልሻል
@yemisrachjenbere4932
@yemisrachjenbere4932 4 месяца назад
መስኪ እኔ የተቸገርኩት እየተሰባበረ ነው የተቸገርኩተ
@haymanotalemu9255
@haymanotalemu9255 8 месяцев назад
ጎበዝ አበሳ የምትሰሪቸው ነገር ሁሉ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ❤❤❤❤❤
@Ametube-ws7dg
@Ametube-ws7dg 7 месяцев назад
የኔ ግን መሢኪዬ ምንም መነቃቀሉን አልተወልኝም።
@amirakemal5525
@amirakemal5525 4 месяца назад
Yne derbaba wedishalw wellahi Allah ytebkish ❤
@bisrateyohannis2490
@bisrateyohannis2490 8 месяцев назад
መስኪያ ይህን ኮሜንት እንዳነበብሽ መልሽልኝ የተፈጥሮ /ቤት የተዘጋጀ እርጎ/ መጠቀም ይቻላል
@meskitube16
@meskitube16 8 месяцев назад
ተገኝቶ ነው እሱማ💕
@alemguta2300
@alemguta2300 3 месяца назад
ቢጫ ማበጠርያ ክሆነ የፈለግሽው ቢጫ ቀለም ቀቢው
@SaraAbreham-ef2vf
@SaraAbreham-ef2vf 8 месяцев назад
Thank you❤❤
@BelaBela-x9e
@BelaBela-x9e 8 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽ በጣም ናፍቀሽናል አትጥፊ❤❤❤
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 8 месяцев назад
አመሠግናለሁ ልታጠብ ብየ ሙዝና አቩካዶ የለኝም ብየ ተስፋ ቆርጬ ነበር በቃ ዮጎርትና የሩዝ ውሃ እንቁላል ልሞክር
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 8 месяцев назад
መስኺየ ግን ከአመት በፊት እኔና አብሮ አደግ ጓደኛየ ዱባይ አንድ ቤት ነበር የምንሰራው እና ሁሌ እንከታተልሽ ነበር እና የሁለታችንም ፀጉር በጣም ተለወጠ የሚያሳዝነወሰ ጓደኛየ ድንገት ሞተችብኝ 😢 እና ሂወት ይቀጥላል እኔም ከዱባይ ተመልሼ ሳኡድ መጣሁ ከመጣሁም አልፎ አልፎ እከታተልሻለሁ ፀጉሬ ከርዳዳና መንታ ነበር ዱባይ እያለሁ ለውጥ ነበረው አሁን ግን እኔም ያን ያክል አደለሁም መንከባከብ ላይ እናም ብዙም ምቾት የለኝም አሁን መንታው እየበዛ መጣ አሁን መንታ የበዛበትን ልቁረጠውና እንደገና ልጀምርዴ እንደምትመልሺልኝ ተስፋ አለኝ የጥንካሬሽ አደሰናቂ ነኝ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 8 месяцев назад
​ስደተኛዋ😢😢😢 አላህ ይረህማት😢😢😢
@RabiaHassen-zc2ti
@RabiaHassen-zc2ti 8 месяцев назад
@@የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ አሚን ያረብ
@SAmu-wh2lp
@SAmu-wh2lp 8 месяцев назад
አዲስ ነኝ ለዚቤት
@ghhg4504
@ghhg4504 8 месяцев назад
ኧረ እህቴ እባክሽ ለሚረግፍ ፀጉር መዳኒት ምድነው ፀጉሬ አለቀ እረጅምነው ግን ሳሳብኝ ሳበጥረው ይረግፋል😢😢😢😢😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 месяцев назад
መስኪዬ የኔ ደርባባ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ በጣም ጭንቀታም ነኝ ፀጉሬ ይነቃቀላል ይበጣጠሳል ሳላበጥረዉ ይረግፋል ምን ላድርገዉ 😢😢
@samsonteklewold363
@samsonteklewold363 Месяц назад
Yes that is true if we have stress our hair it's not growing!!!
@Hayuti94
@Hayuti94 4 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ መስኪየ ሙዝና እንቁላሉን ብቻ ነው የተጠቀምኩት በጣም ለውጥ አለሁ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ❤❤
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 7 месяцев назад
መስኪ በጣም ጎበዝ ነሽ ባንቺ ሞራል ል ያልገዛሁት ቅባት የለም ውነት እንዳንቺ ትእግስት ኖሮኝ ብሰራ ውህድ ደስ ለኝ ነበር ግን ትእግስቱ የለኝም አመሰግንሻለሁ
@AdanchAdanch-x8y
@AdanchAdanch-x8y 8 месяцев назад
በናትሽ በስንት ጊዜ ለውጥ ይታያል መልሽልኝ
@Fetiya-pt6qb
@Fetiya-pt6qb 7 месяцев назад
የኔ ውድ ከስራ ጋር ስለማይመቸኝ ሁሉንም ለመሞከር አሪፍ የምትይውን ቅባትም ማስክም አሳይኝ ሁሌ ምጠቀመው አንቺን ስለማምንሽ ነው
@ZedMohammed-j7c
@ZedMohammed-j7c 8 месяцев назад
ማሻአሏህ እኔየምጠይቅሽ የምሳሌ የሽኩርት ዉሀውን ተቀብተን ለስትቀን ማቆየት ይቻላል
@Jini-qn6ny
@Jini-qn6ny 8 месяцев назад
እኒ በጣም የተሽገርኩትነገርቢኖር ብጉር በቃአሁንማ ፌቲ እየቆሰለነው ለብጉርይሆናን የተባለውንሁሉ ተጠቅሚለሁ ምንለውጥ የለው እደው ምንእደማረግ ግራግብትብሎኛል
@baisabaisa5320
@baisabaisa5320 7 месяцев назад
Masi xagure he ragafare esate mafati negara wuddee 😭😭😭😭
@صافيالصافي-د4و
@صافيالصافي-د4و 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ መስኪ. እስኪ መልሽልኝ እኔ አረብ ቤት ነኝ የፈለገኝ ነገር ማዘጋጀት አልችልም እና ፀጉሬ. በጣም አጭር ነው ደረቅ ነው በዚያው ላይ ደግሞ ቅጥል ብቻ ነው አዲስ የበቀለው እራሱ ቅጥል ብቻ ነው መላ በይኝ እስኪ ጎሽ
@momlove20733
@momlove20733 8 месяцев назад
ሰላም መስኪ እባክሽ ለ ልጅሽ ፊት ምን ኣይነት ሳሙና እና ቅባት ነው የምትጠቀሚው እባክሽ መልሽልኝ
@meskitube16
@meskitube16 8 месяцев назад
በጣም ህፃን ከሆኑ ሽታ በሌላቸው sensitive, baby soap እጠቢያቸው ሙሉ ሰውነታቸውን የምትቀቢውን ለፊታቸውም ተጠቀሚ ትንሽ እስኪያድጉ
@HanaAnshiso-r8p
@HanaAnshiso-r8p 8 месяцев назад
ሌላ ውህድ ላኪልኝ በናትሽ መስኪዬ😊😊
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 8 месяцев назад
😊አይ መስኪ ውስጤማ ምንም ሰላም የለውም በእውነት ፣ ጭንቀት በጣም እንቅልፍ ማጣትም በጣም አለብኝ ከልኩ ላያልፍ ምን በወጣኝ እልና ደግሞ አልችልም ፣ ፊቴንም ፀጉሬንም ብታይኝ አሳዝንሻለሁ ፀጉሬ ልክ እንደዚህ እንደአንቺ ነበረ በእውነት፣ ከዛ ብዛቱ እልቅ ብሎ ርዝመቱ ብቻ ሲቀር በጣም አስጠላኝና ተቆረጥኩት ፣ አሁን የቀረችዋ ምን አለ ትንሽ ብትበዛልኝ እላለሁ ።
@Emebet-o2h
@Emebet-o2h 8 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው የምታሳይን ሁሌ ነው የአንቺን ውህድ የምጠቀምበት ነው እና እርጎው ዮጋት ነው አይደል የቀላቀልሽው ሁሌ ብዙ ጊዜ በደንብ ግልጽ አድርገሽ ንገሪን ፕሊስ ተባረኪ
@ErahmetAhmed
@ErahmetAhmed 8 месяцев назад
እኔ ፀጉሬ ያንችን ያክል ነበር አሁን ግን አንች አሞኝ ብለሽ የፖሰሻትን ፁጉርሽን አከለ እኔም ተውኩት አስጠላኝ መከባከቡ ተስፋ ቆረጥኩኝ
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 8 месяцев назад
መስኪዬ ልጠይቅሽ ከቻልሽ ቪዲዮ ብትሰሪበት ሮዝ መሪን በውሃውም ሆነ በቅባቱ ሽበት ያወጣል አትጠቀሙ የሚባል ነገር ሰማሁ ምን ያህል እውነት ነው?? ብትመልሺልን
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 8 месяцев назад
ፀጉሬ እረ ቆዳዬ እየደረቀ አስቸገረኝ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 8 месяцев назад
ይሄን ውህድ አንድ እህቴ ናት የነገረችኝ በጣም ቆንጆ ውህድ እና ለፀጉር ተስማሚ ውህድ ነው ።በፊት አቁሜው ነበር ።አሁን በድጋሚ መጠቀም ጀምሬያለው።ቆንጆ ነው ሞክሩት ።ትወዱታላችሁ።መስኪዬ እናመሰግናለን።በርቺልኝ ጠንክሪልኝ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@Selamawit79
@Selamawit79 8 месяцев назад
How you lost your Body let me now please frome Seattle
@AbuAbu-s3w
@AbuAbu-s3w 7 месяцев назад
Yihan Wuhide ba sament 2 binekabase?
Далее
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 36 млн
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
Лайфак года 😂
00:12
Просмотров 74 тыс.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 36 млн