Тёмный

የፆም ምግብ  

Yummy Ethiopian food and more
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

Original Butecha (ቡጥጫ) Making - how to cook Ethiopian-vegan food - chickpeas with onions and green peppers #EthiopianRecipe #EthiopianFood #VeganEthiopian
For detailed recipe, click on the link below ourhifikitchen...
ልዩ የፆም ምግብ ሊስት
• Vegan Cooking -:-ልዩ የፆ...

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@etetutesfaye9689
@etetutesfaye9689 3 года назад
በጣም አመስግናለሁ ይህን አስራር እላውቀውምና እሞክረዋለሁ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 месяцев назад
ምጣድላይ ቀቢው
@yemiserachkebede3344
@yemiserachkebede3344 2 года назад
እኔም የናፈቀኝ ያልተበረዘ የባህል ምግብ ማየት ነበር :: በርቺ ጎበዝ !
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 2 года назад
amesegnalhu yemi thanks for watching and supporting me.
@hiruth9501
@hiruth9501 2 года назад
እናመሰግናለን እኔም እማቀው ቡጥጫ ይኼንን ነው በምጣድ ላይ ተቀብት በእጅ የሚቧጠጠውን ❤🙏
@mefenvironment8374
@mefenvironment8374 3 года назад
እህቴ ቁሌቱ ጥሩ ነው በራስሽ አስተምሪ እንጂ የጥንቱ ግን ይኼ አይደለም ፡፡ ዘይት ኖሮት ቀይም ነጭም ሽንኩርቱ ይበስላል ትንሸ ውሃ ተከልሶ በወፍራሙ የሽንብራ ዱቄቱ ልክ እንደ ገንፎ ውሃ ጠብ እየተደረገ ይገነፋል በማማሰያ ይታሻል ሲበስል ከነ ብረትድስቱ ወጥቶ ይቀመጣል ቃሪያ ይገባበታል ተቀምጦ በመቀዝቀዙ ራሱ ይደርቃል እጅም አይነካው በማንኪያ ስትባትጭው ፍርፍር ይላል ጣፍጦ ይበላል በፍጹም ትሪ ላይ ድሮ አይለቀለቅም ይኼ አሁን የመጣ ነው ባለሙያ እናቶች ሲያዩ ይስቃሉ፡፡
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
ስላዮልኝና ስለአስተያየትዎ አመሰግናለሁ:: መደበኛው ሀሳቡ እኮ አንድ ነው:: በድስት እንዳለ አቀዝቅዞ ከመቧጠጥ (ቀኑን ሙሉ ከመጠበቅ) እቃላይ ገልብጦ መቧጠጥም ያው ነው እኮ:: አያቴም ቤት እናቴም ቤት እንደዛ ነበርየሚሰራው:: በየቤቱ ቢለያይም የሚያስቅ ሆኖ የሚያስተች አይደለም:: መቼም ሁሉቤት አንድ አይደለም:: እናም ከአያቴ ሲወርድ የመጣውንስራ ስላካፈልኩ የሚያስቅ አይመስለኝም::
@tsegaanteneh9016
@tsegaanteneh9016 3 года назад
እጅሽ ይባረክ እህቴ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@terytill3652
@terytill3652 3 года назад
@@YummyEthiopian thank you sis I love to eat this food mostly I cooked it but different way I will try it thank you 🙏🏾
@tigistbelay840
@tigistbelay840 4 года назад
በጣም ቆንጆ አሰራር ነው
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 4 года назад
Tigist Belay አመሰግናለሁ TGy
@tsehaihailegiorgis156
@tsehaihailegiorgis156 8 месяцев назад
Thank you. I will try to do it the same way you did. It is a lot of work. Appreciate you
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 6 месяцев назад
You can do it! The result is rewarding. Don’t forget lemon
@h.taf.220
@h.taf.220 3 года назад
You’re right; this is the way. They used to make it on ምጣድ; thank you!
@deenatsige3583
@deenatsige3583 3 года назад
በጣም ነዉ የሜስጓመጀው በርቺ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Thank you Deenaye. Stay connected
@betelhemekendo1044
@betelhemekendo1044 5 месяцев назад
እረ በለው እንዲ ቡጥጫ ሲጀመር በእንጅራ በምጣድ ነው የሚድራው እኮ እረ በይ ልጅ ከሆንሽ እናትሽን ጠይቂ የቡጥጫ አስራርን ልጅ ካልሆንሽ ደሞ አለበለዛ እናቶዎን ይጠይቁ ግን ግን ያንችን የፈጠራ የቡጥጫ አስራር አደንቃለሁ የኔ ቆንጆ አስተያየት የስጠሁሽ የድሮ ኦርጅናል አስራር ስላልሽ ነው በተረ ፈ ግን ጎበዝ ሙከራሽን ደግሜ አደንቃለሁ በርቺልኝ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 месяца назад
thank you for your comment and feedback sister. ድሮ ያልኩት እኮ አሁን ፍርፍር ተደርጎ የሚሰራ እንጂ እንደዚህ የሚሰራ ስላላየሁ ነው፡፡ አንቺ የጥንቱን ነው መሰል የምትይው፡፡ የእነ ፈጠራ ሳይሆን አያትና እናት የሚሰሩት መንገድ ነው፡፡ በአርባዎቹ ነኝ ፡) አመሰናለሁ ነብስ
@senayitgetachew3160
@senayitgetachew3160 3 года назад
በጣም ያምራል ጉብዝ የኔ ባለሙያ አድናቂሽ ነኝ ❤🇪🇹
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Betam Amesegnalhu my dear. Come again. Stay connected
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 года назад
ወይ ጉድ እንደው አልኩሽ ስትስሪው ገና ጨርሼ ሳላየው እርምን አይንት አስራርንውብዬ በቃ ልክ ልክ እንዳልሆንሽንበር የማየው ግን እስክትጨርሺ ሳየው እውንትም ኦርጂናሌው ንው በጣም ንው የሚያምርው ልክአንቺ በስራሽው መንገድ ስርቼ እበላለሁ እጅሽ ይባርክ እር ባለሙያ እንዳቺ አይጥፍ👍🌹🌹
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 2 года назад
Amesegnalhu! Serashew?
@kiduseyakidist7075
@kiduseyakidist7075 3 года назад
Ejesh yebarek gobez tebareke
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Thank you / Amesegnalhu nebse Amen
@linawoldmariyam9047
@linawoldmariyam9047 Год назад
Worst ነው ምንም የሌለ ነው አሰራሩ ደስ አይልም
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian Год назад
እስቲ የናንተን አሳዩን ምንም ሳይችሉ የሰውን መተቸት በህግ ያስቀጣል
@negatkebebew7044
@negatkebebew7044 3 года назад
በመጀመሪያ የሽምብራው ዱቄት እቤት ማዘጋጀት ነው የምፈልገው ግን እንደ ሽሮ ምናልባት የሚጨመርበት ቅመም ካለ ብትነግሪኝ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Thank you for watching. አዎ እንደ ሽሮ ካዘጋጅሽው በጣም ቆንጆ ነው፡ ግን ብዙ ቀን የምሰራው ከህንድ ሱቅ የትገዛውን ባዶውን የተፈጨውን ነው፡፡
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
አዲስ ለየት ያለ አሰራር የቡጥጫ ሰላጣ ደሞ እዚህ አለላችሁ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6SbM-6yRN18.html
@sebeneademe6381
@sebeneademe6381 8 месяцев назад
Every they have deferent
@askaluhaile6015
@askaluhaile6015 3 года назад
ልክ ኣይደለም ስህተት ነው ለማያውቁ፡
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
ምኑ ነው ስህተቱ?? ስህተቱን በትክክል አለመግለፅ ራሱ ስህተት ነው
@saramamo5332
@saramamo5332 3 года назад
እጅሽ ይባረክ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Amen Thank you / Amesegnalhu nebse
@abitimekonnen6943
@abitimekonnen6943 4 года назад
ቆንጅዬ ልጅም ሆነሽ ቅመም የተባልሽው እውነት ነው ቅመም ነሽ እኮ በጣም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 4 года назад
:) thank you mare - amesegenalhu
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 3 года назад
ጎበዝ እናቴ ስትሰራ አውቅ ነበር እኔም እንዳንቺው አየስራሁ ነው የምጠቀመው ደንበኛ ገለፃም ስተሻል እጅግ በጣም ጎበዝ ያው እኔ የምቧጥጠውን መጀመሪያ ፍርጅ እከተዋለሁ ሲደርቅ አውጥቼ ነው ወደሚቀጥለው ፕሮሰስ የምሄደው ስለዚህ አድናቂሽ ነኝ አገር ቤት ስንሰራው እርድ አንጨኝርም በተረፈ ሁሉም ነገር ፐርፌክት ነው ሎሚግን ከአንቺ ተምሬአለሁ በእጠቃላይ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ አድናቂሽም ነኝ::
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ፀሃዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ :: ክብር ለእናቶቻችን ስንቱን ተማርን ከነሱ:: ሁሌም ነይ አትጥፊ :: subscribe መማድረግም የቻናሌም ቤተሰብ ሁኚ :: enjoy butecha
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 3 года назад
@@YummyEthiopian እሽ እከታተልሻለሁ በርቺ የኔ ጎበዝ በዚ ግዜ የተገኘሽ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ገለፃሽ ይምጣብኝ ደንበኛ አስተማሪ ነሽ አንቺን ይልተከተለ ቀረበት እግዚአብሔር ለስራዎችሽ ይቅደምልሽ መንገድ መንገድሽ ሁሉ ከሱ ጋር ይሁን በርቺልኝ የኔ ጎበዝ ::
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
@@tsehayelemma.2375 እሜን አሜን ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ማሬ::
@Dannytube46
@Dannytube46 2 года назад
this is amazing i like it thats why i subscribed your channeel
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 2 года назад
Thank you so much for your support. I subscribe yours too. ❤️
@mekdyzawide
@mekdyzawide 6 месяцев назад
ልክ አይደለም የራስሽ አሰራር ነው ግን ጥሩ ነው
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 6 месяцев назад
ልክ የሆነውን አሳይን በናትሽ
@berhaneejigu176
@berhaneejigu176 3 года назад
Thanks so look yummy
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@seliethio1303
@seliethio1303 3 года назад
Wow, it's interesting never seen this way thank you for sharing.
@wenyasrat4101
@wenyasrat4101 Месяц назад
Thank you
@etalemahubeshir4645
@etalemahubeshir4645 3 года назад
Shimbra duketun besuf weha tebetbto kuletu west asgebto eskiwefrna eskibesl mamasel tru yemeslegnal
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Wow you did a great job 👏🏽👏🏽👏🏽 by the way I like your voice...👍🏽👍🏽👍🏽
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Thank you so much EgZabher Yestelegn stay connected.
@meserttafesse7694
@meserttafesse7694 3 года назад
Kckk the
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 3 года назад
በጣም ያምራል ግን በደቃቁ ሊፈረፈር ይችል ይሆን እንደዛ አይነት ስላየሁ ነው
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
ይሄ ወዲያው አይፈረፈርም እስኪደርቅ መጠበቅ ወይም ፍሪጅ ማስገባት ግድ ነው:: ተፈርፍሮ የሚሰራውም አለ ግን እንደዚህ ስለማይቧጠጥ ቅጠልማ አይሆንም :: እንደበሶ ፍርፍር ክብክብ ነው ያየሁት እኔ:: መሞከር ጥሩነው በርቱ! Enjoy
@mefenvironment8374
@mefenvironment8374 3 года назад
ልክ ነሽ ትክክለኛው የድሮው ዱቄቱ እንደ ገንፎ ገብቶ ታሽቶ ነው የሚሰራው ፡፡ ከላይ ኮሜንት አድርጌአለሁ እይው፡፡በዚህ ዓይነት ሲሰራ ልክ የተጠበሰ እንቁላል የቀረበ ይመስላል:፡
@saraabraham7039
@saraabraham7039 6 месяцев назад
እጅሽ ይባረክ እናቴ እጅግ በጣም ባለሙያ ነበረች ብዙ ያሳየችኝ ምግብ አሰራር ሰው በብዛት ያላወቀው አለ እኔም ለራሴ እንጂ ለሰው አላሳየሁም ለሰራተኞች ብዙ አሳይቻለሁ ግን ለብዙ ማሳወቅ ነበረብኝ ይቆጨኛል 🥴
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 6 месяцев назад
Thank you Sari. እናትሽእጃቸው ይባረክ:: ዋናው የኔም አላማ ልጆቼ ሲያድጉ (ትንንሾች ናቸው አሁን) እንዲማሩበት ነው:: የማቀውን እንደዚ እየቀዳሁ ሌላውንምእያስተማርኩ ለማለፍ ነው እህት:: በየቤቱ ስንት ድብቅ ልዮሞያ እንዳለ እረዳለው
@askaluhaile6015
@askaluhaile6015 3 года назад
አንደዛ ኣይደለም ለማያውቑ ትክክል ይመሰላል
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
የሚያቁትን ሰርቶ ማሳየት ጥሩ ነው :: እስቲ እርስዎ አሳዩን
@etetutesfaye9689
@etetutesfaye9689 3 года назад
በጣም አመስግናለሁ ይህን አስራር እላውቀውምና እሞክረዋለሁ
@eritree9794
@eritree9794 4 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት አዲስ አድናቂ ነኝና በርችልን ።
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 4 года назад
thank you so much nebse … keep coming back :)
@yenatebate-599
@yenatebate-599 3 года назад
ጎበዝ በርቺ ወደ እኔ ቻናል ጎራ በሉ
@judymussa6918
@judymussa6918 3 года назад
Betam betam yammy gobez yene ehet berche teru muya astemardhegn tnx betam
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Thank you for watching dear. 😍😍😍
@tigstbesetey3160
@tigstbesetey3160 3 года назад
በጣም ቆጆነው እህቴ
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 года назад
Beautiful thank you for sharing
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 4 года назад
Thank you! Cheers!
@AbelSolomon-z9y
@AbelSolomon-z9y 9 месяцев назад
በጣም ገራኒነው አሰራርሽ እውነትም ጽጣፍጣል እናመሰግናለን እቱ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 6 месяцев назад
Thank you Amesegnalhu nebse
@hanaabraham1428
@hanaabraham1428 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እንደዚ እንደሚሰራ አላውቅም ነበር ::ተባረኪ የኔ ባለሞያ ሁልም ነዉ እምከታተልሽ::
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ :: ስሪና enjoy ሃናዬ :: thanks again ❤️❤️❤️
@maresylastamru3738
@maresylastamru3738 3 года назад
Wow
@ጊዮናዊትአበበ
@ጊዮናዊትአበበ 3 года назад
ያልተበሰዘው አይደለም አሻሽለሽዋል ዘይትና ሽንኩርት አይገባበትም ደግሞ ከተሠታበሗላ ነው የሚገነፋው ደግሞ በጣም አሳሳሽው እና ቅርፅ አልባ ሆነ በቅሮፅ ቁረጭው በሒደት ስለምትለምጅው በርች ጥሩ ነው
@pate840
@pate840 3 года назад
ምነው ኦሪጅናሉን እናንተ ሰርታችሁ ብትለቁ ?
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
እስቲንገሪልኝ thank you
@cookingfoodbylozaasmaaaede5777
@cookingfoodbylozaasmaaaede5777 3 года назад
የሚየ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ ቤተሰብ ሁኝኝ
@frewyniembaie9965
@frewyniembaie9965 3 года назад
Wawww
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian Год назад
Thank you sooo much. Please come again and support the channel
@almazhagos2464
@almazhagos2464 3 года назад
Thanks I made it it so good 👍🙌
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Thank you for letting me know Almaz. I’m glad you like it. Very nice. Stay connected. More interesting videos on my channel for you to try. Thank you again.
@sebeneademe6381
@sebeneademe6381 8 месяцев назад
Ever
@Mesdes1977
@Mesdes1977 3 года назад
ድቄቱን የት አገኛኛለሁ ሚኒሶታ ነኝ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Mesti ሚኒሶታ እንጃ ግን አበሻ ሱቅ ወይም ህንድ ሱቅ ፈልጊው:: good luck.
@helengeorgis7625
@helengeorgis7625 3 года назад
አዎ፡ልክአይደለም፡ስህተትነው
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Thanks for watching. ስህተቱን ቢነግሩኝ
@ትብለጥአዱኛ
@ትብለጥአዱኛ 3 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ እህቴ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 2 года назад
አመስግንሻለሁ፡👏👏👏👍👍👍🙏🙏🙏⭐⭐⭐⭐
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 2 года назад
Thank you Elu. Amesegnalhu
@theoyess
@theoyess 3 года назад
#VeganEthiopian #VeganFood
@bestoftiktok1612
@bestoftiktok1612 4 года назад
Nati ethio
@yegetanegn3020
@yegetanegn3020 4 года назад
Nati ethio
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 4 года назад
yegeta Negn nice to see you
@chirstnamisha3345
@chirstnamisha3345 4 года назад
ዋዉ ያሚ ያሚ በርች ሚሻ ነኝ
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 4 года назад
Chirstna Misha thank you Mishaye Amesegnalhu
@emebetbelayneh3572
@emebetbelayneh3572 3 года назад
Aschgari new dekam ale sorry
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Thank you for watching. Awo yegebagnal Simechesh seriw, it is amazing
@emebetbelayneh3572
@emebetbelayneh3572 3 года назад
Aschgari new dekam ale sorry
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
ውይ ይገባኛል ይህ ረዘም ያለ አሰራር ነው:: ለself care ግዜ አስቀምጭውና ግዜ ወስደሽ ራስሽን ትሪት በምታደርጊበት ቀን ስርት አርገሽ enjoy እያርግሽ ትበያለሽ:: በርች እህት we all have busy weeks all the time.
@azebgemeda3029
@azebgemeda3029 3 года назад
🙏🙏🙏
@mikiasanemut7325
@mikiasanemut7325 4 года назад
No no mestek
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 4 года назад
I don’t understand what do you mean.
@sebeneademe6381
@sebeneademe6381 8 месяцев назад
Ee
@mesayersido4542
@mesayersido4542 3 года назад
wowwww yumi
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian Год назад
Thank you sooo much. Please come again and support the channel
@tenayimer5596
@tenayimer5596 3 года назад
መቧጠጥ ማለት መፋቅ እንጅ በማንኪያ መሰንጥቅ አይደለምና አስተካክይ !!!ሙከራው ጥሩ ነው ሆኖም አማርኛ ቃላቶችን በትክክል ተጠቀሚ ! ልጣጭ የሚለውም ይታረም !
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
አዎ መቧጠጥ ማለትማ በጥፍር ነው ግን ይህን እኮ በጥፍር አንፍቀዉማ እንዴ ቃልበቃል እኮ አይደለም ስራው መቧጠጥ ስለተባለ በጥፍር አንቧጥጠውም:: ዋናው መቧጠጡ ነው ነብሴ
@terytill3652
@terytill3652 3 года назад
@@YummyEthiopian anchim መልሰልሽላታል እኔም ለሳ ነው የጻፍኩት sister thank you 🙏🏾
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Oh ok አልገባኝም ነበር ከምን ጋር እንደተያያዘ አመሰግናለሁ ውዴ :: thank you so much
@tighai1186
@tighai1186 3 года назад
pls off muisic
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 2 года назад
Why?
@terytill3652
@terytill3652 3 года назад
Tena yimer are you okay ??? Zendero mene tefere alena newe sele tefere yemetaweriw plastic ayedele ende teferu hula 🤣🤣🤣beye zzzzzzzzp aregeshe muya temari okay 👌
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 3 года назад
Algebagnem what do you mean? ምን ለማለት እንደፈለጉ በጭራሽ አልገባኝም:: tefete minden new min malet neew
@terytill3652
@terytill3652 3 года назад
@@YummyEthiopian hi I respond for some one comment I try to cook the butecha it’s good 😌
Далее
ВЫЗВАЛ ЗЛОГО СОНИКА #Shorts
00:38
Просмотров 58 тыс.
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 383 тыс.