Тёмный

ቀላል የቡጥጫ(ሽምብራ ፍርፍር) በሁለት አይነት አሰራር| How to make buticha| Ethiopian food ethio lal 🟩🟨🟥 

ኢትዮ ላል ETHIO LAL
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ተበልቶ የማይጠገብና ምርጥ የፆም አማራጭ ልዩ ነው
#ኢትዮላል_ቡጥጫ #ሽምብራ_ፍርፍር #ኢትዮላል

Опубликовано:

 

1 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 47   
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
✅ የቅመማ ቅመም አዘገጃጀት👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Z6tDZSOnUYE.html ✅ ሽምብራ ዓሳ ወጥ አሰራር ሊንክ👉 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-bhq-nO-kMDE.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥
@ababayenagash3877
@ababayenagash3877 2 года назад
Yekemem aserae
@Wowe348
@Wowe348 2 года назад
Yemeni Agre megebe nawe
@yemiten
@yemiten 2 года назад
Misayee
@Lozatube21
@Lozatube21 3 месяца назад
ምሳየ እንዳወቀ የኔ ጀግና በርቺ የባለሙያ ልጅ ባለሙያ ነች ❤
@yemiten
@yemiten 2 года назад
ምሳዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነዉ በጣም ወድጄዋለሁ ሁሉንም ከአሰራሩ እንደሚጣፍጥ መናገር ይቻላል እጅሽ ይባረክ 😍👍
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ልዩ ነው እጅሽ ይባረክልኝ የእኔ ባለሞያ👍👍👌ሼር❤🙏
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 месяца назад
በጣም አመሰግናለሁ ያንቼን አሰራር ወድጄዋለሁ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
Watching ❤️
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
ምሳዬ የኔ ባለሞያ በሀገር ባህል ምግብ አሠራር ልዩ የሆኑ የማናውቃቸውን ሞያዎች እያስተማርሽን ነው ትክክል ነሽ ደክሞ ጥሩ ነገርን መስራትን የመሠለ የለም እኛማ አልጋ በአልጋ ነው ሁሉ ነገር እንጨት አናነድ ማገዶ አንለቅም ይህን ሞያ የሚያሳየን ካለ መስራትሊከብደን አይገባም የሚገርመው ይህ ቡጥጫ አዚፋ እየተባለ ነው የማውቀው በበርበሬ ሲሠራ አይቼ አላውቅም ዋው ጣፋጭ አሠራር ነው በጣም ነው የምወደው እናቴ በቢጫው ትሠራው ነበር የየአካባቢው ሞያ ይለያያል ምሳዬ እጅሽ ይባረክ ፏ ነው ያረግሽው ልዩ አይገልፀውም በርቺልኝ አሚን አሚን የኔ ውድ 😍😍😘😘🙏
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
ከሉዴ እምወድሽዋ ኑሪልኝ እህቴ🥰🥰🥰🥰😘😘😘
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 2 года назад
እናመሰግናለን
@NetsiLiving
@NetsiLiving 2 года назад
ምሳዬ የኔ ዉድ በጣም የሚያምር ደስ የሚልና ቅልል ያለ አሰራር ነዉ በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የኔ ዉድ💕👌👍🙏 ሼር
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 3 месяца назад
ስሙ ግን ያስቃል
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
ስላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ምሳዬ ሁሌም እንደምለው ባህላዊ ምግብሽ ልዩ ነው ላይክ ሼር ይገባዋል👍👍👍👌👌👌🙏
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
ምሳዬ ሰላም ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆና ጤናማ የቡጥጫ አሰራር ነው ያሳየሽን የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍😍😍😍
@menitube-3685
@menitube-3685 2 года назад
ምሳዬ የኔ ልዩ ባለሙያ በጣም አሪፍ ሞያ ነው ያሳየሽን ተባረኪልን😍🙏 like share
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@tekalegneyerus3997
@tekalegneyerus3997 4 месяца назад
Thank u cherash aserarun alawukewm nbr set honesh endet telugn yohonal gin alawekewum I will try 🙏🙏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
ምሳዬ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕👍👏
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 года назад
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🍾
@maedtube5222
@maedtube5222 2 года назад
በጣም ቆንጆ እና የሚያስጎመጅ የምግብ አሰራር ነዉ ያሳየሽን አመሰግናለሁ፡፡ ቤተሰብ እንሁን
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 2 года назад
ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ🥰🥰
@ETHIO-BEAUTY
@ETHIO-BEAUTY 2 года назад
ዋው እህቴ ተባረኪ በጣም ቆንጆ ነው
@selamgh3379
@selamgh3379 5 месяцев назад
❤❤❤
@ritatube-5809
@ritatube-5809 2 года назад
ምሳዬ የኔ ቅመም ባለሞያ ነሽ እኮ ሁሉም ቆንጆ ናቸው እናመሰግናለን ውዴ
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 3 месяца назад
ጎበዝ ተባረኪ በርቺ እንዲህ ያለዉ አሰራር የጥንት ነዉ !!!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
Watching ምሳዬ
@godolyastube2932
@godolyastube2932 2 года назад
ዋው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰገናለን👌
@jemaneshhaile7010
@jemaneshhaile7010 2 года назад
Looks yummy! Thank you, I will try it!
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 2 года назад
ዋው ያምራል እጅሽ ይባረክ
@merafkebede7673
@merafkebede7673 2 года назад
ንግግርሽ ጥዑም የምትናፈቂ መልካምና ሙሉ ሴት ነሽ፤ ሁሌም እግዚአብሔር ሞገስ ይስጥሽ!!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰😘
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 2 года назад
I am watching you my dear and happy new year
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
Thank you happy new year you too my dear🙏🥰🥰🥰🥰
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 года назад
እናመሰግናለን እህታችን እጂሺ ይባረክ❤❤❤
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 2 года назад
ዘመኑ የጤና፣ የሰላም እና የፍቅር ዘመን ያርግልሽ አሜን፣ አሜን፣ አሜን 🙏🙏🙏"💚💛❤️
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰😘
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 года назад
watching 👀
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 года назад
watching ምሳዬ😘
@Ethioenate
@Ethioenate 2 года назад
ግሩም ነው ወደነዋል
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 2 года назад
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ! መልካም ሰንበት ፣ መልካም አዲስ ዓመት!
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
አሜን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰😘
@elfineshsiraj9501
@elfineshsiraj9501 2 года назад
እጣኑ ቢቀርስ እህቴ ምን ያደርጋል ምግብና እጣን
@merryhailu5025
@merryhailu5025 6 месяцев назад
😅😅😅😅😅😊
@godolyastube2932
@godolyastube2932 2 года назад
በተርት ውስጥ ትምህት አለ ስለዜ በጫውታ እየነገርሺን በትስሬ በእኔ በኩል በጣም ደስተኝ ነኝ
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 года назад
እሽ የኔ ውድ እንዳላሰላችሁ ብዬ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰😘
Далее
КТО ЭТО БЫЛ?
25:31
Просмотров 1,1 млн
The Most Impressive Basketball Moments!
00:36
Просмотров 6 млн
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
የቡጥጫ አሰራር / How to make buticha
10:16
Просмотров 1,3 тыс.
КТО ЭТО БЫЛ?
25:31
Просмотров 1,1 млн