Тёмный

የፈጣሪ ድንቅ ስራ! የ65 አመቷ አዛውንት ወንድ ልጅ ተገላገሉ! | ልዩ ቃለ-መጠይቅ | Ethiopia 

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ
Подписаться 411 тыс.
Просмотров 502 тыс.
50% 1

የፈጣሪ ድንቅ ስራ! የ65 አመቷ አዛውንት ወንድ ልጅ ተገላገሉ! | ልዩ ቃለ-መጠይቅ | Ethiopia
on This Video's provided Nuro Bezede Media PLC
Videos uploaded at Nuro Bezede are copyright protected.
Unauthorized uploading and distributing is strictly prohibited.!
Follow our official Facebook Page: / nurobezedeof. .
#ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት
Subscribe to view More Videos About | ኑሮ በዘዴ | Nuro Bezede Tips and tricks Ethiopian movie, Ethiopian Music, Ethiopian News

Опубликовано:

 

30 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,8 тыс.   
@abyssiniamedia7701
@abyssiniamedia7701 4 года назад
ቅን ለሆኑ ልቦች እግዚአብሔር ምንጊዜም አለ:: እንኳን ማርያም ማረችሽ:: እሲ በእናታችን መገላገል የተደሰተ ላይክ ይግጨን::
@user-sy5tb9ef8w
@user-sy5tb9ef8w 4 года назад
አሜን🙏
@asgeramihiwetethiopia6301
@asgeramihiwetethiopia6301 4 года назад
እኔም ደሥ ብሎኛል
@alganeshtekleab869
@alganeshtekleab869 4 года назад
Betem des ylal yeegziebiher sra smu ybarekh.🙏
@efreammokrye835
@efreammokrye835 2 года назад
@@user-sy5tb9ef8wbruuttiu ዛላንበሳ ኜፃ ፃጄዱቱ ቴሌቪዥን ቴማሚሜናbtuh
@azeba3943
@azeba3943 2 года назад
ጌታ ኢየሱሰ ለኔም ልጅ ሰጠኝ እባክህን አደራ አደራ
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 года назад
እኔም ፔሬዴ ቀረ ስል ይመጣል በአላህ ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን አረግዛለው 😢😭😭😭😭😭😭😭
@azebtufa8535
@azebtufa8535 4 года назад
አይዟሽ እህቴ ፈጣሪ ይሰጥሻል ምኞትሽን ያሳክልን
@sofiyaebrahim8597
@sofiyaebrahim8597 4 года назад
አይዞሽ እህቴ አላህ መልካም ልጅ ይወፍቅሽ
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 года назад
Emebrhan and wen konjiye lij tasawfshalech
@imuamar8415
@imuamar8415 4 года назад
አላህ ይስጥሽ የማያልቅበት የሆነው ሷልህ በሆነው ልጅ ዘከርያ በዛ እድሜው የህያን እዳበሸረው ይበሽርሽ እህት
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 года назад
እግዚአብሔር ይረዳሸ እህቴ እኔም ልጅ የለኝም 😢
@sada-mw2vj
@sada-mw2vj 4 года назад
የተሻለቤት ተከራይታ ብትኖር ያቅማችን እንርዳት የምትሉ ላይክ
@user-hq4tt1dv8i
@user-hq4tt1dv8i 4 года назад
Sub han Allallah
@user-rf6zu7xt7q
@user-rf6zu7xt7q 4 года назад
በደስታ
@user-ho6wh6cn3r
@user-ho6wh6cn3r 4 года назад
የኔ የዋህ እህት ማሻአላህ የኔ ልዩ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እሻአላህ ሀቢብቲ
@tigetige258
@tigetige258 4 года назад
ዋዋዋ ሲሙን መን አስቦ ይበሉት
@tselothanatube-lifestudy9250
@tselothanatube-lifestudy9250 4 года назад
Enam esemamalew
@adanechyirga272
@adanechyirga272 4 года назад
ዕድሜዋ 65 ባይሞላም ተስፋ የቆረጠችበት እና የረሳችው ጉዳይ ፈጣሪ ፈጣሪ እንዳሰባት አምኘኛለሁ
@loydmesfin5520
@loydmesfin5520 4 года назад
እሱ አውነት ነው ባጠቃላይ ፊታቸው ሲታይ አይመስሉም ለማለት ነው
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 года назад
Ewunet new yene konjo
@pcpc5242
@pcpc5242 4 года назад
achi
@pcpc5242
@pcpc5242 4 года назад
endet argo bedachewu sewuyewu gin ? ye 65 amet ms yidekelali dee ???? hooooooo balege tiliq sew adeleum de
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 года назад
ሰውኮ እግዚአብሔር ከሳይንስ በላይ መሆኑን ዘንግቶ ነው እንጂ እግዚአብሔርን የሚሳነው ነገር የለም!!!!
@LinaLina-xf8uj
@LinaLina-xf8uj 4 года назад
ትክክል
@alganeshtekleab869
@alganeshtekleab869 4 года назад
Nay bhekhi kubru ysfah🙏🙏🙏
@rozitenker4850
@rozitenker4850 4 года назад
ትክክል ማር
@apptuble1610
@apptuble1610 4 года назад
እውነት አላህም እደዝህ በዱኔያ ሰፕራይዝ ያደርጋል ዋነው ትግስት ነው 👌👌👌👍👍👍👍👍👏👏👏አልሀምድሊላ
@user-xm1ui2gv1r
@user-xm1ui2gv1r 4 года назад
አዎወላሂ መታገስ ነው
@fafitube7519
@fafitube7519 4 года назад
ትክክል
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 4 года назад
በትክክል አልሀምዱሊላሂ
@user-uh7oh2yd1e
@user-uh7oh2yd1e 4 года назад
ሳህ ወላሂ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 года назад
Sobhnallah
@mastewalbirhane2881
@mastewalbirhane2881 4 года назад
እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ ሲያገጣጥም ፈጣሪ ያውቅበታል በእርጅና ጋብቻ ሆኖም ልጅ መውለድ ስራው ድንቅ ነው
@user-wg1rr7xf3z
@user-wg1rr7xf3z 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 4 года назад
ለአላህ ምን ይሳነዋል ካልነበርንበት ወደ መኖር ያመጣ ፈጣሪ በዚሁ አጋጣሚ በአረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶች አይዞን ጊዜ አለፈ ብለው ልባችሁ እንዳይሰበር ኢንሻ አላህ ለኛም ጊዜ አለን ።ጋዜጠኛ ተሻገር ጎበዝ ሰው ነህ በርታ
@amenahhsan2179
@amenahhsan2179 4 года назад
ኢሻአላህዋናውጤና አላህላገራችን በስላምያብቃን
@guggfghh5867
@guggfghh5867 4 года назад
ትክክክል
@jemelachithi6491
@jemelachithi6491 4 года назад
zebiba hussen አለህ.የሰድግልሽ.የሚጦሪሽ.ይሁን
@aminatadem7755
@aminatadem7755 4 года назад
አላህ ካለ መቼም አይቀርም እኪ እህቶቺ ለኔም ዱአ አርጎልኝ ውድ እህቶች እኔም መወለድ እቢ ብሎኝል ወደ አላህ አላምኑኝ እህህ መቼም ተስፋ አልቆረጥም
@hiwotgirma1256
@hiwotgirma1256 4 года назад
40 አመትኳ ብትሆን የመጀመሪያዋ እንደመሆኑ የእግዚአብሄር ተአምር ነው ሁሉን የሚችል አምላክ ምስጋና ይገባዋል ።
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 4 года назад
Edmewa 65 aymeslegnm?
@lineup3485
@lineup3485 4 года назад
ያጋጥማል.እየሱስ.ወይም.ኢሳ.አለይሂሰላም.የአላህ.ባርያነው.
@user-xg5sm6he8v
@user-xg5sm6he8v 4 года назад
@@lineup3485 መድሀኒታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የአማልክት አምላክ ነው ክብርምስጋና ለአለሙ ጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን እጂ ለማይታወቅ የመሀመድ እንቆቅልሽ አላህ ፈጣሪው ነው :: የሚባለው ሊላ የምታወሩት ሊላ ጉድ እኮነው
@SAM000613
@SAM000613 4 года назад
Hiwot Girma tikikil ehite. Yichi set ke arbawochu ayibeltatim
@hiwotgirma1256
@hiwotgirma1256 4 года назад
@@user-xg5sm6he8v are you okay their ???
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 года назад
የ65 አመቷ እናት ልጅ አግኝተዋል። የእነ ቅድስት ኤልሳቤጥንና የሁለቱን ሀናዎች ጸሎት የሰማ እግዚአብሔር፣ እናታችንንም ሰምቷታል። በንግሥት ዘውዲቱ ሆስፒታል ተገላግለዋል። ደስስስስ ሲል!
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-wx1ey3st2l
@user-wx1ey3st2l 4 года назад
Amennnnn hulachnnm ysman
@kitawtadesse2679
@kitawtadesse2679 4 года назад
ሴትዮዋ የ65 አመት ላይሆኑ ይችላሉ:: በዚህ የኑሮ ደረጃ የሚኖር ኢትዮጵያዊ በ65 አመቱ የድካምና የአቅም ማነስ ሁኔታውች ይፈጠራል:: (Physical feet ness) ማለቴ ነው:: የልደት ቀናቸውን ስለማያውቁ ነው::
@user-zt1go9lk9l
@user-zt1go9lk9l 4 года назад
Amennnnnn yestachew lijum eddddgg belllll seyamerrr egziabehar yetabikeh
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 года назад
ሰዎች ፍረዱብኝ አንተ ግን አዳንክኝ (2) አምላኬ ሆይ ተመስገን እንጂ ሌላ ምን ቃል አለኝ ።።።።።።።አምላኬ ሆይ ተመስገን እንጂ ሌላ ምን ቃል አለኝ 🙏
@uejrhehrj2501
@uejrhehrj2501 4 года назад
2አምላክ አለእደ?ጉደ
@raheltsegaye
@raheltsegaye 4 года назад
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሁሉን ያደርጋል ሳራም እኮ በ90 አመቷ ነው ይሳቅን የወለደችው እንኳን ደስ አሎት እናቴ ❤🙌
@Efrata210
@Efrata210 4 года назад
አረ እችን ሚስኪን ሰትዮ እርዳታ ኣድርጉላት እባካቹህ እንካን ማርያም ማረችሽ እናቴ🎉🌸🎆🎉❤️
@emdatemareyam9002
@emdatemareyam9002 4 года назад
እውነት ነው ዘመዶቼ
@adhanettekle477
@adhanettekle477 4 года назад
Some one should organise go found me please
@user-hh6ll8ln9z
@user-hh6ll8ln9z 4 года назад
ቁጥራቸው የታለ እድን ርዳቸው
@Efrata210
@Efrata210 4 года назад
Xndhch Xhdhhd ቁጥራቸው እዛ አለ መጨረሻ ላይ ቪዶው ላይ ኣለ 🙏
@almazjwana4789
@almazjwana4789 4 года назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ልጅ ሲወለድ ከነእድሉ ነው ይባላል:: እነዚህ ሰዎች በእድሜም በአቅምም ደካሞች ናቸው ሁሉም የሚችለውን ቢረዳቸው ደስ ይላል:: ልጅንም እግዚአብሔር ያሳድገው🙏🏾
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 года назад
Innassu tagganegnallesh
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
የሃገራችንን ታሪክ የምትቀይር መሪ የድርግህ እንኮንም በሠላም ተገላገሉ
@hadratube4986
@hadratube4986 4 года назад
ትክክል ሠው ያለውን እንርዳቸው
@user-nq3dp3vv1b
@user-nq3dp3vv1b 4 года назад
👍👍👍👍👍👍
@user-og9ee1kx6z
@user-og9ee1kx6z 4 года назад
ሴት ልጅ ብዙ ልጅ ስትወልድ ብቻ ነዉ ምትቀየረዉ እኚህ እናት በወሊድ ስላልተጎዱ ነዉ ገና ሚመስሉት እህቶች ለማንኛዉም አላህ ምን ይሳነዋል ጥራት ይገባህ ጌታዬ
@user-kh4zu7de3e
@user-kh4zu7de3e 4 года назад
ምን ይገርማል ይሄ የምታካብዱት ለአላህ ምን ይሳነዋል አታዩም በኮረና አለምን በሙሉ ሲያተራምሰው ሁን ሲለው ይሆናል ይሄ ሁሉ የሱ አስደናቂ ነገር ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ በይ ማዘርየ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ
@user-sz4fb8ft6f
@user-sz4fb8ft6f 4 года назад
በእርግጥ አላህ የሚሳነው የለም ነገር ግን ከእውነት የራቀ ነው 9 ወር ይላወሳል ሆድ ያድጋል ውሸታም ናት እነዚህ ክርስቲያኖች ውሸታም ናቸው
@user-kh4zu7de3e
@user-kh4zu7de3e 4 года назад
ሴትዮይቱማ ውሸታም ናት እውነት ለመናገር እንኳን እስከ 9 ወር አይደለም ከ5- 6 ወራት ራሱ በደንብ ነው የሚለየው እኛም እናቶች ነን አልሀምዱሊላህ እንዴት አላውቅም ነበር ትላለች
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 4 года назад
@@user-sz4fb8ft6f አንች ምን ምን መሆሽ ነው ሀይማኖት ላይ ፊጥ ምትይ ግለሰብና ሀገር ሀይማኖትን ለዩ ምን ጉድ ነው
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 4 года назад
መቼ እንደተወለዱ ካላወቁ 65 አመት መሆናቸውን በምን ታወቀ ደግሞ ያዛን ያለ እድሜ ያላቸው አይመሴሉም ለማንኛው እንኳን ማርያም ማረቻቸው
@mrwho6276
@mrwho6276 4 года назад
አረ ውሸት ነው እዴ 65 አመት ማለት እኮ ለሴት የወር አበባ ከዛ በፊት ነው እሚያቆመው እዴት አረገዘች
@JO-qc5ln
@JO-qc5ln 4 года назад
Er 65ayhonachewme
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 4 года назад
50 akababe yihonatal
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 4 года назад
Bizuwoch edmiachewun bedenib ayawukutm gin around 50
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 4 года назад
Tekekel 65 ayehunatem 😂
@kevinchunnel3211
@kevinchunnel3211 4 года назад
ስሙን ይስሐቅ በሉት።አብረሃም ለ25 አመታት በተስፋ እየጠበቀ ኖሮ በእግዚአብሔር ቸርነት ልጅ አገኘና ስሙን ይስሐቅ አለ። ሳራም የ 95 ኣመት ሴት ነበረች።
@yeabaytarik836
@yeabaytarik836 4 года назад
ትክክክልኛ ስም
@tgte3993
@tgte3993 4 года назад
Ere teamirat yebelut ehe yeegiziabiher dink teamer new 😍
@user-xh9uj2px3j
@user-xh9uj2px3j 4 года назад
ትክክል ምንም አገረምኝሞ
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 4 года назад
እ/ር ለአብርሃም ወንድ ልጅ ትወልዳለህ ብሎ ሲለው ሳራ ካረጀሁ በኃላ መውለድ እንዴት እችላለሁ ብላ ጏዳ ውስጥ ሆና ስትስቅ እ/ር በመንፈስ ስላያት ለአብርሃም ስሙንም ይስሃቅ ትለዋለህ አለው::
@asegedechlemma6223
@asegedechlemma6223 4 года назад
Fetari mn Yisanawal
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 4 года назад
እረ ፈጣሪ ይጎብኝን ተስፋ የቆረጥነውን ሁሉ በቸርነቱ
@user-us4sq4yd8i
@user-us4sq4yd8i 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@webalemwebalem7296
@webalemwebalem7296 4 года назад
በጣም ደስ ይላል በእውነት እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እድሜያቸው እንኳን ስለማታቀው ነው የተወለደችበትን ዘመን እንጂ 45-50 ቢሆናት ነው የኔ አሰሪ 65 አመቷ ነው ለዛውም በተመቸ ኑሮ እየነኖረች በጣም ልዩነት አላቸው
@user-xh9uj2px3j
@user-xh9uj2px3j 4 года назад
የአብርሃም አምላክ ትልቅ ነገር ሰረቶሽል አሜን ብልሽ ተቀበይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xh9uj2px3j
@user-xh9uj2px3j 4 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 года назад
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኛ በሰውኛ በዘመንኛ ስለምናስበው "እንዴት ይሆናል፣ ስታረግዝ ሳታውቅ " ብለን ለመፈላሰፍ እንሞክራለን አምላክ ይህን ድንቅ ነገር ሊአሳየን ሲፈልግስ የእሱ ስራ ድንቅ እረቂቅ ነው። በረከታቸው ይደርብን እና ሣራ እና አብርሐም በእርጅና ዘመናጀው እነሆ ሣራ በ90 አመቱአ ልጅ ወለደች ። እግዚአብሔር ልጁንም እናቱንም ሊጠብቅ ስለፈለገ አላወቁም ቀድመው አውቀው ቢሆን ጭንቀት ይይዛቸው ነበር ሰውም እውነት ለመናገር መጠቁአቆሚያ ነበር ሚአደርጋቸው። አሁን ግን ሁሉም በደስታ እና በተአምር ይንከባከቡአቸዋል ። እንኩዋን እመቤቴ ማረችዎት እናቴ " የማታ ሲሳይ ይስጣችሁ "ሲባል ለካን በምክንያት ነው። በእድሜ በፀጋ ጠብቆ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ ። " ለሠው የማይቻል ለእሱ ግን ይቻላል"
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 года назад
Amen amen la egzabhere yemsane nagara yelme 🙏🙏🙏🙏🙏
@marizatube5186
@marizatube5186 4 года назад
ትክክል ሐና በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7P3QphpV1AE.html
@marizatube5186
@marizatube5186 4 года назад
@@tadeabiyo1999 በቅንነት ሰብስክራይብ አድርገኝ ፕሊስ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7P3QphpV1AE.html
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 4 года назад
ሐና ሐና minim tamir yelem ezih she had sex like everyone else not artificial insemination ataganiyi ignorance is dangerous
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 4 года назад
እዉነት ፊጣሪ ያምሠነየልም እኔ 35 አመት ሆነኝ አለገበሁም ግን ሁሊ ሀለቁሰሎ ፊጣሪ እንድ አሠከልኝ ጾልለኝ ከስድት መልሥ ፊጣሪ እንድሠጠኝ
@user-uy7om2op6p
@user-uy7om2op6p 4 года назад
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እንኳን ማርያምን ማረችሽ የኔ እናት
@tdtadesse547
@tdtadesse547 4 года назад
ይሄ ለክርስቲያን አይደንቅም ሣራኮ በ90 ዓመትዋ ነው ይስሃቅን የወለደችው ❤️😍
@aliliwad4158
@aliliwad4158 4 года назад
ጋዜጠኝዉ በጣም አደቀሃለሁ በጣም መልካም ሰዉ ነህ አላሀ ይርዳህ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 года назад
ዋው ታድለው እንኳን ማርያም ማረቾት። እኛም ተስፋ አለና። እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።
@mamomenesho8075
@mamomenesho8075 4 года назад
እድሜዋ 43 ቢሆን ነው። እሷ ራሷ አታውቀውም። ይህቺን ሴት እድሜዋ 65 ነው ብሎ ማቅረብ በሬ ወለደ እንደ ማለት ነው።
@user-kx2fk2ec1b
@user-kx2fk2ec1b 4 года назад
እንደዉ ምን ላርግሺ እየተጠራጠርኩ ነበር እኔእራሱ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 4 года назад
😂😂😂😂👍
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 года назад
ወንድሜ mamo ለእግዚአብሔር የሚሳለው ምንም ነገር የለም ያለውን የቅዱስ ገብርኤልን ቃል ዘነጋኽው ምን ማለት እንደሆነ ? ወይስ እናታችን ሳራ 42 ዓመቷ ነበር ይስሐቅን የወለደችው ? ስለ ሣራስ በመጽሐፍ መጻፉ እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ሥራውን በሳራ ብቻ ይሰራ ዘንድ አሁንም ድንቅ ሥራውን ያቋርጥ ዘንድ እንደ ሰው ነውን !? ሴትየዋ እድሜዋን ተሳሳተችም አልተሳሳተችም እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ። ምን ለማለት እንደፈለግኩ እርሱ ይግለጽልህ ። እኔ ልንገርህ የወር አበባ የማታይ ሰው መሃኖች ተስለው እግዚአብሔር ልጅ ሰጠን እያሉ ሲመሰክሩ እሰማ ነበር ። ነገር ግን በልቤ አይ የልጅስ ነገር ድሮ ለምኜ አልሆነልኝም አሁን የወር አበባዬም ቆሟል ብዬ ተስፋ ቆርጨ ትቼው ሳለ እጅግ ታመምኩኝ በጸበል ብሞክር ወልድን አልቻልኩም ነገር ግን በህክምና ደግሞ ልሞክር እግዚአብሔር ይጨመርበታል እመቤቴ አልችልም በምልጃዋ ታግዘኛለች ብዬ አምኜ ወደ ሆስፒታል ሄጄ ተመረመርኩ ሐኪሙ ግን እንዲህ አለኝ ጽንስ በሆድሽ ውስጥ አለ የ 4 ወር ብሎ አለኝ ። የወር አበባ እኮ ካየሁ ስዬ ብለውም እንግዲህ ውጤትሽ የሚያሳየው ጽንስ በሆድሽ እንዳለ ነው ብሎ አለኝ ። እናም ይሄው ጊዜው ደርሶ ልጅም ወልጄ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ እመቤታችንም ደጅ ሳልለይ በየወሩ ምስክርነት ስሰማ በሰዎች ስደሰት የነበርከት ሰው ህመሜ ቢጸና እና በጸበል አልድን ስል ጊዜ ወደ ሐኪም ሄጄ ብመረመር ለካም እግዚአብሔር አስቦኝ ኖሯል ከአዕምሮ በላይ የሆነ ምንም የወር አበባ ሳላይ በሆዴ ፍሬን ሰጥቶኝ ይሄው ለመመስከር በቃሁ ብላ ስትመሰክር በጆሮዬ የሰማሁትን እውነት ስመሰክርልህ በልኡል እግዚአብሔር ፊት ነው። እናም ብዙ መራቀቅ ፣ ብዙ በእግዚአብሔር ሥራ ገብቶ በሬ ወለደ ብሎ መናገር ተገቢ አይደለም ብዬ በታናሽነት ልመክርህ እወዳለሁ። እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ሥራው አይቋረጥም ። የአብርሐም አምላክ የይስሐቅ አምላክ የያዕቆብ አምላክ መካኖችን በልጅ ይባርክ ዘንድ ለእኛ ለምናምን ፣ እንዲሁም ለምትተክዝ ሴት ይህ ቃል በመጽሐፍ ተጻፈ። ስሙ ይባረክ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ። አሜን አሜን አሜን ።
@user-yx1ru6fs5f
@user-yx1ru6fs5f 4 года назад
እኮ
@PowerPhone-vt1gj
@PowerPhone-vt1gj 4 года назад
እውነትሽንነው፡ዝምብለውነውየሚቀባጥሩት፡ሲጄመርሴትዬዋየ65አመት፡አትመስልምገናናት
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 4 года назад
No she doesn’t look like 65 years old, በተጨማሪ የተወለድችበትን ቀን አታውቅም :: definitely she is late 40 .
@saruyoha2590
@saruyoha2590 4 года назад
That is what I thought, she is not 65.
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 4 года назад
👍
@ananakebede5398
@ananakebede5398 4 года назад
right
@user-mw3px2pz8e
@user-mw3px2pz8e 4 года назад
እኛ እንቸኩላለን እንጨናነቅአለን እጅ❤❤ እግዚአብሔር በፈቀደው ሁሉም በጊዜው ይሆናል በጣም ደስይላል እኳን ማርያም ማረችሽ የኔእናት😘💚
@primeprime6195
@primeprime6195 4 года назад
ክብር ለመቤቴ ለድንግል ማርያም ልጅ እንካን ደስ አለሽ ሴት ስለሆንሽ ይሄን ክብር ለሰጠሽ ፈጣሪ ይመስገን
@tube7403
@tube7403 4 года назад
አሜን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 4 года назад
Enqowa Maryam Marches GOD Is Good He Well Chang Everything I Am Happy For you
@user-is9hc3iw9l
@user-is9hc3iw9l 4 года назад
ኪድዬ እናቴ የምሳናት የለም ክብር በመድሀንያለም ጌታ ባርኮ ያሳድግላችሁ ትልቅ ደረጃ እንደምደርስ አልጠራጠርም
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 года назад
Amen lenem ehit 1 lij yistilign
@mamamohammednur9467
@mamamohammednur9467 4 года назад
ለባላቸዉ ያላቸዉ ፍቅር ደስ ሲል አገላለጻቸዉ በጣም ተመቸኝ በልየዉም ደስ ሲሉ መልካም ሰዉ ኢትዮጵያዊያን ተባብረን ብንረዳቸዉ በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸዉ።
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 года назад
ሰው ዘጠኝ ወር እስኪሞላው ልጅ ማርገዙ አይታወቅም ይሄ ልጅ የእግዚሀቤር ታምር ነው እግዚሀቤር ይመስገን
@kassayewubbie5676
@kassayewubbie5676 4 года назад
እናታችን እድሜያቸውን በትክክል የሚያውቁት አይመስለኝም ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ተገላገሉ ።
@lemlemw2256
@lemlemw2256 4 года назад
Thank you so much for the full information bertu
@halimasaid3631
@halimasaid3631 4 года назад
እግዳውማ እኛም ተስፋ አለን ይገርማል የአላህ ስራ ያልወለዳችሁ እህቶቸ አብሽሩ አላህ ከሪም
@elizabethk9119
@elizabethk9119 4 года назад
እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው መርዳት ለምትፈልጉና እንኳን ደስ አላቹህ ለምትሉ phone 09-24-91-06-88 ወ/ሮ ስንዱ
@eleninegigdss6871
@eleninegigdss6871 4 года назад
Leje lelalew hulu yesetew gata men yesanewan
@gogogogo742
@gogogogo742 4 года назад
የለመኑትን የማይረሳ ጌታ እንኳን ረዳዎት ድንግል ማርያም እንኳን ማረቾት ጌታ በጥበብ ያሳድግላቹ
@gebetzewdie9762
@gebetzewdie9762 4 года назад
Yeab sra btlut des ylal
@mulusewawoke7668
@mulusewawoke7668 4 года назад
ስትታይ ግን እንኳን ስልሳ አምስት አመት 50 አመት አይሞላትም ኑሮ አጎሳቁሏት እንጅ ለማንኛውም ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 4 года назад
እንኳን ማሪያም ማረችሽ እንኳን ደስ አላችሁ እናታችን ሳራን የጎበኝ አምላክ ጎበኝሽ የእግዚአብሔር ታላቅ ነው የእኛ አባት ስሙ ከፍ ይበል ልጃችሁ የእግዚአብሔር አገልጋይ ይሁን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 года назад
እግዚአብሔር እኮ ድቅ ነው ማን ይከለክለዋል እህት ወድሞቼችእዲህ ብላቹ ተስፋ አትቁረጡ ጌታ መልካም ያደርጋል ብትወልዱም ባትወልዱም እግዚአብሔር አመስግኑ😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏!
@meseretabebe3897
@meseretabebe3897 4 года назад
enadirGLATI BELI
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 года назад
Baltshachwe Berru ኦ ሀለ ሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው🙏🙏🙏
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 4 года назад
Thank you sis God bless you.
@lamar5988
@lamar5988 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን ምንይሳነዋል።ሁሉበጁ ነው
@FF-yl6es
@FF-yl6es 4 года назад
እግዛብሄር ስራው ድቅነው እኳን ማሪያም ማለችሺ እናቴ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 4 года назад
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እፅብ ድንቅ ነው እንኳን ማሪያም ማረችሽ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ
@user-sk4dd4gq7s
@user-sk4dd4gq7s 4 года назад
እግዚአብሔር ስራው ደንቅ ነው ክብርን ምስጋናን ለሉኡል እግዚአብሔር ይሁን🙏
@EbrahimAhmed-wn8vz
@EbrahimAhmed-wn8vz 4 года назад
Thanks. Yante program teru new. Gen atasergemow.
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 года назад
ተሻገር ጎበዝ 😘😘😘ሽኩረን🙏ዲስ ላይክ ምታደርጉ የአላህን ስራ ተቃዋሚ ናችሁ አኡዙቢላ
@user-hp4kc6ye4y
@user-hp4kc6ye4y 4 года назад
ሳታቀው እርግዝናዎን መውለዶ እጂ አዛውንት አትባልም ልጅ የሌለን ልጅ ባል የዬላችሁ ጥሩ ባል ጥሩ ልጂ ይስጠን ከስደት መልስ ያረብ
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@almazdebele7312
@almazdebele7312 4 года назад
የኔ እናት እመቤቴ ማርያም ታሰድግልሽ የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🌹🌹🌹💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hirut8194
@hirut8194 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ውደ ለሁላችንም
@islamnewhiwotejennatnewmig5154
@islamnewhiwotejennatnewmig5154 4 года назад
Amiiìin Ammiin Alahumaa Amiiin
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 4 года назад
Amen.amen.amen🙏
@hannagerma3505
@hannagerma3505 4 года назад
If she doesn’t know her age, where you get the 65 years. She doesn’t seems 65 too
@azeblib3521
@azeblib3521 4 года назад
Exactly, she is not 65, she doesn't look like 65, may be she's in the 40s.
@marthawoldemariam4304
@marthawoldemariam4304 4 года назад
She is not 65 she is around 45 not 65
@infinitelove3840
@infinitelove3840 4 года назад
Exactly , she don't look 65 at all n she doesn't know her age
@Ghp7657
@Ghp7657 4 года назад
Was thinking the same
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 4 года назад
የነም ጥያቄ ነው
@sewkbur123
@sewkbur123 4 года назад
እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ማርያም ማረችዎት።
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 4 года назад
በመጀመሪያ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሲቀጥል እንኮአን ማርያም ማረቸዎት እናትዬ ለሌላው ሊደነቅ ይሆናል ለእኛ ለተዋህዶ ልጆች ግን ምንም እሚአስደንቅ አይደለም ምክንያቱም የቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን ታሪክ ዘወትር ስንክሳር ላይ ስለሚለቀቅልን ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል
@jamilahaa7710
@jamilahaa7710 4 года назад
Betikikl
@ydhdhfjf8798
@ydhdhfjf8798 4 года назад
እናቴ እንኳን ማርያም ማረችሽ ለቁምነገር ልጀዎትን ያብቃለዎት እንደኔ ደስ ያላችሁ እስኪ ልያችሁ 💚💛♥⛪👏👏👏👏
@sentayonayo6915
@sentayonayo6915 4 года назад
❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melattube7121
@melattube7121 4 года назад
እስይ እስይ እኛንም ወልደን ለመሳም ያብቃን እግዚአብሔር ልጁዊትን ያሳድግሉት እናታችን ዋናው እሱ ነው
@mya3985
@mya3985 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ ይላል
@rahelgenene4585
@rahelgenene4585 4 года назад
ስሙን ይሳህቅ በሉት። የሳራና የአብረሃም ልጅ ነው። ሳራ በ 90 አመቷ ነው ይሳቅን የወለደቹ። የ እግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው። እና በስተመጨረሻ ልጁ በ15 አመቱ እናቱን መርዳት ይጀምራል ። እሷን ሊያሳርፍ ነው እግዚአብሔር የሰጣት። ደግሞም በድሜ ያቆያቹ።
@abebe7532
@abebe7532 4 года назад
rahel ,, Sara be 80 new yaregezech eko !
@azeb2809
@azeb2809 4 года назад
የእግዝአብሔር ቃል በግምት አይነገርም አንብቡ እስከመቼ በስማ በለው ትኖራላችሁ ሳራ በ90 አመትዋ ነው የወለደችው የእግዝአብሔር ስራ ድንቅ ነው እወቁ ተደነቁም
@lidyaghrmay851
@lidyaghrmay851 4 года назад
sara Be 90 new
@rahelgenene4585
@rahelgenene4585 4 года назад
@@azeb2809 አረ 90 ማለቴ ነው ይቅርታ አረ አንብቤ ነው በግምት አይደለም። ፁፉ ላይ ነው የተሳሳትኩት እንጂ። አስተካክያለው
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 4 года назад
አትዋሹ እድሜዋ 65 አይሆንም ፊቷ ይናገራል ለማንኛውም እናትዬዋ እንኳን ደስ አለሽ
@user-gm7xm8rh3f
@user-gm7xm8rh3f 4 года назад
አረ ይሆናታል
@totoal5243
@totoal5243 4 года назад
እኔ መቼም ተስፋ አልቆረጥኩም መቼም ከፈጣሪ በላይ ማንም የለኝም 🥰👏👏🥰👏 ፈጣሪ ይሳካላቹህ👏👏🥰🥰
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 4 года назад
እንኳን ማሪያም ማርችሽ እናቴ እነዚክን ምስኪን እናት እንርዳቸው እግዚአብሔር ውስጥን ያውቃል በጣም ምድርን ናቸው
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 4 года назад
በዚህ መልካም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የተደነቃችሁ 🙏👍 ጋዜጠኛ ተሻገር እናመሰግናለን ለእውነተኛ መረጃህ
@almazasmare7821
@almazasmare7821 4 года назад
እግዚአብሔር የሚሣነው የለም
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 4 года назад
ያረብ እኔም አክስቴ ልጅ አልወደደችም 11አመት ይናል ካገባች ያረብ እስም በሯህመትክ ልጅ ስጣት የአላህ ምን ይሳነዋል ይህ ምታነቡት ድዋ አይጉላት እኔም ልጅ እያው አክስቴን ትዝ ትለኝ አለች😥😥😥
@muksinayoutube5124
@muksinayoutube5124 4 года назад
ያረቢ አላህ ይወፍቃት
@Bis-ow4hs
@Bis-ow4hs 4 года назад
Ameeen yisxati
@halimajemal2409
@halimajemal2409 4 года назад
አላህ ይወፍቃት
@user-zs5kv8bm5q
@user-zs5kv8bm5q 4 года назад
አላህ ይወፍቃት ያረብ
@asdaad9010
@asdaad9010 4 года назад
የኔምአክስት ታገባች 19 አመት ሆኖታል ግንልጅ የላትም እቢአላት እሶምባላህ ተስፋ አልቆርጥምትላለች ኢንሻአላህ ታላህ ተስፊ አይቆረጥም አላህ ይወፍቃቸዉ ኢንሻአላህ ያረቢ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 4 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የእኛ ጌታ ምን ይሳነዋል መካኒቱም ሰባት ትወልዳለች ሳራም በስተእርጅና ልጅ ታቀፈች
@habtamhabtam2483
@habtamhabtam2483 4 года назад
ይገርማል እግዜብሄር ያሳድግላችው!
@masiyagahe4129
@masiyagahe4129 4 года назад
እሚገርም ነው የአምላክ ስራ ይመስለኛል እድሜያቸውን የሚያቁት አይመስለኝም የተወለዱበትን አመተምረት ካላወቁ ምናልባት 40_43አመት ቢሆናቸው ነው ለሁሉም ደስ ይላል ያምላክ ስራ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 года назад
እረ የ,40 አመት ሰው አይተህ አታውቄም 50 በላይ ይሆናቸዋል
@masiyagahe4129
@masiyagahe4129 4 года назад
@@solianasoliana4052 የአኗኗር ሁኔታ አጎሳቁሏቸው እንጂ 43በላይ አይሆኑም
@zizutube4534
@zizutube4534 4 года назад
ያረብ ለኔም ላክስቴ አላህ ይስጣት 50 አመቷ እስካሁን ልጅ የላትም እህት ወንድሞቸ ዱአ አድርጉልኝ ያረብ
@user-ue9kl7cx9y
@user-ue9kl7cx9y 4 года назад
አአይዞሽ ውዴ ይሰጣቸዋል ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም ዱአ አድርጉ
@aninyimam6545
@aninyimam6545 4 года назад
አብሺረሀያቲከአላህተሰፈአይቆረጥም
@user-go6fv1gn8c
@user-go6fv1gn8c 4 года назад
አይዞሽ ማር የእኔም እናት ትውለድልኝ እኔ ብቻ ነኝ ልጇ አሏህ ሡባሀነ ወተዓሏ አይቸግረውምና በዱአ አንረሳሳ።
@user-yf1rj2qq1m
@user-yf1rj2qq1m 4 года назад
አላህ ይወፍቃት
@aninyimam6545
@aninyimam6545 4 года назад
@@user-go6fv1gn8c ሶብረአረጉ የአላህቤቱሰፈነዉ አያልቅበትም ተሰፈአትቁረጡ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 года назад
አባቴ የአብርሐም አምላክ የይስሐቅ አምላክ የያዕቆብ አምላክ ነህ በሉት ሁል ጊዜ ። በእውነት ሥራውን ይሰራል ሁልጊዜ። ስለዚህም ነው የአብርሐምንና የሳራን ባረጁ ጊዜ በልጅ መባረክ በመጽሐፍ የተጻፈውና የተቀመጠልን። የሚያምን አሜን ይበል ይቀበላል ። የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ነው እሰይ ስምህ ይክበርልኝ አባቴ አሜን አሜን አሜን ።
@zufetube1981
@zufetube1981 4 года назад
በርግጥ እግዚአብሄር ታላቅ ነው ያደጋል ግን ሴትዬዋ65አመት አይደለችም እድሜዋን ስለማታውቀው ይመስለኛል ልጇች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸውና የአለሙ ሁሉ ቤዛ የሆነው ይክበር ይመስገን ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ !!!
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 4 года назад
እኛ ተሰፍ ቆረጠን በተወን ነገር ላይ እግዚአብሔር ይጀምራል አምላክን እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይከበር ይመሰገን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጀ አልፍ ኦሜጋ😍
@AaaBbb-tn8bo
@AaaBbb-tn8bo 4 года назад
አሜን
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 4 года назад
አሜን ክብር ምስጋና ይሁን
@weiniweini6889
@weiniweini6889 4 года назад
እድሜዋ 65 አይመሰልም ተጎሳቁላ ነው እንጂ. የተወለደችበትን አመተምህረት አላውቀውም አለች ለማንኛውም እግዚአብሄር ሲሰጥ አያሳንሰም. ተመሰገን እግዚአብሄር ያሳድግላቹ
@nejatali7088
@nejatali7088 4 года назад
May be she's 50
@HayatHayat-rj8sg
@HayatHayat-rj8sg 4 года назад
Masha Allah Betam Des yilal
@SamsungJ-ni7qg
@SamsungJ-ni7qg 3 года назад
በእውነት እናታችን እንኳን ደስ አለሽ ቸሩ መዳኒአለም ምን ዪሳነዋል ክብር ለእመቤታችን ማርያም 🙏🙏🙏
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 года назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው የጠየቁትን የማይረሳ እሱ ብቻ!!!!
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 4 года назад
እግዚያብሔርን የማገለግል ህዝብን የሚረዳ ልጅ ያድርግላችሁ መዳናለም
@titifamlytube7386
@titifamlytube7386 4 года назад
የኑሮ ጉዳት ስለሆነ እንጂ እድሜያቸው ገና ይመስላል ለማንኞውም ረጅም እድሜ ከልጅዎ ጋር እንመኛለን
@mimishowmimi1730
@mimishowmimi1730 4 года назад
አው እኔም ጠርጠርኩ ያው ብዙ ስላላወቁት ነው እንጂ እድሜያቸው 65 አይሞላም
@asmaamail132
@asmaamail132 4 года назад
Subana Allah So amazing አላህ ያሳድግላቸው
@prasarox8033
@prasarox8033 4 года назад
የኔ እናት እንኳን ተስፍ የቆርጥሽበትን እግዚአብሔር ተስፍ ሞልቶ ልጅ ሰጡሽ እድሜሽ ግን ከአርባ አይበልጥም የኢትዮጵያ ኑሮ ያዳክማል
@user-pt4rp5wg3g
@user-pt4rp5wg3g 4 года назад
እንኳን ደስ አለሽ 🙏ኑሮ አጎሳቁሏት ነው እንጅ ከሀምሳ ዓመት አትበልጥም ።
@nesanetdereje8050
@nesanetdereje8050 4 года назад
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ስራው እጅግ በጣም ድንቅ ነው ግን እድሜያቸው65 አመት አዛውንት አመስሉም ቢያንስ 45-48ብዬ እላለሁ ይሄ የኔ አመለካከት ነው። እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በቸርነትቱ!!!
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 4 года назад
የእግዚአብሔር ድንቅ ሰራ ተመሰግን አምላኬ
@hanna8382
@hanna8382 4 года назад
ትክክል የገጠር ሰው እኮ እድሜውን አያቅም
@nesanetdereje8050
@nesanetdereje8050 4 года назад
@@berrystrawberry787 Amen ክብር ምስጋና ለእሱ ይሁን እኛንም ከዚህ አስከፊ በሽታ ይጠብቀን ቸር ነውና🙏🙏
@nesanetdereje8050
@nesanetdereje8050 4 года назад
@@hanna8382 ልክ ነሽ ውዴ ድንግጬ እኮ ነው 65 ሲሉ
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 4 года назад
ልጆች የጌታ ስጦታ ናቸው፡፡ እግዚአብሄር ይመስገን
@salams503
@salams503 4 года назад
ኧረ እድሜቻው 65አይሆንም የኖሩ ሆኔታ ነው እንጂ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ስል ሁሉም ይህ ልጅ ለአባት እና ለእናቱ በረከት ያድርግላችው እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው
@meareggebre5532
@meareggebre5532 4 года назад
የእግዛብሔር ድንቅ ስራ የኞ ጌታ ምን ይሳነዋል የድግል ማርያም ልጅ ስምሕ ለዘላአለም የተባረከ ነዉ ። እንካን ማርያም ገላገልዋት ደስ አላቹ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@salamadis1342
@salamadis1342 4 года назад
እልልልልልልልል
@salambelete1298
@salambelete1298 4 года назад
Amen mn ysanewal
@rodaes3894
@rodaes3894 4 года назад
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ እንዲህ ነው ተመስጌን ፈጣሪ ሊያስደስተዎት ፈልጎ ነው ምንም ስሜት ሳይሆርው የተወለደው
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 года назад
ታምር ነው ይህ የእግዚአብሔር ሥጦታነው ማዘርየ የልጁን ሥም የማታየ ይበሉት ባለቤትሽም እግዚአብሔር ይባርክልሽ ልጁም ትልቅ ደረጃ ደርሶ ለማየት ያቅቃቹህ እላለው
@fggy9104
@fggy9104 4 года назад
አላህ ሸሽጎ እንሰጠሽ በሰላም በጤና አሳድጎ ለወግ ለማእረግ ያብቃው ከዚህ በላይ የሚይስደስት ነገር በህይወቴ አጋጥሞኝ አያውቅም ታሪኳን ስሰማው የልብ ደስታን ይፈጥራል የሰወችን ደስታ ማየት ከምወዳቸው ነገሮች አንዱ ነው ይህ ታሪክ ደግሞ የተለየ ነው አላህ ጨምሮ ይስጥሽ ለርሱ የሚያቅተው ነገር የለም
@rahelfikadu5643
@rahelfikadu5643 4 года назад
ሳይንስን ደመሰሰው እኮ የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራው ደናቁርቱን ሁሉ አሳፈረው።
@soliyanatamrat4284
@soliyanatamrat4284 4 года назад
ሰው የአፉን ፍሬ ይበላል እግዚአብሔር ይመስገን ሰውዬው እንዳሉት ሆነላቸው 👏👏👏👏👏
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 4 года назад
Masha Allah 🙏
@yummyadoni5640
@yummyadoni5640 4 года назад
ተሼ አቀራረብክ በጣም ደስ ይልኛል ፈጣሪ ይጠብቅክ የፈጣር ሥራ ድንቅ ነው ይደግልን
@user-cp4zp9zi8j
@user-cp4zp9zi8j 4 года назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። እኔኳን ማርያም ማረችሽ ደስ ይላል 60 ሞላሽ 100 አመት። ዋነው ነገር ሠላም መገላገልሽ ነው እናቴ
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 4 года назад
ትክክል ለአላህ ምንይሳነዋል
@yw-ox7em
@yw-ox7em 4 года назад
እፁብ ድንቅ ነው የአምላክ ስራ።🙏🙏🙏
@dawitdave6328
@dawitdave6328 4 года назад
በእርግጠኝነት እቺ ሴትዮ በፍፁም 65 አትሆንም አብዛኛዎቹ ኢትዮጵያዊ እናቶቻችን የልደል ሰርተፍኬት የላቸውም እድሜያቸውን በግምት ነው የሚናገሩት ለማንኛውም እንኳን ማርያም ማረችሽ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በጸጋ በጥበብ ያሳድገው እማየ እኔ የዋህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@user-nt4un2ht5y
@user-nt4un2ht5y 4 года назад
ልጅ ሳልወልድ በስደት ህይወቴ አለቀብኝ ብየ በሰቀቀን እየኖርኩ የእግዚአብሔር ድንቅ ታዕምር ለእናታችን ሳራ በሽምግልናዋ ወራት በልጅ የባረካት ቸርነቱ የማያልቅበት አምላክ ዛሬም ለልጆቹ ድንቅ ነው።
@esoyemane2538
@esoyemane2538 4 года назад
Enkuwan des alwot
@pcpc5242
@pcpc5242 4 года назад
balege nachewu be 65 amet ?
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 4 года назад
አይዞሽ ቆንጆዬ ፈጣሪ አለ ይረዳሻል ላንች ያለውን ሁሉ በጊዜው ይሰጥሻል ለሃገርሽም ያበቃሻል ምንተስኖት ምንይሳነው ብለሽ
@amenahhsan2179
@amenahhsan2179 4 года назад
ይገርማል ተስፍአልመቁርጥነውአይዞን ዋናውጤና በስላምላገራችንያብቃን ባላህፍአድያስብነውንም ያሳካልን
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 4 года назад
Atsedeye yewilish ahunu ergif adrgesh areb hagern titesh temeleshi lelaw biker and lij enkuwa ahun wilj huwala betam tikochechalesh...yehe kerase temekro new yemimkrsh.... arebhager tirf yelewm begzew hagersh gibi
@heyabzelalam3345
@heyabzelalam3345 4 года назад
የእድሜዉ ነገር እንተዎዉና እርግዝና ሳይታወቅ ምጥ ጣር ሳይኖርባቸዉ በሰላም ተገላግለዉ ልጃቸዉ የታቀፉትን እናታችን ይህንን ራሱ ተኣምር ነዉ ክብር ምስጋና ይገባዋል ፈጣሪያችን ይህን ህፃን ትልቅ መልእክት ኣለዉ።
@marthabezabihzenebe299
@marthabezabihzenebe299 4 года назад
Befisum 47 bithon new not 65 were mamok wey Ethiopia ,
@rude7226
@rude7226 4 года назад
እስመ አልቦ ነገረ ዘይሳአኖ ለእግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን እንኳንም ማርያም ማረችሽ በእውነት በጣም ይላል እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላት "እግዚአብሔር አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅ በሉት /፪/.....
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 4 года назад
ይህም አለ ያም የእግዚአብሔርን ታምር ነዉ እንኳን ማርያም አለችሽ እናትየ እዉነታን መቀበል ድሮም ይከብዳል እና 65ሊሆናት ላይሆናትም ይችላል በቃ
@user-dl4fo3lj1z
@user-dl4fo3lj1z 4 года назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው !!! እናት አለም እንኳን ማርያም ማረቾት ።
@habeebah1073
@habeebah1073 4 года назад
እሰይ ውይ ታድለው ልጅ አይጠገብም ፈጣሪ ያሳድግልዎት እኔንም ጌታ ያስበኝ ከስደት ስመለስ ለመውለድ ያብቃኝ
@tadeabiyo1999
@tadeabiyo1999 4 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 4 года назад
Ameeeeeeen
@user-hy8ed6cj1z
@user-hy8ed6cj1z 4 года назад
አሜንአሜን እኔም
@marizatube5186
@marizatube5186 4 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፕሊስru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-7P3QphpV1AE.html
@niyomati4204
@niyomati4204 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@azebchille3953
@azebchille3953 4 года назад
God blessed you enkan Maryam martheshe
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 4 года назад
የእግዚአብሔር ሰራ ድንቅ ነው። ልጅሸን እድሜና ጤና ይሰጥልሸ ያሳድግልሸ እናቴ። እዲህ ፈጣሪ ኮሮናን አጥፍቶ በድንገት ያሰገርመን ።
@user-xt1ls9tg1s
@user-xt1ls9tg1s 4 года назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ግን ከ40 -45 አመት ጎልማሳ ነው የሚመስሉት እንኳን እግዚአብሔር ልጅ ሰጦዎት ለማንኛውም
@shioania1097
@shioania1097 4 года назад
በእውነት አባቴ ሰሙን ቆጃአወጡላት
@saraesmael2997
@saraesmael2997 4 года назад
ከዛማ አትበልጥም
@rahwawoldemichael6086
@rahwawoldemichael6086 4 года назад
Congratulations 🍾🎉🎊 God is so good
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
በሉ ሽቃሊት ሁላ ተስፋ አትቁርጡ እሽ ይሄም አለ ዋናው ጤና ነው እውነቴነው እስኪ በአርብ ሀገር ያላችኩ ሀሳባችሁን አስቀምጡ
@lemlemlemlem7784
@lemlemlemlem7784 4 года назад
ትክክክልነውውዴ
@user-pv5vu8og2j
@user-pv5vu8og2j 4 года назад
እኔም ሰው ተስፋ ያስቆርጡኝ ነበር ተስፋዬ ጨመርኩኝ ስራ አስቀደምኩ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
@@user-pv5vu8og2j አር የም ተስፋ መቆርጥነው እኛ ለስደት የተፍጠርን ይመስለኛል አዳድዬ ግን ይሄን ግዜ እራሳችንን በመጠበቅ ማለፍ አለብን ከፍጣሪጋር
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
@@lemlemlemlem7784 ፈጣሪ ያውቃል ለኛ ያለው የትም አይሄድም
@user-cq8xi8vp6p
@user-cq8xi8vp6p 4 года назад
አረ ውሸታቸውን ነው 70 አመት አይሆናትም
@maritaworkineh9133
@maritaworkineh9133 4 года назад
በእግጠኝነት ከ45አመት አትበልጥም እግዚአብሔር ይባርክልሽ አንችንም ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን የእርሱ ስራ ድንቅ ነው እንኳን ማርያም መረቸውት እናታችን
Далее
Лепим из пластилина🐍
00:59
Просмотров 401 тыс.
Wait for the BOWLING BALL! 👀
00:38
Просмотров 27 млн