Тёмный
No video :(

In memory of PM Abiy Ahmed's father and his mother Tezeta Wolde. 

EthioInfo
Подписаться 752 тыс.
Просмотров 2 млн
50% 1

Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
#PMAbiyFather #PMAbiyMother #Ethiopianews

Опубликовано:

 

17 июн 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,1 тыс.   
@ethiopianatbete9730
@ethiopianatbete9730 5 лет назад
ጥሩ እድሜ ኖረዋል መልካም እርፍት ይሁንሎት አባቴ አብይን የመሰለ ሀገር ወዳድ ጀግና ለ ኢትዮጵያ አበርክተዋል ነፍሳቸዉን በግነት ያኑራት እግዚአብሔር ቢሞቱም አይቆጭም በጣም እድለኛም ናቸው እሄን አይተው ማረፋቸው እራሱ .........
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 5 лет назад
በጣም አላህ አይበለውና በልጃቸውም መጥፎ ነገር ሳያዩ ማረፍቸው መታደል ነው እንድህ ጠፈፍ አድርገው እንዳሳደጉት እሱም ኢትዮን ቀይሮ ቁም ነገር ሰርቶ አንገታቸውን ቀጥ አድርጎ እሚያልፍ ያድርገው እዛቸውን ከነብዮች ጎን በፊርዳውስ ያኑራቸው
@imansaifiable
@imansaifiable 5 лет назад
Betkkli
@molodananish1648
@molodananish1648 5 лет назад
@@user-xs3jb5ho9d ሰይጣን
@farfihaadjeita126
@farfihaadjeita126 5 лет назад
@@user-xs3jb5ho9d lj
@user-kh3fy3sq1q
@user-kh3fy3sq1q 5 лет назад
@@molodananish1648 ኧረ ይቅር ይበልሽ አሁን ምን አድረገች??
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 5 лет назад
የኔ ማር ጀግና በአንተ ወቶ ነው ንጉስ ነብስክን ይማርው
@adanachkwt6820
@adanachkwt6820 5 лет назад
💞💞💞
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 11 месяцев назад
ይሄንን እርኩስ ያፈራች እናት ማህፀኗ የተረገመ ይሁን፡፡ አባትዬውም ዘሩ የተረገመ ይሁን!!
@yohan7782
@yohan7782 11 месяцев назад
ዎው ተፈሪ ምን አይነት ሰው እንደሆንክ ከጻ ፍከው ማወቅ የቻላል አፍህን ሰትከፍት ዝንብ ወጣ. Orthodox ነህ?
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 10 месяцев назад
ያንተ ዘር ይረገም እናቱ ምን አረገች
@AnuwarUmer-tx2ig
@AnuwarUmer-tx2ig 10 месяцев назад
Yant zar yatargam yihun balage nahi
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 10 месяцев назад
@@AnuwarUmer-tx2ig ከቆሻሻ ጋር ለማውራት ይከብደኛል
@melber7957
@melber7957 4 месяца назад
Ye abatun tos yezeh gudguad geba abatun aydelem asadagew enje
@rmbv1690
@rmbv1690 5 лет назад
አላህ ጀነትን ፈርዶስን ይወፍቃቸው
@EmanAli-sq3by
@EmanAli-sq3by 5 лет назад
አላህጀነትንፍርዶስይወፍቃቸው
@user-py5gt8vf6e
@user-py5gt8vf6e 5 лет назад
@@EmanAli-sq3by አሚን ያረብ
@bilalbilal-pt9wo
@bilalbilal-pt9wo 5 лет назад
ጀግና አበት አላህ ጀነትል ፉርዶስ ይወፍቃቸው አብያን ያመሰላ ጀግና ልጅ ወልዶ አሉ 😢😢
@bintislam6088
@bintislam6088 5 лет назад
አላህ ከሷሊሆች ከስዲቆች ከሹሀዳዎች ጋር በጀነተል ፊርዶስ ያኑሮት የዶ/አብይ አባት አብይንም አላህ ሂዳያ ይስጠው
@sisayyirga1144
@sisayyirga1144 5 лет назад
የተከለከለ
@elizabethkebede5296
@elizabethkebede5296 4 года назад
ኤግዚያብሔር ይስጥልን አብይን የምመስለ ጀግና ምሪ ስልውልዳ ችሁ..
@emureehana9719
@emureehana9719 4 года назад
አሚንንን
@omargiro21
@omargiro21 3 года назад
@@emureehana9719 hi reehnana
@user-le8uz8no7k
@user-le8uz8no7k 5 лет назад
አላህህ በጀነተል ፌርዶስ ያኑርሁ።መልካም ስራሁን ይውደድልሁ ከደጋጎቹጉን አላህ ያድርግሁ
@user-mf8yv8vc7x
@user-mf8yv8vc7x 5 лет назад
አብዬ አላህ አላህ ሰብር ይሰብር ይስጥህ አባትህንም የጀነት ያግልህ
@molodananish1648
@molodananish1648 5 лет назад
አቺም ሙቺ
@user-le8uz8no7k
@user-le8uz8no7k 5 лет назад
Molo Dananish ......ምን እረ አችን ወይም አተን ፍክር ያርግህ ወይም ያርግሽ.. ... .ለሰውሞትን የሚመኝ . ለራሱ በቁሙ የሞተነው . የቁም ሙት .ቆሻሻ...ውለህ አትደር . ወይም አትደሪ
@molodananish1648
@molodananish1648 5 лет назад
ሰይጣን
@user-ws7uj7sx6p
@user-ws7uj7sx6p 4 года назад
@@molodananish1648 ሱበሀን አላህ ምን አይነት መጥፎ ብትሆኝነው or ብትሆነው አላህ የሰራቺሁን ይሰጣቺሁ የሠው ዴሰታ የማያሰዴሠተው ሸይጦኖቺ ናቺሁ
@yoditsahle2138
@yoditsahle2138 4 года назад
አቢቹ ጀግና የፍቅር ሰዉ ነዉ ከአባቱ የወረሰዉ ነዉ ለአቢቹ አባት ነብስ ይማር ይህን የመሰለ ያገር መሪ ወልደዋል ለአቢቹ እድሜና ጤና ይስጠዉ በሒወቱ ክፋ አይንካዉ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Год назад
ይህ ትልቅ ክብርን ና ኩራትን ያሰጣል 👍👍 የአገር መሪ ለመሆን መብቃት የራሰ ጥረት ብቃትና ችሎታ ነው የአሜሪካኑ ኡባማ ምሳሌም ይበቃል ሰለዚህ የአብይ አህመድ በጣም ፣ በጣም ልዩ የሚደርገውም ብዙ ብዙ ምክንያቶች አሉና ❤🙏
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 5 лет назад
አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃቸው የኔ አባት
@sabriasabria7068
@sabriasabria7068 5 лет назад
አለህ የራመሁም
@taibahmohamed7216
@taibahmohamed7216 5 лет назад
አብያችን አሏህ ያሶብርህ ሟቹም የጀነት ይበለዉ
@mulugetatigist1264
@mulugetatigist1264 2 года назад
Very Beutifull story.ty ethioinfo.we respect our president. Gegena Abat.Nefes yimar.this is very Gold Histry ty.
@islamnewhiwotejennatnewmig5154
Yene Abat Allah Jenatal ferdosin yiwofekachew insha Allah 😢😢
@fatmahaadam2914
@fatmahaadam2914 5 лет назад
እናሊላወይናይራጁን አላህ ይሳብረህ ደክተር አቢይ አላህ ይርሀመው በረህመቱ
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 лет назад
አይ እኔ አባት እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር በገነት ያኑርልን በእውነት ያሳዝናል
@malibekli9371
@malibekli9371 5 лет назад
ነብሥ.ይማር
@malibekli9371
@malibekli9371 5 лет назад
ነብሣቸውን.በገነት.ያኖረው
@malibekli9371
@malibekli9371 5 лет назад
ነብሣቸውን.በገነት.ያኖረው
@ethiopiabirhan6848
@ethiopiabirhan6848 5 лет назад
ጎብዝ! እንዲህ ነው ጋዜጠኛ ያልተሰማን ነገር ማካፈል በርታልን!
@zaheerbabarpakistani8951
@zaheerbabarpakistani8951 5 лет назад
ባታቴ አላህ በጀነተልፍርዶስ ይወፍቃችሁ ለመላውቤተሰቡ መፅናናትን ተመኘሁአብዬ በርግጥከባድ ነውቢሆንም ግንአላህ ሶብሩንይስጥክ መልካም አባትለኛም መልካምጀግና ሰተውናል አላህለጀነት ይወፍቃችሁ
@betitube12
@betitube12 5 лет назад
እውነት መታደል ነው ጅግና የህዝብ ልጅ ውልደዋል ተክተውልናል ነፈስ ይማር
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Tftsal bslme new
@Janhoy723
@Janhoy723 5 лет назад
ስለ ዐብይ ዶኩዩሜንተሪ ማየት ምን ያደርግልናል አገራችንና ሕዝባችን ትልቅ መከራ ላይ ናቸው ቆራጥ ሆኖ አገሪቷን እንዲመራ ነው የምንፈልገው
@user-be7pz3tr9u
@user-be7pz3tr9u 4 года назад
አባት እድህ ነው። ፍቅር ነው የስተማረው። ♥♥♥አላህ ይርሀመው
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 5 лет назад
እድለኛ ናቸው የልጃቸውን ማእረግ አይተው መሞታቸው እድል ነው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው
@memywa2756
@memywa2756 5 лет назад
አብይን የመሰለ አስተዋይ ልጅ ወልደው ለኢትዮጵያ ያበረከቱ ትልቅ አባት ፈጣሪ ነፍስን በገነት ያኑርልን። ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን ።
@noordatuan8202
@noordatuan8202 4 года назад
Abei yamaselaw weledaw la Ehtiopia aserakebawenal allaha jenatal faredos ewafekachw
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
ክክክክ
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 5 лет назад
የኔ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 лет назад
ዓቢቹ. እኔ. እኮ. እወድካለው. እኔ. በጣም. አዝንልካለው. ዓቢቹ. ሺ ዓመታት. ኑርልን አባቴ. ጀግና. እና. አሳዛኝ. ልጅ. ሰተውናል. ሁሌም. እናስቦታለን. ነፍሶትን. በገነት. ያኑርልን.
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 4 года назад
ኧር ይድፈችሁ አብይን አታጋኑት አዉሬነዉ ሠዉ አደለም ቤተሠቦቹን ነፈሳቸዉን ይማር
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 5 лет назад
We came from Allah we return to Allah ☝️ Ababa ahemed Allah yezenelewet jenetenem yewefekewet 🙏😢
@rahelelezibath4955
@rahelelezibath4955 5 лет назад
ነብስ ይማር ለ ዶ/ር አብይ መፅናናትን እመኛለው እድሜክን ያርዝምልን
@user-xf4gf5yt7z
@user-xf4gf5yt7z 5 лет назад
ኢነልለህወእነእለህረጂኡን አለፈረዶሠልጀነቲይወፈቀህ ለመለቤተሠብ አለ ሰብአ ይሥጠቸወ
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 Год назад
አብቹዬ ጀግናው የዘር ልዩነት አያውቅም አሉ አባትህም በትክክል አንቱ የዋህ ርህሩህ ሰው ነው አዛኝም ነህ እግዚአብሔር ከጎን ይሁን እንወድሃልን ዶር አብያችን አይዞን አንበሳችን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽🤲🏽👑👑👑🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🟩🟨🟥
@user-lx4ty5sy2k
@user-lx4ty5sy2k 2 месяца назад
አሏህ ጀነት ፈርዱስ አላን አሏህ ይወፍቃቸው ዶ ር አብይንም አሏህ ኸዲያን ለመላው ኢትዮጵያ ኸዲያን ፍቅርን ኢማንን አሏህ ይወፍቀን ያረበረ ኢንሻአላህ
@NadeemNadeem-tp4eg
@NadeemNadeem-tp4eg 5 лет назад
አብይ ፍቅር ነው አባቱ ደግም የፍቅቅር አባት ነበሩም ናቸውም አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው
@alhamdulilahal.lilahalheku9177
Ameeeen
@alhamdulilahal.lilahalheku9177
😭😭😭😭😭😭
@zuzuhusan3907
@zuzuhusan3907 5 лет назад
Amen yareb
@zufanyemer9984
@zufanyemer9984 4 года назад
ልጄ እኔም እደአብይ እዲሆንልኝ እመኛለሁ ሲቀጥል እኔም ልጄ ትልቅ ሰዉ መግስት የሚሆን ያፍሪካመሪ የሚሆን ይመስለኛል ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@melber7957
@melber7957 4 месяца назад
🤮🤮🤮🤮🤮
@romanwalegan3472
@romanwalegan3472 10 месяцев назад
ነፍሰ ይማር ኣባታችን 🙏ለልጆትም ልቦና የስጠው ኣማራና ኦሮሞ ተጫረሱ በ ኣብይ ኣገዛዝ ንጹሃኑ ህዝባችን ኣለቀ በጣም የሚያሳዝን ህይወት ላይ ነው ያለ ነው
@GirmaTibabu-uv4zx
@GirmaTibabu-uv4zx 3 месяца назад
❤በጣም ዳስይላል ጌታይባርክ አብዬ
@kristinetamaskin3472
@kristinetamaskin3472 5 лет назад
ነፍስ,ይማር
@zaharaahmed9858
@zaharaahmed9858 5 лет назад
የሞቱትንም አላህ ይርሀማቸው ጀነተል ፊርደወስን ይወፍቃቸው
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Год назад
ትልቅ ታሪክ በመሆኑ ይህንን ዶክመንተሪ በመዝገብ ታንፆ በጥንቃቄ እንክብካቤ እንዲቀመጥ ይደረግ 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤❤🙏👍❤🙏👍
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Год назад
ተው ባክህህህህህ
@damakachabayineyehosanalij3188
@damakachabayineyehosanalij3188 4 года назад
Wowowowooooo Ba Fikire Yadaga Sawu Isika Macharasha Fikir New Abiye💚💛💕💘💪
@zenized1071
@zenized1071 5 лет назад
አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃቸው ቤተሰቦቻቸውን ዘመዶቻቸውን የሰብር ውሀ ያጠጣቸው
@user-mv9tc5or7y
@user-mv9tc5or7y 5 лет назад
ነብስ ይማራቾ ለበተሰቦቹ መፅናናት ይስታቾ😤😤😤😤😤😤😤😤
@nigisttadesse9275
@nigisttadesse9275 3 года назад
ጎበዝ ማሥታወሥሕ የሚገርምሕ ሌላው ብዙ ይራገባል የመሪያችንን አሥታውሠሕ አላሕ ይጠብቃችሑ
@hanakebede282
@hanakebede282 3 месяца назад
ሓሓሓሓሓሓ እናት ወይሥ አውሬ ነች የወለደችው እውነትም አውሬነች አባታችን ነፍሥ ይማር እውነቱን ጌታ ይወቅ
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 5 лет назад
መልካምን፡ ዘር፡ዘርን፡ትቶ፡ማለፍ፡በራሱ፡መባረክ፡ነፍሳቸውን፡ይማር
@jdjehfmfkr5883
@jdjehfmfkr5883 5 лет назад
አላህ ይማረዉ ጀነተል ፊርደውስ
@alminakebede1495
@alminakebede1495 5 лет назад
አብያችን አባትህን እግዚአብሂር ነፍሳቸዉን በገነት ያኑራት ለአንተም ለቤተሰብህም መጽናናትን ይስጣቸው።
@Mekos853
@Mekos853 Год назад
የአቢይ እናት ጠጅ ቤት ያላት ሴተኛ አዳሪ ነች። አቶ ካህሳዬ በሃምሳ ሳንቲም ይወሽማትና አቢይ ይረገዝና ይወለዳል። በባልነት ግን የሚታወቁት አቶ አህመድ አሊ ናቸው። አሳዳጊውም አህመድ ነው። የሸሌ ልጅ ስለሆነ አቢይ በበታችነት ስሜት ይጠቃል።
@MH-kr7rf
@MH-kr7rf 5 лет назад
አላ ይርሐማቸው። ጀነትይወፍቃቸው። እናቱ ም። አባቱም ቢሆኑም በጣም ጀግኖች ናቸው። እሱ ም ቢሆን የጀግና ልጀ ጀግና ነው። አብዬ። ነብሴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥል። የኢትዮፒያ ንጉሥ
@zeynabmulat104
@zeynabmulat104 5 лет назад
አላህ ማረፊያውትን ጀነተል ፍርዶሰ ያደርጉልውት
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 лет назад
ነብስ ይማር ለዶር አብይ መጸናናትን እመኛለሁ
@rahmetabebaw7078
@rahmetabebaw7078 4 года назад
የኔ አባት አላህ ጀነትን ይወፍቀወት
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 года назад
የድሮ ሰዎች እስላሙ ክርስቲያኑ ደጎች ናችሁ አሁንም ወደ እግዚአብሔር የሄዱት ይህን ክፉ ቀን እንዳያዩ ነው እግዚአብሔር ቤቱ ሰፊ ነውና ገነት ያስገባዎት
@user-ct1yw1hy7d
@user-ct1yw1hy7d 5 лет назад
ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ተፈጥሮ እንዴት ለሰው እናት እና አባት አይሆንም እሳቸውንም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው። ለአብያችንም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@serettakuffa5314
@serettakuffa5314 5 лет назад
What you need him to do he did his best we need to help him don't expect everything from him
@user-ct1yw1hy7d
@user-ct1yw1hy7d 5 лет назад
@@serettakuffa5314 የተረዳህ/ሽ አልመሰለኝም የፃፍኩት
@kadijakafija8457
@kadijakafija8457 5 лет назад
አላህ ጀነተልፈርዶስ አባ
@user-zq3qm8vp7w
@user-zq3qm8vp7w 10 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ የጀነት ያርጋቸው
@user-cs8eq7xx2b
@user-cs8eq7xx2b 3 года назад
መርማሰጠን የአላህ ስጦታ የማይቀየር ተመሪ በዛእጂ ሺአመት ንገስ
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 5 лет назад
ከምታሳዝን መንደር ሳይሆን ደስ ከምትል መንደር ።
@yohannesgeday5348
@yohannesgeday5348 2 года назад
የአባቱምርቃትየእናቱ ምርቃትስላለበትነው ለዚህ የበቃው ማለት ነው ሀጂ አህመድ ነፍስን የእርሶንና ሚስቶን የሞቱትን ልጆቹ ጌታ እግዛብሄር ተቀብሎ ብገነት ያኑርልን ሌላ ምን እንላለን
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 3 года назад
እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርከው ክፍ አይካው
@belainehgirma4947
@belainehgirma4947 5 лет назад
እንቁ ልጅ ሰጥተውናል መልካም አባት ኖት ማሳደግ ካልቀረ እንደ እረሶ ነው፡፡አባታችን ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን፡፡
@abelmuktaba9758
@abelmuktaba9758 Год назад
አየ በላይነሺ ተሳስተሻል የኸን አረመኔ የቀን ጅብ በግብረሶዶማዊይነት የሚጨማለቅ ሸታታ ነው እንቁ የምትይው ምነው አብይ ቂጥሺን በዳሺእንዴ
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 11 месяцев назад
ቂቂቂቂቂቂቂቂ ድንቄም እንቁ
@belainehgirma4947
@belainehgirma4947 11 месяцев назад
@@user-gp6ip1ud5y eweneteken new wendeme dero shewedonal, yihee awreeee new enji sew aydelem
@miskanamiskana4203
@miskanamiskana4203 5 лет назад
ዶ/ር አብይ መልካምነት ከቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
@user-lx2ik7ep7u
@user-lx2ik7ep7u 4 года назад
አላህ ጀንተል ፊረድወ ይወፈቅሁ
@tsiyon4828
@tsiyon4828 5 лет назад
የሁነት ጀግና አባት ናቸው ከምንም በላይ ያስደነቀኛ ህብረተሰብን መውደዳቸው ጌታ እየሱስ ነብስሳቸውን ይማራቸው ለአብ አባት አብን የመሰለ ጀግና አባት ሰቶን ነው ያለፉት
@tinakebede2778
@tinakebede2778 5 лет назад
አባቶችን ነብስ ይመር ለአብቹና ለቤተሰባቸው መፅናናት እንመኛለን hundi kenyayu hinuma duna yero wqaayyoo jedhe ati ilma kee korma kan bakkan gahate gota gota calu bo.ala kessaan dadhin yaa gutu
@youtybe8445
@youtybe8445 5 лет назад
እናቱን ይመስላል ዶ/ር አብይ ነፍሳቸውን ይማር
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 3 года назад
Ewntsen new
@user-fm8ub3mu1d
@user-fm8ub3mu1d 5 лет назад
አላህ ይረህመው ያረብ አለህ የርፈት የጀነት ቤት ያርግለወት
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 4 года назад
አላህየጀነት. ይበላችሁ. አባቴዋ
@haile952
@haile952 5 лет назад
ለአባታችን ነፍስ ይማር
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286
ለአባታችን ነብስ ይማር ለሙላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ
@salaambikila8711
@salaambikila8711 5 лет назад
ክፉሠርቶ ከመሞት ጥሩሠርቶ መሞት ፅድቅነው
@zebibamuhammed3454
@zebibamuhammed3454 5 лет назад
አላህ ጀነት ይወፍቃቸው በጣም እድለኞ ነቸው የልጃቸውን መዳረሻ እራሡ ማየታቸው
@binttiisilamarsiiihadabba8316
@binttiisilamarsiiihadabba8316 5 лет назад
Yeenee abbatii allaa janatulfirdofisi wofaqilachoo ☝ 😭😭😭😭😭
@selamfeker5462
@selamfeker5462 5 лет назад
አባ ነፍሶን ባፀደ ገነት ያኑርልን ዶክተር አብይ መፅናናቱን እንመኛለን
@user-pk7sm3jm5i
@user-pk7sm3jm5i 5 лет назад
SELAM ABEYU uuuuuuufffff
@rayarayuma658
@rayarayuma658 5 лет назад
አይተነው ዱአ አርገንለታል አትጨነቅብኝ ወድሜ አባታችንንም አህመድ አሊን የጀነተል ፊርዳውስ ይበላቸው ያረብየአላህ
@user-pf9py5hh9z
@user-pf9py5hh9z 5 лет назад
ነፊስ ይማር ለወዳጂ ዘመድ መፂናናቱን ይስጣቸው
@zainabahmad3397
@zainabahmad3397 5 лет назад
አላህ አድሎቸዉ የልጃቸዉን ፍሬ ማየታቸዉ ማረፍያቸዉን ያሳምረዉ
@user-og7sm8ep2w
@user-og7sm8ep2w 5 лет назад
አላህ ጀነትን ፍርዶወስ ይወፍቀው ጀግና ልጁን አይቶማለፉ እድለኛነው ለመላቤተስቤቹመፅናናትንእመኛለሁ
@emmabeth5908
@emmabeth5908 5 лет назад
ነፍስወትን ይማርው አባታችን ጀግና ወልደው ሰተውናል
@keepitupgoodjobGirma
@keepitupgoodjobGirma 4 года назад
Jagina atakum enta
@user-vo8or4zg2q
@user-vo8or4zg2q 5 лет назад
ይገርማል ደግነት ከአባቱ የወረሰው ነው ላከ ነብስ ይማር ለዶክተር አብይ እና ለቤተሰቡ መፅናናትን እመኛለሁ
@mulugetatigist1264
@mulugetatigist1264 2 года назад
❤ i love .this kind of Father. I really know yetekeberu Dr. Abiy Ahmed. GOD give us a wonderfull President.i love Ethiopia.
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 4 года назад
ዶ/ር አብይያችን ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
@user-xe6tg2wv7p
@user-xe6tg2wv7p 5 лет назад
😭😭አላህ ይራህመወት አባት አላህከሚወዳቸውና ከናፈቃቸው ደጋግባሪወች ለጀነትይወፍቀወት ጥሩመሥራትለራሥነው እኛምለጊዜውያለነውን ጥሩሠርተን እድናልፍአላህይድረሥልን ያረብ🙏🙏(ለአብያችንና እዲሁምመላቤተሠቡ መፅናናትን እንመኛለን)
@tegesttegegne1429
@tegesttegegne1429 5 лет назад
ነፍስ ይማር አባታችን ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እንመኛለን
@jenyjeny8826
@jenyjeny8826 4 года назад
tegest tegegne አብይ♥መጽናናት.ተመኛውልህ
@user-ys5gm2os1h
@user-ys5gm2os1h 5 лет назад
እውነት ለሁላችሁም መፅናናትን ይስጥልን እሱን የወለዱ እናት እና አባት ጅግና ናቸው
@yhndbc2689
@yhndbc2689 4 года назад
Zcc
@jerusalem2544
@jerusalem2544 5 лет назад
አባታችን ነፍስ ይማር !!!! ለቤተሰቡ በሙሉ መፅናናትን ይስጥልን !!!! ዶ/ር አብይ ግን እውነተኛ ኢትዬያዊና ጀግና ነው የጠቅላይሚኒስቴር አባት ሆነው አስከሬናቸው ከትውልድ ስፍራቸው ከጅማ ሆስፒታል ነው የወጣው !!!!! በአሁን ግዜ የቀበሌ ባለስልጣን እንኳን ሲታመም ሮጦ አውሮፓና አሜሪካን ነው የሚታከመው !!!!!!
@sameerakwt449
@sameerakwt449 5 лет назад
ከሞትኩ ቦሃለ ያኔምተሪክ እኮን ያጣቅላይ አብ እነት ይቅርና
@fawziakw8888
@fawziakw8888 5 лет назад
ነፍሰቸውን ይ ማራቸው
@njeimcelladma48
@njeimcelladma48 5 лет назад
ነፍስቸውይማራቸው
@tadessedegefa-uo5oq
@tadessedegefa-uo5oq 14 дней назад
waaqaayyoo abbaan keenyaa waliin baasee waliin nu yaa galchuu ameen.miiraa seeraa fi heeraa qabatee waaqaayyoo nuuf yaa arjuumu ulfiinsi gaarumaan isaaf ni danda'amati.
@Reactopian
@Reactopian 5 лет назад
በጣም አዝኛለሁ ነብስ ይማር
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 лет назад
በእውነት አቢቹ እኮ ምርጥ ስው ነዉ እውነታቸው ነዉ
@kamubest5413
@kamubest5413 5 лет назад
😢አላህ ጄነታል ፍርዶስ ይወፈቀቹ አሚን😢
@user-yz7zg8lg3p
@user-yz7zg8lg3p 4 месяца назад
ዋው በጣም ያምል❤❤❤
@hasabhasab8952
@hasabhasab8952 5 лет назад
አባታችን ነብሶትን በገነት ያኑረው አዎ መልካም አባት እንደዚ ምግባር አውርሶ ያልፋል
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 3 года назад
amaizing PM. humbled,intelligent we love him ❤️❤️❤️🙏🇪🇹🇩🇪
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 лет назад
በእውነት አባቱን ሳይጠይቅ ደሙን ሲለግስ ነዉ የዋለው በእውነት ለዚ ለኝ ምስጋና ለሌለው
@lunaetopiya1405
@lunaetopiya1405 5 лет назад
ውይ ምነው ደሜ እናቱ እዲህ እስከምትሆን ብታይህ ነብስሺን ይማረው ላባትህም ነብስይማር
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 4 года назад
እሳቸዉንም ነብሳቸዉን ይማረዉ አብያችንም የሙቶች ምርቃት ይጠብቀዉ አብይ ማለት የዋህነዉ በእዉነትፈጣሪ ይጠብቀዉ።
@ethiopiantube5668
@ethiopiantube5668 5 лет назад
አላህ ይርህሞት
@tayyibagbr3974
@tayyibagbr3974 5 лет назад
ነፍስይምልር አባታችን ለቤተሰብም መዓናናትን እመኛለሁ
@nardehalll4552
@nardehalll4552 5 лет назад
ነፍስ ይማር አቤቾ እግዚአብሔር ያፅናህ
@hannahanna4321
@hannahanna4321 2 года назад
ለሞቱት ነፍስ ይማር ግን እውነት እናቱ አማራ ናቸው የት አካባቢ ዘመዴ እንዳይሆኑ ለሑሉም አማራ ከሆኑ አካባቢያቸውን ጻፉልኝ ነፍሳቸው በአጸደ ገነት ትኑር
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 5 лет назад
😪💔 ኢነሊላሂ ወኢለይሂ ራጂኡን አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸው
@beautybeast527
@beautybeast527 5 лет назад
Allah jantul ferdosen yewafkachewu😭😭
@meselech3703
@meselech3703 3 года назад
😭😭😭😏😏
@mekuhusen8412
@mekuhusen8412 5 лет назад
አላህ ጀነተልፍርዶስ ይወፍቃቸው
@aminaebrahim4394
@aminaebrahim4394 4 года назад
አላህ ይማራቸው ☝️
@hailemariamgnere8210
@hailemariamgnere8210 11 месяцев назад
ከእንዲህ ያለዉ መልካም ቤተሰብ የተገኘዉን መልካም መሪ እናታቸዉን ጠርተዉ አባታቸዉን የማይደግሙት ለሆዳቸዉ ያደሩት ቅጥረኞች ስማቸዉን እያነሱ ከርሳቸዉን የሚሞሉት
@wagafanta2558
@wagafanta2558 5 лет назад
ውይ አባታችን ሰብስ ይማር ዶ/ር አብይ መፅናናትን እመኝ አለሁ
Далее
Ethiopian comedy Idol
15:05
Просмотров 502 тыс.