Тёмный

የፍሬ ወንድምና እህት ተጋደሉ | አስደንጋጭ ክስተት 

Frie Dagi Family
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 88 тыс.
50% 1

ሠላም ውድ ተመልካቾቻችን !
ማማዬ በራሷ ቻናል መጥታለች:: ይህንን ሊንክ በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እናመሰግናለን፡፡ bit.ly/3bT6TC8 ወይም / @yemariamfre
ቪዲዮቻችን ሲለቀቁ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3xNLXVS ወይም www.youtube.co...
ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ 0911309632
Join this channel to get access to perks:
/ @friedagifamily
Don't forget to subscribe to our channel, share, like, and hit the notification icon to be notified for more videos.
Please Follow Me
www.youtube.co...
/ emuyebeyene
/ firebeyene
/ firehiwot_beyene
#Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye season episode @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World ድንቅ ልጆች | Seifu on EBS Donkey Tube #Dink_lejoch seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachochethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2022

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 182   
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Год назад
ቤተሰቡን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ | ዳግም ትንሳኤ በፍሬ እናት ቤት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VMFAaaidv7c.html
@cadistba5885
@cadistba5885 Год назад
አቦ ሰላማችሁን ቅዱስ አማኑኤል ያብዛው ስታምሩ ፍርዬ አሁንም ያብዛችሁ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማማዬን ሳሚልኝ ፍርዬ የኔ ሴት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Год назад
ወንደ ደ በውነት ጌታ ከፍ ያዲርግርህ በእውነት ቀለል ያልክ ከአማቾችህ ቤት የተግባባህ ሰው ነህ።ይህ ነው የክርስቲያን መገለጫው
@ensratube
@ensratube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 😂😂😂😂በጣም ቆንጆ ጨዋታ ነበር ረጅም እድሜና ጤና ለእናታቹ ያድልላቹ የቤቱ ውበት እና ድምቀት እናት ናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amsalkendo7778
@amsalkendo7778 Год назад
ማነው እነዝህን ቤተሰቤ እድኔ የሜውድ ማሜቲየ በጣም ነው የምውድሸ የኔ ልእልት እህቲን ነው ምምተመሰለው❤❤
@LedetAraya
@LedetAraya Год назад
ከጫወታው ጋር የማይሄድ ርእስ ለምን ትመርጣላችሁ፡፡
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
ርዕሱን አይቶ እንደኔ ደንግጡ የገባ 😢 ዋውውውው ጨዋታው ያምራል ፈታ ነው ያረጋችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ግን የሚያሰደነግጥ ርዕስ አተፃፍ😢😢
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
በእውነት እኔም በጣም ነው የደገጥኩት 🥲🥲🥲ግን ጨዋታው ፈታ የሚያደርግ ነው😂😂😂 🤣🤣🤣🤣🤣
@yematawerk8431
@yematawerk8431 Год назад
ሰዉእንዲያይላቸዉነዉ
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 Год назад
@amanuelg-iq4gv
@amanuelg-iq4gv Год назад
ፍሬ ግን በደብ ማየት ነበረብሽ የናትሽ 2 መቶ ቅጣት ኩባያ እዛው ነበር መልሰው የደፉት ከዛ ባልሽ አነሳው ካሜራ አስቀምጠሽ ነበር በደብ መከታተል የነበረብሽ
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
መሲዬ ግን ሎተሪ ትቁረጥ ምርጥ እድል አላት❤❤❤ ታምሩኛላችሁ
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Год назад
ፍረየ በሚቀጥለዉ ቪድዮ እምትሰሩት ደሞ የሽንትቤት ወረቀት ከጫፍ ጠረቤዛ ስቦ መጨረሻ ያደረሳት ግን ሳትቆረጥ ከተቆረጠች በሆነ ይቀጣል ቡና ማፍላት ወይም ልብስ ማጠብ የሁላቹ እግር ማጠብ ቤት መጥረግ ግቢዉን መጥረግ የሆነ ቅጣት ይቀጣል ብቻ ኣዳዲስ ነገሮች ኣስገቡበት ለቻናላቹ እድገት እንዲጨምር ስልክሽ ሰለሌለኝ ነኝ በዚሁ የጻፍኩልሽ 🙏 ብዙ ነገሮች ኣሉ እምሰጥሽን እኔ ዩቱብ ኣለኝ ግን ፈረንጆች ናቸዉ 90%የኔ ተከታታዮች እና በርቱ ለማማ ሳምልኝ ኤርትራዊት ነኝ ከስደት ዉርደት ለ ልጃቹም 🙏👉💐❤️😘 ኣማርኛ ያስቸግረኛል ቀስ ብላቹ ኣንብቡት 🙈
@Tube-fb1xh
@Tube-fb1xh Год назад
ጎበዝ
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 Год назад
@@Tube-fb1xh 👉🙏❤️💐
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Год назад
የምር ስታምሩ እመብርሀን በቤታችሁ ትኑር❤❤❤
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Год назад
It is God who can be every where at all times. But not Emeberhan!
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Год назад
@@meheretnardos1894 የብርሀን እናት ወላዲተ አምላክ ትወድሀለች
@kindeyaayalew4567
@kindeyaayalew4567 Год назад
ተወንዴ ያንሳው ባዶ የማዘር የደረሳቸው....ተመልሰው ስለ አስቀመጡት ነው በጫፍ በኩል
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
በባለፈው ፕራንክ ይቅርታ ጠይቃት
@admerkato1603
@admerkato1603 Год назад
አንዱ የቶንዴ ነው ባዶው ኩባያ ቶንዴ ያነሳው የዳሚ ነው ተረስቶ ከጠረጴዛላይ ያልተነሳ
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
ፍርየ ወልሽ ደሞ ተሰባስባችሁ እንደአማረባችሁ እንያችሁ ዳግም
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
ጠፋችሁ ምነው ሽምግልናውን ሳታሳዩን ማሚቶ ትምርት የለም እስካሁን
@banchialemengdawork784
@banchialemengdawork784 Год назад
ማሚቶ ያነሳችውን ካፕ አላነሳችሁትም ለዛ ነው የተምታታባቹ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Год назад
አሪፍ ቆይታ ነበር እናት ዳሚያችን እረጁም እድሜ ይስጥሽ ነፂ ተሳክቶልሻል ሎተሪ ቁረጪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሚቶዬ🥰🥰🥰🥰❤️👈
@yematawerk8431
@yematawerk8431 Год назад
ደምሪኝ እህቴ
@mekuanent8744
@mekuanent8744 Год назад
ቶንዴ ያነሳው ባዶ ኩባያ የሚስትህ እናት ሁለት መቶ ብር የተቀጡበት ነበር ኩባያውን መልሰው ነበር ያስቀመጡት ወረቀቱን አንስተው
@hiwotbihonegn1467
@hiwotbihonegn1467 Год назад
እንዲት እንደምወዳችሁ ፋሬየ ተባረኩ 🥰🥰🥰🥰🥰
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Год назад
It's very nice. Made me laugh out loud 🤣. Thank you.
@meazagebremedhin6063
@meazagebremedhin6063 Год назад
በጣም ነው ደስ የሚለው የቤተሰብ ጨዋታ ኩርማንኩር ፍትህ ለሼፍና ለዳሚ ፍሬ ሀቀኛ ዳኛ ሁላችሁም ከልባችሁ ነው የተጫወታችሁት ኑሩልን በጣም አዝናንታችሁኛል😍🥰😍🙏🙏🙏🙏
@woinshetgirma709
@woinshetgirma709 Год назад
ሁልጊዜ ሳቅና ደሰታ ከቤታችሁ አይጥፋ ማማዬ ትልቅ ልጅ ሆንሽ ❤❤❤❤❤❤
@beimneandyafet262
@beimneandyafet262 Год назад
First comment I love you
@Melattube725
@Melattube725 Год назад
የእዉነት ተዘብኩዋቸዉ የመደም ቅመሞች ግን እኛን ለምንድነው ሰብስክረይብ የማታደርጉት አራ #1000 // ሽ ብቻ አስገቡኝ በፈጠራቸው ይዤላቸዋለሁ profileን ጫን አርጋችሁ አበረታቱ አመሰግናለሁ ኑሩልኛ 🙏
@አህመድጎጃምዮቱብ
አወ ሙሽራ አይደለችም ያስፈልጋታል እድሉማ አሪፍ ነው
@helenweldeabzgi5941
@helenweldeabzgi5941 Год назад
Wawwww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Год назад
ማሚቶ የጨዋታዉ ድምቀት እሰይ የኔ ማር 😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@yetnayetdemisachew5008
@yetnayetdemisachew5008 Год назад
በጣም ደስ ትላላችሁ ግን ቶንዴን በድላችሁታል። እታልዬ ለ3ኛ ጊዜ አንስታ 200 ብር ቅጣት ተብላ ኩባያው በግርግር ሳይነሳ ቀርቶ ነው ቶንዴ ደግሞ ያነሳው ። እና ደሞ ያለአግባብ መድሎ ደርሶበታል!!!! አይዞን ቶንዴ አንዳንዴ ያጋጥማል ። ዳኛ ፍሬ ለሌላ ጊዜ እንዳይጭበረበሩ ይጠንቀቁ!!!! እግዚአብሄር ፍቅሩን ደስታውን ያብዛላችሁ። ውድድድድድድ
@AynalemBogale-dq4ef
@AynalemBogale-dq4ef Год назад
በእውነቱ እደዛሬ ስቄ አላቅም🎉 13:50 13:51
@sdhsddh8427
@sdhsddh8427 Год назад
ደስትለላቹሁ ጨወተዉምበጠምወዲጀወለሁ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Год назад
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍናች ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😘😘😘😘😘👍👍👍
@metikemetike7417
@metikemetike7417 Год назад
betam des yemetelu betseb des yemele chwata bedema betena befeker yanuracheu
@rahma6779
@rahma6779 Год назад
Teru chewata nw be wechochu telemedoal bertu
@tegest2826
@tegest2826 Год назад
Betham des yemele cewata arif beatsbe😅
@mairyali6322
@mairyali6322 Год назад
ሰላማቹ ይብዛ ማሮቼ 3ት ቀን በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ ያለሁት ታናሽ እህቴ ተይዛቺብኝ ሽሩጣ ገና ወደ ስዑዲ ስትገባ ማሮቼ ብኣሁን ወቅት በረራ ኣለ ወይ በጣም ጨንቆኝ 😢😢😢😢
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
አይዞሽ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
አይዞሽ ማማዬ የኔም ደበር ላይ ተያዘች አለ ደላለው እሶ አልደወለችም 1 ወር ሆናት ጨቆኝ ለሞት ነው😢
@mairyali6322
@mairyali6322 Год назад
​@@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ እኔም እንደዛዉ ለማን ነዉ የምንጠይቆዉ ቅድስ "ገብረኤል ብስራቱ ያስማን😥🙏🙏🙏🙏
@yematawerk8431
@yematawerk8431 Год назад
አይዟችሁ እህቶች እግዘብሔርይጠብቅላችሁ ባሉበት
@mairyali6322
@mairyali6322 Год назад
​@@yematawerk8431 አሜን(3) የኔ ማርርርር
@husab29
@husab29 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስትላላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AynalemBogale-dq4ef
@AynalemBogale-dq4ef Год назад
በእውነቱ እደዛሬ ስቄ አላቅም🎉
@hayatahmed-gj3cy
@hayatahmed-gj3cy Год назад
ጨዋታው እታለም ቅጣት እዳወጣች ኩባያው አልተነሳም ከዚያ ቶዴ ባዶውን አነሳው በድጋሚ
@HabtamHailu
@HabtamHailu Год назад
ቶንዴ ያነሳው ማዘር ያስቀመጡትን ነው
@Habeshwit
@Habeshwit Год назад
Mashallah bewnet btam new ymiewdachrhu sakachehu ybiza Manteyn sam adergulign 😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@samizina7045
@samizina7045 Год назад
Beautiful family much love ❤️ and respect. ኣትፈርጉ ግን እፍርታም 😀
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ዋው ደስ ስትሉ ፈታ አረጋችሁኝ እውነት በሳቅ ሆዴን አሳመማቹኝ ያሬዶ ግን የእውነቱን ነው የተናደደው 5000 አለማግኘቱን 😂😂ነፅ እድለኛ ነሽ ደግሞ ቶም ጉዋደኛሽ ነው መሰለኝ ደስ ይላል ፍሬ ዳጊ ማሚቶ ውድድድድድ 🥰
@senayetjima6450
@senayetjima6450 Год назад
አንድ ስው አላነሳም የማዘር ካፕ አልተነሳም
@WebealemGoshwome
@WebealemGoshwome 8 месяцев назад
ደሥ ስትሉ እድለኛነች ሢሥተር
@rahma6779
@rahma6779 Год назад
😂😂😂😂😂😂tonda techeberberoal
@ቅዱስሜካኤልዋስጠበቃዬ
ፍትህ ለያሬዶ በሽኩርትና በሚጥሚጣ አቃጠላችሁት😂😂😂
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
እውነት በጣም በጣምምም ታምራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም በህይወታችሁ በቤታችሁ ይግባ የእማምዬን እድሜ እረጅም ይስጥላችሁ እኛም ስደት አይኑ ይጥፍ እያልን በስደት ነው ያለነው 😭 ፍሬ ሙሽራዋ እህትሽ እሷ ነች እንዴ ነፍሰጡር ትመስላለች?
@hannabiruagiz4927
@hannabiruagiz4927 Год назад
Frie ye Dagna sehetet ale Tonde tebedelal kasa yasfelgewal gen des yelal 😀😀😀👍🏼👍🏼👍🏼
@ruhamaasfaw7709
@ruhamaasfaw7709 Год назад
Ye Mother kubaya neber yaltenesaw Tonde minim madreg aychalm chance kelele endezih new😂😂😂
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 Год назад
ቪድዮውን በደንብ እዮት ቶንዴ ያነሳው ያነሳ ሰው እቃው ሳይነሳ የተረሳ ነው በደንብ እያለሁ ነበር ፍትህ ለቶንዴ
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Год назад
ስታስቀኑ በተለይ ማማዬ ፍሬ ወድምሽን ዳሪኝ ውጭ ላምጣው ወደድኩት❤❤
@Tgyosi-dg7nl
@Tgyosi-dg7nl Год назад
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@ድንግልማርያምእናቴናት
ታስቀናላችሁ በእውነት ዋው
@nigistweledai
@nigistweledai Год назад
ስታምሩ ምርጥ ቤተስብ እይለያቹህ❤❤❤
@ሜና
@ሜና Год назад
እዴ 5,000ለማዘርዬ መሆን በረበት ደብቆ መስጠት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ❤❤❤
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Год назад
😅😅😅😅😅😅ቶንዴ ተጭበርብሯል ያሬዶ ንዴቱ አስታውቋል በጣም ታምራላችሁ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ጨዎታ❤❤❤❤❤
@Eden31526
@Eden31526 Год назад
Friye tegadelu mnamn milow kal attekemu ebakachu. Kalochu dess aylum
@gettyk8296
@gettyk8296 Год назад
Kkkkkk😂are wayneee yaredooo asznegn misken
@Melattube725
@Melattube725 Год назад
❤❤❤
@הבטםהבטם
@הבטםהבטם Год назад
❤❤❤❤❤
@ፈልፋሊማይሕይወት
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@uaealain9484
@uaealain9484 Год назад
ደስ ስትሉ እኛንም እደዝህ ከቤተሰብ ጋ እምናከብር የምንኖርያርገን
@ghhhugbnbjhj-db5ph
@ghhhugbnbjhj-db5ph Год назад
❤ማሻአላህደስየሚልቤተሰብ
@qwss-wf4gw
@qwss-wf4gw Год назад
❤❤❤❤
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Год назад
ማሚቶ.የኔጣፋጭ.እደጊልኝ❤❤❤❤❤❤
@selamawittesfaye6491
@selamawittesfaye6491 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰ferya segarme enateshe leke endanata nawe hunatacawe hulu segarme yasawe mamasasale
@saragasa174
@saragasa174 Год назад
😂😂😂❤❤❤❤😘😘
@yeshieseta
@yeshieseta Год назад
ፍትህ ለርዕሱ??? አስደነገጣችሁኝ እሺ
@zabibaali7156
@zabibaali7156 Год назад
ሼፉ ልክ ነው የተነሳ ነው ድጋሜ ያነሳዉ ይመቻቹ ፈታ ነው ያደረጋቹኝ😂😂😂😂❤
@RgffhgTtyt
@RgffhgTtyt Год назад
በጣምደስይላል❤❤❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
ማስታወቂያውን ሳይ ምን ሆናችሁ ብዬ ደንግጫለሁ ገብቼ ሳየው አስቂኝ ነበር 😂 ዳጊ እንዳለው የተሳሳተ ካፕ አንስቶ ከሆነ እውነትአለው ስህቱ የዳኛው ነው ደስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፋችሁት ፈጣሪ አብዝቶ በፍቅር ይባርካችሁ 💚💛❤ ✌️ 🤣😁😃👏
@tihitnagirma8514
@tihitnagirma8514 Год назад
lek new Shafe be camera eyew Fire, ye Dabiyachen bado satanesu new eyayehut neber
@ሰሚራኩታብር
@ሰሚራኩታብር Год назад
❤❤❤❤❤❤
@bitybity4949
@bitybity4949 Год назад
❤❤❤❤❤❤ ስታምሩ አንደኛዋ እህትሽስ ፍሬ ዛሬ የለችም ፈታ አደረጋችሁኝ
@NasirMohmmeed
@NasirMohmmeed Год назад
Setmru
@hregzewdu6496
@hregzewdu6496 Год назад
የምወዳችሁ ቤተሰቦቸ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@zabibamohammed5945
@zabibamohammed5945 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Год назад
ደስ ስት lu
@emebetbekele2306
@emebetbekele2306 Год назад
Fere Egziabeher kene Betesebeshe abzeto yebarekeshe yene wed
@samritube645
@samritube645 Год назад
*ስታምሩ መላው ቤተስቦቻችሁን በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ*
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
በጣም ታምራላችሁ:: :: ማማዬ ጎበዝ 👍🏽🥰
@aberashzewudeshumi3251
@aberashzewudeshumi3251 Год назад
🎉❤❤❤❤❤❤👍💝😊
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
ዋው 😂😂👌👌👌በቀጣይ የተሻለ እንጠብቃለን🎉🎉🎉🎉
@edelawitmekonen5190
@edelawitmekonen5190 Год назад
Tonde teshwedkal bado yansakew yetnsa new satansut kertachu
@meronkura546
@meronkura546 Год назад
chewataw lay tonda ewnetun new kubayaw badown saynesa ezaw tekemito neber gin betam desi mili chewata neber❤❤😊
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ክክክምርጥቤተሰብ ናችሁ ❤️👍😘😁
@winshetenada424
@winshetenada424 Год назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💗💗💗💗💗💗💗💗💗🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍👌
@Ahadu21.
@Ahadu21. Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@eyerusalemasegidew623
@eyerusalemasegidew623 Год назад
Ttonde new yeteshewedew damiy yanesachiwen saynesa ezaw tekemto neber Ena tonde yanesaw bado esu new
@Bzu632
@Bzu632 Год назад
የማርያም ፈሬ😚😚😚😚😚😚😚😚😚😚😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@medhanitbrhane
@medhanitbrhane Год назад
Are betammm tenchachachu
@selamkidan3392
@selamkidan3392 Год назад
ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
@selambougale9614
@selambougale9614 Год назад
😆😆😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk Год назад
ኡፍ ስታምሩ ምርጥ ቤተስብ እይለያቹህ
@xfg2503
@xfg2503 Год назад
Wow 😄😄😄😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍
@አባይነሺ
@አባይነሺ Год назад
ማሚቶአያትሸጋነውፍታያልሸውይመቸሸ
@ayayoutube8466
@ayayoutube8466 Год назад
ወንድም አሳቀኝ ሚጥምጣ😂😂😂😂
@ሀያትይመር-ኈ1አ
@ሀያትይመር-ኈ1አ Год назад
ወላሂ በሳቅ ይደገም ይህ ጨዎታ
Далее
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 1,6 млн