Тёмный

የፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል【11】መሳጭ ታሪክ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 97 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 223   
@ነኝተማር
@ነኝተማር 3 года назад
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረከትሁ ጀዛክ አላህ ኸይረን ወዲማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ ያረብብብብብብብ ወላሂ ይሄ ነገር እኔንም ያሣሥበኛል ሀቂቃ አላህ የማይሠግዲ አላህ የማይፈራና የአላህን ሀቅ የማይጠብቅ አጋር እዳይሠጠኝ የሁሌ ዱአየ ነው ያረህማን ኸይሩን ይሻልን ኸይሩንም ይወፍቀን ኢሻአላህ ደሞ ጥሩ አጋር ለማግኘት ጥሩ ሚሥት ለመሆን መዘጋጀት ግዲነው አላህ ጥሩ ያርገን ያረብ ኢሻአላህ
@ሩቅያጀመል
@ሩቅያጀመል 3 года назад
አሀሌን ወሰሀሌን የአኩና አላህ ሰምቶ ተጠቀም የዳረግን ሀቅቀ ለኔም ዱአ አድሪጉኝ አላህ ለቁረአን ሀፌዝ እድ የድረጋኝ ዘድ የረብ ወድ እህቶች ሁለቹም ግዘችን ምን ጣቀም የድረጋን የታረፊ ቃጥሉበት አጀረሂን አላህ ይወፌቅ ጀናትል ፊረዱሰን ረጂሜ እዲሜም ይበረክ ከና ቤታሰቦች ጋር
@missyoumother6691
@missyoumother6691 3 года назад
ኡስታዝ እነ ሂባን ያሳሰባቸው ነገር እኔንም በጣም ያሳስበኛል እስኪ ዱአ አድርጉሊኝ ያረቢ ስለ ትዳር ሳስብ ያልሆነ ውሳኔ ወሥኜ መስዋትነት እዳያስከፍለኝ እፈራለሁ ብቻ በጣም ፍራት ፍራት ይለኛል።
@zasusu7454
@zasusu7454 3 года назад
ያረቢ አላህየ ለኛም ሳልህ ጎደኛ ሰጠን ወላሂ ጥሩ ጎደኛ የአላህ ሰጦታ ነቸው ሀቂቃ ወዳላህ መንገድ የሚያቃርበን ሷልህ ሰው ሰጠን 🤲🤲🤲🤲🤲
@اسماامفاروقانشاالله
አሚን ንንንን ዉዴ በጣም በአሁኑ ሰአት ጥሩ ጓደኛ ከባድ ነዉ ብቻ አላህ ሷሊሆችን ያብዛልን ያርብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@anshaendris2080
@anshaendris2080 3 года назад
ዶክተር።ደርስህን ሁሉንም በጣም ነው የምወደው ቀጥልበት
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ኮሜታቶች ውይይ ሩጫችሁ ማሻአላህ ምርጥ ጓደኞሞች እኛንም በሰማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን ጀዛክአላህ ኸይር
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 3 года назад
ጀዛከላህ ዶክተር በጣም ያጓጓል ሂቡን እና ፊልሱን እወዳቸዋለሁ እቀናባቸዋለሁም።እኔ የኔ የምላት ሙእሚን ጓደኛ የለኝም ሙስሊም የሆኑ ጋደኛሞችን ሳይ እቀናለሁ አለቅሳለሁ ወላሂ ይህን ስፅፍ ራሱ እያለቀስኩ ነው አልሃምዱሊላህ አላኩሊ ሃል
@طيبهإدريس-د2ن
@طيبهإدريس-د2ن 3 года назад
አብሺሪ እህቶ ሁሉም ለከይር ነው አላህ መልካም ጓድኞችን ይወፈቀን በአሁን ሰአት አላህ ያዘነላቸው ሳይቀር መልካም የሚባል ጓድኛ የለም እህና እየኖሩ በችግርሺ ሰአት ዙረው ያማሉ ትሰውሺ ይሂዳሉ ጓድኝ በደስታም በሀዘንም በጉን ይሚሆን ነው ጓድኛ ይወፈቀን
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ
@ቀልበንሰሊም-ቸ4ጨ 3 года назад
@@طيبهإدريس-د2ن ልክ ነሽ ውዴ አሚን አላሁመ አሚን
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ ማሻ አላህ ጀዘከላ ኸይር 👍👍👌👌
@zuzulove4012
@zuzulove4012 3 года назад
سبحان الله الحمدلله لا إله إلا الله الله اكبر اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد لا إله إلا انت سبحانك اني كنت من الظلمين استغفر الله وتوب اليه لا حول ولا قوت إلا بالله
@mewdedmudesir7986
@mewdedmudesir7986 3 года назад
ዋሌኩምሰላም ማሻአላህ ቆንጆ ነው በተለይ የሂባና የፊልሰን ከመስቺድ እስከ መንገድ የነበራቸው ቆይታ በጣም ማራኪ እና አስተማሪም ጭምር ነው አላህ እንደዚ መልካም የሆኑ ጓደኞችን ይወፍቀን
@ያረብእፋታሊ
@ያረብእፋታሊ 3 года назад
👍👍👍👍👍👍👍 ጀዛክ አላህ ኸይር ዶ/ር ዘይኔ
@ፋፊቆንጆ
@ፋፊቆንጆ 3 года назад
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
@የሴቶችእርሳስኩል-ጘ6ዀ
አህለን ወሳህለን እንኳን ሰላም መጣህ ዶክተር በጉጉት ሶጠብቅ ነበር
@رابيهرابييه
@رابيهرابييه 3 года назад
ማሻአላህ ተባረክ እረህመን በጣምደስየሚልና የሚያነቃቃ የቁርሩአንን ጥልቀት የኢማንን ልክ ከላህጋርመቅረብና የአላህፍቅር ካለን ምንያክል ደስታ እንዳለ ብቻ ብዙ በጣም ብዙ ሁሉንም ያሚያስተምርነገር ጀዛኩሙላኸይረን
@ሞላ-ኸ2ከ
@ሞላ-ኸ2ከ 3 года назад
አሰላሙአለይኩም ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ሻሂ ቡና በሉኝ
@makimamaki434
@makimamaki434 3 года назад
☕️☕️☕️
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ተፈደሉ☕☕☕🍬🍬🍬🍫🍫🍫🍹🍹
@madinamadem2483
@madinamadem2483 3 года назад
Tafadelii ☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍵🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍸🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷
@ሞላ-ኸ2ከ
@ሞላ-ኸ2ከ 3 года назад
መቀመጫዉ ይቀድማል የትሆኜ ልስተናገድ ቆሜ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
@@ሞላ-ኸ2ከ 💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺💺☕☕☕☕☕🍵🍵🍵🍵🍵🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍹🍉🍉🍇🍇🍊🍊🍓🍓🍎🍎🍩🍮🎂
@zahra8398
@zahra8398 2 года назад
ማሻላማራኪታሪክነውበሰማንበትተጠቃሚያርገን
@باربساعدني
@باربساعدني 3 года назад
ማሻአሏህ ኡሰታዝና ከፍል 7,,8,,9ኝን በቲሊግረም በአውዶው ልቀ ቅልን ለአገረቤትላሉ ተከታታዩቺ እየጠበቁነው ኡሰታዝና ጀዛኩመሏህኸይር
@جميلااماميرإنشاءالله
አህለን ዶክተር ዘይኔ በጣም መሳጪ ትረካ ነው ጀዛክ አላህ ኸይር
@رحمةالطيبة
@رحمةالطيبة 3 года назад
አህሌን ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
@ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ
አህለን ዶ/ርዬ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@طيبهإدريس-د2ن
@طيبهإدريس-د2ن 3 года назад
ጀዛከአላህ ከይር ዶክተር ዘይኔ ማሻ አላህ መልካም ጓድኛ ይወፈቀን እንድ ሂባየ እና እንድ ፊልሰን አይነቱል እንደ መስጠት ለተቸገሩት ምን ያስደስታል ያረቢ አላህ ሰቶን የምንሰጥ ያርገን በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 3 года назад
ዶክተር ግን ግን እዴ አችውነሺ ቆርጠህ እዳተወው
@ኢልሀምአብድረዛቅቱዩፖ
ወላሂ በጣም ነዉ የሚያጎጎዉ ደስ የሚል ታረክ
@ahtube4426
@ahtube4426 3 года назад
ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ እንካን በሰላም መጥችሁ
@huaweiprimer180
@huaweiprimer180 3 года назад
ያአሏህ እዴት ይመስጣል አሏህ ለኸይር ስራ የምንሽቀዳደም ያድርገን
@nazwadubai5158
@nazwadubai5158 3 года назад
በጣም ደሥ እያለኝነው የምሠማ ብሠማዉ ብሠማው አልጠግበው አልኩኝ ትዝታየንሁሉ ይቀሠቅሥብኛል
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
152ኛ ነኝ ክክክ ጀዛከላህ ኸይረን ዶክተር አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን።
@ሱሱነኝየዲንተማሪ
@ሱሱነኝየዲንተማሪ 3 года назад
አሚን
@فاطمةعلي-ت7ن
@فاطمةعلي-ت7ن 3 года назад
ያርቢ መልካምነት ምንኛመታደልነው አላህ ይወፍቀን
@lubhabalubha577
@lubhabalubha577 3 года назад
ዋአለይኩምሠላምወራህመቱላህ፣ ጄዛኩሙሏህኸይረን፣ዶክተርዘይኔ
@muze8700
@muze8700 3 года назад
ዶክታር ጃዛካላኳይራን አላህ ይጣውል ኡምርክ ቃጥልበት አላህ ያግዝክ
@አህለምሀሰን
@አህለምሀሰን 3 года назад
አህለን ወሰህለን ኡስተዙና ዶ/ዘይኔ
@sitrazee13
@sitrazee13 3 года назад
በቅርቡ ነው የተቀላቀልኩት ብዙ ነገር እንደምማር ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻ አላህ። ጀዛከላህ ኸይር !!
@jemilamengestea8294
@jemilamengestea8294 Год назад
ማሽአላህ እኔ ገና እያየሁት ነው እንሽአላህ ሀሉንም አይው አለሁ ብዙ ተምህርት አለው
@ሀዩቲነኝሰለምቴዋኢልምንቀ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ አላህ መልካም ጓደኛ መልካም የትዳር አጋር ይወፍቀን
@hawaahmed4070
@hawaahmed4070 9 месяцев назад
መሻአላህ ደስ የሚል ታሪክ አስተማሪ ደስ የሚል ታሪክ
@ሰሙየኡሚናፋቂ
@ሰሙየኡሚናፋቂ 3 года назад
አህለን ማሻ አላህ እንኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ☝️
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers arigigni siwodishi habitat
@ሰሙየኡሚናፋቂ
@ሰሙየኡሚናፋቂ 3 года назад
@@merrytemam7746 eshi wda adergashalehu
@Mነኝየሪሃንታናሽ
@Mነኝየሪሃንታናሽ 3 года назад
አላህ ኸይሩን የምረጥልን ጀዛክ አላህ ዶክተርዬ
@eexx2456
@eexx2456 3 года назад
ዶ/ር 2002 ኢስላምን የተቀላቀልኩበት ጊዜ ነበር እና ቄራ ሰላም መስጂድ ፊልሰን አምትባል ኡስታዛ ነበረች ስለሷ እያወራህ ይመስላል ብዙ ነገሯ አተ ፁሑፍ ላይ አለች አላህ ይጠብቃ ባለችበት ስደት አለያየን
@ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ
_ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ዶ/ርዬ ማሻ አላህ እስኬ ልስማው👍👈_
@user-Sadi
@user-Sadi 3 года назад
ወአለይኩም ሠላምወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛከላሁ ኸይርን
@ኡሚየእኔቢቻ
@ኡሚየእኔቢቻ 3 года назад
12ተኛ የታል ዶ/ር ዘይኔ ይለቀቅል የምትሉ ወጣ ወጣ በሉ
@alexman547
@alexman547 3 года назад
Ahlen wesahlen doctor zeyne jezak allah heyr
@ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ
ጀዛከላሁ ኸይረን ፕሮግራሙ ሁሌም መሳጭና አስተማሪ እንዲሁም አጏጊ ታሪክ ነው በጣም ደስ ይላል ሁሌም በጉጉት ነው እምጠብቀው ሁሉም ክፍል የራሱ የሆነ ውበትና ምርጥ ምርጥ መልእክቶችን ያዘለ ነው አላህ ከሙሉ አፍያ ጋር የሳምንት ሰዎች ይበለን
@ራሀቱልቀልብየአልኢማንቲዩ
ሀቂቃ ሂባናፊልሰን ያሳሰባለዉ ጉዳይ እኔምሁሌ የሚያሳስበኝ ጉዳይነዉ ያረብ ስደክም ስረሳ የሚያስታዉሰኝን የህይወት አጋር ወፍቀኝ ያረብ
@fatumafatuma281
@fatumafatuma281 3 года назад
አህሊን ዶክተር ጅዛክላህ ኸይር
@مريمعمر-ح2ع
@مريمعمر-ح2ع 2 года назад
አሰላም አሌይኩም ወራህመቱላሂ ዶ/ር ዘይኔ ወላሂ ከአንችውነሽ ፕሮግራም ጀምሬ ሁሉንም አንተየምለቃቸውን vdio ከሚከታተሉት መካከል አንዷነኝ አዲናቂህም ነኝ
@sarasultan4543
@sarasultan4543 3 года назад
መሸአላህ ደስየሚል ታሪክአስተማሪነው ስውደችሁ እኛንምእንደዚህ ቅንያድርገን ያርብ
@fatimarashad5279
@fatimarashad5279 3 года назад
ዋለይኩመሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ በጣም አስተማሪ ትምሕርትነው ቀጥልበት ዶክተር ዘይኔ ጀዛከላሕ ኸይረን
@ኡሙሰሊምኡሙሂባነኝ
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃም ያድርገን ወላሂ ትርካ በጣም ነው እምውደው
@halimahalima5119
@halimahalima5119 3 года назад
አህለን ደክርተዘይኔ ጀዛካላህኬይርአላህይጨምርልሽ
@ራሀቱልቀልብ-ቸ9ዐ
@ራሀቱልቀልብ-ቸ9ዐ 3 года назад
ማሻአሏህ ዶ/ር ዘይኔ አላህይጨምረልህ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@كونفىيكونكونفىيكون-ض3ض
አሠላሙአለኩም ወራህመቱሊላህ ወበረካቱ አህለንጀዛከላህ ኸይር ዶክተር አላህ ይጨምርልክ
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers arigigni siwodishi habitat
@Fathaia
@Fathaia 5 месяцев назад
ማሸኣላህ ጀዛክላሁ ኽይረን ዶክተር
@momlove7326
@momlove7326 3 года назад
አህለን ዶክተር ጀዛ ከላህ ከይር ጀዛ
@meremendire5337
@meremendire5337 3 года назад
ዶክተርዘይኔአላህይጠብቅህበርታልን
@العودعنالستجبلكم
@العودعنالستجبلكم 3 года назад
እንኳን ደና መጣህልን ውድ ኡስታዝ ዶ/ር ዘይኔ ማምሻዩን ስጠብቅ ነበር
@ሙኒየናቷልጅሙኒየናቷልጅH
ማሻአላህ ትረካህ በጣም ይመስጣል ግን አጠረ
@kadeejamunthdhaidaberr918
@kadeejamunthdhaidaberr918 3 года назад
ጀዘከላህ ኡስተዙነ
@ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
ማሻአላህ ጀዛካላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
@husnitube6548
@husnitube6548 3 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اهلين. يا دكتور. جزاك الله خيران
@ፓናዶልፓናዶል
@ፓናዶልፓናዶል 3 года назад
አህለን ዶ/ራችን
@foziyaadem9974
@foziyaadem9974 3 года назад
አህለን ዶክተር ጀዛከላህ
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers arigigni siwodishi habitat
@امكليد
@امكليد 3 года назад
አህለንን ጀዛካላህ።ኸይረንን. አላህ ይጠብቅህ ዶክተር ዘይኔ
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 3 года назад
Walykim selam werahmtlahi waberkatu jezakelah doctor
@fufutube7859
@fufutube7859 3 года назад
አህሌን ዶክተር ጀዛከላህ
@ህስቢላህወኔመልወኪልሀቅን
መሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር በረታልን ዶክተር ዘይን
@makeyatube1565
@makeyatube1565 3 года назад
አሰለሙ አለይኩም በጠም አሪፍ ትምርትነዉ በርቱ
@ሀዩቲዩብ-ቨ7ጘ
@ሀዩቲዩብ-ቨ7ጘ 3 года назад
ዶክተር እኔ ለትዳር ላስብ ነበር ነገር ግን ፈራሁ ምቅንያቱም ካልሆነ ሰው እዳያጋጥ መኝ ነው የፈራሁት እናም ዱአ አድርጉልኝ ኢሻ አሏህ ያረብ ደህናውን አላህን የሚፈራ የሚወደኝ ቅብር ያለው እኔም የመወደው ካአሏህ የተፈቀደልኝን ይስጠኝ
@medinabntbaba4127
@medinabntbaba4127 3 года назад
አላህ ይወፍቅሽ
@ተምሬቢንትሰኢዲ
@ተምሬቢንትሰኢዲ 3 года назад
ማሻአላህ በጣም ደስ ሲል
@umuabedurahmanyoutube8829
@umuabedurahmanyoutube8829 3 года назад
በጣም ደስ እሚልፕሮግራም ነው ጀዛከላህ ኸይር
@ኢክሩቢንትባባ
@ኢክሩቢንትባባ 3 года назад
አህለን ኡስታዙነ በጉጉት ስጠበቀው ነበር ጀዛኳላህ
@ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ
አሕለን ዶክተር በሔድክበት ሑሉ አለሕ ይጠብቅክ በርታ አለሕ ካንተ ጋር ይሑን
@ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
ወላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካትሁ ዶክተር /ዘይኔ ጃዛክ አለሁ ኸይረን ይቀጥላል
@hayetahmed4078
@hayetahmed4078 3 года назад
ወአለይኩም ሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ
@Aነኝየኡሚናፋቂ-h2o
@Aነኝየኡሚናፋቂ-h2o 3 года назад
ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@ጀሚነኝህልሜንናፋቂ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር
@ahtube4426
@ahtube4426 3 года назад
ወአሌኩም አሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካትሁ
@radyiatube1266
@radyiatube1266 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ ጀዛከሏሁ ኸይር
@الحمداللهعلكوليحل
አህለን የኛ ጀግና በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@ሀዩነኝየልጄናፉቂ
@ሀዩነኝየልጄናፉቂ 3 года назад
ws wr we Masha allah jezakelah hyr ustaz
@Mነኝየሪሃንታናሽ
@Mነኝየሪሃንታናሽ 3 года назад
አህለን ዶክተር እንኳን ደና መጣህ
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers arigigni siwodishi habitat
@tube2848
@tube2848 3 года назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@afiyamuhamed7598
@afiyamuhamed7598 3 года назад
አህለን ዶ/ር በጉጉት ሰጠብቀው ነበር ኽሊል&አብድልሀይ የትሄድ,,,,,,,,,,,,,,,,,,
@tubi7351
@tubi7351 3 года назад
እኔም እየጠበኩ ነበር
@ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ
አህሌንን ዶክተር
@hayaunknown6519
@hayaunknown6519 3 года назад
Wlwrwb. Mashallah
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
ዋአለይኩምእሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ዶክተር ዛሬቀድሜችሆለው ቀስበሉ ሀሀሀሀሀ
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers arigigni siwodishi habitat
@zeharamohammed8242
@zeharamohammed8242 3 года назад
@@merrytemam7746 አረኩሽ እኔ
@toibamohammed2031
@toibamohammed2031 3 года назад
በግጎት እየጠበኩ ነበር
@bintebiahim9571
@bintebiahim9571 3 года назад
Mshalah alah brta baxam yamran
@حسبياللهونعمالوكيل-ق7ت
Walaikum salam Rahmatullahi Barakatuh Mashallah Allah Hi chamraula Chu
@ለሀዉለዉላቅወተኢላቢላህ
ወአለይኩም ሰላም
@ጠዩየብትከማል
@ጠዩየብትከማል 3 года назад
አህለን ስጠብቀዉ ነበር
@የአረሂምበሪያ
@የአረሂምበሪያ 3 года назад
ወሌኩም ሰለም ወረመቱለሂ
@እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ
አህሌን አህሌን ማሽ አለህ በጠም በጉጉት ያምጠብቀው ፖሮግረም ነው ያረብ ስለሁን ውፍቀን ደግነት ለረስ ነው በሁለቱም ሀገር ነጀ ያምያውጠ ነው አለህ ይውፍቀን ልንስጥ ይስጠን
@aminatmersha5605
@aminatmersha5605 3 года назад
አህለን
@ملكتالجنتيامي
@ملكتالجنتيامي 3 года назад
አህለን ቀይ ልስማው
@የልጆቸናፋቄነኝስደተኛዋየ
አህለን ዶክተር በጉጉት እየጠበቅን ነበር
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers arigigni siwodishi habitat
@selimtube404
@selimtube404 3 года назад
10 ነኝ ሞላልኝ ዛሬ አህሌን ዶክተር
@toibamohammed2031
@toibamohammed2031 3 года назад
አህለን ወሳህለንን
@anshaendris2080
@anshaendris2080 3 года назад
ወአለይኩምሰላም።
@merrytemam7746
@merrytemam7746 3 года назад
Wide subscribers arigigni siwodishi habitat
@ኡምፋጡማ
@ኡምፋጡማ 3 года назад
ወለይኩምሰላምወወራህመቱላሂወበረካትሁ
@faizayasin5156
@faizayasin5156 3 года назад
As wr wb betam des yelal mashallah kemejemrew kefel 1 lakuleg
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 года назад
የፍቅር X ፓየርድ የለውም ክፍል አንድ ብለሽ ፃፊው ታገኝዋለሽ
@tube2024
@tube2024 3 года назад
ማሽአላህ አድስ ነኝ ለቤትህ ዶክተር ዘይኔ ግን ሁሉንም እያዳመጥኩ ነው ማሽአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ 👍👍
Далее
Handsoms😍💕
00:15
Просмотров 7 млн
СДЕЛАЛИ СОБСТВЕННЫЙ МУЛЬТИК
25:15