Тёмный
No video :(

ፍቅር X ፓየርድ የለውም 【22】 ቀጣይ ክፍልን ከረመዷን ቡኋላ እንገናኝ 

ዶክተር ዘይኔ  DOCTOR ZEYNE
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ባቦ ቲዩብ • አህመድ (wollo youtube) ...
• አህመድ (wollo youtube) ...
• አህመድ (wollo youtube) ...

Опубликовано:

 

3 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 326   
@doctorzeyne6913
@doctorzeyne6913 3 года назад
ባቦ ቲዩብን ይቀላቀሉ ያበረታቱ አስተያየተዎን ይለግሱት ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qDpGfyXwSgo.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-qDpGfyXwSgo.html መልካም የረመዷን ጊዜ
@user-to5lc7it3p
@user-to5lc7it3p 3 года назад
እንሻ አላህ አሚንንን ያረቢ ያኢላሂ
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 года назад
አሚንንን ያረብ
@aalh7406
@aalh7406 3 года назад
ኢንሻአላህ
@samira9134
@samira9134 3 года назад
ሹክረን ዶክተር
@fetitube6952
@fetitube6952 3 года назад
ዶክተር አበቃ ማለት ነው እሮመዳን ድረስ የለም አይይይይይ ይሁን አላህ በሰላም አድርሶ በሰላም ከሚፆሙት ያድርገን ያረብብ
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
_አብዱልሀይ እንኳንም በህልሙ ሆነ በጣም ነበር የደነገጥኩት የእውነት መስሎኝ ነበር እልልልልልል አልሀምዱሊላህ ሱዛና እስልምናን ተቀበለች ማነው በሱዛና መስለም የተደሰተ_
@seada6763
@seada6763 3 года назад
እኔም እደት እንዴደነጥኩኝ
@anshaendris2080
@anshaendris2080 3 года назад
ሹክረን ደንግጨ ነበር
@aduadu3685
@aduadu3685 3 года назад
አልሃምዱሊላህ
@fadilabntranatoalisilamide8434
@fadilabntranatoalisilamide8434 3 года назад
Unetimi inemi Azigneneberi
@user-jj3xc7lb5v
@user-jj3xc7lb5v 3 года назад
እኔም ወላሂ ደግጫለሁ ተደስቻለሁ ግን አብዱልሀይ ሀቂቃ ይጋቡ ይሆን በጣም ያጎጎል ሆ
@ttbintbaba6080
@ttbintbaba6080 3 года назад
እሢ ማነው እንደኔ የደነገጠየአብዱል ሀይ መናምውነት መሥሎት እጅ አውጡ
@mlove7326
@mlove7326 3 года назад
እኔ ራሱ በዲንጋጤ እራሴ ዙሮ ነበር ሱባሀን አላህ
@fafitube2969
@fafitube2969 3 года назад
በጣም ድንግጨነበር
@user-ui1hq6fs1k
@user-ui1hq6fs1k 3 года назад
እኔም በጣም ነበር የደነገጥኩት ህልም ሲሆን አልሀምዱሊላህ ነው ያልኩት ወላሂ
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 3 года назад
እኔ ራሱ ወላ
@user-yn3mz9tk4t
@user-yn3mz9tk4t Месяц назад
ወላሂ እኔም ደግጨ ነበር ሱዛና በመስለሟ በጣም ደስአለኝ አልሃምዱሊላህ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
ማነው ሱዛና እስልምናን በመቀበሏ የተደሰተ ወላሂ እደት ደስ እዳለኝ እህ ጌታየ
@zeharehassen1312
@zeharehassen1312 3 года назад
ሙስሊሙ ጠቅላላ ይደሰታል
@user-mf2cf3rq3d
@user-mf2cf3rq3d 3 года назад
ማነው እደኔ በገጎት የሚጠበቅ 🌺🌷🌺🌷🍀🌺🌺🌺🌺🍒🌹🍒🍓
@heba2076
@heba2076 3 года назад
ጁማአ ኢቶ ልሄድ ነው ዱአ አድርጉልኝ
@zeynibmuhammed7605
@zeynibmuhammed7605 3 года назад
አላህ በሰላም ከውድ ቤተሠቦችሽ ይቀላቅልሽ እሙሂባ🌹🌹🌹
@heba2076
@heba2076 3 года назад
@@zeynibmuhammed7605 አሚን
@user-yc9bf2xf3t
@user-yc9bf2xf3t 3 года назад
ምርጦችን ለምርጦች ናቸው የአላህ ሂባና ህሊልን በአንድ ያርጋቸው ያረብ።
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
አዋጅ📢📢📢📢 ኑኑኑ ስንጠብቀው የነበረው ፍቅር X ፓየርድ የለውም ተለቋል ኑኑኑ *አላህ ለተከበረው ለሸህሩ ረመዷን አላህ በሰላም ያድርሰን ላይክ ሼር አድርጉ*
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
ጌታየ ሂባን ለኸሊል አድርጋት አላህ ረመዳንን ደርሰው ከሚፆሙት ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ ዱአ አርጉልኝ ውዶቸ አሞኛል አላህ ሁላችንንም ባለንበት ይጠብቀን ሀገራችንንም ሰላም ያድርገን ያረብ ዶክተርየ ጀዛካለላህ ኸይር ፊ አማኒላህ
@bintmohammed1200
@bintmohammed1200 3 года назад
ማነው እንደኔ በአብዱለሀይ የደነገጠው እንኳን ህልሙ ሆነ
@user-eq8be8xo4x
@user-eq8be8xo4x 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ደክተር ዘይኔ የአላህ የአብዱልሀይ በእዉኑ መስሎኝ እደት እደደነገጥኩ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ሱዛና እንኳን እስልምናን ተቀበረች አላህ በድናችን ያፅናን ነባር ሙስሊሞችንም ሰለምቴወችንም ላድስ ሰለምቴ ስቃዩ ትንሽ ይከብዳል ግን አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል
@rabiayesuf9896
@rabiayesuf9896 3 года назад
ዛሬኳ ብዙም ሰው አልቀደመኝም ሁሌም መጨረሻ ነበርኩ እስኪ ማነው እደኔ በጎጎት የሚጠብቀው ያጀመአ እስኪ በያለንበት በዱአ አንረሳሳ አላህ በሰላም ረመዳን አድርሶን ፁመው የአጅሩ ተካፋይ ከሆኑት ባሮች ያደርገን ዘንድ
@hm3674
@hm3674 3 года назад
ማነው እንደኔ የደነገጠ በአብዱ ሀይ ህልም
@user-hf9vd7xy2r
@user-hf9vd7xy2r 4 дня назад
እኔ በጣም ነበር ያሳሰበኝ
@mahiyatube3850
@mahiyatube3850 3 года назад
ካሳቁኝ አባባሎ ቀልድም ቁምነገሩ ጧይፉ ሲዋክ አቁዋም ብለዉ ሲተርቡበት በሳቅ ነዉ የሞትሁት እንደዉም አብዱል ሃይ ሲተርብበት ሻወር እየሳተህነዉ ሲለዉ በሳቅ ሞትሁኝ ቀልዶች ኢልምን ከሚያዉቁ ሰወች የሚመጡ ምርጥ የልብ ትርታ ናቸዉ ሼር ላይክ ዘና እያልን እንደኔ ሁሉም ይደሰትበታል አምናለሁ !!!!!!
@zediyoutube4353
@zediyoutube4353 3 года назад
ሂባ ትናፍቂናለሽ ዶክተር ዘይኔ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ በሰላም ያገናኝን ረመዷን ደርሰው ከሚፃሙት ፃመውመም ከሚቀባላቸው ባሪያው ያድርርገን አህለን ቢክ ረመዷን
@BABOTUBE
@BABOTUBE 3 года назад
ጀዛከላከይር ሀቢቢ ወድሜ
@zabibakw4772
@zabibakw4772 3 года назад
ኡፍ አብድል ሀይ የምር የተከሰተበት መስሎኝ ድንግጥ ብዬ አይኔን እየጨፈንኩ ነው የሰማሁት እንኳንም ህልም ሆነ አልሀምዱሊላህ ክክክክ
@user-mm1wt1kd9z
@user-mm1wt1kd9z 3 года назад
አላሁ አክበር ሱዚ ሰለመች በጣም ደስ ይላል አብዱል ሀይ ወንድሜ እንኳንም ህልም ሆነ እውነት መስሎኝ ደንግጨ ነበር ተረባቸው እኔንም ቁጭ ብድግ እያልኩ አስቆኛል ክክክክክ. ግን መጨረሻ ላይ ኡስታዝ ሲናገሩ መሳቄን አቆምኩ በተረፈ ዶ/ር ዘይኔ ጀዛከላህ ሹክረን ማለት እፈልጋለሁ እኛ አንረሳህም በዱአ አንተም አትርሳን በስደት ላይ ረመዳን ከባድ ነው ብቻ አልሃምዱሊላህ
@husnitube6548
@husnitube6548 3 года назад
አላህ ጾማቸው ከሚቀበላቸው ባሪያዎች ያድርገን. መልካም የኢባዳ ወር. ፊያማኒላህ
@user-ln9ro4rh7e
@user-ln9ro4rh7e 3 года назад
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ያሰላምምምምምምምምምምም ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ሱዛና እስልምናን ተቀበለች ወሊላሂ ሀምድ
@muridabereka7083
@muridabereka7083 3 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ እንኳን መጣህ እስክ ዱአ አድረጉልኝ ያጀማአ እናት ታማብኝለቺ በድዋቹ አታረሱኝ 😭😭
@user-ku4cj9ti1u
@user-ku4cj9ti1u 3 года назад
الله يشفيها
@user-ql4bn8ww8g
@user-ql4bn8ww8g 3 года назад
አላህያሽራቸው ያርብ
@user-uy4nn6lj9r
@user-uy4nn6lj9r 3 года назад
አላህ ያሽርልሽ ሁቢ
@user-pu1jn6nc7q
@user-pu1jn6nc7q 3 года назад
Abshri
@user-jo5iy9py3j
@user-jo5iy9py3j 3 года назад
አላህ ያሺላት እህትያርብ
@user-eo6ed7uj4o
@user-eo6ed7uj4o 3 года назад
አልሀምዱሊላህ ወለከል ሀምድ አብዱልሀይ እንኳን በህልሙሆነ 😭
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
ውይ ጌታየ መጀመሪያው ሲያስፈራ ውይይይይይይ ጌታየ ኸይር አሰማኝ
@mahiyatube3850
@mahiyatube3850 3 года назад
አብዱል ሃይምንነካዉብየ ደንግጨነበር ወላሂ እንኳንም ህልም ሆነ ሱዚ ደግሞ መስለሙዋ በጣም ደስአለኝ ደግሞ በሮመዳን ሊገባ ትንሽ ቀንሲቀረዉ መታደልነዉ ። እርግጥ እስልምና ላይ ሲገባ ፈተናዉከባድነዉ ዶክተርም እንዳሉት ለገንዘብ ወዘተ በማለት እስልምናን በዚ ተልካሻ አሳብ ያቆሽሹታል እርግጥም ለገባዉ ሰዉ ይህ ተግባር ስንሰማ ያመናል ።የመረጠዉን ዲን አላህ ለፈለገዉ ያጎናፅፈዋል ልብን የሚከፉተዉ እሱነዉና ። ዶክተራችን የልብም የአምሮም እዉነት ሃኪምነህ በርቱልን ያልታዮ ስራወችን ደፋሪነህ እና አሁንም አላህ ያግዝህ በዱአዉ አብሽሩ ከነመላ ቤተሰብህ አላህ እድሜ ይስጥልን ዶክተራችን ጀግናችን ነህ!!!!!!
@Sa-vj5jp
@Sa-vj5jp 3 года назад
ማሻአላህ. አንደኛነኝ. በላይክ
@user-gp4sg9bb7v
@user-gp4sg9bb7v 3 года назад
ማሸአላህ የቁርአን ድምፅህ የሱዳኑ ቃሪዕ በጣም ነው የምወደው መልካም ረመዳን
@ryty4636
@ryty4636 3 года назад
ማሻ አላህ ዶ/ር አላህ ይጨምርልሃ የሱዛና መስለም በጣም ደስይላል የአብዱል ሀይ ህልም ደሞ ገራሚነው ግን እንደኛ አገር በተቂራኒው አለመፈታቱ ደስ ብሎኛል አቂቃተን ዶ/ር በጣም ወሳኝ ነገርች ላይነው ምትሳራው በርታልን ሳሊህ ነኝ ሰለምቴዋ
@user-qc7ep2zr2z
@user-qc7ep2zr2z 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ማነው አብዱል ሀይ የእውነት መስሎት የደነገጠ ያኢሏሂ እኮንም በህልሙ ሆነ
@lolo_5678
@lolo_5678 3 года назад
አህለን አላህ የዛሠዉ ይበለን ኢሻአላ ረመዷንን ፁመን የምን ጨረሠዉ ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያድረገን ያረብ
@user-wr2xt2lw2b
@user-wr2xt2lw2b 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ እንኳንደህና መጣህልን ማሻአላህ ተባረክ እረህማን የሱዛና መስለም ደስ ይላል ትልምህርትም አለዉ የሷመስለም ና ወደ አላህ መመለስ ብቻ የዛሬዉም እንደተለመደዉ. ደስየሚልና አስተማሪ ነበር በተለይ የሱዛና ኢንሻአላህ ከረመዳንበሗላ እንጠብቃለን ኡስታዝይ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ኢንሻአላህ እረመዷንንም ደርሠዉ ከፆሙት ፁመዉ ከተጠቀሙትት ያድርገንያረብ መልካም የረመዷን ወርይሁንልን ሙስሊም ወገኖቼ በሙሉ
@user-vr2vs8gp1d
@user-vr2vs8gp1d 3 года назад
አንደኛ ነኝ ባየር ላይ ነው የተቀበልኩት አዋጅ የፍቅር ❌ ፓየርድ ተለቋል ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ በጉጉት የምጠብቁ 👍
@kubnakubna2288
@kubnakubna2288 3 года назад
ምናል ሲመጣ ሹክ ብትይኝ ማሚቲ
@jemilajemila9084
@jemilajemila9084 3 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተርየ ሀቂቃ በውስጡ ብዙ ትምህርት አለው ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን አተም በለፋህበት እኛም በሰማነው ተጠቃሜዎች ያድርገን መልካም እረበዷን የቲላዋ የዚክር የተውበት የሰደቃ ወር ይሁንልን አላህ ያድርሰን
@MekiyaTube
@MekiyaTube 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዶክተር ዘይኔ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሽኩራን ዶክተር አላህ ለታላቁ ወር ረመዷን በሰላም ያድርሰን በአማን በሰላም የምንቀበለው ያድርገን ያረብ
@user-yr9lf8uk9b
@user-yr9lf8uk9b 3 года назад
አህሌንዶክተርዘይኔአላህይጠብቅህ ለድምፃህማሻአሏህ
@haweekwt7302
@haweekwt7302 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዶክተር አላህ ይጠበቅችሁ ጀዛክ አላህ ኸይርን በጣም ደሰ ይላል ሱብህን አላህ
@semutitube5377
@semutitube5377 3 года назад
አህለን ደክተር 2 ተኛ ነኝ ላይክ ሸር አርጉ
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 3 года назад
ዋአለ ይኩም እሰላም አላሀምዱሊላህ አብዱልሀይ እንኳን በህልሙ ሆነ ያአላህ በጣም ነበር የደነገጥኩት ሱበሀን አላህ
@user-to5lc7it3p
@user-to5lc7it3p 3 года назад
ወላይኩም ወሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላለሁ አላሂይ ወሰላም አህሊንንንን ወመርሃባን ማሻ አላህ ሱበሃን አላህ አልህምድሊላሂ ጃዛክ አላሁ ኸይረን መልካም የረመዳን ዘመን ለሁላችንም አላህ
@hawletmuhammad6821
@hawletmuhammad6821 3 года назад
በርታ ዶክተሩ ጥሩ ነዉ
@jumairadelarosa2344
@jumairadelarosa2344 3 года назад
Yaa alhaa mini aynat qijeti neu wollahii ene bafirat taqetaqecu unat masileny abudullahi idezi nagari yiunalli biyee farauu
@user-ye5sm2cn3u
@user-ye5sm2cn3u 3 года назад
ወይ እኔ በህልሙ ነው እንደ አብዱሀይ ምስኪን አላህ በሀላል እንምጋቡ ምኞት አለኝ ሱዛናም ሠላመች አብዱሀይ ሲሰማ እንደት ደስ ይለዋል።
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 года назад
በጠም ደስ ይለል 🌹🌹🤲🤲
@user-fm2mt3wi2s
@user-fm2mt3wi2s 3 года назад
ሱዘና በማስላሟ ማን ነው። የተደሰታውውውው
@user-uw6cq2ot5m
@user-uw6cq2ot5m 3 года назад
Masha Allah betam des bmil huneta new yakomkew demo yezarew kirath masha Allah new Berta Allah beselam dersew sumew kemitekemutm Allah yadrgen yakerim
@hayattube5888
@hayattube5888 3 года назад
ማሻአላህ። የኸሊልን እናት በዱአ በርቱ በሉልኝ። ሂባ አይን በዝቶባታል።
@user-iw2uz2rv8f
@user-iw2uz2rv8f 3 года назад
ኧረየትናችሁ የምንጠብቀው የፍቅር✖️ፖየርድ የለውም ክፍል 22ተለቋል ላይክ
@user-gp4sg9bb7v
@user-gp4sg9bb7v 3 года назад
ተክቢር አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሱዛና ሰለመች እኔኮ በሁለት ስልክ ነው የምከታተለው አሁንማ የሌለ መረቀንኩኝ ሱዛና ሰለመች ማሸአላህ አልሀምዱ ሊላህ
@mewdedmudesir7986
@mewdedmudesir7986 3 года назад
ዋሌኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢንሻአላህ ኡስታዛችን የመከሩት ምክር ደስ ይላል አላህ የተግባር ሰው ይበለን
@user-ln9ro4rh7e
@user-ln9ro4rh7e 3 года назад
ዉይ ዉይ ለሊት ይለቀቃል ስላለ ወላ ስጠብቅ ነበር እህለን ወሳህለን ዉድ ዶክተር ዘይኔ ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ጀዛክሏሁ ኸይር ሀቂቃ አንቺዉ ነሽ ሁሌም ስለማስታዉሰዉ ትልቅ ለዉጥ አግንቸበታለሁ የፍቅር Xፓየርድምተመሳሳይ ስለሆነ ምስጥ ብየ ነዉ የምሰማዉ በተለይ የዚቅሮች ማስታወስ የቁርአን ፍቅር እዉሸት ብዙ ጥቅሞች አግንቻለሁ ሶብርን ተምሪያለሁ
@user-or9pu3rk9c
@user-or9pu3rk9c 3 года назад
አህላን አህላን ዶክታር በርታ ጣክር ብዙ ትምርት ያላው ነው አላህ ይጣብቅህ
@haibam0hamad734
@haibam0hamad734 3 года назад
አላህ ወክበር አላህወክበር እህታችን ሡዛና ዱክተር ዘይኔ እኔበበካሌ እከታለልካለው ላኪም አደርጋለው ሼርምጨመሩ ትምራቶችክን እከታተለለወ ብያሥ /3 አመት ይሆነኛ ግ ኮሜት መፃፍ አልፅፍም ጀዛካላህ ትምርቶችክን ሁሉም ደሥይላሉ ቀጥልበት ሥለትዳር ብዝትተማርኩ
@aa-qn1ou
@aa-qn1ou 3 года назад
በነገራችላይ ባቦ ቲውብ የሰፈሬልይ ነው ዶክተር ዘይኒ ጀዛከላህ ኸይር
@bintmohammed1200
@bintmohammed1200 3 года назад
መሸአላህ ሲጠብቀው የነበረ ልስማውስኪ አህለን ዶክተር
@RahmaRahma-io5eu
@RahmaRahma-io5eu 3 года назад
ሱዛናን ያሰለመቻት ዶክተርዋ መስላኛ ነበር ማአሻአላህ መብሩክ ሱዚ ስም እኛ ኮመንታተሮች እናውጣላት ክክክክ ዶክተር ቲላዋህ ማአሻአላህ
@user-fp9ts6oc7u
@user-fp9ts6oc7u 3 года назад
አህሌን ማሽ አለህ ደስ ይለል መልከም ያእበደ ረመደን ያርገን ያርብ በስለም ያገነኝን በጉጉት እንጠብቀለን እንሽአለህ በዱአቹም አትርሱን ዶ. ዘይኔ
@user-iw2uz2rv8f
@user-iw2uz2rv8f 3 года назад
ውይይይይአልሀምዱሊላሂ እንኳን በህልሙ ሆነ ተናድጀነበር በእዉኑ ነውብየነበር የአላህ
@user-ip2qr2df4n
@user-ip2qr2df4n 3 года назад
አህለን ዶክተርየ ዛሬስ አደኛነኝእሲ አዳድቀንኳ ወጉ ይድረሰኝ ልስማና እመለሳለሁ
@user-it7mx9dz6j
@user-it7mx9dz6j 3 года назад
ጀእዛከላህ ዶክተር ዘይኔ ሱዛና እስልምና በመቀበላ ደስ ብሎኛል ያብድልሀይ ህልም አስደንግጦኝነበር
@user-kd6pi6sv1e
@user-kd6pi6sv1e 3 года назад
ጀዛከላ ኸይረን ዶክተር እንሻ አላህ በሰላም ያገናኘን
@mlove7326
@mlove7326 3 года назад
ዶክተርየ በጣም አስተማሪ ነዉ ጀዛ ከላህ ኸይር
@user-qi6kn7yo1j
@user-qi6kn7yo1j 3 года назад
ማሻአላህዶ/ር ሽኩረን በሠላም ፁመን የምጨርሠዉ ያድርገን ጥሩ ቁራዎቸም ያድገን
@user-kd4eu6nt2k
@user-kd4eu6nt2k 3 года назад
Masha Allah doctor zeyne betam arifn teqami program naw betam yeme wedew neber .inshaa Allah Allah beselamnaw remedanim temen yemenemelesebet yadergen.atem dekmeh, asebeh ,techenqeh ,yeh neger yeteqmachuhal beleh selaqerbkelen Allah jezahen be jenet yekfeleh enyam semten yemeneteqembet Allah yadergen.jzkl doctor zeyne melkam remdan emenyenalahalaw atenen betesebochehen.
@susukonjo6341
@susukonjo6341 3 года назад
አብዱል ሀይ በውኑው መስሎኝ ደነገኩው ክክክክ ቆይልስማ
@kadijakadija248
@kadijakadija248 3 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻአላህ ማሻአላህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-ut5oc2uj2f
@user-ut5oc2uj2f 3 года назад
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
@user-bd7ob1lv8x
@user-bd7ob1lv8x 3 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-lr7dz9pv6b
@user-lr7dz9pv6b 3 года назад
ወያው ክው ብዬ ነበር ህልም መሆኑ ጠቀመኝ😃
@samira9134
@samira9134 3 года назад
ማሻአላህ ብዙ ነገርን እየተማርነው ጀዛከላህ ዶክተር መልካል የረመዳን ወር ያርግልን ያረብ ሱዛና መስለሟ በጣም ያስደስታል
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር መልካም የኢባዳ ወር ያርግልን ያረብ
@user-uy4nn6lj9r
@user-uy4nn6lj9r 3 года назад
ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ሀቂቃ ብዙ ትምህርት አለው ሸር ሸር ሸር ሰብስክራይብ አድርጉጉጉ አላህ ረመዳንን ፀመው ከሚጨርሱት ያድርገን ያረብ
@saadahmohammed1506
@saadahmohammed1506 3 года назад
Wa wr wb masha allah
@lubabal5223
@lubabal5223 3 года назад
ጄዛከላኸይር
@user-qj4ru2ti5r
@user-qj4ru2ti5r 3 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ስትቀራ፣ደስ. ስል ሙሉወን፣ቅራልን
@user-qj4ru2ti5r
@user-qj4ru2ti5r 3 года назад
ጀዛክአላህከይር
@werdamdet8551
@werdamdet8551 3 года назад
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ መጨርሻ ላይ ያለው ቂራትህ ነፍቆን ነበር ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ጀዛኪላህ ኸይርን
@user-vk7nz6lt1u
@user-vk7nz6lt1u 3 года назад
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እልልልል እንኳን ደናመጣህ ዶክተር ዘይኔ የዛሬዉ ደጣም ደስ ኢላል አልሀምዱሊላህ ሱዛና እንልምና በመቀበልዋ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ወደተፈጠረችበት በሰላም መጣች
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 года назад
Wa wr wb Dr zeyni jezakellah keyre BTv# Bst yekerebelen wedfite insha allah 🙏
@jumairadelarosa2344
@jumairadelarosa2344 3 года назад
Mashaa Allah mashaa Allah Tabarakalah en ko fiqiri acsi Parid yeleum bagugut neu mitabiqe dor Allah subahanau wete.ala jezaa yikifallik
@user-yx9rs8fr9n
@user-yx9rs8fr9n 3 года назад
ወሌኩም አሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ አህለን ዶ/ር ዘይኔ በርታ 👍👍
@fyesuf9491
@fyesuf9491 3 года назад
የዛሬው ትምህርት በጣም ወሳኝ ነው በተለይ በቅርብ ለሰለሙት ሰለምቴዎች።
@user-ys4sn9bi8y
@user-ys4sn9bi8y 3 года назад
ዋአሊኩምሰላም እራህመቱላሂ ወበረካቱ አልሀምዱሊላህ
@user-wr4eo8pr2b
@user-wr4eo8pr2b 3 года назад
አህለን ዶክተር ዘይኔ አላህ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ኢሻ አላህ
@zeynebaahmed8435
@zeynebaahmed8435 3 года назад
ማሻ አላህ አላህ በሠላም ያገኛኘን ያረብብብ
@salihasaliha4601
@salihasaliha4601 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ዶክተር ዘይኔ ኢንሻ አላህ ክፍል 23 ከረመዳን በሗላ እንጠብቃለን ለረመዳን እደዛሬ አመቱ ጥያቄ ና መልስ አዘጋጂልን
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 3 года назад
ربنا لاتوزق قلوبنا بعدإذهديتنا
@fatumabintmurad831
@fatumabintmurad831 3 года назад
Masha Allah arif new
@user-qh5ou9xu8u
@user-qh5ou9xu8u 3 года назад
ማሻአላህ ጀዛኩምላሁ ኸይር በሰላም ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን መልካም ሯመዳን ይሁንልን
@user-qi6kn7yo1j
@user-qi6kn7yo1j 3 года назад
ደሥይላል በጀምአ መብላት መጠጣት መሥገድ ኢሥላም ምንኛ ያማረና ሠላም ያለዉ ድን እንደኢሥላም ምን ሽኩረን ዶ/ር አላህይጠብቀህ
@toibatoiba1352
@toibatoiba1352 3 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@muhammedabrar9378
@muhammedabrar9378 3 года назад
ሽኩረን በጣም አሪፍ ነዉ
@user-sb8qp9pz2g
@user-sb8qp9pz2g 3 года назад
በጉጉት ሥጠብቅ ነበር ጀዛከላህ ዶክተር
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t 3 года назад
እን ኳን አደረሳችሁ ለረመዳን
@user-fr9eu3sv7r
@user-fr9eu3sv7r 3 года назад
ጀዘክም አሏህ ኸይራን
@zizizmohammedsysgsf2974
@zizizmohammedsysgsf2974 3 года назад
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛከላህ ኸይር አኩና። አላህ እሮመዳንን በሰላም አድርሶን እምንፃም ያድርገን ያረብብብብ
@user-yc9bf2xf3t
@user-yc9bf2xf3t 3 года назад
ዶክተርየ ማሽአላህ ሹክረን
@user-cq5ik7ib3v
@user-cq5ik7ib3v 3 года назад
አህሌን ደክተር ዘይኔ። አላህ እሮመዳንን በሠላም ያድርሠን ደርሠው ከሚፁሙት ይበለን። ሁላችሁም ሠላም ብያለሁ
@jumairadelarosa2344
@jumairadelarosa2344 3 года назад
😭😭mashaa Allah mashaa Allah suzana asallamech ideti dasilaleu
@user-qi6kn7yo1j
@user-qi6kn7yo1j 3 года назад
ኢንሻ አላህ አብሽር
@rukiya6481
@rukiya6481 3 года назад
ዉይ አብዱልሀይ የእዉነት መሥሎኝ ሆዴን ቆረጥ ቆረጥ አደረገኝ እንኳንም ህልም ሆነ ኡፍፍፍ
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 3 года назад
ወለሂ እኔም እንዴት አልኩ ተጨነኩኝ ህልም መሆኑ ደስ ይለል ደሞም ሱዘነም ሰለመች
@user-hf9rw1cv5r
@user-hf9rw1cv5r 3 года назад
_ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን በጣም ደስ ይል ነበር ለምን እንዴሆን ኮሚተ መጣፍ ብዙም አይደለሁም ግን እስከመጨረሻው ነው የማዳምጠው ምኩረን_
@lecimyztym55
@lecimyztym55 3 года назад
ጀዛክ አላሁ ኸይር ዶክተር ዘይኔ
Далее
ሰቶኛል 🫵🏻
0:26
Просмотров 144 тыс.