Тёмный

የ ቀን የአማርኛ ዜና ሰኔ 07 - 2016 ዓም - ዜና ለአፍታ Abbay News - Ethiopia 

ዓባይ ዜና - Abbay News
Подписаться 435 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

የዓባይ ቲቪ ዜና RU-vid ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇
www.youtube.com/@AbbayTV?sub_...
የዓባይ ቲቪ ዜና Facebook Page 👇
/ abbaytv
#Ethiopia #EthiopiaNews #AbbayNews
...........

Опубликовано:

 

13 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 8   
@Saed_kader
@Saed_kader 9 дней назад
ማሻ አላህ በርቱ
@user-yf1lj4ld4h
@user-yf1lj4ld4h 9 дней назад
Haniye yene fkr❤
@ShewangizawGeremo-ps6vy
@ShewangizawGeremo-ps6vy 9 дней назад
11111
@user-yq6bw6go6v
@user-yq6bw6go6v 7 дней назад
ከክሰችን ,ከመቀነታችን በገደብነው ግድብ ጭረሽ የኤሌክርክ ከፍያ ለመጨመር አረ ፈጣሪን ፍሩ
@abebewgiorgis2557
@abebewgiorgis2557 10 дней назад
የሰሚ ያለህ!!!!!! የመብራት ማሻሻያ የሚለው ቃል ያሳዝናል! ለሕዳሴ ግድብ ያወጣነው በመብራት ላይ እንዲጨመር ነው? ወይስ እንዲቀነስ ነው? ዜጋ የመብራት ባለቤት እንዲሆን የቀለቡን ከጉሮሮው እየነጠለ ለግድብ ከፍሎ ካልተጠቀመ ፋይዳው ምንድነው? ትንሽ ርህራሔና አስተያየት የለም እንዴ?! ግድቡ የኔ ነው ብሎ ለፎከረ ዋጋው ይሄ ነው? በኑሮ ውድነት በሚሠቃይ ላይስ መብራት መጨምር የበለጠ የኑሮ ውድነቱ እንዲጨምር ማድረግ መሆኑ አይታወቅም?! ፈጣሪ የሚራራ ልብ ይስጣችሁ!!! የዋጋ ማሻሻያ ማለት ለሕዝብ ክፍያ ለመቀነስ ከሆነ ቃሉ ትክክል ነው ያለዚያ ማሻሻያ ሳይሆን በግልፅ የመብራት ዋጋ "መጨመሪያ" በሉት እንጂ "ማሻሻያ" አትበሉት! ይህ እያባበሉ መጉዳት ወይም የኑሮ ክብደት መጨመር ነው! ፈጣሪ የምትራሩበት ለሰው የሚያዝን ልብ ይስጣችሁ! የድሃው ኑሮና ችግር ይታያችሁ!! ሸምቶ መብላት እያቃተ ነው! ፈጣሪ በእናንተ ለሕዝብ የሚሆን እፎይታ፣ሠላምና ብልፅግና እንዲያመጣ ነው የምንፀልየው! ስንት መኖር ያቃተው ሕዝብ አለ? አሁንም ፈጣሪ ጥበብና ማስተዋልን ይስጣችሁ! መሰብሰባችሁ ለተቸገረውና ኑሮ ለከበደው መፍትሔ ለማምጣት ይሁን! ያለበለዚያ የተመኛችሁትን ሁሉ ፈፃሚዎች ብቻ እንጂ ለሕዝብ አሳቢዎች መሆናችሁን የሚያሳይ ምንም ነገር የለም! የሕዝብን እሮሮ ካልሰማችሁ ከቀድሞዎቹ ማንአለብኞች የምትለዩት በምንድነው? እ ባ ካ ች ሁ የሰው ችግር ችግራችሁ ሕመሙ ሕመማችሁ ሐዘኑም ሐዘናችሁ ይሁን!ስለሰማችሁኝ አመሰግናለሁ! *ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ*
@sharewsimegn4290
@sharewsimegn4290 9 дней назад
እኛ ኤሌክትሪክ እንኳን በርካሽ እናገኛለን ብለን ስንጠብቅ ጭራሽ ማሻሻያ አርጋችሁ ኑሮን ጣራ ልታስነኩብን ተነሳችሁ ኤሌክትሪክ ፣ነዳጅ እና የዶላር ተመኖች በጨመሩ ቁጥር ሻይ በዳቦ ጣራ እንደሚነካና ደሀው በልቶ ማደር እንዳይችልና በችጋር ፍግም ቢል የኛ ጉዳይ አደለም እያላችሁን ነው አደል በርቱ ለድሀውም ቀን አለው
@SamiMulugeta-pe9dn
@SamiMulugeta-pe9dn 10 дней назад
ሁለት ወር በተቋረጠባት ሀገር ኤ ሥትሉ
@user-yc8lo5nc1s
@user-yc8lo5nc1s 10 дней назад
Abebe electric menecheto becha mebrat ayehoneme meserachete alebet. Leza degemo kefetegna genezebe yeteyekale
Далее
BU KUN | THIS DAY
00:28
Просмотров 1,7 млн