Тёмный

የ አይፍል ታወር ጫፍ ላይ ወጣሁ.. 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 153 тыс.
50% 1

╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
----------------------------------------------------------------
The Eiffel Tower is a wrought-iron lattice tower on the Champ de Mars in Paris, France. It is named after the engineer Gustave Eiffel, whose company designed and built the tower. Locally nicknamed "La dame de fer", it was constructed from 1887 to 1889 as the centerpiece of the 1889 World's Fair.
የ አይፍል ታወር ጫፍ ላይ ወጣሁ.. @comedianeshetu #Paris #france #monalisa #Champs-Élysées #eiffeltower #tower
Follow all of these
• Facebook - / comedianeshe
• Telegram - t.me/donkeytube_official
• Instagram - / comedian.eshetu
• Tiktok - www.tiktok.com/@comedianeshet...
--------------------------------------------------------------------
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
የኤፍል ታዎር ጫፍ ላይ ወጣሁ @comedianeshetu #Paris #france #monaniza #shanzelize #eiffeltower #tower
#father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv#bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestorysong #donkeytube #nike #brand #chatgpt #ai #winner #award #zemayared #ethiopian #karate
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

14 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@gech1995
@gech1995 Год назад
እሽቱየ paris ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል ወንድማችን 💚
@ebroali812
@ebroali812 Год назад
Hahahahaha😄😄😄
@SariyTube940
@SariyTube940 Год назад
የሰዉ ቤት የሰለቻችሁ ሁሉ የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ💚💛❤
@zed8332
@zed8332 Год назад
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን🙏
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 Год назад
አሚን ያረበልአለሚን
@user-kz5zg4bk1l
@user-kz5zg4bk1l Год назад
አሚን
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 Год назад
Amiiinnn yareb
@user-be7jl8uk4k
@user-be7jl8uk4k Год назад
ከ9አመት አመት በኋላ ወደ እምዬ ሀገሬ ለመግባት 27ቀን ቀረኝ በአላህ ፍቃድ እስቲ ዱዋ አርጉልኝ
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Год назад
May you have a safe and enjoyable trip to the motherland. May you have. Fantastic time. Take extra care and Watch your back !
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Год назад
ውድ ያገሬ ልጆች እስቴ በጣም ተጨንቃለሁ እህቴ ወድሜ የህቴባል አጎቴ ካድቤት 6ሰው መእተው ምን ላርጋቸው እስቴ በሰላም ይግቡ በሉኝ ጭንቅ ብሎኛን አቤት😥🙏
@gech1995
@gech1995 Год назад
እግዚአብሔር ይከተላቸው ደስታሽን ያሰማን የት እየሄዱ ነዉ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
አይዞሽ በሰላም ይምጡ ግን ወዴት ነው የሚመጡት አልገባኝም አይዞሽ
@mimidxb
@mimidxb Год назад
እግዚአብሔር በሰላም ይመልሳቸው ግን የት ሃዱ. ?ወዴት በሰላም?
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Год назад
@@gech1995 ሳኡዲ እየመጡ
@user-bv1dw8zp5r
@user-bv1dw8zp5r Год назад
@@seblewengel2843 ሳኡዲ እህቴ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ዋው በጣም ያምራል ፓሪስ እውነት እሼ እናመሰግናለን ስላስጎበኘን ሰላምህ ይብዛ ወንድም ዓለም 🥰
@Entertainment-iu5wk
@Entertainment-iu5wk Год назад
አቦ እሼ ኑርልን አባቴ ላንተ ይሄ ያንሳል 🙏እሼ አንተን ሳይ ኢትዮጵያዬ እነዳልፈረሰች ትዝ ይለኛል 🙏💚💛💔እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 👌እሼ ✌️
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
የመዳም ቅመሞች ከሰው ቤት ኑሮ አምላክ በቃ ብሎ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@hayatgetahun3391
@hayatgetahun3391 Год назад
አሚን ያረብ እኔ መችም ምርር ነዉ ያለኝ ኡፍፍፍ በቃ ይበለን
@mimidxb
@mimidxb Год назад
ወይ. እኔም. ስደት. በጣም. ነዉ የምያስጣላ
@woliyoubashir8493
@woliyoubashir8493 Год назад
አሚን ያረብ
@ynunutube8924
@ynunutube8924 Год назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደስስ አላችሁ እግዚአብሔር የአባቶቻችን ጻሎት ስምቱዋል የህዝብን ዕንባ ተመልክቱዋልና እግዚአብሔር ይመስጉን
@melkamuasafaw5889
@melkamuasafaw5889 Год назад
amen
@user-vt6ug1tw9c
@user-vt6ug1tw9c Год назад
ዋዉ እናመሰግናለን እህታችን አባትሽነሰ በሰላም ያገናኝሽ ተገናኝታቹህ ደስ በሚል ፈግታ እጠብቃለን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
አሼ መለካም ሰው 💞💞💞💞 ዘመነህ ይባረክ
@hannatekle9290
@hannatekle9290 Год назад
Great job Eshetu! To the lady who is looking for her father, I hope and pray to God you find your dad and his family. May the almighty God be with you!!!
@tabormartha5788
@tabormartha5788 Год назад
እሼ ትንሽ ማስታወቂያው በዛ
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
አሹዬ የልጅ አባት በመሆንክ ደስ ብሎናል 🙏
@abdususu8443
@abdususu8443 Год назад
ሰላም ለሀገራችን እሼ በጣም ነው የምወድክ ውድ ኢትዮጲያዊያን ይለያሉ እግዳ አክባሪዎች
@abduseadi3402
@abduseadi3402 Год назад
ሁሉም ይገባሀል መልካም ሰው❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
Thank you for sharing your travels in Paris 🙏🏽👍🏽
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Год назад
እሼ እንካን ደህና መጣህ ታሰረ ብዙ ተወሬ እግዚአብሔር መልካም ነው አሁንም የገር ልጅ ነርልኝ ምርጥ የተዋህዳልጅ
@rasheedramato6546
@rasheedramato6546 Год назад
May Allah grant peace to our country, we thank you for visiting us ishetu
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Год назад
እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ አይዞሽ የእኔ እናት።
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@emteemte3985
@emteemte3985 Год назад
Demo ethiopiawian blo sew stastelu sew esat tebsachu mtgedlu maferya
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
እሼ እንኩአን ደስ አለህ ስላም ወርዱአል እግዚአብሄር ይመስገን:: 🙏🏽😢
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Год назад
ማነው እንደ እኔ ቤተሰቡ የናፈቀው ሀገሩ የናፈቀው
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
እግዚአብሔር ከአባትሽ ጋር ያገናኝሽ
@rugastube8823
@rugastube8823 Год назад
እሼቱ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ
@sjjssnsn775
@sjjssnsn775 Год назад
ከመደም ኩሽነ ቁጪ ቢዬ ሸህዬን እየጠጠው ፐርስን ጎቦኔው እድሜ ለእሼ
@Tame452
@Tame452 5 месяцев назад
14:57 እዝህ ጋ ነው የኔን ቤት የየሁት😂 Arc de trouphie😊
@fenotdawit5230
@fenotdawit5230 Год назад
Oh wow, Eshe having a great time in Paris & taking us with him😂😂
@sciencetube370
@sciencetube370 Год назад
Eshe have as nice time.I llike all your videos now I am 5921th watcher of this video .
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Год назад
ዋው ይገባሃል እሼ ውሊ ድንቅ ሰው ሁላችሁም እወዳችኃለሁ💚💛❤🌹🙏
@technology335
@technology335 Год назад
eshetu betam betam new madenki...
@asrattadesse1805
@asrattadesse1805 Год назад
Very good research. Bravo Eshetu. As a matter of chance, I also climbed the Tower. Let me tell you one more fact about it. Eifel Tower is the oldest and the tallest structure built after the Egyptian pyramids.
@mustefaassen
@mustefaassen Год назад
አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Год назад
እሼ በመድረስህ የምር ደስስስስ ብሎኛል ጥፍጥ ያርግልህ፣ ምቀኛህን እድሜ ይስጠው እድገትህን እያየ እንድቃጠል። እኔም እሱ ጋር እንደምደርስ ተስፋ አለኝ ከሁሉም በፊት ግን ሀጅና ኡምራ ማድረግ ነው ምኞቴ ከዚያ አይፍልታዎርንም እጎበኛለሁ ኢንሻአላህ!
@frehiwotgenta7399
@frehiwotgenta7399 Год назад
Egziabher yirdash ehite 🙏🙏
@samirahamid9739
@samirahamid9739 Год назад
Dear Eshe you deserve all the best ❤🎉enjoy
@kidusdd4126
@kidusdd4126 Год назад
very good
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 Год назад
congrats ! ገና ጨረቃ ላይ ትወጣለህ ።ይመችህ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Год назад
J'adore j'adore j'adore ❤️🥰🤣🕵️🗼 tu as vu Ethiopie 👍❤️🔥
@almazgizachewchanie9443
@almazgizachewchanie9443 Год назад
በይበልጥ እንድወድህ አደረከኝ እሸዋ የቤተክርስቲያን አምላክ ይጠብቅህ❤🙏
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
አሽየ ብዙ እጠብቃለን ካንተ ❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
እሼ ይመችህ ወንድማችን 🙏🥰❤️💛💚
@rahmaalewi8209
@rahmaalewi8209 Год назад
ናፍቀከናል አላህ በሰላም ይመልስህ
@ethiopiawitethiopiawit1080
@ethiopiawitethiopiawit1080 Год назад
My 2 nd century Je t'aime🙏🙏
@zellitube
@zellitube Год назад
የኔ እህት ከባትሺጋ እግዚአብሔር ያገናኝሺ💚💛❤🙏
@adamia3883
@adamia3883 Год назад
Egzabher yagnageshe ehete ❤️🙏
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Год назад
እናታችን ኢትዮጵያ ውድድድድ አላህ ይጠብቃት
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
ዋው ነው ድንቅ ቅርስነው👌 ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏
@DeboraZeray
@DeboraZeray 2 месяца назад
እመጣለው❤😮
@abdususu8443
@abdususu8443 Год назад
በትክክል ደና ነገር ስንሰራ በብዛወኛዎቹ ሰዎች አያበረታቱም
@bintkadir4594
@bintkadir4594 Год назад
የኔናት አይዞሽ አላህ በሰላም ያገናኛቹ
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Год назад
ይመችህ እሼ
@shewamediaservice
@shewamediaservice Год назад
ኔፍል ታወር ይባላል ። የንፍሌማውያን ህንፃ ይባላል። የሣጥናኤል ልጆች መዘከሪያ ።
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 Год назад
ወይኔ እሼ ስንቴ ፓሪስ ሄጃለሁ ግን እንደዚ አይፍል ታዎርን እንዲህ እንዲህ አዉቄዉ አላውቅም ከርዝመቱ በስተቀር አመሰግናለሁ ወንድሜ 👌👍🥰❤️🍬🇪🇹👏
@almialmi6047
@almialmi6047 Год назад
ስምንተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
@motherethiopiainblackandwh8210
majesty Haile Selassie visiting France June 1972
@pharmaeco3267
@pharmaeco3267 Год назад
ደብረ ብርሀን ናልን እሼ እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 Год назад
Eshye come to Italy please
@adadnech122
@adadnech122 Год назад
እሹ የብሔር ቤራሰብ ልጇች አበት በሰለም ተመለስ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ግን የበፌቱን የኡሾ እና የራንፓን የተጣለን የህንዶችን ባዕድ አምልኮ ጣውትን ስታመጣው ከፍት ብሎኛል ለውድፌትም እያስታዋልክ ስራ ክርስቲያን ሆኖ የማይፍተን የለም ግን እናስታውል ፍትህ ለውንድምቻችን ለእህቶቻችን ለታስሩ ውገኖቻችን🙏
@adanechyimene4478
@adanechyimene4478 Год назад
Eshe pls come to Italy🙏😘
@hanakebede282
@hanakebede282 Год назад
ሓሓሓሓሓሓሓ ይመችሕ
@yafootball1
@yafootball1 Год назад
wow
@tahanur4539
@tahanur4539 Год назад
በ1989 ተጠናቀቀ የሚለውን አስተካክል በ 1889 ነው የተጠናቀቀው ማማው
@user-nb2tq1yq6n
@user-nb2tq1yq6n Год назад
እሼ ምርጥ
@lulsegedwoldetensay4041
@lulsegedwoldetensay4041 Год назад
ይህን ቦታ ከጎበኙት ውስጥ እንዲሁም ታላቁ የሙዚቃ ቡድን በታላቅ ተጋባዥነት ህዝብ ለህዝብ ይገኝበታል
@zmarakiyetube
@zmarakiyetube Год назад
እሽየ ውድና ብርቅ ወንድማችን። እንወድሀለን
@azibazib9038
@azibazib9038 Год назад
የኔ ናት ታገኝዋለሽ አያዞሽ ወደ አለቀሱኩ እኔ እዳቺ ነኝ ዉዴ
@hkuitffu599
@hkuitffu599 Год назад
Merci beaucoup
@selam9604
@selam9604 Год назад
Paris💙💙 🌍💚💛❤😍👍
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Год назад
እናመሰግናለን በርታ በርታ!!!!
@selamawitSahile
@selamawitSahile Год назад
❤❤❤❤
@htmobilegamehouse1634
@htmobilegamehouse1634 Год назад
@abichuabi850
@abichuabi850 Год назад
Eshe yantem edget lek ende Eifel Tower mehonun tegenzebeh yehon? Tebarek
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Год назад
እሸ ግን ጠቅላይ ሚንስትረ ብትሆን ውይ
@nunuabdulla5499
@nunuabdulla5499 Год назад
👍👍👍👍♥️♥️🌹🌼
@alemwosendesta
@alemwosendesta Год назад
እኛ ኢትዮጵያዊ ያን ቪዲዯ ማየት አንችልም መልካም ቀን መጥቶ ኢንተርኔት ከተለቀቀልን እናየዋለን
@WiaTube770
@WiaTube770 Год назад
እሼ መሌ❤❤
@sjjssnsn775
@sjjssnsn775 Год назад
መጨረሸው ልቤን ነከው ኡፉፉፉፉፉፉፉ
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Год назад
የሰው ማኛ ነክ እሼ💚💛❤
@FF_SALU_D
@FF_SALU_D Год назад
🇫🇷🥰🥰🗼🗼
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj Год назад
እሼ የኛ መልካም ሰላምህ ይብዛልን
@fantofanto4888
@fantofanto4888 Год назад
🙏🙏🙏👍👍
@ramadantube
@ramadantube Год назад
አባቷን የምትፈልገዋ ልጅ ምስኪን አላህ ያስገኝልሽ
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 Год назад
እሼ ፈጣሪ ይጠብቅሕ በዛው ሰብስስራይብ አስደርግ በብዙ❤እና አባት የጠፋብሽ እሕታችን ፈጣሪ ለመገናኘት ያብቃችሁ መገኛውን በቅርብ ያድርግልሽ❤
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Год назад
እሼ ይመችህ
@hannamellesse5771
@hannamellesse5771 Год назад
Eshetu@ Correction! Effile Tower was officially inaugurated on May 15th, 1889 not in 1989.
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Год назад
HI ASHAY MELAY ENJOY❤❤❤❤❤❤❤
@gebattube
@gebattube Год назад
እንኳን ደህና መጣቹ
@makbelnbak3118
@makbelnbak3118 Год назад
Hi esha every 1 mint adevartys
@woynitu
@woynitu Год назад
መጀመሪያ ነኝ ዛሪ😘
@bazakason8474
@bazakason8474 Год назад
ይመችህ እሼ ይገባሀል
@almazdemisse
@almazdemisse Год назад
🎉💚💛❤
@nahu485
@nahu485 Год назад
እቺ ልጅ ኣባትዋ ኣግኝታ ማየት እፈልግ ኣለሁ እመቤቴ ርጅያት እሼ እወድህ ኣለሁ
@yoyokidaneyewibkidane1302
@yoyokidaneyewibkidane1302 Год назад
well come
@MulerTik
@MulerTik Год назад
እሼ ብርታታችን🙏🙏🙏😍😍😍
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Год назад
ፓሪሰን ሰላሰየህን እናመሰግናለን
@elhammuhammad8155
@elhammuhammad8155 Год назад
አላህ አባትሽን ያስግኝልሽ እሱ ይርዳን
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Год назад
እኔ የምለው እሼ ባለቤትህ ልትወልድ ደርሳእንዴት በፕሌን ልትሳፈር ቻለች ??
@GenetZoubi
@GenetZoubi Год назад
አሺ ሚስትክስ ግን ቪድዬ ላይ የለችም በሰላም ነው
@kidusefrem896
@kidusefrem896 Год назад
አይ እሼ ብርቅ ሆነብሽ ኢሮፕ እኛ ሰልችቶናል ኢሮፕ ን በትሬን እየዞክ ሁሉንም እየዉ ፈረንሳይ ድክሞ ነው ጀርመን ሆላድ ሲዊዲን ሲዘር ላንድ ቤልጄም ኦስትሪያ ወዘተረፈ እየዉ 😁😁
@alemalem9264
@alemalem9264 Год назад
Enam btame new yemtelaw
Далее