Тёмный

የ 2 አመት ትእግስት‼️ ፀጉራቹ የሳሳ የተነቀለ እንደዚ ይመለሳል// my hair loss journey 

Meski Tube
Подписаться 565 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 261   
@meskitube16
@meskitube16 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ያሰባችሁት የምትጨነቁበት የሚሳካበት ቀን ያድርግላችሁ❤
@TiT-p9u
@TiT-p9u 3 месяца назад
አሚንንንንመድናዎች ስራፈልጉልኝ እባካችሁ
@HiwotAdefris-ld2nn
@HiwotAdefris-ld2nn 3 месяца назад
መስክዬ ፀጉሬ በጣም ሳሳ አጠረ እናም በጣም ግራ ገብቶኛል መላ በይኝ 😘
@beliyuclient
@beliyuclient 3 месяца назад
Amen (3)❤❤❤
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ
@ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ 3 месяца назад
አሜን አሜን እናቴ
@RuthMarkos-qm3mn
@RuthMarkos-qm3mn 3 месяца назад
ያንቺ አይነት ማበጠሪያ የት ላግኝ?
@ameleworkberihun7794
@ameleworkberihun7794 3 месяца назад
በጣም ተከታይሽ ነኝ በተለይ ስነስርዓትሽን እወደዋለሁ በፀጉሬም ለይ ለውጥ አምጥተሽልኛል ክበሪልኝ❤
@ZuaVi-j6i
@ZuaVi-j6i 3 месяца назад
መስኪየ የፀጉር ማስክ ቻሌንጅ ብንጀምር ምንይመስልሻል
@meskitube16
@meskitube16 3 месяца назад
እሺ እማ ፆም ሲፈታ ብዬ ነበር እንደውም ግን ባባዬ ጥርስ እያወጣ እየታመመብኝ ነበር እንጀምራለን❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 2 месяца назад
@@meskitube16 ኧረ እኔ የቫይታሚን እጥረት በጣም ነው ያለብኝ መድሀኒት ታዞልኝ እየወሰድኩ ነበር ጥሩ ላይ መድረስ ስጀምር አቋረጥኩት ፀገጉሬን የማልጠቀመው ነገር የለም ምንም ለውጥ አያመጣም ምን ይሻለኛል እኔ ደሞ አድጎ ረዝሞ ማይት በጣም ነው የምመኘው
@የማርያምነኝ-ቀ6ተ
@የማርያምነኝ-ቀ6ተ 2 месяца назад
መሰኪዬ የኔ ትሁት እኔም ያንቺ ተከትዬ ጸጉሬን በጣም ለውጥ አምጥቶ አድጎ አምሮበት ምንም በማላቀው አጋጣሚ ረገፈብኝ አላመመኝም ምንም ሹርባ ተሰርቼው የሆነች ልጅ ያምራል ብላኝ በሰባት ቀኑ ስፈታው ከእጄ ላይ ረገፈና በተከታታዬ አንድ ወር ሙሉ እየወጣ አለቀብኝና ልጅቷን ያለችበት ፈልጌ ምራቅ አሰተፋኋትና የቀረውን ቆመልኝ መርገፉ አሁን ሶስት ወር ሆኖኛል እና እየተንከባከብኩት ነው በሮዝመሪ ውሃ በቁርንፍድም ውሃ እና መርኪዬ እሰኪ የተሻለ የሚመልሰውን አደራሽን አትለፊኝ ደሞ ስልክ ጠፍቶብኝ ኦን ላየን ጠፍቼ ነበር እና ደሞ ብዙ ጊዜ ኮመንትም አልሰጥም ለዛ እንዳታልፊኝ በማርያም❤❤❤❤❤❤
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 2 месяца назад
ምነው ጠፋሽ መስኪ ልጅሽ ናፍቃኛለች በናትሽ አምጭልኝ ❤❤❤
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 3 месяца назад
መስኪ በናትሽ አሜሪካን ምትኖር አዶት ዩቱብ ካወቅሻት ምን ሆና ነው የጠፋችው የሆነ ባለው አመት ይመስለኛል ኢትዮጵያ ገብታ ቪድዮ ስትሰራ ስታሳየን ነበር በመሀል ግን ጠፋች እስካሁንም የለችም ደና ከሆነች ካወቅሻት እንደው እባክሽ መስክዬ እንዳቺው ምከታተላት ልጅ ናት😢❤❤❤❤❤❤
@umieyad6526
@umieyad6526 3 месяца назад
እኔም ሁሌ አስባታለው ግን ማንን ልጠይቅ ባለችበት አላህ ሰላም ያድርጋት
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 3 месяца назад
@@umieyad6526 አሜን ደና ትሁን ብቻ በቆየ ቪድዮ እራሱ ገብቼ ኮሜንት ብፅፍም አትመልስም 😥💞
@meskitube16
@meskitube16 3 месяца назад
አላወኩም እማ ይሄን የፃፍሽውን ፖስት አደርገውና ሌላም እንደዚ ጥያቄ ስላየው ካየችው ትመልሳለች💕
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 3 месяца назад
@@meskitube16 እሺ መስክዬ🙏💞
@HermelaSolomon-he8kh
@HermelaSolomon-he8kh 29 дней назад
መስኪዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት በጣም ጠንካራ ነሽ የእኔም ፀጉር አንቺን ማየት ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ተቀይሯል እግዚያብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@RuthMarkos-qm3mn
@RuthMarkos-qm3mn 3 месяца назад
መስኪዬ እውነት አንቺ ሽንት ጸጉር ያሳድጋል ብትይ እንኳን እቀባለሁ በጣም ነው የማምንሽ በጣም ወድሻለሁ በአንቺ ምክኒያት ጸጉሬ ሙልት ብሏል አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@zoherasa5698
@zoherasa5698 3 месяца назад
ምንተጠቅመሽነዉ በአላህየኔበጣምሥሥነዉ የብሥአለቀ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 3 месяца назад
ሠላም በጣም ለሣሣ ፀጉር ምንአይነት ቅባት ገዝቸ ልቀባ ከነምስሉ እባክሽ አስቀምጭልን
@almaztadesse7501
@almaztadesse7501 3 месяца назад
የልጄ ፀጉር በጣም ለውጥ አለው ኣንቺ በሰራሽው ውሁድ ስለዚ ኣንቺ አምንሻለሁ ኣመሰግናለሁ
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 3 месяца назад
Betam yenem stegur beswa new yetlwetaw
@hrititsegay242
@hrititsegay242 3 месяца назад
እናመሰግናለን መስዬ ❤️ እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ መስዬ እባክሽ ካየሽው መልሽሊኝ እግዲህ አንቺ መከታተል ከጀመርኩ 2 ዓመት ሞላኝ ፀጉሬ ኣጭር እና የፊቱ ኣጭር ይሰባበርም ነበር እኩልም አልነበረም አሁን ግን ኣድግዋል እኩልም ሆነዋል ግን በጣም ሳሳ ብዛት የለውም ሚገርምሽ ከብዙ ወራት በሃላ ነው ምተኮሰው እና ባለፈው ተቶክሸው ጭራሽ ለሰለሰ እና ከውሃላዬ የተቶከሰ ነው ሚመስለው ... ምን ማድረግ አለብኝ በጣም ደብሮኛል
@addisatalel2884
@addisatalel2884 3 месяца назад
መሴ እባክሸ መላ በይኝ ፀጉሬ በጣም እየተነቃቀለ። ነው እባክሸ መላ በይኝ አሁን ተሰፍ ቆርጥሁ
@itsmer6605
@itsmer6605 3 месяца назад
Yee Shinkurt wuha betam arif new, endaynekakel yeredashal esun tetekemee
@TsigeNefso
@TsigeNefso 2 месяца назад
mesiya ብዘገይም ብሮግራምሽን እየተከልኩኝ ነው በጣም ጠቅሞኛል በርቺ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 2 месяца назад
መስኪዬ የኔ ውድ እኔም ባለፈ ከአንቺ ጋር ታግዬ ያሳደኩት ፀጉሬን ረግፎብኝ መስኪ ድረሽ ብዬ እሪሪሪ ነበር ያልኩት😂 እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተመለሰ የኔ ውድ ኑሪልን እድሜና ጤና ይብዛልሽ ቤተሰብሽም ይባረክ
@masreshaAwgchaw-zh8gt
@masreshaAwgchaw-zh8gt 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እህቴ መስኪ እስኪ መላ በይኝ ፀጉሬ ከስር ማለት ቆዳዬ ደረቅ ነው ከላይ ለስላሳ ይሆናል በተለይ ስታጠብ አያስነካኝም ማለት ያመኛል መላ በይኝ ፀጉሬ በተፈጥሮ ከርዳዳ ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 месяца назад
እረጅም ግዜ ተከታይሽ ነኝ ከዛ ግን የሆነ ግዜ ሁሉንም ትቼ በጣም ተጎዳ በተለይ ጄል አሁን እንደ አዲስ እንግዲህ ልጀምር ነው መስኪ ይቅናሽ በይኝ🙏
@TadelechSeifu
@TadelechSeifu 3 месяца назад
መስኪ ተባረኪልኝ የልጄ ፀጉር በሚገርም ሁኔታ ተለውጧል አድጓል አመሰግንሻለሁ ❤
@hanadejene3667
@hanadejene3667 3 месяца назад
መሰኪዬ ጠፋሽ እኮ ሰላየሁሽ ደሰ ብሎኛል ጎበዝ ነሽ ብርታት ሆነሺኛል
@genetbelda4376
@genetbelda4376 3 месяца назад
መስኪዬ እንዴት ነሽ ጥሩ አደረግሽ በጣም አሪፍ ሆነ እኩል አርገሽው ውዴ❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 месяца назад
ትክክል እኔም ፀጉሬ ሲበጣጠስ በጣም ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ ልክ እንዳንቺ ጌታን
@ህሊና-ኰ2ኘ
@ህሊና-ኰ2ኘ 2 месяца назад
መስኪየ በፈጣሪ ውስጥ ውስጡን አጭር ከርዳዳ ፀጕር መፍትሄ ካለሽ የሆነ ነገር በይኝ
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
መስክየ የኔ እራሱ ተመለሰ ካች ተማርኩ አመሰግናለው
@almazgetachew9117
@almazgetachew9117 3 месяца назад
መስየ እንኳን ደና መጣሽ እውነት ነው ውዴ ጎበዝ ነሽ ለውጥም አይቼበታለው ከበተለይ አቡካዶ እና ሙዝ በስማም ከተከታተላችሁት ሁሌ በየሳምንቱ በጣም አሪፍ ነው ተባረኪልን መስየ ለውጡን ግን በምን ልላክልሽ
@ኤልሳእናይልማትዬብ
@ኤልሳእናይልማትዬብ 3 месяца назад
መስኪዬ ናፍቀሽኝ ነበር
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 3 месяца назад
አው ኮቪድ እኔ አስታውሳለሁ ግን አሪፍ ሆነልሽ መስኪ እኔ ማልገባው ነገር የለኝ የሆነ ነገር ሳልቀባ አልታጠብም ልምድ ሆነብኝ ❤❤❤
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 2 месяца назад
የኔ ውድ እህት መስኪዬ ከረዥም ግዜ በኅላ ነው የገባሁት እናመሰግናለን የሚጠቅም ነገር ነው ተባረኪልን ለይላዬንና ናታንን ሳሚልኝ❤❤❤
@senayitmekuriya
@senayitmekuriya 2 месяца назад
Meskiye yene wid endet nesh meches banchi mikiroch mokiro yaltelewete tsegur ale biye alasibim kiberilin lijochishin betibeb bemoges yasadigilish
@ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ
የኔወድ ጠፉተሻል 🌹💋💋💋💋💋👈 እኔ ጠጉሬ አላድግ አለኝ ምን ለረገዉ እሰኩ ነገሩኛ የማሰደገነገር 💋👈💋👈💋👈💋
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 месяца назад
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ እባክሽ ዉህድ ስቀባዉ በጣም እረጅምነዉ ሹርባ ቁጥጥር ስሰራዉ ይሸበሸባል ስብስብነዉ ለሚሸበሸብ ፀጉር መላበይኝ ❤❤❤❤
@ማራምእናቴ
@ማራምእናቴ Месяц назад
ዉዴ እዴነሽ እደምመልሽልኝተሥፍአለኝ ፀጉሬ ካድ ፊት እረጂም ከቀኝ አጭር ከህላዬም እደዛዉ ምላድርግ ጫፍን ልቆርጠዉ ነበር ይብስያጥርብኝ እደሁብዬ ተዉኩት መሢዬመፍትሄሽን በጉጉትእጠብቃለሁ😢😢😢❤
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 2 месяца назад
መስኪዬ የኔ በጣም ደረቅ እና የሚሰባበር ነው ምን ባረገው ነው የሚሻሻልልኝ❤
@KalkidanTsegaye-m6o
@KalkidanTsegaye-m6o 2 месяца назад
መስኪዬ እባክሽ በሻንፐና በኮንድሽነር ካልታጠብሽ በምድነው የምትታጠቢው ማለትም የተለያዩ ትሪትመቶች ወስደን በምን ሊፀዳ ይችላል መጀመሪያ ፀጉሬን ልከባከብ ስወስን ተውኩ ብለሽ ነበር በምን ተጠቀምሽ
@aboali3155
@aboali3155 2 месяца назад
መስክየ ካየሽዉ እዳታልፌኝ ለፎርፎር መዳኔቱ ምድነዉ በጣም ነዉ ፀጉር የሜነቃቅለዉ ብዛት ነበረዉ አሁ ፎረፎር ከወጣብኝ ጀምሮ ባበጠርኩት ቁጥር ከስር ነዉ የሜነሳዉ እዳለ አለቀ ፀጉሬ?????
@abcdfato8968
@abcdfato8968 2 месяца назад
ውደ ሥወድሺ ፀጉሬ ባንቺ ምክር በጣም ተቀይሯለ❤ሰላምሺ❤ይብዛ ❤❤❤❤❤❤❤
@حواء-ث3ر
@حواء-ث3ر 2 месяца назад
ፀጉሬ ከረደደ ምን ልቀባው መፈትሄ ታለሽ የተፈጥሮ አይደለም ከጊዜ ቡሀላ ከረደደ ከጫፍ መታ ያወጣል
@bilen21
@bilen21 2 месяца назад
ሠላም እንዴት ነሽ መሥኪ አይለኛ ጭቀት ውሥጥ ነኝ ከጭቀት ለመውጣት ምላርግ እስኪ ልምድሽን ንገሪኝ
@አለምብመ
@አለምብመ 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እህትዋ❤❤❤❤
@ALOVE-f9c
@ALOVE-f9c 2 месяца назад
እረ እኔስ መላጣ ልሆንልሽ ነዉ አንዳድ ግዜ ጡሩ ይሆናል አዳድ ግዜ ንቅልቅል ይላል እህ ምን እደማረገዉ መላ ጥፍት ብሎኛል
@ህስቡንላሁወነመምሉኪል
እህትእኔከወለድኩ6ወሬ.በጣምጠጉሪበጣምአለቀ.እየወለቀ.ምንላርግ .በጣምሳሳብኝ.በተለይከግንባሬ.ምንምየለውም.።መልሺልኝ.እንዳታልፊኝ
@MnbOhhf
@MnbOhhf 2 месяца назад
የኔከፊቴበጣምነዉየተጎዳዉእደትልመልሠዉምንሥልጠቀምበት
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ማሻአላህ🎉🎉🎉
@bekitomasyemaryimilij694
@bekitomasyemaryimilij694 3 месяца назад
የኔ ውድ እህቴ እግዚአብሔር ይጣብቃሽ❤❤❤ ሰወድሽ እኮ
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 3 месяца назад
መስየ የኔ ዉ እጅግ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 3 месяца назад
መስኪዬ እኔ ፀጉሬሎ ፕሮሲቲ ነው ከርሊ ሄር የሚባለው አይነት ነው የቁመት ችግር የለበትም በጣም ረጅም ነው ግን በጣም ነው የሚነቃቀለው በቁመቱ ልክ ነውእየተመዘዘ የሚወጣው ምን ልጠቀም ምከሪኝ
@Elsa576
@Elsa576 3 месяца назад
እሩዝ መሪ ቅጠሉን ገዝተሽ ቀቅለሽ ስበርጥ እርጭት እያረግሽ ማሳጅ አሩጊው የምትቀቢውም ቅባት ይሆናል ቀይርው
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 3 месяца назад
@@Elsa576 ያልሞከርኩት የለም ሁሉን ሞክሬለሁ የኔ እናት ክብረት ይስጥልኝ አመሰግናለሁ 🙏
@HermelaSolomon-he8kh
@HermelaSolomon-he8kh 26 дней назад
መስክዬ ቁጥርጥር ፀጉር ያበዛል ይባላል እውነት ነው እባክሽ መልሺልኝ
@dcdfhdx7569
@dcdfhdx7569 3 месяца назад
መሲ ማች ምክንያትፀጉሬበጣምአድጎ በራሴፀጉርቤትሂጀአበላሸሁት ለአራትለአምስትውር ተኩስእማይለቅብለውኝታገባ ሂጀ ወላሂበዛውተበላሸ በሳሙቱአለቁ አሁን፣አመቱ እራትአምስት፣ቀኔ ቀረትኩት ከጫፉ በግድነውእማስረው፣ ሰውነበር የቆረጠልኝ ጎዱት፣ያድግልኝይሆን ተናድጃበሁ፣በፊህ ስራየ ፀጉሬነው ማለት ትችዬለሽ፣ስራ ጨርሸ፣ ፀጉሬነውስራየ አሁንግን እናደዳለሁ ምከሪኝእስኪ
@MadinaTube-lo4jo
@MadinaTube-lo4jo 3 месяца назад
መስኪዬ በግል ፈልጌሽ ነበር እድሁም አድራሻዋ ያላችሁ ሹክ በሉኝ❤
@fatmah1744
@fatmah1744 3 месяца назад
ሉጫ ፀጉር ነበርችኝ ተነቅላ አለቀች😢በዛላዬ ቅባት አይቀበልም ውጭ ነዎ የሚፈሰው እህቴ
@seyatube5967
@seyatube5967 3 месяца назад
በኤክሴማ ልጆች ሲነቀልባቸው ምክር አለሽ? ልጄ 8 አመቱዋ ነው እንደፎሮፎር አድርጎ በጣምፀጉሩዋ ውስጡ እንደቁስልም ሲያደርጋት ዶክተር ወሰድኩዋት። ኤክሴም ነው ብሎ መዳኒት ሰጣት። ፀጉሩዋ ግን አለቀ😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@RozaGhiwote
@RozaGhiwote Месяц назад
መስኪዬ አሜሪካ ከመጣሁ ፀጉሬ ተነቃቀለ ተበጣጠሰ ለምን???
@MaleteMalete-oy4xp
@MaleteMalete-oy4xp 3 месяца назад
Ere meski chaleng gemri❤❤❤
@امسلمان-ث9ه
@امسلمان-ث9ه 2 месяца назад
መሲዬ በጣም ከምከታተላቼው ሰወች የመጀመሪያ ወንቺነሽ ስለምትሰጭን ትምህርቶች በጣም አመሰግናለሁ እኔ ፀጉሬን ትሪት አደርገዋለሁ ግን ይነቃቀላል እንዴው መፍትሄ አጣሁለት እርዝመት ላይ ለውጥ አለው ከስርም እየበቀለ ነው በዛው ልክ ይነቃቀላል 😊
@Aster-gy7iq
@Aster-gy7iq 2 месяца назад
Enem be 6wer waste 26kg kenishe neber keza tsegure endale tenkakloo alkeke lemn bike siteyik kg setkenish bizu vitamin ateshal tebalku keza yebas demo cinketu 😢 gn egzabiher yimesgen ahun mnm ayilm❤ keyiser Ena karot fechtachu tetu betam arif new
@aresematadese3924
@aresematadese3924 2 месяца назад
ሰላም ላንቺ ይሁን መስኪዬ የኔ ተወዳጅ 🥰🥰🥰 ስለምትሰጭን መልካም ምክረና ትዕግሰት በጣም አመሰግናለዉ🙏 እናም ወደ ጉዳዬ ልመለስ ፡መስከዬ እኔ አንቺን መከተል ከጀመርኩ 2 አመት አለፈኝ እናም በጣም ከልብ አመሰግናለዉ ፀጉሬን አክመሽልኛል የምር ቃላት የለኝም እጅግ በጣም ለዉጥ አግኝቼበታለዉ ማርያምን በጣምምም ብዙ አመሰግናለዉ🙏🙏🙏 ክበሪልኝ እንቅፋት አይንካሽ እመቤቴ ልጆችሽን ታሳድግልሽ የቤትሽን የምትወጅዉን ከአፍላይ የማይጠፋውን የሀገራችንን ሰላም በብዙ ታብዛልሽ🙏🥰እወድሻለዉ🥰 አንድ ነገር ልጠይቅሽ እስካሁን ድረስ በጥሩ እየሄደ ነዉ ነገር ግን አዲስ ስራ ጀምሬ ሰራዉ የማታ ነዉ እናም ፀጉሬ ላይ በጣም ለወጥ አይቼበታለዉ እየተበላሸብኝ ነዉ ጭፍርር እያለ ቅባትም የሮዝመሪ እና የሩዝ ዉሀ መቀበል አልቻለም ከዚህ በፊት ይቀበል ነበር አሁን ምን እነደማደርግ ግራ ሰለገባኝ ነዉ ይቅርታ የሆነ ነገር በትይኝ ብዬ ነዉ እባክሽ ከቻልሽ የኔ ዉድ🥰🥰 አመሰግናለዉ🙏
@ትግስት955
@ትግስት955 3 месяца назад
እኔ ጸጉሬ ቅባት አይቀበልም ከተቀባውትም እንዳለ ይወርዳል ከዛ ደግሞ ጫፍጫፋ በቃ ማበጠሪያ ሲነካው ጩኽቱ የሚረግፈው ደግሞ እንደ ዱቄት ነው መንታ ስለሆነ ነው ብዬ ብቆርጠው ጫፉ ያው ነው ምን ላድርግ እስኪ በናታች😢😢😢
@የራያዋ-ወ6ጠ
@የራያዋ-ወ6ጠ 2 месяца назад
መሲኪዬ ከታጠብን ቡሃላ የምንጠቀመው የሰራሽው ቪድዬ አጣሁት እስኪ ከቻልሽ ሊኩን አስቀምጭልኝ በማርያም ለፀጉሬ በጣም ጠቅሞኝ ነበር ከመነቀል ገላግሎኝ ነበር ከመድረቅም
@rahanarahana1077
@rahanarahana1077 3 месяца назад
ፀጉሬ በጣም ብዛት አ ብዙ አይነት ሻምፖ conditional የተለያየ ነገር ሞክሬ ነበር ግን አንዱ ማልሰራልኝም እና ስታጠበው አልበጠር የሚ እናም ብዛቱ በጣም ካቅሜ በላይ ነው ስራ ላይ ከስራ ጋራ አይመችም እናም ብዙ ጊዜ በእሳት ለበለበዋለሁ ምክንያቱም ብዛቱ በጣም ስላሸገረ በተንከባከብ ጉድ ቁጥር ብዛቱ ይጨምራል ቁመናዊ ጨምሯል እኔ እና ብዛቱ መስማማት አልቻልንም እባክሽን ከስራ ጋራ ምንም ሰዓት የለኝም እና ብዛቱ በጣም ያስቸግሩኛ
@tsegakifle3248
@tsegakifle3248 3 месяца назад
መስኪዬ የፀጉር ማስክ ቻሌንጅ እንጀምር pls 🙏🙏❤️❤️
@fresenayzewdu8604
@fresenayzewdu8604 2 месяца назад
መስኪዬ እንዴት ነሽ ለልጅሽ ከስንት አመት በሁዋላ ነው ዉህድ የጀመርሽላት የኔ 4 ወር ሆናት መቼ ነው መጀመር ያለብኝ እባክሽ ላስቸግርሽ ደሞ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
@YehualashetAyele-y9p
@YehualashetAyele-y9p 3 месяца назад
መስክ RU-vid አየዋለሁ ከውለድክ 4ወር ሆነኝ ፀጉሬ መንቃከል ጀምሯል prenatal ልውሰድበት አንዲ?
@TigistMan-c1u
@TigistMan-c1u 3 месяца назад
ትዕግስት እባላለው ፀጉሬ ወደዋላ እየሸሸብኝ አስቸግሮኛል የሸሸዉን ፀጉሬን በምን አድርጌ ሊመለስ ይችላል መፍቴ ስጭኝ
@azte7262
@azte7262 2 месяца назад
መስኪ በናትሽ ስለ chebe Butterእና Chebe pawdr ንገሪን ጥቅሙንና ጉዳቱን መቸመጠቀም እንዳለብን ❤❤
@nezihahusin7690
@nezihahusin7690 2 месяца назад
ሱብሀናላህ የኔ ፀጉር አሁን ላይ ልክ እዳች ነው የሚነቀለው ፀጉራችን እራሱ ይመሳሰላል ጭቀት ላይ ነኝ ለምን ይነቃቀላል እያልኩ አላህ ጭቀትን ያቅልልን ለመንከባከብ እኳን አይመቸኝም መነቃቀሉን ባቆመልኝ
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 3 месяца назад
መስኪ እኔ የዘውትር ተከታታይሽ ነኝ ፀጉሬን እከባከባለሁ ግን ጭራሽ ለውጥ የለም የባስ ተጎዳ ሀኪም ቤት ስሄድ ቪታሚን የለሽም ተባልኩ አሁን መዳኒት እወሰድኩ ነው ሆርሞንሽ በጣም ብዙ ነው አሉኝ ምን ላርግ በፈጠረሽ መልሽልኝ
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 3 месяца назад
መስኪ እኔ የአቩካዶ ዉህድ ስቀባ ለፀጉሬ ተስማምቶት ነበር ግን ለቆዳይ አልተሰማማኝም በጣም ያሳክከኛል አሁን ላይ የተልባ ጀል እና ቀሲል ቀላቅዬ እየተቀባሁ ነዉ መነቃቀሉ ይቆማል የበፊት ወዙ ይመለሳል ብዬ አስባለሁ🙏
@DanaitAlemseged
@DanaitAlemseged 20 дней назад
be esat yetekatele tsegur endet new restore mnadergew...yene mahal mahalu lay sasto ahun sabetirew kemahal bicha sayhon kewust eyetekorete new be kumet eyetekorete new
@tetr4232
@tetr4232 3 месяца назад
መሲየ በእናትሽ እኔ ቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ እና ፀጉሬ ለአንድኛው ተቆማመጠ አሁን መድሀኒት እየወሰድኩ ነው እና ምን ጨምሬ ልውሰድ ጊንክ ወይስ ማግኒዠየም መላ በይኝ
@kali.16
@kali.16 3 месяца назад
Meskiyeee endet nashe tefet belashe naber enkuan dena metashe❤❤❤
@mezidareza
@mezidareza 3 месяца назад
መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽልን እኔ ፃጉሬን ብአንካበክብ ዎፍ የላም 4 አመት ሙሉሁ ምን እንዳሆን አላቅም አሁን ግን ሳላቸኝ😅
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 3 месяца назад
መስኪ እኔ ፀጉሬ በጣም ቆንጆና እንደአርቲ ውፍር ይለ ነበር ለስላሳም ነበር አሁን ግን ከመቆራረቱም በላይ መልኩንም አጣ በዛ ላይ በታም ከርዳዳና አስጣሊታ ሆነ ከግንባሬ ላይ ይለ ሽበት ለማትፋት ጥቁር ቀ እቀባ ነበር ያ ይሆን ያበላሸው መፍትሄ ካለሽ አሁን ቀለሙን ትቸዋለሁ
@martawubayehu5614
@martawubayehu5614 3 месяца назад
መስኪ እዴት ነሽ ከኋላ ያለው ፀጉሬ ደናነው ምንም አይለም ከፊት ያለው ፀጉሪ ግን ምንም ባደርግ ሊመለስለኝ አልቻለም ምን ላድርገው?
@tigistbekele2292
@tigistbekele2292 3 месяца назад
በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ፀጉሬ በጣም ተበላሽታል ድሮ እንዲ ነበር ማለት ጋብቻ ያተረፍኩት።
@SelamZenebe-ut5ms
@SelamZenebe-ut5ms 2 месяца назад
የኔ አልቆም ብሎኛል መነቃቀሉ የማላደርግለት ነገር ዬለም ግን አላዉቅም ምን ማረግ እዳለብኝ ሀሳብ እና ጭቀት በጣም አለብኝ እቅልፍ እንኳን በሰነስረአት መተኛት አልቻልኩም አደ አራስ በየደቂቃዉ እባንናለዉ አረ ግራ ገብቶኛል ቫይታሚን እጠቀማለዉ
@farytfaryt8195
@farytfaryt8195 2 месяца назад
Vitamins D wesjj
@KokobeAbye
@KokobeAbye 3 месяца назад
መስኪየ እንኮን ደህና መጣሽ
@user-ll6hp4fr4yjrudydtqcvt
@user-ll6hp4fr4yjrudydtqcvt 2 месяца назад
meskiye kemr anchin mayet kejemerku jemro lewt alew tsegure rezmual gn zalaw kechn new thick miaregew gn mndn new
@amanmebrahtu7421
@amanmebrahtu7421 2 месяца назад
Kewldku buhala new ye IRON manes brzalay tsegra betam yetnkakelew bezalay sasa eskahun altemlesem . Betam buzu nber tsegra
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 3 месяца назад
❤መስክዬ ❤ተባረኪ ❤ልጆችሽይባረኩ ❤ቅነትለራስነው ❤በርቺ መልካም ❤ ምሽት❤❤❤❤
@almaztadesse7501
@almaztadesse7501 3 месяца назад
መስኪ የሰራሽው ሻምፖ ለልጄ ሰርቸላት ቆንጆነው ኣመሰግናለሁ
@mentugirma1001
@mentugirma1001 2 месяца назад
እንዴት እንደሚሰራ ንገሪኝ እህቴ
@hayu684
@hayu684 3 месяца назад
እህ ያደክማል መንከባከቡ ያንችን ያክላል ርዝመቱ ልላጨው ካልኩ ሁለት አመት አለፈኝ
@anisaabdella455
@anisaabdella455 2 месяца назад
ሰላም ለመጀመሪያ ጊዜ ልሞክር ነዉ ወልጀ ፀጉሬ እንዳለ ተነቀለ ይመለስ ይሆን?
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 3 месяца назад
መሰክየ ዛሬ እኔም አንችን አይቸ ሰንት አመት ልቆረጥ የሚያሳሳኝን ፀጉሬን ጨካኔ በተምላበት መልኩ ቆረጨዋለው😂😂
@hayathayatkuwt6748
@hayathayatkuwt6748 3 месяца назад
የኔ ተናቅሎ አለቀ አሁንስ ድክም አለኝ ስለፀጉሪ ሳስብ
@HiwetHewi
@HiwetHewi 3 месяца назад
መስኪዬ የኔም የረገፈ እምቢ ብሎኛል ቴሌ ግራም ቻናላሽም ንገሪኝ
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 месяца назад
I gave up on my hair, ask me what I didn't try. I used almost all treatment, hair supliment (Viviscal, nutrafol, vegamour, etc,) none of them worked. My sleeping, drinking water , iron, vitamin D level, and stress level are managed well, idk what else to do next! I'm planning to cut short and use textures!
@meskitube16
@meskitube16 3 месяца назад
you have such a beautiful hair sis but but don’t give up you will see the change💕
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 месяца назад
@@meskitube16 Thank you for the encouragement!!
@Mulu2112
@Mulu2112 3 месяца назад
እኔ በጣም ነው የምጨነቀው በጣም በትንሽ ነገር ግን እንዴት እንደማቁም አላውቅም ውይይይ
@TiT-p9u
@TiT-p9u 3 месяца назад
ሠላምሽ ይብዛልኝ ውደ እኔስ የድመት ፀጉር ናን ስስነቷለስላሣነቷ ደክሞኝ ትቸዋለሁ
@meskitube16
@meskitube16 3 месяца назад
የኔስ አታይውም ምን መስሎ እንደነበር ግን ይመለሳል❤
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 3 месяца назад
የኔ መልካም ኑረልን🌹🌹🌹❤❤
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 3 месяца назад
መሰኪ መልካም ሰዉ ❤️❤️❤️😘
@richseni123
@richseni123 3 месяца назад
መሥኪ ባዶ ሆነ ፀጉሬ ተሥፋ ቆረጥሁ 😢😢😢😢የሚመለሥ አይመሥለኝም
@sintayehumamo3787
@sintayehumamo3787 2 месяца назад
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ።
@Bezi-yw8os
@Bezi-yw8os 3 месяца назад
Thanks❤
@bitu91
@bitu91 3 месяца назад
የፀጉሬ ጫፋ በጣም ነው ሚነቃቀለው መፋትሄ ንገሪኝ
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on 3 месяца назад
ጫፉ ሊሚቁጥር መፍትሄ እባክሽ ስንቴ ጠይኩሽ
@ህዝባየሺዘሪሁን
@ህዝባየሺዘሪሁን 2 месяца назад
እኔማ ሰው ሊያሳብደኝ ነው አመመሽደ ፀጉረሽ አለቀ እያሉ የተለየ ነበረ አሁን 2ፍሬ እና ያችን ልሞክረ 😢
@meseretshikur9570
@meseretshikur9570 Месяц назад
❤❤ betam new mewodsh Mes...
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 3 месяца назад
እንኳን ነህና መጣሽ መሲኪዬ ኧረ የእኔ በጣም እተነቃቀለነዉ ዉዴ
@MnbOhhf
@MnbOhhf 2 месяца назад
ምናይነትሠይትልጠቀምበትመልሺልኝ❤❤❤❤❤❤
@Saadaendris-w1l
@Saadaendris-w1l 3 месяца назад
ማነው እደኔ የደከመ ሀቂቃ ውስጣችን ጤና ካልሆነ መከባከቡ ትርጉም የለውም እኔ በጣም እከባከብ ነበር ግን ጭራሽ ለውጥ የለም ምክያቱም ውስጤ ሰላም የለውም ቪታምንም የለኝም ገና አወኩት ችግሬን
@meskitube16
@meskitube16 3 месяца назад
ትክክል ዋና ውስጥ ነው ያለበለዝያ ልፋታችን ሁሉ በድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ሚሆነው💕
@LouatLouat-st3fz
@LouatLouat-st3fz 3 месяца назад
በርቺ
@tinebebwubet
@tinebebwubet 25 дней назад
ዮቲብ አዲስ ነኝ አበረታቱኝ
@برتكانبرتكان
@برتكانبرتكان 2 месяца назад
እሺ ዉደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዲሺ አለነ
@BurtukanLegessa
@BurtukanLegessa 2 месяца назад
Maskiyee getan achin sayii susii hone bigne tsagureen makabakab geta yibarkish yene birtu ❤❤❤❤
Далее
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1,7 млн
ቤት እንመልከት! #MAKIVLOGS #AD
16:59
Просмотров 205 тыс.
Вопрос Ребром - Серго
43:16
Просмотров 1,7 млн