Тёмный
No video :(

"የ10 ሚሊዮኑ ቶምቦላ " አስቂኝ ቀልድ በአንጋፋዉ ኮሜዲያን ልመነህ ታደሰ | Ethiopia 

Andafta
Подписаться 998 тыс.
Просмотров 127 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@magdamagda8814
@magdamagda8814 5 лет назад
በምድር ላይ ደግመዉ ከማይፈጠሩ ለእኔ የአንድ ጊዜ ብቻ ክስተት ከምላቸዉ ዉስጥ ልመነ አንዱ ነው ስላየሁት ደስ ብሎኛል እረጅም ዕዴሜና ጤና ይስጥህ።
@user-op3gg4vh8u
@user-op3gg4vh8u 5 лет назад
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ልመንህዬ አንተን ማየት ራሱ ምን ያህል ደስታን ይሰጣል አለባቸውን ነብሱን በገነት ያኑርልን
@donpetros8285
@donpetros8285 5 лет назад
ደረጀ ሃይሌ መልካም ሰው ነህ - ምስጋና ።
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 5 лет назад
አንድ ካጠገቡ ሆነ የምትንከባከበው ቢያገኝ ጥሩ ነበር ይህን ችሎታ ይዞ የኛ ነገር ሲያልፉ ነው ችሎታቸው የሚወደሰው ልመንህየ በርታ ኡቦ ፈታ አልኩኝ ደብሮኝ ነበር
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 5 лет назад
ልመንህ ታደሰ ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር ይመስገን።የልጅነቴን ጊዜ ወደኋላ አስታወሰኝ ያን ጣፋጭ ጊዜ።
@martha3749
@martha3749 5 лет назад
ልመንህ ታደሰ. በህወት አለ እንዴ ። የምወደው comedian ነበረ
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 5 лет назад
ደሬ እግዚአብሔር ይስጥህ ጠያቂ አያሳጣህ። ልመንህዬ እንወድሃለን። እንኳን በጤና መኖርህን ሰማን።
@Bereda100
@Bereda100 5 лет назад
በክፉ ጊዜ ያሳቀን የቀልድ ጀግና። 👉🏽✍🏾
@melakudulla3720
@melakudulla3720 5 лет назад
እውነት እውነት እናውራ ካልን ልመንህ የጥንቱ አይበልጥም ካሁኖቹ አዝጎች?
@user-cc3fl2ig7v
@user-cc3fl2ig7v 5 лет назад
ሲጥም ሲያምርበት ይህ ነው ለዛ ይስለው ኮሜዲነት ልመንህዬ ምርጥ ሰው!
@zerihuneshetu9385
@zerihuneshetu9385 5 лет назад
ይሄ ሰው ፊቱ እራሱ ኮሜዲ ነው ድንቅ
@mahletabebe72
@mahletabebe72 5 лет назад
Zerihun Eshetu Limenih Tadese and Asires Bekele. Their faces make me laugh!!!
@selamhailu1990
@selamhailu1990 5 лет назад
ድረጀ ልመንህን ስላቀረብከው በጣም ልትመስገን ይገባሀል በጣም የምወደውና የማደንቀውcomedian ነው:: Thank you 🙏🏾
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 5 лет назад
**ቅቅቅቅቅ ልመንህ አቦ ኑርልን አመሰግናለሁ**
@munaethio5321
@munaethio5321 5 лет назад
I’m glad to see you Lemeneh!!! A true comedian ❤️❤️❤️
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 лет назад
wow beautiful Ethiopia ppl all god bless us
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 5 лет назад
lemenehh enqu ye ewenet ye comedy negus we love you 4 ever ::
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 лет назад
አጠመዱብኝ ሃሃሃ አገሪቱ ያለችበትን ሁኔታ ይገልፃል
@achildofgod9954
@achildofgod9954 4 года назад
People might not know about Limeneh and how funny he was and still is. He was the Boss back in the 1970s to80s. That’s why you see Dereje and Tilahun Ilfeneh have great respect for him.
@almazdejene285
@almazdejene285 4 года назад
በእውነት ደረጀ እግዚአብሔር ይባርክክ ልመንክን ያስታወስከው እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ጤናው ይመልሰው
@wengellealemu5054
@wengellealemu5054 5 лет назад
ልመንህ በክብር መያዝ ያለበት ሰው ነበር። በእውነት የኮሜድያን ንጉስ ፣ ከወደዳችሁት አንድ ነገር ቢደረግለት።
@fitsumtesgay1827
@fitsumtesgay1827 5 лет назад
ሲሞት ነው ባህላችን በቁም ማድነቅና መርዳት አለመደብንም
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 лет назад
Lemeneh, lemeneh, lemeneh Ethiopian we love you.,respect you all the time. You are the best. Thank you Dere & congratulations.
@ectv
@ectv 5 лет назад
ልመንህ We love you bro
@tombreezy308
@tombreezy308 4 года назад
Limeneh is a legend and he is true too himself and I like that!!
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 лет назад
I am so happy to see the gold comedyan lemeneh .
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 5 лет назад
Miskin limenih. Egziabher tenahin yistih.
@MyD1010
@MyD1010 5 лет назад
ዋውውውው እውነትም የቀልድ ሠው ገና ድምፁን ስሰማ ደስ የሚለኝ ዝነኛው ልመንህ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 5 лет назад
ብርቅዬ ኮሜዲያችን የሰፈሬ ልጅ . ይልመድባችሁ ሁሌም አሳትፎት
@hailabseyoum5746
@hailabseyoum5746 4 года назад
😀😀wow just wow...we luv u limeneh❤
@luchia686
@luchia686 5 лет назад
👍👍👍👍ልመንህ ዕድሜ እና ጤና እንመኝልሃለን!!እንወድሃለን!!!🤞🤞🤞💕
@khalidnegash4121
@khalidnegash4121 5 лет назад
Always I remember lemme lovely man😀👌
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 лет назад
....ከዘራ ብትይዝባት ቻርሊ ቻፕሊንን ቁጭ ነው! ይመችህ!
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 лет назад
I want see more leemenhee work.
@moges720
@moges720 5 лет назад
አጠመዱብኝ ተመቸኝ
@asteregouale9288
@asteregouale9288 5 лет назад
Wow lemeneh we missed you so much we are so happy to see you again!!!!!!
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 лет назад
great man
@genetcell2480
@genetcell2480 4 года назад
አዎ ልመነህ የኮሜዲ ንጉስ ነው ።
@hannafirdawoke6576
@hannafirdawoke6576 5 лет назад
Thanks God lemen comeback to health condition
@kefelegnhailugebretsadik6180
@kefelegnhailugebretsadik6180 5 лет назад
comedian Limenih Am So Happpy To See You
@medakidz6319
@medakidz6319 5 лет назад
LEGEND
@californa9524
@californa9524 4 года назад
ደሬ ያራዳ ልጅ አሰታዋሺ አትጣ የሰዉ መድሃኒቱ ሰዉ ነዉ ቀን ይጥላል ቀን ያነሳል ልመነነህን ይመለሳል ይችህ አለም እንደዚህ ነች አንቺ አለም አንቺ አለም የጀመረሺ እንጂ የጨረሰሺ የለም እረጅ እድሜ ለደሬ ከጌታ ሲዴ ነኛ ከኮሊፎረኒያ
@yordistube3715
@yordistube3715 5 лет назад
❤️❤️❤️ Lemenheye Rejem Edeme Ystehe!!!
@peterjackson7876
@peterjackson7876 3 месяца назад
ልመንህ ታደሰን እንደዚሕ ሆኖ ማየት በጣም ያማል
@mamidecor4478
@mamidecor4478 5 лет назад
Lemenhe selayehu betam new des yalgne dere enamesegenalen
@michaelambaye9847
@michaelambaye9847 5 лет назад
ልመንህ ሳየው እንባ ነው የተነናቀኝ ግዜ ሀያል ነው ሲፈልግ ይጥላል ሲፈልግ ያነሳል ልመንህን በዚህ ሁኔታ ማየት ግን ያማል
@user-zi8hz9fs5o
@user-zi8hz9fs5o 4 года назад
ቀልድ ብሎ ዝም ነዉ ውድድድድ100
@shibre
@shibre 4 года назад
ልመንህን ከብዙ አመታት በኈላ ሰላየሁት በጣም ደሰ አለኝ እድሜና ጤናውን ይስጥልን
@henichoelisho60
@henichoelisho60 4 года назад
ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው። ልመንህ ታክሲ እየጠበቀ ነበር እና አንድ ላዳ ታክሲ ስተመጣ ያስቆም እና ከፊት ቦታ ስለነበር ጋቢና ይቀመጣል።ከጏላ የተቀመጠ አንድ አድናቂው ገንዘብ አውጥቶ ለታክሲ ሾፌሩ የእኔ እና የልመንህን ብሎ ሲከፍል ልመንህ ዞር ብሎ ልብ ካለህ አትጋብዘኝም? ብሎ እንዳሳቃቸቸው ሰምቻለሁ። ልመንህ ዕድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ!
@All.don2024
@All.don2024 5 лет назад
ልመንህን የመሰለ ኮሜዲ ቁጭ ብሎ የማንም ለዛቢስ ይጨማለቅብናል።
@ermiastesfayohannes6436
@ermiastesfayohannes6436 5 лет назад
Always we lave you Lmeneh
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 2 месяца назад
ፀጉርሽ የኛን አይመስልም። በራሳችን እንኩራ።
@kokokoko-jn4xv
@kokokoko-jn4xv 5 лет назад
great man !
@rebka5068
@rebka5068 5 лет назад
ንጉሰ መበል ይገባሀል አንተ ማለት የኢትዮጵያ ቅርሰ ማለት ነህ ሸህ አመት ንርልን
@atayacell3228
@atayacell3228 5 лет назад
ልመነህየ የኔጌታአለህእዴእንወድህአለው
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 лет назад
Great 👍👍👍THANK YOU 👍👍👍
@eleleta5821
@eleleta5821 5 лет назад
የኔ ጌታ ስወደው
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 лет назад
ዋው እድሜ ይስጥዎት አቦ ምርጥ ሰው
@getemar7075
@getemar7075 4 года назад
EGZIHABER yetemesegene yhunnn slayehuh betam desssss new yalegne....fithhn rasu mayet bcha yasfenedkal......
@hyper-novaa
@hyper-novaa 5 лет назад
ልመንህ the gods must be crazy yalewn bushman yemesleal lebel
@sdt3004
@sdt3004 5 лет назад
የእውነት አልተሳሳትክም በጣም ይመስላል።
@alemayehudense
@alemayehudense 4 года назад
አንደኛ ልመንህ
@wechecha
@wechecha 5 лет назад
Lemenehen minew sponsor arego tour yemayargut.....sayew gena destana saq yamettal
@user-dy4ez1rm7r
@user-dy4ez1rm7r 5 лет назад
በጣም ደስ የምል ሰው ነው ግን ከዚህ በፍት አይቸው አላዉቅም
@zedozedo1495
@zedozedo1495 5 лет назад
የሱ ጊዜ ገና አልተጸነሽም
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 лет назад
this song makes me cry miss my Ethiopian very emotional
@user-rx8wm8nv3e
@user-rx8wm8nv3e 5 лет назад
Lmenh lmenh Atbelu Agzut. Hula akabadi. Makabed twedalachu. Lmenh yemtwedut kehone agzut. Nuro kebdotal. Gofundme argulet.
@MIkItube
@MIkItube 5 лет назад
ወያኔ ስንቱን ሰው አጥፍቶት ኖረ። አሁን ገና ብቅ ብቅ ማለት ጀመሩ ላያቸው የምጓጓ የሬዲዮ ጋዜጠኞች። አርቲስቶች አረ ስንቶች ተደብቀው ኖረዋል። ተወዳጁ ኮመዲ ልመንህ ታደሰ ስላየሁ ደስ አለኝ ጋዜጠኛ አብዱል ሰመድ ሙሀመድ እንዲሁ ጠፍቶ ብቅ ያለ ጋዜጠኛ ነው። እባካችሁ ኢትዮጵያውያን እየሰረሰራቹህ አውጧቸው።
@bettytube2
@bettytube2 5 лет назад
ለልመነ አራት ኮሜንት ያዛዝናል
@seideshetie4266
@seideshetie4266 5 лет назад
ልመንህ ታደሰ አና ኣለባችው ተካ ወደር የለላችው ነበሩ
@yybpol5161
@yybpol5161 5 лет назад
👍👍👍👍👍👍
@ermiasmekonnen6421
@ermiasmekonnen6421 5 лет назад
We love you man!!!
@DAMOT88
@DAMOT88 5 лет назад
አስተዋዋቂዋ ግን ምናለ አንገትሽ ላይ የሆነ ነገር ……………አይ መሰልጠን
@hiwothiwot8420
@hiwothiwot8420 5 лет назад
asmamaw gashu degmo eco biyamribat Eshi. Endezih lemelbes edmi ena sewinet yasfeligale. Ye hagerachin sewoch they don’t know libs be edme endemilebes.
@workineshteka3269
@workineshteka3269 5 лет назад
Twdaju Le nehe tadse Enqan ayenh Kengdhe Degagemn Endemnayhe Tesfa algn Egzabher kante gar yhon amen
@eyobmel
@eyobmel 5 лет назад
What surprises me is she is from the Prominent Christian Family!
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 2 месяца назад
ደረትሽን ሸፍኚው። ከብት ሳትሆኚ ሰው ነሽና።
@serkalemmengesha8773
@serkalemmengesha8773 5 лет назад
Adenye yene mirt enquan dehna metash hulem nurilign
@asmeretjallow7705
@asmeretjallow7705 5 лет назад
yes yes 💖
@Bezawitification
@Bezawitification 5 лет назад
የቤቲ ጂ ወዳጅ የእሷን ሙዚቃዎች ሲጫዎት (ድዋይን ፒቺ) #Ethiopian carpoolሰብስክራይብ ያድርጉን፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ofjl1xyW9AY.htmlsub_confirmation=1
@piazzastudios4251
@piazzastudios4251 5 лет назад
Lemmey 👑
@user-ij1ih2qk5j
@user-ij1ih2qk5j 5 лет назад
ወይኔ ልመንህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
@sisayfekadu8158
@sisayfekadu8158 5 лет назад
What did he say at 3:05? He is too funny
@californa9524
@californa9524 4 года назад
እሸቱ ልመነህ ለእናተ መንገድ ከፋት ነዉ አንተ ደግሞ ቀና ትመሳለህ እሲቲ አንድ ሁኒና አሰቀነኑን ወይም አሰቁን
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 5 лет назад
emenehin we derasu temlso endegena mayet endet dess yelale..yene comedy negus chereso yemareh..selayehuu keleb des belognal
@mukamilmahamd
@mukamilmahamd 4 года назад
ክክክክክ
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 5 лет назад
the most segete tv presenter
@user-ow9zd4jz3h
@user-ow9zd4jz3h 5 лет назад
ሸማኒን ስድብ አርሕነው ቀሽም
@papiyobekele4888
@papiyobekele4888 5 лет назад
ጤናው ተመለሰ?
@MerejaTube
@MerejaTube 5 лет назад
አርቲስት መሀመድ ሚፍታ የሂወቱን ሚስጥር በአደባባይ ተናገረ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9BZloLmVMTg.html
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 5 лет назад
Yete neber lemeneh. Yana lej eyalen ego telek comedian neber
@hanahananathananafihanahan2625
Kkkk
@Mt-lz1lt
@Mt-lz1lt 5 лет назад
serat yelm ende ? ye astwawskint manner ,ende father yebalale ???
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 5 лет назад
ቪቫ ልመንህ 😎🍻
@melakukinfe6133
@melakukinfe6133 5 лет назад
ደረጀ ሃይሌ መልካም ሰው ነህ - ምስጋና ።
@ectv
@ectv 5 лет назад
ልመንህ We love you bro
Далее
Мама приболела😂@kak__oska
00:16
Просмотров 655 тыс.