Тёмный

የ12አመቱ ካናዳዊ ኢትዮጵያዊ እናቴ የት አለሽ እያለ ነው Ethiopia | EthioInfo. 

EthioInfo
Подписаться 758 тыс.
Просмотров 264 тыс.
50% 1

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Опубликовано:

 

13 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,4 тыс.   
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል በሰላም ከእናትህ ጋር ያገናኝህ የኔ ልጅ እመብርሃን ትርዳህ 🤲🏽🙏🏽🤲🏽
@mikiyasgeberemedeni3693
@mikiyasgeberemedeni3693 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@jesusgod6934
@jesusgod6934 3 года назад
Amen Amen Amen
@cecet745
@cecet745 3 года назад
Amen!
@Saba.bayene
@Saba.bayene 3 года назад
አሜን
@ስደተኛዋማረፊያያጣችወፍ
አሜን አሜን አሜን
@ስለአገርፍቅር
@ስለአገርፍቅር 3 года назад
ሴትየዋ ልትጥለው ነበር የሚሉትን ግምታዊ ንግግር ቢያቆሙ ጥሩ ነው: : እኔ ነኝ ያዳንኩህ ለማለት ነው?? ቢያንስ ለልጁ ዓይምሮ መጠንቀቅ ያስፈልጋል:::
@addismyway64
@addismyway64 3 года назад
በጣም ጥሩ ነበረ እንደዛ ባይሉ ለልጁ ሲሉ እንጂ አገርቤት ብዙ ጊዜ ልጅ ተጥሎ ስለሚገኝ ቀለል አረጉት እንጂ
@meski213
@meski213 3 года назад
ትክክል
@user-mi6tm1ir6t
@user-mi6tm1ir6t 3 года назад
ደሞ ሽንት ቤት እሚሉት ውይ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
@@addismyway64 ትክክል ነው
@asdaad9010
@asdaad9010 3 года назад
ትክክል
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 года назад
ይህ ሚዲያ ትልቅ እውቅና ይሰጠው በጣም ቁም ነገር እና ለውገን ደራሽ ናችሁ
@kidistmamo2460
@kidistmamo2460 3 года назад
በትክክል
@ስደተኛዋማረፊያያጣችወፍ
እውነትነው ይገባቸዋል ልቤ ወዳጄ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 года назад
Very true.
@ስደተኛዋማረፊያያጣችወፍ
ምን ብዬ እንደምፅፍ አላውቅም እውነት ገና እርእሱን ሳይ ስሜቴን መቆጣጠር አቃተኝ ሥሰማውም በእንባ በሲቃ ነበር ሁሉም እኔጋ ስላለ በእውነት ሊነጋልኝ ነውን የብርሀን ጭላንጭል ላይነውን ይህን የሰማሁት በሚል ተስፋ ቆርጬ የነበረውን ልጄን በላሁት በገዛ እጄ እያልኩ ሁሌም የደም እንባ አይኔ ያነባል ልቤም በስብራት ይኖራል ለሚካኤል በለተቀኑ እንደስሙ መላእኩ ሚካኤል የእናቱን ድምፅ ያሰማው በሰላም ያገናኘው ህመማቸው እኔምጋር ስላለ ከህመሙ ይልቅ ጠባሳዬ አመመኝ እናም ኢትዮወች እስኪ ስለፈጣሪ ብላችሁ ሚካኤልን ይዛከቀረበችው እህቴጋር አገናኙኝ
@diborab7820
@diborab7820 3 года назад
I agree 👏👏
@mahiethiopia
@mahiethiopia 3 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ በዚህ እድሜው ቤተሰቡን እሚፈልግ ሳይ🥰 የሚካኤል ለት ስለተወለደ ነው እንዲህ ሩህሩህ የሆነው ❤️❤️ መላእኩ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ🙏
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
Amen 🙏🏾 my heart is goes out for Mickle 😘😘😘
@workeneshmolla8536
@workeneshmolla8536 3 года назад
Amne Amne Amne kdus mikale yrdaw🙏🙏
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 года назад
አዎ እውነት ቅዱስ ሚካኤል እኮ ርህሩህ መላእክት ነው
@user-bp4id2xz5d
@user-bp4id2xz5d 3 года назад
Ethio info ሞክራችው ያላሳካችውት ነገር የለም ይኼም ህፃን ከእናቱ ተገናኝቶ እንደማይ በጉገት እጠብቃለው ፈጣሪ ይርዳህ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 3 года назад
አሜንንንን አጀት ይበላሉ
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 3 года назад
ሰዉ መሆን በቂነዉ እኛ በዘር እንባላለን እነሱ ግን እደዚህ ናችዉ ያረብ ዘረኛ ይዉደም
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
አሜን ፈጣሪ ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይላቸዉ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
አሚን ያረብ
@flavorsjar6350
@flavorsjar6350 3 года назад
አሚንን ያረብ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 3 года назад
ህፃን ተወብለው እደልጂ አከባክበው ለሚያሳድጉ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል
@guest_007family5
@guest_007family5 3 года назад
Awe welahiy
@nebiatnebiat3326
@nebiatnebiat3326 3 года назад
እናት ልጇን ካልቸገራት በቀር ለማንም መስጠት አትፈልግም ዋናው የአባቶችም ክህደት ስለሚበዛ ነው እባካችሁ አባቶች ይህ ሁሉ ችግር እናትና ልጅ የሚለያዩት የኔም ነው በሉ ህፃናቱ ያሳዝናሉና
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
አዉነት ነዉ የወለደ ያዉቀዋል
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 года назад
ትክክል
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ
በጣም ያማል
@mekedemlema2387
@mekedemlema2387 3 года назад
እውነት ነው ወንዶች እባካችውን ጭካንያችው አይብዛ እሄ ነው የናተ ውጤት
@almakheshen1042
@almakheshen1042 3 года назад
W
@mesidesign12
@mesidesign12 3 года назад
They are special family. Michael he is lucky to have them. Many children lost there identity b.c of many reason. God bless this family. We will keep praying for all of you. Thank you very much Michel family. You gyes are special.
@buonavita4175
@buonavita4175 3 года назад
True may God bless them my prayer 🙏 to find Michael mother to get this beautiful chances. Pls God help this amazing family to become there dream is real 🙏🙏🙏😭😭
@beblessed6469
@beblessed6469 3 года назад
Yes indeed
@mama4596
@mama4596 3 года назад
yes
@alemethiopiawittube4604
@alemethiopiawittube4604 3 года назад
ሰውዬው ሌላ ቤት ሂጅ እና ስሪ ያለ አሰሪዋ ነው ያስረገዛት ያም ሆነ ይህ አሁን ሌላ ቀን ነው ልጅቷ ከ ልጇ ትገናኝ ሰወች ተንከባክበው ያኖሯታል ባህርዳር ሃሙሲት ላይ ቢጠየቅ ገጠር ዙርያ አትጠፋም
@seblemariam3247
@seblemariam3247 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የህፃናቶችን ስደት አስቀርልን አሜን በሉ ሰወች ።
@እግዛብሔርአለበዙፋኑይፈር
አሜን
@tube-sx5wi
@tube-sx5wi 3 года назад
አሜን ሠብ አርጉኝ
@dhdggroruye656
@dhdggroruye656 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 3 года назад
ኣሜንንንንንንንንንንንንንንን🙏
@jamog5389
@jamog5389 3 года назад
😢😢😢☝☝☝
@DBUthyear
@DBUthyear 3 года назад
እስኪ አሰደጊዎችን የደነቃቹ እጀቹን አውጡ
@teejaay585
@teejaay585 3 года назад
በጣም ያሥለቅስኛል ድህነት እኮ ነው ልጂንና እናትን የሚለይ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
እዉነት ነዉ ማጣት አይኑ ይጥፍ
@DBUthyear
@DBUthyear 3 года назад
ትክክል
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ እፀልያለን
@salemn8700
@salemn8700 3 года назад
Hule gin aydelem.....
@aajaj6908
@aajaj6908 3 года назад
በጣም
@nisri1567
@nisri1567 3 года назад
His is very lucky to have such nice adaptive family. God bless them.
@emebetabebe8951
@emebetabebe8951 3 года назад
Amen
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 года назад
Ethioinfo ሳያደንቅ የሚያልፍ አለ? እንደናንተ አይነቱን ሚዲያ አላህ ያብዛልን።
@kechotiti3187
@kechotiti3187 3 года назад
አሜን
@mamanlove4195
@mamanlove4195 3 года назад
እር ያሳደጉት ነጮች ምንአይነቶች የእግዚአብሄር ሰዎች ናቸዉ ? ምክንያቱም እንኳ በ5 ቀን ወስደዉት ለዛዉም ፈላጊ ወላጂ የለለዉ ልጂ እንደዚ የግድ ወላጆችህን ማወቅ አለብህ ብለዉ ማቅርባቸዉ ይገርማል ., እንኳ በጎፈንድሚ ወስደዉ አሳድገዉ ይቅርና በባህርና በበርሀ ሂደዉም ገና ለገና ቆነጠጧቸዉ ተመቱ ተብሎ ቀምተዉ ወስደዉ ስለወላጂች መጥፎ እየመከሩ ሰለሀገር አይደለመሰ ስለቤተሰብ አይደለም እናትንም ለማስራራት ሚሞክሩ ስንቶች አሉ የእነዚህስ የሚገርም የአገሩን ባህር ጠብቀዉ እያስተዋወቁት አቦ እግዚአብሄር ይጠብቃቹህ
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 года назад
@@mamanlove4195 ጥሩ ለሚያደርግ ሁሉ ጥሩ መመኘት ግድ ይላል።
@user-me1vb3gd8v
@user-me1vb3gd8v 3 года назад
ወላሂ በጣም ገረመኝ ሱብሀናላህ ፈረንጆች
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 3 года назад
AMEN sisisisi 💚💛❤💚💛❤💯💚💛❤💯💚💛❤💯
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 3 года назад
የጭንቅ አማላጇ እመብርሃን ትርዳህ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ያገናኝህ
@EMU918
@EMU918 3 года назад
የዚህን ልጅ ታሪክ የሰላም ገበታ ላይ አዳምጨው ነበር እንዳልክ ያገኘለት መስሎኝ ነበር እናቱን እግዚአብሔር ከናትህ ጋር ያገናኝህ ማንነት ፍለጋ በጣም ከባድ ነው
@jasika499
@jasika499 3 года назад
ቴሌቨዥን ላይ ቢቀርብ በቀላል ሊታወቅ ይቾላል ብዬ እገምታለሂ
@hayukwt4218
@hayukwt4218 3 года назад
እውነት
@rahmaturner7322
@rahmaturner7322 3 года назад
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭very sad
@egm3752
@egm3752 3 года назад
Very true! Tihune nay not have the access to watch RU-vid so, releasing the story by including Emama Yeshi will help a lot to find Tihune
@egm3752
@egm3752 3 года назад
Very true! Tihune nay not have the access to watch RU-vid so, releasing the story on TV a show by including Emama Yeshi will help a lot to find Tihune since she Will have the chance to watch Television
@egm3752
@egm3752 3 года назад
Tihune may not have the access to watch RU-vid so, releasing the story on a TV show by including Emama Yeshi's face and interview will help a lot to find Tihune since she Will have the chance to watch Television
@ፍቅርበጉራጌ
@ፍቅርበጉራጌ 3 года назад
መሲ ጥሩ ልጅ ነሽ በርቺ እናቱ ላጣው ልጅ አሏህ ያገናኘው
@zenanebil4133
@zenanebil4133 3 года назад
ውድድድድድድድድድ ሰብስክርይብ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
ትክክል ነው
@MM-yn1ik
@MM-yn1ik 3 года назад
ወላሁ መ አሚን
@Esfhaigkalemo
@Esfhaigkalemo 2 года назад
መሲ እግዚአቢሔር ይባርክሽ የሚስኪን እናአት
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
ቅዱስ ሚካየል የዚህ ህፃን ደስታ አሳየን አሳደጊወቹ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 3 года назад
አሜን በውነቱ
@meseretagedew9309
@meseretagedew9309 3 года назад
Amen
@tigist422
@tigist422 3 года назад
I really respect Michael family they are so kind & humble they try everything what they can I was watching them video before one year I think God bless them Mik we love you beautiful soul
@belaymekonnen7775
@belaymekonnen7775 3 года назад
This is my Canada 🍁 culture, respect!!!!
@greatjordan7526
@greatjordan7526 3 года назад
@@belaymekonnen7775 that is not your Canada culture it just some people are carrying they love helping others
@belaymekonnen7775
@belaymekonnen7775 3 года назад
@@greatjordan7526 I don't want get in argument please try to visit 🍁 then..
@tigana9453
@tigana9453 3 года назад
ሽንት ቤት ልትጥለው ነበር አይነቱን ንግግር በሚዲያ እናንተም ባትደግሙት ይቅርታ
@senayt8606
@senayt8606 3 года назад
አንችም ደገምሽው እኮ እዚሁ
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 3 года назад
I can’t stop crying,l hope you will see your mom soon
@freweynigebray8285
@freweynigebray8285 3 года назад
መሲ ስላም ይቅርታ ስምህን ስላላወኩኝ ነው ሁላችሁም ተባረኩ በተረፈ ባህርዳር ያሉት ሰውዬ በህግ በግዴታም ቢሆን ትሁኔን ማምጣት አለበት ዲኤንኤ መስጠትም አለበት
@dxbdxa1965
@dxbdxa1965 3 года назад
የኔም ጥያቄ ባህርዳር ያለው ሰውዬ ሲቀጥራት በእርግጠኝ ነት ቤተሰቦቿን ሣያውቅ አይቀጥራትም እሱ ይጠየቅ ቤተሰቦቿ ከተገኙ እሷን ለማግኘት ቀላል
@thanksgodforeverything3705
@thanksgodforeverything3705 3 года назад
መሲዬ እንዲሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርከሽ የኔ ቆንጁ እግዚአብሔር ከእናቴህ ጋር በስላም ና በጤና ያግናኙህ እግዚአብሔር ይረድክ
@konjorasta9799
@konjorasta9799 3 года назад
እጅግ በጣም ልብ ይነካል ያስለቅሳል። በእውነት እናቱን በቅርብ የሚያገኛት ይመስለኛል Good bless his lovely parents. Thay have special heart.
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
አሜን እንዳፍሽ ያርግልኅ
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 3 года назад
አሳዘነኝ የእውነት በዚህ እድሜው እናቴ ምን ላይ ናት ብሎ ማሰቡ እና ሊረዳት ማሰቡ አላውቅም ብቻ አስለቀሰኝ😭😭😭😭
@muluzewde6545
@muluzewde6545 3 года назад
በጣም እንባ አይገልፀውም እኔ የሰው ልጅን ዳይፐር እየቀየርኩ አምጥቸ አር የነካት እንጨት አርጋኞለች
@minty1188
@minty1188 3 года назад
@@muluzewde6545 እኔ ማሳደግ እፈልግ ነበር? እንዴት ነው በፈጣሪ ጻፊልኝ እስቲ
@zaydaahamad1714
@zaydaahamad1714 3 года назад
🍈🍊🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Shashemene
@Shashemene 3 года назад
ያሳደጉት ሰዎች በጣም አሳዘኑኝ በህይወታቸው ብዙ ዋጋ ከፈሉ እግዚኣብሔር ብድራታቸውን ይክፈላቸው
@mihretgebremeskel7997
@mihretgebremeskel7997 3 года назад
እኔ እንደ ማሰበዉ ገጠር ገብታ ይሆናል ላትሰማ ትችላለች
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
ልክነሽ የኔ ዉድ ሁላችንም በፀሎት እንርዳቸዉ እንዲገናኙ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 3 года назад
በትክክል
@Kuskuam206
@Kuskuam206 3 года назад
I realy appreciate mickael's Family. Every things is for good Mikael. God loves you and he is always with you. You have amazing mother and father. My pryers is with you to find your biological mother
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 3 года назад
ልቤን ነካኝ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭 እናት መቼ ትጠላለች ምንም ብትሆን ልጁን ግን አደነቅኩት ደሙን መፈለጉ ብቻ ያስለቅሳሉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይርዳችሁ እህት ወንድምም ሊኖረው ይችላል እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ጌታ 😭😭😭😭💔💔💔💔አስለቀስከኝ በእንባ ጨረስኩት ።መሲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ። የኢትዮ ኢፍ ሚዲያ ቤተሰቦች ፎቶውን ተጭናችሁ ሰብ አድርጉኝ ።❤😘
@sawrtysaerty7253
@sawrtysaerty7253 3 года назад
😭😭😭😭💋💋
@mekidesasaye7740
@mekidesasaye7740 3 года назад
Me too more!!!
@tigistbelete3091
@tigistbelete3091 3 года назад
በጣም እኔስ አልቻልኩም እማምላክ ትርዳህ የኔ ውብ ልጅ
@ka8782
@ka8782 3 года назад
ሽማግሌው ልጅቷን ደፍሮነው የተወለደው ማለት ነው ለዚነው ሚስጥሩ እዳይወጣበት ነው ሽማግሌውነው አጥብቆ መጠየቅ ቤተሰቧንም ያውቃል። በህግ ማስገደድ ነው
@misraburka1208
@misraburka1208 3 года назад
We must support this media
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 3 года назад
በውነት ጌታ የዚህን ሚዲያ ደጋፊወች ሁሉ ይባርክ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ethioinfo ምስጋና ይገባቸዋል እግዚአብሔር ያገናኛቸው በደስታ ዳግም እናያለን
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 года назад
ኢንሻ አላህ
@marek5323
@marek5323 3 года назад
የሚካኤል ታሪክ ልብ ይሰብራል! ሊቀ መላዕክት ቅዱሰ ሚካኤል በጥበቡ እናቱ ወዳለችበት ሰፍራ ይመራችሁዋልና እመቤቴ ከነልጇ ከእናንተ ጋር ትሁን!!!
@meronmeron1611
@meronmeron1611 3 года назад
ኣሜን 💞🙏🙏🙏
@edentilaye653
@edentilaye653 3 года назад
ኢትዮጵያ ያላችሁ የኦርፋን መ/ቤት ሰራተኛች እባካችሁ ግዴታችሁን እና ለህሊናችሁ ስሩ ሲቀጥል ደሞ ሴቶች እና ህፃናት እሚባል መ/ቤት ለምን ተቋቋመ ሁሉም ሰው ቅሬታ እንዳቀረበ ነው እረ መንግስት ግን ትልቅ ስራ መስራት አለበት በዚህ ቢሮ የውጪ ዜጎች ስለ ሀገራችን መጥፎ ነገር ይዘው እንዲሄዱ ለምን እናደርጋለን?? በመጨረሻም ሚካኤል ፈጣሪ ከእናቱ ጋር የልጅነት አምላኩ ይርዳው
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 3 года назад
እኛ ለራሣችን አበሾች ደግ ነን እንላለን ደጎችሥ ፈርጆች አሣድገዉ ወላጅን የሚፈልጉ እዉነት ልፋታቸዉንና ጭርር ቆጥሮ ልጁን ከእናቱ ጋር ያገናኝልን ልጁን ሣይ እባየ ይመጣል
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 года назад
የኸ ሚድያ እጅግ በጣም ጠቃሚ ሥራ አየሠራችሁ ነዉና በርቱ እንዳትሰለቹ አደራ ብዙ ምስቅልቅል ነው ያለው በህዝባችን ላይ እኛም እዚህ ዩኤስ ዉስጥ ነዉ የምንሰማው።
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 3 года назад
He have a good family they are good people I hope he can find his mom usually people didn’t want to connect but this people are working hard for him and thank you for your program again💐🌺🌻🥀🌸🌹💕👏🙏
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 3 года назад
ሚኪኤል ስም በመላኩ ስም ነው እና መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 года назад
እኔ እነዚህን አሳዳጊዋች ውድድድ አረኳቸው እውነት እግዛብሄር በቤተሰባቸው ጤና እድሜ ይስጣቸው።
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
አሜን አሜን ይስጥልን
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
ትክክል
@annamarry2277
@annamarry2277 3 года назад
በጣም ይገርማል ይህ ታሬክ የቀጠራት ሰውዬ ወንደላጤ ስለሆነ እራሱ አው ያስረገዛት ምክንያት ከሰራተኛ ወለደ እንዳይባል ነው ስለዚህ ዴኤን ቢመረመር ሊታወቅ ይችላል ባይ ነኝ።
@yemsida1758
@yemsida1758 3 года назад
የሚያሰራት ሳይሆን ከገጠር ያመጧት ሰውዬ ናቸው ባህርዳር ያሉት ልጁ እሳቸውን ነው የሚመስለው ተባለ እኮ በደንብ አዳምጭው
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
ልክ ነዉ አሳብሽን እጋራለሁ
@bintawal9877
@bintawal9877 3 года назад
አላህ ከእናቱጋ ያገናኘዉ መሲ አላህ እድሜ ና ጤና ይሰጥሸ
@tsehayehelen5005
@tsehayehelen5005 3 года назад
በመጀመሪያ ኢትዮ ኢንፎ ከልብ ላመሰግን እፈልጋለሁ ብዙ ጊዜ እከታተላለሁ ትልቅ ሰራ ነው የምትሰሩት መሲ ደግሞ በጣም ደስ የሚል ድምጽ ነው ያለሸ ሰውን የሚያረጋጋአ የሚካኤልን አሳዳጊዎችን ከልብ አመሠግናለሁ 🙏 እግዚአብሔር ይርዳቸው እጸልይላቸዋለሁ ሁሉንም ቤተሰብ የሚፈልጉትን ልጆች እግዚአብሔር ይርዳቸው በጣሞ ከባድ ነው ሁላችንም ሼር በማድረግ እንተባበራቸው አደራ።
@user-oo2ns8jd4k
@user-oo2ns8jd4k 3 года назад
መስዬ የኛ መልካም ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር አብዚቶ እድሜና ጤና ይስጥሽ እነዚንም ልጆች እግዚአብሔር ከወላጆቻቸው ጋር ያገናኛቸው ወይ ከባድ ነው የቤተሰብ ነገር
@addismarkos6196
@addismarkos6196 3 года назад
እባክሽ መሲ እኔም ሁለት ወንድሞቺን በጣም ብዙ ግዜ ሆነኝ በመፈለግ እባካቹ ተባበሩኝ ካናዳ ነው የሚኖሮት ባካል ባላገኛቸውም በህይወት መኖራቸዉን ከሰማው በቂ ነው
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 года назад
የኔ ናት አይዞሺ
@ብርኩእናጽዬን
@ብርኩእናጽዬን 3 года назад
የእኔ እህት ልጅ በጉድፈቻ ወደ ካናዳ ከሄደ 26 አመቱ ነው በሁለት አመቱ ነው የሄደው በአሁኑ ሰአት እህቴ ሞታለች ግን ሌላ ልጅም አላት እናም ካናዳ ያለው ልጆን ማግኘት እንፈልጋለን በቀበሌ በህጋዊ ነው የሄደው ነገር ግን እስካሁን አድራሻውን አላገኘንም ፎቶ ይልክልናል ፎቶውን የሚያመጡልን ሰዎች አድራሻውን መስጠት አይፈልጉም በጣም ችግር ነው ኢትዮጲያ ውስጥ ያለው ድርጅት አያገናኝም
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 3 года назад
@@ብርኩእናጽዬን photow kalachu media lay wotachi felegu
@messigetachew552
@messigetachew552 3 года назад
የዚህ ልጅ መጨረሻ ነው የናፈቀኝ የኔ አባት ሁሌ ነው የማስታውሠው። ኢንሻአላህ እናቱን አግኝቶ የምናየው ያድርገን
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
አሚን ያረብ
@orangeababa7162
@orangeababa7162 3 года назад
I really appreciate it his father and mother gave him the best and wonderful loving, caring life They are very nice kind loving parents I can tell how they are very nice parents God bless you and your family I hope you will find his biological parents
@orangeababa7162
@orangeababa7162 3 года назад
Thank you Ethio Info media for your wonderful information We love 💕 you God bless you and your wonderful families
@mihretgebremeskel7997
@mihretgebremeskel7997 3 года назад
ጋዜጠኞቹን እግዚአብሔር በጤና በሰላም በፍቅር ይጠብቅልን ተባረኩ 🙏🙏🙏
@asegewami9905
@asegewami9905 3 года назад
I fell in love with this family. Selam I am proud of you as one of the best Ethiopian, you are doing a great job.
@leylaaddisababa6kilo456
@leylaaddisababa6kilo456 3 года назад
ደብዳቤ የምትፅፈው ህፃን ታሪክ ልብ ይሰብራል።
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
እዉነት ነዉ ያስለቅሳል ድህነት አይኑ ይጥፋ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
@@azebtufa8535 እውነት ነው
@sa9908
@sa9908 3 года назад
😭😭 ምነው ወገኖቻችን በየአለሙ ወላጅ አልባ ሆነው ተበተኑ ያርቢ ከናቱ በሠላም አላህ ያገናኝክ
@alemtube1549
@alemtube1549 3 года назад
Ethioinfo ሳይ ሁልጊዜ እንዳለቀስኩ😥😥😥😢😢😢 እመቤቴ ትርዳህ የኔ ውድ😭😭😭
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 3 года назад
በጣም በእንባ ጨረስኩት 😭😭😭😭💔💔💔💔
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@adrontube3361
@adrontube3361 3 года назад
Hopefully One day you guys will find her. Its really a shame on them for those who didn't keep the file properly. God bless you Mikel family you guys are the best family ever. I am proud of you, for keep looking for his mother without giving up.
@user-di9ic4iz9t
@user-di9ic4iz9t 3 года назад
እኔ ግን እንደ ጉደፈቻ ልጆች የሚሳዝነኝ የለም😥 በችግር ከናትጋር ቢአድጉ ይሻላል!! ቢርባቸውም ሲገኙ ሲበሉ ይረሱታል ግን የቤተሰብ እራብ ግን ምንም አይተካውም ሁልግዜ እደአዘኑ ነብስ እስከሚቁ ድረስ ሂወት መሽም ጎዶሎናት😥😥
@gfgru7164
@gfgru7164 3 года назад
በጣም
@guest_007family5
@guest_007family5 3 года назад
Betam
@azebgera8601
@azebgera8601 3 года назад
😭
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
ሚካኤልየ ቅዱስ ሚካኤል እናትህ ጋ በሰላም ያገናኝህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ያሳድግህ 🥰🥰
@banchbesratahmad8672
@banchbesratahmad8672 3 года назад
ወይ ዘንድሮ የሰላም አምላክ ሰላሙን ያብዛልን ምን አይነት ፍቅር ነው ኢትዮጲያነት ይህን ያህል ነው በደም ተስቦ በመንፈስ እንጅ በአካል የማያውቃትን ፍለጋ በጣም ድንቅ ነው የእግዛብሔር ስራው ብዙ ፈጣሪ ያገናኛችሁ የኔ አባት እድግ በልልኝ
@Kሀገሯንናፋቂ
@Kሀገሯንናፋቂ 3 года назад
አይ ይ ባይመቻት እጂ ልጂ አሳልፋ የምሰጥ አላህ ያስገኛት አስለቀሰኝ ልጀን መሰለኝ ላሳዳጊወቹም ጤናና እድሜ ተመኘሁ ለናተም መሲየ
@avi_king301
@avi_king301 3 года назад
መሲ! ተባረኪ! እስከ ባልደረቦሽ!
@Firehiwot7woyesso
@Firehiwot7woyesso 3 года назад
my heart goes out with this beautiful kid. i see him for the second time. i hope he will get her. i want to thank him his family they are so compassionate family. littel kid even through you don't find her you are in good hand so thank God for this beautiful family. God bless you all
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 3 года назад
እሄን የተከታተላቹህ መቸም የሀሙሲት ልጆች ትኖራላቹህ ብየ አምናለሁ እናተ ባታውቋትም አጠያይቃቹህ ብታቀርቧት ትልቅ ስራ እደሰራቹህ እወቁት
@gfdf3677
@gfdf3677 3 года назад
ሁለት አሙሲት ነው ያለው የትኛው ሀሙሲት
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 3 года назад
@@gfdf3677 ባሀርዳር አካባቢ ያለው መሰለኝ ማሬ
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 года назад
Ewinat Naw Tebaberut please.....
@gfdf3677
@gfdf3677 3 года назад
@@alemtsehay8507 ከዛ ከሆነ እጠይቃለው
@woinshetselante41
@woinshetselante41 3 года назад
እኔ ባህርዳር ልጅ ነኝ አባቱ የተባለው እኮ እዚህ ቀበሌ 4 ገበያ ነው እናቱን ወደ አ.አ ለሰው ቤት ሰራተኝነት የላካት
@woinshetselante41
@woinshetselante41 3 года назад
ለምን ሰውየውን በሰው አናስጠይቀውም መሲ እኔ ልርዳቹሁ።
@fatimawasye9409
@fatimawasye9409 3 года назад
@@woinshetselante41...dewiylat le mesi mereja aynakim
@ferdosali8117
@ferdosali8117 3 года назад
Bnatise rejew
@habesh0578
@habesh0578 3 года назад
Pls help him
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
እባክሽን ይህንን ህፆን ታደጊው እነ መሴን አግኝና እርጂያቸው እግዚአብሔር ይሰጥሽ
@woinshetselante41
@woinshetselante41 3 года назад
የህ ልጅ እኮ የሚጠረጠር አባት ነው ተብሎ ባህርዳር ተገኝቶ አይተናል ለምን አይተባብረውም የእናቱ ምስጥር ያለው
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 3 года назад
መሲ ስምሽና ድምጽሽ በጣም ደግነትሽን ይመሰክራል የምትገርሚ ኢትዮጵያዊት ነሽ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
@fghh5572
@fghh5572 3 года назад
ያሳዝናል በ 5 ቀን ወስደው አሳድገውት እንደ እናት አጥብተው አሳድገውት ዛሬ ባዳነት መሰማቱ ይገርማል የሰው ልጅ መቼም የሰው ነው 😥😥😥አሳዳጊዎቹ አንጀቴን በሉኝ እግዚአብሂር ለእናንተ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 года назад
ምን አልባት ኢትዮጵያዊ ነህ ተብሎ ስለሚነገረዉ ለማወቅ ይጓጓል ማንንነትን መንገራቸዉ በጣም ጥሩ ነዉ በዚህም አምነዉበት ነዉ እነሱም እሚያፈላልጉት እሱም አይከዳቸዉም
@mnaseyene7831
@mnaseyene7831 3 года назад
አየሽ አይደል የሰው ልዩነት አንች ብትሆኝ ለራስሽ ስሜት ነበር ቅድሚያ ምትሰጭው እነሱ ግን ለሚወዱት ልጃቸው ደስታ ቅድሚያ ሰጡ መወለድም ማደግም ትርፍ ነው እነሱ የሰጡትን ቦታ እሱም ይረዳል እንዴት አይነት ሀሳብ እንዳለሽ ግን ታሳፍሪያለሽ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 года назад
እነሱ አምነውበት ነው ማንነቱን እያሳወቁ ያሳደጉት እናም ለልጂ ስሜት ነው የሚጨነቁት
@user-bv3xj3pw4o
@user-bv3xj3pw4o 3 года назад
ras wedadi nesh endi masebsh enesu gin maninetun eyenegeru silasadagut endi aysemachewm
@kalamuaferede1712
@kalamuaferede1712 3 года назад
እመብርሀን ከናትህ ታጌናኝህ የኔ ጌታ ሲቀጥል እናትና እባቱ ደስ የሚሉ ናቸው የራስ ወገን አረመኔ በሆነበት ግዜ የስው ሀገር ስው እደዚ ቅን ሲሆን ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃቸው በተረፈ ሁላችሁም እናመስግናለን
@azizaali5141
@azizaali5141 3 года назад
Betam ewunt belhal
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 3 года назад
Micheal's Canadian families, you are amazing parents caring and loving him. Thank you for such a blessed work.
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 3 года назад
Michel we love you . You are smart and wise kid . and yor canadian family is so special may Gpd bless them. Michel i will pray for u to meet your mom .. Your destiny will great. God has special poupose for your life. I do not have mom or dad and grown up with a lot of suffering but the good thing is i accepted Jesus as my savior and Lord when about your age and he was a good strength for my spirit and one day i saw some kids were having fun with their family and felt jealous and cried to dath . and i heared a voice saied i am you Dad , mom and also your siblings and even i am your every thing so from that day on i felt love and confort .He (Jesus )was always with me. He gave me good husband and special son . they love me so much and i love them very much ..Michael God is with you he love you confott you .
@almazabara912
@almazabara912 3 года назад
ይገርማል እግዚአብሔር ይርዳህ ቅን ልጅ ዘመንህ ሁሉ በቅንነት ይለቅ!!
@eliehanna7798
@eliehanna7798 3 года назад
እግዚአብሔር ያገናኝህ የኔ ወንድም አሳዳግዎችም እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ተመኘዉ ከህፃንነቱ ጀምሮ ስለ ቤተሰቦች እየነገሩት ማሳደጋቸዉ የእግዚአብሔርን ሰዎች ናቸዉ
@user-jq3hc6ul2f
@user-jq3hc6ul2f 3 года назад
Ethio enfo my favorite RU-vid Chanel!!❤️❤️🙏🙏
@abebawright3437
@abebawright3437 3 года назад
ሚካኤል እና ቤተሰቡ እግዚዐብሄር ይርዳችሁ። እኔም ምንም እንኳን ልጆቼን እንደ አይኔ ብሌን ባያቸውም የልጆቼን ቤተሰቦች ፈላጊ ነኝ ። ልጆቼ በአሁኑ ሰዐት ብዙም የስጋ ዘመድ ማግኘት ፍላጎት አያሳዩም ቢሆንም ወደፊት መጠየቃቸው አይቀርም። አንድ ነገር ግን ለሁላችሁም የማስተላልፈው መልዕክት ቢኖር በርግጥ ብዙ አዳብት ያደረጉ ቤተሰቦች እንደ ሚካኤል ቤተሰቦች ጥሩ ወላጆች ቢሆኑም አልፎ አልፎም በጣም የሚበደሉ ልጆች እንዳሉ ማወቅ ይኖርብናል። ለዚህም ነው የኢትዮጲያ አዳብብሽን የቆመው እና ባይተዋር ለሆኑት ኢትዮጲያዊ ልጆች ማሰብ አንርሳ።
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 3 года назад
መሲ ምርጥጋዜጠኛ።የእውነት።ሰውየሆንሽ።ነሽ በአካልባገኝሽድስይለኛል
@rahelwalathansalhulumnagar4666
@rahelwalathansalhulumnagar4666 3 года назад
Yazinalaal uuuuufffff
@samf2062
@samf2062 3 года назад
ፈጣሪ ያሳድግህ የኔ ማር እርግጠኛ ነኝ መሲ በናተ በኩል ማንም ፈልጎ አጥቶ አያቅም ስለዚ ትገኛለች ከፈጣሪጋር ።
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 3 года назад
Ethiomedia you did a wonderful job 2 pass this message also Salim appreciated you teach the kids of the culture and also you are the truth auntie thank you guys God bless you
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 года назад
በእውነት ወይዘሪት ወይም ወ/ ሮ ሰላም መልካም ቅን ነሽ ህያውእግዚያብሄር የልብሽን መሻት ይከውንልሽ ድካማችሁን ፍፃሚውን ያሳምርላችሁ !
@niemamuhammd322
@niemamuhammd322 3 года назад
አላህ ከናትህ ይጨምርህ የኔ አባት አጀት ይበላል ወላሂ 😥
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
እውነት ነው
@konjoleba3848
@konjoleba3848 3 года назад
The father and mom are the best people let God bless them for real no one can do this for him .he is lucky to leave with them.
@silvanaalberto5003
@silvanaalberto5003 3 года назад
Yeah true
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 года назад
True 👍🏽👍🏽👍🏽💕
@tarifeleke4383
@tarifeleke4383 3 года назад
መሲ የኛ ጀግና ተባርኪ
@toibaali5876
@toibaali5876 3 года назад
እማዬ በጣም እረባሺ ሆኜ ነዎይ የሰጠሺኝ ።ፀባዬን አስተካክላለሁ አለች😭😭😭😭😭😭😭
@hanaalemayehu6866
@hanaalemayehu6866 3 года назад
መስዬ እማማ የሺን በአካል እግኝተሻቸው ከሳቸው እንደበት ብንሰማ የእማማ የሺን ፊት ስታያቸው ልታቃቸው ትችላለች ግን ልጁን ህፃን ሆኖ ስለሰጠች በመልክ ላታቀው ትችላለች የኔ አመለካከት ነው
@user-ne3le4bp2i
@user-ne3le4bp2i 3 года назад
እመብርሀን በሰላም ትልገናኝህ ከናትህ ጋር የኔ ጌታ
@yenayena8676
@yenayena8676 3 года назад
ባህርዳር የተገኙት ሰውዬ ግን. እናቱን ያለችበትን ባያውቁ ማንነትዋን ቤተሰቦችዋን ያውቃሉ. አጥብቆ መመርመር ነው አባት ከሆኑ ፈርተው ነው
@mnaseyene7831
@mnaseyene7831 3 года назад
ምናልባትም ትዳር ምናምን ካላቸው ቤታቸው እንዳይበጠበጥ አስበው ይሆናል
@rehanamahdi4755
@rehanamahdi4755 3 года назад
እኔም ብያለሁ ግን ልጅ እሳቸውን እኮ ነው የሚመስለው እሱዋንም አስፈራርተዋት እንዳይሆን ብቻ ይህን ልጅ ከናቱ ጋር ፈጣሬ ያገናኘው
@diraryohannes7545
@diraryohannes7545 3 года назад
God bless Micheal's Mom and Dad!!!
@Eurael
@Eurael 3 года назад
May God bless his nice adoptive parents and Michael. Be strong Michael, and everything will be allright. You are such a smart and handsome boy Mike!
@ritafisum430
@ritafisum430 3 года назад
በጣም ልብ የሚሰብር ታሪክ ነዉ ማጣት ክፉ ነገር ነዉ ልጅን ከእናቱ እቅፍ የሚለይ ማጣት እና ሞት ብቻ ነዉ
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
እዉነት ነዉ ማጣት አይኑ ይጥፋ
@rahmaksa4978
@rahmaksa4978 3 года назад
እውነት ነው
@maryammaryam554
@maryammaryam554 3 года назад
የሚኪ አናትና አባቱን ከልቤ አመሰግናለው እየተባበሩት ነው እናትክንም ፈጣሪ ካለችበት ሆና ይህን ድንቅ ታሪክ የምትመለከት ያርጋት ለመገናኘት ያብቃህ
@tigist422
@tigist422 3 года назад
ውይ እሄ ልጅ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ቢያስገኝለት ተሰቃየ የእርቅ ማዕድ ሁሉ ሂዷል ባህርዳር ሳይቀር
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 года назад
😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፍላጋ ከጀመሬ ቆዬ እንዴ እኔ ዘሬብቻ ነዉ የስማውት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@tigist422
@tigist422 3 года назад
@@GrandPrime-mt9px በጣም በጣም ያሳዝናል ተንከራተቱ አሳዳጊዎቹ
@aliamohammed1207
@aliamohammed1207 3 года назад
Ohh Allah may Allah reunite this little boy with his mother. May god bless this amazing adopted parents. They are so kind , polite, with good and beautiful heart. May god reward them for what they did. Also we really appreciate the lady who’s helping this adopted kids. You’re truly Ethiopian with a good heart. May god guide all of you to the right path ❤️❤️❤️❤️
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 года назад
ኢትዮ ኢንፎዎች እንደዚህ አይነት ለሰው ሚተርፍ ዝግጅት ማቅረብ መባረክ ነውን እናትየው ምታሳዝን ናት፣ ሰውየው ደፍሯት ይሆናል፣ የደበቀው የራሱ ቤተሰብ ሊኖር ይችላል። እግዚአብሔር የሚፈልጋትን ውድ ልጅ አግኝታለች፣ የሚካል ቤተሰቦች ጥሩ ስብእና ያላቸው ስለሆኑ ነው፣ በራሳቸው አምሳል የቀረጹት፣ እግዚአብሔር ይባርካቸው።
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 3 года назад
እንዴት አንጀት ይበላል እመብርሃን ትርዳህ ልጄ
@zeekoahmad3732
@zeekoahmad3732 3 года назад
Ethio info is a great 👍 channel
@genetbekele4426
@genetbekele4426 3 года назад
ሰላምዬ እንዴት ያለሽ መልካም ሰው ነሽ! እግዚአብሔር ያበርታሽ ተባረኪ🙏🙏🙏
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 года назад
ሚካኤል ከዚ በፊት የሰላም ገበታ ላይ የዛሬ አመት ቀርበሽ ስትናገሪ ሰምቸ ነበር እስካሁን አላገኛትም እዴ የኔ ማር እመቤቴ ትርዳህ የዛሬ አመት ታሪክህን ሰምቸ ነበር በሰላም ገበታ ዩቱብ ላይ ሳሙኤል መርሻ ለቆት ዛሬ ግን በአካል ሳይህ ልቤ ተሰብሮ አለቀስኩ የኔ ጌታ ሲያሳዝን
@tigistmamo954
@tigistmamo954 3 года назад
It is very touching story. I am hopping and praying Mike will reunite with his mom. Your adopted family are amazing. May the good lord's blessings up on them.
@emebetmoges2436
@emebetmoges2436 3 года назад
የሚካኤል አምላክ አለና ያለምንም ጥርጥር ትገኛለች እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@azebtufa8535
@azebtufa8535 3 года назад
አሜን አሜን ነገ ሚካኤል ነዉ ይረዳናል እንፀልይ ያማል
@tenad7309
@tenad7309 3 года назад
የሚካኤል አሳዳጊዎች በጣም ጥሩ ቅን ሰዎች ናቸው:: በፍቅር እንዳሳደጉት ያስታውቃል:: እናቱንም እያፈላለጉ ነው እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏🏾
@dodeybabi9278
@dodeybabi9278 3 года назад
What a blessed family Micheal have. I can tell that they give him their unconditional love. Thank you proud family. Micheal may God keep you shining and healthy. Good luck son finding your birth mom. Thank you Selam for all you have done💞💕💚💛❤
@rigeatfitsum3886
@rigeatfitsum3886 3 года назад
I fell this histroey teach my herat i hope God pls give his mathers
@seblemariam3247
@seblemariam3247 3 года назад
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ ኢቲዮ ኢንፎ! ሰላም ለሰው ልጆች በተለይ ለወጣቱ ትውልድ ሰላም ይሁን ።
@Mun2924
@Mun2924 3 года назад
This family has a heart of a gold, may God bless you and fulfill your dreams 🙏 ❤ ♥
Далее
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Просмотров 328 тыс.