Тёмный

የ140 ካሬ ቤትዎን እንዲህ ያሳምሩ EP 5 DUDU'S DESIGN [ARTS TV WORLD] 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 320 тыс.
50% 1

የ140 ካሬ ቤትዎን እንዲህ ያሳምሩ EP 5 DUDU'S DESIGN [ARTS TV WORLD]
ዱዱሽ ዲዛይን የቤት ማስዋብና ማደስ ላይ አተኩሮ ሚሰራ ተወዳጅ ፕግራም ነው

Опубликовано:

 

20 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 528   
@asyafaji7603
@asyafaji7603 4 года назад
ቤ ሃገረ እንደዚህ አይነት ጠንካራ ሴት ዲዛይነር ሰለአየው ደሰ ብሎኛል ።። በርቺ ብራቮ
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@destatye8790
@destatye8790 4 года назад
andegna nesh berche…
@user-cg5fk3ov2y
@user-cg5fk3ov2y 3 года назад
@@m-designstudio4528 እደት ነው የምትገኙት። ቤት መስራት ወይስ ማሳመር እኔም እፈልግ ነበር ቤተ እድሰማመርልኝ ግን ኮበልቻ ነው ግን ቁጥር የላችሁምደ
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 4 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እንደዚ ዲዛይኖች በብዛት ዉጭ ሀገር ነዉ ምናየዉ ለሀገራችን በጣም ጥሩ ነዉ በርቺ ነዉ ምልሽ ሴት በመሆንሽም ደስ ይላል👍👍👍👍👍👏👏👏👏💯
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@zainabkder3938
@zainabkder3938 3 года назад
ጎበዝ
@hudaahmed2611
@hudaahmed2611 3 года назад
I like the sofa where is it from??
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 4 года назад
በጣም ሳላደንቃችሁ አላልፍም በእውነት ጀግኖች የስራ ፈጠራ ጀግኖች ናችሁና thankyou ተባረኩ
@azizamohmad3827
@azizamohmad3827 4 года назад
በጣም አሪፍ ነው. በጣም በጣም. ጉበዝ ኮተት ያልበዛበት. የቱርክ ቤት. ዋወ. በርቺ. እህቴ. እጅሽ ይባርክ ።
@katihalala3201
@katihalala3201 4 года назад
ዋዉ በጣም ያምራል በርቱ እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን ከስደት መልስ እኔም ቤቴን ለማስዋብ እንዴምደዉልላቹ ስው ያስባል እግዚአብሔር ደግሞ ይፈጸማል ጌታ ኮሮናን ከምድራችን ይምታ ስላማቹ ብዝት ይበል ውዶች
@addisabeba8728
@addisabeba8728 3 года назад
አይቀርም እሱ ይርዳን ከስግደት ይመልሰን
@mikalkelati3167
@mikalkelati3167 3 года назад
@@addisabeba8728 Amen
@ykwkfk
@ykwkfk 3 года назад
@@mikalkelati3167 5m lolmm
@mekdibest215
@mekdibest215 3 года назад
ያሳካልሽ የሁላችንም ምኞት ነው
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 года назад
በ140ካሬ ሜትር እንዲህ ያለ ዘመናዊ ቤት ያምራል. የእቃ አቀማመጣችህ ያምራል ልትበረታቱ ይገባል. በጣም ያምራል
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 года назад
ዲዛይንሽ ትንሽ መሻሻል የሚገባቸው አንዳንድ ቦታዎች አሉ። ከ living room ያለው ቴሊቢዠን ከሶፋው ፊት ለፊት መሆን ነው የሚገባው። የግድግዳ ጌጣጌጦቹ በጣም በዝተዋል። ጌጣጌጦቹ ወደ ወለል ከወደቁ ለህጻናት በጣም ከፍተኛ ጉዳት ይፈጥራሉ። የግድግዳ ዲኮረሽኑ በጣም በዛ።
@beletuhaile1633
@beletuhaile1633 3 года назад
ስላም ድድ ስራችሁ ቆንጆ ነው ትንሽ አተያየት ብስጥ ምናልባት ይጠቅማችሁ ይሆናል ምንጣፍ ከማነጠፋችሁ በፊት መሬቱን ብትወለውሉት ጠረጴዛና ወንብሩንም በደንብ መወልወል ቼሚኒውንም ምንጣፍ ላይ ባይሆን የፋሚሊ ክፍሉ ቲቪ ወድ ግርግዳው ቢሆን አለበለዚያ የቲቪው ጀርባው ከታች ይታያል እሱ ቢስተካከል ጥሩ ይመስለኛል ከጠቀማችሁ ብዬ ነው ይህንን አስተያየት የጻፍኩት በርቱ ደስ ይላል
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 года назад
ያለው ሰው ማማሩ አለቺ አያቴ እውነት ያለው ሰው ማማሩ ለማንኛውም ሀሪፍ ስራ ነው በርቱ
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@great-full3612
@great-full3612 4 года назад
Yelelew medeberu 😎
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 4 года назад
ሰህ
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 3 года назад
የሌለው መደበሩ
@malikamalika7787
@malikamalika7787 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@osmanosman7431
@osmanosman7431 4 года назад
አድራሻችሁን ብታስቀምጡልን በጣም ሀሪፍ ነበር ማሻ አላህ ጎበዞች በርቱ
@user-dw2bb1ug2j
@user-dw2bb1ug2j 4 года назад
ዋው ያምራል በርቱ እግዚያአብሔር በሥራቹሁሉ ከፊታቹ ይቅደም ❤️❤️❤️👍👍👍
@tesefalove3586
@tesefalove3586 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል በርቱ ስራችሁን ደግፌዋለሁ
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 4 года назад
ዎው ሲያምር ዲዛይኑ ያረብ ቤት አስመሰላቺሁት በርቱ ኢትዮጵያ ላይ እደዚህ በመሆኑ ደስ ብሎኛል ያምራል በዛላይ እናንተ የድኮር አቀማምታቺሁ በጣም ያምራል 100% like yesetehuachihu
@user-ky6rx8sp2f
@user-ky6rx8sp2f 3 года назад
አቦ ለኛም ለሸቃሎች ኑሮአችንን አላህ ያሳምርልን ሁሉምን ነገር ሁን ካለሁ ይሆና እሚቸግረው የለም
@binyammitiku953
@binyammitiku953 3 года назад
BERESSA
@Tube-qu4yp
@Tube-qu4yp 4 года назад
ዋው ፈጣሪ ለኛስ ማን አለን እስኪ ለሸቃላወችም ስጠን
@dananshindamonsh1674
@dananshindamonsh1674 4 года назад
ዋው በጣም ነው የሚያምረው የኔንም እንደዚህ ብታሱቡልኝ ደስ ይለኛል
@fkrtamamo7944
@fkrtamamo7944 2 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ስራ እርግት ባለ ስእብና እጅሽ ይባረክ 🙏
@MuraFika
@MuraFika 4 года назад
ዋው በጣም ነው ምትችሉት እጅግ ያምራል እኔ አሪፍ ምግብ ሳይ ነበር ምራቄን ምውጠው ለመጀመሪያ ግዜ በመገረም ነው ምራቄን ያሷጣቹኝ በርቱ አንበሶች
@nigistyoutube682
@nigistyoutube682 4 года назад
ኢትዮጵያዊ ባህል ያለሁ ዲዛይን ብታደርጉ አገራችን ብዙ ብርቅዬ ጌጦችአሉዋት እሱን ብትጠቀሙ ያምራል ጥሩነው በርቱ የደሃውንም ያማከለ ይሁን ።ስራችሁ በርቱ ።
@geemayle7969
@geemayle7969 4 года назад
Enem endezaw! Be chaina termozna ahagolit yetemola bet alefeligim, yagere bahil. Mechem agerbet yale hizim ye i hon timegi yihonal lemeshet...? Ligocho yesera birtatachew/gobiznachew 1goch!!!
@user-ln2uy6mi9g
@user-ln2uy6mi9g 4 года назад
ዝተት ምንም በቃ ጥሩ ነገር ኣያስመኛችሁም ኣጉል ሀገር ወዳድ ነን ትላላች ኮተታሞች
@toybahabeshawit2535
@toybahabeshawit2535 4 года назад
@@user-ln2uy6mi9g ክክክክክ እኮ
@great-full3612
@great-full3612 4 года назад
No we r sick of that! There is a place and time for that this is a modern home
@melatgeremew7368
@melatgeremew7368 4 года назад
ethiopiawi negeroch r more expensive than the modern...
@sayatnega1672
@sayatnega1672 3 года назад
ዋውውው የምትገርም ዲዛይነር ስራዎችሽ ሁሉ ልብን ከመማረክ አልፈውም ስንጥቅ የሚያደርጉ በርቺልኝ
@rebkat6712
@rebkat6712 2 года назад
ደስ ትይኛለሽ ሴት ልጅ እንደዚህ " በጭንቅላቷ " ሰርታ የተሻለች ሁና በዚህ ዘመን ማየት ያስደስታል እንዳንቺ አይነት ሴቶች ይብዙልን
@yasminsofya2297
@yasminsofya2297 4 года назад
ቆይ እኔ ምለው ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰወች ያማረ ነገር አትወዱም ማለት ነው
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 года назад
ማሰለኝ
@user-ln2uy6mi9g
@user-ln2uy6mi9g 4 года назад
ወሬ ስለሚወዱ ነው ወይ ደግሞ የዚህ እድል ኣያገኙትም
@radiyanasir8741
@radiyanasir8741 4 года назад
የምርህን ነው
@fasikahailemariym48
@fasikahailemariym48 4 года назад
ኪኪኪ መሰለኝ
@Ethi912
@Ethi912 4 года назад
ጤንነትቸው ያጠራጠረኛል ይሄ ቤት እንዴት እንደሚያመር
@hasnaumar8304
@hasnaumar8304 4 года назад
እጃችሁ ይባረክ የእውነት
@user-xf6fj1ew3f
@user-xf6fj1ew3f 4 года назад
ያምራል
@fatumam6528
@fatumam6528 4 года назад
👍👍👍👍👍 በርች ጎበዝነሽ ያምራል ላገራችን ሰላሙን ያውርድላት ሁሉምነገር የሚያምረው አገርሰላምስትሆንነው ፈጣሪአምላክ አገራችንን ይጠብቃት።
@user-rn7op4jj2d
@user-rn7op4jj2d Год назад
ማሻዓላህ በጣም ያምራሉ አድራሻ ብታስቀምጭልን
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
ወጪ አገር የምናየው የቤት ዘመናዊነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እኔም ለመኖር የሚመኘው በእንደዚህ ባማሬ ቤት ነው
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 4 года назад
አሁን ለዚህ ምንያህል ቢከፈላችሁነው መቸም ሀብታም ነው እዲህ የሚያሰራው ወደፊት እኔም ሀብታም ስሆን ትሰሩልኛላችሁ ቁጥራችሁን ስጡኝ ጎበዝ ዲዛይነሮች ናችሁ 👍🏻😊
@monamona7139
@monamona7139 Год назад
ያምራል ብቻ አይገልፀውም ዋው
@aboomartube1993
@aboomartube1993 4 года назад
ሀብታም መሆን አማረኝ ግንደሙ ሀብት ሲመጣ ፋቅር የለም ይላሎ እሲት ሀብቱ ይጣና ፋቅር እዳለና እደሌለ እናያል
@bwfggmbh8372
@bwfggmbh8372 4 года назад
Am so excited ,You are so brave !! Keep going.
@ethiopianqueen5854
@ethiopianqueen5854 4 года назад
I am impressed!! You guys did a great job 👏👏👏
@hermela4279
@hermela4279 3 года назад
I agree, Betam konjo sera
@Meme-lt8bj
@Meme-lt8bj 4 года назад
የ 30ሚሊዮን ብር ቤት በጣም ደስ ይላል ተባረኩ የበረከት ቤት ሁን ::
@user-lv8dk9ev6n
@user-lv8dk9ev6n 4 года назад
ምን 30 ሚልዮን
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 4 года назад
እ የስንት
@zionblessed7962
@zionblessed7962 4 года назад
wow I'm so impressed!👏👏 what a lot of skills talented designer!... that was amazing girl great Job keep it up! thank you for sharing your skill Bless you👍
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 4 месяца назад
ዋው ገራሚ ነው በርቱ
@alexyona4043
@alexyona4043 4 года назад
Such energy, such passion, such courage is Ethiopia's future! I really appreciate your effort and activities! You are great. Keep it up Dudu's Design! I am very sure you will be the one to decor my place! The difference you are making is visible!
@zemzemmohammed7409
@zemzemmohammed7409 4 года назад
በጣም ይገርማል እንዴት ነገር እንኳን ያገራችንን ባኽል አትጠቀሙም? አንዱን ክፍል የባህል ብታደርጉት ደስ ይል ነበር
@hanaalemayehu3063
@hanaalemayehu3063 4 года назад
Wow this amazing! I have no words 😶 to say ! U guys simply amazing !!
@genshincore294
@genshincore294 4 года назад
It's so beautiful!!! You guys did wonderful work!! I really love it👏👏👏
@lazer106
@lazer106 3 года назад
What a wonderful designer team u have. I'm so proud of you & I'm amazed by your work. What a Perfect combination all the furniture & pictures. Bertu
@zewdiberhane8054
@zewdiberhane8054 3 года назад
በጣም በርቱ በጣም ቆንጆ ነው ያደረጋችሁት 👋
@saade4659
@saade4659 4 года назад
ዱኒያ ስለሆነች ለሚምር ነገር ልቤ አይደነግጥም አልሀምዱሊላህ እኔም እማዳም ቤት ሳጠዳም ስወጣም ስገባም ስለማየው አድሴ አደለም ዋናው ነገር ዱኒያን ተሰናብተን ስንሄድ አንድት ከፈን ብቻ ናት የምትከተለን ሁሉም ከቱ ነው እዛች ጠባብ ጉድጎድ ስንገባ ሁሉንም እንረሳዋለን
@sisaydesta535
@sisaydesta535 4 года назад
I love ❤️ what you guys done!!! Please and decorate with ethiopia 🇪🇹 showed as Tradtional dicor like coffee ☕️ room and at the same time family room
@abelbiset3201
@abelbiset3201 4 года назад
Wow its amazing, great job,I really appreciate 👍🏾
@SebTru
@SebTru 3 года назад
That was really impressive , bigup 👏
@Tg-es1bz
@Tg-es1bz 4 года назад
Wow wow beautiful job 👏👏👏👏👏
@salemmesi6538
@salemmesi6538 4 года назад
በጣም በጣም ውብ ስራ ነው እንከን የለውም ተባረኩ በርቱ በርቱ።
@TheDallol
@TheDallol 3 года назад
I really like your choice of furniture. Excellent designer.
@tekestebirkie2290
@tekestebirkie2290 4 года назад
Excellent job. Hard working team. We want to see you excel! Mary from British Columbia, Canada
@eikmaasefa9933
@eikmaasefa9933 4 года назад
ዋው ገራሚነው በርቺ ቤት ቢኖረኝ ና ብትስሩልኝ ደስ ይለኝ ነበር
@MrNoscene
@MrNoscene 4 года назад
Magnific! The furniture are top notch! Gobezoch!
@shuayishuayi628
@shuayishuayi628 4 года назад
ዋው እጃችሁ ይባረክ ጎበዞች በርቱ
@yosephtesfaye282
@yosephtesfaye282 3 года назад
There are a lot of designers but you are very unique. I am satisfied 100 out of 100 about the off white colored sofa decor. God bless you abundantly.
@yeshemebetnigatu6131
@yeshemebetnigatu6131 4 месяца назад
ዋው በጣም ያምራል
@asterhussen4914
@asterhussen4914 4 года назад
Wow great design good job 👍👏👏👏
@hasnaumar8304
@hasnaumar8304 4 года назад
ዋዎ በጣም ነው የሚያምረው የእውነት
@selamawitdosegna9837
@selamawitdosegna9837 4 года назад
Good Job all of you lm proud God Bless both of you!!!!!!!!!!!
@jamilajamila6175
@jamilajamila6175 4 года назад
wow amezing talented sis proud of you
@great-full3612
@great-full3612 4 года назад
Beautiful home and beautiful design 😎😎
@ameleworkbekele237
@ameleworkbekele237 3 года назад
Wow l love this beautiful colour co. combination good job.
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 4 года назад
Good job my younger sisters & brothers. Please keep up the good work and good friendship as it is . Also the excellent work ethic . Proud of you all .
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@user-lo5fd3lm3b
@user-lo5fd3lm3b 4 года назад
ካለ ምን አለ አለ ያገሬ ሰው እንዴት አሳመሩት ዋው
@masobethiopia5007
@masobethiopia5007 4 года назад
የ ሀገሬ አንበሶች 👌🏽👍🏽❤️💐
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 3 года назад
ውይ የኔ ጎበዞች ኢትዮጵያ እደዚህ ይስሉ ጠንካራ ዲዛይነር አሏት ያምራል በጣም። እኔም ድኮር ምናምን ስወድ 😂ግን ብሩ ሃይ ሃይ ነዉ እናቴ🙄
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
yezare wetatoch betam selefoch nachew eko !!! endezech aynet Gobez ,lij aychem alawqim ejish yebarek ,, edme tena yestish ! Edilegna new betesebish ! TEBAREKI
@abebe7532
@abebe7532 3 года назад
TEBAREKU Hulachum !
@lubie31
@lubie31 4 года назад
Yegna ambesoch: ethiopia kenante bizu titebikalech" hagerachin wust endezih ayinet modern designers betam tifeligalech"" bertulin : yenenim bet endezih tasamirulign alachihu, teserto siyalk/ tebareku😥💛🖒
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 4 года назад
You did great my dear ... especially the main floor!! Bravo!! I would have loved a different look for the loft especially the decorative rugs. I would hire you in a heart beat! 😊
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@enquieseyoum3847
@enquieseyoum3847 4 года назад
You did an awesome job, keep up the good work! I am impressed about the young generation Ethiopians. You guys are creative, motivated and nonstop able. Very impressive!!!
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@sofiakassa3026
@sofiakassa3026 4 года назад
በጣም ጎበዝ ዲዛይነር ነሽ በርቺ።
@bezayegorfe7333
@bezayegorfe7333 3 года назад
Wow I Love it everything looks very good 100%keep it up good job
@rinatsegay1897
@rinatsegay1897 3 года назад
Wow 😲😲😲😲 yamral
@Milena-ru9zj
@Milena-ru9zj 4 года назад
ችሎታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ግን የሚያምር ቤት ማስዋብ ችሎታችሁን ይደብቅባችሆል
@sababeraki9352
@sababeraki9352 Год назад
You did a great job !! Special the family Room wow my favorite color and Design
@billenyohannes3947
@billenyohannes3947 4 года назад
Great job. Overall it looks really good especially the architectural details and I love the 3 candle holders on the wall. This is a more luxurious style, but I'd like to see you guys decorate for a more cosy space and style next. Nice color combination. One thing I'd fix is, the art pieces are hung too high in the second living room; it is especially obvious on the wall with the 2 vertical art pieces, bring them down a bit. Overall, nice work.
@davidsolomon116
@davidsolomon116 3 года назад
Well done. Proud y'all ma talented people
@getachewdemissie4029
@getachewdemissie4029 4 года назад
ጎበዝ በጣም ደስ ይላል በርቱ ::
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 года назад
ዋው በጣም ነው የገረመኘ በርቱ
@ayshaaragaw4772
@ayshaaragaw4772 3 года назад
በጣም ነው የሚምረው የእኔንም እንድህ ብታሳምሪልኘ ደስ ባለኝ
@lukei5381
@lukei5381 4 года назад
you did a wonderful job. keep it up!
@merkatomedia
@merkatomedia 4 года назад
Dudusha nice one 🙌🏽
@radiyanasir8741
@radiyanasir8741 4 года назад
በጣም ያምራል አንቺም
@lubie31
@lubie31 3 года назад
betam gobez yene ehit bertu konjo sira new
@rahelatube3781
@rahelatube3781 4 года назад
Excellent work..u so creative and you so good on it .. I wish I had this chance this one of my favorite things to do ...keep it up I can't wait the next work 👏👏👏👍👍👍💕💕💕
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@asmivideo8219
@asmivideo8219 4 года назад
Betam betam gobezoche nachu wawwww ❤❤❤❤
@bezuayehuchalla2997
@bezuayehuchalla2997 3 года назад
It’s amazing love it 👌🏻
@saada373
@saada373 4 года назад
mashallah...gobez nesh
@lemanlenager9080
@lemanlenager9080 4 года назад
You are unbelievably talented women. I wish you the best in your future.
@netsanetmahari635
@netsanetmahari635 4 года назад
Amazing loved it
@liyaabushet4836
@liyaabushet4836 4 года назад
Betam yamral saladenq malef alchlm gobez qetlubet...
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 года назад
Gbezneche. Tenkake. Mewsedche. Lemesle. Meslalu 👍👍👍Malte. Endaycheratet. C'est kuritialew bravo 👏👏👏👏
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 4 года назад
140 ካሬ እንዲህ ቤት ይሰራል ውይ ብር ድሀ መሆኔ 200 ካሬ አለኝ ምን ዋጋ አለው ብር ካልኖር ጎበዝ ሴት ነሽ ❤️በጣም ያምራል
@melaniemerian8564
@melaniemerian8564 4 года назад
Wawwwwwwww. Ejachun lwrkambar!!! Yhune! 👏👏👏👏👏👏
@bepositive4813
@bepositive4813 4 года назад
God job guys 👏👏👏
@medaseblomi9516
@medaseblomi9516 4 года назад
Excellent job!!! ... though if I had to change anything from the design , I would change the carpet in the family room. I would simply put something simple with one solid color.
@akie2996
@akie2996 4 года назад
Wow you speaks my mind
@m-designstudio4528
@m-designstudio4528 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-oI80VJCVH5c.html
@buurbuur542
@buurbuur542 3 года назад
Waaaaaw amazing 👌🏾
@alimetbeshir3297
@alimetbeshir3297 4 года назад
Gobez lej Allah yagezachu
@adumek7784
@adumek7784 4 года назад
Men endemlachu alakem wudoche ejachu ybarek betam yamral yegan betm betasamruleg abet bamen edle wow 😍👍🤗
@brooklulseged5862
@brooklulseged5862 4 года назад
Gorgeous house 😍
@seeidmohammed2128
@seeidmohammed2128 4 года назад
በርቱ በጣም ያምራል
@lemanlenager9080
@lemanlenager9080 4 года назад
Great job sis!!
@ahmed12bhai73
@ahmed12bhai73 4 года назад
ዋው በጣም የሚያመር
Далее
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Просмотров 5 млн