በኢሜል አድራሻው gideonkassa@icloud.com ወይም በLinkedIn / gideon-kassa እሱን ማግኘት ይችላሉ፨
ኢትዮጵያ ተወልዶ ያደገው ጌዲዮን ለችግሮች መፍትሄ መፈለግና እና ሌሎች ህልማቸውን እንዲያሳኩ የመርዳት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው ሲሆን በአሁኑ ጊዜ በዳርትማውዝ ኮሌጅ የPhD -ኢኖቬሽን ተማሪ ሲሆን በኦፕቲካል ማቴሪያሎች ላይ እየሰራ ይገኛል። ከሱ ዋና መስክ በተጨማሪ Machine Learning እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI)ን ላይም ይሰራል።
ከሦስት ዓመታት በላይ የምህንድስና ምርምር ሲያደርግ፣ ብዙ ምርቶችን በማዘጋጀት እንደ እነ ጎግል የምርምር ቡድን ጋር በመተባበር ሰርቷል። አብዛኛዎቹን ፕሮጀክቶቹን በ Github፡ github.com/gideon116 ላይ ማግኘት ይችላሉ።
You can reach out to him at gideonkassa@icloud.com or connect with him via LinkedIn / gideon-kassa
Born and raised in Ethiopia, Gideon is enthusiastic about problem-solving and helping others achieve their dreams. He is currently a PhD-Innovation student at Dartmouth College working on Optical Materials. His area of expertise, aside from my main research field, includes machine learning and artificial intelligence (AI).
He has been doing engineering research for over three years, developing many products, and collaborating with amazing people like the Google Research team. You can find most of his projects on Github: github.com/gideon116
23 авг 2022