Тёмный

የPornography ፕሮጀክት አዲሱ ስልታቸው ወጣ! በፍትወት ፊልሞች የሚገቡ የስክሪን ቡዳ መናፍስት በኢትዮጵያ ተበትነዋል!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 252 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

1 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 28 дней назад
መምህርዬ ሁሌም ከራስህ ቻናል ጎን ለጎን በዚህ ሚዲያ ላይም መጥተህ የምታስተምርባቸው ርእሶች በጣም ለማድመጥ የሚጋብዙ ናቸው እና ፈጣሪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ጊዜህን ያስረዝምልን ከነቤተሠቦችህ በምታከናውናቸው ነገሮች ላይ የሚያግዝህንና የሚጠብቅህን መልአክ ይላክልህ በአንደበትህ ላይ አድሮ በምታስተምረው ነገር ሰዎች እንዲለወጡበት ይርዳህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jd9vc4iz7i
@user-jd9vc4iz7i 28 дней назад
እንኳን ደና መጣቹ የኛ እንቁ መምህርዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በእዉነት በእናንተ ት/ት ተቀይረናል በረከትክ ይድረሰን የተግባር ክርስቲያን ያድርገን 😢😢😢
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 28 дней назад
የትላክሱ ድምፅ አስፈላጊ አይደለም በጣም ይረብሻል እንዴት እናዳምጥ ደሞ ጋዜጠኞቹ ሁማንሄር መጠቀም አቁሙ 👏
@feritafere1159
@feritafere1159 25 дней назад
የመምህር ተስፋዬ ልጆች ወለተ ኪዳን ብላቹ በፅሎት አስቡኝ ጨጉራዬ አልቻልኩም 🙏😭😭
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 25 дней назад
እመብርሃን ታስብሽ አይዞሽ ዉሃ በብርጭቆ ቅጅና በባዶ ሆድሽ የሰኔ ጎሎጎታ አንቢቢና ጠጭዉ ከዛ ድራሹ ይጠፋል ግን መጀመሪያ ያድነኛል ብለሽ እመኚ
@feritafere1159
@feritafere1159 25 дней назад
እሺ እየታገልኩ ነው 🙏
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 28 дней назад
እንኳን ለአቡነ ሀብተ ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን የህይወታችን መርሕ የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ❤
@YoDaha
@YoDaha 27 дней назад
እናመሰግናለን እግዚኣብሔር ልቦናችን ወደ ቃሉ ያቅናን
@TibebwaChanyalew
@TibebwaChanyalew 24 дня назад
Background ላይ ያለው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል ባትጠቀሙት ጥሩ፣ ነበረ ። እናመሰግናለን መምህር አስተማሪ ነው እና አብያችን ጠፍቷል የት ሔዶ ነው ❤❤
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w 28 дней назад
ሰላም መምህር ተስፋዬ እና ቤዚ አንቂዎቻችን ጌታ ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 28 дней назад
በዚህ ችግር አረብ ሀገር ያለነው ሴቶች ለዚህ ክፉ መንፈስ ተጋላጭ ነን እና እመብርሀን ይሄን ክፉ የዝሙት መንፈስ ታንሳልን በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው
@Fidel_fikir
@Fidel_fikir 28 дней назад
እንኳን አደረሳችሁ ለአባታችን ለፃዲቁ አቡነ ሀብተማርያም አመታዊ ክብረ በዓል መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ በቱልን
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 16 дней назад
😍😍😍😍😍🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነዉ ክርስቲያን በሁለት በኩል የተሳለ ምላጭ መሆን አለብን በአለምም በመንፈሳዊም 😍😍😍😍😍
@AliBallofyarn
@AliBallofyarn 28 дней назад
ሁሌም መምህርዬ ሳድሶች ትምህርታችሁ ልዩነው በርቱ አትጥፉ እግዝያብሄር ይጠብቃችሁ።
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 27 дней назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፀጋውን ጥበቡን ይግልፅላችሁ እናመሠግናለን በርቱልን
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 26 дней назад
መምርዬ ኑርልን ነፍችን አዳከው
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 27 дней назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 26 дней назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ኧረ በስቱ በደልህ ለንሰሀ ለቄደር ያብቃን መምህራችን ቃለሂወት ያማልን ስቱን ጉድ አሰማሀን አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እህቶቸ ቃለሂወት ያሰማልን
@hhhvj
@hhhvj 28 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች🙏
@user-ne8qg4kr9t
@user-ne8qg4kr9t 27 дней назад
እመብርሀን ትጠብቅህ እየሱስ ክርስቶስ ለኛ ሲል ያቆይልን እድሜ ከጤና ይስጣችሁ🙏✝️2112❤
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 23 дня назад
በጣም በጣም ጉሩም ድንቅ ትምህርት ነው የተሰጠን ክቡራን መምህራናቾችን። በጣም እናመሰግናለን። ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላካችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 27 дней назад
ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 27 дней назад
ለመምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ቤዛን ይማደንቃት ጸጉሯ ይራሳ ነው ዶክተርዬ አንቺንም ይቀጠልሺውን ጸጉር አንሺው እና በራስሽ ጸጉር ኩሪ እግዚአብሔር በሰጠን እንኩራ ❤❤❤❤❤
@tetet5536
@tetet5536 27 дней назад
መምህርየ እግዚሔር ያከብርልን ከነ መላ ቤተሰቦችህ እድሜና ይጤና ይሰጥልን
@fyry8481
@fyry8481 28 дней назад
መምህር ተስፋዬ እህቶቻችን በርቱልን ቡዝ እንማራለን
@KeradionSunam
@KeradionSunam 28 дней назад
የምወዳቹ እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 23 дня назад
ውይ ክላሲካሉ ምን ሆናችሁ ነው ብቻ ትምህርት ላይ ባለመኖሩ ደስ ብሎኛል ለሁለተኛችሁ ክላሲካል አታብዙ
@natuyezebarekalu639
@natuyezebarekalu639 21 день назад
እግዚአብሔር የተሰወረው እና አውቀን በድፍረት ያመጣነውን ነገር እሱ ያጥፋልን ምህረት አይለየን አቤቱ ይቅር በለን አምላክ እግዚአብሔር አድነን አንተ በጥበብ ለሁሉ መፍትሄ ስጥ
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 22 дня назад
መምህር የኔ አባት እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጥህ 😘❤❤
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t 28 дней назад
በእውነት እናት የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይህ የረከስ መንፈስ ከሀገራችን ያጠፋልን😢😢😢😢
@KidusAfnin
@KidusAfnin 28 дней назад
መልካም እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@moktad6722
@moktad6722 28 дней назад
ተባረክ መምህር እኔ ለዚ ምስክር ነኝ በ17 አመት የporn and masturbation የደመነብስ ህይወት ውስጥ ነኝ። ዶክተርም አሪፍ የneorologist ትንተና ሰተሽናል ጸጋ ይብዛልሽ።
@traderb9510
@traderb9510 28 дней назад
ፖርን በአይን ምበማየት በመመኝት በህሳብ imagination አርጎ fake የሆነ አየር ላይ ካለ መንፈስ ጋር በሰው ምስልወይም ቪዲዮ ሩቅ ካለ ከማይገኝ ሰው ጋር በ phone screen ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም ነው:: in real life በእውነተኛ ህይወት ግን ትዳር relationship እንዳይሳካ የያደርጋል :: ተቃራኒ ፃታን መቅረብ ማናገር ግን ያስፈራል ::ይህ መንፈስ አይነ ጥላ ወይም spirit wife or spirit husband ይባላል :: ይህ መንፈስ ድል ለመንሳት መፀለይ ያስፈልጋል በተለይ ማታ ማታ ከመተኛት በፊት ጥሩ የሆነ መንፈሳዊተግባራትን ማከናወን ያስፈልጋል ለምሳሌ ስብከት መስማት መዝሙር ማዳመጥ በተጨማሪም በእምነት በመቀባት በስግድት በፆም መበርታት ያስፈልጋል:: ካዛም በላይ ከጋብቻ ውጭ ማንኛውም ሴክስ ህገወጥ ዝሙት እንደሆነ ማወቅና ማመን ያስፈልጋል::
@ryfgvtwuw7839
@ryfgvtwuw7839 28 дней назад
ክላክሱ ቢቀር ጥሩ ነው መስማት ኣልቻልንም😢
@tigistbobagale792
@tigistbobagale792 26 дней назад
በጣም ነው የምንወዳችሁ ቀጥሉበት ፈጣሪ ያበርታችሁ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 28 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህሬ❤❤
@EmebatWedj-rz6wi
@EmebatWedj-rz6wi 28 дней назад
እናመሰግናለን መምህር
@helin6219
@helin6219 28 дней назад
ረቡኒ በርቱልን
@samidereje3806
@samidereje3806 28 дней назад
እናመሰግናለን መምህር ❤❤❤
@wubalem6806
@wubalem6806 28 дней назад
Salam memracn idetne ❤❤❤
@FelekuGezahegn
@FelekuGezahegn 28 дней назад
❤❤❤selam beteseb endet nachihu
@eiyobabiyot3939
@eiyobabiyot3939 24 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh 26 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን 🇪🇹♥️♥️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️♥️❤️❤️❤️❤️❤️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️♥️❤️❤️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 28 дней назад
መምህር በጣም እናመሠግናለን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 26 дней назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም እየጨነቀን ያለ ነገር ነዉ ሰፋ አድርጋችሁ ያነሳችሁት ያስተማራችሁን መንገድ እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uz5lo4hz3k
@user-uz5lo4hz3k 26 дней назад
መልካም ትምህርት ለወገን የሚበጅ
@adu-genet
@adu-genet 27 дней назад
Intro እረዘመ ሙዚቃው ተጨምሮበት ምን ጉድ ነው😢
@misrach2350
@misrach2350 27 дней назад
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር ተስፋዬ አበራ ቤዚ የምስራች በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጡን ለዚህ ዘመን ትውልድ ሁለም እከታተላቿዋለው በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤😢
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 28 дней назад
🙏🙏🙏
@tigisit2534
@tigisit2534 28 дней назад
መምህር ❤
@user-ng6ue1vh9z
@user-ng6ue1vh9z 19 дней назад
የኛ የሀገራችንን ብታዩ ምን ልትሉ ነው ወገን ተወረናልእኮ በቴሌግራም ብዙ ነገር እየተደረገ ነው በተለይ ወጣቱ ቪዲዮ ሰርቶ መልቀቅ እንደ ተራ ነገር እየሆነ መቷል በተለይ ግለ ወሲብ ሚያረጉ ሴቶች እና የማሳጅ ቤት ጉዶች ብቻ የሆነ ነገር ቢደረግ እዚላይ ቢሰራ ጥሩ ነው እላለው
@fantofanto5737
@fantofanto5737 3 дня назад
Tolee ni dhagefanaa maatii waaqayyoo Waqayyoo Saagalee jireenyaa isiin haa dhaagesiisuu ❤❤❤❤❤
@tesfahunessayas991
@tesfahunessayas991 22 дня назад
እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን ይስጥልኝ
@gincilafaseenaa
@gincilafaseenaa 28 дней назад
ሰላም መምህሮች ❤
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 27 дней назад
መምህር የኔ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን ❤❤
@user-uz5lo4hz3k
@user-uz5lo4hz3k 26 дней назад
እግዚኦ ማሀርነ ክርስቶስ አቢቱ ማረን ይቅር ይበለን
@Sam_Ka19
@Sam_Ka19 26 дней назад
Betam enamesegnalen🙏🙏🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 27 дней назад
እግዝአብሔር❤የሰጣች❤❤❤
@user-jw3ov8yr4g
@user-jw3ov8yr4g 28 дней назад
አሪፍ መረጃ ነው
@mayaethio9354
@mayaethio9354 28 дней назад
ድምጹ አልበዛም የቱን እንስማ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 27 дней назад
ሁሉ ነገር ያስፈራል በየግዜው አስደንጋጭ ነገር ብቻ የሚሰማው 😭
@user-of9oh8vx8v
@user-of9oh8vx8v 26 дней назад
መምህር አኔም እዚ ጉድ ወስጥ አጋንንት እየሳበኝ ነው 😢😢
@habtamum123
@habtamum123 26 дней назад
the background sound was not give comfort and the recorded sound also not clearly recorded specially the main speaker sound was to weak and tired. that on the beginning.
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 27 дней назад
48:30 " በዚህ የኑሮ ውድነት " አለች ቤዛዬ 😂😂😂😂
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 27 дней назад
❤❤❤
@user-en4fz1uv4l
@user-en4fz1uv4l 26 дней назад
Set atyem ende Doc
@basubasu4668
@basubasu4668 27 дней назад
Memher tesfay abera betam nw yemakeberh gen abrwehe yemyakerbut ehtoch kendeb mekendeb wige lelochen endet tayalhe????
@user-mikias12
@user-mikias12 28 дней назад
አረ ሰዋች ላይክ አናድርግ በዙ ሰው ኣይቶ እንዲማርበት
@kalkidan1727
@kalkidan1727 28 дней назад
ድምፁ አይሰማም
@edonawitelias910
@edonawitelias910 27 дней назад
The music is disturbing
@Selamselam-tp4vq
@Selamselam-tp4vq 25 дней назад
😢😢😢😢😢😢
@user-fy4cv5gz4h
@user-fy4cv5gz4h 26 дней назад
እኔ 6 አማት ሙሉ እያየሁ ነው ግን መተው አልቻልኩም ሴት ነኝ እንዴት ልተው ጌታ ሆይ እባክህ እርደኝ😢😢
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 26 дней назад
እማየ በደብ ስገጂ ሱባኤ ግቢ እመብርሀንን ለምኛት ቅዱስ እሩፋኤልን ድርሳን እያደረስሽ ፈውሰኝ በይው ግብሩን እየወሰደነው አይዙሽ እግዚአብሔር ኪችጋር ይሁን
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 28 дней назад
ስጋ ወተት እንቁላል በብዛት መመገብ ወሲባም ያረጋል? መምህር ተሰፋዬ ከሚስቶታችን ጋር ምናፈሰው በኮንዶም ላይ ዘሩርስ?
@elroitube27
@elroitube27 27 дней назад
50 ደቂቃ ላይ እየተናገረ ነውኮ ደግመህ ስማው ያስቀስፋል ይሔን የመፅሐፍት ክፍል አንብበው ዘፍጥረት 38 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ይሁዳም ለበኵር ልጁ ለዔር ትዕማር የምትባል ሚስት አጋባው። ⁷ የይሁዳም የበኵር ልጅ ዔር በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነበረ፤ እግዚአብሔርም ቀሠፈው። ⁸ ይሁዳም አውናን፦ ወደ ወንድምህ ሚስት ግባ፥ አግባትም፥ ለወንድምህም ዘርን አቁምለት አለው። ⁹ አውናንም ዘሩ ለእርሱ እንዳይሆን አወቀ፤ ወደ ወንድሙ ሚስት በገባ ጊዜ ለወንድሙ ዘር እንዳይሰጥ ዘሩን በምድር ያፈስስው ነበር። ¹⁰ ይህም ሥራው በእግዚአብሔር ዘንድ ክፉ ሆነበት፥ እርሱንም ደግሞ ቀሠፈው።
@saniatube2360
@saniatube2360 27 дней назад
ወንድሜ ተናግሯል እኮ መምህረ ወደ ኋላ ሄደ አድምጠው ሀጢያት ነው ያሰቀሰፍል ዘር ማፍሰሰ
@AMANI_I_3I_6969
@AMANI_I_3I_6969 24 дня назад
@@saniatube2360 ጥያቄ ገብቶሻል, ዘሩ ሚፈሰዉ ልጅ ለመዊለድ ብቻ ነዉ። ከሚስታ ጋር ጉንኝነት በተላየ ቀን ያለዘር ማፍፍስስ ሚፈፀመዉ?
@saniatube2360
@saniatube2360 24 дня назад
@@AMANI_I_3I_6969 ያለ ዘር ሚፈጸም አለ እንዲ? በመዳራት ማለት ፈልገህ ነው? ሳድሰ ሚዲያ ላይ መምህር በደብ አብራርቶታል 5 ነገሮች አንሰቶ አብራርቶታል
@fyry8481
@fyry8481 28 дней назад
😢😢😢😢
@Firu1221
@Firu1221 28 дней назад
Minun endmte classical yrbsha kenshut bzeyi gubz echeghu dmo erbgzhbh human hair akumyi enda sew astyayet syestachu tkbelu teru mgebar eystemarchu enate kaltekyrachu sew admchi yelhum amsgenalhugi
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 22 дня назад
ወንድንና ሴትን በፍትሆት ወደ አውሬነት የሚገፉ ነው
@yohannes7306
@yohannes7306 26 дней назад
እንግሊዝኛው በዛ ።ኧረ ቋንቋችን ሙሉ ነው ።ዶክተሯ ቀንሽ
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 26 дней назад
ክክክክክክክ
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 28 дней назад
እኔ አልቻሉኩም የዚህ ተጠቂ ነኝ
@tigisit2534
@tigisit2534 28 дней назад
ንስሐ ግባ ጹም ጸልይ ስገድ
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 26 дней назад
እውነት ነው ከዛ ሶባኤ ግቢ ቅዱስ እሩፋኤልን ድርሳን አደርሽ
@user-gx7hu1fl5z
@user-gx7hu1fl5z 27 дней назад
ባጌታ እኔ 6 አማት ሆኖኛል እና ያናሳቹት ሀሳብ የኔ ነው አሁን እንኳን ጭንቃት ውስጥ ነኝ ፀልሁልኝ
@elroitube27
@elroitube27 27 дней назад
መፍትሔው መፆም መፀለይ መስገድ ፀበል መጠመቅ ነው እነዚህን ነገር ስናደርግ የስጋ ፍላጎታችን እየደከመ ስለሚሔድ ከዚህ ነገር እንላቀቃለን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 26 дней назад
እውነት ነው
@kahsay16276
@kahsay16276 28 дней назад
በርቱ ውዶቼ ሰለ ቢት ኮይን ብትነጉረን???
@yop2523
@yop2523 28 дней назад
ሳይን ምትጨምረዋን ልጅ ተዋት።አታቅርቧት።ፕሮግራማቹ መንፈሳዊ ብቻ ይሁን።ሁለት አምላክ የለም።
@solomontakele7953
@solomontakele7953 26 дней назад
ኧረ መምህር መምህር መምህር ኧረ እባክህን እነዚ ጓድኞችህን እንዲፆሙ እንዲፀልዩ እንዲሰግዱ እንዲቀጠቅጡ ብታደርጋቸው ለአንተም እኮ ጥሩ አይደለም ከእነዚህ አይነት በመንፈስ ከተጠቁ ሰዎች ጋር ጓደኛ መሆን የለብህም በተለይ ሴቷ እንኳን ፀልያ አይደለም ይሄንን ፕሮግራም ስለሰራች እንኳን እየተቃጠለ ነው የምትሰራው መጮህ ነው የቀረው እና እባክህ እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ይገላግላቸው
@BetiAyehu-wu8wy
@BetiAyehu-wu8wy 28 дней назад
ኮሜንት በማጥፋት እውነትን አትደብቃትም።
@abebeche722negash
@abebeche722negash 27 дней назад
እኔ የሚገርመኝ ዝሙት እሹሩሩ የሚባልበት ዘመን ላይ መሆናችን በጣም ያሳዝናል 😭ዝሙት እኮ ተግሳጽ ያስፈልጋል በ ቤተክርስቲያን እንደ ሀገር በሕግም በቤተስብም ::እኛ ግን ተቃራኒ ሆነን አብዛኛው ሸርሙጣ ነውር ነው ብሎ አይስብም ሰርቶ ከመብላት እራስን ክብርን ሸጦ መብላት ክብር አርጋ እንድታስብ እያደረጋችሁ ነው 😔አቦ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ::ምን ጉድ ነው
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 27 дней назад
ዉይይ የኛ ገሳጭ እየገረመሽም ቢሆን ስሚው ወሳኝ እና ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ነው እሺ
@abebeche722negash
@abebeche722negash 27 дней назад
ድምሷ ወንድ ነው
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 27 дней назад
Ahun gebagn egzeabher yegsetsh erkus minfes nih leka
@Film_production1134
@Film_production1134 27 дней назад
እኔ በምኖርበት north Carolina porn video ተከልክሏል American
Далее