Тёмный

ያለቀለት ፍቅር 6 ምልክቶች 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 172 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 266   
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 4 года назад
እውነት ብዙ ጊዜ መልስ ያጣሁለትን ነገር አንቺ ነሽ ምትመልሺልኝ። ፍቅር ላንቺ ያለኝ አክብሮት እና ፍቅር ከልብ የመነጨ ነው እወድሻለው!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ሀናን
@samiasamia6300
@samiasamia6300 2 года назад
@@fikeryibeltal በናትሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ ላናግርሽ እፈልጋለሁ
@abrahameyassu5571
@abrahameyassu5571 4 года назад
ፍቅር እውነት ከማደንቃቸው ሰዎች መካከል አንዷ ሆነሻል ከይቅርታ ጋር አለባበስ ላይ ግ ን ተስተካከይ እሺ ከዛ በተጨማሪ ደግሞ አይዞሽ በርች ተመችተሽኛል !!!
@raheladamu5119
@raheladamu5119 4 года назад
በርች የኔ ቆንጆ... ሴት ልጅ ቆራጥ እና አስተዋይ ካልሆነች ህይወቷን ታበላሻለች...
@temesgenregassa8735
@temesgenregassa8735 4 года назад
1.አንዳንዴ ከዚህ በፊት cover የተደረጉትን እንደ ማዉጫ(content ) ... ሁሉንም ላይሆን ይችላል ግን በአንድ ቪዲዮ 5-10 list ቢደረግ ... ከዚህ በፊት እነዚን እነዚን cover አድርገናን የሚረዳቹ ከሆነ search አድርጋቹ ተመልከቷቸዉ.!ቢባል መልካም ይመስለኛል :: 2.ሌላዉ አጋዥ መጽሐፍ አልፎ አልፎ ቢገለጽ 3. ተዘጋጅተሽ ስለምትመጪ የሚመጥን ፕሮግራም ነዉ የምታዘጋጂዉ ለዚህም ምስጋና ይገባሻል::
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ፡፡ እሺ, አሰተያየትህን ተቀብያለሁ
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
የአንቺ ትንታኔ በጣም ሳይንሳዊ ነው , የኛ ሰው በደመነፋስ ነው ፍቅርን የሚመራው, ልክ እንደ ኢትዮጵያ እግር ኳስና የአውሮፓ የእግር ኳስ ተንታኞች አይነት ነው። በልቡ ማፍቀር ትቶ በጭንቅላቱ እንዲያፈቅር የምታደርጊው ጥረት ጥሩ , ግን እኮ ፍቅር በልብ ሲሆን ኘው አሪፍ ይባላል😁😁😁😁😁 በቃ አለ አይደል ተረቱም ያፈቀረና ያበደ አንድ ነው አይደል የሚባለው።
@jamilatube8015
@jamilatube8015 4 года назад
እኔ በስደት አለም ሁኜ በኤፍ ቢ ከተዋወቅነ አንድ አመት 6 ወረ ሁኖኗል እና በጣም ይወደኝ ነበረ ሁሉንም ነገረ ሲያረግ ያማክረኝ ነበረ ባንድ ወቅት እልም በሎ ጠፋ ከዚያ ተመልሶ መጣ የት ሂዴህ ነዉ ስለዉ ስራ በስቶብኝ ሲል ነዉ እሽ አይዞህ በዬ ከዛ ወዲህ በጭራሽ ስሜቱ ቀዘቀዘ የኔም እደዜዉ በቃ መላቀቅ ነዉ አመሰግናለሁ ምክረሽን
@nijathgirl8535
@nijathgirl8535 4 года назад
😁😁😁😁😁😂😂😂😋😂😂😄😄😄😄
@mihiretpetros9218
@mihiretpetros9218 4 года назад
ምክሮችሽ በጣም እየረዳኝ ነው ራሴን እንዲፈትሽ አድርጎኛል በጣም አመሰግናለሁ በርቺ አትጥፊ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ተባረኪ በጣም እወድሻለሁ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@ረዱፍቅርየዝማምዬልጅ
እሷን መተቸት ትታቹ ትምህርቷ ላይ ትኩረት አድርጉ እንደፈለገች ትልበስ ምን አገባቹ ምድረ ዥልጥ ሁላ
@selemonkifile4511
@selemonkifile4511 3 года назад
Fikir nehe
@nestyfiker2875
@nestyfiker2875 4 года назад
በእውነት በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን ፍቅር
@solomonsrhu6187
@solomonsrhu6187 4 года назад
የኔ ታሪክ ነው ዛሬ የዘረዘርሹ ፈቅር ይበልጣል በጣም አመሰግን አለው ጥሩ ትምህርት ነዉ
@yeshiworktube3267
@yeshiworktube3267 4 года назад
ኮመታተሮችግን ዝም ብላችሁ ትምህርቱን አታዳምጡም ወይ ስለ አለባበሷ ምንአገባችሁ ከተመቻት ደሞ ያምራል ሆ አበዛችሁት አሁንስ🤔ፍቅርዬ በጣም እናመሰግናለን ውብነሽ😍
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 4 года назад
የምር ሰው መላመድ መጥፎ ነው አንዳንዴ ብቸኝነትን የመሰለ ነገር የለም
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
ከብቸኝነት ፈጣሪ ያውጣን።
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 года назад
Amin!!!!
@saaadasaadam1365
@saaadasaadam1365 4 года назад
በጣም
@hayatmohammed6204
@hayatmohammed6204 4 года назад
Betam kebad new
@hhbg6043
@hhbg6043 4 года назад
በትክክል ብቸኝነት ጊጥ ነው
@እሙየራሳልጅ
@እሙየራሳልጅ 2 года назад
ጎበዝ ብዙ ነገር እየፈታሽልኝ ነው በርቺ ፍቅር መስቀልሽን አታውልቂ ውበትሽ ያለሡ አያምርም መስቀል ሀይላችን ነው ቤዛችን ነው
@ይችአለምከንቱናት
@ይችአለምከንቱናት 4 года назад
አንድ በሬ ስቦ በአንድ እጅ ማጨብጨብ አይቻልም እናመሰግናለን ለምክርሽ ፍቅር ቆንጆ
@truyejabbour1819
@truyejabbour1819 4 года назад
የእኔ ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ ተፍሽኮ ይገባኛል በኮሮና ምክኒካት ነው አይደል ይልኩንሽ ጭንቀቱ ነው ኮሮና የሆነብን እባክሽ አትጥፊ ማር ነገር አንች እራሱ የኮርና መከላከያ ትሆኛለሽ !!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አዎ ጥሩዬ ...አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@ሀዩቆንጆ
@ሀዩቆንጆ 4 года назад
ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ ለዘመናት አእምሮየ ውስጥ ያለን ጥያቄ ስለመለሺልኝ 6 ነጥቦች 4ቱ በኔ ላይ ተከስተዋል ግን የረጂም ጊዜ የትዳር አጋሬ ስለሆነ ምን እዴማደርግ ጪልም ብሎብኝ ነበር አሁን ማቆም እዳለብኝ ተሰማኝ ቴኪው ፍቅር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
እውነት እኔ እማውረለት ወሬ ሁሉ ምንም አይጥመውም አርፌ ዝም ብያለሁ
@rahimatube5792
@rahimatube5792 4 года назад
አቦ ይዘቅዘቅ ካለሱ መኖ አይቻልም ያለው ማነው ራስ ደህና ባክሽ ፍቅር ወረት ሁኗል ግዜአዊ ሁኗል ስለዚህ ቅደፈሚያ ራሴን ላፍቅር አለቀ።
@kasanshtades1064
@kasanshtades1064 3 года назад
ትክክልነሽ እኛም እናቅባቸዋለን ከናተኮል ሣስቡ እናቃለን ይቺን ለማን ለኛለሴቶች እኮን ስጠሉን ሳሙን እናቃለን ለማንም አጠፍ እኮን አስተምረሽን እህታችን በርችልን ለሴቱም ለዉደም ጠቃሚነዉ
@አድስተስፋ
@አድስተስፋ 4 года назад
እወደዋለሁ ግን ልቤ የሚፈልገው እንጂ ለልቤ የሚያስፈልገው ሰው አይደለም እኔም እየወደድኩት ልለየው ነው እውነትሽን ነው ውዴ የማይሆነን ሰው ውስጣችን ህሊናችን ይናገራል እኔ ብወደውም ትዳር ውስጥ እንደት እንደምንኖር ሳስበው ይከብዳል ከወድሁ ልለየው 💔💔😔😔😔አላስፈላጊ ህይወት ላይ ነበር ከልብ አመግንሻለሁ ፍቅርዬዬዬ💋💋💋
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ!! ጥሩ ውሳኔ ነው፡፡ አንዳንዴ መጨከን አስፈላጊ ነው
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 года назад
ዘ፡ ለምን ግን በመነጋገር ሁኔታቹን ኣስተካክላቹ ውዴታቹን የበለጠ ኣታጠነክሩትም። በቃ መለያየት ብቻ ሆነ ነገራችን???? ወንድ ነህ ሴት ኣላቅም ግን ምን ትላለህ ወይ ትያለሽ????
@agunuo5118
@agunuo5118 4 года назад
@@ermaboy5547 እዉነትሺነዉ እኔም እዳችዉ እየወደድኩት መለየት ነዉ
@habshihabshi6603
@habshihabshi6603 4 года назад
ስታምሪ የሆንሺ ቅመም ነገርነሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ እናመሰግናለን
@toplist3755
@toplist3755 4 года назад
ያራዳ ልጅ አለባበስሽ ተመቸኝ ውዴ በርች 👌👌👍👍
@zedyezufi34
@zedyezufi34 4 года назад
እናመሰግናለን መምህራችን 😍🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻
@mulukentilahun6552
@mulukentilahun6552 4 года назад
Thank you Fikir, you just explained..it it helped me alot
@Zainab-ne8ro
@Zainab-ne8ro 4 года назад
ትክክል ነሽ ማር እስተዋይ እናመስግናለን እህቴ
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 4 года назад
በነገራቺን ላይ ቢዲወሺ አሥተማሪ ሆኖ ሣለ ይረዝማል ቢያንሥ 10ደቂቃ ብታደርጊው ባይ ነኚ ካጠፋሁ ይቅርታ💕💕💕
@ቤቲ-መ6ጰ
@ቤቲ-መ6ጰ 3 года назад
ልክነሽ እማ ብዙአመት በፍቅር የሚያወራኝ ጋደኛዬ ማንነቱ ማወቅ ባለመቻሌ ለመለያየትወሰኩ ብጠብቅብጠብቅ ማንነቱን ከማሳወቅ የሚርቅ ግን ካለሁበት እርቀትገብቼእደሚያገባኝነው ሚነግረኝ ውስጤግን ሰላምአጣሁ
@aaaa8109
@aaaa8109 4 года назад
የኔቆጆ ምክርሽ ተመችቶኛል
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
@ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад
የኔ ዋ ቅመም መጣሽልኝ አመሰግናለሁ ዉድ በጣም ሀሪፍ ነዉ ግን በጣም ይከብዳል
@የማርያምየማርያም-ቀ8ጰ
በጣም ልክ ነሽ የኔ ምሁር👌 God bless you
@amenadmassu3371
@amenadmassu3371 3 года назад
you are a good girl in the world berchi yihe betam tilk ena astemary menged new yejemershiw
@አይዱኒያ-ረ3ዐ
@አይዱኒያ-ረ3ዐ 4 года назад
እናመናመሰግናን ምረጥ ትምረት
@tesfanes2242
@tesfanes2242 4 года назад
ትክክል ነሽ ፍቅር
@rasilalialirasil3052
@rasilalialirasil3052 4 года назад
ትክክል የኔ አስታዋይ
@samirahsamirah8443
@samirahsamirah8443 4 года назад
የዩቲዩብ ቻናል ከማየው ሁሉ የማልሰለችሽ አንቺ ነሽ ኑሪልን አንቺን እየሰማሁ ሂወቴን ማሰብ ነው ብታይ ግን ያለፈ አይመለስም አሁን ላይ ግን ደስተኛ ነኝ አልሃምዱሊላህ
@samisas4880
@samisas4880 4 года назад
ትክክል ነሽ እህት
@demelashbekele5934
@demelashbekele5934 4 года назад
Tesfa korechalew be fikir kezi behuala midersegn aymeslegnm mn tiyalesh? demo betam wedjewalew yemitakerbiyachwun ketybet elalew!
@ayaleyoutube5555
@ayaleyoutube5555 4 года назад
ፍቅርየ ከኔ ይህ ምልክት እየተገበርኩት።ነው።ንዴት ሆነብኝ ልጣለው ስበብ እፈልጋለሁ እሱ በፊት የበደለኝን ማስታወስ ማንሰላሰል።ጀመርኩ ቸለልተኛ ነው እሱ ሆኖም ግን ስለወደፊት እቅድ ምናምንም አያወራኝ ስደውልለት።እኔን እያዋራ ሌላ ሲደውልለት አቊርጦ ያወራል ታገስኩት ነገርኩት ያው ነው ዛሬ ደርሸ ቦለኩት ሳንሰነባበት ሳንነጋገር ምን ትይኛለሽ እኔ በቅቶኛል ሰልችቶኛል ልንገረው ወይስ ብሎክ እንዳልኩ ዝም ልበል እንደማልፈልገው ኮሜንቶችም አስተያየትት ካላችሁ
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 3 года назад
ጠይቂውና ተለያዩ
@lijamintube4123
@lijamintube4123 4 года назад
Fiker አድናቂሽነኝ ይመችሽ ቀጥይበት
@mogesyeshiwas2532
@mogesyeshiwas2532 2 года назад
የምትሰጫቸውን የትምህርት አገልግሎት እወድልሻለሁ ነገር ግን አለባበስሽን ግን እጠላልሻለሁ!!!
@retasisi5067
@retasisi5067 4 года назад
አሳብሽ በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
@abbarabbar8519
@abbarabbar8519 4 года назад
እናመስግናለን ቆጆ በትክክል
@hailegebregziabher3925
@hailegebregziabher3925 2 года назад
Thank u so mach
@ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
ትክክል ነሽ ማማየ
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
እናመሰግናለን እኔን ያሳሰበኝ ፍቅር አሲዘሽኝ እንዳትጠፊ ነው።
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 4 года назад
እውነትሽን ነው ውድ በርቺይ!!
@ፈጣሪየድርስልኝወይስዴት
ትክክል ነሽ ፍቅር ማር እኔም ወደ ትዳር አልገባሁም ግን ሳስበው ለወደፊት ህወቴ ባስበው አልዎጠኝ አለ ትቸው እሄዳለሁ እያልኩ ብዙ ቀን አስቤ አውቃለሁ ለሱም ነግሬው ነበር ግን ትቸው ብሄድ ሀራም ይሆንብኝ እደሆ እያልኩ ወደትዳር መግባት አቃተኝ መፍትሄ ስጭኝ እህቴ
@ronyrahbany2105
@ronyrahbany2105 4 года назад
መካሪ አያሳጣኝ በጣም ትልክ ምክር ነው ተባረኪልኝ
@ማሂወሎዬዋ
@ማሂወሎዬዋ 3 года назад
ምርጥ እኮ ነሽ
@akak981
@akak981 4 года назад
ጎበዝ ቀጥይበት
@muhanursen3210
@muhanursen3210 4 года назад
ምርጥ ነሽ ቀጥይበት
@hawahawa1276
@hawahawa1276 2 года назад
በጣሞውዴሀሪፍነው።ለዘመኑወዶችያውሞ።እህት።በርቺ
@tefetualemu6291
@tefetualemu6291 3 года назад
ሀይ ፍቅር ይልቃል መጀመሪያ ቅድሚያ ሰላምታ አቀርባለው ላማክርሽ ፈልጌ ነበር ግን ስልኩ አይሰራልኝም ማለት WhatsApp ወይም ታሌ ግራም አይሰጠኝም እንዴት አደርጌ ማግኘት እችላለሁ
@ዙዙወሎደሴደሴፍቅርነውመስ
ሀሪፍ ትምርት ነው ፍቅርየ በጣም ምርጥ ሰው ነሺ 💔💘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@CharlesAyoob
@CharlesAyoob 4 года назад
Fiker yene melekam fitesh melkamenetshine yinagerale bexam thanks sis
@habashatube9308
@habashatube9308 4 года назад
Thank you so much sweet ❤❤❤
@abofouzi
@abofouzi 4 года назад
Sile mikiruu inaa mesginalen berchi yenne qonjoo 👍❤❤❤❤❤❤
@mezimuretiopianjs8814
@mezimuretiopianjs8814 3 года назад
Xiyqey setiliji leminidi newi tv sinay axigebe quchibila yemitaqasitewi? beterrefe xirunew berchi.
@kedimmekonmen5504
@kedimmekonmen5504 2 года назад
እኔ ሚሥቴን ፈትቸ ሌላ ሚሥት አግብቻለሁ ከሁለተኛዋ ሚሥቴጋ ግን ሥለሂወት አላወራም ከፈታሗት ሚሥቴጋ ግን ሥናወራ ተፋተንም እንመካከራለን ለራሤ ግራ የገባኝ ጥያቄ ሢከፋት ሢከኘኝ ሥንቸገር ተደዋውለን እንወያያለን አድሧጋ ግን አናወራም
@Love-zs2we
@Love-zs2we 4 года назад
በትክክል የኔ ቅመም እኔም ትቸዋለሁ ፍቅር ከደፈረስ ደፈረስነው መቸም አይስተካከልም ሞክሪነበር ተቃጥይ ተመለስኩ
@waresade435
@waresade435 2 года назад
ትክክሎ
@rygy391
@rygy391 4 года назад
አሳብሽ ጥሩ ነበር አለባበስሽ ግን ብዙም ደስ አይልም ትንሽ ዝቅ ብል አሪፍ ነበር
@ridwanlove6666
@ridwanlove6666 4 года назад
እውነትሽን ነው እህቴ በጣም ያሳዝናል
@melatdaing8648
@melatdaing8648 4 года назад
የኔ ውድ እናመሰግናለን 😍
@kedstejeddah7178
@kedstejeddah7178 4 года назад
በትክክል ነሺ ተመችቶኛል
@chirisitinamarama2663
@chirisitinamarama2663 4 года назад
Yene konjo, ukana, besalam,betasha, deghamo, betam, amirobishali 💕💕💕💕💕💕💕,
@yeabserabazbihe7881
@yeabserabazbihe7881 2 года назад
Awen yalwebet semet new tenx betam
@rewewq3025
@rewewq3025 4 года назад
ቀጥይበ ጥሩነዉ ምክርሽን ስላካፈልሽን እህት
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ 3 года назад
በትክክልቀመም🌹🌹🌹
@xxxol2460
@xxxol2460 4 года назад
ጥያነበረኝ እህት ጥያቄም ከ9አመትሆነንከተለያለየን ከምወደዉልጂጋ ፣የተለየ ሁትእኔነበርኩ በበተሠብምክናየት ፣ትለየዉ፣ምንምአላስቀየመኝምበበተሠቦቸምክናየት ነበር፣የተለየሁት፣በተለያየን፣በ7ተኛአመትአችን፣በስልክተገናኘን፣ይቅርታምአደረገልኝ፣እናአሁንምለኔፍቅር እንዳለዉእንደትማወቅእችልአለሁ
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
አመሰግናለሁ
@dichatube1999
@dichatube1999 4 года назад
Arif tmrt nw fikir
@genatabbi2965
@genatabbi2965 4 года назад
የውነት እኔጋም እንደዚህ ነበርን አሁን ግን ዝም ይለኛል
@yenesewfentahun2410
@yenesewfentahun2410 4 года назад
min waga alew lij kemeta belay honebign min yshalegnal?
@kalteshome1071
@kalteshome1071 4 года назад
yimesgn sayzegey akumiylew gn yemigermew 6tum happen argobignal but now i feel like am free ende yemer chenket new betelay ya sew betam yemiwdish hono anchi gn 6tum norobish ewnet lemiwedish kebad new gn beka u have to be strong at ur weakest .... but now am proud of myself coz yehuletachinm gize aykatelm
@bezabihtizeta3466
@bezabihtizeta3466 4 года назад
ምርጥ ኮነሽ
@eyobgetu5268
@eyobgetu5268 3 года назад
እናመሠግናለን ፍቅር
@Tube-zj3mw
@Tube-zj3mw 3 года назад
እንዴራሴ መታገሥ ዋጋ አለው በወራቶች መዴምዴም አይቻልም
@tewodrosbkassa4152
@tewodrosbkassa4152 3 года назад
You must be genius😘 አንድ ጎደኛየ አገርቤት ሂዶ ሚስት አግብቶ ይዞ መጣ ቋንቋ አስተምሯት ቋሚ ስራ አስቀጥሯት ልጅም ወለጁ ሁለቱም ይሰራሉ ጥሩ ትዳር ነበራቸው የኮሮና ወረሽኝ ሲገባ ባሏ የባንክ ስራውን አጣ ሚስቱ ከቤት ውስጥ መነጫነጭ ጀመረች በመካከላቸው ሰላም ጠፍ መጨረሻላይ ሻንጣዋን ጠርፍ የኪራይቤት ፈልጋ ባሏን ከባዶቤት ጥላ ልትወጣ በሽርጉድ ላይ እንዳለች ባሏ ቋሚስራ አገኘ እሷም ሀሳቧን ቀይራ ቁጭ አለች🙈🙈🙈 ይህ ባልተብየ አብሯት መኖር አለበት?
@rachel-f8f
@rachel-f8f Год назад
የለበትም ነገ ሲያጣ ጥላው ነው የምትሔድው
@ነጁየአላህባርያ
@ነጁየአላህባርያ 4 года назад
እናመሠግናለን ውደ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
በለው ሸሚዝ ?! እንዲህ ሆነ?!
@fetlfetl1254
@fetlfetl1254 4 года назад
እኔ አንዴ ብቻ ነዉ የተገናኘነዉ ከዛ በምክንያት አርጎ ተጣለኝ ያለ ስራየ ላናግርህም ብለዉ እንቢ አለ ብዙ መጥፎ ነገር ተናገረኝ ከዛ ስልኬን ብሎክ አረገ በሌላ ስልክ ደወልኩ በቃ ከዚህ በሆላ አንገናኝም ማለት ነዉ እስኪ ንገሩኝ ተስፋ ልቁረጥ
@wegf6808
@wegf6808 4 года назад
Fetl Fikri 2 tindochi begar yemikewinuti yehiwoti guzo newi. Fikri lemyigebawi sewi bileshi Yesetineti kibrishini atawargiwi! Rasishini yemitasikebriwi rasishi neshi. Bezhi derja riko le hede libi wisane layi le medresi mikri meteyeki yesekene ayimro kalewi sewi ayitebekekim!!! Kesimetawinet weta bileshi rasishini teyki. Melikami gize.
@rachel-f8f
@rachel-f8f Год назад
የኔ ቆንጆ የማይህንሽን ስትከተይ የሚወድሽን እዳታጪ ተይው ከፈለገሽ በሌላ ሰው እርሽው
@alemmama3836
@alemmama3836 Год назад
ፍቅር ድሮ አለባበስሽ ይስብኝ ነበር ዛሬ ግን ያስጠላል
@bontubontushawaa5451
@bontubontushawaa5451 4 года назад
Thank you my sister
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
You're welcome
@MM-di5vm
@MM-di5vm 2 года назад
Please how can I contact you?
@sahibasahiba7168
@sahibasahiba7168 3 года назад
Ymechsh eht mkrsh betam astemari new
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 7 месяцев назад
እስማማለሁ 💕
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 4 года назад
ምክርሽ እንዳለ ሆኖ አለባበስሽን ግን አልወደድኩትም
@tewahidonatmasarate3741
@tewahidonatmasarate3741 4 года назад
minale kefi bidereg normal shemizu
@serkalem5976
@serkalem5976 4 года назад
Baxam baxam enamesgnaln tabarek 😘😘😘😘👍👍👍👍🌷🌷🌷😍😍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@hanitube404
@hanitube404 4 года назад
የኔ መልካምም
@ekacell5724
@ekacell5724 4 года назад
የኔ ዉብ ፍቅርዬ
@abdulazizmohammed9608
@abdulazizmohammed9608 4 года назад
alebabesish betam des yilal
@abofouzi
@abofouzi 4 года назад
Bexam xiruu nurilny yenne marre
@genetgirma7895
@genetgirma7895 4 года назад
Thanks so machi sweet 😍
@addisyabatelije5345
@addisyabatelije5345 4 года назад
ፍቅር እንኳን በሰላም መጣሽ 🙏
@etagegntemam5985
@etagegntemam5985 4 года назад
Selemetakafin melkam mekireshi enamesegenalen
@ציקלהנגאש
@ציקלהנגאש 4 года назад
ምርጥ ሴት
@hayat-youtube-9682
@hayat-youtube-9682 4 года назад
የኔ ባጭሩ አልቆለታል ምንም ቢያደርግልኚ አይጥመኚም 💔😭
@tisegereda7038
@tisegereda7038 4 года назад
እረ ፍቅር ልብሱን በስነስርአት ልበሽው🙊
@TgTg-ep9lz
@TgTg-ep9lz 4 года назад
Anem eko fashine maselogne Zim 😁😁
@yveshxbcnchchch4097
@yveshxbcnchchch4097 4 года назад
ሀሰብሽ ጥሩ ነው ግን ሸሚዝሽ ምንም አልመረኘም
Далее
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32