Тёмный

ያለ ልክ I አዲስ የአማርኛ ፊልም ። Yale Lik I New Amharic Ethiopian Movie 2021 full film 

Sunshine Media
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 283 тыс.
50% 1

ያለ ልክ - አዲስ አማርኛ ፊልም ። Yale Lik - New Ethiopian Movie 2021 full film
ቻናላችንን ሰብሰክራይብ ማድረግ አይርሱ።
/ @sunshinemediafilm
#ethiopian_film #movie #ፊልም
Sunshine Media is your new destination for the amazing latest and original Ethiopia movies.

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 172   
@manofrevivaljeremiah8795
@manofrevivaljeremiah8795 2 года назад
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። read it
@alkidan2925
@alkidan2925 2 года назад
ማነው እንደኔ ኮሜት አብቦ ፊልሙን የሚያይ
@tesfaun7888
@tesfaun7888 2 года назад
አገራችን ሰላም ያረግልን ዝሮ መግቢያችን ናትእና ሰላማችሁ ይብዛ 💚💛❤️
@mangalg783
@mangalg783 2 года назад
ሰላማቹ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን የሁን በጣም ያሳዚናል😭
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 года назад
አንድ ስህተት አለ የ እግዚአብሔር ልጅ የተሰቀለው ተሳስቶ ሳይሆን ለኛ ብሎ ነው አርሙት ስትናገሩ አስተውላቹ
@SunshineMediaFilm
@SunshineMediaFilm 2 года назад
እሺ እህታችን። ልክ ነሽ ይቅርታ።
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 года назад
@@Tg-oh5nx መጀመሪያ አካባቢ እግዚአብሔርም የሞተው በአንድ ቀን ስህተት ነው ትላለች ጠበቃዋ ባሏ ይቅርታ የሚጠይቃት ቦታ ደንግጫለሁ ስሰማት እያሰብን ማውራት ይጠቅመናል
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 года назад
@@Tg-oh5nx እውነት ነው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ሞት ሊቀልብን አይገባም የእግዚአብሔር ፍቅሩ የሚወደውን ልጁን ለኛ ሲል እንዲሞት መፍቀዱ ነው
@hanabekele194
@hanabekele194 2 года назад
Ene yanin qali sisema denegexiku keza beyihuda sihiteti maletachewu yihon biye tewukuti tnks silanesashiwu
@geniyeselam4375
@geniyeselam4375 2 года назад
@@hanabekele194 እየሱስ የሞተው በማንም ስህተት አይደለም ይሁዳም እኮ እሱን ለመሸጥ ባይፈልግም ገንዘብ መውደድ አሳተው እንጂ ሌላም ቢሆን ያደርገው ነበር ቃሉ መፈፀም ነበረበት ሃኒ እሷ ሳታስበው ሊሆን ይችላል ግን ለሚሰማው በዛው እንዲቀጥል ሴጣን ይተባበራል ጌታችን የሞተው ለኛ ነው እንዳንጠፋ የዘላለምን ሂወትን የሰጠን እሱ ሞቶልን ነው
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ለሁሉም ልክ አለው ልካችንን ጠብቀንና አውቀን መስራት ይገባናል "
@ዘሀራ-ዸ3ሰ
@ዘሀራ-ዸ3ሰ 2 года назад
አጀማመሩ ምርጥ ፊልም ይመስላል በተረፈ አይቸ ስጨርስ እኮምታለሁ
@altudz4055
@altudz4055 2 года назад
ነብዩ እና ሀያት ካሉበት ምህረት ካለ ፀዴ ነው ልየው🥰
@wubitb8735
@wubitb8735 Год назад
ውይ በምዬ ማርያም አባትዮው እንደት አንጀት ይበላሉ !! እንድህም ያለ አባት አለ
@kereyukereyu102
@kereyukereyu102 2 года назад
ይህን ፊልም እጅግ የምወዳት የማከብራት ሀያሲ ለህይወት እምሻው አሳዩልኝ፡ጥቁር ሴት ምን ያህል የፊልም ውብ ፈርጥ እንደሆነች እይው በሏት፡ጥቁር ሴት ለፊልም አትመረጥም ነበር ብላ ትሟገት ነበር፡ ይሀው ውብ እንደሆኑ አስመሰከረች።እና ችሎታ ላይ አተኩሩ ዳይሬክተሮች።
@peacelove9531
@peacelove9531 2 года назад
ጥቁርም ,ጠይም ቀይ ዋናው ችሎታ ነው ግን ምንግዜም እንዋሽ ቆንጆ ሲኮን ደግሞ ውበት ይሰጥዋል!!
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Год назад
መጨረሻ የሌለው ፊልም ነው ግዜችሁን አጨርሱ
@user-eh9pm6rt5l
@user-eh9pm6rt5l 2 года назад
እግዚርም ቢሆን የተሰቀለው ባንድ ቀን ስህተት ነው ማለት ምን ማለት ነው? አልገባኝም እግዚአብሔር የተሰቀለው በስህተት ነው እንዴ ? ይህን ያለውቀት የምትሰሩትን ነገር ብታቆሙስ ምን ችግር አለው ደንባራ ደራሴ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 2 года назад
ሂዋን እና አዳም በለሷን የበሉበትን ቀን ለመግለጽ መሠለኝ
@gechietube2943
@gechietube2943 2 года назад
የአዳምን የእዳ ደብዳቤ ለመቅደድ ሲል
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ሃቅ እውነት ያሸንፋል "
@ተስፈኛነኝናትግስቴንወደድ
እግዚአብሔር ተሳስቶ አይደለም የተሰቀለው በፍቃዱ እንጂ ለኛ ለአዳም ዘሮች በሙሉ ከዳቢሎስ እስራት ነፃ ሊያወጣን
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 Год назад
ግን በኛ የአንድ ቀን ስህተት ነዉ እሱን ሰዉ ለመሆን ለመሰቀል ለመንገላታት ለሞት ያበቃዉ ሞትን ድል ቢነሳም 😚
@woyini2675
@woyini2675 2 года назад
እግዜርም የተሰቀለው በአንድ ቀን ስህተት ነው ማለት ምን ማለት ነው ነው አልገባኝም ??? ምን አይነት ፊልም ነው 😕😕😕😕
@hadihabeshawit7621
@hadihabeshawit7621 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣ማነው እሱ
@Numberonemediaplus
@Numberonemediaplus 2 года назад
ሰው የኢትዮጵያ ፊልም አላይም ሲል ይገርመኝ ነበር እኔም ላቆም ነው ሁሌ በጅምር የቀረ ፊልም ማሳየት አይደብራችሁም ሲያስጠሉ
@smilestar6897
@smilestar6897 2 года назад
በጣም ውጥን ቅጡ የጠፋበት ፊልም😡
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
Uuuufff yemiyasazin film New mecereshaw lijitu batimot bexam mirxi neber Inamesegnalen
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" ከሁሉም የሰው ሃቅ ይበልጣል "
@selamsakita154
@selamsakita154 2 года назад
ምንድነው ልቀቁታ እንቅልፍ ሰአት አትሻሙ በለሊት ነው ማዳም ቤት ሰላም ለሀገራችን ያብቃን ስደቶኞች
@የኔአህላም
@የኔአህላም 2 года назад
አሚን
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
I love Historical Movie True Movie
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
መርማሪ ሆኖ የሰራው ሰውዬ የማላውቀውን ወንድሜን ይመስላል 😳😳ጠፍቶ የቀረውን ምክንያቱም ወንድሜን ባላውቀውም አባቴን እንደሚመስል ይነገረኝ ነበር 😢😢
@saratube9788
@saratube9788 2 года назад
በኮሜታትሮች ምክናት 2 ፊልም ጀምሬ ተውኩ ከዚሁ ፈልም ጋ
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 2 года назад
ዝሙት፤በትዳር አለመታመን የሚያመጣው ውጥንቅጥና ስቃይ፤ ታማኝነት ጠፋ፤ ዋጋውም ሰቆቃ የበዛበት ሕይወት። እረ ይብቃን አለመታመን። አለመታመንን እንደ ሥልጣኔ ቆጥረን ሰይጣን ሰለጠነብን።
@ሻሎምለአለም
@ሻሎምለአለም 2 года назад
ምንድነው🙄🙄🙄ከመጀመርያው እስከመጀረሻው በጅምር የቀረ😳ወይስ ምእራፍ 2 አለው እንጠብቅ😡ስታስጠሉ
@foziiramadan773
@foziiramadan773 2 года назад
Wow
@TGST645
@TGST645 2 года назад
ቆንጆ ፊልም ነበር ግን መጨረሻው አያምርም ትንሽ ይቀረዋል
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
There Are Two Wires The First Wire Negative The Second Wire Positive Some Test Is Not Positive Negative Test
@ashenafimesgele2450
@ashenafimesgele2450 2 года назад
Betam betam azazagni Filminaw
@sadaomersada9000
@sadaomersada9000 2 года назад
ውይ ምንም አልገባኝም መሞት የለባትም ነበር አንዲም ደስታ አይኖረውም ወይ ሁሉም በመሰቃቀል አለቀ አስተካክሉ
@sabontuwalagga315
@sabontuwalagga315 2 года назад
Mechersha yelel film min aynat new
@መኪያሰኢዲ
@መኪያሰኢዲ 2 года назад
እረ ይደብራል አጨራረሱ ምንድን ነው ልጂቱ መሞት አልነበረባትም
@سميرهالسميره-ه5خ
@سميرهالسميره-ه5خ 2 года назад
ምናለበት መጨረሻውን ብናውቀው ይብላኝላቹሁ እውነት መጨረሻውን ለማየት ሁኜ ጓጉቸየነበረ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 года назад
Betam yemiyasazen film new besmeab gin beqa endezih aleqe????
@meba192
@meba192 2 года назад
wow mirt sira new.
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነው ግን አጨራረሱ ችግር አለው
@ይሳኮርደስታ
@ይሳኮርደስታ 2 года назад
ነው ወይ next partuni እንጠብቅ
@AjietAregash
@AjietAregash 2 года назад
The author need to understand how things work...Noone can cash out a written check on behalf of someone...in an other word once the check was lost there should a way to find the man who wrote the check...it has been mentioned than he went to American after the deal was close but still there should be lots of ways to find the man instead of....over all it is just a mess...couldn't connect the dots...the only thing I like on this movie is the love b/n father and a daughter....
@asterakalu5842
@asterakalu5842 2 года назад
ምኑም የማይገባ ፊልም እነዚህን የመሰሉ ተወናኞች በፀሃፊው አለማመዛዘን አወረዳቸው
@tsiont7835
@tsiont7835 2 года назад
@@Tg-oh5nx hahahahaha are you a lawyer for this movie? You respond for everyone who comment on this movie. You can’t be disagree with everyone. Keep your mind for your self. For me this is the one of disappointing Ethiopian movie.
@QKQ-np1rb
@QKQ-np1rb 2 года назад
Very nice 👌 👍
@Rose-xg2wy
@Rose-xg2wy 2 года назад
Err betam migerm film new
@esmizahmed6733
@esmizahmed6733 2 года назад
1የባለትዳሮቹ ጕዳይ 2 የባልና ሚስቶቹ የተቀበሉት የጉቦ መዘዙ 3 ቼክ የተቀደደበት የክስ ጉዳይ መቼ ነው የምጨርሱት 4 አትጫወቱብን
@yohannisadera
@yohannisadera Год назад
በምን አለቀ ማለት ነው??ሲጀመር ታሪኩ ላይ የባንክ ቸክ ተፋ(ተቀደደና)ገንዘቡ የማን ንብረት ነው ማለት ነው?የከፉይ ወይ የተከፋይ መሆን አለበት እንጅ ቸኩ ተቀዶ ስለተፋ ባንክ ቤቱ ወረሰው ማለት ነው::?ስለዚህ ታሪኩ ሲጀመር አንካሳ ታሪክ ነበር ::ጭራሽ አጨራረሱ ላይ ህክምና ላይ ያለችው ታማሚ ትሙት ትዳን ምንም የሚታወቅ ነገር ሳይኖር ታሪኩ አለቀ ብላቹህ እርፍ::ባተቃላይ ምንም ሚዛን አይደፋም ፊልሙ
@saraatimbesoo4116
@saraatimbesoo4116 2 года назад
🥰🥰😍😍
@tigtig8146
@tigtig8146 2 года назад
ፊሙ ጥሩ ነው እሰቲ ለህዝብ አሰምሩ ከናንተ ወጭ ሰትዛሩ በዋላችሁበት ጫማ ዘላችው ትገባላች ጫማችሁን እያወለቃችሁ ብትገብ በይበጥ /አቤት ክብር ነው 😴
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
እረ ሰምቼው የገረመኝ፡ እግዚሃብሔርም የተሰቀለው በአንድ ቀን ስተት ነው ያለችው ግን አልገባኝም
@zinatbasher8611
@zinatbasher8611 2 года назад
😀😀😀😀ያው ሰዉ አይደል የእነሱ እዝጋቤር ለዛ 😛
@ribkayeshitila5467
@ribkayeshitila5467 Год назад
አዳም በሰራዉ ስህተት ለማለት ነዉ በአዳም የአንድ ቀን ስህተት የሰዉ ልጅ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣላ እየሱስም እኛን ለማስታረቅ ሰዉ ሆኖ መጣ ተሰቀለ ሞተልን ለማለት ነዉ 😚
@SADORATUBE
@SADORATUBE 2 года назад
Fetari ye agerachenen besot beka yebelen, Selamuwa Emiye Ethiopian yenafeke eski?
@abelotitos2154
@abelotitos2154 2 года назад
ያለ ኮሜንት አይመቸኝም ስለዚህ ኮሜንት የምትጽፉት ሁላቹንም ከልቤ አመሰግናለሁ !
@aliseaid
@aliseaid Год назад
Hayat
@simrteandualem4020
@simrteandualem4020 Год назад
በጂምር ነው የቀረው ምንድነው ደራሲው ብዕር አልቆበት ነው
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 2 года назад
አምላኬሆይ ኢትዮጵያ ከሰባት በስደት በአሰባ አለቅን
@masaratmasa6414
@masaratmasa6414 2 года назад
yasazinali kejimru eske mechereshaw marfedm mezegiyetm waga yaskefilali
@live-ox2ph
@live-ox2ph Год назад
Dese yemel film newe yetamemchew dena benyate dese yele neber!!!!!
@sasung1516
@sasung1516 2 года назад
ከዛስ አለቀ ይቀርታ አደረገልኝ እና ይህ ፈልም አይደለም ለነገሩ የዘንድሮ ፈልም የሁሉም ነው ወሉ ሳናወቀዉ ያልቃል ኧረ ተረጋጉ
@sasung1516
@sasung1516 2 года назад
Lemesala shanta sekyayeru alaynem chikun alaynem lijtua betam tamew yerasachewen dikuana neber syamalu yenber yerasachewen sechresu wed lijetu hedi yam menem altketum
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 года назад
ምድሰ ሙሰኛ ፖሊስ ቸኩን እደቀደዱት ነግረውክ የል ጠበቃወች
@toreygebry3433
@toreygebry3433 Год назад
ፋልሞን ተመስጨ እያየሁ አንደነገር ሰማሁ እሱም እግዚርም የተሰቀለው ባአድቀን ስተትነው ስትል ሰማሁና ጥያቂ ሁነብኝ እግዚር የተሰቀለው ጥፊት አጥፍቶ ነውድ ???
@dhhdhddhgdgd7228
@dhhdhddhgdgd7228 2 года назад
በጣም ይደብራል ሁሉም ነገር ብስቁልቁል ብሎ ያልቃል አይ የኢትዩ ፊልም
@sadeyareyes6234
@sadeyareyes6234 2 года назад
ላየው ነበር ኮመቱን ሳነብ ተውኩት
@workiemama2960
@workiemama2960 2 года назад
@@Tg-oh5nx ኢትዮጵያ እኮ ምንም የሚያምር ነገር የለም ኤጭ ከምኑ ሀገር ተወለድን
@workiemama2960
@workiemama2960 2 года назад
@@Tg-oh5nx ከዚህ በላይ መረረንኮ ኢትዮጵያ ያሉት ቤተሠቦቻችን ሥቃይ እኛ በሥደት ያለነው በሥር ቤት ሥቃይ ውይ 😓😓😓
@dhhdhddhgdgd7228
@dhhdhddhgdgd7228 2 года назад
@@Tg-oh5nx ወነቶን ነዉ ምኑ ተመችቶችሁ ነው ልጅቷ መዳን ነበረባት እሷከታማኝ ነት ወደሌብነት ገብታ ህክመና ሲደረግላት ሙተች ከዛ አለቀ በጣም ያስጠላል
@dhhdhddhgdgd7228
@dhhdhddhgdgd7228 2 года назад
@@Tg-oh5nx ያኔ ወይ የጠበቃዋ ልጅ ወይ ቸኩ የጠፋበት ልጅ በሂወት መኖር ነበረባቸዉ ለዛነው የሚያስጠላዉ
@Rose-xg2wy
@Rose-xg2wy 2 года назад
😘😘😘😘😘😘😘
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ጰ8ረ
ያጨራረሱ ነገር አልገባኝም ልጂቱአ ሞተች
@basaznewmanie5678
@basaznewmanie5678 2 года назад
yasaznale hunataw
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
ፍትህ አትበሉብን እባካችሁ እዚህኳን ፊልሙን አይተን እንዉጣ ትንሽ ሰላም የምናገኝበት ጊዜ ስጡን እንጂ 😒😏
@ዚነትደጋንYouTube
@ዚነትደጋንYouTube 2 года назад
ሆን ፍትህ መጠየቁ ግድ ነው ፍትህ ፍትህ እናንተ የተም በፃፈ ምን አሳሰባቺሁ
@ዚነትደጋንYouTube
@ዚነትደጋንYouTube 2 года назад
ምናልባት ቺግር ያላየና ያልቀመሰው ስለፍትህ ላይገባው ይቺላል የትም ቢ
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 2 года назад
@@ዚነትደጋንRU-vid እውነት ነው ህመሙ ቤቱ ሲገባ ነው ሁሉም የሚያውቀው እኛ ካልደከመን ምን አለበት ፍትህ ብንል አሁንም በድጋሚ ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!!
@Hapy457
@Hapy457 2 года назад
በሰቀቀን ተጀምሮ በሰቀቀን አለቀ አይይይይይ
@wubitb8735
@wubitb8735 Год назад
ወይኔ በቃ አለቀ ይሄው ነው?
@iejdjdifjrjd5574
@iejdjdifjrjd5574 2 года назад
ፈልሙ ኸሪፍነበር ግን መጨረሻላይ ይቀረዎል
@ተስፈኛነኝናትግስቴንወደድ
ግን ይቅርታ አድርጉልኝ እና እግዚአብሄርም የተሰቀለው ባንድቀን ስህተት ነው ማለትምን ማለት ነው ???
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
Any Food Is Ready For Me!
@burtukanedosa2331
@burtukanedosa2331 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Rose-xg2wy
@Rose-xg2wy 2 года назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 2 года назад
😢😢😢😢😢
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
Exit Is Not Enter Sometime False love Exit
@lilibekele4345
@lilibekele4345 2 года назад
what? Eyesus yetsekelw be1ken setet nw?i dont get it
@Rose-xg2wy
@Rose-xg2wy 2 года назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Megenorthodox
@Megenorthodox 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-xEjJtIHOrQ8.html award yebela short film batahut gn aznalehu
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
My Answer Is Correct But Your Question Is Negative _ _ _
@KKh-cf3ze
@KKh-cf3ze 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@ፍቅር-ኈ4ዐ
@ፍቅር-ኈ4ዐ 2 года назад
ነብዮ አውቅህሀለውልበል
@gechietube2943
@gechietube2943 2 года назад
ቁጥር ሁሉት መኖር አለበት
@ghch3697
@ghch3697 2 года назад
ምድነው ሞተችደ
@የኢቅራዕተማሪነኚ
@የኢቅራዕተማሪነኚ 2 года назад
ምኑም አልገባኚ
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 2 года назад
ሞተች ነው ዳነች አልገባኛም???????
@smilestar6897
@smilestar6897 2 года назад
ምን አይነት ግራ ይገባው ፊልም
@Rose-xg2wy
@Rose-xg2wy 2 года назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 2 года назад
ሳይገባኝ አለቀ
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 2 года назад
ካካካካ
@tigistworku5615
@tigistworku5615 2 года назад
በጣም የሚያስጠላ ፊልም
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 2 года назад
አንድም ስለፌልሞ የፃፈ የለም
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
You Are looking Friend Or You Are Looking Some Business?
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
እዚህ ቤት ስው የለም ብቻየን ፍጥጥ 🙄🙄
@adamcell1527
@adamcell1527 2 года назад
Aleh
@እሙኢስማኤል
@እሙኢስማኤል 2 года назад
😆😆😆ግጥጥ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 года назад
Your Wife Is Looking Your Son And Yourself
@genetsisay2595
@genetsisay2595 2 года назад
እንደ ተቦሳቆለ አለቀ ኤጭ
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 2 года назад
😏😏
@mikedaniel8681
@mikedaniel8681 2 года назад
A movie without any useful message. This is a complete waste of money and time.
@solomonkera2916
@solomonkera2916 Год назад
wrong! Jesus was crusifide for all sin of the whole humanity from time past to the end of times! He paid it all. He was the lightning rode of Gods holy warth due to the transgration of mankind! acknowledge this ! one drope of the blood of Jesus, our Lord, is much bigger than the sin of all humanity!
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 года назад
Mihretih yetfa fitih fitih ufffffffffff siyastela
@salamzawde9199
@salamzawde9199 2 года назад
Menum ayetmem
@yammikaelzeleke7404
@yammikaelzeleke7404 2 года назад
ደደቦች በሰው ጊዜ ትጫወታላችሁ
@ዘሀራ-ዸ3ሰ
@ዘሀራ-ዸ3ሰ 2 года назад
ኤጭ ስያስጠላ
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 2 года назад
@mulualemnagash8304
@mulualemnagash8304 2 года назад
ኢጭ ምን አይነት ነው
@ali.a1305
@ali.a1305 2 года назад
What the heck is the moral of the story 😡
@ይሳኮርደስታ
@ይሳኮርደስታ 2 года назад
ኤሄ ምንም ትርጉም የለውም የደደብ ሥራ ነው እናንተ ግን ምን አይነት ድራማ ነው የምትሠሩት እንደ አሁን ከዚህ ምንን ነው የምንማረው
@wubitb8735
@wubitb8735 Год назад
ውይ በምዬ ማርያም አባትዮው እንደት አንጀት ይበላሉ !! እንድህም ያለ አባት አለ
@aresemaabraham2880
@aresemaabraham2880 2 года назад
ደራሲው ልጅ የለውም ማለት ነው ልጅ ያለው በሰው ልጅ አይቀልድም እንዴት ትሞታለች መዳን ነበረባት ለወላጆች እኮ ተስፋቸው ልጆቻቸው ናቸው ያናዳል ድሮም የእኛ ሀገር ድርሰት እንዲህ ነው
@yohannisadera
@yohannisadera Год назад
ልክ ብለሀል ወንድሜ ሌላው ደግሞ ቸክ ተቀደደ ወይም ተፋ ማለት ገንዘቡን ባንክ ቤት ወረሰው ማለት ነው ??ወይ ከፉይ ወይም ተከፋይ ገንዘቡን ሊወስድ ሲገባ ታሪኩ ላይ ግን ሌላ ትርክትነው ያየነው
@Rose-xg2wy
@Rose-xg2wy 2 года назад
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@rozeworknesh8118
@rozeworknesh8118 2 года назад
እውነት ለመናገር ምርጥ ፊልም ነው አጨራረሱ ግን አልገባኝም
@ወርቅነሽቱዩብ
@ወርቅነሽቱዩብ 2 года назад
እኔም አልገባኝም
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 2 года назад
ይገርምሻል እኔም አልገባኝም?
Далее
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 789 тыс.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20