Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
የምንሰማውን ማመን አቃተን 5 ወር ሙሉ ለሊቱን የማላውቀው ሰው ግኑኝነት ፈፅሞ ተጫውቶብኝ ይሄዳል። ለብሼ ማድረው ልብስ ጠዋት ስነሳ አላገኘውም።
23:37
መቅዲ ችግር ዉስጥ ገባች😱|| ከቤተሰብ ጋር መስማማት አልቻለችም🥹
30:52
Brawl Stars Animation: PAINT BRAWL STARTS NOW!
00:52
Что под плащом? 😱 #тнт #shorts #юмор #шоу #однаждывроссии #моргунова #картункова #кошкина #лето
00:22
КУПИЛ ЗАБЫТЫЕ ПОСЫЛКИ за 250.000 рублей! **много товаров**
39:20
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ.. ለምን ደበቀችን??
yneser ayne የንስር ዐይን
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 112 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ.. ለምን ደበቀችን??
Кино
Опубликовано:
8 июл 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
3,1 тыс.
@ynserayne
25 дней назад
ቪዲዬውን ዩትዩብ አጥፍቶብኝ ድጋሚ የተጫነ ነው። ነገሮች ባሰብናቸው መንገድ ባይሄዱም በተቻለ መጠን ችግራቸውን መፍታት እየሞከርን ነው።ሙሉ ቪዲዬውን በማየት ትብብራችሁን እንደተለመደው አሳዩኝ።
@user-ft9no6co4d
25 дней назад
Eshi wendme berta🙏🙏
@haregeweynanbese5568
25 дней назад
Eshi wendmachn emebrhan Tila kelela tihunk❤
@HAILEABREHET
25 дней назад
Yetegojiwoch abat inkuan dehena metah ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mu6yi2bg1i
25 дней назад
እሺወድሜ አብሺር በርታ❤
@user-ds6it1bc4v
25 дней назад
እሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አትጥፋ ❤❤
@yemnzworkwondimagegn718
25 дней назад
ወንድሜ እራሱን ጠበቅ ይሰው ውሸት ነው ተጠንቀቁ እስከ ውሸት ነው የምትሉ ላይክ አደረገ👍
@abrahatsiontesfu7161
24 дня назад
ውሸት ነው don’t believe him
@user-fozeya
12 дней назад
እኔም መጠርጠር ጀመርኩ
@alemalem2380
24 дня назад
አሁንም እንዳይጎዱህ እኔ ልጁ ደሥ አላለኝም ተጠንቀቅ የምትሉ 👍👍ግጩ
@ALIYah-ye4gn
24 дня назад
Bane bakule hulum des allalunm mityawm yawshat ymaslal anegagerw bcha ALLAH ytabkh erashn tebk 🤔
@emuye-shinbira8268
19 дней назад
Hulunm sew meterater kebad new tirum sewoch aluna
@amarignadejne6672
15 дней назад
የማርያም ልጅ ይጠብቀዋል ምንም አይሆንም
@ehilitutilahun3708
24 дня назад
ጀግናዉ ይህ ሾፌር የሚያወራዉ ሁሉ ከኋላዉ የአቶ ሰለሞን ወንድም እንዳለ ያሳብቅበታልና አትመነዉ እባክህን ራስህን ለመጠበቅ ሞክር ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@user-mi6ed4lv3k
24 дня назад
ጀግናው ተጠንቀቅ ጥርጣሬህ ትክክል ነው ጨቋሚው በውስጡ የተደበቀ ሴራ ያለው ይመስላል ለሁሉም ብቻህን እንዳትሄድ የህግ ከለላ ያስፈልግሃል በዚህ ውስብስብ ጉዳይ ሁለተኛ መጎዳት የሐብህም ለእናትህ እዘንላት የፈጣሪ እንጅ የሰው ብርቱ የለውም ሐሁሉም የአለም ንጉሥ የሆነው እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ አሜንንንንን🙏🙏🙏🙏
@user-dp8un6ql4m
25 дней назад
የንስር አይን ጀግና ነው የምትሉ ላይክ
@user-ux4lk4ee6w
25 дней назад
Min xirixare alew 100%
@hjdhdhhjrjie259
25 дней назад
በጣም ጀግና
@user-zb2zf6yp1l
24 дня назад
የነስር አይን መቸም ይሄን ያህል ሞኝ ሆነህ ሊያጠምዱህ በወጠሩልህ ሸራ ውስጥ ሄደህ ትገባለህ የሚል እምነት ባይኖረኝም ይሄን ሰውየ ተከትለህ ሄደህ ገደል እንዳትገባ ግን ምክሬን እለግስሀለሁ ሲቀጥል የሰለሞን ሚስት ውሺማና ይሄ ጥቆማ ሊሰጥህ የመጣው ሰውየ ሁለቱ የሆነ የሚያመሳስል ነገር አላቸው ስለዚህ ሚስትየዋን ጨምሮ መጠራጠሩ አይከፋም
@yisakttilahun820
24 дня назад
አገነኙኝ ከnisr ayin
@user-zu4bi7kq8s
24 дня назад
ጀግና ነው ብለናልልልልል
@AdfereWondimu
24 дня назад
ይሄ ተልኮ አለው ልጠቆም ያለው እሷም ሹፌሩም ክትትል ያስፈልጋቸዋል ምክንያቱም የሚወዳት በትዳሯ ላይ እያለች ነው ጀግናው ራስህን ጠብቅ ክትትል አድርግ
@AbebaWm
24 дня назад
ጀግናችን መድሀኔአለም እንኳን ለዚሕ አበቃህ ግን ወጥመድ ነዉ ራስህን ጠብቅ
@meganDamtew-hy3vy
25 дней назад
ምንም ደስ አላለኚም ልጁ ተልኮ አለው ተጠቀቁ🙏🙏🙏
@Rew432-sk1vr
25 дней назад
እኔም ይዘበረቃል😢
@Salam-dx3rn
25 дней назад
እኔም እንዛነው ያሰብኩት ኣልጣመኝም
@zahraaethiopian5801
25 дней назад
ትክክል ተልኮ አለው
@user-rr5cv1qb1s
25 дней назад
እኔም በጣም ፈርቻለሁ እራሳችሁን ጠብቁ
@user-bp5wu7ie8y
24 дня назад
እኔም ደስ አላለኝም ሁኔታው ወይ ምን አይነት የዘባርቀ ነገር ነው😢😢😢😢😢😢😢
@Mesi971
25 дней назад
ስጠረጥር ሹፌሩ ከወንድምዬው ጋር ትብብር ያለው ይመስለኛል
@user-zb2zf6yp1l
25 дней назад
እኔም እንደዛ ነው ያሰብኩት እሷንም ከወንድሙ ሊያርቃት ፈልጎም እሱ እንዲቀረባት አድርጎም ይሆናል
@user-vh9te2pt5d
24 дня назад
የኔምሀሣብ. ነው
@MeseretMesi-ol3se
24 дня назад
አዎ ትክክል ነው
@user-kv7gn5wo1h
24 дня назад
በትክክል እንደዛ ነው😢😢😢😢
@user-lg2bh1ex7h
24 дня назад
ልሆን ይችላል።በተጨማሪም የመለያየተቸው ምክንያት ራሱ ልሆን ይችላል
@user-ig6mr7lt1q
24 дня назад
3ቱም እውነት የሚናገሩ አይመስለኝም ለማንኛውም ከጌታ በታች ራስህን ጠብቅ❤
@user-cu7xt9ce5l
24 дня назад
ወድሜ እኔ ይሄ ልጅ ተልኮ ነው ውሸቱን ነው አጭበርባሪ ነው አነጋገሩ ያስታውቃል እዳታምነው እባክህ ተጠቀቅ አሁንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቅህ
@SadaSada-pg1lo
24 дня назад
ሰላምና ሄኖክንም በብር እደገዛቸው ይሄም ልጅ ተልኮና በብር ተገዝቶ ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ @የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ አላህ ይጠብቅህ ሰበቡን አድርስ
@user-po2pz9uf2k
24 дня назад
Minalbati inam endaza naw metartiro
@DubaiUae-yp9ou
24 дня назад
እኔም ፈራሁ ዮሴፍ ድሀ ሆኗል ብለህ አውራ ተብሎ ይሆን ብዬ ፈርቻለሁ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅልን ወንድሜችንን
@SadaSada-pg1lo
24 дня назад
@@DubaiUae-yp9ou ከዚህ በፊት ቪድዮ አይቶ አያውቅ ያቶ ሰለሞን ጉዳይ ብቻ ነው ያየው ስለዚህ ዮሴፍ የገዛው ስራ አስካጅ ነው ማለት ነው በገዛ እጁ የማይመለከተው ጉዳይ ላይ ገባ እደው ጥቅሙም ቀርቶበት ዝም ብሎ ቁጭ ባለ
@user-lu2jx2hg8r
24 дня назад
እረ ይህ ሰውዬ ውሸቱን ነው ወንድሜ።
@user-du2jm2sd2z
25 дней назад
ወዶቼ ኤደን ወደ ሰለሞን ትመለስ እና ከልጇ ና ከባለቤቷ አብራ ትኑር እምትሉ በላይክ አሳዩኝ ምክንያቱም ይህኛውን አታፈቅረውም ና
@user-kv7gn5wo1h
24 дня назад
በጣም
@DubaiUae-yp9ou
24 дня назад
ያድርገው ፈጣሪ
@FhfGnf-tn6sm
23 дня назад
የሷም ቅንብር ያለበት ይመስለኛል እኔስ
@user-du2jm2sd2z
23 дня назад
@@FhfGnf-tn6sm አላህ ይወቅ መጨረሻውን እናያለን እሲ ኢንሻ አላህ
@user-bc9gc5lm2b
17 дней назад
አይ ሹፌሩ እንደነሱ ይጎዳና ከዳነ ቡሀላ ሰለሞን ጋር ይመልሳታል እንጅ ምንም ጉዳትን ሳያይ አይለቃትም
@user-xf3ee8st7u
24 дня назад
እር ወንድማችን እስኪ እራስህን ጠብቅ እና ጋርድ አለኝ በለን እኔ ጨንቆኛል ኡኡኡፍፍፍፍፍ አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏 ተልኮ ነዉ ያአላህ አላህ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@abebaneshabdela1517
24 дня назад
ወንድሜ በጣም ተጠንቀቅ አንተ ጀግና እንዳትታለል ኢሄ ምኑም አያሳምንም ጌታ ይጠብቅህ
@user-lu9pu3ol3v
24 дня назад
እኔ 3ቱም አላማሩኝም የሱ እጅ የነካቸው ይመስለኝል አንተ ግን ተጠንቀቅ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤
@Kss56ksaksaKss56ksaksa
25 дней назад
እስኪ ላይክ አድርጉት ቅመሞችዬ የአርብ ሀገር ምርር አለኝ እድሜዬም ሄደ ገዘብ የለኝ ትዳር የለኝ ልጅ የለኝ ድካም ብቻ እስኪ አይዞሺ በሉኝ 😢😢😢😢
@FoziaYesuf
25 дней назад
አይዞሽ ሁላችንም ነን. 😢😢😢😢😢😢
@NuraNura-rg5xo
25 дней назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል የምን ተስፋ መቁረጥ አብሽሪ
@TffGfyy
25 дней назад
አይዞሽ
@Tube-nh9of
25 дней назад
አይዞን ጤናሽን ይስጥሽ
@Helen-Tube2112
25 дней назад
እኔን አይዞሸ ድንግል ማርያም ታግዝሸ ሁሉም ነገር ይሰተካከላል የእኔ ውድ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@ehilitutilahun3708
24 дня назад
ጀግናችን በጌታ በሁሉም አቅጣጫ ራስህን ጠብቅ ከዚህ በኋላ ማንንም አትመን ጌታ አብዝቶ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-hw4ed6tp9n
24 дня назад
የንስርዓይን ስወድህ እግዚአብሔር በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅህ በጤንነት ተመልሰህ ስለመጣህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ነገር ልምከርህ ምግብ በደንብ ተመገብ እረፍትም አድርግ ራስህን ጠብቅ።
@abebech3154
25 дней назад
የንስር አይን ራስህን ጠብቅ ሴራ ነዉ አይወዳትም የወድምየዉ እጅ አለበት በብር አታሎት ነዉ ከነዚ ሰዎች እራቅ እግዛቤር ይጠብቅህ ሁሌም ከቅኖች ጋር የሆነዉ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤
@mimonah12mimonah12
24 дня назад
የኔም ሀሰብ ናዉ
@user-um6cm8er6k
24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-sn2qn4op7j
24 дня назад
ሹፌሩና ወንድምየው ይተዋወቃሉ የምትሉ
@user-tt5ne9uv4s
22 дня назад
ግራ ያጋባል
@sabatecle978
20 дней назад
@@user-tt5ne9uv4s Ke ye Yoseif tebabariweche maleteme wendeyewe wendemu shofere mehonune tenagro nebere. Yosef habtame yehonewe kegize bewhala selehone tarikune wesebsebe yemiyadergewe ezhe lay newe. Eden smart lememsele yehene shofere ende fekrega yakerebechewe. Selezihe Eden lejone keYosef yehonale yeweledechewe. Ato Solomon laywelde yechele yehonale. Huletuneme wendemamache lematalate eso yaserechewe endehonese?
@zizutube2323
24 дня назад
ይሄን መረጃ የሰጠህን በድብቅ ተከታተለው ብዙ የማይመስል ነገር አውርቷል ❤❤❤❤
@tagellabena4348
24 дня назад
የኤድን ባል የቀድሞ ሹፈር ከሆነ ከወንድምየዉ ጋር ግንኘነት አላቸዉ ማለት ነዉ ምክንያቱ ወንድሙ ሊያጠቃት ሲመጣ እሱ የሚደርስላት ከሆነ ተነጋግረዉ ነዉ ማለት ነዉ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሃን ጠበቃ ትሁንልህ
@haythayat6345
24 дня назад
ይህ ሰውየ አነጋገሩ አላማረኝም ደስ አይልም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-cw3qt3xy1p
24 дня назад
ይሄ ሹፌር ከበስተጀርባው ሌላ ነገር ያለው ይመስለኛልና ጀግናችን ይህ ሰው ለአቶ ሰለሞን ወንድም በገንዘብ የተገዛ ይመስለኛል ከእግዚያብሄር በታች ሰው አብሮህ ቢኖር መልካም ነው እባክህ እባክህ
@rahmahmoh3796
24 дня назад
👍👍
@abeerabeera7937
24 дня назад
ነገሬ ስራቸው አላማረኝም ተጠንቀቅ ወንድማችን የአንተን ጉዳት መስማት ለኛ ለመዳም ቅመሞች ህመሚ ነው
@ChuChu-js2fx
24 дня назад
መጠርጠር ጥሩ ነው ሹፌሩ እጁ ይኖርበት ይሆናል የወደደና ያበደ አንድ ነው ብቻ እራሰህን ጠብቅ የናትህ አምላክ ይጠብቅህ
@Menelik27
23 дня назад
እውነት ነው መጠርጠርህ ጥሩ ነው እኔ ግን ምንም ግንኙነት ያላቸውም አይመስለኝም ድራማ እየተሠራ ነው የሚመስለኝ።
@dawiteresso
24 дня назад
ወንድሜ ትልቅ ወጥመድ ውስጥ ነህ ጥቆማ ሊሰጥህ የመጣውም ሆነ ሰትዬዋን ያገባት የወንድምዬው ሰዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ አስብ፡፡ጌታ ይከተልህ
@SaraBarKot
24 дня назад
ትክክል ሹፌሩ አሁን መጥቶ የጠቆመው ሁሉ የአቶሰለሞን ወንድም እጅ አለበት
@user-yk5os6hk5k
24 дня назад
Tikekel
@KingMurad-jo9tx
24 дня назад
Ameen
@dawiteresso
23 дня назад
@@SaraBarKot እሱማ ምንም ጥርጥር የለውም
@user-tt5ne9uv4s
22 дня назад
ጠርጥር ነው ያልሰጡትን ይዘባርቃን
@hawamuhamed5046
25 дней назад
ተጠቀቅ ሴራው እንደቀጠለ ነው ጀግናው
@user-tv2er6co4x
24 дня назад
ጀግናቺን ይሄ ሠውየ ደስ አላለኝም ተልኮ አለው መቶ በርሰንት ከንግግሩ የተላከ ነው እራስህን ጠብት አደራ
@dehabtesfay769
24 дня назад
የንስር ዐይን ወንድማችን እባክህ ራስህን ጠብቅ ለሚወድህ የኢትዮጵያ ህዝብ ለናትህ ስትል ማርያምን እኔ ጥሩ ስሚት እየተሰማኝ አደለም ዲኒኤል ካየሁ ባሀላ ውስጤን ልቤን እየተረበሸ ነው እባክህ እባክህ ተጠንቀቅ ❤
@user-gq1dk5sc8n
25 дней назад
ልጁን በጣም ፈርቸዋለው ተጠንቀ የኔ ጀግና❤❤
@debbietesfaye5625
25 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቀው ፀሎት ያስፈልገዋል የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
@salem4086
24 дня назад
በድንጋይም ይበልሽ ።ለልጅሽ አታስብም ።እየመታት አይደለችም አሁን ያለ እድሜ አቅፈሽ. የስጠላብሽል. እድሜሽ አይፈግድም። ነጌ ይህ ገንዘብሽን ከበላ ቦኃላ አሮግት ፧ዉጭ ብሎ ከሁለት ያጣ ጎመን እንደትሆኝ ።እድሜሽ አይፈቅድም ።ከአንች ደስታ ይልቅ የልጅሽን አስቀድም ከፈጣር የተሰጠሽ ስቶታሽ ናት ልጅሽ. ፍቅር ያልቃል ለነጌ ሲንቅ የሚታስርልሽ ልጅሽን አትጣይ ለ5ደቅቃ ደስታ ብለሽ. ።ዛሬ ልጅሽን ከጣልሽ ነጌ የለእድሜ የቀፈሽ ሰዉ አዉጥቶ ዉርደት ቦታ ይጥልሻል ።ቀን ሳለ ብዙ አስብ ብዙ ብዙ ።ጋሼ ሰሌሞን ብያስቀይምሽ ለልጅሽ ስትይ ዋጋ መክፈል አለብሽ። ደግሞም የሚትከበር በሰዉ ፊትም ሆነ በፈጣር ፊት ከቀድሞ ባሊሽ ጋራ ሲትኖር ነዉ ።አትቅለይ እህቴ ለልጅሽ ሕይወት ያሰብሽ አልመሰለኝም ።ትዳር አልጋ በአልጋ አይደለም ።አሁን የያዘሽ ደምእንባ ነዉ የሚያስለቅስሽ ቦኃላ ሊትወጭ የማትች ዉስጥ እንደትገብ አደራ ቆም ብለሽ አስብ ።የሚታወር ዉሸት ነዉ ጋሼ ሰለሞን. ሴት ሁላ የሚትመኝ ሰዉ ነዉ ችግር አንች ጋ ነዉ ይህ ወጠጠ ልጅ ያለእድሜሽ አስጦንቅሎብሽ ነዉ ።እንጅ. ለአንድ ልጅ ላይ ጨክነሽ ሕይወት ይቀጥላል ተያላ? አብደሻል ገና ለጋ ልጅ ምንላይ እንደሚትወድቅ. በንደት አዉቀሻል ?የረስሽን ሰሜት እርካታ ለምን አዳመሽ?ምንአይነት ልብ ብኖርሽ እኔ ከልጅዋቸ ተለይቸ አልወጣም እሳት ብቀጠልም ።ሁሉንም ችለሻ ካላሳደግሽ መዉለድ ብርቅ አይደለም ።እቅርታ አደርግልኝ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻ እከታተል ስለነበር. በጣም ነዉ የተሰማኝ. ሴት ልጅሽ መጦርያሽ ናት ።ከላሳደግሻት ወልደሽ ለወንድ ብለሽ ቆሻሻ ዉስጥ ወረወርሻት ቁጠር ።እቅርታ ፈጣር ነምረቱ ያስብሽ ነዉ ማለት የሚፈልዉ ።እዉነቱ ሊገርሽ ቶሎ ከልወጣሽ አሁን ከለሽበት. በጣም መጥፎ ሕይወት ይጠኗብቅሻል ጋዘጤኛዉን ሰም ፈጣር ሊታደግሽ ፈልጎ ወደ አንች ልኮታል ።አንድ ግጥም አለ ምከረ ምከረዉ እንብ ካለ መከራ የምከረዉ ይባላል ተመለሽ ወደቀድሞ ባሊሽ ። ከጠጠ ወንድ ጋራ ፈጣርን ÷ልጅሽ የቀድሞ ባሊሽን አትበድይ የሚሰማኝ የህ ነዉ ተመለሽ ተመለሽ!!! ተመለሽ. !!!ይህ አይረባሽ ነጌ ጥሎሽ በአንች ለይ የማግጣል ከለላ ሴት ጋራ. ተመለሽ !!!ተመለሽ !!
@RedietKebede-zd8ds
24 дня назад
የነዚህ ሰዎች ጉድ አያልቅም አንተ ግን እራሰህን ጠብቅ ድንግል ማሰርያም ትጠብቅ የእናትህ ጸሎት ይጠብቅሀል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zahraliban5714
20 дней назад
አረ እሁንም ተጠንቀቅ ነገሩ ሁሉ የተወሳሰበ ነው።ይህ ሹፌር ከሰለሞን ወንድም ግንኙነት ያለው ይመስላል ።ገንዘብ ሰይጣን ነው።አላህ ይጠብቅህ
@HanaHana-uv5og
25 дней назад
ወንድሜ መጨረሻ የመጠው ልጅ ምኑም ደስ አላለኝ እሚናገረው ነገር እራሱ የተዘበራረቀ ነገር ነው አድራሻህንም አሁንም እየተከታተሉህ መሆን አለበት ልጁ የሆነ ተልኮ ይዞ ነው የመጠው ጭራሽ ጎዳና ነው ያለው አላለም ልጁን በድብቅ ተከታተሉት ራስክን ጠብቅ
@user-cw3qt3xy1p
24 дня назад
የሰለሞንን ወንድም ፍለጋ ብቻህን እንዳትሄድ እባክህ ወጥመድ ይመስለኛል ተጠንቀቅ ተጠነቀቅ አላመንኩትም ይህን ልጅ እባክህ ተጠንቀቅ አትመነው ወጥመድ ይመስለኛል ጀግናችን ይሄን ደንብ አስከባሪ አትመነው !!
@MantoaPortiaNtsetsere
24 дня назад
Yes 😢😢😢😢😢
@EliasHelenaElias
24 дня назад
ያለ ጥፋቷ ልጃቸው ተጎዳች እባካች ወላጆች ተጠንቀቁ ለልጆቻችሁ።
@senaittafesse3234
24 дня назад
ጎዳና ላይ ከወደቀ እንዴት ብሎ ነው ለእነ ሄኖክ እና ሰላም ያን ሁሉ ገንዘብ እየከፈለ አንተን ያጠቃህ ይሄን ልጅ በደንብ ተከታተለው ጎዳና ላይ ወድቆ ብታገኛውም አትመነው ከሰራው ወንጀል ለማምለጥ እና ንብረቱ ገንዘቡ እንዳይወሰድበት የሚሰራው ጊዜያዊ ድራማ ሊሆን ይችላል አንተ ግን በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@user-tt5ne9uv4s
22 дня назад
እረ ዝም አትይውም
@fatimaabdallah1397
25 дней назад
የነስራይን ጀግናችን በሚሄድበት ሁሉ ከፈጣሪ በታች ጋርድ ይኑረዉ የምትሉ ❤
@user-ss2mj2iv3y
24 дня назад
❤❤❤❤❤
@meskeremnegesse3690
24 дня назад
ውሸት ነው እንዳይይጎፋህ
@fatimaabdallah1397
24 дня назад
@@meskeremnegesse3690 ???
@GiyorgidsKeb
25 дней назад
ወንድማችን ይሄን ልጅ ብዙ አትመነነው። ምናልባት. እንዲህ ዋሽተህ ይሄን ልጅ ይዘህ አምጣልኝ ብሎት እንዳይሆን። አስብበት።
@fetaryitebikishyasenishiwu724
25 дней назад
Tertir kegefomi ale sitir
@Ahmad-n3v
24 дня назад
የኔምጥረጣሬነው አፊላይያሰታውቃል ተልኮይመሰለኛል
@user-tt5ne9uv4s
24 дня назад
ምናልባት ብቻ ሳየሰሆ 100በ100ተልኮ ነው
@fikertegetnet3971
24 дня назад
የንስር አይን ራስህን ጠብቅ ሴራ ነዉ አይወዳትም የወድምየዉ እጅ አለበት በብር አታሎት ነዉ ከነዚ ሰዎች እራቅ እግዛቤር ይጠብቅህ ሁሌም ከቅኖች ጋር የሆነዉ እየሱስ ክርስቶስ ካንተ ጋር ይሁን
@genimar9778
24 дня назад
አልተዋጠልኝም ምንም ሰውየው በተለይ ያስፈራል ከፈጣሪ በታች እራስክን ጠብቅ ወንድማችን
@mengistumekonen2061
24 дня назад
እሂን ሰው ጠርጥር አትመነው ።ሌላ አላማ አለው ።እራስህን ጠብቅ እኔ አድናቂህ ነኝ ትዛየር ይላሉ እስራኤሎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@agegneush
24 дня назад
😅😅ትከከል ነው ትዛሄረ ተጠንቀቅ
@user-wt7ng1fo2t
25 дней назад
ራስህን ጠብቅ የነስር አይን 👍👍👍
@user-ez4kk3nj9c
23 дня назад
የንስር አይን እራስህን ጠብቅ ይህ ልጅ ተልእኮ አለበት ተከታተለው ሰው እንዳታምን ዳግም ተጎድተህ ማየት አንፈልግም ጀግናው ይህ ኬዝ በጣም ከባድ ነው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ❤❤🤲
@abuahmed6265
24 дня назад
ይህ ኬዝ በጣም ከባድ ነው ወንድሜ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ እንጅ በጣም ከባድ ነው የስለሞን ወንድም መጥፈ ስው ነው
@soliyanasimegn287
24 дня назад
አንተ ልጀ እግዛብሔር ይጠብቅህ እዳያስገድሉህ በጣም ተጠንቀቅ
@tsehaaydagne2211
25 дней назад
ዝም በል በጥጥርበት ቦታ ሁሉ አትድ ደሞ ብቻን አትድ... ከቤት ስትወጣ, መዝሙር ዳዊት 22 እና 90 ጸልይ እግዚአብሔር ይጥብቅህ 💞
@user-ri1xr1md1r
24 дня назад
ወንድሜ ይህ ሰው ተልኮነው የመጣው እራሲህን ጤብቅ ፈጣር ይቅደምልህ ።
@user-lq5qu2ih8g
24 дня назад
ሰውየው የተላከው ነገር ያለው ይመስላል ተጠቀቅ ጀግናየ ❤❤❤
@alemhaile625
25 дней назад
እሄን ጀግና ጋዜጠኛ እንደኔ የምትወዱት በላይክ አሳዩኝ ❤👍❤️
@user-xz1rm8vc9p
24 дня назад
አድራሻህን ለማወቅ ነው ብሎ አፉ አለለጠው የንስር አይን እነሱ ከሚጎዱህ እኛ የማዳም ልዩ ሀይሎች በካቴና ለማሰር ዝግጁ ነን ተጠንቀቅ እንድትጎዳብን አንፈልግም
@DubaiUae-yp9ou
24 дня назад
❤❤
@hutadawed2
24 дня назад
Ye medam kemem Duaa Argy zem blesh🎉
@aduadu3685
24 дня назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tt5ne9uv4s
22 дня назад
ያልሰጡትን ሲዘባርቅ እውነቱን ተናገረ
@mesafintgebireyesus1573
24 дня назад
አይዞህ ወንድማለም እየተጠነቀክ ቅ/ሚካኤል ይጠብቅህ ታስፈልጋለህ ለተጎዱት
@SalamSalam-vw1nr
18 дней назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ሀዴራ እውነታው እንዳይ ከደን በጣም ይከብዳል እኔ ምልህ ዓይን ንሥር እንደዚያ ዓይነት ሰው ለጥያቀ ስቀርባቸው ኮስተር አትበላቸው ሥራቸውን እና ጥፋታቸው መደበቅ ይችላሉ አፍርጣቸው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
@addisw1713
24 дня назад
ግን ወንድሜ ልጁን አትመነው ሁኔታው አላማረኝም እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ስትወጣም ስትገባም ዋስ ጠበቃ ይሁንህ❤❤❤
@ummiumi3911
24 дня назад
እራስክን ጠብቅ ይሄ ሰውዬ ሊያበላክ ነው ተጠንቀቅ አልተዋጠልኝም ለሰላም በቅርብ አይደል ያ ሁሉ ብር የሰጣት ውድ ወንድሜ ተጠንቀቅ 🙏😳😳😳
@asenkachgossaye6953
24 дня назад
Awo enme alamaregnme wadema embata bazrefafa kamesowa teshfinhi ershi tebeke
@bahiruagodanakondale2599
21 день назад
ከአዲ ነሸ ይሄ ምክንያት ሊሆን አይችልም የእግዚአብሔር ፈቃድ ሲሆን ሰለሞን እግዚአብሔር ይጎበኘዋል ሰዉ ታሞ አይቀርም ❤❤❤
@AlemMaru-yg3ep
24 дня назад
ወንድማችን የንስር አይን ዳንኤል እና ስለዮሴፍ መረጃ የሰጠህ ሰውዬ 100% የዮሴፍ ተላላኪዎች ናቸው ራስህን ጠብቅ ተጎድተህ ማየት አንፈልግም በተረፈ እግዚአብሄር ካንት ጋር ይሁን
@user-xm1ov1xo3y
24 дня назад
ኤደን እራሱ አስፈራርተዋት ነው የሚመስለኝ እንደዚህ ውሳኔ አትወስንም ለልጅዋ ስትል መሰዋት ልትከፍል ነው ፈጣሪ ይርዳቸው
@mebatsiyon1561
24 дня назад
ትክክል ይህ ነው ሚሆነው እንጅ ምንም እውነት አልተናገሩም
@EmebetEe
25 дней назад
አይ ሹፌሩና የሰለሞን ሚስት በመተተኛዉ ሰዉ ቁጥጥረ ናቸዉ እረሱ እያሰራዉ ነዉ በረግጠኝነት የሆነ የተደበቀ ሚስጢረ አለ አንተንዉ ወድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ የታመመዉንም ፈጣሪ ይማረዉ
@tigistdesta7282
24 дня назад
ራስህን ጠብቅ ሽፌሩም አልተመቸኝም ጠቋሚውም ወጥመድ ውስጥ እዳትገባ ተጠንቅ አልተመቸኝም
@semirewiz5387
23 дня назад
የንስር አይን በዚ ቀጥል የምትሉ ላይክ አድርጉ
@user-hd7jf1kq2o
24 дня назад
ዳዊት ተብየው በትክክል ከ100% በላይ ድብቅ የወጥመድ ሴራ ከበስተጀርባው እንዳለ ያመለክታል እባክህ ወንድሜ ስለፈጠረህ አምላክና ስለ እናትህ እንዲሁም እንደ አይኑ ብሌን ስለሚሳሳልህ ህዝብ ብለህ እራስህን ጠብቅ Please Please Please ነገሮች ከአይምሮ በላይ እየሆነብኝ ነው እባክህ ወንድሜ እባክህ ስለ እመብርሀን ብለህ ተጠንቀቅ
@DubaiUae-yp9ou
24 дня назад
እውነት ብለሻል እኔ ተሳቅቄ ልሞት ነው ሰለ እሱ አምከ ቅዱሳን ይጠብቀው እንጅ ይኸ ሰውዬ ከብዶኛል
@breehanyrobi8537
24 дня назад
ወንድሜ ነገሩ ሁሉ እውነት አይመስልም ወጥመድ እንዳይሆን እባክህ ደግመክ አደጋላይ እንዳትወድቅ ናያሉክ ቦታ ሁሉ ብቻህን አትጒዝ እመብርሃን በመገድክ ጥላ ከለላ ትሁንክ የያዝከው ኬዝ በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳክ
@Helen-Tube2112
22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TelahunAbebe-dp5co
21 день назад
ትክክል
@solomontefera9079
21 день назад
Who's Dawit?
@talayehala7094
24 дня назад
መጠርጠር አሁን ነዉ የንስር አይን እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በሄድክበት መንገድ ሁሉ ጥላ ከለላ ይሁንህ
@ZZZ-xz9tp
24 дня назад
ወይዘዴ የሆነነገር አስበውነው እራስህንጠብቅ ወድሜ
@Selamkassa-iv7vj
22 дня назад
ጀግና እዳተያለ ልጅ እግዚአብሔር ይስጠኝ❤❤❤ጀግና የጀግናልጅ🥰
@aminahassen3394
24 дня назад
ሰላም ወንድም አለም እባክህ ራስህን ጠብቅ ለናትህ ስትል በድጋሚ እናትህን አታሳዝናቸው ለሳቸው ስትል እና ለፍቅረኛህ ለማንኛውም ምድርና ሰማይን የፈጠረ አላህ ጠብቅህ አሜን
@hayhay9005
25 дней назад
ተልኮ ነዉ የመጣዉ ሰላይ ነዉ ይሄ ሰዉዬ የሚናገረዉ ነገር የማይዋጥ ነገር ነዉ የሚናገረዉ የንስር አይን ወንድማችን እራስህን ጠብቅ ሰዉ አይታመንም
@toba1854
25 дней назад
👆👆👆👆👆👍👍👍👈😭😭😭💔💔
@Menelik27
23 дня назад
ሹፊሩና ሄደንም ነገራቸው እያምርም እንኳን ይሄ ሁሉም ላይ የሆነ ተንኮል አለ ብዬ ነው የማስበው።
@surafelbergen7426
25 дней назад
በምንም አይነት ብቻህን አትሂድ አላመንኩትም የታክሲ ረዳት አይመስልም በፉጱም ይልቁንስ ቦዲ ጋርድ ይመስለኛል ቢሮክ መቅጠር አልነበረብክም ማየትም አልነበረበትም ። ጌታ የሱስ ይጠብቅሀል ፀሎቴም ነዉ
@AccAcc-qb9ff
24 дня назад
100%100
@alemheaven
24 дня назад
ኸረረረረረ በጌታታታ ወንድማችንንንን የፖሊስ ሀይል ሳትይዝ ወደዮሴፍ እንዳትሄድ የዮሴስ ዙሪያ ጠባቂ ነው
@AccAcc-qb9ff
24 дня назад
100%100
@user-lt3gl4ld5o
24 дня назад
የሚያድነው እየሱስ ሳይሆን የእሱስ የፈጣር ጌታ ነው
@zakmanayele6839
24 дня назад
@@user-lt3gl4ld5oEYESUS GETA NW..!!
@fjhcytd5460
24 дня назад
ጀግናው ተጠንቀቅ እነዚህ ያገኘሀቸው ሰዎች በሙሉ ተንኮልና ተልኮ ያላቸው ናቸው በጣም ፈርቻለሁ ላንተ ተጠንቀቅ አደራ❤
@belachewtessema4071
19 дней назад
በእግዚአብሔር የአንተ ፈተና ከሚባለው በላይ ነው ።
@user-oh2eg7nc9t
24 дня назад
ልጄ ዉሸቱን ነዉ አላሀ ይጠብቅ ተልኮ አለዉ እራስህን ጠብቅ የኔ ጀግና
@enaneagebremariam4034
25 дней назад
✝️✝️☝️ ወንደሜ ተጠንቀ ቅ ተልኮ የመጣ ሳይሆን አይቀርም please please ተጠንቀ ቅ ከጎንክ 🤜👊 ጋርዶችክ እንዳይርቁ ‼️‼️
@user-vx7vc8fq9y
25 дней назад
ትክክል
@lubabaendries
25 дней назад
ኡነት ወሬዉ ራሱ አዉቆ ነዉ
@Zahra-so5rl
25 дней назад
በትክክልየኔውድ
@fatima-ie1uz
24 дня назад
እዉነትነዉ እኔም በጣም እየፈራሁ ነዉ ወንድሜ ተጠቂቃ
@user-qm2yk1vy6w
23 дня назад
ተጠቀቅ ምክናቱም ከስደረስ ወር በፊት እራሴን ላጠፋ ነበር ያለች መስሎኛል ባለፈው ሲቀጥል ለባሏ ለልጇ አባት ትዳር እዳላዘች ነበር የነገረችሁ አስፈራርቶታል ወድምዮው አተም እራስህን ጠብቅ ሰውየው አደገኛ ነው እየተከታተለህ ይሆናል አላህ ይጠብቅህ ብቻ ይከብዳል ጉዳዩ
@Menelik27
23 дня назад
በትክክል በአንድ ቀን ያሃ ሁሉ ቃሏ ተቀይሮ በምን ግዜ የምታፈቅረው ሰው መጣ?? በዛ ላይ ፍቅረኛና የምትወደው የሚወዳት እሷን ካጣ እራሱን ሊያጠፋ የሚችል የሆነ ገልቱ በአንድ ቀን ታሪክ ተቀይሮ ከየት አመጣችው? በርግጠኝነት በሆነ ነገር ተገዳ ቲያትር እየሠራች ነው ብዬ ነው የማስበው። ለኔ ሶስቱም እየዋሹ ነው ምንም እውነት አላየሁም በአሁኑ ፕሮግራም።
@user-qm2yk1vy6w
23 дня назад
@@Menelik27 አወ ሶስቱም እየዋሹ ነው እሷ ተገዳለች ሁለቱ ወዶችም በብር አታሏቸዋል እመኑኝ ጎዳናላይ ነው።ያለው ያለውም ውሸቱን ነው ብቻ ከባድ ነገር ነው እውነት ሰውየው ከባድ አደገኛ ሰው ነው
@TtttEdde
23 дня назад
እራስህን ጠብቅ የኔ ወንድም እኔ ምኑም ደስ አላለኝ ይሄ ልጂ በተርፈ አላህ ይጠብቅህ
@user-qc6sv6xz4m
24 дня назад
አውቆ ሴራ እየሰራብህ እንዳይሆን ከችግራ ከመራዋ የታደካት ሰው የጎዳችህ ይህን ሰው ማመን እኔጃ መጠንቀቁ አስፈላጊ ይመስለኛል ❤❤
@aberashayele66
24 дня назад
ይህ ሰዉ መድሐኒት አርጎባት ነው እንጂ በጤናዋ አይመስለኝም ጌታ ይርዳት
@EteFhse
24 дня назад
ወደ ስራህ በመመለስ ደስስስስስስ ብሎኛል❤ግን አሁንም እራስህ ጠብቅ ሰዎች ሲቀጥሩህ ብቻህን አትሒድ ከፈጣሪ በታች የራስህ የሆነ ሰዉ ያዝ
@SamsonMekonnen-ii4pm
20 дней назад
ኤዴን ይህንን ስው የምትወደው አይመስለኝም እያስመሰለች ነው። ይህንን ልል የቻልኩት እርሱ የተናገረውን እሷ እያስመሰለች ያለችው ኃሣብ የመጣው ሰለሞንን ካየችው በኋላ ይመስለኝል። በላመነችው ትዳር ለመግባት መሞከሯ ነገ የካፋ የጭለማ ህይወት እንደምትኖር እርግጠኛ ነኝ።
@user-fi9fo3tz4s
24 дня назад
ወንድምየዉን አቀዋለሁ የሚለዉ ሰዉየና የአሁኑ የኤዴን ፍቅረኛ እነዚህ ሁለቱ ወንድሙ ዩሴፍ እጁ አለበት እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🌹
@LoratMedia19
25 дней назад
አንተ ጄግና ነህ ስልህ በምክንያት ነው ከዛ ሁሉ አደጋ ወጥተህ ለህዝብ ድጋሜ መቆምህ የማይነቃነቅ አምላክ ስላለህ ደግመህ አመስግን ።🎉
@Selam-be9nk
17 дней назад
እንኳን በሰላም መጣክ ፣የንስር ዐይን በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@Maedot21
17 дней назад
ወንድሜ እዚ የተፃፉትን አስተያየቶች በደንብ በደንብ አጥይናቸው እንዳይጎዱህ ነገሮችን በጣም እየተወሳሰቡ እውነታ የሌላቸው የሚመስሉ ነገሮች ይታዩበታል ብቻ ፈጣሪ በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ
@KoJ-zj3vs
25 дней назад
አሁን ላይ ከባድ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ::ይሄን ልጅ ለጥቆማ የመጣውን ልጅ ተጠንቀቀው ❤❤😊
@HawaEdris-fc5jp
24 дня назад
ወንድም ብቻህን እዳትሂድ ይህ ነገር ሲራአ አለው የምትሉ❤
@user-px3xb4xv5w
24 дня назад
ጀግነው ራስህን ጠበቅ ተልኮ ነው የተም ቦታ ብቻህን እንዳትሄድ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-fu1tc1rz8j
18 дней назад
ተጠቀቅ ሴራው እንደቀጠለ ነው ጀግናው 😢❤❤❤
@user-ze2us7py8r
25 дней назад
ዛሬ ተራ ደርሶኛል ላይክ አድርኩኝ አንደኛ ነኝ ስላቹህ የመዳም ቅመሞች❤❤❤
@genetketemawu
24 дня назад
ይህን ልጅ በደንብ ተከታተለው የሆነ የተደበቀ ነገር አለ እግዚአብሔር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ ወንድማችን❤❤
@bireandgerevlog
23 дня назад
ተጎድተህ ማየት አንፈልግም በተረፈ እግዚአብሄር ካንት ጋር ይሁን
@ElsaNadew
18 дней назад
ወንድሜ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ከ አግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ
@user-wf2sc9in7l
24 дня назад
የውሸት ወሬ ነው ወይም ቁማር ተበልቶ ነው ወይንም ከዚህ ጋር የጠነሰሱት መጥፎ ነገር መኖር አለበት ተጠንቀቅ ጀግናችን።❤
@ASH-zk4tf
24 дня назад
😢😢😢😢ሠውየው ተልኮ መሰለኝ ምኑም አልተዋጠኝም እራስህን ጠብቅ ጀግናው ተልኮ ነው አር😢😢😢😢
@swiz_good
19 дней назад
እንኳንም አንተ ላይ ጣለው እንጂ ሚስቱም ጠላቱ ነች ለማንኛውም እራስክን ጠብቅ ጀግናው ደሙ ምላሷ በስማም አደጋ ነች
@nazretabebe836
20 дней назад
የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር አለች አያቴ ምንም አልጣሙኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sirajsirajsirajmohammed1634
24 дня назад
ሠውዬው እንደሄኖክና ሠላም በብር ተገዝቶ ሊሆን ይችላል አንተን አሏህ ይጠብቅህ የሠውን ቸግር ለመፍታ ሂወትህን አሢዘህ ነው እዬሠራህ ያልኸው አሏህ ይጠብቅህ
@MantoaPortiaNtsetsere
24 дня назад
Amen 😢😢😢😢😢
@tsehaaydagne2211
25 дней назад
በመተት አድርግባት ይህ ሆናል, እንጂ ወዳ አይድልም.... በጣም ያዛዝናል, ሰዉዬ እና ሚስቱ 41:17 ወደ ጸበል ዉስዱት,ወንድማችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ እርስህን ጠብቅ 💞
@tigistayalew7695
20 дней назад
በርታ ጋዜጠኛ አንበሳ ነህ በጣም ነው ይህን ጉዳይ እስከጥግ እንደምታደርሰው እተማመንብሐለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏👍🙋💐
@Eyob797
20 дней назад
አይፈረድባ(ቸ)ውም ዕሷም ካቅሟ በላይ ሄኖ ተገፍታ ነው ከትዳሯ የወጣ(ች)ው። ሠለሞን የክፉ ሰው ወሬ መስማቱ በጣም ጎዳው።
Далее
23:37
የምንሰማውን ማመን አቃተን 5 ወር ሙሉ ለሊቱን የማላውቀው ሰው ግኑኝነት ፈፅሞ ተጫውቶብኝ ይሄዳል። ለብሼ ማድረው ልብስ ጠዋት ስነሳ አላገኘውም።
Просмотров 157 тыс.
30:52
መቅዲ ችግር ዉስጥ ገባች😱|| ከቤተሰብ ጋር መስማማት አልቻለችም🥹
Просмотров 11 тыс.
00:52
Brawl Stars Animation: PAINT BRAWL STARTS NOW!
Просмотров 6 млн
00:22
Что под плащом? 😱 #тнт #shorts #юмор #шоу #однаждывроссии #моргунова #картункова #кошкина #лето
Просмотров 1,2 млн
39:20
КУПИЛ ЗАБЫТЫЕ ПОСЫЛКИ за 250.000 рублей! **много товаров**
Просмотров 1 млн
00:47
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
Просмотров 405 тыс.
53:43
እልልል የደበቀችው ሀብት ትገኘ። አጎቷ እውነቱን ተናገሩ እራሴን ላጠፋ ነበር ያለችው ውሸት ነው።
Просмотров 126 тыс.
35:52
ድንገት ከቤታቸው የተሰወሩት አያት የት ደረሱ? አያታችን አለም በቃኝ ብላ ገዳም ገብታለች.. የግድያ ዛቻ ያደርሱባት ነበር ጓደኛቸው ሚስጥሩን ዘረገፈው።
Просмотров 123 тыс.
39:08
የቤት ሰራተኛዋ ህፃን ልጅ ሰርቃ ስትሮጥ እጅ ከፍንጅ ተያዘች።
Просмотров 190 тыс.
36:07
ሞተች የተባለችው ሚስት መጣች!!ለማመን የሚከብደው የወንድሙ ተግባር!!
Просмотров 69 тыс.
51:21
ሙሽራችን አበደች። ሙሽራ የሌለችበት ድል ያለ ሰርግ ደግሰን እያለቀስን ገባን። በሀገራችን ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ዱብዳ ወረደብን።
Просмотров 115 тыс.
53:19
ሚስቴ ማሳጅ ነው ምሰራው ብሎን!!ተከታትለን ያየነውን ጉድ ማመን አቃተን!!
Просмотров 108 тыс.
46:37
ያልታሰበ ነገር ተፈጠረ.. እራሷን ልታጠፋ ስትል ተያዘች። ባለቤቴ ልጄ ብሎ ያሳደጋት ልጅ ልጁ ሳትሆን። የወንድሙ ልጅ ናት የተደበቀውን ሚስጥር አፈነዳችው።
Просмотров 120 тыс.
38:49
ያልጠበቀችው ነገር ተፈጠረ🙄በልደቷ ቀን ይቅርታዋን ተቀበላት
Просмотров 46 тыс.
53:17
ባልሰራው ወነጀል 13 አመት ታስሮ ሲወጣ። ብዙ የሆነላት ፍቅሩ የገዛ ጓደኛውን አግብታ ጠበቀችው። እንደተፈታ ወደቤታቸው ሄደ .. ተፋጠጡ
Просмотров 231 тыс.
41:09
ያላሰብነው ነገር ተፈጠረ። ሰለሞን እናቴን አስለቀሳት... ድንገት ቤታችን መጣ።
Просмотров 94 тыс.
0:33
"Где логика" в Камеди😁#ComedyClub #КамедиКлаб #харламов #азаматмузагалиев #демискарибидис #тнт4 #тнт
Просмотров 1,9 млн
0:41
Подполковник полиции взял на крючок ДПС #кино #тренды #сериал #фильм #топ #моменты #shorts
Просмотров 2,1 млн
1:00
Армения меняет людей 😋 #тнт #shorts #юмор #камедиклаб #камеди #кравец #карибидис #армения #рецепт
Просмотров 2,7 млн
1:00
Гномы против Квадроберов
Просмотров 1,9 млн
1:01
#голдазаподписку #веля #funny #cat #edit #pets #а4 #cute #standoff2 #memes
Просмотров 11 млн
1:01
#голдазаподписку #веля #funny #cat #edit #pets #а4 #cute #standoff2 #memes
Просмотров 11 млн
0:20
Малышка Эмбер🔥🍼 / #shorts #фильмы #сериалы #мультик
Просмотров 2,4 млн