Тёмный

ያልተሳካው ራስን የማጥፋት ሙከራ … 

Semay Tube
Подписаться 64 тыс.
Просмотров 37 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 288   
@bizuyetube371
@bizuyetube371 6 месяцев назад
እኔም የአንች አይነት ታሪክ አለኝ እናቴን በልጅነቴ ነው ያጣዋት ከሷ ውጭ የሚወደኝ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር ልክ ጌታን ሳገኝ ግን ከሀዘኔ ተጽናናሁ እናትም አባትም ሆኖ አሳደገኝ😊 አሁን እናቴ አለመኖሯን አስቤ ሳይሆን የጌታን አብሮነት ቅርበቱን ለኔ መጠንቀቁን ወዳጅነቱን ሳስብ አለቅሳለሁ በፊቱ ደስ ይለኛል ከሱ ውጭ ህይወት የለምና። ዛሬም በተለያየ ነገር በቤተሰብ ማጣት በኑሮ አለመመቸት ይሆናል ማንኛውም ስም ያለው ችግር በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ሚፈታው ኑ እረፍ በጌታ።
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you for watching
@rahelasefa9045
@rahelasefa9045 6 месяцев назад
ይህን ኢየሱስን ምን ልበለው ምኔን ልስጠው ክበር እንዳልለው ከብሮአል ንገስ እንዳልለው ነገሷል ልስጥህ እንዳልለው ሁሉነገር አለው ምድርና ሞላዋ የያዘ ጌታ ነው ............. በእውነት ኢየሱስ ስለድንቅ ፍቅሩ የምለው ቃል የለኝም ኢየሱስ ክብር ለአንተ ይሁን !
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@ethan2.09
@ethan2.09 6 месяцев назад
ይህንን ራዕይ የሰጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን። በብዙ እየታነፅን እና እየተማርን በጌታ ድንቅ ስራ እየተገረምን እያመሰገነው ነው። አሁንም ብዙ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ!!❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@mercykiros6920
@mercykiros6920 21 день назад
yea betam
@endalaman2238
@endalaman2238 6 месяцев назад
ኢየሱስን የምከተለው ሲኦልን ፈርቼ ሳይሆን በኢየሱስ ፍቅር ምክንያት ነው ሲኦል ትዝ አይለኝም ኢየሱስ ነው ትዝታዬ ጌታ በጣም እረድቶሻል❤️❤️🥰🥰🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Praise God
@AsratBekele-ww5tf
@AsratBekele-ww5tf 6 месяцев назад
ብዙ መንፈሳዊ ሚዲያ እከታተላለሁ፣ነገር ግን ይህን ሚዲያ ሳይ ሁሉ እንባ እየተናነቀኝ፣ደግሞም እያለቀስኩ ነው የማያው፣የክርስቶስ ፍቅር አይበታለሁ፣የመንፈስ ቅዱስ አፅናኝነትን ህልውናውን አያለሁ፣ኢየሱስ ፍቅር ነው❤🙏የሚዲያው ባለቤቶች በርቱልን።🙏
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን
@mercykiros6920
@mercykiros6920 21 день назад
Me too dear
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 6 месяцев назад
ለካ ሚስጥሬን ለሰው ሁሉ መናገር እና መቀባጠር ራሴን በሰዎች ዘንድ define እያረኩ ውስጤን ሰላም ማስገኘት የውስጥ ሮሮዬን ዝም ማሰኘት የለብኝም በቃ የኔ ሁሉ ነገር ሚገባው ማፍርበትም የምፈራውም ሚስጥሬን ምነገረው ለውዱ💪 ታላቅ ወንድሜ❤️ ወዳጄ❤️ ለመካሪዬ❤️ ለአፅናኙ❤️ መንፈስ ቅዱስዬ❤️😍 ብቻ ነው ወይኔ የኔ ወዳጅ, አፍቃሪ ሚስጥረኛ ወድሃለው! ዛሬ ምስክርነቶችን ስሰማ ነው የዋልኩት በደምብ እየበረታሁ ነው ደግሞ ይሄም ገና ከጅምሩ ደስ የሚል ይመስላል ተባረኩልን በርቱ 🙏
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏🙏
@tizitawmuluneh4170
@tizitawmuluneh4170 6 месяцев назад
Egziyabhare Melkam nw.
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 6 месяцев назад
Tebarki ❤❤❤ berchi
@selamawitchanyalew2688
@selamawitchanyalew2688 6 месяцев назад
ዋው ድንቅ ምስክርነት ከጌታ ጋር አጥብቀሽ የሄድሽበት እሱን የጠበቅሽበት መንገድ በፀሎት የበረታሽበት ዛሬም ለኛ ዬሁንልን ።ቅዱሳን የጌታ መሆናችን አዬቅለልብን በሱ ባንሆን ኑሮ ዛሬ በህይወት አንኖርም ነበር ።
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 6 месяцев назад
@@selamawitchanyalew2688 ተባረኪ እህታለም🙏
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 6 месяцев назад
“እግዚአብሔር ያዳናቸው፥ ከጠላቶች እጅ ያዳናቸው ይናገሩ።” - መዝሙር 107፥2
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Praise God
@mercykiros6920
@mercykiros6920 23 дня назад
Amenn
@DaneilYegetaSew
@DaneilYegetaSew 6 месяцев назад
ይረዳል፣ይደግፋል፣ጉልበት ይሆናል ጌታ አይዞህ ባይ ወገን ደራሽ የምስኪኖች አሌንታ።ኢየሱስ ክርስቶስ ትናትናም ዛሬ ለዘላለም ያው ነው።የጌታ ስም የተባረከይሁን እውነት ጌታ መስካሪዎችን ስላላሳጣን ስሙ ይባረክ።🥰🥰🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Praise God 🙏🙏🙏
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 6 месяцев назад
ሚስጥረኛዬ የልቤ ቅርብ ወዳጅ በማንነቴ ማያፍርብኝ ደግሞም ማፈሪያ ሆኜ እንዳልቀር ያደረገኝ ውዱ መንፈስ ቅዱስ ከብዙ ጉድ ከብዙ ጨለማ ያስመለጠኝ ❤❤❤❤❤ስምህ ይባረክ መቅደስህ ቅዱስ አንተም ቅዱስ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 6 месяцев назад
ይሄ እውነት አሁንከዚህ ምስክርነት ከሁለት ቀን በፊት እንደዚህ አይነት መረዳት ውስጥ ሆኜ ግን ይሆናል ጌታ ሆይ እያልኩ ነበር አሁን ግን አረጋገጥኩኝ መንፈስ ቅዱስ የልብ ጎደኛ ሚስጥረኛ ከውርንድም በላይ የሚጠጋጋ ወዳጄ ሆኖአል ተባረኪ እህቴ ድንቅ ምስክርነት ነው ቀዱሳን ዛሬም ላይክ ሼር እናድርግ ብዙዎች እንዲመለከቱ እንዲሰሙ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏
@teshome7693
@teshome7693 6 месяцев назад
ክብር ለእግዚቤር ይሁን መንፈስ ቅዱስ ሁሌም ታስፈልገኛልህ ተባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙌🙌
@metiworku1601
@metiworku1601 6 месяцев назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ድንቅ ነው በሠው ህወሃት ለይ ያሐው ዓላማ / ኘሮግራም ይገርማል ታርክን ቀያሪ ሥሙ ክቡር ይሁን ለዘላለም
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@mesaykebede5788
@mesaykebede5788 6 месяцев назад
አቤት እየሱስ አንተ መተህ ያልቀየርከው ታሪክ የለም ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
ክብር ለጌታ ይሁን …
@WoinishetKabtyemer
@WoinishetKabtyemer 6 месяцев назад
እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ተባረኩበት ብዙ ጊዜም የሚሰማኝን ነው የተናገርሽው ብቻውን እየሱስ በቂ ነው እህቴ ተባረኪ ብዙ ተማርኩ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን እናመሰግናለን
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 6 месяцев назад
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እውንት በምስክርነትሽ ተፈወስኩ ውስጤን ደስ አለው ዋው መንፈስ ቅድስ እድእብድ እስክሆን ድረስ እራሴን መቆጣጠር እስከማልችል ዋው ጌታ ይባርክሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
ክብር ለጌታ ይሁን
@godgeneralsrevival7501
@godgeneralsrevival7501 6 месяцев назад
እጅግ ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ እነደዚህ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ወዳጅ የሆኑትን testimony አቅርቡልን❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ። እግዚአብሔር ይረዳናል
@nani-pe3ip
@nani-pe3ip 6 месяцев назад
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን! የኛ ጌታ ድንቅ ነው❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን ክብር ለሱ ይሁን
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 6 месяцев назад
አሜን ሃሌ ሉያ መኖሩ መኖርያችንን አጣፈጠው ጌታ ስሙ ይባረክ ጌታ ታማኝ ነው ምስክሮቹም ድንቆች ናቸው ተባረኪ እህቴ ጸጋው ይብዛልሽ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@gidetesfay5627
@gidetesfay5627 6 месяцев назад
የሱስ ስሙ የተባረከ ይሁን በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ምስክርንት ።wow የሱስ ፍቅሩ ታላቅ ነው።ተባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 6 месяцев назад
ሁልጊዜ የምባረክበት ካለሁበት ከፍ የሚያደርገኝ የመንፈስ ቅዱስ ስራ ድንቅ ነው ።ምስክርነትሽ ልዩ መገኘት ያለበት መንፈስ ቅዱስን እንድናፍቀው አንበረከከኝ።ቁጭ ብዬ መስማት አቃተኝ❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Praise God
@tseganeshabeham2554
@tseganeshabeham2554 6 месяцев назад
ዋው ጌታ መንፈስ ቅዱስ💪 ደስ ሲል እኮ ምን ብንለው ያረካን ይሆን ተባረኩ❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 6 месяцев назад
ኤሚያችን ነበረ የምንላት ተልዕኮ ለትውልድ ቤ/ክ ዘማሪ ሳለች ። እነቁሉዬ አንቺ የእውነት ድንቁ መንፈስ ቅዱስ መታያ ሆነሽ ኑሪልን ። እኛ ተልዕኮዎች ስለአንቺ ለመመስከር ቀዳሚዎች ነን cause ለአስራዎቹ አመታት እናውቅሻለን እንወድሻለን ለምልሚልን!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you for watching
@KalkidanBirhanu-vo1gx
@KalkidanBirhanu-vo1gx 6 месяцев назад
ህይወቴ እየሱስ አየሬ እየሱስ አባቴ እየሱስ እወድሃለሁ የኔ አምላክ❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን አሜን
@htilahun888
@htilahun888 6 месяцев назад
@semay~tube thank u so much እግዚአብሔር አምላክ ፀጋና ሰላም ያብዛላቹ 🙏 #and ዘማሪት እመቤት የወደደሽ፤ የወደድሽዎ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ 🙏 #እንወድሻለን #ስለአንቺ ጌታ የተመሰገነ ይሁን🙏
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏🙏
@lidiyayaregal7991
@lidiyayaregal7991 6 месяцев назад
እንደሁሌው ጌታ እናንተንም የምጋብዟቸው እንግዶች ተባረኩ😊❤ እንደዚህ መንፈሳችንን ታረሰርሱታላችሁ::
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏🙏
@לגילהי
@לגילהי 6 месяцев назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ይባርክሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@tamanuel2368
@tamanuel2368 6 месяцев назад
ኤሚዬ ጌታ እየሱስ ይባረክ ባንቺ ስለሰራው ታላቅ ሥራ። ድንቅ ምስክርነት❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏
@betelgizaw7879
@betelgizaw7879 6 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 6 месяцев назад
በርግጥ መንፈሰ ቅዱሰ ነክቶሻል ተባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@astermekuria6938
@astermekuria6938 6 месяцев назад
እግዚያብሔር ትልቅ፣መልካም፣አዋቂ ነው! ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 6 месяцев назад
ይሄን ፕሮግራም አቅራቢዎች በእውነት ተባረኩ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር አንድ ቀን ወደ ምድሬ ስመለስ ቀጥታ እናንተ ጋር መጥቼ ስለ ኢየሱስ እመሰክራለሁ ከየት አንስቶኝ የት እንዳደረሰኝ ሀገሬ ላይ አልመች ስለው እያባበለኝ የልቡን ለልቤ ሊነግረኝ ወደ ምድረ በዳ እንዴት እንዳወጣኝ ብዙ የምናገረው አለኝ እና እግዚአብሔር የዛ ሰው ይበለን🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 6 месяцев назад
የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት እንዴት ደስ ያሰኝል የረዳሽ የጠበቀሽ የታገደሽ ጌታ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን። ስው ሁሉ ሚስጥራዊ ታሪክ አለው ይህንን ስላካፋልሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏 የዚህ ፕሮግራም አቅራቢዎች ጌታ ይባርካችሁ በርቱ 🙌🙏🙌
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን እናመሰግናለን
@benrue1561
@benrue1561 6 месяцев назад
የክርስቶስ መአዛ ያለው ሒወት ❤❤❤ክብር ለጌታ ይሁን
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 4 месяца назад
ደስ የምሉ መዝሙሮች ናቸዉ ነገር ግን ማንን እንደምትወጅ አንቺ ልብሽ ያዉቀዋል ሆኖም እኔ እወድሀለሁ የምትይዉን ስሙን ብትገልጭዉ ,ለምሳሌ ኢየሱስ እኔ እወድኃለሁ
@tafeseworkgeletu9799
@tafeseworkgeletu9799 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ።
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏
@meklitasegid1641
@meklitasegid1641 6 месяцев назад
እህቴ ዘመንሽ ቤቱ የለመለመ ይሁን❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን አሜን 🙏🙏
@yewbdarberta1842
@yewbdarberta1842 6 месяцев назад
ዘመንሽ ይባረክ ተባረኪ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@LidiyaYirgalem-b9i
@LidiyaYirgalem-b9i 6 месяцев назад
የኔ ማር ኤሚዬ አንቺ እኮ ብሩክ ነሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ፍቅር እኮ ነሽ የእውነት አምላክሽን አምልከሽ የምታስመልኪ ውድድ ኤሚዬ ከዚህ በላይ ፀጋውን ጌታ ብዝት ያድርግልሽ የኔ ሞገሳም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you 🙏 🙏🙏🙏
@kalkidanmelesse2738
@kalkidanmelesse2738 6 месяцев назад
Wow.....amazing testimony..... I love you, Jesus... May God bless you abundantly. God is wonderful!!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Yes 🙌 God is Wonderful
@birukefenie9423
@birukefenie9423 6 месяцев назад
ምስክርነትሽ በእርግጥ ጠቅሞኛል ለብዙዎችም ጠቃሚ ነው ብዬ አምናለው፤ጸጋው ይብዛልሽ።
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@RomAbera280
@RomAbera280 6 месяцев назад
ጌታዬዬዬዬዬዬዬ እወድሃለሁ ታሪክሽ ከእኔጋ ይመሳሰላል ።እኔም ብር ፍለጋ ተሰድጄ ነው ጌታዬን ያገኘውት። ነገር ገን ለ ረጅም አመታት በጨጓራ እሰቃይ ነበር ምግበሰ አይስማማኝም ነበር ።ብዛት ወት ነው የምጠቀመ ምግብ ከበላው ሰላም የለኝም ነበር ። እስከ ወገቤ ድረስ ያቃጥለኝ ነበር ።ጌታ እኮ መልካም ነው ቢዘገይም በቃሉ ለሁሉም ጊዜ አለው ተብሏል።እና መዝሙር እጽፍ ነበር ከ 50 በላይ መዝሙሮች አለኝ one day we will sing together !by the will of God yes Aman! በሊባኖስ ምድር ጫካ ውስጥ ፍየል እጠብቅ ነበር እዘምርለት ነበር ከዛ ወደ ሃገ ገባው ብዙ ዋጋ ከፈልኩ ተመልሼ ስደት ነኝ ጌታ ቢፈቅድ እኔ ያለፍኩበትን ጌታ ያረገልኝን መጽሐፍ በመጻፍ ሁሉም ጋር በማድረስ የጌታዬን ድንቅ ስራ አሰማለሁ የሚል ምኞት አለኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር። እህቴ በጣም ታኣምር ነው የሆነልሽ እግዚአብሔር እያለ ማንም ያለ ቀኑ አይሞትም ።በርቺ ጸጋው ይብዛልሽ !(Damascus RU-vid እናመሰግናለን !
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
እናመሰግናለን ተባረኪ።
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 6 месяцев назад
የኢየሱስ ፍቅር ከመታወቅ ያልፋል እውነት ውስጤ ታውቀዋለች ግን መናገር ይከብዳል፡፡ ተባረኪ እሙ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@martasila5996
@martasila5996 6 месяцев назад
Thank you for sharing your testimony. You are blessed.
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
You are so welcome
@ethiopiaethio1579
@ethiopiaethio1579 6 месяцев назад
አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
ክብር ለሱ ይሁን
@Wosenyelesh-ub4tk
@Wosenyelesh-ub4tk 6 месяцев назад
ተባረኩ🥰🥰🥰
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@betheltamiru9196
@betheltamiru9196 6 месяцев назад
Keep up the great work, can't stop listening this channel and always listening with prayer and praise 💖💖
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thanks for listening
@bergeneboshe463
@bergeneboshe463 6 месяцев назад
የሚገርም ነው! ለጨለመበት ዛሬም ኢየሱስ ክርስቶስ የናዝሬቱ ብርሃን ነው! በእርሱ ዘንድ ጨለማ የለምና!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@ermiyaskebede2636
@ermiyaskebede2636 6 месяцев назад
ተባረኪ እህታችን!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@Anumma572
@Anumma572 6 месяцев назад
Egziabeher Ybarkesh Abzeto. Eene dekama honge Almeskerkum Banch Desse Alnge. Adrgolengal Amesgnwalu Ewdewalw Adrgolnga kene Gara New.
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@diboratameru3213
@diboratameru3213 6 месяцев назад
yeni konjo geta yebarkkktebarki!
@ruth4961
@ruth4961 6 месяцев назад
Oh God what can I say your love touch a lot of sole i am one of them I fall in love with you my Jesus my Lord my everything 🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@SelamSelam-r2i
@SelamSelam-r2i 6 месяцев назад
ተባረኪ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@conniebistat9930
@conniebistat9930 6 месяцев назад
እኔም እየሱሴን ውድድድድ አደርገዋለሁ❤ ተባረክ ውዴ እየሱስ!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@stheyose3204
@stheyose3204 6 месяцев назад
Semay tube bbzu tebareku. Hulem bemtakerbachu miskrnet ybelt yemenfeskuds hlwna eyetelemamedin nen.
@danielbekele5666
@danielbekele5666 6 месяцев назад
Abettt yegeta chernet. Tsega yibzalish. Tebareku
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@tensayetesfaye9881
@tensayetesfaye9881 6 месяцев назад
Love your mezemure beteleye "Amaregne" yemilewen semeche aletegebewem
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you
@ThereisaHope-b5p
@ThereisaHope-b5p 6 месяцев назад
እኔ በበኩሌ ይህ ሰማይ Tube ከብዙ የምስክርነት ቻነሎች የተሻለ ሆኖ፡ኣግኝቼዋለሁ። የሰዎች ምስክርነት ተረጋግተህ ያለ ጣልቃ ገብነት ትሰማለህ። ኣንዳንድ ጠያቂዎች እንግዶቻቸው ንግግራቸው ሳያስጨርሱ፡ በመሃል ጣልቃ እየገቡ ሌላ ጥያቄዎች እየጨማመሩ ስንት የሚያንጽና ከባባድ የህወት ምስክርነቶች በከንቱ በትነውታል። ለ semay Tube ምክሬ ኣደራ ይሄ የተባረከ ቻነል እንዳታበላሹት። እናንተ ኣትታዪ ጌታ ግን ይታይ። እናንተ ዝም ብላችሁ ተደበቁ ጌታ ግን ደምቆ ይታይ። በጌታ ወንድማቹ ነኝ ከ ኤርትራ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏🙏. እግዚአብሔር እንዲረዳን በፀሎት አስቡን። እግዚአብሔር ያስቀጥለናል።
@selamtekle2886
@selamtekle2886 6 месяцев назад
@ermiyaskebede2636
@ermiyaskebede2636 6 месяцев назад
Thank you holly sprit❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙌🙌
@JesusChrist4allnation
@JesusChrist4allnation 6 месяцев назад
im so addicted to watching your video realy. Every day i watch more than two testimony realy im so feeling like intimate with holy sprit❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you for watching our channel . God bless you
@hanatariku1337
@hanatariku1337 5 месяцев назад
Eyesus geta new hallelujah ♥️
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@misletibebu872
@misletibebu872 6 месяцев назад
ሰላም እንዴት ናችሁ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ። ግን የምነቅፍባችሁ ነገር አለኝ ለምንድነው ያየናቸውን part 2 ሳትለቁልን ሌላ የምታሳዩን 😢😢😢 በጣምምሜ ነው በጉጉት የምጠብቀው ክፍል ሁለትነሰ almost የ 3 ሰው የለም አላለቀም ግን ድፍረት እንዳይሆንብኝ በመጠየቄ ተባረኩልኝ
@atmike123
@atmike123 6 месяцев назад
አንዳንዶቹ በአንድ አልቀዋል!! ቀጣይ ያላቸውን ግን ቀጥለዋል።
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ስለ ምትከታተይን። ደሞም ስለ አስተያየትሽ። አብዛኞቹ ምስክርነቶቾ ወና Encounter ምስክርነቶች በአንድ ክፍል ለማስተላለፍ ሞክረናል። አንዳንዶች ምስክርነቶች ጊዜ ሰተን ጨምረን መስራት እንዳለብን ስለተረዳን ነው። ግን ጌታ በረዳን መጠን እና ክፍል ሁለት ያስፈልጋል ያላቸውን ምስክረነቶች ወደ ፊት እንሰራለን። 🙏🙏
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም የምወደዉ ፕሮግራም።
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን
@nebeyetgirmai1138
@nebeyetgirmai1138 6 месяцев назад
All praise be to God !
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Priase God
@salameskyes7240
@salameskyes7240 6 месяцев назад
ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን አሜን
@MilkaMebratu
@MilkaMebratu 6 месяцев назад
ክብሩን ይውሰድ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት አሁንም ዐጋውን ያብዛልሽ❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@Lily_ejigu
@Lily_ejigu 6 месяцев назад
ጥሩ ፕሮግራም ደስ የሚል እምንባረክበት እንተም ብሩክ ነህ ግን ባለፈውም ስለሶፍት ጉዳይ ጠቆም አርገንህ መልስ ሰተኽን አደርጋለው ብለኽን ይቅር ግን ዛሬም በጅዋ ስትጠቀም እያየሀት ሶፍት አልሰጠሀትም ለምን ሁልጊዜ እጠገባቸው እታስቀጥም በጃቸው ሲጠቀሙ ማየት ለኛም ደስ አይለንም እባክህ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
በእርግጥ ጥቂት ግዜዓት እንሰዚ አጋጥሞናል። በጣም ብዙ ጊዜ ሶፍት እናቀርባለን ። አንዳንዴ ምስክርነቶች ቀጥታ የሰዎችን ስሜት ሳንገድብ እነዲቀጥል ስለምንፈልግ ነው። ግን ሶፍት ባለመጠስጠታችን ለፈጠርነው ደስ እነዳይልሽ ስላደረግን ይቅርታ እንጠይቃለን። ግን እንዲ ሲፈጠር አንዳንዴ ያለው ስሜት እና መንፈስ የተለየ ይሆናል። የሶፍት የማቅረብ ችግር አይደለም። thank you for encouragement and feedback. 🙏🙏🙏
@kidane6165
@kidane6165 16 дней назад
Put the box on the table
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 6 месяцев назад
ጌታ እንግዲህ እራስን ከመጉዳት እኔንም እንደ እህቴ ይርዳኝ ፀልይልኝ pls
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
We will keep you in our prayers.
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 6 месяцев назад
ድንቅ ምስክርነት ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏🙏
@betty4generation
@betty4generation 6 месяцев назад
Tebarekilgh yena enat wwwwwoooowwwww😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
🙌🙌🙌🙌🙌
@elroisintayu5581
@elroisintayu5581 6 месяцев назад
አቤት!!ጌታ እየሱስ❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
🙌🙌🙌🙌🙌
@mulatukebede9656
@mulatukebede9656 6 месяцев назад
Oh my Lord he is awesome. A healer like no other. Thank you sister for listening and asking your God to be your father, mother and best friend. Thank you for your heart felt testimony. Yes for those who called to follow his will are encouragement to others. God bless you all. encouragement to others.
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Praise God 🙏🙏🙏
@azeeketsela514
@azeeketsela514 6 месяцев назад
Great testimony! GOD has his way for us to learn from life. Some times we have rough time in life but every thing happened in life for reason and is for good!!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you for watching
@christianworldtube
@christianworldtube 6 месяцев назад
መንፈስ ቅዱስ ወዳጄ❤ ህይወት በደከመኝ ሰዓት መርጠኸኝ ፣አገኘኸኝ፣ ነካኸኝ፣ ወደድከኝ ❤❤ተባረከልኝ እወድሃለሁ ❤!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Likir lesu yihun
@geni4jesusparsagrace436
@geni4jesusparsagrace436 6 месяцев назад
ተባረኪ እህት አለሞ።❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@betelteshome
@betelteshome 6 месяцев назад
Wow እየሱስን እንዲ ሲሰማ ነብስ ያረካል
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
🙌🙌🙌
@elsabetyohanis1946
@elsabetyohanis1946 6 месяцев назад
🎼🎼"ህይወቴን በእጁ የያዘ መንገዴን የሚቀይሠው አምላኬ እርሱ ብቻ ነው ጌታዬ እርሱ ብቻ ነው አረጋግጣለሁ በክንፍሬ ቃል በልቤ ባሃሣቤ መቼ ይቀራል በጉባዬው መሃል ፍቅሬን አውጃለሁ እኔ የእግዚአብሔር ነኝ እወቁ እነለሁ ' ' 🎼🎼🎼 የማይጠገብ የእግዚአብሔር ፀጋ በዘመንሽ ሁሉ ይብዛልሽ ይጨመርልሽ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏
@nigatusetargachew5468
@nigatusetargachew5468 6 месяцев назад
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ትላንት ዛሬም ለዘለአለም ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ .......
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
ኢየሱስ ክብር ለሱ ይሁን
@ልዩሰላም
@ልዩሰላም 6 месяцев назад
ሠማዮች ተባረኩ! ሌላው የቮካል ማሰልጠኛ ምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ በጌታ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
በውስጥ መስመር contact us
@ልዩሰላም
@ልዩሰላም 6 месяцев назад
@@Encounter_ ምን ላድርግ ስልክ ላስቀምጥ ወይስ please
@BariTefera
@BariTefera 6 месяцев назад
Be mezmurish tebarikiyalew tebareki!!!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you 🙏
@mekdes3944
@mekdes3944 6 месяцев назад
Tebareki ehete ! Be ewnet temerialehu
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you 🙏
@TigestK-hk4up
@TigestK-hk4up 6 месяцев назад
Wow Amen 🙏🏻 Eysus Geta new 🙏🏻
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን 🙏🙏
@zarfazarfazarfa2389
@zarfazarfazarfa2389 6 месяцев назад
አቤት ምረትህ የኔጌታ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
🙌🙌🙌
@YosefAbebeJup
@YosefAbebeJup 6 месяцев назад
ምን አላት ዘላለም ገና እወድሀለሁ'። አሜን!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን …
@tsigetemesgen2522
@tsigetemesgen2522 6 месяцев назад
Amazing testimony! God bless you more!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you! You too!
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 6 месяцев назад
May God bless you sister!! Your testimony is life-changing ❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you so much!
@Addis_7
@Addis_7 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ባይደርስልን ምን እንሆን ነበር? እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 2 месяца назад
አሜን 🙏🙏
@helenwgerima5144
@helenwgerima5144 6 месяцев назад
Tebareki denk mesekernet ❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏
@tsegagebretatios1356
@tsegagebretatios1356 6 месяцев назад
Amen Amen 🙏 ❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@betty4generation
@betty4generation 6 месяцев назад
Wwwwoooowwww ena gna endewededkuh new ❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🤚🤚🤚🙏🙏👍👍👍
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
🙌🙌🙌
@bereketfekaduofficial3151
@bereketfekaduofficial3151 6 месяцев назад
ኤሚዬ ጌታን ስለአንቺ አከብረዋለው ለብዙ ሁኚ።
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን አሜን
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 6 месяцев назад
አቤት የኔ ጌታ አሰራርህ ድንቅ ነው!!! አባ ስምህ ከፍ ይበል❤❤❤🎉🎉
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን አሜን 🙏🙏
@BikoAlemu
@BikoAlemu 6 месяцев назад
Tebarik❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@rahelztzion
@rahelztzion 6 месяцев назад
ውይይይይይ አያቴ።የኔ አያቴ። የኔ እምዬ። አምላክ ነፍስሽን በሠላም ያሳርፍልኝ።
@sebleassefa2696
@sebleassefa2696 6 месяцев назад
What can I say God bless you What a genuine testemoney.
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Praise God
@hiwotkidus1163
@hiwotkidus1163 6 месяцев назад
❤What a testimony❤ , its spirit filled may God bless you Emi ❤n all❤!ከምኔው እንዳለቀብኝ ግን ለኔ ❤!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@TgDeneke
@TgDeneke 6 месяцев назад
Emye dnk set geta zemenshn yibark yemigerm mskrnet new
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you 🙏.
@Witness4Jesus1
@Witness4Jesus1 6 месяцев назад
ምስክርነትሽን አይተን እጅግ በጣም ወደድንሽ፡፡ በመዝሙርሽም ተባረክን፡፡ እንዲህ ከህይወት የፈለቀ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ዝማሬ አለመውደድ አይቻልም፡፡ ጌታ ይባርክሽ፡፡ አንዳንዱ የመዝሙርሽ ሪትም ከተለመደው ወጣ ያለ (ጃዝ) ስለሆነ ጎበዝ መሳሪያ ተጫዋች ይፈልጋል፡፡ በርቺ በርቺ በርቺ!
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏🙏
@salsawitkebede973
@salsawitkebede973 5 месяцев назад
Ufffffffff....... tebareku..... ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏🙏🙏
@hanasbhat7115
@hanasbhat7115 6 месяцев назад
Wwwo amen Amen Amen ❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 6 месяцев назад
መዝሙር 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔርን፦ አንተ ጌታዬ ነህ አልሁ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም። ³ ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው። ⁴ ወደ ሌላ ለሚፋጠኑት መከራቸው ይበዛል፤ የቍርባናቸውን ደም እኔ አላፈስሰውም፥ ስማቸውንም በከንፈሬ አልጠራም። ⁵ እግዚአብሔር የርስቴ እድል ፈንታና ጽዋዬ ነው፥ ዕጣዬንም የምታጠና አንተ ነህ። ⁶ ገመድ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ፥ ርስቴም ተዋበችልኝ። ⁷ የመከረኝን እግዚአብሔርን እባርካለሁ፤ ደግሞም በሌሊት ኵላሊቶቼ ይገሥጹኛል። ⁸ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤ በቀኜ ነውና አልታወክም። ⁹ ስለዚህ ልቤን ደስ አለው ምላሴም ሐሴት አደረገች፤ ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች፤ ¹⁰ ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም። ¹¹ የሕይወትን መንገድ አሳየኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን አጠገብኸኝ፥ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሐ አለ።
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you for sharing the Word of God
Далее
Думайте сами блин
18:15
Просмотров 633 тыс.
Wait for it 😂
00:19
Просмотров 4,5 млн