Тёмный
No video :(

እልልልል ተገኝታለች! ጉድጓድ ውስጥ ስፈልጋት የነበረችው ልጄ ተገኘች! ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያንን አመሰግናለሁ! Ethiopia | Eyoha Media 

Eyoha Media
Подписаться 683 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

#ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@kedijaseid449
@kedijaseid449 2 года назад
እማ ስታለቅሱ ከፍቶኝ አልቅሽ ነበር እንኳን ደስ አሎዎት ደስ ብሎኛል ። እናት ክፉ አይንካት!!!! ሰስቁ እንጂ ስታለቅሱ ማየት አልሻም
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 года назад
እንዛመድ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 года назад
አልሀምድሊላህ ምስጋና ለአለማቱ ጌታ እናታችን ❤❤❤ እንካን ደስ አለዎት
@user-uu5ru4ov5q
@user-uu5ru4ov5q 2 года назад
እሰይ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር ሰማዎት ...እንኳንም እንባዎትን አበሰሎ ...እግዚአብሔር ይመስገን !
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 года назад
እውይ እናት እንኳን ደስስ አሎት! 🙏🙏🙏 በፈጣሪ ያንን እንባ ያዬ ... እንኳንም ምላሹ መልካም ሆነ። 🙏❤🙏
@nejum6889
@nejum6889 2 года назад
እንኳእ ደስ በለኪ አልሐምዱሊላህ🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@peaceandlove684
@peaceandlove684 2 года назад
እንኳዕ አሐጎሰኪ እዛ ሐፍተይ እሰይ እሰይ👏👏 ሐጎስና ወሰን የብሉን። እንኳዕ ብሰላም አብ ኢድኪ መለሰልኪ። ዕልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 года назад
አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ደስ አለወት እናታችን! የዚችን እናት ለቅሶ በሳቅ የቀየርክ ጌታ ሀገራችንን ሰላሟን መልሰህ ሳቋን መልስልን!!
@user-hj6wb4fu1s
@user-hj6wb4fu1s 2 года назад
አሚን
@Mita460
@Mita460 2 года назад
ምንድነው ግልፅ አይደለም። 🤔🤔🤔🤔የት ነው የወጣችው? ምክንያቷስ ምን ነበር? እንዴትስ ተገኘች? ብዙ ጊዜ ሰው ጠፋብን ብለው አልቅሰው ሰውን አስጨንቀው ልክ ሲገኙላቸው የሚያድበሰብሱት ነገር ይገርመኛል😏😏😏
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 года назад
Department hona nawe tabala Eko atifirad
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 года назад
ትክክል ከዛ ሁሉ ለቅሶ በኃላ ጠፍተው የተገኙበት ነገር ሁሉ ሚስጥር መሆኑ እንድጠራጠር እና ድራማ ነገር ይመስለኛል
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 2 года назад
Exactly
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 2 года назад
ዋናው መገኘቷ ነው ፣ የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል ።
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 2 года назад
Maseged west..alu..kaza rasuaw matach damo..debretion emalawen balawekawem alau
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 2 года назад
እሚገርመው ወላሂ ሳስባቸውነበር አልተገኘችም አደለ እያልኩኘ ኡፍ እንኳን ደሰአላችሁአቦ እዪሀዎች ክበሩ;;
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
እማዬ የፈሰሰውን እንባ እግዚአብሔር ጠረገው ለሱ የሚሳነው ነገር የለም ሰሚ ነው እንኳን ደስ አልሆት 🙏❤
@trhastekle2543
@trhastekle2543 2 года назад
ተመስገን የእግዚያብሔር ይመስገን ላንተ ምን ይሳንሃል። ብክያትኪ ዝሰምዕ ጎይታ ይባረክ።ምሳኺ በኺና ሕጂ ከአ ምሳኪ ተሃጉስና🙏
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 года назад
እሰይ እግዜር ክብር ምስጋና ይግባው እንዃን ደስ አሎት እማ።
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 года назад
ውይ ተመስገን አምለኬ እንኳን ደስ አሎዎት እናቴ ተመስገን ቸሩ መድሀኒያለም የተመሰገነ ይሁን ያሁሉ ለቅሶ በደስታ ስለተቀየረ ደስታው ወደር የለውም በድጋሚ እንኳን ደስ አሎዎት እናቴ
@kiye143tube8
@kiye143tube8 2 года назад
እልልልል እንኳን ተገኘች 💕🙏
@user-qe7ce8bb5h
@user-qe7ce8bb5h 2 года назад
ተመስገን ፈጣሪ ኩሉ ዓለም 🙏🙏🙏 መሬመይ እንቃዕ ሓጎሰኪ
@fafisirajnani5065
@fafisirajnani5065 2 года назад
እንዛመድ
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 2 года назад
እልልልልል... እግዚአብሔር ይመስገን እናታችን እንኳን ደስ ያለዎት
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 года назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አሎት እማዬ
@elisamekonen1674
@elisamekonen1674 2 года назад
እንኳን ደስ አሎዎት የኔ እናት
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 2 года назад
አልሀምዱሊሏህ ለከል ሀምድ ለከ ሽኩር በጣም ደስ ብሎኛል የዚያኔ አብሬ ነበር ሳለቅስ የነበረዉ የእናትን ነገር የወለደ ያዉቀዋል
@user-ig9oz3yv5w
@user-ig9oz3yv5w 2 года назад
አልሀምዱሊላ እናታችን እኮን ደስ አለወት
@taybasaid299
@taybasaid299 2 года назад
ወላሂ እኔ እያሰብኳቻው ነበር አልሀምዱሊላህ እኳን ተገኘች
@ruthina1927
@ruthina1927 2 года назад
ኢዮሐ ሚዲያ እናመሰግናለን ጥሩ ስራ ነው የምትሰሩት
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 года назад
ዉይ ተመስጌን እንኳን ደስ አሎት በጣም ከባድ ጊዜ ነበር እንባዎት አንጀቴን ይበላል
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 года назад
ወጣቶቹ ግን የት እየሄዱ ነው ከዛ ተገኙ ይባላል 🤔 መገኘታቸው ጥሩ ሆኖ ሳለ ይሄ ነገር ግን ክትትል ይገባዋል ለምን እና የት እየሄዱ እንደሚመጡ ወንጀል እየተሰራባቸ እንዳይሆን ፈራለሁ ለማንኛውም እንኳን ደስ አላቹ በመገኘቷ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 года назад
በመጀመሪያ ልጅቷ ከቋንቋ ጀምሮ ለብዙ ነገር እንግዳ ናት እንኳን እሷ ኢትዩፕያውስጥ ተወልዶ ያደገ ስንት የከተማልጅ ጠፍቶ ተገኝ ሲባል እንዴትእንደተገም ብዙም ግልፅ አይደረግልንም ስለዚህ ዋናው መገኝታቸውነው ብለን ብናልፍውስ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 2 года назад
አልሀምዱሊላ አልሀምዱሊላ እደት ደስ እዳለኝ እኔ የዛን ለት ፊዶዉዎን ሣልጨረስነዉ የወጣሁት😍😍😍😍
@pink9212
@pink9212 2 года назад
Elllll l remember her every single day! Congratulations
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 2 года назад
እልልልልልልልልልልልእንኴን ተገኘች
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 2 года назад
እሰይ ልጅሽን በእጅሽ ላይ መለሰልሽ ጌታ ስሙ ይመስገን ❤️
@n3xxyup
@n3xxyup 2 года назад
ኣልሃምዱሊላህ ብጣዕሚ ደስ ዝብል ዜና
@ga3775
@ga3775 2 года назад
እልልል እግዚአብሔር ይመስገን አልረሳውም ያለቀሱት እንኳን ደሰ አሎት እጅግ በጣም ደሰ ይላል
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw 2 года назад
አልሐምዲሊላህ ግን በጤና ከሆነ እሺ ግን ወደፊት እዳይደገም ጥረት ማረግ አይዞሽ አላህ እንኳን ይፈርጅሽ
@nejatmohammed5824
@nejatmohammed5824 2 года назад
‏الحمد لله رب العالمين 🙏🏽
@ali-tk7rw
@ali-tk7rw 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ የሆነዉ ጌታቺን አላህ ምሰጋና ይገባዉ
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እሰይ እሰይ እንኮን ደስ ያለሽ እህቴ ተመስገን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 года назад
እሰይ እማዬ እንኳን ደስ አሎት እግዚያቢኤር ይመስገን
@user-ux9us9ou1j
@user-ux9us9ou1j 2 года назад
የእግዚሀቤር ስም ይክበር 🙏🙏
@noorksn1974
@noorksn1974 2 года назад
Meryme hafti enkou hagoske alhhamdillh Nurya kalefha kab suidya
@Niama2020
@Niama2020 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ አላህ እኮ አዛኝ ነው
@halemaho3534
@halemaho3534 2 года назад
አረይሄሄ ነገር እንዴት ነው ግማሹ ቤተክርስትያን አሁን ደሞ መስጊድ አረ ይሄ ነገር መንግስት ያጣራ
@wawawawaye8667
@wawawawaye8667 2 года назад
Alhamdulilah ,,,enkuwan des alesh enate hazensh lib ysebr neber
@bedryaahmed6896
@bedryaahmed6896 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል እንኩዋን ደስ አለዎት እናታችን
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ረቢል አለሚን ምን ይሳነዋል የኛ ጌታ
@familypromotion9552
@familypromotion9552 2 года назад
እንኳን ደስ ያለዎት እማ
@astukitchen4347
@astukitchen4347 2 года назад
የኔእናት እንኳንም እግዚአብሔር እንባሽን አበሰ:: በጣም ተሳቅቄ ነበር ::
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 года назад
እሰይ እልልልልል እንኳን ደስ አሎት ፈጣሪ እንኳን እንባዎትን አበሰሎት
@zehara605
@zehara605 2 года назад
😘
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 2 года назад
እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ እማ
@zahara122w8
@zahara122w8 2 года назад
አልሃምዱሊላህ እንኳን ደስ አላችሁ ማዘርዬ
@user-qp4kz4lz3v
@user-qp4kz4lz3v 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@mesaywubishet3223
@mesaywubishet3223 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገኘችሎት እናቴ
@aminahasen161
@aminahasen161 2 года назад
አልሀምዱሊላ እንካን አላህ አስደስተሽ እስይ ደስ ብሌኛል
@jesusislord2367
@jesusislord2367 2 года назад
Egziabher yimesgen Enkuan des alesh ahun enbash tabsol lekso be Desta tekeyerelsh destachhu mulu yihun.
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
እንኳን ደስ ያላችሁ።እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል
@blatob8799
@blatob8799 2 года назад
ውይ ተመስገን
@tataselam678
@tataselam678 2 года назад
Enat enkuan des alwot ehtachen hobez we proud off you berchey
@frehiywotasfaw8532
@frehiywotasfaw8532 2 года назад
እግዚያብሄር ይመሥገን የኔ እናት በጣም ውሥጤን ነክታው ነበር
@ami_su
@ami_su 2 года назад
Alhamdulilah
@toibahassen3089
@toibahassen3089 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ሀምደን كثيرا እንኳን ደስ አላቺሁ
@undermysaviour
@undermysaviour 2 года назад
ተመስገን
@hayatabdulkadir3280
@hayatabdulkadir3280 2 года назад
Meryamey enka hagosaki alhmdulilah
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 года назад
እናቴ እንካን ደስ አለሺ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@noorashj6878
@noorashj6878 Год назад
Eseyi eseyi geta yebareki
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 года назад
እሰይ እሰይ እንኳን ደስ አልዎት እግዚአብሔር ይመስገን
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 2 года назад
እንኳን ደሥ አለወት አልሀምዱሊላህ
@titima142
@titima142 2 года назад
Alhamdulillah
@apoloeleven4756
@apoloeleven4756 2 года назад
እንኳዕ ብዳሓን እንደገና ገጵ ንገጵ አራየክን ረቢል ዓለሚን ክልተኪን ብጣዕሚ ዕድለኛታት ኢክን 😂🎉❤
@rihananassir7798
@rihananassir7798 2 года назад
Alhamdilah Meriyem haftey mara mara ina tahagisna hubi 🙏🙏🙏🙏
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 года назад
እግዚአብሔር እንኳን አገናኛቸሁ በጣም ደስ ይላል
@hayarradwan3331
@hayarradwan3331 2 года назад
Alhmdwelilhe
@user-fd2sc7zt5t
@user-fd2sc7zt5t 2 года назад
ወይኔ ተመስገን ውይ እልልልልልልልልል ፈጣሪ ሆይ ተመስገን ምን ልበል ተመስገን
@zehara605
@zehara605 2 года назад
💖
@Emabet755
@Emabet755 2 года назад
ስለሁሉም ነገር አልሀምድሊላህ
@elsatwealde7949
@elsatwealde7949 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል
@mulughetamesfin8173
@mulughetamesfin8173 2 года назад
I. Very. Happy for you sister
@semiraabdu7435
@semiraabdu7435 2 года назад
Ellllllll Alhamduillah enqan des alen yene ehtttt......betam betam des Bologal aseyyyyyyyy........Allah yeremesege.yhunn
@fatumaomrem8491
@fatumaomrem8491 2 года назад
Yane enat enkuanem agashat eleleele alahamdulila
@halimacamil9167
@halimacamil9167 2 года назад
ALLHAMDULILAH!!! እንኳን ደስ አሎት
@user-rh9bp5uk2s
@user-rh9bp5uk2s 2 года назад
Asey Asey allahmdulilah enkan hagski mamma mreym 🤲
@sofiyaayalew1432
@sofiyaayalew1432 2 года назад
ማሻ አላህ እንኩዋን አላህ አስደሰተዎት
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 2 года назад
የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 2 года назад
Elllel Enqan Des Yalwot Yenatochen Emba Yemyabes Fetari Yemesgen
@fatimanuru7526
@fatimanuru7526 2 года назад
Alhmdulillh habibti
@morosuya1116
@morosuya1116 2 года назад
الحمد الله رب العالمين الف مبرك الف مبرك
@user-kc5qe6jo1j
@user-kc5qe6jo1j 2 года назад
እንኳን ደስ አሎት ማዘር አልሀምዱሊለ
@hwoldearegay4424
@hwoldearegay4424 2 года назад
እሰይ ተመስገን ፈጣሪ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አልዎት እናታችን
@zehara605
@zehara605 2 года назад
💖
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 2 года назад
አልህምዱሊህ
@KsaKsa-sj3dx
@KsaKsa-sj3dx 2 года назад
الحمدالله
@warkmeoko
@warkmeoko 2 года назад
እስይ እንኳን ደስአለሽ እናቴ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰😍😍
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 2 года назад
Eyohe fetari ybarkachuh
@shamalch2437
@shamalch2437 2 года назад
እሰይእካንተገኝች
@peaceandlove684
@peaceandlove684 2 года назад
እሰይ እሰይ የኔ እናት እንኳን ደስ አለዎት እልልልልል 👏👏❤️❤️👌👌
@user-qb7mq1qf1h
@user-qb7mq1qf1h 2 года назад
ኣልሓምድ ሊላህ ዓላሰላመትሃ እንኩዋዕ ብረቢ ተሓፊዛ ኣብ ኢድኪ ኣተወት 👍👍👍💐🌷🌹
@sarahabetamudubale6476
@sarahabetamudubale6476 2 года назад
Weiii alehamdulilahee enkuame desss alote enatyee
@hiruttsegaye272
@hiruttsegaye272 2 года назад
Esey esey enkwan des alot elelelelele keber mesgana ledengel maryam 🙏
@Abcd-qx8lh
@Abcd-qx8lh 2 года назад
እንኳን እግዚያብሄረ እረዳችሁ እማዬ
@nejataman6058
@nejataman6058 2 года назад
Alhamdulilah masha allah
@usahandsoffethiopia.9906
@usahandsoffethiopia.9906 2 года назад
እግዝሀቤር ይመስገን እናታችን እናት መሆን ስቀቀን ነው እንካን ድስ አሎት
@ahmedshemsuahmed435
@ahmedshemsuahmed435 2 года назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አለሽ
@kalkal1691
@kalkal1691 2 года назад
ተመሰግን እንኳን ደስ ያላቹህ 🙏
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ተገኘች? አልሀምዱሊላህ
Далее
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 26 млн
НЕ ИГРАЙ В ЭТУ ИГРУ! 😂 #Shorts
00:28
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 325 тыс.