Тёмный

ያንች አዳም የቱ ነው?  

LoveFkrLove
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 54 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 465   
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 6 лет назад
ይህን ፔጅ እንደኔ የምትወዱ ላይክ ግጩኝ እስቲ
@ፈፋወሎየዋ
@ፈፋወሎየዋ 6 лет назад
waka waka ሸ
@man5490
@man5490 5 лет назад
❤❤❤
@maydergham8496
@maydergham8496 5 лет назад
እኔ እቺን ነው ምወደው waka waka❤
@ሀዋየመርሳልጅጌታሆይከእዚ
@@ፈፋወሎየዋ እህቴ እደነሽ ምነዉ ጠፋሽ ወይኔ በኤላ ኮሜትም አላገኝሽ እደዚህ ጥፍት ይባላል
@ሀዋየመርሳልጅጌታሆይከእዚ
እሱን ብቻ ሳይሆን አድናቂሽ ነኝ ላችም
@ፍቅርናትእርስቴ
@ፍቅርናትእርስቴ 6 лет назад
እግዚአብሄር ሲሰጥ ቸር ነው እኔ መምረጥም መመርመርም አልችል ለኔ ያለውን እርሱ ባርኮ ይስጠኝ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
የመጀመሪያ ወድ ጠካራ ሴት ካገኘ ይመለሳል የሁለተኛው ወድ እምነት ላይ ጠካራ ሴት ከሆነች ትመልሰዋለይ ትዕስተኛ ሴት ከሆነች ጥበበኛ ሴቶች ሁሉንም ያስተካክላሉ ግን ትዕግስተኛዋ ሴት ከየት ትገኛለች 3ተኛው ወድም መመለስ ይቻላል ግን ያው ከባድነው። 4 ተኛውን ወድ ማግኘት ከባድ ነው። ለሁላችንም ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን እናመሠግናለን ♥♥♥
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
አሜን!
@እኔየማርያምነኝ-ጠ1ወ
Amen
@ድንቅናሽአየለ
@ድንቅናሽአየለ 6 лет назад
Amen amen amen
@yedigillijimekid1340
@yedigillijimekid1340 5 лет назад
setochiye ke ateramash wenid yitebikachu 😥
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
@@yedigillijimekid1340 አሜን
@fekrseferd93
@fekrseferd93 6 лет назад
ይገርማል ያልከው ሁሉው እውንት ነው ወንድሜ አራተኛው ያድለን ሴቶችዬ አሜን በሉው
@nefisamussa3852
@nefisamussa3852 4 года назад
😰
@arsiibiyaako3514
@arsiibiyaako3514 3 года назад
amne
@ኤፍታህተከፍት-ኸ1ተ
@ኤፍታህተከፍት-ኸ1ተ 3 года назад
እኔም ምኞቲነው ለትዳር አቁዋም አላማያለው ወዱበት ከገባ ችገርቢመጣም ማለፍ እደሚቻልአምናለሁ ከፍጣሪጋራ እኛም አቁዋም ይኖርን
@የድንግልማርያምያደራልጂነ
በሉ ጓድኞቼ ከዚህ ሁሉ ይሰውራችው ለወንዶቻችን አስተዋይ ልቦና ይስጥልን የኔው ግን ልዩ ነው በተለይ ትዕግስቱ በጣም ነው የምወደው ከተዋወቅን 3አመት ጸባዩ ግን ያው ነው በጣም ተወዳጂ ብቻ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ ስለመረጃህ በጣም አመሰግናለው
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 6 лет назад
አሜን ማማዬ
@mestuselomon9999
@mestuselomon9999 5 лет назад
ሰላምክ ይብዛልን ከምን እደምጀምርልክ አላውቅም በተለይ ኑሮ ያልገባው ግራ የገባው ሁሉምጋ ከሚገባው ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ቅጣት ያውጣን ሁሌም ፀሎቴ ነው እድሜና ጤናክን የብዛልን
@የብርዛፍጎንደሬዋ
አይ ብቸኝነትን የመሰለ ትልቅ ነገር የለም አመሰግን አለሁ ወንድም በርታ ቶሎ ቶሎ ከች በል 😍😍😍😘😍
@አስመሳይእጠላለው
ዋው በጣም እናመሰግናለን እኔም ግራ የገባው አንደኛውን ያልከው በሙሉ የኔ ጎደኛዬ ብዬ የያስኩት ይሄው ነው ባህሪው እኔም በስደት ላይ በዛላይ እሱ ተጨምሮ ግራ ከምጋባ ብዬ አቆምኩ
@haregewoyinregasa1138
@haregewoyinregasa1138 5 лет назад
እናመሰግናለን ምርጥ ትምሕርት ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላ የተባረከ ህይወት ያድለን የዘድሮ አዳሞች ብርን ማፍቀር ያበዛሉሁ ሰውን ሳይሆን የዘድሮ አዳም 0+0 =0 ትዳርን እንደ ጦር ይፈራሉ አላፊነትን በራስ መተማመንን ይፈራሉ
@ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ
~~~~ያንቺ አዳም~~~~ አይጎዳሽም አይሰብርሽም አይከዳሽም እንደ ንግስት አንግሶ ሳይሆን ንግስት አድርጎ ያኖርሻል። እናመሰግናለን!
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
በትክክል የኔ መልካም 😍
@ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ
😍😍😍
@ዳእዋቻናል
@ዳእዋቻናል 5 лет назад
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 лет назад
የኔ ግን ጎዳኝ ሰበረኝ ከዳኝ አስለቀሰኝ ዛሬም እወደው አለሁ
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 6 лет назад
የኔ አዳም 4ኛው ነው በጣም እንደማመጣለን ቃሉን አከብራለሁ ቃሌን ያከብራል እንናበባለን ምን እንደሚያስደስተኝ ምን እንደሚያስከፋኝ ጠንቅቆ ያውቃል በነገራችን ላይ የልጅነት ፍቅሬ የበርጅኔ ጌታ ነው 😃😃😃 የምር ለኔ ከሱ ውጭ የፍቅር ወንድ የለም በጣም ብዙ ሰው አቤት እናንተ ይሉናል በቃ ደስ የምንል ፎንቃሞች ነን ግን ባንድ ወቅት ስደትን መርጨ ከሱ እራቅሁ ድፍን 6 አመቴ ደከመኝ በፍቅር መቀጣት መጨረሻችሁ ይመር በሉኝ እውነት ግቢ እያለ ብዙ ግዜ ለመነኝ ብዙ ግዜ አሰብኩት አልሳካ አለኝ ደከመኝ መጠበቅ እያለኝ ነው እሱን በጭራሽ ማጣት አልፈልግም
@የድንግልማርያምያደራልጂነ
አይለያችው ውዴ 6አመት ግን በጣም ይከብዳል እኔ2አመቱም አላልቅ ብሎኛል ቢያንስ አይ ቸው ብመለስ ይሻለኛል የምር በጣም ጠካራ ነሽ አችን ባረገኝ
@emaberahane4338
@emaberahane4338 6 лет назад
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሆዴ ይበቃሻል ሂጅ ፍቅር በብር አይገዛም እናቴ
@SA-fe8hx
@SA-fe8hx 5 лет назад
እህቴ እድለኛ ነሺ 6አመት ሙሉ የሚጠብቅ ታማኚ ፍቅርኛ ማግኘት እውነት መታደል ነው እንደምንም ብለሺ ወደ ሀገርሺ ግቢ ስለማያልቀው ፍቅር አላቂውን ፍላጎትሺን ግችው
@afomiaalebachewalbuchew117
@afomiaalebachewalbuchew117 5 лет назад
ወይኔ እህቶቸ በቃ ሁላችሁም እድህ ተማራችኃል በወንዶች ከኔ ጭምር እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ይስጣቸው
@sususeid2573
@sususeid2573 6 лет назад
ታድየ የኔ አዳም 4 ተኛዉ ነዉ አልሃምዱሊላህ አላህ ነዉ የሠጠኝ እህቶቸ ለእናንተም አላህ ይሥጣችሁ ያረብ
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 5 лет назад
Ybarklshi
@majdomajdo4015
@majdomajdo4015 6 лет назад
ልክ እንደኔ ፍቅረኛ ተብዬ የነበረው ወላዋይ ክክክክክክክክክክ ኧር ፈጣሪ ይባርክህ ወንድማለም ። የእውነት ነው የምልህ የኔውን ተንከሲስ ባህሪ ነው ልቅም አድርገህ የነገርከኝ ። የኔ የነበረው ከ10ሯም ጋር እየተሸለከለከ ብር ብቻ ነበር የሚፈልገው ። እኔስ ባጭሩ ቀጭቻዋለሁ እምዬ ብቼኝነት እናመሰግናለን ።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
የማይሆንሽን መላቀቅሽ ጥሩ ቢሆንም፡ ከብቸኝነትም በግዜ ሂደት እንደምትላቀቂ አስቢበት።
@majdomajdo4015
@majdomajdo4015 6 лет назад
@@LoveFkrLove እሽ ግን ማንንና እንዴት አድርጌ ሌላ ወንድ አምኜ ከሌላ ወንድ ጋር ፍቅር መጀመር እችላለሁ ? ውስጤ ቁስል ነው ።
@mariammariam6511
@mariammariam6511 6 лет назад
majdo majdo wyyy lk bleshal yenewm endezihu neber ke hareb hager shed agbto feto kehareb hager yehedechn set asadaji hono tebekegn birr yelegnm slew ene erakegn tdar silut yamewal ufffffff fetari hoy
@majdomajdo4015
@majdomajdo4015 6 лет назад
ወይይይይይ ትዳር !! ትዳርንማ እንደ ጦር ነው የሚፈሩት ። መቼም ሁሉም ናቼው ብለን መደምደም ባችልም ግን እኔ ወንድን ከእንግዲህ በእጄ ለመጨበጥ እንኳን እፈራዋለሁ በቃ ።
@mariammariam6511
@mariammariam6511 6 лет назад
majdo majdo yasferal betam bchegnnet mnm gfiya chkchk yelelebet yshalal akste yezendron wend kemagbat dikala weldo masadeg yshalal tlegn neber beguadegnaye asmesaynet tenada srkew ykerbegnal skerbew yrkegnal ahun besu yetenesa dgami sdet temelesku
@mazichanaltube4242
@mazichanaltube4242 5 лет назад
እውነት ነው ይሄ የኔም ህይወት ነው ላለፈው ስጨነቅ ነበር በአንተላይ ሁሉን ትቸ አሁን ሰላም ሁኘ እየኖርኩ ሰው እያለው አልፈልጋትም ጋጓደኛ አለችው ግን አልፈልጋትም ይላል ወደድኩት ልቤ ቆስሎ የዳነው እደገና ስለዚህ ግራ ገባኝ 2ተኛ ፍቅር ይገርማል እናም ግራ ገባኝ ለመርሳት እየወሰንኩነው የሰው ነው ግን ለትዳር አንችን ነው የምፈልገው ይላል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ፍቅረኛ ለምርጫ መቅረብ የለበትም፡ በተለይ በተመሳሳይ ሰዓት። ፍቅር ጨረታ አይደለም። አንዷን ለትዳር ሌላዋን ለጨዋታ ብሎ መቀለድ አግባብ አይደለም። ባጣ ቆይኝ አድርጎሽ ወይም እውነትም ተጸጽቶ እንደሆን ለይ። ይህን ባግባቡ ዛሬ ካልተነጋገራችሁ ነገ የሆነ ጥፋት ስታይበት ከተዳፈነው ፋይል እየመዘዝሽ ትነዘንዥዋለሽ። ይቅርታ አስፈላጊ ቢሆንም በወሬ ሳይሆን በተግባር መሆኑን በግዜ መለየት ያስፈልጋል። ከልጅቷ ጋር ወጥቶ ከሆነም ለመስማት ተዘጋጅ። ለግዜው ቢመርም ለወደፊት ያግዛል። እውነተኛ ማንነቱን ለማወቅ ግዜ ስጭ። የማይሆን ከሆነ ግን ፋይሉን እስከወዲያኛው ዝጊ።፡ በግዜሽ አትቀልጅ። አብዛኛው ባህሪው ያንችን ፍላጎት ካሟላ ግን ተነጋገሩበት በግልጽ።
@Rain-bx2pz
@Rain-bx2pz 5 лет назад
👌👍❤✅ወንድማችን ትምህርትህን ሁሌም እከታተላለሁ በጣም አስተማሪ ነዉ 4 ዉን እንድንሆን ገታ ይርዳን በርታልን ።😍 ።።። ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:1-8=== ======================= " በሰወች አና በመልአክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ነሀስ ወይም እንደሚንሸዋሸዉ ፅናፅል ሆኛለሁ። "ትንቢትም ቢኖረኝ ሚስጥርንም ሁሉና እዉቀትም ባዉቅ ተራሮችንም እስካፈስ እምነት ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ። "ድሆችንም ልመግብ ያለኚንም ባካፍል ስጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ ምንም አይጠቅመኚም ።#ፍቅር ይታገሳል ።።።።።።።።።።።። #ቸርነትም ያደርጋል ።።።።።።።።።።።።። ፍቅር አይቀናም ።።።።።።።።።።።።። #ፍቅር አይመካም ።።።።።።።።።።።።። #አይታበይም ።።።።።።።።።።።።።።#የማይገባውንም አያደርግም ።።።።።።።።።።።።።። #ከእዉተን ጋር ደስ ይለዋል ፤እንጂ ስለ አመፆ ደስ አይለዉም አይበሳጭም በደልን አይቆጥርም ፤ሁሉን ዮታገሳል ፤ሁሉን ያምናል ሁሉን ተስፋ ያደርጋል ፤በሁሉ ይፀናል ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም ።ትንቢትም ቢሆን ይሽራል ፤ልሳኖችንም ቢሆኑ ይቀየራሉ እዉቀትም ቢሆን ይሻራል ። 🙌እምነት ።😇ተስፋ ❤ፍቅር እነዚህ ሶስቱ ፀንተዉ ይኖራሉ ።ከዚህም የሚበልጠዉ ፍቅር ነዉ ። """""ፍቅርን ተከታተሉ ❤❤❤አሜን
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
@ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 5 лет назад
የኔው 4 ኛው ነው አልሀምዱሊላ አላህዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
@abebayegetalijeyegetalije3190
@abebayegetalijeyegetalije3190 6 лет назад
መቸረሻየን ያሳምረው እንጀ ላሁኑ ፍቅረኛዬ 4 ላየ የተጠቀሰው አይነት ነው ፍፃመዉን ያሳምርልሽ በሉይን ! ስለ መልክቱ ከልብ እናመሰግናለን በርታ !
@eyerosefpe6101
@eyerosefpe6101 5 лет назад
እውነት
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 5 лет назад
Machershuwun yasmerelesh ehita hode
@አድሥአለምወርቁ
@አድሥአለምወርቁ 5 лет назад
ይህ ፔጅ በጣም ደሥ ይለኛል ትምህትህ ሁሉ ተክር ወንድማችን 😘
@rutaaraya5666
@rutaaraya5666 6 лет назад
ውይ የኔ እንዃን ከ3ኛው ነው የሚመደበው በአሁኑ ስአት ተለያይተናል ይብላኝ ለበደለው እግዚአብሄር ይፍረድ ብቻ ሳስታውሰውም ያመኛል ልቤን እቁስሎ ሂወቴን አመሳቅሎብኛል ብቻ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ፈጣሪ ይውቃል። አንተንም ሳላመሰግንህ አላልፍም ፕሮግራምህ አስተማሪና አዝናኝ ነው በርታ ቀጥልበት
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 лет назад
አይዞሽ ሀቢበቲ እኔም ልክ እዳች ነው ህይወቴ አበላሽቶብኝ የሄደው አልሀምዱሊላ ጥረ ግዜ ይመጣል ብየ አስባለሁ
@rak7088
@rak7088 5 лет назад
የኔ ውድ እና ልዩ ባል አፈቅርሀለሁ እዳራተኛው ስለሆክልኝ ደስታየ ወደር የለውም እህቶች እግዚአብሔር ይሰጣችኸል በትግስት ጠብቁ
@tegestbezabh9135
@tegestbezabh9135 5 лет назад
1 ኛው የኔ የነበረ ሰው አገላለፃችሁ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@madenaali6325
@madenaali6325 5 лет назад
አሁለየም ፔጂህ ይመችኛል አቦ ይመችክ ውድድድድ
@SA-fe8hx
@SA-fe8hx 5 лет назад
ትክክል ነህ የኔው ሁለተኛው ነው
@መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
የሰው ልጅ ሙሉ አይደለም ቢሆንም ግን ከሴሰኛ ወንድ ብቻ መቅረት ይሻላል። አንዱን በአንዱ እናካክሰዋለን እኛም ሴቶች ብንሆን ሙሉ አይደለንም።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
ጥሩ ትዝብት ነው። እናመሰግናለን።
@bmherthebezatfiteheekomale621
@bmherthebezatfiteheekomale621 6 лет назад
በጣም እናመሰግናለን አራተኛዉ አዳም ዋዉ ሰላም አለዉ ትዳር የአምላክ ስጦታ ስለሆነ እሱ ከላይ የሚታደል ይመስለኛል እንጂ የዘመኑ አዳሞችስ ኡፍ አብግን ናቸዉ ነገር ግን የሰጠህዉ መርህ ሴቶችም ራሳቸዉን ሊመረምሩበት ይገባል እግዚአብሄር መልካም እንድንሆን ይርዳን።
@mazichanaltube4242
@mazichanaltube4242 5 лет назад
ወድሜ ትክክል ነህ እኔም እኮ የያዝካትን ሳትለቅ እኔን እደደት ብፈልግ ቻልክ ስለው ቤተሰብም አይፈልጉ እኔም እደማልፈልጋት ነግሬሻለሁ ስለዚህ ተረጅኝ ብሎ ብዙ ግዜ ሰጠሁት አሁንም እሽ ታገሽ ይላል እና ብቻ እሱ ነው የከበደኝ እወደዋለሁ ግን ከሌሎች ወንዶች የተለየ ስሜት ሲደውልልኝ እደነግጣለሁ እምለው ይጠፍብኛል ግን ሲደውል ዝም ስለው ይናደዳል አዳደም ተረጅኝ ብሎ ያለቅስብኛል እኔ ግን ላልቀበለው እሽ አልልም ለውነትእጅ ለውሸት አልኖርም ስለው አቃለሁ ግን ታገሽ ይላል እኔም ስተለያዩ እናወራል አልኩት እደምወደው ነገርኩት ግን ታፈቅሪኛለሽ ሲል ኖ አልኩት ውሹቴን ለምን የኔ ያልሆነን ነገር አላፈቅርም የኔስኮን እነግርሀለሁ አልኩት ግን ግልጽነት ያጠቃኛል በጣም
@zzzzzz-cw3zc
@zzzzzz-cw3zc 6 лет назад
ዋው እጅግ በጣም አሪፍ ገለፃ ነው አንተን ግን እናት ወልዳለች ምክንያቱም ጀግና ነህ ጓደኞቸ ይቀየሙኛል ሳትህ አሪፍ ገለፃ አደረግ ምን እላለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ ።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
ሁላችንም በተወሰነ መልኩ ከደሙ ንጹህ አይደለንም። እናጠፋለን በማወቅም ባለማወቅም። እውነታን መሸሽ አይቻልም። ማንም ጻድቅ የለም፡ ደጋግሞ ማጥፋት ግን እስከመቼ በሚል ነው። የኛ ገበና ብዙ ነው። ሁላችንም ፍጹም ባንሆንም አብረን እንማማራለን። ይቀጥላል፡ አመሰግናለሁ።
@ኢትዮጲያዊነኝ-ኰ3ጠ
የኔውን አዳም ተብየ 1 እና 2 ይገልፁታል ስራው ሁሉ እንደ ዥዋዥዌ ሄደ ስለው ይመጣል መጣ ስለው ይሄዳል ኡፍፍፍፍፍ ሲያስጠላ አሁን ግን ተመስገን ፈጣሪ ተገላግየዋለሁ #4ኛውን እየጠበኩ ነው ይመጣል ለራሱ ሲል .................♥
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
ዋናው የምትፈልጊውን ማወቅና ሁኖ መገኘት ነው። ፈጣሪ ይርዳሽ፡ መልካም ትዳር ከፈጣሪ ነው። ሳናውቅ እንዳንገፋ ልብ ይስጠን።
@ኢትዮጲያዊነኝ-ኰ3ጠ
@@LoveFkrLove Amen
@shewit1307
@shewit1307 5 лет назад
ልክ ነው ባሁኑ ሰአት ገና አንድ ፍሬ ወንድ አፈቀርኩ ፍቅር ያዘኝ ይላሉ ፍቅር ምን እደሆነ ሳያውቁ ትዳር ረዥም ጉዞ እዳለው ሚቼም ሳያስቡ እረ የነው ቅዱስ ሚካኤል እሱ እደኛ ሀሳብ ሳይሆን እደ ሱ ሀሳብ ያርግልን
@saraq9932
@saraq9932 2 года назад
ትንሽ ወድ እሚባለው ስት እድሜ ድረስ ያለ ነው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
የኔ አዳም ገና አልተወለደም
@ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ
የት ልጣሽ ግን 😂😂❤👈
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ ክክክክክክ እኔ እኮ የትም ቦታ የለውም 😜😜😜😜😜😜
@ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ እሱ አይደል የገረመኝ 😂😂 እንኳን አደረሰሽ ማማዬ😍
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@@ፍቅርተየድንግልማርያምልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ውድ ❤💋😍
@majdomajdo4015
@majdomajdo4015 6 лет назад
ክክክክክክክክክክክ የኔም
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ3ኘ
እናመሰግናለን እግዚአብሔር መልካሙን ያዘጋጅልን ትዳር ህይወትነው ።
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
አንደበትህ የምትናገረው ሁሉ ውስጤ ነው ጌታ ይባርክህ
@bezabeza3877
@bezabeza3877 5 лет назад
እናመሰግናለን በጥሩ ሁኔታ የቀረበ የሚናፈቅ ድምፅ ጥሩ ትምህርት
@wadhaalktbi6747
@wadhaalktbi6747 5 лет назад
Wedmachn enamesegnalen melkam bahri kalen 4gnawn fetari ysetenal.
@kalamkalam1186
@kalamkalam1186 5 лет назад
ሰላምክ ይብዛ መልክትክ እጅግ ከምናገረው በላይ ደስስስ ይለኛል እውነተኛትዳር ከእግዚአብሔርነው እውነትና ፈሪ እግዚአብሔር ያለው ያላት አድርጎ ፍቅር እስከ መቃብር ያድለን ለሁላችን ከልብ እናመሰግናለን
@ትዝታዬቃልህይሁን
እናመሠግናለን ውድድድድድድ በማያልቀው♥የዘንድሮን ወንድ ለመግለፅ ቃል የለኝም ሆድ ይፍጄው
@gannathachem4506
@gannathachem4506 5 лет назад
Betam new menamesegenew
@ሠደተኛነኚናክፉአታሠማኚእ
የኔዳም ገና አልተወለደም ልቤ ቁሥለኛነዉ መልሺ ሠዉ መቅረብ ፈራሁ ሁሉም ወንዶች አድመሥለዉ ታዩኚ እፍፍፍፍ ፈጣሪሆይ አተታወቃለህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ጎደኞች
@hareghareg9994
@hareghareg9994 6 лет назад
በጣም ጡሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 6 лет назад
እናመስግናለን ፕሮግራማችሁን ስወደው የተባረከውን ይስጠን ትክክል ነህ ወንድም።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
አሜን፡ እናመሰግናለን!
@ቲጂየገብሬኤልልጂ
ትክክል
@kubrakubra9735
@kubrakubra9735 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው
@brtkanbaye6720
@brtkanbaye6720 5 лет назад
,እግዚብሄር ይመስገን የኔውሰ 4,ኛው ነው መጨረሻችህችህን ያሰምረላችህ በሉን እስኪ ማሮች
@abealemnesh9378
@abealemnesh9378 5 лет назад
ትዳር የሚገባቸዉን ወንዶች ፈጣሪ ያብዛልን
@malazmalaz8268
@malazmalaz8268 5 лет назад
እናመሰግናለን ወድማችን በጣም አስተማሪ መልእክት ያዘለ ነው
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
ቴሌ ግራም ዋትሣብ የላችሁም የፍቅር ቤተሰቦች ካላችሁ ሊንክ ላኩልኝ ወንድሜ ስለትምህርትህ በጣም እናመሰግናለን የእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህር ነው እግዚአብሔር ትልቅ እድሜ ይስጥህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
t.me/Lovefkrlove እናመሰግናለን።
@haleluyatube19
@haleluyatube19 6 лет назад
4ኛው ወንድ በእጅ የሚሰራ ከሆነ እንጂ በዚህ ዘመን እውነተኛ አዳም የለም የሚመስልህ ሰው ከሌለ ብቸኝነት ጌጥህ ነት በሚለው እንቀጥላለን
@megabitemegabite-fj5zp
@megabitemegabite-fj5zp 6 лет назад
Tekell
@mamaethiopia8665
@mamaethiopia8665 5 лет назад
እረ የኔ 4 ተኛዉ ነዉ
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 лет назад
ከከከከ እውነት ነው ብቸኝነት ጌጥ ነው እሯ ምነው እናቴ
@whwhshshsh1172
@whwhshshsh1172 5 лет назад
Wowww Ewnet new
@keroswald7837
@keroswald7837 5 лет назад
Thank you
@zmzm182
@zmzm182 5 лет назад
ትክክል ነህ ወንድሜዋ ቴኪው
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 5 лет назад
እውነትበጣምትምህርትሳጭነገርነውወንድሜበርታ
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
የቨርጅኔ 1ኛና 2ኛ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ከሱ ተላቅቄ 4ኛው ላይ ነኝ ። በጣም ነው የምንዋደደው ህይወትን በሱ ነው የወደድኳት በደስታም በክፋቴ ግዜ ሁሌም ከጎኔ ነው ያምነኛል ይሳሳልኛል ስከፋ በጣም ነው የሚያዝነው ጭራሽ እደከፋ ኣይወድም ተራርቀን ስለምንኖርም ተከባብረናል እግዚአብሔር ፍቅዶት የምንገናኝበት ቀን ይቅረብ በሉ ውዶቼ ኣሜን
@አልማዝታየ
@አልማዝታየ 5 лет назад
እናመሰግናለን አሪፍ መረጃነው ፈጣሬ ለሁለችንም ትዳር የገባው ባል ይስጠን
@makiyamakiya3201
@makiyamakiya3201 5 лет назад
ኣላህ ኣስተዋዩን ባል ይስጠን ነው የምለው የወንድ ነገር እየተወራ ውሎ ቢያድር ኣያልቅም እና ለምክርህ እናመሰግናለን ኣሪፍ ኣሪፍ ት/ት ነው ቀጥልበት በርታ
@selamdiriba9923
@selamdiriba9923 5 лет назад
Woow bexam Enmsginaln
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ቨ2ነ
በጣም አሪፍ ምክርነው ቀጥልበት
@ashagataabzetoyebarkehewaw3739
Wow 4giawe adame begege teru new 1-3 yalute lmelwete yemokeru Selmekeru Thanks
@የፂወንልጅነኝየአማኗዊቷ
*ጉሩም ነው በአንድ ቀን ብዙ ቪዲዮወችን አየሁ ስማሁ ስለተመቸኝ ላይክ ስብስክራይብ አደረኩ በእውነት ሁሉም ተመችቶኛል*
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ከልብ አመሰግናለሁ። ለአዲስ ገቢ የማይመች፡ አቀራረብ ወይም ቢጨመር ሃሳብ ብታካፍሉን ደስ ይለኛል። ሊንክ ማስቀምጠውም ለዚህ ነው።
@merimeri7719
@merimeri7719 6 лет назад
በጣም እናመሠግናለን
@azebadisu9221
@azebadisu9221 5 лет назад
አደስ መገባት ላሰብኩት ፍቅር ያተ ምክርና ዘደዎት ከሚገባው በላይ እራሴን እዳዘጋጅ እያመቻቸኝ ነው ዋው አድናቆቴ ከልብ ነው
@alfiyayaabatenejat3661
@alfiyayaabatenejat3661 5 лет назад
Hi inem betam nw yatesakayehut yanen adam lamagegnat migarmachu ba hayimanotachin enkuwan and ayidalenim and miyadargen nager alle esu fikir nw ahun betam dastagna nagn makera bezabin enji yihun hullun ba Allah fikad yisakal biye asibalew ihen yimeslal temokiroye amesaginalew hullachunim setim yihun wand yamitimegnutin ayinet yistachu fikr betam nw das yamilew👌
@የልቤዜማፍቅር
@የልቤዜማፍቅር 6 лет назад
ትክክል ነክ ማኛ👌😘
@ኪያአላዶር
@ኪያአላዶር 6 лет назад
እናመሰግናለን ተባረክ
@AliAli-vu8zg
@AliAli-vu8zg 5 лет назад
በጣም ምርጥ ምክር እናመሰግናለን❤❤❤👍👍👍
@taebataeba7793
@taebataeba7793 5 лет назад
Betam migerm agelaletse enAmeseginalen
@amsalmhreteamsal7429
@amsalmhreteamsal7429 6 лет назад
ትክክል ነህ እናመሰግናለን
@ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ
ጥሩ ነው የኔ አዳም እማላቀው ባሌ ነው
@kinglol682
@kinglol682 6 лет назад
እረ የለም ሰው ሁሎም ግራ የገባቸው ናቸው በዚክ ዘመን ፍቅር ትዳር ይናፍቀናል ሁሎም በሽታዋች ናቸው እረ እረ እረ ወንድች???
@ዳእዋቻናል
@ዳእዋቻናል 5 лет назад
አይዞህ
@arsemadawit7319
@arsemadawit7319 6 лет назад
እውነት ነው
@elsabettube1753
@elsabettube1753 6 лет назад
I like it 😍so thanks 😘
@balaynshesamagnyamariyamle303
@balaynshesamagnyamariyamle303 6 лет назад
ተመስገን አምላኬ እሥካሁን ነጣ ነኝ ወደል እንቅልፌን ነው ምተኛ ለወደፌቱ ደግሞ አምላክ ለኔ ያለውን የአዳም ዘር ባርኮ ቀድሶ ይስጠኝ ዘንድ በጦለታችሁ አስቡኝ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
የልብሽን፡መሻት ይስጥሽ።
@balaynshesamagnyamariyamle303
@balaynshesamagnyamariyamle303 6 лет назад
AMEN AMEN AMEN Eht
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
ንጹህ ፍቅር ከላይ ነዉ ሥጦታዉ እሡ ይሥጠን እኔሥ ደከመኝ ወዶችን ማወቅ አይቻልም አምላክ ይሥጠን
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ
ክክክ ውነትም ኑሮ ያልገባው እኔ የገጠመኝ ሁሉም የሚገባው ነው እውነት ነው ሁሉንም ሚያቅ ወንድ በአንድ አይረጋም በጣም ሚያሳዝነው ሁሌም ጥፋቱ የኛ የሴቶች ይመስለናል ፀባያቸው በጣም ግራ ይገባል ሌላው ግራ የገባው ወንዴ እንዳልከው ነው ያፈቀርኩት ነበር ስንቴ እድል ሰጠኡት መቼም ሚፈልገውን ማወቅ አልቻለም ተውኩት አሁንም ሄድ መለስ ይላል ውይይይ ፈጣሪ
@ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ
ስወድህ እኮ ልክ የለኝም ወደሜ እግዛብሄር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
አንችና ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ይባርክ
@gebeye6878
@gebeye6878 6 лет назад
ወይ ፍቅር መቃጠል ብቻ ነወወ
@ratyad3932
@ratyad3932 5 лет назад
ቁ ጥ ራ ላ ክ ል ኝ ነ ጊ ረሐለወ
@gebeye6878
@gebeye6878 5 лет назад
@@ratyad3932 የምን ቁጥር ነው
@tagansheergudo2895
@tagansheergudo2895 6 лет назад
እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍
@bmnetbmnet9752
@bmnetbmnet9752 5 лет назад
እስኬ ጥያቄ ልጥይቃችሁ አድማጭችና. ውድማችን እውድሻለሁ እፈልግሻለሁ እያለ ግን ፍቅር አልያዘኝም ስለዜህ ማግባት አልፈልግም ይላልል. ለምን????? ይህ ትምህርት ለኔ የተሰራ መሰልኝ ዋውው ፍጣሬ ይባርክህ
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ 4 года назад
ትምህርትህን በጣም ነው የምወደው በርታ
@tigistabebyhutigistabebyhu2309
ትክክል። ነው
@እግዚአብሔርፈቅርነውእግዚ
እናመሰግናለን
@vickiyahchouchi4053
@vickiyahchouchi4053 6 лет назад
Thank you so much
@haiatmona2840
@haiatmona2840 6 лет назад
እናመሠግናለን
@ልቤበእግዝእብሔርጸና
እውነት ነው በጣም እመስግናለሁን
@እስቴርመንገሻ
@እስቴርመንገሻ 6 лет назад
በትክክል በጣም እናመሰግናልን
@ስደትአይኑይጥፋሀገሬኢትዮ
ዋውው በጣም ምርጥ ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም ነው
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 лет назад
እር በጌታ 4 አመት በፍቅር ቆየን እኔ እውነተኛ ህይወት መኖር እፈልጋለሁ ግልፅ እንነጋገር ስለው እሱ ግልፅነት አያስፈልግም አንድ ላይ ስንኖር ህይወት ታስተምርናለች እያለ ስናወራ አምሽተን ላጤ ስለሆንኩ ስልኬን አጥፍቼ ልጥፋ ብሎ ሁለቱንም ስልኩን አጥፍቶ ጠፋ ደስ የሚለው አልተበሳጨሁም ለነገሮች ግልፅ አይደለም
@fatheaabdulahab8416
@fatheaabdulahab8416 6 лет назад
በጣም ቆጆነው
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 4 месяца назад
Thank you!❤❤
@ayelualesayi4513
@ayelualesayi4513 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ወንድማችን እናመሰግናለን ነገር ግን በአሁኑ ሰአት ትንሽ ይከብዳል
@heiryakedir4123
@heiryakedir4123 5 лет назад
አላህ ይሥጥህ ወንድሜ የጠቀሥካቸው ሁሉ ችግር ያለበት ገጥሞኝ ነበር
@rahmetseid5331
@rahmetseid5331 6 лет назад
ዋው በጣምምርጥምክርነው
@megfitube
@megfitube 6 лет назад
ልክነህ ቀጥልበት
@maydergham8496
@maydergham8496 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድም ❤❤❤❤
@ሩትነኝኢትዮጲያዌቷሩትይገ
ለኔ የሚሆነው ጌታ ይስጠኝ እንጂ እኔስ ይጨንቀኛል ወንድ ልጅ መቅረብ ልቤ መስጠት አልችልም በቃ ያጠራጥሩኛል እኔ የማስበው አዳም ላገኘው አልቻልኩም
@yenanshibehulu7139
@yenanshibehulu7139 6 лет назад
Thankis
@yordanos4362
@yordanos4362 6 лет назад
አቦ የኔ አዳም 1ኛው ነው ግራ የገባው ስመክረው አትጨቅጭቅኝ ይላል ለጠየኩት ጥያቄም አስተያየትም ለሱ ጭቅጭቅ ነው
@LoveLove-uz5fx
@LoveLove-uz5fx 5 лет назад
Good
@yamralmohamed2043
@yamralmohamed2043 6 лет назад
ወድሜ 2ኛው ሰው እኔ የገጠመኝ ሰው ነው መለያዬት አቅቶኝ እስካሁን አለሁ እየተቃጠልኩ አለሁ እስኪ ምከሩኝ ወገኖቼ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
በተለይ ሁለተኛውን ከሆንን አስቸጋሪ ነው። አቋም ያስፈልግሻል። ከትዳር በፊት ይህን ምልክት ካየሽ ቢጫ መብራት ነው። መዘዙ ብዙ ነው ለሁለታችሁም። ጆሮሽን ብቻ ሳይሆን ልብሽንም አድምጭ። በመዘዙ ዙርያ በግልጽ ከሚታዩት ውጭ ማወቅ ያለብንን በሌላ ቪዲዮ እንመለሳለን። አትጥፊ።
@yamralmohamed2043
@yamralmohamed2043 6 лет назад
እሽ ወድሜ አመሰግናለሁ ግን ወድሜ ከዚህ አይነት ሲቃይ መውጣት እደምችል እባክህ ነገረኝ
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
ሴቶችን የሚያግዝ ወንድ ብልህ ነው ምክናያቱም ሴት ትሰጠኝ ብሎ የለመነው ወንድ ነው ታድያ ይችን ያላወቀ ወንድ ግራ የገበው ነው ማለት ነው ግን የእኛ ሀገር ወንዶቹ ግንዳቸው ይበረታል ግፍ አለባቸው ከማየው አንፃር ገብቼበት ባላየውም እግዚአብሔር የወደፊት አዳሜን የሰጠኝ ከ፬ኛ ይመስላል ጥያቄ ግን ትምህርቱ እንዴት ሊደርሳቸው ይችላል? ትዳር ማለት አላፊነት የተሞላበት ነው ግን ካላፊነታቸው ወተው ሴቶችን ሲያስለቅሱ ይታያል ሴት ልጅ ካንድ በላይ ማወቅ የለባትም ወንዱም ቢሆን የተሰጠው አንዲት ህይዋን ነው።
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
በዚህ ላይ ሰፋ ያለ ነገር ብንማማር መልካም ነው ካነሳችውት አይቀር በርቱ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 6 лет назад
ሁለቱም ከአንድ በላይ እንዲያውቁ አልተፈቀደም፡ መከራዋ ስለሚበዛ በተለይ ለሷ ቢባልም። እንዳልሽው ሁላችንንም መውቀስ አግባብ ባይሆንም ልዩነቱን ማወቁ ለሁላችንም አይከፋም። መልዕክቱን ሼር ስናደርግ ለብዙዎች ይደርሳል። ባብዛኛው ምናጠፋው ባለማወቅ አይደለም የአመል ለውጥ ከውስጥ ስልላመጣን ነው። የጥሩ ወንዶች ድርጊትም ባብዛኛው ሚዲያ ትኩረት አያገኝም። የልብሽን መሻት ላንችም ለሌሎችም ይስጣችሁ። እናመሰግናለን።
@በጌታፍቅርልቡየተለወጠበጌ
Lovefkrlove ፍቅር አንድ አሜን አሜን አሜን አንድ ቀንም ጥሩ ፍቅረኛ ስጠኝ ብዬ አላውቅም ። የእኔነቴን ጥሩነት እንጂ እምከታተለው የልቤን መሻት ሳይሆን የበለጠውን እግዚአብሔር ሰቶኛል
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 5 лет назад
እውነት ልክ ነህ ወድሜ እኔም እደዝህ ነው ያጋጠመኝ ምንም አይለወጥ ለኔ ምንም አይነይት አስተሳሰብ የለውም የተናገርኩው ሁሉ ልክ ነህ አመሰግናለሁ በጣም ከብዶኛል በዱአ አትርሱኝ ምን እደማርግ ግራገብቶኛል ኒካ አለ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 5 лет назад
ትዳርየገባውን ዋውውውእሱንመጠበቅይሻል
@houssamhuss2582
@houssamhuss2582 6 лет назад
Selam beyalew betam arif neger new gin tenkara set hulun yemekeyer hayl alat elalew ameseginalew.
Далее