Тёмный

በራስ ያለመተማመን ፍቅረኛችንን ሊያሳጣን ይችላል?  

LoveFkrLove
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

በራስ መተማመን ቁ2 : • በራስ መተማመን እንዴት እንገነባለን...
ድህረ ገጽ፡ ፡ lovefkrlove.com/
የፍቅር ቻናልን ለማገዝ ፡ teespring.com/...
ቴሌግራም ግሩፕ ፡ t.me/LoveFkrLove
በአስተዳደግ ዝቅተኝነት የሚሰማን ከሆነ እንዴት መለወጥ ይቻላል?

Развлечения

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 365   
@user-kn1bw4mk6e
@user-kn1bw4mk6e 5 лет назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ ግጬኝ አናመሰግናለን ወንድማችን
@Gg-ps2ft
@Gg-ps2ft 5 лет назад
ተባረክ ከአሉባልታ ሰወች እራቂ ወይ ጉድ የሆዴን ነገርከኝ። አንድ ጓደኛ ይዠ ጭራሽ የሱ ተጠዋሪ አርጎ ነበር የሚያስብ አሁን ከሱ ብርቅ ብተወው እግዚአብሔር ይመስገን እደገና እደተወለድኩ ቆጠርኩት በገንዘብም ሆነ በነፃነት ምንም በስደት ብሆንም ተመችቶኝ ይኖራል ውድ ያገሬ ልጆች ፈጣሪን እጂ ሰውን አትገደፉ ሰው ማለት ደካማ ጎንሽን እየፈለገ ሰላም ይነሳል ፈጣሪ ግን ደካማ ጎናችንን በጠንካራ ይቀይረዋል።
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 6 месяцев назад
አዎ ማሪምን❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
#lovefikirlove እንኳን በደና መጣችሁ ሰለ መልካም ምክር ከልብ እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ከምርጥ አንደበት ጋር 👌👌👌 መቼም የበታችነት ሰሜት አይሰማኝም ሁሉም እኔ እራሴን ጀግና ብይ አስባለሁ ዛሬም ነጋም ለወደፊትም በእራሴ እተማመናለሁ ። ነጥብ
@user-eq8bp6vh3v
@user-eq8bp6vh3v 5 лет назад
እኔካ እረስን ጀጌና አደረጌ ነዉ የማየወ
@user-ox5vd8ht1u
@user-ox5vd8ht1u 5 лет назад
እኔ በራሴ ከመተማመኔ የተነሳ በጨለማ ስሄድ ጅብ እኳን አልፈራም😍ምርጥ የገጠሬቷ ልጅ ከመሆኔ አንፃር ዱላይን ይዢ ነበር እምሄድ ልዩ ስም ነበረኝ የት ትደርሳለች የሚል አንቺ ወንድ በሆንሽ ይሉኛል ይህ ቃል ግን ለእኔ አንድ ሴት የበታች የሚደርግ ይመስለኛል በሌላ በኲል ደግሞ ጎበዝ መሆንንም ያበስራል ባይ ነኝ። አይምሮዬ አብቦ ልቤዬ ይወስናል እግሬ ይራመዳል እጄ ይተገብራል ወደፊት ትልቅ ነገር የማድረግ አሳብ አለኝ በማውራት ሳይሆ ሰርቼ በማሳየትም ጭምር በአሳቤ እግዚአብሔርን አስቀድማለው ።
@mab3680
@mab3680 5 лет назад
😍😍😍👍👍👍
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ያንች በተወሰነ በጥሩ ጎኑ የተከሰተ ነው። ህልምሽን ፈጣሪ ያሳካልሽ።
@user-zc3fd4my9o
@user-zc3fd4my9o 5 лет назад
ውይ በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ግን በጣም ፈሪ ነኝ ጅብ እኛ አካባቢ ከጮኸ በጣም እጨነቃለሁ ያለ ኩራዝ ጓዳ ገብቼ ውሀ አላመጣም ቀን እንኳ ከብት ስጠብቅ ከብቶቹ ጫካውስጥ ከገቡ ወደበት ነው የምጣራው ጅብ ይኖራል ብየ ስለምፈራ😃
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 5 лет назад
@@user-zc3fd4my9o 😂😂😂😂😂😄😄😄😄😄እኔም ጅብ ሲጮህ አልወድም
@maryamhussain8044
@maryamhussain8044 4 года назад
መሻ አላህ እኔም የጋጠር ልጅ ነኝ ግን ፉርሃቴ አየምጣው ነው ቦቅባቃ ነኝ
@somayaahmad6382
@somayaahmad6382 5 лет назад
እኔ በራስ መተማመኔ በጣም ዝቅ ያለ ነበረ ነገርግን አሁን በራስ መተማመኔን አዳብሪያለሁ አብዛሀኛው ጎማዳ ስለሚሉኝ በጣም የበታችነት ይሰማኝ ነበረ በሌላ በኩልኮ የበታችነት አይሰማኝም ትክክል ናችሁ አልችልም ብሎ ማሰብ በጣም ራስን መጎደል ማለት ነው ማንም ከማንም አይበልጥም አዳችን ከአዳችን እኩል ነን በጣም እናመሰግናለን።
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
እኔ በራሴ እተማመናለሁእግዚአብሔር ይመሰገን ጠንካራ ነኝ ያሰብኩትን ለማሳካት በራሴ እጥራለሁ እሰራለሁ በ ዚህም ደስተኛ ነኝሰዎች ደስተኛ ሲሆኑ ማየት ያስደስተኛል በርታ ምርጥ ምክር ነው በርታ በርታ
@shewit1307
@shewit1307 5 лет назад
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው እኔ ፍቅርኛዬ ምንም ምክንያት ሳይነግረኝ እራቀኝ እና እራሴን ዝቅ አርጌ አየሁ ምን ጎሎኝ ነው ብዬ እራሴን መረመርኩኝ እና በ እግዚአብሔር መተማመን ማመን ጀመርኩኝ እግዚአብሔር መተማመን ሁሉን ትቼ በስደት ሀገር ጠቃራ ሆኜ እድሰራ አረገኝ love ሁለቱ ሲተሳሰቡ ነው ጥሩ
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 5 лет назад
.
@user-rp2vt2tg4g
@user-rp2vt2tg4g 5 лет назад
A
@mazaanabel5798
@mazaanabel5798 5 лет назад
ከማያስፈልጉ ሰዎች መራቅ ትልቅ ምክር ናው እኔ በራሰ ደርሶብኛል
@user-pu3gi7zl1z
@user-pu3gi7zl1z 5 лет назад
ልክ ነው
@zinashasha4908
@zinashasha4908 5 лет назад
betamkonjonew
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 года назад
እኔም
@user-lq6xr9nj9r
@user-lq6xr9nj9r 5 лет назад
በጣም እናመሠግናለን ወድማችን ተወዳጅ ምክር ነው በርታልን አንድ ሠው በተሠማራበት ሥራ ከጠነከረ ምንም የበታችነት ሥሜት አይሠማውም ውድ ያገሬ ልጆች ጠንክረን እራሣችን እቀይር
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 лет назад
welcome እናመሰግናለን ወንድማችን በራስ መተማመን ግድ ነው አይ ግዜ የማይቀይረው ነገር የለም ብታምኑም ባታምኑም እንዴት እደተቀየርኩ😂😂 ማበብ ይጠቅማል።
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 5 лет назад
እህት ካላስቸገርኩሽ ምን አይነት መጸሀፍ ነው ምታነቢው
@user-bc9ng4sr9r
@user-bc9ng4sr9r 5 лет назад
እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ ምን እንደምታነቢ ንገሪን እህት
@eteneshmandefro7040
@eteneshmandefro7040 5 лет назад
ያገኘሽውን ነው ምታነቢው እህት? እኔም በራስ መተማመኔ በጣም የወረደ ነው
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 5 лет назад
የፋቅር ቤተሰብ አባላት በጣም እናመሰግናለን ❤
@user-uq5lk1kv1e
@user-uq5lk1kv1e 5 лет назад
በእራሴ በጣም እተማመናለሁ አልአምዱሊላ ትምህርቱ በጣም ጠቃሚ አስፈላጊ ነው ቀጥሉበት 👍👍
@melektegnaw
@melektegnaw 5 лет назад
ፍቅር ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን እኔ በራሴ እተማመናለሁ አሁን ካለኝ የራስ መተማመን የበለጠ ጨምሬ በራስ መተማመን ሁሌም አስባለሁ ስለ ምክር ወንድማችን አመሰግናለሁ
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 5 лет назад
በጣም መልካም ምክር በራሲ እተማመናለው ከማያስፈልጋቹ ሰው መራቅ ተገቢ ነው እሱ ወድጅዋለው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@saronye705
@saronye705 5 лет назад
የበታችነት ስሜት ሁላችንም ዉስጥ ያለህ ነገር ነው እራስን ማወቅና እራስን ለለዉጥ ማዘጋጀት ቀዳሚዉ መፍትሔ ነው ጥሩ ትምህረት ነው የሰጣቹሁን እናመሰግናለን👍
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 5 лет назад
እኔ እንደማስበው በራስ መተማመን የሚኖረን ተወልደን ዳዴ ማለት ከጀመርንበት ጊዜ ነው ያ ማለት ባተስብ ትልቅ አስተዋጻ አለው በእግር ለመቆም ስንፈልግ እንገዳገዳለን ታደ ያኔ ወላጃቻችን አይዞህ በርታ ካሉን አድገንም እቃ ስንሰብር ፈረስ በቅሎ እውር ከማለት ይሰበር እጅህን እንዳይቆርጥህ ተጠንቀቅ ብንባል ከሰፈር ባልንጀራዬ ጋር ተጣልቼ ስመጣ እንዴት በሱ ትመታለህ አንተ ሰነፍ ስንባል ትምህርት ሲከብደን የማይገባህ ደደብ ከተባልን ከየት ይምጣ በራስ መተማመን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ፍሬገነት በትክክል ገልጸሽዋል። ህጻናት ሙከራቸውን ብናበረታታ ጥረታቸውን ብናደንቅ ይበልጥ ለመሞከር ይችላሉ። እንዳልሽው በሰው ፊትም ይሁን ራሳቸውን የማይገባ ስድብ ስንሰድብ በራስ መተማመናቸው ይከዳቸዋል። የጠከስሻቸው በሙሉ በኛ ማህበረሰብ የተለመዱ ናቸው። እናመሰግናለን።
@user-op2sh8xj8u
@user-op2sh8xj8u 5 лет назад
በጣም እናመስግናለን ወንድማችን ይህ የኔ ችግር ነው የልቤን ነው የነገርከኝ የኔ አስተዳደግ ተቆርቁሜ ነው ያደኩት ስው አትሆንም እየተባልኩ ቤትስቤ ለኔ ያላቸው አመለካከት ዝቅ ያለ ነበር እኔም በራስ መተማመኔ ዝቅ ያለ ነበር አሁን አልሀምዱ ሊላ በራሴ እተማመናለሁ በተለይ ስደት ለኔ ትልቅ ትምህርት አግኝቸበታለኩ ስለትምህርታችሁ እናመስግናለን እራሴን እንድፈትሽ እረድቶኛል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
እግዚአብሔር መልካም ነው። የጨቆኑሽ ባለማወቅም ስለሚሆን ጸልዪላቸው። ቂምም አትያዥ። ይዞ መገኘት ጥሩ ነው።
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 5 лет назад
እኔ በእራሴ መተማመን አሁን ነው እያዳበረኩ የመጣሁት ነገረ ግን በቤተሰቦቼ ጀግና ናት ነው እሚሉኝ ግን እኔ ለእራሴ የምሰጠው ግምት ያን ይሃል አይባልም አሁን ግን በእራሴ እተማመናለሁ ።
@ansuwar9444
@ansuwar9444 5 лет назад
ክክክክክክ ልክ እንደ እኔ ወላሂ
@omuferihaseid2922
@omuferihaseid2922 5 лет назад
ልክ እደኔ ነሽ
@emebetemuti9602
@emebetemuti9602 5 лет назад
kkkkk
@user-bu8yr5os6j
@user-bu8yr5os6j 5 лет назад
እኔም እንዳችሁ ነኝ ለበተሰቦቸ የመጅመሪያ ልጅ ነኝ ተማሪ እያለው በጣም ጎበዝ ነኝ ያኔ ሁሉም ሰው ያደንቀኛል አስተሪዎቹ ብጣም ይወዱኛል ሁል ግዜ ስሜ በትልቅ ነገር ይነሳል ሁሉም ሰው አንች ጎበዝ ነሽ ጠንካራ ነሽ ይሉኛል እኔ ግን ለራሰ የሚሰጠው ግሚት በጣም ዝቅተኛ ነበር እንድ አንዴ እራሰን ያስጠላኛል ከዛን ትምርቱንም ትቸ ስደትን መረጥኩኝ እሁን ብዙ የስነ ልቦና ትምርቶችን እያነበብኩ እያዳመጥኩ ትንሽ ተቀየርኩኝ እግዚአብሔርይመስገን
@rohamagodislovejon4865
@rohamagodislovejon4865 5 лет назад
Ayizosh ersishin adamchiw
@user-oy3co1zt9j
@user-oy3co1zt9j 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ በራስ የመተማመኔ አቅም ዝቅ ያለ ነበር አሁን ግን በራስ የመተማመኔን ኪሂል እያዳበርኩ መጥቻለው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እየሰጠኽን ያለከው ዘላምህ ይብዛን።
@bourhanabourhana2243
@bourhanabourhana2243 5 лет назад
እኔ የተዘበረራቃ ስሜት ነው የለኝ ስኬተመ ነኝ ግን ሰው ጨነ ይፈጥርብኛል ሁለ ከሃቅሜ በላይ ያስብኛል ትልቅ ነገር ከኔ ይጠብቀሉ የንን እነሱ የምጠቢቁ ቦተላይ ለመዲረስ በጣም እጫነቀለሁ አሁን አሁን የሰውን ትቼ ውስጤን መደመጥ ከጀመርኩ ቦሃለ ሰላም ይሰመኛል በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አመሰግነለሁ
@user-tx6sl5ml4v
@user-tx6sl5ml4v 3 года назад
እጅግ በጣም አእናመሰግናለን ደስ የሚለው ነገር ነው እግዚአብሔር ያክብርልን በርታልን ታስፈልገናለህ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 5 лет назад
በራስ መተማመን ይመጣል ይሄዳል መሰለኝ እደኔ ቤተሰቦቸ ሲያዳድጉኝ በጣም እያኘሰገኑ እያደነቁኝ ነበር በተለይ አባየ ልጅ ሁኘኳ እጀራውን ደላልሜ ጋግሬ የሷን ነው እምበላው እሰይ የኔ ልጅ ይለኝ ነበር እረ እደውም ለጓደኞቹ ሳይቀር ይችኮ አበሳየ ናት በሁሉም ታግዘኝ አለች ታስብልኝ አለች ስራም ይዋጣላታል ይል ይል ነበር ይገርማል ግንኮ ምንም አድርጌ አይደለም እደዛ እየተባልኩ ስላደኩ በራሴ እተማመን ነበረ ፍቅር እሚሉት በሽታ ከጀመርኩ ወድህ እኳን በራሴ ልተማመንና እደውም እራሴን እጠላለሁ እኔን እማይወደኝ ቆንጆ አይደለሁም አልመጥነውም የጥያቄ ብዛት ግንኮ ቆንጆ ነኝ አልሀምዱሊላ አያልፍ የለም አለ ሌላ ህይወት ጀመርኩ ያነም ሰባብሮኝ ሄደ ታዳ እደት በራሴ ልተማመን ቆንጆ ነሽ አቋምሽ መልክሽ ጥርስሽ እያሉ ይህ ውበት ሌላ ሰውጋ ያለ ነው እሚመስለኝ አይይ አች አለም ለማንኛውም አይዞን በራስ ለመተማመን እንሞክር
@banchutilahun8740
@banchutilahun8740 5 лет назад
በራሴ መተማመኔን ሳስብ ከማንም እንደማላንስ በደንብ አረጋግጣለሁ ።ወንደማችን ደስ የሚል ሀሳብ ነው በረታልን
@yedanienat2448
@yedanienat2448 5 лет назад
በሂወቴ አንድምቀን በይሉኝታኖሬ አላዉቅም ምንለማለት ፈልጌነዉ ማንም መዉ እንድወሥንብኝ ቦታ አልሠጥም በሠዉም ዘንድ ተወዲጂነኝ በራሤነዉ እምኖረዉ ሠዉለሠዉ መዳኒትም ቢሆን በሽታም ነዉ
@user-ct5sn3sf8y
@user-ct5sn3sf8y 5 лет назад
እኔ ደግሞ ሁሌም ሰው ምንይለኛል በጣም ያጠቃኛል 😥😥ሁሌ ምን ይሉኛል
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 5 лет назад
በጣም ደስ ይላል እህቴ እኔም ምን ይሉኛል የሚለው ነገር በየአቅጣጫው ይከተለኛል እተዋለሁ ስል ግን አልችልም ብዙ ሂወቴንም በጥብጦታል እስኪ ምክር ብለሽ እህቴ
@maronshumi9223
@maronshumi9223 5 лет назад
በጣም ከልብ አመሰግናለው ወንድም እኔ ከተጠቀሱት ዉስጥ እራሴን ዝቅ አደርግ ነበር አሁን ግን መስማዬ ጥጥ ሆንዋል ምክንያቱም ራሴን ፈተሽኩ ምክንያቱም ሰው ሚሰራውን የመተግበር ብቃት አለኝ ብዬ እራሴን አሳመንኩ ።በርታ ትምህርትህ ተመችቶኝ አል።
@user-ci4co4xz9d
@user-ci4co4xz9d 5 лет назад
ምክሮችህ ሁሉ ስወዳቸው ጫጫታ የለው ፀጥ ያለ ስሰማ እራሱ ደስ እሚል ህሌና ውጥ ቁጭ ይላል #እናመሰግናለን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ሰው ግዜውን ስለሚሰጥ፡ አብዛኛውም በስልክ ስለሚጠቀም ድምጹ እንዲጠራ ጥረት አድርጋለሁ። ያልተመቸሽም ሲኖር አሳውቂኝ። አመሰግናለሁ።
@user-ct5sn3sf8y
@user-ct5sn3sf8y 5 лет назад
እኔ ምን ይሉኛል ሰው ምን ይለኛል በጣም እየጎዳኝ ነዉ ? በሰዉ ላይ አይቼ የፈራሁት በኔ ላይ ሲደርስ እኔ ሳረገዉ እገኛለዉ ? በራሴ ሃሳብ አልፀናም የሃሳብ ጥገኛ ነኝ😢?
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 лет назад
ማማዬ የኔን ነዉ የፃፍሽዉ እንም እንዳንችዉ ነኝ
@user-ct5sn3sf8y
@user-ct5sn3sf8y 5 лет назад
@@user-kl3cu2dv2x 😥😥አንዳንዴ ያስጠላል ግን አይዞሽ ማር
@user-rp2vt2tg4g
@user-rp2vt2tg4g 5 лет назад
Wwow
@user-ct5sn3sf8y
@user-ct5sn3sf8y 5 лет назад
@@user-rp2vt2tg4g ለምን
@user-rp2vt2tg4g
@user-rp2vt2tg4g 5 лет назад
M
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
እኔ ያመንኩበትን ከማድረግ እና ያሰብኩትን ከመናገር ወደ ኅላአልልም እግዚአብሔር ይመሰገን አልችልም ብዬ አላስብም በተረፈ አምላክ ማስተዋሉን ያድለ ን 🙏🙏
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ያሰብሽውን ወደ ኋካ ሳትይ ለነናገር መቻል የበራስ መተማመን ውጤት ነው። እንዲህ አይነት ሰዎች ያለጥፋታቸው ሰዎች ሲቀየሟቸው ይታያል። ትክክል የመሰለሽን ከመናገር ወደ ኋላ አትበይ። እውነት ብትይዥም የምናገረው እንዴት ነው የሚለውንም አስቢበት። ብዙ ሰው መራር እውነትን አይጋፈጥም፡ ያም ትክክል አያደርጋቸውም። አትጥፊብን።
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
@@LoveFkrLove እኔ መናገር የምፈልገውን ነገር ከመናገሬ በፊት አስባለሁ ምክንያቱም ባለማሰብ የምንናገረው ነገር የሰውን ስሜት እንደሚጎዳ ስለማቅ ለ ሰው እጠነቀቃቀለሁ ከመናገሬ በፊት ደሞ አስባለሁ ያመንኩበትን ሳደርግ ግን ሰውን በማይጎዳ መልኩነው በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቅህ አላልፋም ሰናይ ቀን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ይህ ለብዙዎቻችን የሚሆን መልዕክት ነው። አሁን ይበልጥ ደስ አለኝ። አትጥፊብን፡ ላንችም መልካም ቀን።
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
​@@LoveFkrLove እዉነት ነዉ ደርሶብኛል 😢
@fanaycallruba1926
@fanaycallruba1926 5 лет назад
ትክክለኛ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@yeshiegzabrykeryblhwweryat9286
እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉ በሙሉ በራሴ እተማመናለሁ አባቴ አንች ስትወለጅ ሁለት በወንሽ ይለኝ ነበር እስኪ እንደኔ በራሱ ይሚተማመን ላይክ ይጋጨኝ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 года назад
እያ አንዳንዷ ይምታስተላልፈው ት/ ት ሁሉ ትክክል ነው ምንም እንከን የማውጣለት ነው ቀና ከማያስቡ ሰዎች መራቅ ተመራጭ ነው እኔ በራስ መተማመን እንዳይኖረኝ ያደረኝ የሰው ነገር ነው ለሰው ቅን ሳስብ እራሴን እረሳለሁ ደስ የሚለው ነገር ግን የማስብላቸው ሁሉ ለኔ ጥሩዉ ሆነው አላገኛቸውም ጓደኛ ሰው የሚባል አላምንም በቃኝ የመጨረሻ ደረጃ እንድደርስ አድርገውኛል መፈጠሬን እስክጠላ ድረስ ሰው የሚሆንለትን አይወድም ጥላቱ ወዳጁ ነው አረ በቃኝ እድሜ ለናተ ለጥሩ ለጥሩ አስተማሪዎች።።።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 3 года назад
Amesegnalehu. Rasin mawek tru new. Tikikil yemesrleshin kemadreg wede huala atbey. Kesew bzu atitebki. ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-pB-TqfaSwwU.html
@user-gj1yh2me5y
@user-gj1yh2me5y 5 лет назад
ዋው አንተ ልጅ ሁሌም ምክሮችህን አዳምጣቸዋለሁ ምርጥ ምክር ነው በነፃ የት.ት አገልግሎትህ ስለሰጠኸን አመሰግናለሁ
@user-jz4xw6fv5m
@user-jz4xw6fv5m 4 года назад
በውነት እግዛብሄር ይስጥህ በጣም አስተማሪ ምክር ነው ወደሜ እናመሰግናለን
@emanseid591
@emanseid591 5 лет назад
እኔ መቸም ለራሴ ቦታ የለኝም ነበር አሁን ግን በራስ መተማመኔ ጨምሮዋል
@birhn7948
@birhn7948 5 лет назад
በጣም ትክክሊ ነህ ፈጣር ይባርክህ እናመሰግናለን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለ ወንድማችን ምክርክ ውስጤና በርታ
@user-od3qw1dc1b
@user-od3qw1dc1b 4 года назад
ከማያስፈልኩሽ ሰዎች እራቂ እራስሽን ጠብቂ ዘንጪ አቋምሽን አሳምሪ ሌሎችን እርጂ ላንቺ እንዲያረጉልሽ ከፈለግሽ ቂምን እረስቶ ይቅር መባባል ነገም ቢሆን እዉን ታደሪጊያለሽ አላማሽን ተስፍ አትቁረጪ ትሁት ሁኚ ለማወቅ ሞክሪ ይሉንታ አያጥቃሽ። ካመንሽበት ከመተግበር ወደዋላ አትበይ አድርጊዉ አለመሸነፍ እችላለዉ ማለት ጠንካራ መሆን
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 5 лет назад
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
@somayaahmad6382
@somayaahmad6382 5 лет назад
በጣም ትክክል ወድም ናመሰግናለን።
@ahmedmehamed2966
@ahmedmehamed2966 2 года назад
👌
@user-hs5lr1kb2t
@user-hs5lr1kb2t 5 лет назад
እናመሠግናለን ምርጥ መረክር ነው ።
@yalemzerefyaze523
@yalemzerefyaze523 5 лет назад
ዋው ወእንድማችን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት በርታ በተረፈ እናመሰግናለን
@seadayimam3977
@seadayimam3977 5 лет назад
ሲበዛ ጓበዝ ነህ በርታ የምትምክረው ምክር በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ሰምቸው ሳልጠግብ ያልቃል የምር በጣም አስተዋይ ነህ
@user-oy6qq4ts7r
@user-oy6qq4ts7r 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን እዉነት ነዉ ወሳኝ ነገር ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
#ከማያስፈልጉ ሰዎች#መራቅ ትልቅ#ምክር ነው #እናመሰግናለን
@hanniethiopia3486
@hanniethiopia3486 3 года назад
በጣም ነው ደስ የሚለው እናመስግናለን ወንድሜ።
@aselefnew861
@aselefnew861 5 лет назад
ዋው ልብ ያለው ልብ ይበል አሪፍ ትምህርት ነው ኣውቆ ማሣወቅ ደግሞ ብልህነት ነው የእዉነት ምስጋናችን ከልብ ነው
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
እናመሰግናለን
@user-jf9wx5nk4c
@user-jf9wx5nk4c 5 лет назад
በጣም በጣም በጣም ነው እማ መስግነው እኔ እዴዚህ ነበርኩኝ አሁን ግን እንድ እግዚአብሄር ፍቃድ በራስ መትማን እጅምራለሁ
@sadavsked796
@sadavsked796 4 года назад
ትክክል
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 5 лет назад
አመሠግናለዉ ቡዙነገር ፡ ተማርኩበት እግዚያቢሔር ይባርክኽ
@user-wf9fu7cw4w
@user-wf9fu7cw4w 5 лет назад
ሰላም እንኳን በደና መጣህ በጣም ደስ የሚል ምክር እናመሰግናለን
@user-cz8cb4ir5o
@user-cz8cb4ir5o 5 лет назад
ዋውውውውውው 1ኛ ነክ ወንድማችን ከልቤ አመሰግናለሁ
@user-dl2il8qf7b
@user-dl2il8qf7b 5 лет назад
በጣም እናመሰግናል ብሮ እኔ ግን እድሜ ላአባቴ በምሰራው ስራ ሁሉ የኔ ቀሽት ወንድ ሁነሽልኝ በነበር እያለ 1አንድ ጊዜ ደግሞ አንችስ ስትወለጅ 2 ሁነሽ በነበር ይሉኛል በራሴ እንድተማመን አድርገውኛል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ያንችስ አይነት ሁለት በተወለደ ሚለውን ስትሰሚ ካደግሽ እድለኛ ነሽ። ምስጋና ለዚህኛው ሃሳባቸው።
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 лет назад
እናመሰግናለን በጣም ስለ መልካም ምክርህ ወንድማችን ግን ቴሌግራማችሁ ላይ ብቀላቀል ደስ ይለኝ ነበር
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
t.me/Lovefkrlove
@user-ig7jx2nb9f
@user-ig7jx2nb9f 5 лет назад
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው video 👏🌷
@user-wg6zd3ju5f
@user-wg6zd3ju5f 5 лет назад
ዋዉ በጣም አረፍ ምህክር ነዉ ወንድም እነመስገነለን
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን አሪፍ መልክት ነው 💖
@aminawalchafo5016
@aminawalchafo5016 3 года назад
በመጀመሪያ ሰላም ለሁላችውም በመቀጠል በጣም አድርጌ አመስግናለው የተሰማኝ ስሜት የምታውቀኝ ያህል ነው አመሰግናለው
@user-lt5bf1se6f
@user-lt5bf1se6f 5 лет назад
Thanks bro በራሴ በጣም እተማምናለው በሰው ቤት አቤት ወድት ብቻ ለሁሉም ግዜ አለው የት ተደርሳልች የተባልኩ
@aynalemyamaryamyamaryam6288
@aynalemyamaryamyamaryam6288 5 лет назад
Betame arefi meker
@user-ys5gm2os1h
@user-ys5gm2os1h 5 лет назад
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ሰላምህን ያብዛልን ወድማችን
@fgji1677
@fgji1677 5 лет назад
አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት
@asdh7028
@asdh7028 5 лет назад
እኔ በራስ መተማመኔ በጣም ዝቅ ያለነው በጣምነው እማሳዝነው አልችልም ቆንጆ አይዴለሁም በውስጤ የሚሰማኝ ስሜት ከማንም በታች እዴሆንኩነው ይህ ሁሉ የመጀመሪያ ፍቅረኛየ ምክንያቱን ሳይነግረኝ እኔ ሳልሰማ አገባ እናም እራሴን ጠላሁት ብዙ ተፅኖ አዴረብኝ እሱን ለመርሳት በጣም ተሰቃይቸ አለሁ ከዛም ፈጣሪ ያዘዘልኝን ሳላፈቅረው አገባሁት ቀስ በቀስ አፈቀርኩት ባለቤቴ ጥሩሰው ነው ነገርግን አያቆማጥለኝም ከተጋባን 2አመታችን 1ቀን እንኳን የኔፍቅር የኔማር የኔውድ ብሎኝ አያውቅም ስለማይወዴኝ ነው ትቶኝ ይሄዳል እያልኩ አሳቤሁሉ እሱነው ምን እዴሚሻለኝ አላውቅም ትወዴኝ አለህ እያልኩ በተዴጋጋሚ እጠይቀው አለሁ እወድሽ አለሁ አትጠራጠሪ ይለኛል እኔግን አላምንም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
የሰው ልጅ ፍቅሩን የሚገልጸው በተለያየ መንገድ ነው። ባለፈው ሁለቱን ጠቅሰናል። ቀሪውም ይቀጥላል። እሱ ፍቅሩን ሚገልጸው በምንድነው? ትንሽ ጥሩ ሲያደርግ አመስግኝው። የማያደርገው ላይ አታተኩሪ። ባልሽ ጥሩ ከሆነማ አጥብቂ። ሁሉ በአንድ ሰው ላይ ተሟልቶ አይገኝም። ጆሮሽን በፍቅር ቋንቋ የሚያጠግበውም የራሱ ችግር አያጣም።
@mimisheway9747
@mimisheway9747 5 лет назад
አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@wuhvgfhcgd7824
@wuhvgfhcgd7824 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ምክር ነው!!
@selamselam4554
@selamselam4554 5 лет назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን ወንድማችን
@merryderer4909
@merryderer4909 5 лет назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እነምስግናለን
@maazazabade1911
@maazazabade1911 5 лет назад
እናመሠግናለን ወድማችን በጣም ደስ የሚል ምከር ነዉ
@hihhig965
@hihhig965 5 лет назад
enamesegnalen betam newu yetemechegn mkrh
@Tube-vh6ot
@Tube-vh6ot 5 лет назад
ትክክል 1000% bro tenks
@betelhamsemaw2908
@betelhamsemaw2908 5 лет назад
በጣም ዴስ ይላል ብዙ አትቆይ በአድስ ርዕስ በቅርብ እዴምትመጣ ተስፋልኝ ።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
እኔን ደስ ሳያሰኘኝ አልፖስትም። ግዜያችሁን ስለምትሰጡኝ የተሻለ ለመፖሰት ስል ነው። ቤተልሄም አመሰግናለሁ።
@hanansultan2114
@hanansultan2114 5 лет назад
በጣም አስታማሪ ነው እናማሳግናለን
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 лет назад
እናመስግናለን ወንድም ጥሩ ምክር ነው
@kidsitarsema2431
@kidsitarsema2431 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 5 лет назад
ምርጥ ምክር እቦ ተባረክ!
@kaltube4407
@kaltube4407 4 года назад
ሰላም ወንድም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳዳምጥህ ግን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ሁሌም ይቅር ባይ ነኝ ግን የበታችነት ይሰማኛል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ቃል፡ ደረጃው ይለያይንጂ ብዙዎቻችን የበታችነት ስሜት ይሰማናል። በአንዱ ጥንካሬ ሲኖረን በሌላው ክፍተት አያጣንም። ችግሩ ችግር ማለት የመጀመሪያው ነው። ብዙ ግዜ እንድንሞክር ፡ ራሳችንን እንድንገልጽ ሆነን አላደግንም፡ ወይም በልጅነታችን የገጠመን ተጽዕኖ እያሳደረብን ነው። ይህን ማሰብሽ ለለውጥ ለመዘጋጀት የመጀመሪያው ደረጃ ነው። ኮራሁብሽ። እስቲ በዚህ ዙርያ የተወያየነውን ስሚውና በጥቂት ለመተግበር ሞክሪ። አትጥፊም። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-uzTYToLUcaI.html
@tsegagroup7223
@tsegagroup7223 5 лет назад
በጣም ጡሩ ተምረት ነው ነገረ ገን የበታችነት ስሜት ኩፉ በሽታ ነው በዬ ነዉ የማሰቀመጠው ከዚ በሽታ መዳን አልቻለኩም
@user-ef5by2kz8j
@user-ef5by2kz8j 5 лет назад
እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው
@mazaretmazaret3110
@mazaretmazaret3110 5 лет назад
እንካን በሰለም መጠክ ጠፊታክ ናበር እናመሰግናሌን ምርጥ ምድርክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-vz4rl9ep7k
@user-vz4rl9ep7k 4 года назад
እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ደሞም አ ትጥፋብን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ልክ ነሽ ጠፍቻለሁ። በቴሌግራም ብዙ ታሪኮች ደርሰውኝ መፍትሄ እየፈለግን ነው። በዚህ ሳምንት አንድ ፖስት ይኖረናል። ታሪካቸውም መስመር ከያዘ ትምህርት እንዲሆን ይፖሰታል። ጠያቂ አያሳጣሽ።
@asterfekadubeza7566
@asterfekadubeza7566 5 лет назад
እናመሰግናለንወድም
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 5 лет назад
እና መስገናለን
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 5 лет назад
በጣም እናመሠግናለን አሪፍ አሪፍ ምክር ነው የምትሰጠው ደስ ይላል በዚሁ ቀጥሉ
@user-dy5dv7if1t
@user-dy5dv7if1t 5 лет назад
Betame"dase"yemile meliketi new wedime
@user-oo4kj1ki8l
@user-oo4kj1ki8l 5 лет назад
ትክክል ነህ ወንድም ምክርህ በጣም ይመቻል
@kenatube1977
@kenatube1977 4 года назад
በርቱ አሪፍ እይታ ነው::
@sofabintlslam2947
@sofabintlslam2947 5 лет назад
እናመስገናለን ውንድማችን !!!
@user-wc1xc5jr2h
@user-wc1xc5jr2h 5 лет назад
እናመሰግናለን።!
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 5 лет назад
*እናመሰግናለን ወንድም በርታ*
@Loveyou-wt9sl
@Loveyou-wt9sl 5 лет назад
Thx ምርጥይ ሁሉም ያለክዉ ልክ ነክ አኔ ማለት ነዉ በ ራሴ አተማመናለዉ በዚ ይተነሳ ኣንቺ ደርቅ ነሽ ኣዉጡሉኘ ቢሉኘም ኣይ ቆጭኘም ምክንያቱ በተለይ በፍቅርና በትዳር ዉስጥ ጠንካራ መሆን ይጠይቃል።
@SaraSara-zl7xf
@SaraSara-zl7xf 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን
@lailallla2709
@lailallla2709 5 лет назад
እናመሰግናለን ወድም እውነት ነው
@shwayemengesha5219
@shwayemengesha5219 5 лет назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርትነው
@user-bt5xb9hl5i
@user-bt5xb9hl5i 5 лет назад
አሮገኝ ዋ በራሴ ኸመተማመን የተነሳ ክላሴን ሳልቆልፉነው ለሽ የምለው በራሴ ሳይሆን የምተማመነው በድንግል ማርያምልጅ በእስራኤል አምላክ ነው ስለምክርወ እግዜር ያክብርልን በርታ ሸጋዋ
@iloveyouethiopias3495
@iloveyouethiopias3495 5 лет назад
Thanks so much bro 💞
@amitadyj2916
@amitadyj2916 5 лет назад
የሚገርመው በራሴ እተማመናለው??? ነገር ግን አንዳንዴ ብዙ ግራ የሚገቡኝ ነገሮች አሉ ብቻ ግልፅነቴ ነው መስለኝ??? እናመስግናለን።
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
arif makir naw thanx
@ameenasaeed4497
@ameenasaeed4497 5 лет назад
ትክክል ወድም በርታ በት
@bayatdagnew6754
@bayatdagnew6754 5 лет назад
እናመሠግናለን
@papafkr9448
@papafkr9448 5 лет назад
Definitely fantastic advice, thanks fam !!!
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 лет назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@samrimera7866
@samrimera7866 4 года назад
እናመሰግናለን ወድማኘነ ጥሩ ምክር ነዉ
@seblebahru9502
@seblebahru9502 5 лет назад
እናመሠግናለን ጥሩ ምክር ነው
Далее
ፍቅርና ትዳር #ፍቅር #Love #Ethiopia
13:40
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
5ቱ ባህሪያት #ፍቅር #Love #Ethiopia
10:49
ያንች አዳም የቱ ነው? #lovefkrlove
7:28
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА♥️ #shorts
1:00
Не могу 🤣
0:49
Просмотров 7 млн