Тёмный

ያጋጠሙኝ ወንዶች ሁሉ አይወዱኝም ትዳር መመስረት አልቻልኩም:: ምን ይሻለኛል? ለአድማጭ የተሰጠ መልስ:: 

Inspire Habesha
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ትዳር ለመመስረት አልቻልኩም:: ምን ይሻለኛል? ለአድማጭ የተሰጠ መልስ::

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 46   
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
ወደ ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። ሰብስክራይብ በማድረግ ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ አድርጉ። ይህንን ቪዲዮ ላይክ ፤ ሼር ፤ እና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን እና ፍቅራችሁን ብትገልፁልኝ ደስ ይለኛል። ከልብ አመሰግናለሁ🙏🏽።
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад
በጣም የገርማል እህቴላይ የደረሰው ችግር እኔም ላይ አለ ሳልጠይቅ መልስ ስላገኘው ከልብ አመሰግናልን ምርጥ መክር ነው
@ፀዳለማርያምፀዳለማረያም
የኔ ልዩ እናመሠግናለን ምረጥ እህችን አይንዬ ባለሽበት ፈጣሪ ይጠበቃል
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад
ብሰማሽ ብሰማሽ አልሰለችሽ አይኒዬ ፍትፍት ነው መቼም ንግግርሽ አመሠግናለሁ
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
ጥሩ ምክር ነው ውድ እህታችን በርችልን ደስ ብሎኝ ነው እማዳምጥሽ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
አመሰግናለሁ እህቴ
@mebratugebrhot2545
@mebratugebrhot2545 3 года назад
ምክርሽ በጣም በጣም ጥሩ ነው
@kiresetosefekernaw4643
@kiresetosefekernaw4643 5 лет назад
እናመሠግናለን እህታችን
@eyuhabesha1998
@eyuhabesha1998 5 лет назад
Thanks tebarki ayne
@እራመዳለሁበተስፋ-ለ1ፐ
አህቴ ልጅቷን ያጋጠማት ሁሉ እኔላይም አለ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም በቃ በራስ መተማመኔ በጣም ዝቅተኛ ነዉ በቃ መኖርም አስጠላኝ አድ በሉኝ ዉዶቸ ሁልጊዜ እራሴን ለመጎዳት አስባለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ቪድዮ ላይ የሰጠሁት ሃሳብ አልረዳሽም?
@helinahaileselassie766
@helinahaileselassie766 3 года назад
This has resonated with me so much. I also appreciate how clear and direct you express yourself. Definitely coming for more🥰. Thank u!!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Thank you 😊
@afaf6814
@afaf6814 4 года назад
የኔውዱ. ሁልጊዚ እከታተልሻለሁ ግን. ኮመት ፃፊልሽ አላቅም. ቆጆ ነው የምታቀር ቢቸው ምክር. አችን. እደት ነው በግል የማገኚሽ ምክርሽን ፈልጊ ነበር.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 года назад
Here is how to contact me: ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ቻናልና ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ Channel: t.me/inspirehabesha Group: t.me/InspireHabeshaGroup Send a voice message via messenger Facebook.com/inspirehabesha or WhatsApp at +1 (980) 858-5180
@luluwa159
@luluwa159 5 лет назад
Sister enamesegenalen
@mohammedsaliabaoli7662
@mohammedsaliabaoli7662 5 лет назад
Betam awakina mitimechi nesh berchi
@moonla8855
@moonla8855 5 лет назад
Wow enameseginalen konjo
@tiztaaddisu8208
@tiztaaddisu8208 5 лет назад
Wawwwoo arif mikir new thank you 😘😘😘
@ማሂየወሎልጅM
@ማሂየወሎልጅM 5 лет назад
በጣም እወድሽ አለሁ እርጋታሽ ትምህርትሽ ደስ ይላል የኔ ውድ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
Amseginalehu Mahi
@birshzewdu1270
@birshzewdu1270 5 лет назад
እንዲህ ለዛ ያለው ምክር ደስ ይላል በርች
@haleemamohammd4800
@haleemamohammd4800 5 лет назад
ዛሬ ነው ያይውሽ ምስጭው ትምህርት ጥቃሚ ነው
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 5 лет назад
Thank you so much
@mulukamusema1510
@mulukamusema1510 5 лет назад
እናመስግናለን
@Tube-qj5tn
@Tube-qj5tn 5 лет назад
እውነት በጣም ምርጥ መካር ነሽ ብዙ ትምህርት ነው የተማርኩት እናም እኔ ጥያቄ አለሽ እድመልሽልኝ እናም እኔ እና ባለቤቴ በፌስቦክ ነገናኝተን ነው የተጋባነው እናም እንጣላለን በቃ እኔም ህልክ ሳሲዘው ይመታኛል ከዛም እንጣላለን በቃ 1 እስከ 3 ግዜ ነው ተደጋገመ እና አክስቴን ስነግራት እየመታኝ ነው በቃ ምናምን ስለት በጣም ይገርማል ስለሱ በጣም በጥፎ ትናገራለኝ በጣም ይነደኛል ለጓደኞቻ ሁላ ትነግራቸው አለች በጣም ነው ንሮን እምታካብድብኝ እናም አሁንም ይቅርታ ጠይቆ ታረቅን ሁሉን እረስቸ እሷ ግን በቃ ብለያይ ደስ ነው እሚላት እስኪ ምን ትይኝ አለሽ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
I need more info. Contact me please. Here is how to contact me:Facebook.com/inspirehabesha(messenger)Email: inspirehabesha@gmail.comCall me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.
@moloa9076
@moloa9076 5 лет назад
ድምፅሽ ደስ ይላል
@dagmawit2028
@dagmawit2028 4 года назад
Anye konjo thank you
@Teddyteddy-nl6gp
@Teddyteddy-nl6gp 5 лет назад
በጣም ነው ምወድሽ❤😍😘
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 5 лет назад
ዋው አሪፍ ምክር ነው
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 5 лет назад
Ayni Konjo God bless
@solysoly127
@solysoly127 5 лет назад
Tnxs sis
@ባዩሽዩቱብ
@ባዩሽዩቱብ 4 года назад
እህቴ ይህ ታሪክ የኔም የታሪክ ነው ቡዙ ሞክሬ አልሳካልኝ አሁን ግን ተስፋ ቆርጬ ቁጭ ብያለሁ ምን ይሻለኛል ?እህቴ ምክር ብሰጥኝ?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 года назад
Contact me vi telegram privately. I’ll try to see if I can help. t.me/InspireHabeshaGroup
@naaolmapi5725
@naaolmapi5725 5 лет назад
Thank
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 лет назад
You’re welcome!
@abdlamhmed9476
@abdlamhmed9476 4 года назад
መሸከላአለይ ማሬ
@tefetershtesfaye3801
@tefetershtesfaye3801 5 лет назад
Wow Arife tehemehrte new
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 5 лет назад
Yes
@mogesgelay8599
@mogesgelay8599 5 лет назад
ለሁለቱም ፆታ ይጠቅማል
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 года назад
ትዳር መመስረት የፈለገ ሰው ሁሉ ማድረግ ያለበት ወንዱ እራሱን በሚወደው ያህል ፍቅረኛውን መውደድ ፣ ሴትዋም እራስዎን ለፍቅረኛዋ ማስገዛት ። ሶሊሽኑ ይህ ነው? ሐሳብ የተወሰደው ከመጰሃፍ ቅዱስ ውስጥ ነው ። ምን ማለት ይሆን ወንድ ልጅ እንደራሱ አድርጎ ሚስቱን ( ፍቅረኛዋን) ይውደድ ሲል? ወንድ እራሱን የሚንከባከበውን ያህል ሚስቱን ይንከባከብ ነው ። ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ጵጌረዳ ተክል ትመስላለች። የሚዘራትም ወንድ ልጅ ነው ። የምትዘራውም በለም አፈር ወይንም ለም ባልሆነ አፈር ሊሆን ይችላል ። ከተዘራች በሁዋላ የግድ እንክብካቤ ያስፈልጋታል ። የፀሐይ ብርሃን ፣ ውኃ ፣ ካርቦንዲኦክሳይድ እያለ ይቀጥላል ። ይህ ብቻ አይደለም የፍቅር እንክብካቤው እስከመጨረሻው ድረስ መቀጠል አለበት ። ወንድ ልጅ ሴትን ከተንከባከባት የአበባ ሽታ ትሆነዋለች ፣ የማእዛዋ ሽታም ከሩቅ ይጠራል ። ነገር ግን ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ የማይንከባከባት ከሆነ እሾህ ታወጣና ዘመኑን ሁሉ እየወጋችው ትኖራለች ። ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ ከምትፈልጋቸው እንክብካቤ ዎችመካከል ብዙ ወንዶች የማያዩት ኤለመንትስ። 1) ትሕትና 2) አቴንሽን 3) ፕሮቴክሽን 1( ትሕትና የፍቅረኛውን ከንፈር መሳም የፈለገ ወንድ መጀመሪያ ዝቅ ብሎ የሚስቱን እግር መሳም አለበት ። ያለበለዚያ ከንፈር ላይ ሲንጥለጠል ተንከባሎ መውደቅም ይመጣል ። ጌታ ኢየሱስን እግሩን ዝቅ ብላ በትሕትና በሽቶ እና በፀጉሩዋ ያበሰችው ሴት ያሳየችው ነገር ምንድነው ካልነ፣ " ፍቅር በትሕትና እንደሚገለጵ ስለገባት ነው " በእርግጥ በሌላም በኩል ይህች ጌታን በውድ አልባስጥሮስ ሽቶ የቀባችው ሴት ሚስጥር ክርስቶስ የዩንቨርስ ፈጣሪ ንጉሰ እና ጌታ ስለሆነም ቅዱስ እግሮቹ በውኃ መታጠብ የለበትም በከበረ ዋጋ እንጂ ባይመጥነውም ለምን እሱ ክርስቶስ ጌታ ውድ ነው ። በሌላም በኩል እራሱ ጌታ ዝቅ ብሎ የደቀመዛሙርቱን እግር አጥቦል ። ያ የሚያሳየው አሁንም ፍቅር የሚገለጰው በትህተና መሆኑን ለማሳየት ነው ። 2) ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ አብሮት ካለው በሕግ ካገባችው ሰው ሙሉ አቴንሽን ትፈልጋለች ። ለምን ቢባል? የሴት አንዱ ያላት ቢዩቲ መደነቅን ነው ። ሴት ልጅ የአንደበት መደነቅ ሳይሆን የምትፈልገው በትክክል በተግባር ሙሉ አቴንሽን የሚሰጣት ነው ። ይህንን ሐሳብ ዘፍጥረት መጰሃፍ ላይ ሂደን ስነነብ እንማርበታለን ። ከእለታት አንድ ቀን አዳም ከሄዋን ከሚስቱ በምን ሁኔታ እንደሆነ ባናውቅም።ለግዜው ዘወር አለ ። ሔዋንም የሕግ ባልዋ ከአጠገቡዋ ዘወር ስላለ ተቁነጠነጠች ለምን አቴንሽን ሲሰጣት የነበረው ባልዋ ዘወር ብሉዋል ። ምን ውሳኔ ወሰነች ከአጠገቡዋ የሚገኘውን አጥፊዋ ጋር የሞት እና የሕይወት ወሬ ማውራት ጀመረች ። ልክ ይህንን ስታደርግ ነበር ጠላትዋ ያገኛት እና በተናገረችው ቃል ማኑፕሌድ አድርጎ ያሳተት ። የመጀመሪያ ዲቮርስ ያደረገችው የመጀመሪያዋ ሴት ሔዋን ናት ብል የተሳሳቱክ አይመስለኝም ። ለምን ዲያቢሎስ ወንድ ቢሆን ያስተኛት ነበር ከምንዝርና የበለጠ የመኖር ከቨናንት ነው ያፈረሰችው ። የትዳር ፍቺ ሐሳብ የሚከናወነው የፍቺው ወረቀት ሲመጣ ሳይሆን የመለያየቱ ሐሳብ በሁለቱ ሰዎች መካከል ካለ ነው ። ለዚህም ነው ሴቶች ከባለቸው አቴንሽን ካላገኙ አቴንሽን ወደ ሚሰጣት ወንድ ዘወር የምትለው ። ባለ ትዳር ሴት ልጅ ከትዳሩዋ ውጭ ባላው ወንድ ምላስ የምትነደፈው ከሕግ ባልዋ ሙሉ አቴንሽን ካላገኘች ነው ። ምክንያቱም ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ አቴንሽን ማግኘት ያለባት ከቨናንት ካደረገችው ባልዋ ነው ። 3) ፕሮቴክሽን ሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የምትፈልገው ሌላ ነገር እርሱዋን እና ልጆቹዋን በሁሉም ነገር ባለው አቅሙ ፕሮቴክትድ የሚያደርጋት ነው ። ሴት ልጅ ነገን ለመኖር ዛሬ አረጋግጣ መሻገር አለባት ሴኩርድ መሆን ትፈልጋለች ከፋይናንስ እስከ እራሱዋ ጋርድ እስከምትደረግ ድረስ ። ይቀጥላል? ወንድ ልጅ ከሴት ምን ይፈልጋል?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
Wow, amazing detail explanation of this concept. Thank you for taking your time to write with this much detail.
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 года назад
@@InspireHabesha ሰላም ሃሳቤን ሳልጨርስ ነበር በስህተት ፓብሊሽ ያደረኩት ለምን ፁህፌ እረዘመ መሰለኝ ። ሙሉ ሐሳቡን በዚህ መልኩ አስቀምጬዋለሁ
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 года назад
ወንድ ልጅ ከሴት ምን ይፈልጋል? 1) እንድትገዛለት 2) እንድትወልድለት 3) ክብር 1) እንድትገዛለት ሴት ልጅ እጅግ የምትጠላው " መገዛት " የሚለውን ቃልን ነው ። ምክንያቱም ይህ ቃል ከባርነት ጋር የተያያዘ አንዱን ከፍ እንዱን ዝቅ የሚያደርግ ቃል ስለሚመስል ። ነገሩ እንደዚህ ነው? ወንድ ልጅ ልክ እንደራሱ አድርጎ ሚስቱን ሲወድ ሴቱዋ የምትገዛው ወንዱ ለሚሰጣት ፍቅር እንጂ ለወንዱ አይደለም ። ምክንያቱም ሴትን ልጅ የሚገዛት " ፍቅር " ነው ። ስለዚህ ሴት ልጅ ለባልዋ ትገዛ ሲል ባልዋ በሚሰጣት ፍቅር ትገዛለች ማለት ነው ። 2) እንድትወልድለት ወንድ ልጅ ዘር መተካት ይፈልጋል አባት ስለሆነ ሴትም ልጅ ወልዳ መሳም ትፈልጋለች ። ወንድ ልጅ ሰጪ ነው ሴት ተቀባይ ናት ። በዚህ መሰረት ስንመለከተው ሴት ተቀብላ ብቻ ዝም አትልም? ማህጸን ስላላት ፕሮዲዩሰር ናት ። ሴት ልጅ ፕሮዲዩስ የምታደርገው ልጅ ብቻ አይደለም ። የተቀበለችውን ሁሉንም ነገር ምክንያቱም ሴት የመውለድ DNA ስላሉት? ወንድ ልጅ ሰጪ ስለሆነ በናጋቲቭ ፓዝሽን ይቀመጣል ። ለምን ስለሚቀንስ ፣ ሴት ልጅ ደግሞ ቦፓዘቲቭ ፓዝሽን ትቀመጣለች ለምን ተቀባይ እና ጨማሪ ( ደማሪ) ስለሆነች ማለት ነው ። ለሴት ፍቅር ስጣት? ፍቅርን ወልዳ ትሰጥሀለች። ለሴት ዘር ስጣት ልጅ ታስፍቅሀለች ። ለሴት ትንሽ ነገር ( ዘር) ስጣት ደምራ አባዝታ ትሰጠሀለች ። ለሴት ስድብ ስጣት በእጥፍ ወልዳ ትሰድብሀለች ። ሴትን ጉዳት በእጥፍ ትጎዳሀለች ። ይህንን የሴት ባህሪ ወንድ ልጅ ጠንቅቆ ማወቅ አለበት ከሴት ጋር መኖር የፈለገ ወንድ ። 3) ክብር ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ አቴንሽን ከወንድ የምትፈልገውን ያክል ወንድ ልጅ ከሚስቱ ክብር ይፈለጋል ። በእርግጥ ማንም የሰው ልጅ ክብር ይፈለጋል ። ነገር ግን ወንድ ልጅ ሚስቱ አክብራው ልጆቹም እንዲያከብሩት በዚህም የተነሳ ጎደኞቹም ዘመድ አዝማድም እንዱያከብሩት ይፈልጋል ። ብዙ ባለትዳር ቤት ውስጥ አባቶች በልጆቻቸው የሚናቁት ሚስት ለባልዋ የሚገባውን የተፈጥሮ ክብር ስለማትሰጠው ነው ። በእርግጥ የአሁኑዋ ሚስት አባትዋ በእናትዋ ክብር ስላላገኘ ይሆናል የአሁኑ ባልዋን የምታመናጭቀው እና ክብር የማትሰጠው ወይንም አስንቃ በልጆች የምታስንቀው ልጆችም ይህንን አይተው ካደጉ በሁዋላ ትዳር ሲይዙ ወንድ ሚስቱን ይንቃል ሚስትም ባልዋን ትንቃለች ስለዚህ ይህንን ችግር መቅረፍ የሚስት ነው ። ሌላው ትዳር መግባት የሚፈልግ ሰው ሲንግል ሁኖ ሲኖር እንደነበረው በትዳር ውስጥ መኖር ሲጀምር መኖር አለበት? ሲንገል አያለ ቤቱን ፣ እንደሚያጰዳ አሁን ማጵዳት አለበት ። እቃ ሲየጥብ እንደነበረ ማጠብ አለበት ። ቤት ሲወለውል እንደነበረ መወልወል አለበት ። ምግብ ሲሰራ እንደነበረ አሁንም ምግብ መስራት አለበት ። ሺፒንግ ሲያደርግ እንደነበረው አሁንም ማድረግ አለበት ። የቤት ግዢ /ክራይ የመኪና ግዠ / ክራይ ኢንሹራንስ ሁሉንም ነገር 50/50 ከሚስቱ ጋር ማድረግ አለበት ባንክ 50/50 መደባበቅ የሌለበት መሆን አለበት ። ወንድ ልጅ ሲያገባ እናቱ ቤት እንደመጣ ማሰብ የሌበትም ። ሚስቱ ሴት ናት ማለት እናቱ አይደለችም ። የትዳር ጎደኛ እንጂ ሴት ልጅ እናት የምትሆነው ለልጆቹዋ ብቻ ነው ። ወንድ ልጅ ሚስቱን 50/100 ያህል አብሮ የማያግዛት ከሆነ የ30 /50 አመት የወደፊቱ የትዳር ኑሮ መኖር የሚችሉበትን ዘመን በአንድ አመት ውስጥ ሸክሙ በሚስት ላይ ብቻ ከሆነ በአጭር ግዜ ውስጥ በአመቱዋ ክራሽ ታደርጋለች ። ወንድ ልጅ ምንም እንኳን ብዙ ጎደኞቹ ጋር ወጣ ማለት ቢፈልግም ትዳር ከያዘ በሁዋላ ብዙ ታይሙን ኢንቨስት ማድረግ ያለበት ሚስቱ ላይ ልጆቹ ላይ ነው ። ሚስት ከባል ልጅ ከአባት የሚፈልጉት ግዜ የተባለ ወርቅ የቤተሰብ መሰረት ነው ። ብዙ የሐበሻ ወንዶች ስንባል ብዙ ውድ ተተኪ የሌለው ግዚያችንን የምናሳልፈው ከጎደኛ ጋር ነው? ጎደኛ ጋር ማሳለፍ መልካም ቢሆንም ከሁሉ የሚበልጠው ግን ከቤተሰብ ጋር ግዜን ማሳለፍ ነው? ብዙ የሐበሻ ትዳር መፍረስ ምንጩ ያለውን አብሮ ሼር አድርጐ ባለመኖር ሳይሆን ወርቃማ ግዜን ለቤተሰብ አለመስጠት ነው ። ከባልዋ ግዜ የማታገኝ ሚስት አቴንሽ የተባለ የፍቅር መሰረት ያጣች ሴት ናት ይህ እጅግ አደገኛ ስለሆነ ወንድ ልጅ ይህንን በር መዝጋት አለበት ለሚስቱ ለልጆቹ ግዜ መስዋዕትነት በማድረግ ። ወንድ ልጅ አልጋን ከሚስቱ ጋር / ፍቅርን 50% ሸር ማድረግ ብቻ አይደለም ሁሉንም ነገር 50/% ሼር ማድረግ ያስፈልጋል ። እናቶቻችን በአባቶቻችን የተጎዱት ይበቃል ። 50 ሎሚ ለ50 ሰው ጌጡ ነው ። ለ1 ሰው ሸክሙ ነው ። መጨረሻ የምለው ምክር ብዙ ወንዶች ስለ ሴት ያላቸው የደከመ አመለካከት አለ ትክክለኛ ትምህርት አይደለም ጥፋተኛው መጰሃፍ አጣመው የሚያስተምሩ ቄሶች ፣ ፓስተሮች ወይንም የእስልምና ትምህርት አስተማሪዎች ናቸው? ቃሉም ይህ ነው? አምላክ ያለው ለሰው እረዳት እንፍጠርለት ነው ያለው ። ሰው ማለት ሴት እና ወንድ ነው ። እንጂ ወንድ ብቸ አይደለም ። ( ዘፍ 2,18) ፈጣሪ በመጀመሪያ አንድን ( ሲንጉላሪቲ) ሰውን ወንድ ሴት ( ፓዘቲቭ እና ናጋቲቭ ኮምፐናንንት አድርጎ ነው የፈጠራቸው ። ( ዘፍ 1,27) ለምን ፓዘቲቭ እና ናጋቲቭ ኤለመንትስ ነው ፍሬ ማፍራት ሐይል ፕሮዲዩስ የሚያደርገው ። ፈጣሪ የሰዶም ሰዎችን ህይወትን እጅግ በጣም የሚጠየፈው ተመሳሳይ ኮምፓነንት ስላላቸው ነው ። ምክንያቱም ፍሬ አያፈሩም ዘር አያስተላልፉም ።
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 3 года назад
@@InspireHabesha ምንም አይደለም የናጋቲቭ ኢንፎርሜሽን ዘር ከመዝራት ይልቅ የፓዘቲቪ ኢንፎርሜሽን ዘር መዝራት መልካም እና ህይወት የሚገኝበት ነው ብየ ነው?
Далее
#miskinochu l ኤዱዬ ምን ሆንሽብኝ? l
15:59
ጥሩ እናት ለመሆን...
12:57
Просмотров 9 тыс.