Тёмный
No video :(

በግትርና አልበላም በሚል ልጅ ጭንቅላታችሁ ለዞረ ወላጆች ሁሉ 

Inspire Habesha
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 4,9 тыс.
50% 1

ግትርን ልጅ ለማስተካከል በጣም ቀላል ነው ግን ብልህ መሆን አለብን

Опубликовано:

 

4 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@serkalemmisganaw1222
@serkalemmisganaw1222 3 года назад
በምክርሽ ሁሉ በጣም ነው የተጠቀምኩት አመሠግናለሁ ችግሩ የሀበሻ እናቶች ልጅን ማጉረሥና አብሮ እሥገሚያድጉ ድረሥ ማሥተኛት የፍቅር መግለጫ ይመሥለናል አኔ ሁለተኛ ልጄ አጉርሺኝ ሢለኝ እቢ ሥል ብዙ ሠው እንዴት ትጨክኛለሽ አያሉ ይወቅሡኝ ነበር እኔ አቋሜን አልቀየርኩም እናም በሥነሥርአት ቁጭ ብሎ ይመገባል በምንወሥደው እርምጃ ቆራጥ ካልሆንን እነሡ እደፈለጉት ማድረግ የሚችሉ ይመሥላቸዋል
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ጎበዝ እናት ይኸው አንቺ ነፃ ሆነሽ ጎበዝ ልጅ ስታሳድጊ እነሱ ትልቅ ልጅ እየተከተሉ ያጉርሱ😊
@HananRomo
@HananRomo 3 года назад
የእኔም ቤት ፈተና ነዉ ይሄም የኔዎቹ ብዙ ቲቪ አያዩም ግን ምግብ ጠላቷ ነዉ
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 года назад
አይንዬ ታስታውሻለሽ እኔም ልጆችን እያጎረስኩ ነበር የማበላቸው ባንች ች ትምህርት ነው የተስቸካከሉልኝ እናመሰግናለን የኔ ውድ ኑሪልን💖💖💖👍👍👍🙏🙏🙏
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
አመሰግናለሁ ራቢዬ
@AyniA1
@AyniA1 3 года назад
በጣም አሪፍ ምክር ነው የኔ ልጅ መመገቢያ ወንበር ላይ መቀመጥ ከጀመረ ጀምሮ በእጁ ነው የሚመገበው የምግብ ሰአት ሲደርስ ቶሎ ወንበሩ ጋ ነው የሚሄደው በዚክ በጣም ደስተኛ ነኝ እናመሰግናለን ስለምክርሽ🥰🙏🏼
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ጎበዝ ከመጀመሪያው ጥሩ ልምድ እንዲኖረው አድርገሻል😀
@YummyEthiopian
@YummyEthiopian 2 года назад
አይኒዬ ነፍስ እኮ ነሽ በጣም ግሩም ምክር :: አመሰግናለሁ እህቴ :: ለሁላችንም የሚጠቅም ነው:: እንደው ይህች እህት እንዴት ተሳክቶላት ይሆን እባክሽ follow up እና አሳውቂን ጭንቀቷ በጣም ገብቶኛል
@Abdumediam
@Abdumediam 3 года назад
በጣም ምርጥ ምክርነው እናመሰግናለን ቤተሰብ አደረኩሽ አንችም ብቅበይ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
እሺ thank you
@bzbz3363
@bzbz3363 3 года назад
I have three kids and it's always a struggle when it comes to food I sometimes cry out loud wiyyy
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 3 года назад
አይኒ በጣም እንመሰግናለን፡፡ጠቃሚ ትምህርት ነው፡፡
@user-gx3do2np7o
@user-gx3do2np7o 2 года назад
በረች ጥሩ ትምህርት ነው
@emebetmesfin4790
@emebetmesfin4790 3 года назад
አይንዬ እጅግ አድርገን እናመሰግንሻለን
@mahi9635
@mahi9635 3 года назад
አይንዬ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ🙏 ፕሮግራምሽ እኔን በብዙ መልኩ እረድተኛል አመሰግናሁ🙏 በርችልን
@sara-ll7cb
@sara-ll7cb 3 года назад
የኔ ውድ እጅጉን ከወንበሬ ተነስቼ አመስግኞሻለው ልክ ይሄንን video ፖስት እዳረግሽ አየሁት ቃል ገባው ከዛሬ ጀምሮ በራሱ እጅ እዲመገብ አጋጣሚ ደሞ ይሄንን video ያየሁት ምሳ ሰሀት ነበር በል አልኩት ከዛሬ ጀምሮ እኔ አላበላክም TV እያየክም አትበላም አላርም እሞላለው ምግቡን በልተክ ስተረጨርስ እከፋታለው አልኩት አለቀሰ ተንፈራፈረ መሬት ላይ ፀጥ አስችለኝ. እያልኩ ቢያንስ ሰላሳ ደቂቃ የሚያክል አለቀሰ አኮረፈ በቃ ወስኛለው ካልበላክ ተወ ው አልኩት እሺ TV አላይም አንቺ አጉርሺኝ አለኘ አላጎርስም አልኩት መጨረሻ ላይ እሺ ብሉ ምሳውን እራሱ በላ እራቱንም እደዛው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ ሌላው ትንሹ ልጄ በራሱ እዲበላ እያረኩት ነው አመሰግናለው በርቺ😍😍
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ጀግና እናት ነሽ በእውነት በጣም አደነኩሽ። በርቺ ለእንደዚ ቆራጥ እናት ልጅ ማሳደግ ቀላል ነው በተለይ ቲኔጀር ሲሆኑ።
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 2 года назад
አይንዬ ኑሪልን እኔ በአንቺ ነው ቤትም ልጆችም ልጅ የሆኑልኝ እንዴት ደስ እንደምልኝ እኮ እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 2 года назад
ደስ የሚል ምክር ነው የኔ ልጅ 3አመት ሊሆነው ነው ነገር ግን በእጁ መብላት ይፈልጋል ግን እጁ ወጥ ወይንም ክሬም እንዲነካው አይፈልግም በመሀል እየታጠበ የበላውንም አያውቀውም
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
መታጠብ ሲሰለቸው ያቆመዋል ብዬ አስባለሁ። ናፕኪን ብትሰጪውስ?
@rabiykitchen
@rabiykitchen 3 года назад
አይንዬ እንኳን ደና መጣሽ 😍💖
@GenetMengistu-vb3zj
@GenetMengistu-vb3zj 5 месяцев назад
Enem betam tecegrey alehu
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 месяца назад
Hope the video helped.
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 года назад
በርች.
@mussiegebruwold3379
@mussiegebruwold3379 3 года назад
ሰላም አይናለም እኔ ከአንቺ ስለ ልጆች አስተዳደግ ብዙ ቁምነገር አትርፌአለው እግዚአብሔር አምላክ ብርታት ከሙሉ ጤናጋ ያድልሽ!!
@netsiytub7243
@netsiytub7243 3 года назад
ሀይ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ምታስተምሪው እና እኔ የ4 አመትና የ3 አመት ልጆች አሉኝ እና ምግብ ሲመገቡ አይፓድ እያዩ ካልሆነ አይበሉም እኔም ለስራዬ እንዳይረፍድብኝ ቶሎ እንዲበሉ ብዬ እከፍትላቸዋለው እና በምን መንገድ ላስተዋቸው ትንሽዋ ደሞ በጣም እልኸኝአ ናት ፕሊስ መልሽልኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ያው መልሱን ሰጠሁ እኮ እህቴ በማትቸኩዪ ሰአት አይፓድ ሳትሰጪ አስለምጂው
@netsiytub7243
@netsiytub7243 3 года назад
@@InspireHabesha እሺ እህቴ
@ayeledemissre7182
@ayeledemissre7182 3 года назад
Wow betam aref miker endew ye FACE BOOK eshen bawkewena ename be messanger bawerashe endate kongo neber
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA ወይም በWhatsApp ጥያቄሽን ላኪልኝ at +1 (980) 858-5180
@banchamlakmihret4104
@banchamlakmihret4104 3 года назад
Enamesegnalen🙏
@zebibgebremedhin179
@zebibgebremedhin179 3 года назад
Thank u
@efrayeyeemebrihal3987
@efrayeyeemebrihal3987 2 года назад
እባክሽ የኔ ውድ ምክርሽን እፈልጋለሁ ስመለከትሽ መፍትሔ እንደምትሰጭኝ ነው የተሰማኝ ልጄ በጣም ሀይለኛ እና ያለምክንያት ነው የምታለቅሰው የ5አመት ልጅ ነች ታናሽ ወንድም አላት እሱንም ትጫነዋለች የ7ወር ህፃን ነው የቅናት ስሜትም ይመስለኛል ትሳደባለች አመሏ ከለት ወደ እለት እየባሰ ነው እባክሽ ምክርሽን ለግሽኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
ስላም Efraye, እነኚህን ቪድዮ እዪ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mN7oyvvzTLQ.html ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Re9BY60H5TQ.html
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
@hawamehamedi5092
@hawamehamedi5092 2 года назад
በጣም ጡሩ ትምርት ነው የኔ 2 አመት 2ወር ነው በደብ አይመገብም እኔ ነኝ እማበላው እቢ ሲለኝ እየቆነጠጥኩ ነው እማበላው ወይም ጀዋል እያየ ነው ምን ትመክርይኛለሽ እህት መልሽልኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-JbTjaDuDUMA.html
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 года назад
ሰላም ሐዋ የምታደርጊው ትክክል አይደለም ምግብ እንዲጠላ እያደረግሽው ነው:: በዚህ እድሜ ልጅን ማጉረስ መቆም አለበት:: ከላይ የላኩትን ቪድዮ እዪ ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA
@hawamehamedi5092
@hawamehamedi5092 2 года назад
@@InspireHabesha እህት ሰማሁት በጣም ነው እማመሰግነው እሞክራለሁ
@baroview9158
@baroview9158 4 месяца назад
Lemin tefash ahun eko bizu enatoch wede medea eyetekelakelu yalubet seat new ?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 месяца назад
እውነት ነው ጠፍቼያለሁ
@tigistyismaw3645
@tigistyismaw3645 6 месяцев назад
ስልክሽን ብሰጭኝ አግዝኝ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 6 месяцев назад
Hi Tigist, Please join our telegram group and send me your questions in the group or privately: t.me/+VvsNaZfNLKMwxqlA
@vedventure5425
@vedventure5425 4 месяца назад
What about She is only 2 years
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 месяца назад
Hi there, The same system should work. We must make eating their business, not ours.
@girmayaregay7462
@girmayaregay7462 3 года назад
Pls pls meleshilegni kechileshi mobile nebereshi besechi dese yelegni
@girmayaregay7462
@girmayaregay7462 3 года назад
Pls mar 2 amete lije alegni falima betem yemiyewy maneme ayiwereme
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ስለአለማውራቱ ዶክተሩን አናግሪ። ቲቪውን ግን ከልክይው
@fitsumget3346
@fitsumget3346 3 года назад
Hello dear I wana ask and share u something. please tell me on what way shall send to u
@InspireHabesha
@InspireHabesha 3 года назад
ወደ ኢንስፖየር ሐባሻ ጉሩፑ ተቀላቀዪና በግል ወይም በግሩፕ ጥያቄሽን ላኪልኝ t.me/joinchat/VvsNaZfNLKMwxqlA ወይም በWhatsApp ጥያቄሽን ላኪልኝ at +1 (980) 858-5180
Далее
ጥሩ እናት ለመሆን...
12:57
Просмотров 9 тыс.