Тёмный
No video :(

ይሄን የሚሰማ ጴንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል | lidetekal | sisay | dani | apostolic answers | enat betekrstian 

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ይሄን የሚሰማ ጴንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል | lidetekal | sisay | dani | apostolic answers | enat betekrstian
ይሄን የሚሰማ ጴንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል | lidetekal | sisay | dani | apostolic answers | enat betekrstian
ይሄን የሚሰማ ጴንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል | lidetekal | sisay | dani | apostolic answers | enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
ምህረት ክፍል 1
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 88   
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 2 месяца назад
ኣኬያችን ልደትሻ ውዶች እግዚአብሄር ጸጋው ያብዛላችሁ።
@user-ri9pt3mb8s
@user-ri9pt3mb8s 2 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች ያገልግሎት ዘመናችሁን ሳብ እረዘም ያድርግልን❤❤❤
@user-wr2tp7ji4j
@user-wr2tp7ji4j 2 месяца назад
እባካችሁ ይህን ዳኒ የሚባለው ሰው የእጋንንት ምንፍስ እንዳለበት ከአነጋግርው መረዳት ትችላላችሁ:: ስንቱን እንዳሳስተ ያለእውቀት አዋቂ መስሎ የሚሰጣቸው ትምህርት ምሰል አጋንንታዊ ንግግሩ በደንብ ማጤን እለባችህ:: እናም ጊዚያችንን ባያቃጥል መልካም ነው:: በትኛውም እርቶዶክስያዊ ትምህርቶች ባትጋብዙት::
@user-lk9qd3yp5c
@user-lk9qd3yp5c 2 месяца назад
ተባረኩ የተዋህዶ ልጆች
@etsegenetmelese9003
@etsegenetmelese9003 2 месяца назад
የዚህ ልጅ መንቀልቀል ግን አላዋቂነቱን ያሳያል
@SisayWodajo-d8m
@SisayWodajo-d8m Месяц назад
የተዋህዶ ልጆች ተባረኩ
@tihuneassefa4638
@tihuneassefa4638 2 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@fantayieyemanehbirhan2013
@fantayieyemanehbirhan2013 2 месяца назад
ከዳኒ ጋር እና ከሙለታ ጋር ከመወያየት ከድንጋይ ጋር ማውራት ይቀላል ሀሳብ የላቸውም ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ሀሳባቸውን እንዳይገልፁ እንቅፋት ይሆናሉ ዲያቢሎስ ምን ያህል ቢሰለጥንባቸው ነው ግን?
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 2 месяца назад
እዝጒ ምን አይነት ሰዉ ናቸዉ ዳኒ የሚባል እና ሙለታ ድንዙዞች ናቸዉ የበለጠ ጴንጤን የማሃይም ጥርቅም ከ100%90% የድዙዝ ጥርቅም ተሳዳቢ የአዉሬዉ ቅልብተኞች🤭🤭🤭🤭
@fikiryibeltal2061
@fikiryibeltal2061 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉hhh1❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abiotgetachew
@abiotgetachew 2 месяца назад
የተዋህዶ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ::
@eliyasamberber2196
@eliyasamberber2196 2 месяца назад
ወይ ቀልድአለ..አኬግን በሁለት ጥያቄ ርበደበድከው..😂😂😂😂ዳኒሻ ተዋረደሽ
@getukassaye9103
@getukassaye9103 2 месяца назад
መፅሀፋ ቅዱስ ለአሁኑ ትውልድ እንደመመሪያ ሊጠቅም ይችላል ቤተክርስቲያን ስትመሰረት ግን በቃል በንግግር ዕምነት ተመሰረት ከዛ ነው መፅሀፋት ተሰብስበው እንደመፅሀፋ የተወሰደው።
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 месяца назад
እኔ ደግሞ የሚናድደኝ በአንደኝነት ደረጃ ሙለታ ሰይጣን በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ ዳኔ የሚባል ትቢተኛ በጣም ያናድደኛል ደሞ ዶክተር እንጊሊዘኛ ልተርጉም በጎግል የሚል ዘ ይገርም ፍጡር😂😂😂😂😂😂
@mihret1319
@mihret1319 2 месяца назад
እኔ ደግሞ ይሄን ሙለታ የሚሉትን ባንቀው በጣም ደስ ይለኛል እሱ ሙሉ በሙሉ ውስጡ በጥላቻ እና ጥላቻ ብቻ ነው የተሞላው
@AlemBahiru
@AlemBahiru 2 месяца назад
​@@mihret1319😄😄😄😄እኔ እራሱ ስጠላው እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝና ማርያምን ደሞ አዋቂ አዋቂ የሚጫውተዉስ
@HaymanotGosaye
@HaymanotGosaye 2 месяца назад
ይሄ ዳኔል የሚባል ድምፁን ስሰማ ያናድደኛል
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 2 месяца назад
ajiraw silale eko new
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 2 месяца назад
እኔም ድምጹ ይረብሻል
@samimaria9515
@samimaria9515 2 месяца назад
Aka yetwahdo lije egzabher tsgawen yechmerlh kal hywet yasmalen ❤❤❤
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 месяца назад
ምንም አትንገሩት እዛው በልሳን ይጨማለቅ ከእውነት ከእውቀት የፀዳ ነው ዳኒ
@samimaria9515
@samimaria9515 2 месяца назад
Wd yetwahdo ljoch yegzabher selam yembetachen amalagent khulachn gr yhun ❤❤❤
@getukassaye9103
@getukassaye9103 2 месяца назад
እኚ ጴንጤዎች መፅሐፍ ቅዱስ እንደ ኪታብ ከሰማይ ነው የወረደው ማለት ነው የቀራቸው
@frehiwotasnake1546
@frehiwotasnake1546 2 месяца назад
ዳንኤል እና ሙለታ እረ አንብቡ
@BettyGeorge-ud8zu
@BettyGeorge-ud8zu 2 месяца назад
Gerayegbachu maawek atfelgu denakurt esty enwekebet denbaroch ewneten gatuuuu🎉
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 2 месяца назад
ሙለታ ግን እድገቱ ግጠወጥ ነዉ አሳድጊዉ ያሳዝናሉ እድሜዉን የማያቅ አዲዴ ሳስበዉ ቀሚስ የለበሰ ወንድ ይመስለኛ ባለጌ
@user-lz6vl8ye5b
@user-lz6vl8ye5b 2 месяца назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ትግስቱን እና ፀጋውን ያብዛላችሁ ይሄ ዶክተር ተብዬው በሆስፒታል በር ያለው ወይም በሽተኛ ሊጠይቅ የገባ ሁሉ ነው እንዴ ዶክተር የሚል ስም የሚሰጠው እሱ እራሱ በሽተኛ ሆኖ ሳለ አይይይይይ ኢትዮጵያ ይህ ሁሉ መከራ ቢደርስብን ምን ይገርማል እንደነዚህ አይነት በዚች በተቀደሰች ምድር ላይ 😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል ወድሜ ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ ፈፅሞ ይማርህ ሙለታ ማለት ክርስቶስ ሲሰቀል ድንጋይ ያቀበለ ደረቅ የሆነ ሰው ነው ሰላማችሁን ይመልስላችሁ ይሰላሙ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ::
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 2 месяца назад
በናት ብራዘር የሚለዉ ገርፈዉ ነዉ እዳትረሳ የተባለ ነዉ የሚመስለዉ
@astertenkir9740
@astertenkir9740 2 месяца назад
በእናት ይህ ስውዬ አውጡት በእግዚአብሔር
@zemlakemulat-vm5yx
@zemlakemulat-vm5yx 2 месяца назад
ብሉይ ሳይጻፍ እኮ እነ አብርሃም በህገ ልቡና ያምልኩ ነበር
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 2 месяца назад
ሲጀምረ እኳ ማዳመጥ አያቅም ምን ታሪክ አላቸው
@yosefermias-bl6ie
@yosefermias-bl6ie 2 месяца назад
ሙለታ የተባለው የጋላ ዝንብ ማንም ይሁን ማንም ብቻ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ብቻ ይስደብለት እንጂ ለምን ሰይጣን እራሱ በግልፅ ተገልፆ ቢያየውም ይደግፈዋል!!
@assefataye2004
@assefataye2004 2 месяца назад
ትልቁ ችግራችሁ ውድ የሆነውንና በመጨረሻዋ ደቂቃ እንኳን ለተጠየቁ ጥያቄዎች አንድም ነገር ሳናዳምጥ ደቂቃውን በንትርክ የምትጨርሱት ነገር እጅግ እጅግ ያበግነኛል lead የሚያደርግ ጠንካራ ሰው የላችሁም ታሳዝናላችሁ !!!🤔
@Samerawitdebesay
@Samerawitdebesay Месяц назад
ዶ/ር የሆነው ግን በህክምና ከሆነ በመንቀዥቀዙ እና በመርሳቱ ታካሚ ሆድ ውስጥ ብዙ ነገር ኦኦኦኦ ከባድ ነው የት እንደሚሰራ ብትነግሩኝ 😂😂😂 አምላኬ ሆይ ለሁላችንም ልቦናችንን ክፈትልን የኦርቶዶክሳውያንን ትግስትና እውቀት አለማድነቅ አልችልም ቃለ ሕይወት ይስጥልን🙏🙏🙏 እረጅም የአገልግሎት ዘመን ይጨምርልን።
@SimeneshTadesse
@SimeneshTadesse 2 месяца назад
አይ የከብቶች አኪም መሆን ችግር ነው እንደከብት ማሰብ ነው
@EtsegenetAbera-kc5gn
@EtsegenetAbera-kc5gn 2 месяца назад
daniye tsegawn yabzalek ❤️❤️🥰🥰
@birukbelay2196
@birukbelay2196 2 месяца назад
Yetgawen tsega..kikiki
@BettyGeorge-ud8zu
@BettyGeorge-ud8zu 2 месяца назад
Aye menafekan tmaru mejmerya padtr yengerhen yezh atdenakuren enmarbet
@ethiojapan5557
@ethiojapan5557 2 месяца назад
አክሊለ😂✊👌
@etsegenetmelese9003
@etsegenetmelese9003 2 месяца назад
ኡኡኡኡኡኡኡ እንዴት ነው ስነስርዓት ሚጎለው? እንኳን ክርስትያ ሊመስል.........
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 2 месяца назад
እውነት ነው የለበጣ ባትስቅ።
@sisaygebre9656
@sisaygebre9656 2 месяца назад
እደው ምን ይሻላል ጴንጤ መቼ ነው ጥያቄን በቀጥታ የሚመልሰው።
@merryhaileboru6418
@merryhaileboru6418 2 месяца назад
Danni yemibal denekoro asegebetachu yesewen seat lemeneden newe yemicheresut , newe santim mesebesebiya newe ferekereseki yehun we're newe eko yemiyaweraw,ena lemadamete enquan felagot yelewem eko
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj 2 месяца назад
ኦርቶዶክስም ብሆን መወገን አይመቸኝም ልደት ስተት እየሰራ ነው ስትወያይ መሳቅ ምን ይሉታል የእግዚአብሔር ቃል እያወራ የማላገጥ ምን ይሉታል ስተት እየሰራክ ነው መሳቅ ሙግት ያሸነፍክ ይመስለካል እኔ እምነቴ ምከተለው በእናተ ሙግት ሳይሆን በማመን ብቻ ደግሞ መናፍቅ በእናተ ሙግት አደለም ሚመጣው እግዚአብሔር ሲፈቅድለት ብቻ ነው እንጂ ሴጣን በሙግት ማምጣት አይቻልም
@AlemBahiru
@AlemBahiru 2 месяца назад
ጉድ ዳኒ እኮ መሸወድ ነው የሚፈልገው
@fantayieyemanehbirhan2013
@fantayieyemanehbirhan2013 2 месяца назад
አረ ሲሳይ ሁሌ ያንተን ቤት የሚረብሸው እየመጣ አቶ ሙለታ ነው ከሙለታ ጋር ማውራት ከድንጋይ ጋር እንደማውራት ነው
@abrhamworku4311
@abrhamworku4311 2 месяца назад
አኬ በ10 ደቂቃ ዘረራቸው እኮ😂😂
@ElduMari-oe5yi
@ElduMari-oe5yi 2 месяца назад
መልስ አይመልሱ ወይ ጴንጤ መሸነፍን አይወዱም። ሰላም ስትል እንዴት ወዴት ይልሃል። ዳቢሎስ እራሱ እንደዚህ በትእቢት ድርቅ ይል ነበር።
@SamsungPhonetasti-ry1jv
@SamsungPhonetasti-ry1jv 2 месяца назад
Dagi.basimet.wangeli..Mawek.yelm
@sebeletessema3914
@sebeletessema3914 2 месяца назад
እባካቹህ የኦርቶዶክስ ልጆች ሙለታ የሚባል ያልበሰለ ሰው ጋር ምንም አይነት ዲቤት አትግቡ ስርአት የጎደለውና ለስድብ የተፈጠረ ሰው ነው :: እንደህፃን ልጅ ሰዓት ሞልቷል አትመልስ እያለ የሚናገር ሰው ነው ከሱጋር ተቀምጦ ማውራት እራሱ እራስን ማዋረድ ነው ከኤርማስም ጋር እንደዛው ብቻቸውን ገድል እያሉ እንደእብድ ይለፍልፉ አታዋራቸው ብሎክ አድርጎቸው እባካቹህ::
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 месяца назад
ደሞ በደንብ ስሙ የሚለው ነገርስ አይ ዳኒ
@tigistselashi8431
@tigistselashi8431 2 месяца назад
ወይ ዳንኤን በቃ አልተማርክም😂😂😂😂
@melatasefa5991
@melatasefa5991 2 месяца назад
Dan tw ሚያወራውን አይሰማም ወሪ ብቻ አዳምጥ ማዳመጥ ልመድ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 месяца назад
አይ ሙለታ
@RozeRozee-tq5px
@RozeRozee-tq5px 2 месяца назад
ዳኒ የሚሉት ሰውዬ አጋንንት አለበት
@samimaria9515
@samimaria9515 2 месяца назад
This guy he don't know about twefit he don't know st kerlose learn from tewahedo bro.
@thomasgurmu7393
@thomasgurmu7393 2 месяца назад
ኦርቶዶክስ፡ ተዋህዶ፡ ለዘላለም፡ ትኑር፡ አሜን፡ የምን፡ ዶክተር፡ ነው፡ ዳኒ? እንግሊዝኛ፡ ለማንበብ፡ መከራውን፡ ነው፡ የሚያየው፡ ለማንኛውም፡ ዳኒ፡ ቲዎሎጂ፡ ተማርና፡ የዛኔ፡ ሲገባህ፡ ትከራከራለህ፡ እግዚአብሔር፡ ልቦናውን፡ ይስጥህ፡ You' re Struggling To Explain In English. አማርኛውን፡ ቀድመህ፡ ብትረዳና፡ቢገባህ፡ ጥሩ፡ ነው፡😅
@tkTk-nc6dy
@tkTk-nc6dy 2 месяца назад
ዳኒ ነው ጂኒ
@tamratmoges9878
@tamratmoges9878 2 месяца назад
ake dinzuz sew new
@Funnyshorts-km2cu
@Funnyshorts-km2cu 2 месяца назад
Tew bakh😂
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 месяца назад
😂😂😂😂😂 አይ ዳኒ
@DagnachewDemisew-fs5un
@DagnachewDemisew-fs5un 2 месяца назад
አይ ዶንኪ ዳኒኤል ከንቱ
@merryhaileboru6418
@merryhaileboru6418 2 месяца назад
Block or invite bataferegutes Ke Danni or muleta
@AbemWondimu-uu3iv
@AbemWondimu-uu3iv 2 месяца назад
Daniel and muleta r z most hateful people they cant let you talk bc that makes them scared 🥶🥶🥶
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 2 месяца назад
ብራዘር እያለ ሚጠራ ፔንጠው ለምን እደማይራጋጋ ይገርመኛል ሁሌ አጭበርባሪ ነው በግዝአብሔር
@adinasentube0020
@adinasentube0020 2 месяца назад
እግዚአብሔር ብለን እንጥራ
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 2 месяца назад
@@adinasentube0020 እግዝአብሔር አሁንም ምንሕ ተነካ። አጭበርባሪ ሑላ ሻራማራራራራ😂😂😂
@adinasentube0020
@adinasentube0020 2 месяца назад
@@foreversunshine2585: በመጀመሪያ እኔ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይባላል፡፡ የአምላክህን /ሽን ስም አስተካክለህ/ሽ ጥራ /ጥሪ ለማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@adinasentube0020
@adinasentube0020 2 месяца назад
@@foreversunshine2585 በመጀመሪያ እኔ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ይባላል፡፡ የአምላክህን /ሽን ስም አስተካክለህ/ሽ ጥራ /ጥሪ ለማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-es6dq5vq3m
@user-es6dq5vq3m 2 месяца назад
ሙለታ መመለስ ስለማይችል እለፉት ደደብ አህያ ነው የተገዛ ስለሆነ መሳደብ ነው ከሰፍሉ በይ ተሳደቢ ሙለትሽ ኪስሽ ተሞልቶልሸ አይደል
@DagnachewDemisew-fs5un
@DagnachewDemisew-fs5un 2 месяца назад
ሙለታ ድንች
@user-fu5xq5zw7i
@user-fu5xq5zw7i 2 месяца назад
ሙለታ ምን አይነት ጋጠወጥ ነው
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 месяца назад
This Dania….why he makes always inkowledgeble and un clear arguments with no make sense? Daniel please quit debating with anyone’s, because you have no any knowledge at all !!!!!!
@teferahenok3605
@teferahenok3605 2 месяца назад
መጻፍ ቅዱስ እራሱን መቼ ተቀበላቹ እንደ ፊለጋቹ ትተረጉሟላቹ ከኣጅ ሁላ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 месяца назад
ዳኒ ለካ እንዲህ ማፈሪያ ነህ እንዴ ደፍረህ ለመከራከርህ
@getachewtekle5296
@getachewtekle5296 2 месяца назад
ርዕሱ እኮ ይህን የሰማ ጴንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል ይላል፡፡ እኔም ሰምቻለሁ፡፡ ኤረ ኑና አጥምቁኝ፡፤ ለነገሩ መጥቆራም ከአየር ላይ ወርዶ ሰው አርጋችሁት የሌ🤣
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u 2 месяца назад
የፃፍሽውን ፁሁፍ ስንት ጊዜ ወንድሞች መልስውታል ችግሩ እናንተ መጮህጂ መስማት አችሉም
@yade716
@yade716 2 месяца назад
ውሻ ወደ ትፋቱ እንደሚመለስ እንደ ተመስገን ቆሻሻ (ገድላትና ጣኦታትን) ወደ መቃረምና ወደ ማምለክ አንመለስም።
@melatasefa5991
@melatasefa5991 2 месяца назад
ዘንዶው የስድብ አፋን ከፈተ ባንተ ላይ
@Meseret932
@Meseret932 2 месяца назад
ልቦናይስጥህ
@yade716
@yade716 2 месяца назад
@@melatasefa5991 ቆሻሻን ቆሻሻ ማለት ስድብ አይደለም።
@user-lk9qd3yp5c
@user-lk9qd3yp5c 2 месяца назад
ፓስተር ከማምለክ አይሻልም ብሮ
@geletawaka
@geletawaka 2 месяца назад
አክራሪ ሀይማኖተኛ ይፍረስ ሲባል አሜን ከሚል የሀይማኖት ተከታይ ከዚህ በላይ የተሻለ ቋንቋ መጠበቅ እአይቻልም : ልቦና ይስጣቹህ!!!
Далее
Я ДОСТРОИЛ ЗАВОД - Satisfactory
19:13
Просмотров 167 тыс.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 742 тыс.