Тёмный

ይህን ሳትሰሚ እንዳታድሪ  

LoveFkrLove
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 100 тыс.
50% 1

ውጣ ውረድ በበዛው ዓለም ይህን መስማት ትንሽ ቀለል እንዲለን ያደርጋል።

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 589   
@ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ
በትክክል እራስን ሆኖ መኖር ከምንም በላይ የስኬት ቁልፍ ነው!! በፈጣሪ መተማመን ከኛ በላይ ለኛ የሚያስብልን አምላክ ስላለን የኛ ሀሳብ ብቻ ህይወታችንን አይመራልንም ያለፈ ታሪክ መማሪያ የነገ ተስፋ መኖሪያ ናት ምንም አዲስ ነገር የለ ህይወት ይቀጥላል ስለ ሁሉም ነገር እናመስግናለን!!!
@ፊበንእናቴንናፋቂ
በጣም እናመሠግናለን የወጣትነት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባረክልህ ለህይውት አስፈላጌ ነገሮች ናቸው!!! ወደ ፍቅር ላልገባችሁ እህት ወንድሞቸ እግዛብሔሄር ንፅህ አፍቃሪ ይስጣችሁ እናንተም መልካም አፍቃሪ እንድትሆኑ እርሱ ይርዳችሁ:: እኔ እግዚአብሔ ይመሠገን የምፈልገውን ሁሉ ሰጦኛል😘
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 лет назад
እኔ ስድስትተኛው ላይ ነኝ ብዙ ነገሬን አጥቸ አለሁ ለማይሆነኝ ሰው እሱን ስለ አጣሁ ሳይሆን እምፀፀተው እሱን ላለማጣት ስል በሆነ ባልሆው ይቅርታ ስል የኖርኩበት ዘመንና ያጠፋሁት ነገር ሁሉ አሁን ላይ ሳስበው በጣም ያበሳጨኛል
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 лет назад
አይዞሽ የኔ ማል
@baraka267
@baraka267 5 лет назад
እኔም እንዳንችው ተመሳሳይ ታሪክ ነው ያለን የነሱን ነገር ሆድ ይፍጀው
@zaharagamal645
@zaharagamal645 5 лет назад
Tig wello RU-vid አይዞሽማማ እኔምእንዳቺውነኝበሶብርማለፍነው
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እኔም እንዳንች በእሱ ጥፋት እኔ ይቅርታ እል ነበር ያለማጣት ግን ሰአቱ ሲደርስ ከልቤ ወጣ የኔ ስላልሆነ ፍቅር የሰጠሽው እግዚአብሄር ፍቅር ስለሆነ ነው ነገ ሌላ ቀን ነው እሽ ማር
@High-mm7ud
@High-mm7ud 5 лет назад
አይዞሽ እህት
@ለሁሉምጊዜአለው-ዐ7ዸ
አንዳንድ የስነ ልቦና ምክር የሚሰጡ ዎንድሞችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ የምር ወንድም በርታ ጥሩ ምክር ነው ሚድያን እርስ በርስ በዘር በሀይማኖት በብሄር የሚያጋጩ ሞልተዋል እንዴናንተ አይነቶችን መልካም ምክር የሚለግሱን ያብዛልን ተባረክ በርታ !!
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 5 лет назад
እናመሠግናለን ምክርህ ውስጤነው በርታ አቀራረብህ 👌👌👌ዋውነው ረጋ ብለህ እኮ ነው የምታሥረዳን ሠላምህ ይብዛልን በጣም ትክክልነክ ጭቀት መፍትሄ አይሆንም እኛግን እንጨነቃለን ወዴን አይደለም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ሰዓዳ ላንችም እንዲሁ ሰላምና ፍቅር። አመሰግናለሁ።
@mohammed-mn3fk
@mohammed-mn3fk 5 лет назад
@@LoveFkrLove አሚን በርታልን
@haymemola1885
@haymemola1885 5 лет назад
በጣም አናመሰግናለን ስታስርዳ እርጋ ባለ መልኩ ናው እድሜና ጤና ይስጥህ ካንተ ብዙ ናገር እጠብቃለን
@rahanabezageremu6055
@rahanabezageremu6055 5 лет назад
ሰአዳ የይሁኔ በላይ አድናቂ mohammed ዋውውው በጣም አስተማሪ እና እጅግ ጠቃሜ ምክር ነው በጣም እመሰግናለን ወንድማችን በዚው ቀጥልበት
@አላኸአንድነዉ
@አላኸአንድነዉ 5 лет назад
እውነት ነው ማማየ
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
እህህ ተመስገን ፈጣሬ ስለሁሉም ነገር 🙏 የእመቤታችንን በረከት ኣይለየን ናመሰግናለን ወንድማችን
@ኡሙአህላምHነኝየሀላሌብቻ
በቃ እኔም ወሰኩኝ ካለፈው ይልቅ የሚመጣውን በደስታ ለመቀበል እና በደስታ ለመኖር መርጫለሁ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
እኔም ወሰንኩኝ 😍
@rozasisay4367
@rozasisay4367 5 лет назад
አላህ ነው ወኪሌ ኡሚ ስወድሽ የኔ እናት ልዩ ናት UF we 5ó9o
@rakibhauna5684
@rakibhauna5684 5 лет назад
👏👏👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤❤👄👄👄👄👄👄👄
@tigestmulato2277
@tigestmulato2277 5 лет назад
እኔም ወስንኩ
@luluhabshawit1438
@luluhabshawit1438 5 лет назад
are eninim abrtugn
@yarebyareb8908
@yarebyareb8908 5 лет назад
መልክትህን መከታተል ከጀመርኩ ሳምንትም አልሞላኝም ግን በጣም አድናቂህ ነኝ የምታቀርባቸው መልክቶች ደስ የሚሉና እውነት የሆኑ ነገሮችን ነው እያካፈልከን ያለከው እናመሰግናለን
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 лет назад
ምንም የሚወጣለት ነገር የለም በጣም ትክክል ነህ እናመሰግናለን እግዚያብሄር ጨምሮ እውቀት ይስጥህ ::ካልኸው በጥቂቱ እኔ አለሁበት " ሌላም ሲኖር ሹክ በለን ወድማችን
@ሃናየድንግልልጅ
@ሃናየድንግልልጅ 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ልክ ነክ እውነት ማስታዋልን ይስጠን መልካአም ያደረግንላቸው ሰዎች ናቸው እሚጎዱን እኔ ገንዘቤን እድሜን የጨርስኩበት ትዳረ መጨረሻው አላማረም ነገረ ግን እኔ ገንዘቡም ምንም አይመስለኝ በቀልም አልፈልግም ያለየኝ አማራጭ ከእግዚአብሔር በታች ቀሪ ህይወቴን በእቅድ መምራት አለብኝ ብየ ወሰኩ ።
@aselefnew861
@aselefnew861 5 лет назад
የእዉነት ጠቃሚ ነገር ነው ተስፋ እና ሙሉ ጤና ያለው ስው እና በለው ነገር ደስተኛ እሚሆን ስው ያለውን ነገር በቂ ነው እሚል ስው ብዙ ነገር የማግኘት እድሉ ሰፊ ነው እኔ በቂ አደለሁም እሚል ስው ደግሞ ብዙ ነገሮችን የማግኘት እድሉ ዝቅ ያለ ነው
@loveofethiopiaethiopia4424
@loveofethiopiaethiopia4424 5 лет назад
ውይ ይህ የእኔ ምክር ነው የመሰለኝ ይህ ለኔ ጥንካሬ ብርታት ነው የሰው ልጅ ብዙ ችግሮች አሉበት እውነት መልካም ላንተ ይሁን ወንድም የስደተኞ አበራታች ነህ እውነት thankyou
@fantyaabuhay6555
@fantyaabuhay6555 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ተስፋ የቆረጠች ልብ አንተ እንደገና የተስፋው መንገድ ያሳያሉ ነው ብርታ ወንድሜ ጥሩ ምክር ነው እኔ ራሴ ጥሩ ምክር አግኝቼበታለሁ
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 5 лет назад
ትክክል ወንድማችን ምክር ውስጤ ነው በመጨነቅ ምንም የምናተርፈው ነገር የለም በተስጠን ነገር ሁሉ ተመስገን እራስን መሆን።ታላቅነት ነው ላቭ የፍቅር ቤተስቦች ስወዳችሁ።
@meskinageyemareyamlijmeski7588
uffffff ምን እደምልክ አላውቅም ቃላት ያጥረኛል ወንድሜ እግዚአብኤር ይባርክክ እናመሰግናል ከተኛውበት አንቅተከኛል ብዙ ነገር በውስጤ ነበር አውን ግን ችግሮችን መፍታት ችያለው ስሰማው በጣም አመሰግናል እግዚአብኤር እረጅም እድሜ ይስጥክ
@እግዚአብሔርፍቅርነውእናቴ
በጣም ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ የምር ደስ የሚል ምክር ነው ያለፈው ታረኬ ሰላሜ እያነሳኝ ነበር ያተ ድምፅ ከሰማሁ ጅምሮ ልቤን ማዳመጥ ሞኮርኩኝ መልካም ቀን ላቭ ፍቅር።
@አባይየማርያምልጅወለተማር
ዋውው የምር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ዛሬ ነው ይህን ቻናል ማየት የጀመርኩት እና በጣም ተመችቶኛል ጥሩ ትምህርትም አግኝቼበታለው እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥሉ እውነትም Love thanks Love channel
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ
ወድሜ ፈጣሪ የከበረ ቦታ ያድርስህ ይህ ምክርህ ፈጣሪ የኔ ባተ በኩል ሆኖ የመከረኝ ነው የመሰለኝ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ ምታቀርባቸው ሁሉ ጥሩ መልእክት የሚያስተላልፉ ናቸው።
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 лет назад
#እናመሰግናለን ምክርህ #ውስጤ ነው #አቀራረብህ እርጋታህ #በጣም ደስ #ይላል ሰላምህ #ይብዛልን በጣም #ትክክል ጭንቀት #መፍትሔ አይሆንም #እኛ ግን እንጨነቃለን#
@EeEe-rc8rj
@EeEe-rc8rj 5 лет назад
ወንድማችን እግዚአብሔረ ይባረክህ
@maydergham8496
@maydergham8496 5 лет назад
ትክክል ነክ ወንድም ዋናው ጤና ከኔተማሩ እእቶቼ ለ3አመታት የኔ የማይወን ጓደኛይ ግዜዬን አይወቴን አበላሽቼአለው ግን ሁሉም ያልፋል ዛሬ እኔ ከማንም እኩል እየኖርኩ ነው ።ባለፈዉ አትጸጸቱ በሚመጣው ተጠንቀቁ እራሳቹን ውደዱ ወደፊት ተስፋ አርጉ።
@salamahuit3473
@salamahuit3473 5 лет назад
Wonidima faxari xibabun yabizali
@Trhas601
@Trhas601 5 лет назад
እርጋታክ ዋው ነው ለትምህርቱ በጣም እናመስግናለን ካስተላለፍከው ነገር በጣም መሆን ያለበት ነገር ቢኖር ራስህን መሆን ማንንም መምስል አለመመኮር ሌለዎችን ስትሆን ራስህን ማጣት አለ ና
@askualaskual7991
@askualaskual7991 2 года назад
ወንድማችን ተባረክ የሀ ሁሉ የተናገርከው እኔ አለ ዛሬ ትምህርቱ ጠቅሞኛል ያለፈው ትቸ የዛሬው በጣም እናመሰገናለን
@አርሴማእናቴእማእወድሻለሁ
እናመስግናለን አራፍ ምክር ነው ብርታልን እግዚአብሔር እደሜና ጤና ይስጠልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@mesimesi7252
@mesimesi7252 5 лет назад
በእውነት አንተ የምትሰጠው ምክር ብዙ ተምራለሁ። እጂግ በጣም አመስግንክ አለሁ
@AsAs-jw1vf
@AsAs-jw1vf 5 лет назад
ትምህርቶች ህሁሉ በጣም ደስይሚሉናቸዉ በጣም ጠቃሚናቸዉ ቀጥልበት እናመሰግናለን
@zinetseid535
@zinetseid535 5 лет назад
ውይ ወንድም ምክርህ ቀጥ አደረገኝ ሰላም እና ፍቅር ሙሉ ጤና እረጅም እድሜ ተመኘውልህ ምክርህ ውስጤ ነው
@zerihunmelkamu6163
@zerihunmelkamu6163 5 лет назад
ዋው... በጣም ደስ ይላል.... ድምፅ በ....ጣም ያምራል!!!
@mazaanabel5798
@mazaanabel5798 5 лет назад
እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም ደስ የምል አቃራረብ ናው። እኔ ስላለፈው ሕይወት መጨነቅ ትቸ በነገው ተስፋ ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን
@YUi-wo4eg
@YUi-wo4eg 5 лет назад
እናመስግናለን ጠቃሚ ምክር ነው ወድማችን
@tshaytesfahum2612
@tshaytesfahum2612 5 лет назад
Betekekel Ewenet new Egeziabher Teru Lebona Yeseten. 🙏Aref Temehiret new Enamesegenalene 👌
@tsedalegerawork9577
@tsedalegerawork9577 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ባንተ ሁሉን ነገር ትቼ እዚህ ደረስሁ አሁን እኔንና እኔን ሆኛለሁ እድሜ ይስጥልኝ ላንተም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
ላንችም እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ። አመሰግናለሁ!
@hawabinhawabinteshilammama2932
እናመሠግናለን ወንድም በጣም አሬፍ ምክር ነው ደምፅህ ዋው ነው በርታልን ትክክል ነህ መጨነቅ ለኛ መፎትሄ አይሆንም ዋናው በራሥ መተማመን ነው ።
@almazsetegngmilcom7222
@almazsetegngmilcom7222 5 лет назад
እናመሠገን አለን ወይ ወዴን ባባር አለሁ የቆየውንና የአሁኖ ሳስብ በጣም ይከፍኛ እምርሳበት ሰአት እንኳን የለም መችእንዴት እንደምቀየር አላውቅም እሰኪ ከእግዚአብሔር ጋር ለወድፊቱ ለሰብ።
@meseret2769
@meseret2769 5 лет назад
እናመሰግናለን በርታ ከምንም በላይ ሳልናገር የማላልፈው እርጋታህ እና ብዙ ዝባዝንኬ የለለው እጥር ያለ መሆኑን ነው😍😍
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
የአንድ ሰዓት ፖስት አድርጌ 30 ደቂቃ ገባ በሉ ማለት ስለማልወድ ነው። ከልብ አመሰግናለሁ። ሰሚ አገኘሁ ብሎ በሰው ግዜ መጫወት አግባብ አይደለም።
@meseret2769
@meseret2769 5 лет назад
@@LoveFkrLove ረጂም ከሆነ ሲጀመር የሚጨርሰው ላይኖር ይቺላል ተመቺቶኛል ቀጥልበት በርታ
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 4 года назад
ይለያል እኮ እኔ በጣም ነው የሚመቸኝ
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ደስ የሚል ትምህርት ሠጠህን
@saralove7453
@saralove7453 5 лет назад
ዋው #እናመሰግናለን በጣም #አስተማሪ እና #ጠቃሚ ነው #ወድጀዋለሁ በርታ #ወንድም
@fentaneshebabu4975
@fentaneshebabu4975 5 лет назад
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን እናመሰግናለን ወንድማችን
@አላኸአንድነዉ
@አላኸአንድነዉ 5 лет назад
በእውነት በጣም እሚያስትምር ነው ወዲማችን በርታልን ቀጥልበት
@ጠባቂየገብሬልነው
እናመሰግናለን ወድማችን ባለህበት ሰላምህ ብዝት ይበል በእውነት ለምክሩ ቃላት የለኝም
@ኢትዮጲያእጆቿንወደእግዚአ
በጣም እናመሠግናለን ምክርህ በጣም ደሥ ይላል ወድሜ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@shewit1307
@shewit1307 5 лет назад
እውነት ነው እናመሰናለን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ለዘመናት ያሳለፍነው እውነተኛ ፍቅር በድንገት ሲቋጭ ያበሳጫል ተስፋም ያስቆርታል ሁልግዜ ሚመለስ እየመስለን ልባችን ተጠልትሎ ያውራኝ ይሁን ሁሌም ለሱ መልካም ነገር እመኝለታለው
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 лет назад
የኔ ቆንጆ እኔም እዳች
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 лет назад
@@ጦይባየወሎልጅT ማር በቅንነት ሰብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 5 лет назад
@@mulualemethiotube792 አርጌሽ አለሁ አሁን
@አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ
በጣም ጥሩ ትምህስት ነው ፈጣሪ ይባርክህ
@ይሁንለበጎነውእስኪልቤታገ
በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ትክክክል ነህ ሁሉንም
@burtukankassaa2924
@burtukankassaa2924 5 лет назад
Wow wondimachn be ewunet tebarekilgn
@ማራናታፍቅር
@ማራናታፍቅር 5 лет назад
ይገርማል ደጋግሜ ነው ያዳመጥኩት ከዛሬ እጀምራለሁ አንተ ግን በርታ ጠንክር
@ስንቴፍቅር-ጘ3ከ
@ስንቴፍቅር-ጘ3ከ 5 лет назад
በእውነት የኔን ሀሳብ ያነበብክ ነው የመሰላኝ ያልካችው ሁሉም እኔ ውስጥ የሚርመሰመሱ ጥያቄዎች ናቸው በእውነት ስለም ምክርክ በጣም ነው የማመሰግነው ጉልበት ሆኖኛል በርታ
@ስሶናእግዚአብሔርፍቅርነው
እግዚአብሔር እንዳት አይነት ሰው ዛብሎን አኔ በጣም ደስ ብሎኛል ግጥሙ እናመሰግናለን
@ጌታሆይተመስገን
@ጌታሆይተመስገን 5 лет назад
እንኳን ሰላም መጣክልን ምክርህ ውስጤ ነው እናመሠግናለን
@addisaweke7444
@addisaweke7444 5 лет назад
ዋው በሚገባን መልኩ ነው የገለፅክለን ምስጋናችን ከልብ ነው ...
@zebaasrat9290
@zebaasrat9290 5 лет назад
ውድም በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ምክርህ ውስጤ ነው ምንም ግዜ የለኝም ግን ምክርህ አርፍ ሰለሆነ ብቻ እንደምንም ብዬ እሰማለሁ
@hanaabata9021
@hanaabata9021 5 лет назад
እናመሰግናለን ወድማችን የኔን የህይወት ታሪክ ያነበብከው መሰለኝ እህህህህህ
@ፎዚያደሴ-ጰ7ዀ
@ፎዚያደሴ-ጰ7ዀ 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አሪፍ ምክር ነው በርታ አድናቂህ ነኝ
@sarasawo5539
@sarasawo5539 5 лет назад
Migarimi mikre new inamseginalen Zamaneki yibareki
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 5 лет назад
ዋው በጣም ደስ ይላል በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን 💚💚💛💛❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን
በጣም አመሰግናለን መቸም በብዙ አስመሳዮች ተጎድተናልና ምክርህ ውብ ነው
@ራህቱልቀልብራህቱልቀልብ
ዋው በትክክል ምርጥ ምክር እናመሰግናለን 😍😍👌👈👍
@wenshtwensht6712
@wenshtwensht6712 5 лет назад
ሰለመልካም ምክርህ እናመሰግናለን
@mesitakale5957
@mesitakale5957 5 лет назад
በእውነት በጣም እናመሰግናለን
@እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
የምታቀርባቸው የፍቅር ታሪኮች በጣም ደስ ይላሉ አስተማሪና ጠቃሚ ምክሮችን ያዘለ ነው እናመሠግናለን
@ramaahmar9259
@ramaahmar9259 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አቀራርብህ ዋው ነው
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 года назад
ባለፈ እፀፀታለሁ ለሰው ምንም ግልፅ ና የፈለጉትን ባደርግም ምላሻቸው ክፋት ብቻ አሁን ግን እራሴን ለመሆን ዝግጁ ነኝ የሰው ነገር በቃኝ ለኔ ሳይሆን ለሰው እየኖርኩኝ እንደሆነ ከባኝ ና ወንድሜ ለምሰጠን ምክር ከልብ አመሰግናለሁ ።
@ሰብርኔያአላህሰብርኔያአላ
እኔ ከነዜህ አንዱ ነበር ግን አንድ ቀን ቤት ልገዛ ነበር ከዛም ጎደለብኝ እናም።የሚወዱኝ።ጎደኞቸ ዘመዶቸ ስጠይቅ ሳቅብኝ ያኔ አንድ ነገር ከልቤ ተሰነቀር ሁሉንም መርሳት አሰብኩ።ከላም ልቤ ተይ ነገም ዛሬ።ነው አለኝ አለቀስኩ ብቻየን በጣም አለቀስኩ ከዛም ስራ መሄድ አለብኝ እና ሄድኩ ብሬን ሳላጠፍ 1 አመት ሰራሁ ከዛም በአመቱ የፈለጉትን አደርኩ እኔ ሳኩ እነሱ ግን መአመን አቃታቸው አሁን ጎደኛ የለኝም 1 ብቻ እናም እኔ ግን ልቤ ሁሌም ለነሱ ያዝናል እነሱ ግን ወለሸይ አልሀምዱሌላ እናም መልካምነት ለራስ ነው እና እህቶች እጠክር አመሰግን አለሁ
@neanegn3210
@neanegn3210 5 лет назад
Yes💯💗👌 ተባረክልን ወዳጄ ምረጥ ምክር በሁሉም ልብ የለው ክስተት ነው 💗💗💯✅
@ميسكبنتإدريس99
@ميسكبنتإدريس99 5 лет назад
እውነትህን ነው ሀሪፍ ምክር እናመሰግናለን ትናንት አልፏል ዛሬን እኖራለሁ ኢንሻአላህ ሁሉም ለበጎነው ግን ግን አንድ ነገር ውስጤን ይርብሸኛል ማለቴ ይቅር ብየ ሳለ ነገር ግን ለመበቀል ባልፈልግም የተበደልኩትን በደል ልርሳው አልቻልኩም ግን ይቅር ብየ ተቀብያለሁ ነገር ግን እንደገና እንድሮው ጓደኝነቱ ን ብቀጥልም ግና 100℅ልሆንግን አልቻልኩም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 5 лет назад
100% ወደቀድሞ ቦታ መመለስ ቀላል አይደለም። እንዲሆንም አልጠብቅም። ሌላው ግዜ ነው። ፍቅርን መገንባት ረጅም ግዜ ይፈልጋል። ፍቅርን ግን አንድ ያላስፈላጊ ቃል ግንኙነታችንን ሊያደፈርስ ይችላል። ሌላው በይቅርታ ከመታረቅ ጋር በግልጽ በጉዳዩ መነጋገር ወሳኝ ነው። በመጨረሻም አንድ ሰው ለይቅርታ የሚሰጠው ትርጉም ከሌላው ይለያያል፡ እንደአስተዳደጋችን። አይዞኝ አንች ብቻ አይደለሽም። ከሰው ብዙ አንጠብቅ። ይቅርታ የሚያደርግ የፈጣሪን፡ፍቃድ እየፈጸመ ነው።
@gdbscvsjbzgvndbf6783
@gdbscvsjbzgvndbf6783 5 лет назад
እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሪፍ ትምህርት ነው
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 5 лет назад
ፍቅርና ትዳር በጣም ያሳስበኛል
@astershifraw2574
@astershifraw2574 5 лет назад
ለጤና. አስቢ እራስ ሽን. አፍቅሪ
@makkiyamamki735
@makkiyamamki735 5 лет назад
እናመሰግናለን ወዲም በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ሰምተን እምንጠቀም ያዲርገን
@makiyamohamed9923
@makiyamohamed9923 5 лет назад
አመሰግናለሁ በጣም
@ሰአዲወሎየዋ-ዸ1ኀ
@ሰአዲወሎየዋ-ዸ1ኀ 5 лет назад
እናመሰግናለን ወንድማችን አድናቂህ ነኝ ምክረህ ተመችቶኛል ኑረልንን
@niceprime8523
@niceprime8523 3 года назад
መሽአላ ብያለሁ በጣም ጠቃሚ ምክርነው
@samritube2384
@samritube2384 5 лет назад
በጣም እናመሰግናለን
@ኢትዮጲያ-ኘ4ተ
@ኢትዮጲያ-ኘ4ተ 5 лет назад
በጣም ተመቸኝ ።እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@አልሀምዱሊላህአልሀም-ጸ6ቘ
ዋው የምር ትምርቶችህ ቁምነገርና ቆሚይ ትምርት ነው ኑርልን♥
@edenabebe7579
@edenabebe7579 5 лет назад
betam asetemerogal meliketeh! Thank you!
@eles8576
@eles8576 5 лет назад
አውነት ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@ዘበነአበበ
@ዘበነአበበ 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክ ኡፍፍፍፍፍ በ ጭንቀት ልሞት ነው ምን እንደዚህ እደሚያደርገኝ አላውቅም ለዚህ ሁሉ ተፅኖ ያደረገብኝ የፍቅር ሂወቴ አለመስተካከሉ ነው 😭😭😭
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 5 лет назад
በጣም ጥሩ ምክር ነው አምላክ ማስተዋልን ይስጠን
@samisamiya5680
@samisamiya5680 5 лет назад
አብዘሀኞቻችን በክህደት የተሰበረ ልብ ነው ያለን ምክርህ ነብስ ይዘራል በርታ
@fikiramentaju1038
@fikiramentaju1038 5 лет назад
ወንድም ስላምና ጤና ይብዛልህ በጥም ትክክል ነው አንድ ቀን እንኑር ሳናቅ እድሜልክ ጭንቀት በጣም ትክክል ነው
@fatumaabdellahra2650
@fatumaabdellahra2650 5 лет назад
እጅግበጣም እናመሠግናለን ወንድም ፈጣሪ የተሻለ እንድትሆን ያግዝህ
@merhaieberko4633
@merhaieberko4633 5 лет назад
Amen amen amen temsgn🙏🙏🙏🙏💒💒
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 5 лет назад
Tebareke medaniyaleme degele mareyame tebarekehe teru melekete new
@afomiaalebachewalbuchew117
@afomiaalebachewalbuchew117 5 лет назад
እግዚአብሔር አዳንተ አይነቶችነ መልካም ሰወች ያብዛልን
@ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ
እናመ ሰግናለን ልዮነህ አቀራረብ አሪፍነው
@atsdeabijrwatsede3341
@atsdeabijrwatsede3341 5 лет назад
እናመሰግናለን ወድማችን በርታ አሪፍ ምክር ነው
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
በጣም ደሥ ሢል እግዚአብሄር ይሥጥልን ወድማችን
@ttty3386
@ttty3386 5 лет назад
ወንድም ልክ ልቤን ያዳመክልኝ ነው የመሰለኝ እርጋታክ ለዛ አለው ዋው እናመሰግናለን ሰላምህን ብዝት ይበልልን
@salonykahen1602
@salonykahen1602 5 лет назад
ተባረክልን
@namiii3238
@namiii3238 5 лет назад
እና መስግናለን ወንድማች በርታ
@fgh429
@fgh429 5 лет назад
እናመሰግናለን. ወድሚ. በርታ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@martabekele9031
@martabekele9031 5 лет назад
ዋው dese ይመል መከር ነው አናምስገናለን nice
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ1ሸ
ትክክል ነው በጣም እናመሰግናለን አረፍ ትምህርት ነው
@fatumaahmed2152
@fatumaahmed2152 5 лет назад
ለምትስጠን ጠቃሚ ምክር ከልብ እናመስግናለን በርታ
@እሌኒየማሪያምልጅ
የወጋ ቢርሳ የተውጋ ልብ እዴት ልርሳው እግዚአብሔር እኑሱን የሚያስርሳ ነገር ይስጥሽ በሉኙ እስቲ
@abazuibrahim9810
@abazuibrahim9810 5 лет назад
አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ
@abazuibrahim9810
@abazuibrahim9810 5 лет назад
እሱን የሚስረሳ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ማሻአላ ወድሞ አላህይጨምረልህ ምክረህ ከስንት ጉድ ጭቀት ታወጣለህ እዉነትም ህይወት ዝብረቅረቅናት ምክህ ያስትካክላልወድሞ እናመሰግናል እኔስድስትኛዉ ላይነኝ ❤️💔
@እግዚአብሔርያውቃል-ደ1ኈ
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም የውስጤን ነገርከኝ አመሰግናለሁ
@tsasq7716
@tsasq7716 5 лет назад
እናመሠግናለን ወድማችን በጠም ደሥ የሚል ነው ቀጥልበት😻😻❤❤👍👍
@alemshiferaw5325
@alemshiferaw5325 5 лет назад
txs alot betam astemari ng r enam wulum kelibu kesemawu yekeyerbetal kefikirhi semi bicha sanwan betegbar endinnorbet fetari yrdan Amennnn....
@መዳኒአለምአባቴ
@መዳኒአለምአባቴ 5 лет назад
በጣም አመሠግናለው በትክክል
@smerahssein921
@smerahssein921 3 года назад
ማሻአላህ በርታወድም
Далее
Blue vs Green Emoji Eating Challenge
00:33
Просмотров 1,7 млн
የርቀት ፍቅር  #Long #Distance #Relationship
8:41