Тёмный
No video :(

ፍቅረኛሽ/ ባልሽ ግልጽ እንዲሆንልሽ ትፈልጊያለሽ? Make your men open up  

Wintana Yilma
Подписаться 174 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

I am Wintana I want to help you grow your knowledge about your self and others so you can build a healthy relationship and a happy life.#love#united#appealing

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 65   
@user-ue2en4jm4k
@user-ue2en4jm4k Год назад
የሴቶች እንባ ጠባቂ ነሽ አንቺ እናመሰግንሃለን እንወድሻለን❤️😍
@foziilove3477
@foziilove3477 Год назад
ዊንታዬ የኛ እንባ ጠባቂ ክበሪልኝ የኔ እንቁ እማከብርሽ ❤️❤️❤️🙏
@user-xs8jc6lx7k
@user-xs8jc6lx7k Месяц назад
የኔ ውድ❤
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz Год назад
እኔ ግራ የገባኝ ሁሉም ወንድ ችግር ብቻ ነው የሚያወሩት አብሶ ስልክ 🤔🤔እና በዚህ ሁኔታ እንዴት ሊያስተዳድሩን ነው ግን 🤔??
@meri5519
@meri5519 Год назад
አኦ የኔም ነው ሰለቸኝ አሁንማ
@hulumyalifal-jq1zz
@hulumyalifal-jq1zz Год назад
@@meri5519 በጣም ሲበዛ ይሰለቻል አበዙት እኮ ዘንድሮ ወንዶቹ አልተቻሉም 😂
@marya7483
@marya7483 Год назад
Eko ye abesha wend aynefam maryamn lela ager mtnoru chasu yalachu abesha date atargu
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 11 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-rh8rg5mp7t
@user-rh8rg5mp7t 7 месяцев назад
ትክክክል
@user-kp8ez2nz8i
@user-kp8ez2nz8i Год назад
ወይንዬ የኔ ማር ፍቅረኛዬ ኒካህ ካሰረልኝ 5 አመት አልፎዋል አንድም ቀን እንደባልና ሚስት አውርተን አናውቅም ቢጠፋም አይናፍቀኝም ባወራውም የደስታና የናፍቆት ስሜት አይሰማኝም ምን ማድረግ አለብኝ አልወድህም ፍታኝ ብዬዋለው አልፈታም ብሎ ቁጭ ብሎዋል እኔ እሱን የጠላሁበት ምክንያት ከኔጋ ያለውን ግዜ ስለሌላ ሴቶች ታሪክ ሲያወራ ብቻ ይጨርሰዋል ስናወራ ስለ እኛ ሳይሆን በሌላ ሰዎች ታሪክ ብቻ ቢዚ ያደርገኛል የሰፈር ወሬ ወጣ ወረደ ብቻ ብዙ ነገር ) እኔ ደሞ በመሀል ናፍቀኸኛል ሰለ እኛ እናውራ ስለው ያፍራል እንደምወደው ስነግረው ፍቅሬ ስገልፅለት በጣም ይሳቀቃል በጣም ያፍራል በዚህ ምክንያት የወደደው ልቤ በጣም ጠላው ወሬ እጂ ቁም ነገር የለውም ምን ትይኛለሽ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
ወንድልጅ ካሀዲ ናው ገናዘብ ይወዳሉ በተለይ አሁላይ
@tigstmamuye627
@tigstmamuye627 Год назад
እዉነትሽ ነውእህቴ
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Год назад
በትክክል
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Год назад
ትክክል
@abduendris3130
@abduendris3130 Год назад
ሁሉምአዴለም
@mlove4025
@mlove4025 Год назад
ሁሉም ናቸው እንዴ ግን ብዙ ጊዜ ሴቶች ወንድ ብር ይወዳል ይላሉ በርግጥ እራሱዋን የቻለች ሴት ይወዳሉ ጥገኛ ያልሆነች
@user-gw3sb4dh5c
@user-gw3sb4dh5c Год назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን
@weyinishetweyinishet
@weyinishetweyinishet Год назад
እችን ልጅ በጣም ወድጅአለአታለው ❤️
@emancom7292
@emancom7292 Год назад
ሴት እህቶቼ ተጠቀቁ ብር አትስጡ ለወንድ
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Год назад
ሳህ👍
@user-cf8vy1ih4k
@user-cf8vy1ih4k Год назад
እሺ
@hayatmohammed7313
@hayatmohammed7313 Год назад
Harif tt new
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Год назад
ተባረኪ ይልቤ መዳኒት ነሽ መፀናኛየ
@MuluAbreha
@MuluAbreha 14 дней назад
❤❤❤❤❤
@ecaccount7816
@ecaccount7816 Год назад
እናመሰግናለን በርችልኝ የኔ ቆንጆ
@emuyeyuselij3968
@emuyeyuselij3968 Год назад
ተባረኪኪኪኪኪኪኪ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-nm6ub6yg2b
@user-nm6ub6yg2b 11 месяцев назад
❤❤❤❤
@solona2000
@solona2000 Год назад
በዚች መራራ አዘም ውስጥ የትዳር የፍቅር ቅመም አጣፋጭ ኮረሪማ ነሽ ። በጣም በሳል ነሽ የምሁራን መጽሃፍ ስላነበብሽ ነው። አኛም ጊዜ tiktok ላይ ከመቦጫረቅ መንፈሳዊ ትምህርት ህይወትን ማነጽ ። ያልተማረ ሰው ትዳርምን ሀገርንም ያፈርሳል ።
@yemaneezaz8073
@yemaneezaz8073 Год назад
Dinq lich nesh betham new yemyakebrish keep it up tewedag nesh
@buzineshaddise1104
@buzineshaddise1104 Год назад
Thanks you my dear Kee mekerochesh buzu temeralew enwedeshalen😍😘
@hayatseid6994
@hayatseid6994 Год назад
Enmsegnalne 👍👍👍👍👍👍
@butukanmolla7104
@butukanmolla7104 Год назад
Yene wudi enmsgnale👍👍👍
@askask9433
@askask9433 Год назад
ዋዉ ገራሚ ንግግር ነዉ
@hawi7abdulkadrabdulkdir600
@hawi7abdulkadrabdulkdir600 Год назад
Wintaye ye mamkirsh nabarang bamedeaw magangesh ❤
@wintanayilma
@wintanayilma Год назад
@miyawitty telegram link new voice laki
@jesusislord409
@jesusislord409 Год назад
Eshi yene Wddd
@sarichiyeegetaliji9498
@sarichiyeegetaliji9498 Год назад
Yemiwoshii ❤️❤️🌹🌹
@tsehaysolomon594
@tsehaysolomon594 Год назад
ewunati baxam nawu yemiwodesh tilayalsh emaa
@bilubilubilu4492
@bilubilubilu4492 Год назад
Yena kemem🙏🙏🙏
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 11 месяцев назад
Thank you so much Wintana we learned a lot from you ❤👍
@yhopyoutube5212
@yhopyoutube5212 Год назад
🌷🌷🌷
@meseretbelayhailu4993
@meseretbelayhailu4993 Год назад
በጣም እፍፍፍፍፍ
@ment869
@ment869 Год назад
Enwodshaln
@mimimimi-ep9ib
@mimimimi-ep9ib Год назад
❤❤❤😍😍
@gizawithaile1499
@gizawithaile1499 Год назад
My dear sister wintana❤❤❤🙏💎👑🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tsionwendesen5547
@tsionwendesen5547 Год назад
Ebaksh wintaye begl endagegnsh erjign
@tsionwendesen5547
@tsionwendesen5547 Год назад
Etebkshalew
@abdurehimmurteessa1918
@abdurehimmurteessa1918 Год назад
Bay,ee namatti tola
@fevengebretatyos8580
@fevengebretatyos8580 Год назад
Winti selam lanchi yhun betam new mwedsh qetybet gn and tyaqie alegn fqregnaye keniega adelem lela hager new yalew na endet glx largew bzu were aychlm plsssss
@dagikas1950
@dagikas1950 Год назад
ዊንታየ በግል ማግኘት ፈልጌ ነበር እባክሽ እርጅኝ
@asnabenti4926
@asnabenti4926 Год назад
Weyi gilts arrr teyiny 😫bitigelebabechi erasu tikurtesbi 🤸🏼‍♀️🤸🏽‍♀️🤸‍♀️ 👌 yehonu sewoch nachew yebezut gizew new meseleny sewum nurowum anuanurum fkr mibalew baxeqalayi hulum forjid honuli alu 😫😂😂😂😂
@meserettamiru6353
@meserettamiru6353 Год назад
በተለይ ባልሽ ከአንቺ ይልቅ ከሌሎች ጓደኞቹ ጋር ብቻ ሚስጥሩን የሚያወራ ሲሆንስ ምን ይሰማሻል
@eimanlove
@eimanlove Год назад
😢😢😢😢😢
@fggdhhh6992
@fggdhhh6992 Год назад
ወዷችን ብቺለምን ታማላችሁ ሴትም ሌኖር ይችላልአደለ
@user-uy2wv1wr9e
@user-uy2wv1wr9e Год назад
እኔኳን ምንም አይደብቀኝም 😍
@abcd2953
@abcd2953 3 месяца назад
ለምድነው ስለትዳር ማታወሪው ሁሌ ጎደኛ ፍቅረኛ የንትይው
@emancom7292
@emancom7292 Год назад
ወንዱ የሴትን ብር ለመውሠድ ሆን ብለው ነው
@solomonsolomon6619
@solomonsolomon6619 Год назад
ዊንታ በትከከል ነው
@anwaralemseged7884
@anwaralemseged7884 Год назад
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❣❣❣❣❣❣❣❣☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝❣❣❣❣☝❣
@user-pt4di9ck5o
@user-pt4di9ck5o Год назад
ayy yezendro wend enat mthon yilalu siyagegnu ayawkubet kezan tkm bicha malekakes hoho
@kemir264
@kemir264 Год назад
ሰላም ሰላም ዉድ ያገገሬልጆች ሰብስከራይ አድርጉኝ በቅንነት አይከፈልበትም
@kamalkalam3062
@kamalkalam3062 Год назад
❤❤❤❤❤
@user-pt4di9ck5o
@user-pt4di9ck5o Год назад
ayy yezendro wend enat mthon yilalu siyagegnu ayawkubet kezan tkm bicha malekakes hoho
Далее
🎙ПОЮ ВЖИВУЮ!
3:17:56
Просмотров 1,5 млн
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 4,1 млн
ልባም ሴት! #love #ፍቅር #ethiopia #ebs
16:51
🎙ПОЮ ВЖИВУЮ!
3:17:56
Просмотров 1,5 млн