Тёмный

ይህ ቤት የመሸጥ ሃሳብ ቀርቷል ( ግንቦት 18,2012 updated info) 15 ክፍሎች ያሉት የሚሸጥ ባለ 500ካሬ ቪላ ቤት በለገጣፎ 

Addis today
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 121 тыс.
50% 1

15 ክፍሎች ያሉት 500ካሬ ቪላ ቤት በሽያጥ ላይ ለገጣፎ "ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብዮ ላድንቅሽ"
villa for sale at Legetafo
• ይህ ቤት የመሸጥ ሃሳብ ቀርቷል ( ...

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 407   
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
አላህ ይወፍቀን ምን ይሳነዋል ተስፋ አትቁረጡ ወገኖቼ ማሻአላህ ሲያምር ያአላህ አንተ ከዚህም የተሻለውን ስጠን በአኼራም ጀነትን እንለምነሃለን ያአርሃመራሂሚን
@selimtube404
@selimtube404 4 года назад
ሀስብነሏህ ወኒእመል ወኪል ሱብሃነሏህ Amin yareb men yesanewal
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 года назад
Amin yareb
@tube8251
@tube8251 4 года назад
አሚሚን
@hayunahayuna3030
@hayunahayuna3030 3 года назад
Allahume amiiin
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 года назад
አይ ለገጣፎ ያሉ ሰዎች ወደው ሳይሆን የሚሸጡት ጨንቋቸው ነው
@tafachiyoutube7410
@tafachiyoutube7410 4 года назад
ወይ ባይኔ ታየሁት በቂነዉ አልልም ኢንሻአላህ ይሰጠኛል ጌታየ አድቀን
@cennasami414
@cennasami414 4 года назад
ከቤቱ አንፃር ዋጋው ምርጥ ነው ባይ ነኝ፡ ግን የሚሸጡት የቄሮ ነገር አሳስቧቸው ይመስለኛል ........
@selam6047
@selam6047 4 года назад
Cenna Sami lik nesh kero ygzachew
@amenamenambaye3434
@amenamenambaye3434 4 года назад
😁👌
@zufanzufan4105
@zufanzufan4105 4 года назад
kkkkkkkkkkkkkk ትክክል
@kedsttiub2211
@kedsttiub2211 4 года назад
tkkl yimeslal wagaw betam konjoo new
@amharatimes247
@amharatimes247 4 года назад
በርግጠኝነት!!! መንጋው የጋማ ከብት ከበረት ወጥቶ አማራን እና ኦርቶዶክሳውያንን አንገት በሜንጫ እየቆረጠ ባለበት በዚህ ሰዓት ሆሆ!!! ከአፋር ግመል ጋር መኖር እመርጣለሁ!!!
@aminaabdulla6787
@aminaabdulla6787 4 года назад
በአይኔ ከየሁት ይበቃል የከተማው ቀርቶ የገጠሩ በተሳካልኝ ጉልበቴን ጨረስኩ በአረብ አገር ግን ምንም የለኝም ብቻ አላሀምዱሊላህ ለሰው ልጅ ጤና ነው ዋናው ነገር።
@mmmh7409
@mmmh7409 4 года назад
በትክክል አይክፋሽ ከሁሉም ነገር ጤና ይበጣል
@zainabainab9161
@zainabainab9161 4 года назад
ጎበዝ ከዘበኑ ጋር የሚሄድ ደላላ ያስፈልጋል ወንድሜ እግዚአብሄር ባለህበት ሁሉ ይጠብቅህ ለመግዛት አቅም ባይኖረኝ እንኳን ሰለመረጃህ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል🙏🇪🇹🙏
@t2y3g2gtttq5
@t2y3g2gtttq5 3 года назад
ይህን ፔጅ ደስ የሚለኝ ነገር ህጋዊ የሆነ ነገር ብቻ ነው ምታሳየን
@be8cab
@be8cab 4 года назад
በርታ አቀራረብህ በጣም ጉበዝ እንዲህ ነው አድቨርታይዝ በምታገኘው መንገድ ሁሉ ቤቱም ያምራል እግዚአብሔር እድሉን ከሰጠን እንገዛለን ለወደፉቱ
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 года назад
ስሜ, ጥሩ ግቢ ይመስላል ውስጡ ምንም ባያምርም.... እዚ አካባቢ 12000 ቤቶች እንዲፈርሱ ትእዛዝ ተሰቶዋል ባለፈው... ሕጋዊነቱን ምን ጋራንቲ ይሰጡሃል ሻጮች? ከቻልክ, እዚ አካባቢ AirBNB or Guest Houses በስንት ይከራያሉ (CCD ውስጥ ሳይሆን) ቤቱ ራሱ ያለበት አካባቢ...ከቻልክ የቤቱ መሰረት/Foundation ጥልቀት ምን ያህል እንደሆነ ብትጠይቅ.... TNX,ምስጋና ለመረጃ አቅራቢዎች!
@primeprime6195
@primeprime6195 4 года назад
ለገጣፎ የበደ መሆን አለበት የሚገዛው ለገጣፎ የህዝብ እንባ አለበት እንካን ለሚገዛው ለነዋሪው እዳ ነው
@MamaMama-xd9rv
@MamaMama-xd9rv 4 года назад
አንቺ ውሻ ትውልየ
@mertabekani640
@mertabekani640 4 года назад
በጣአም ያምራል ውሻም አለው ዛሬ ባንክቤት ዝግነው አሉኝ ሲከፈቱ እገዛለው እኛ ጤና አረብ አገር ያሉ እህቶቼ የማሰራፈት ይሆነኝል
@cifufuugifuguig6271
@cifufuugifuguig6271 4 года назад
ለቄሮዎች ንገራቸው እነሱ ሊገላገሉ ያበደ አለ አገራችን ሰላም ከሆነ በላስቲክ ቤት እንኖራለን ለምን እነሱ ይሸጣሉ ይህን የመሰለ ቤት መቼም ሰላም አይመጣም ቄሮ ከሚያፈርሰው ወይ ከሚወስደው ብለ ው ማምለጣቸው ነው
@user-hj5nl4yg6i
@user-hj5nl4yg6i 4 года назад
ክክክክክክክክክክክ እረ ለቄሮ ይሸጠ
@adf8774
@adf8774 4 года назад
ያምራልግን. ለሸቃላ. አይሆንም
@eyerusbekele2122
@eyerusbekele2122 4 года назад
ሌላው በነፃም አይገባ ቄሮ ደሞ በነፃ አየተሰጠው ነው ለምን ብር ያወጣል አትልፍ ሰፈሩ አይፈለግም
@dinodire7576
@dinodire7576 3 года назад
Thank you Smere. We look forward to your next video from Legetafo. Cheers bro.
@afiyaahmed4650
@afiyaahmed4650 4 года назад
የብሩን ቁጥር ስሰማ ስልኬን ጣልኩት 😥😥 እረ ያረብ አርግልን አርግልን አንተን ላቸግርክ እኛን ደስ ይበለን ያረብ 😥
@habibabahrain298
@habibabahrain298 4 года назад
Hahahahahahaha
@bazabranu9838
@bazabranu9838 4 года назад
Ayzosh sekeshn tarfawal
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 4 года назад
ማርያምን በጣም ጥሩ ነው ዋጋው አ•አ ሁኖ ቢሆን እኔ እገዛው ነበር እስኪ በዚህ ብር እንደዚህ ያለ ቤት እና ካሬውም ተመሳሳይ አዲስ አበባ ፈልግልኝ
@eden5672
@eden5672 4 года назад
እደዚህ ስፋት ያለው ግቢና ቪላ ልምልም የሚል ደስይለኛል ወደፊት ስፈልግ ታጋዛኛለህ በርታ ጥሩ ነው አቀራረብህ 👍🏻
@husseinhassen263
@husseinhassen263 4 года назад
"ለገጣፎ"ጌታዬ ልታስጨርሰን ነው ! ኬኛ በሚባል ጥቁር ውሻ ልታስነክሰኝ? ለደብረጽዮን ሽጥለት
@MimiMimi-rm5pg
@MimiMimi-rm5pg 4 года назад
Yes hussein
@felekehaile7359
@felekehaile7359 4 года назад
Kkkkkk
@user-ct9wn7ol8m
@user-ct9wn7ol8m 4 года назад
እውነት ነው
@habeshawitbiruke3534
@habeshawitbiruke3534 4 года назад
Hussein Hassen ደብሪጽን መንካትህ ቢያናደኝም ኮመንቱ አስቆኛል
@lemlemize
@lemlemize 4 года назад
ደብረፂይንን ማንጅራቱን እንዲሉት ነው ?kkkk
@Fretube
@Fretube 4 года назад
በጣም ያምራል። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ።
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
selam selam, how u doing Frye. ?
@Fretube
@Fretube 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ። ቤቱ በጣም ያምራል እስቲ ዋጋቸው ቀነስ የሚያደርጉ ደግሞ አቅርብልን።
@eldalemm2392
@eldalemm2392 4 года назад
15 ክፍል በ5.7ሚ በጣም እኮ ርካሽ ነው ምን ዋጋ አለው ለገጣፎ ሆነ እንጂ ዛሬ ነበር ምገዛው
@astervigierkarp9523
@astervigierkarp9523 4 года назад
Ena ye souke Display aleyi ye mishete be tame be konjo hunata yetsera be Architects ena Oka kehonki Gutu commercial new yalou contact arguileyi bezihe
@eyobtessema5630
@eyobtessema5630 4 года назад
ለገጣፎ ኦሮምኛ ማወቅ አለብን?
@Filseta
@Filseta 4 года назад
😆😆😆😆😆😆🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 4 года назад
እገዛው ነበር ግን ቄሮ እያለ ነገ ምን ያስተማምናል ማን ሞኝ አለ ብሩን ለቄሮ የሚጥል በረረፈ ቤቱ ቆንጆ ነው
@heavenfantaw1447
@heavenfantaw1447 8 месяцев назад
የኦሮምያ ክልል እኳ
@user-oh1br3fs3m
@user-oh1br3fs3m 4 года назад
ጥሩ ሥራ ነዉ ግን ቄሮ ባለበት ቦታ መቶ ሽብርም አልገዛ
@yekitagetnet9203
@yekitagetnet9203 4 года назад
kkkkkkk
@madinalove519
@madinalove519 4 года назад
ክክክክክ
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 4 года назад
Tekkekel
@hawwiiintalashawwaa7736
@hawwiiintalashawwaa7736 4 года назад
Kkkkkk qeeroo ewko kegnanew
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 года назад
ትክክል
@rahelyoseph6461
@rahelyoseph6461 4 года назад
Wow betam yamral thank u for your time bro.
@ridachifaro2586
@ridachifaro2586 4 года назад
ዋው ያምራል ምን ዋጋ አለው ለኛ አይመጥነንም ብልስ ባዶመሬትም ብሆን አረብ አገር ላለነው ብታሳየን
@merammraim8174
@merammraim8174 4 года назад
ለገጣፎ የሚባለው ቦታ ቄረወች ያስቀምጡናል እዴ
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 4 года назад
😅😅😅😅
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
@@othellodesdemona5902 ክክክክ
@user-fk1sy6us8y
@user-fk1sy6us8y 4 года назад
Kkkkk
@hajeralhosani9258
@hajeralhosani9258 4 года назад
@@redsliag9661 waGaw erekashe new
@sadamohammed2553
@sadamohammed2553 4 года назад
የቄሮአህያወች ጋረማንይኖራል ኪኪኪኪኪ
@hewanalebachew1806
@hewanalebachew1806 3 года назад
Cool house....price is fair 2 bruh....nice work
@user-gb1he9wc8t
@user-gb1he9wc8t 4 года назад
ቄሮ አለ ይቅርብን
@tube8251
@tube8251 4 года назад
ቄሮ ኑሩልን እንዲ አስከብሩል እንጂ ክክክክክክ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
*እንዴት አባቱ ያምራል ምን ዋጋ አለው ሚሊዮን የሚባል ስም እንጂ ብር አላውቅም*
@emureyan4173
@emureyan4173 4 года назад
ክክክክክክ
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
@@emureyan4173 ሳቂልኝ እህት እኔማ የቤት ነገር ሊደፋኝ ነው
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@user-sv1he2zi3c
@user-sv1he2zi3c 4 года назад
ምጥን የኔ ቆጆ የምን ሚሊየንነው አሰማህምበይው አይመጥነንም
@mitku1079
@mitku1079 4 года назад
ክክክክክክክ እረ እዉንትሽን ነዉ
@AA-tm6hk
@AA-tm6hk 4 года назад
ጎበዝ እንዲህ ከዘመኑ ጋር የሚሄድ ደላላ ያስፈልጋል
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 года назад
ለገጣፎ ሆሆ ጨርቄን አውጥቼ ልሩጥ
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 4 года назад
Thanks a bunch Addis today በእውኔ የምፈልገው አይነት ቤት ነው ዛሬ ያየሁት ግን በደንበር በተገደበች አገር ውስጥ ገንዘብ መበተን ይሆናል እንጅ ዛሬውኑ ገዝቸው አድር ነበር ከምንም በላይ አስደስቶኛል ግን የገጀራ ሰፈር ነው
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 года назад
Dont Buy... RENT! Thats how its done
@yeshiwasengda1853
@yeshiwasengda1853 4 года назад
@@Lobo-Lobo አመሰግናለሁ አወ እውነት ነው
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 4 года назад
ነገ ቄሮ ሊያፍርስው ዛሬ ሊገዛ
@munawarmohamed32
@munawarmohamed32 4 года назад
በላ ቤቱ ተፈናቅሎ ነው እንዴ አረ በነፀም ውድ ነው አበቃ የለገጠፎ ንግግር!!!
@ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ
@ዜድወሎየዋ-ነ5ዘ 4 года назад
ዝርዝር አጣሁ እንጂ እገዛው ነበር
@Filseta
@Filseta 4 года назад
😆😆😆😆😆😆🙏🙏🙏🙋
@hiwidz6877
@hiwidz6877 4 года назад
ክክክ እኔ ልዘርዝርልሽ
@user-yf2xi5yh2v
@user-yf2xi5yh2v 4 года назад
😅😅😅😅😅😅😂
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948
@nbdjxjdjdnxjxjbxbxbndd2948 4 года назад
Kikikiki kikikiki😂👍
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 года назад
ክክክክክክክ
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 года назад
እኔ እዚህ ውስጥ ምን ጥልቅ አርገኚ አላይም። የኔ ልክ 1 ሽህ ብር ቤት መከራየት ነው ወደዚህ መድር አይመጥነኚም
@user-dk9fj2vp1c
@user-dk9fj2vp1c 3 года назад
ምርጥነው
@seragena1539
@seragena1539 4 года назад
It looks nice from outside but how safe is it the area considering what’s going on some area?
@sadaahmd1678
@sadaahmd1678 4 года назад
ምድነው ኮሜቶች ቄሮቄሮ ማለት አበዛችሁ የረከሠቤት ሢገኝነው ሠውን የምታሥደነግጡት ሢቀጥል ቄሮ ማለት ምድነው የምን ቢሄርነው የውጪ ዜጎችናቸው እሥኪ አብራሩልኝ
@mamemame7275
@mamemame7275 4 года назад
Awrewoch gedayoch
@mamemame7275
@mamemame7275 4 года назад
Keron Egziaebher ke midr lay yatfachew yane beselam menor new Madagascar mehed aelebachew
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 4 года назад
I wouldn’t take it free. Are you kidding me? Beside it not good looking home like you said it.
@merontaye8723
@merontaye8723 4 года назад
ወይ ጉድ አታፍርም ቦታው ቤቱ ጥሩነው ደስይላል ግን መግስት በአናት መቶ እንዲገነዳድሰው ነው ሰዎቹ ሰው አተው ይመስልሀል ይፈርስብሀል ስለተባሉ ነው ግን ናይስ ነው ቦታው የሚወደድ ነው መግስት በጊሊደር ባይገነድሰው
@mulumola6561
@mulumola6561 3 года назад
Yemenite Wastena Alew Wye ? Selam Akababe Newd Wye ? Kakfew Hubera Antsare ?
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 года назад
የምጠላው ሰፈር ጅብ የሞላበት አንተ ስታስበው 5 milion ቢኖረኝ እዚ አንተ tube ላይ ምን እሰራለው ሆ ትቀልዳለህ እንዴ
@kibrethaile1955
@kibrethaile1955 4 года назад
kkkkkk I like that
@dontjudgeme7968
@dontjudgeme7968 4 года назад
UMU SIHAAM TUBE 😅
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 года назад
@@dontjudgeme7968 ታድያ 5 milion ይላል እንዳ ሆ
@addistube5659
@addistube5659 4 года назад
Kkkkkk
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 года назад
ክክክክክክ እኮ ወዶ አላረከሰም
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 4 года назад
ጣፎ ባይሆን አሪፍ ነበር እና ስሰማ ብዙ በሙስና ይታማል መሬት አስተዳደሩ
@user-hf9jn9zm2f
@user-hf9jn9zm2f 4 года назад
መግዛት እፈልጋለሁ ግን ማን ሊኖርበት
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
*እናመሰግናለን ወንድም ለስደተኞች አይሆንም ለቱጃሮቹ ትተናል*
@user-ug9rh1tl5r
@user-ug9rh1tl5r 4 года назад
ትክክል ዘመዴ 20አመት እንኮ ብንሰራ አንገዛውም 😅😅😅😅
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
@@user-ug9rh1tl5r አረ 40 ዓመት በይው እሱም ሁሉንም ካስቀመጥሽ ነው
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 года назад
አስኒ, ለመግዛትኮ 6ሚልየን ክፈይ ያለ የለም.... አጠገቡ ተከራይተሽ ለ NGO ካከራየሽ, በ 4ዓመት ውስጥ ቤቱ ያንቺ ነው.... ያንቺ ኪራይ 45000ሺ ነው.... ምታከራይው በ 100ሺ ነው.... እንደዚነውአርገው ሀብታሞች ሁሌም ሀብት ሚሆኑት.... አንቺሳ?
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
@@Lobo-Lobo የሚገርም ሀሳብ ነው
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 года назад
@@Lobo-Lobo ከዚህም በላይ እደግ ወንድሜ ልች ነህ ችግራችን አንድን መረጃ መጥፎ ከሆነ ሁሉንም መተቸት ሆነ እንጂ ስራችን አዕምሮአችንን ካሰራነው ብዙ ለውጥ አለ
@giftiyimam3764
@giftiyimam3764 4 года назад
Thank you Ye realstate wagana newt min yahil endemikefel teyikeh nigeren
@assefashsura578
@assefashsura578 3 года назад
idont think the area is safe but lovely house
@sofiaabdu1702
@sofiaabdu1702 3 года назад
ያምራል
@channle3377
@channle3377 4 года назад
በ 3 መቶ ሽብር ፈልግና ደውልልኚ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 года назад
😂😂
@brookstube5385
@brookstube5385 4 года назад
Bajaj gezabet
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 года назад
ትክክል ለሼቃላ ሚመጥን
@workutheo1598
@workutheo1598 4 года назад
Drink coffee with this money 😀
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 4 года назад
Kkkkkkk lenem eshi
@romansweet9360
@romansweet9360 4 года назад
It's beautiful house well see
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማቸውን
@fmn8633
@fmn8633 4 года назад
ቦሌ አካባቢ ፈልግ አለሁ ባዶ ቦታ ከ300-400 ካሬ ሃያት ገርጂ ለቪላ መስሪያ የሚሆን 3 4 ሚሊየን ባለዉ
@monaamaru6528
@monaamaru6528 4 года назад
አረረ እዛው ዛሬ ገብቼ ነገ ቄሮሊያቃጥለው
@mercym.7732
@mercym.7732 4 года назад
mona asfir they’re not burning the house, they will burn us to...😭😭😭😭😭
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 4 года назад
ለገጣፎ? ህምምምም በነፃም ቢሰጡኝ አልገባም የንዋይ ደደበበን ዜና አልሰማህም
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 4 года назад
ምን ሆነ አልስማውም
@haimanoteliyunesh1055
@haimanoteliyunesh1055 4 года назад
ልጅ እያሱ ዘአንበሳ ቄሮ ነን ባዮች እቤቱ ሄደው አጡት ለኤልያስተባባል አቀባበል ወደ አአ ሄዶ ዋናው ነገር ኦሮሞ ያልሆነውን ቤት ለቃችሁ ውጡ እያሉ ነው ሁሉም ጥለውወተዋል ለምሳሌ ቴዲ አፍሮ ለቆ ወጥቷል ለዚህ ነ
@user-xm2pu4hg6r
@user-xm2pu4hg6r 4 года назад
@@haimanoteliyunesh1055እዬ ቄሮ ወንድ አጣ እኮ ሆድዬ መሄድ አልብኝ ሙች ከምሬ ነው
@Mesdes1977
@Mesdes1977 4 года назад
@@user-xm2pu4hg6r ተመቸህኝ አብረን እንሆድለታለን እንዲህ እንዳላገጠ አይቀርም
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 4 года назад
በሌላ ግዜ ቢሆን እሄ ቤት ከ10 ሚሊዮን ብር በታች አይሆንም ሰዎቹ ኦሮሞ አደሉም ሽሽት ይመስላል
@hajeralhosani9258
@hajeralhosani9258 4 года назад
Malet lemen
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 4 года назад
😂😂😂😂😂
@munawarmohamed32
@munawarmohamed32 4 года назад
😁😁😁😁😁 አይደለም?
@mamemame7275
@mamemame7275 4 года назад
Johnny Johnny Aeremene fertew new
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 4 года назад
እራ ተው ወንድሜ ተስፋ አተስቆርጣን ሚሊዮን እያልክ እኛ እኮ ሸቃልት ነን ሪያል እንጂ ሚሊዮን አናቅም!
@faleelafaleela5485
@faleelafaleela5485 4 года назад
የአላህ በሪየ ነኝ ፊዳካ አቢ ወ ኡም የረሱልለህ ክክክክ እኮ
@harunetiyopya
@harunetiyopya 2 года назад
How much
@mlalofahemlogistics9185
@mlalofahemlogistics9185 4 года назад
Please show us internal Partitions for all rooms
@libonasiten4725
@libonasiten4725 4 года назад
እናመሰግናለን
@ainidaddy3619
@ainidaddy3619 4 года назад
ዎው በጣም ነው የሚያምረው ጌታሆይ ባርክኝ እና legzaw
@Meme-lt8bj
@Meme-lt8bj 4 года назад
ብገዛው ነገ ቄሮ መጥቶ ይሰባብረዋል ስለዚህ ቅርብኝ!!!
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
መጀመሪያ ዋጋው ወገብሽን ይሰብረዋል ክክክ
@mitku1079
@mitku1079 4 года назад
@@fgdbbfffbnbdhb2848 ክክክክክክክክ
@salimaahmed5071
@salimaahmed5071 4 года назад
እውነት ነው
@awirmobiles9366
@awirmobiles9366 3 года назад
ወንድሜ እንደ አቅሜ ፈልግልኝ ማርፌያ የሌለኝ ነው
@samirasaeed4457
@samirasaeed4457 4 года назад
እኔም አለኝ የራሴ ቤት አልሀምዲልላሂ እድዳቅሚቲ በቆርቆሮም ብትሆን ክክክክክ ስት አመት ለፍቸባታለሁ
@zahramehemeda3629
@zahramehemeda3629 4 года назад
Kkkkk
@user-vc2sk5jd8n
@user-vc2sk5jd8n 4 года назад
ከአዲስ አበባ ውጪ እስቲ ፈልግ ወደ አዳማ ደብር ዘይት
@Filseta
@Filseta 4 года назад
50ሺ ባዶመሬት ካገኘህ ፈልግልኝ ወዳጄ ሠው ባለውነው
@DanDan-dw8hl
@DanDan-dw8hl 4 года назад
Hahaha 50shi?
@fennybruck73
@fennybruck73 4 года назад
Wakkkkkkk yena beta kkkkkk
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 4 года назад
ድሮ ቀረ እቅም አይገዛ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
ዋው ነው ይገበዋል ላለው
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 4 года назад
በጣም ተወደደ
@omuaymen9218
@omuaymen9218 4 года назад
ሰላም ነክ ወንድሜ ለገጣፎ የት አካባቢ ነዉ እስኪ ስልክ ስጠንና አንየዉ
@barkahhassen226
@barkahhassen226 4 года назад
በናትህ ያቅማችን ፈልግልን እስከ 600 000ሺ ብር ፈልግልን
@mouniapinnono3218
@mouniapinnono3218 Год назад
Where are you ?
@user-dn6dg9gm5b
@user-dn6dg9gm5b 4 года назад
Betasb Argegni Bro
@finagizaw9328
@finagizaw9328 4 года назад
Ere besmam hehin yemikali birr binoren ezhi mn enseralen kechalik kezhi betam yekenese akirblin
@user-zv3jn6wn3v
@user-zv3jn6wn3v 4 года назад
5መቶሽ ባገኘሁና ከስደት በወጣሁ አይደለምና ይህን ሁሉ 😓🙆🙆
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 4 года назад
ግን የብሩን ቁጥር አላውቅም ለመርጃህ ሳላመስግን አላልፍን ወድም
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 4 года назад
በጣም ቆንጆ ነው
@omeraadam3052
@omeraadam3052 4 года назад
መጨረሻው ስንትነው
@aishaseid2813
@aishaseid2813 4 года назад
እዚህ ሰፈር ያላችሁ ስገጤወች ከናንቱ በላይ ክፉ አለ አአ ሙሉ የኦሮሞ ናት ካልተመቿችሁ ዳይ ወደ ጎጄ ብር ህጋዉይ ኑገር ነክቶ አያውቅም።አየን አቃጥሎና ዘርፎ እሚጨፍር ድፍን ሰገጤ እናንተ ሰፈር
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 4 года назад
Doma!!#geso he is wede Madagascar A.A tebezabhalech chfen
@user-gf2zk2dq3b
@user-gf2zk2dq3b 4 года назад
ቅዠት አይከለከልም ቃዥ በቁምህ
@mamemame7275
@mamemame7275 4 года назад
Aisha Seid Free dream go to Madagascar
@amenamenambaye3434
@amenamenambaye3434 4 года назад
ወንድሜ ቦሌ ቡልቡላ ቤት ነበረኝ ደርሷኝ በጣም ቆይ... ቁልፍ አልተሰጠም ? 40/60 የሚባለው
@jamesali7767
@jamesali7767 3 года назад
There is no price what is the price
@rahmayeweloleg1601
@rahmayeweloleg1601 4 года назад
የት ነው
@rahmayanous8894
@rahmayanous8894 4 года назад
የትአገረነዉ
@tube-yi8ik
@tube-yi8ik 4 года назад
ቆርቆሮም በገዛሁ እንኳን እሄን
@user-tu5kn5od3k
@user-tu5kn5od3k 4 года назад
እውነት ነው ማር ህይን ከሚያሳዩን ለኛ የሚሆን ቢያቀረቡልን
@fadelnahle6289
@fadelnahle6289 4 года назад
ዋዉዉ እዴት አባቱ ያምራል በፈጣሪ የምፈልገው ቤት ነዉ ግን ሰፈሩ ሰላምና የለዉም ችግሩ
@mulumola6561
@mulumola6561 4 года назад
Men waste a Alewe LEGETAFO beyasnsunes ??
@ninameki6977
@ninameki6977 4 года назад
Ayat akababi bado mret btakerblen enfelgalen
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 года назад
ባዶ መሬት 15ሺ ነው እዛ እካባቢ
@yonaseabera8142
@yonaseabera8142 4 года назад
Teru nebere kareohe alu ????
@semira6323
@semira6323 4 года назад
ካርታ አለው እንዴ
@HhHh-ob7ym
@HhHh-ob7ym 4 года назад
ማሻአላህ ያምራል
@haustbahiya6709
@haustbahiya6709 4 года назад
ሁሉም:ለፍቶነው:የሚገገዛው:አስተሰሰባቸው:ግን:ምን:አይነት:እንደሆነ:ሊገበኝ:አልቻለም:??????ሀገር:የጋራችን';ሀይመኖት:የግለችን:መበጣበጥ:አየዋጠንም:ስንከበበርነው:የሚየምርብን:ሀገር:የጋራችንነው:ብጥብጥ:በጠምነው:የሚደብርበችሁ:የትእንሂድላቸቸው:ምንአይነት:አስተሠሠብነው??¿???????????????????.??¿?
@user-bg9jr3ss6x
@user-bg9jr3ss6x 4 года назад
ለዲያስፕራ መልካም እዲል እኔካ ላሚ ቦራነኝ
@user-bm6qg5mb5m
@user-bm6qg5mb5m 4 года назад
ያምራል ግን ዋጋው ለኛ አይሆንም ቀለል ያለቤት ካለ አቅርብልን ወድም
@H.A.A.N
@H.A.A.N 3 года назад
Betam erkash ena konjo bet new
@ketargenet5091
@ketargenet5091 3 года назад
ደብረብርሃን ከተማ ላይ ቤት እፈልጋለሁ ኝ እስቲ አጠያይቅ።
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 года назад
ለገጣፎ የአባቢያ ሰፈር ነው ?
@hallelujahfassil5034
@hallelujahfassil5034 3 года назад
አያት ፈልግልን
@abayneshkebede7606
@abayneshkebede7606 4 года назад
Okay h how much
@lemlemize
@lemlemize 4 года назад
ለገጣፎ ? በነፃም አያዋጣም
@endaabo9062
@endaabo9062 3 года назад
Lidawulih?
Далее
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 811 тыс.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
Luxury House of Addis Ababa Ethiopia for Rent
1:37
Просмотров 64 тыс.
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн