Тёмный

(ተሸጧል) (sold out) !እጅግ የተዋበ 437 ካ ስፋት ያለው/የሚሸጥ ቪላ ቤት 🙉🙊 ወሰን ሰፈር የሚገኝ 

Addis today
Подписаться 71 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

የሚሸጥ ማራኪ ቤት ጠቅላላ ስፋቱ 437 የሆነ
luxury life in addis ababa
• (ተሸጧል) (sold out) !እጅግ...

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 4 года назад
አንተን ሳላመስግን አላልፍም ቤት ለሚስራ ስው ትልቅ እውቀት ይወስድበታል Bless u my bro
@dagmermias688
@dagmermias688 4 года назад
ሰው እሚበላውም አጥቶል ሀገሪቶ ውስጥ። ለጥቂት ሀብታሞች ሊሆን ይችላል በውጭ ያለው ሰው ደግሞ ባለበት ሀገር በነፃነት ዛና ያለ ቤት ገዝቶ በተሞላ ሴኩሪቲ መኖር ይችላል ዋጋ አጠራራቸው የካሊፎርኒያን በዛች ሀገር ኑሮ ይዘገንናል።
@user-ud9rh9eb1z
@user-ud9rh9eb1z 4 года назад
thank you so much bro wowow So amazing home ....ቤቱ ያበደ ነው እንዴት አባቱ ያምራል ቢኖረኝ ብገዛው ደስ ይለኛል
@user-vs8je4ie8y
@user-vs8je4ie8y 4 года назад
ይሄ ቤት ግን ብሩ ይገባዋል በጣም ያምራል
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 года назад
የኛ ሰራ ማየት ነው ለጠቅላለ እውቀት ሁሉንም ማየታችን ይጠቅመናል እራሳችንን እናይበታለን የቱ ጋር እንደሆንን።የሆነው ሆኖ ከሁሉ በላይ ሰላም ይበልጣል ።የላይኛው ቤቴ ይመርልኝ የምድሩሰ እንደው......
@hlinagirma178
@hlinagirma178 3 года назад
የወለሎቹ አሰራር እንድ ወጥ ከለርና ማቴሪያል ቢሆን ኖሮ ይበልጥ ቤቱን ያተልቀዋል ያሳምረው ነበር። good and solid hse
@sosiesosie9162
@sosiesosie9162 4 года назад
ልቅም ብሎ የተሰራ ቤት ነው። የአገሪቶ አርኪቴክቶች ዲዛይነሮች የቤቶችን አሰራር ከአራት ማዕዘን በተጨማሪ መቅረፅ መቻል አለባቸው። ሰመይና ምድሩ ዜብራ መሆን የለበትም። ለምሳሌ የሜድትራኒያ/ስፔን ዜይቤ የሚሰሩ ቤቶች። በተጨማሪ ጣሪያዎችን ለጥቅም ማዋል ያስፈልጋል።
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 года назад
ስሜ ስሜ... በኔትዎርክህ ከፍ ብለሃል ብሮ :) ቤቱ ፀዴ ነገር ነው እኔን ባያረካም :) ... ጣራው ዝቅ ያለ ቤት ላዬ ላይ ሚደረመስ ይመስለኛል :) በነገራችን ላይ ይሄን ሚያክል ቦታ ላይ G2, G3, G10 Commercial ካልተሰራ በመሬትም በብርም በሀገርም ሀብት እንደመጫወት ነው ማየው... አንድ ፎቅ እኮ ለመጨመር በጣአአም ርካሽ ነው ባለው ሲሚንቶና በመጣው ብረትና ሰራተኛ ስለሚገነባ. ወደላይ በተገነባ ቁጥር ወጪው አቭሬጅ 60% ይቀንሳል (ግራውንዱ 1ሚልየን ካስወጣ, ሚቀጥለው ፍሎር 400ሺ ነው, 25% ላይ ያቆማል).... i wish ሲገነቡ እንደነጋዴ ቢያስቡ ጥሩ ነው.... እንደዚ በተጨናነቀች አገር 500ካሬ ላይ አንድ ፍሎር መገንባት በብር እንደመቀለድ ነው (ሆንግ ኮንጎ እና ቬትናም ሄደው ባዩ) እንዴት 60ካሬ መሬት ላይ 250ካሬ ቤት እንደሚገነቡ ባዩ....ይሕ ቤትና መሰሎቹ, ከ 30ዓመት ቦሀላ, አዲስ 10ሚልየን ሕዝብ ስትገባ, ይፍረስ ወይም እንደገና ይልማ ተብሎ ሕግ ይወጣል... የማይቀር ነው (ሁሉም አገር የተደረገ ነው... እኛ ግን ከዓለም ልምድ አንማርም እኛ ጋ አይደርስም በማለት) እንደገና ይልማ ማለት የዚህ ቤት የዛሬ ወጪ አፈር በላው ማለት ነው... እንደዚ ነው ማሰብ ያለባቸው!
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 4 года назад
አይ ወንድማለም ኑሮ እንደፎረፎር እራስ ላይ በውጣበት ወቅት አይደለም ፎቅ ሊሰራ ቀርቶ የሚበላውም እያጣ ጦም የሚያድረውን ሆድ ይፍጀው በእርግጥ የህዝብን ገንዘብ የሰበሰበ ባለስልጣን አይደለም ፎቅ ቀርቶ ድሀዎችን በብር እያታለለ ሀገር እያውከበት እንደሆነ ይታውቃል ስለዚህ ሰውን ትልቅ የሚያደርገው ግዝፈቱ ሳይሆን አመለካክቱ ነው ኢትዮጵያን ከሌሎች ሀገሮች ጋር አታወዳድራት ብዙ ግድ የቻለች ምድር ናት
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 года назад
@@HabtamuTEwnetu አልገባሽም! ስለፎረፎራም ኑሮ አይደልም እኔ ያልኩት... ይህን ሚያክል ቤት የሰራ ሰው (ፎረፎራም ኑሮ አይኖርም መቼም)ሁለተኛ ፎቅ መስራት ስለሚችል አውቄ ነው የመከርኩት....ሁሌም አገርን ሚመራው ያለውና የገባው ነው (Elites ናቸው) ኢትዮጵያን ከማንም ደሞ አላወዳደርኩም... ሁለት ውድድር ላይ የሌሉ ነገሮች አይወዳደሩም.... ትምህርትና እሳቤ ከሌላ አገራት ካለፉበት ችግሮች እና መፍትሄዎች እንማር ነው ያልኩት....የሀገሩ Constitution እኮ ቃል በቃል ከአሜሪካና ከ EU የመጣ ነው.... ህገመንገስት የሚያክል የ ሉዓላዊነት ሰነድ ከሰው ከኮረጅን, በሚገባ ስለ ቤቶች ኮድና መሬት በአግባቡ አጠቃቀም ከሰው መማር እንችላለን! ይሄ ደሞ ውድድርም ንፅፅርም አይደለም, መደረግ ያለበት ነው እንጂ! *አዳሜ ነገሩ ከፈነዳና ችግሩ እንደ እሳት ከተባባሰ ቦሀላ ነው ሚነቃው. በአንድ ጣት ሚደፈኑ ቀዳዳዎችን ችላ ብለን ካየን, ጎርፍና መአበል ሆነው ጠራርጎ ይወስደናል! ጎርፉም አሁን ጀምሯል!*
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 4 года назад
@@Lobo-Lobo ኢትዮጵያ እንዳታድግ ያደረጓት ሰውን እንመራለን ብለው ጣራ ላይ የተቀመጡ ለራስ አደሮች እንደሆኑ ይታውቃል ግን ምን ዋጋ አለው የድሀ ልጅ እረብሻ በተነሳ ቁጥር ይሞታል
@desbeleful
@desbeleful 4 года назад
➋➎➊ 【L】【A】【N】【D】【L】 L false what about Europe they don’t have tall buildings
@nadojarr9209
@nadojarr9209 4 года назад
ወንድሜ እስኪ እንዴዚህ ያለ ቤት ሳይሆን በአቅሜ ባሀር ዳር ፈልግልኝ ቤት አንድ መኝታ ክላስ አንድ ሳላ አንድ ሽንት ቤት ኩሽና ያለው ስንት እንዴሆነ በፈጠረህ ጠይቅልኝ
@genetmengesha7765
@genetmengesha7765 4 года назад
ይቅርታ ምነው መሬቱ ሽንት ቤቱ ካቢኔቱ እንደ ጨርቅ ተዥጎረጎረ
@helenabdullahi3824
@helenabdullahi3824 4 года назад
Thanks brother
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 4 года назад
እውነት ለመናገር እስከዛሬ ካየሁት ቤትየበለጠ ከነግቢው ንፅህናው WOW ብያለሁ ግን ብሩ ብዙ ንው
@misraktaff7838
@misraktaff7838 4 года назад
Not attracted with your house for sale tours. Too much decor and colours My suggestions, Use natural colour. Try to make open concept for more air circulation. You can save labour and material cost which means you can save $$$. Also buyers can afford.
@user-ud9rh9eb1z
@user-ud9rh9eb1z 4 года назад
Bro 5000.000 መቶ ሺ ብር ቤት ካለ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ ስታገኝ ንገረኝ ለትብብር ደሞ gift እገጭካለው ስምተካል ደሞ አሪፍ ነገር እምታቀርበው በርታ
@desbeleful
@desbeleful 4 года назад
Very nice house but where is it ?
@umuabdllah1481
@umuabdllah1481 4 года назад
የእውነት በሩን ስትጠራው እኔ ለራሱ እንዴት ልቤ 13 ሚሊዮን ቦታ እንደተሰነጠቀ!!! ወቸው ጉድድድድ እኮ ነው ዱንያ!!!! ኮሰስ ያለች ሳር ቤት በኖረችኝ በሰው ሀገር እንቅልፍ እና እረፍት ባላጣን ። አሪፍ ቀልድ ነው መቼም አዩይይይይይ ዘመን ደጉ እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እናያለን!!
@user-vs8je4ie8y
@user-vs8je4ie8y 4 года назад
እኔ ቤቱን የመግዛት እቅም ባይኖረኝም ወንድማችን ስለ መረጃው ለመመስገን ለይክና ኮመንት እደረጋለው
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 4 года назад
Waoooooo እዉነት ነዉ በጣም ያምራል ሰሪዉን አድንቅልኝ😲😲😲
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
በጣም ቆንጆ ቤት ነው ዋው ብሩ ግን አይቀመስም ቢሆንም አሪፍ ቤት ነው
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 года назад
ሁሉም ሰው ቤቱን እየሸጠ ነው ምን ተፈጠረ???
@agegnehuatgirma5432
@agegnehuatgirma5432 4 года назад
Ermias Endale yenem xeyakene new
@udaniel6909
@udaniel6909 4 года назад
mnm altefeterim, yegizew business new
@lordjesuscomingsoon4730
@lordjesuscomingsoon4730 4 года назад
ውነት ለመናገር እኔም ቃላት የለኝም ዋዉ ነው ወደፊት እኔም የምፈልገውቤት እደዚህነው 👍🏻 ዋጋውግን አይቀመስም ቢሆንም አመሰግንሀለው ጥሩጥሩ ቤቶችንስለምታሳየን በተለይ አንዳንድሰፈሮችን የምታስጎበኘን ቃላትየለኝም ለምስጋና ይብዛልህ የእግዚአብሔር ጸጋ 🙏🏻
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 4 года назад
እኛም ዋው ለማለት ገብተናል
4 года назад
Ermi if in Oromia, don't try please advertise, Oromia Will not try even free
@rome2089
@rome2089 4 года назад
ለዚህማ ልኮምንት ማሻአላህነው ብመኝው ምን ይታወቃል. ወንድሜ እናመስግናለን ዋው ብቻ
@user-pm5id5dh8r
@user-pm5id5dh8r 4 года назад
ማሺአላህ
@rutewubshet8012
@rutewubshet8012 4 года назад
Mehal lay yetesera bet hono zuriyawun green park yalew yelem Wey?
@monicalove4162
@monicalove4162 4 года назад
Wow betam wub new! ehe ema yenegele bat new😎
@danielhabte7847
@danielhabte7847 4 года назад
Finishing is very good
@rutewubshet8012
@rutewubshet8012 4 года назад
Benath endezih ayinet net felglegi bezihu kari lek
@freegetachew6176
@freegetachew6176 3 года назад
Legezaw felgalew kaletesheta pls
@Beza789
@Beza789 4 года назад
You should able to have more than 200k in dollars to buy home in Addis, that’s insane!!
@LK-vo7je
@LK-vo7je 3 года назад
I can buy a luxury house for 200k in Europe
@sintayehudocho7146
@sintayehudocho7146 4 года назад
Ethiopia injinaroch garami nachewu tebareku
@destamuche8570
@destamuche8570 4 года назад
ሠላም ኤርሚ ይህ ቤት ካልተሸጠ ስልክ ቁጥር ስጠን ወይም አገናኘን ከአሜሪካ ነዉ
@eyoaletesfaye3024
@eyoaletesfaye3024 4 года назад
Wow wow this is so beautiful
@adinosulanko7993
@adinosulanko7993 2 года назад
Please Enid ayinat bet hosanna layi faliglgn
@younesyounes9929
@younesyounes9929 4 года назад
Umenorbut suw edluna nuw buzz agatame shacu suwy mulcamun guze ygtumuw tutubobtal
@rutewubshet8012
@rutewubshet8012 4 года назад
Wowwww👌
@younesyounes9929
@younesyounes9929 4 года назад
Mashallah nuw
@ebtisamabdu676
@ebtisamabdu676 4 года назад
Precis???
@honeysweetmehndi8931
@honeysweetmehndi8931 4 года назад
👍👍👍
@user-pm5id5dh8r
@user-pm5id5dh8r 4 года назад
አንተንሣላመሠግንአላልፍምቤትየሚሠራሠዉትልቅእዉቀትያለዉሠዉነዉPlessMaybro
@rozinarozina6312
@rozinarozina6312 4 года назад
Wow
@user-ws4ls9hd4z
@user-ws4ls9hd4z 4 года назад
ዋጋው ሰንት ነው
@worknechkh1096
@worknechkh1096 4 года назад
ቤቱ ያምራል ግን ምን ዋጋ አለው
@azizaethio3685
@azizaethio3685 4 года назад
Betam yameral wow 😮
@hayetyoutube7841
@hayetyoutube7841 4 года назад
አንድብርምየለኝአንተው እዝህምተኖረጎጆ መጨረሻችንወደ እግር ነው ግን ባለአቅሜ ፀዳብቻላድርጋትመደቤን
@worknechkh1096
@worknechkh1096 4 года назад
እኔም ብሸጠ አላወጣውም እና የቤቱን ባለቤት እኔን በቤቱ የለወጠኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@godisgood9069
@godisgood9069 4 года назад
Kkkkkkkk😘😘😘😁😁😁😁😁😂
@helenabdullahi3824
@helenabdullahi3824 4 года назад
Worknech Kh 🤣🤣🤣
@banarussom1843
@banarussom1843 3 года назад
kkkkk
@getutilahun4701
@getutilahun4701 4 года назад
Where is the house located?
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 года назад
1080, ሺ ሰማንያ- Asmara Road
@getutilahun4701
@getutilahun4701 4 года назад
Thank you very much for reply !!
@getutilahun4701
@getutilahun4701 4 года назад
Thank you very much for the reply!!
@denegelhuyyenegerkushenade3452
@denegelhuyyenegerkushenade3452 4 года назад
Bale. 1.megeta. bat. ክንዶ ምንየም. ባbat. Sete. ነው. Negergne. Balathe.. merat. Weyme. 1gna. Foke. Lay
@genetbreket3951
@genetbreket3951 4 года назад
How much please
@userahussen2621
@userahussen2621 4 года назад
ዋጋውስ
@godisgood9069
@godisgood9069 4 года назад
1000 Ameti noralew ?
@kedestphonetastic3914
@kedestphonetastic3914 4 года назад
ሞት ባይኖ ..እገዛው ነበር
@godisgood9069
@godisgood9069 4 года назад
😘😘😘😘😁😁😁😂
@fawzanahmed2022
@fawzanahmed2022 4 года назад
8
@godisgood9069
@godisgood9069 4 года назад
@@fawzanahmed2022 kkkkk
@rome2089
@rome2089 4 года назад
ምሲኪን
@rome2089
@rome2089 4 года назад
እደኔ
@tafesewerku5529
@tafesewerku5529 4 года назад
By 13M birr i can buy one lambo and one pickup ford!!!
@teddysisay9945
@teddysisay9945 4 года назад
Waga
@banarussom1843
@banarussom1843 3 года назад
13 . . .
@nur6496
@nur6496 4 года назад
ጥያቄ ኣላኝ ላምን ስርታው ይሽጣሉ ንጋሩኝ ?
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 года назад
ምሃምድ nur ብዙ ነው ምክኒያቱ :- አንዳንዶቹ ለማትረፍ ነው። አንዳንዶች ደግሞ በዘረፋ ያካበቱት ሐብት ስለሆነ ይሆናል ሌሎች ደግሞ የወቅቱን ግርግር በመፍራት እና ቄሮ ይነጥቀናል እያሉ ነው። ሌሎች ምክንያቶችም ይኖራሉ።
@mahelettula727
@mahelettula727 3 года назад
@@tameratgutema9834 d
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 3 года назад
@@mahelettula727 d???
@saydegeseaytalame5276
@saydegeseaytalame5276 4 года назад
Salonu ende mekenete kechen new
@hawi6650
@hawi6650 4 года назад
አይ ቢሊየም ለመፃፍኳ አይሆንልኝምኮ
4 года назад
If in Oromia, don't try guys, because I lost my house because of Keroo gangs
@samsamesone9552
@samsamesone9552 4 года назад
yet sefere new
@adaneayalew6258
@adaneayalew6258 4 года назад
10ሚሊዩን ከሆነ ቁቤ ሲወጣ እገዛዋለሁ
@mihratwerknehe2094
@mihratwerknehe2094 4 года назад
Waww ዋጋው ተመጣጣኝ ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 4 года назад
Mihrat Werknehe ወጋው ተመጣጣኝ ነው?? ደፋር እንዴት እንዲህ ይባላል??? ይሔ እኮ ዘረፋ ነው 13 ሚሊየን እጅግ ብዙ ብር ነው። በዛም ላይ ስለተቀባባ ብቻ ማድነቅ አይቻልም ምን አይነት ማቴሪያል እንደተጠቀሙ እና ምን ያህል ጥራት እና ጥንካሬ እንዳለው በፍጹም ማወቅ አይቻልም። ዝም ተብሎ ያለ ጥናት ተመጣጣኝ ነው አይባልም
@senifeker5482
@senifeker5482 4 года назад
7melon 500
@zenashgeremewethiopia7233
@zenashgeremewethiopia7233 4 года назад
ከልቡ ቤት ነው
@nesroibrahim6179
@nesroibrahim6179 4 года назад
i know this house the price is 4000000 only 9000000 yante chimari nat
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
hahahaha😂😂😂😂
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
ይህ ቤት ተሸጧል!
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i 4 года назад
ለምን ሰርተዉ ለምን ይሸጣሉ
@kdfeify
@kdfeify 4 года назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎ውስጡን ለቄስ🙈🙈🙈🙈🙈
@tebibusolomon4020
@tebibusolomon4020 4 года назад
nice
@azizaethio3685
@azizaethio3685 4 года назад
Wow
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн
Ethiopia - Esat Amharic Night News 11 September 2024
16:19
Новый уровень твоей сосиски
00:33