Тёмный

ይበቃል ለማን ነው? ይህ ዋይታ እዬዬ ጩኸቱ - ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን - ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 49 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Видеоклипы

Опубликовано:

 

23 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Год назад
የሰዉን ቀልብ የመቆጣጠር አቅምና ችሎታ የተሠጣት ራስዋ ደርሳ ራስዋ የምትተዉን የዘመኑ ምርጥ ተዋናይት ❤እዉነትም ታሪክ 😍የልጅነት ባልሽ ሸምግሎ ከሄደ 👍ሀሥላሤ ነው 😂??
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Год назад
ምን ልበልሸ ቃላት ያጥረኝል ትችያለሸ እግዛብሔር ይጠብቅሸ።
@askaletesema8057
@askaletesema8057 Год назад
ልብ ያለው ካለ ልብ ይበል ልጅትዋ በተሰጣት ሙያና ክህሎት በሁላችንም ላይ እየሆነ ያለውን የከወነችው እድሜና ጤናውን ሞገስውን ይስጥሽ የኔ ጀግና።
@ablakat4821
@ablakat4821 Год назад
የኔ ልዩ ምን ልበልሽ የነፍሴ እርካታ የልቤ ደራሽ ምን ብየ እንደምገልፅሽ ግራ ገባይ!አንች ልዩ በቃ ልዩ ልበልሽ አቻሽን አላገኝሁም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከክፍ ይጠብቅሽ የኢትዮጵያ እንቁ ነሽ ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ለቅሶሽ ይብቃ እወድሻለሁ እማማየ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Год назад
ብሂወቴ እንደዚህ አይነት ብቃት ጥራት መድረክን ተቆጣጥራ እውነት የምትነግር አይቼ አላውቅም የኔ ጀግና ኑሪልኝ💚💛❤🙏👏👏👆👆👆
@mesfinayalew7041
@mesfinayalew7041 Год назад
አንቺን የወለደች ማህፃን ትባረክ!!
@mamasita4594
@mamasita4594 Год назад
በለማሀተቧ ዘመንሽ ይባረክ
@TesfaneshNebeyu-wu3ix
@TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ዊቢት ኢትዮጵያ ብየሻለውለሃገራችን ሰላም የሜነሱንን ሰው ያድርግልን ዊቢትኢትዮጵያብየሻለውለሃገራችንሰላምየሜነሱንንሰውያድርግልንአበሳነሽ ❤❤❤
@GETNETWEDAJO
@GETNETWEDAJO 17 дней назад
የእውነት ልዩ ሠው ነሽ የኔ ንግሥት እንደ አንች አይነቱን የብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Год назад
አንች ድንቅ ሴት ክብር በይልን🙏👏👏
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Год назад
ምርጥ ሴት ትለያለሽ እውነት እግዜአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን
@ardiboardibo3079
@ardiboardibo3079 Год назад
የኔ ልዩ የኔ አስተዋይ የውስጤን ስቃይ ህመም ሃዘኔን የምናገርበት ቃል አጥቼ እዬኖርኩ አንች ግን እንድህ ባለ ጥበብ ክሽን አድርገሽ ድምጽ ስትሆኝኝ ከህመሜ ከስቃዬ ከሃዘኔ ተንፈስ እላለሁ ቀለል ይለኛል ፈጣሪ ይጠብቅሽ "
@mimiantenayehu3780
@mimiantenayehu3780 Год назад
የሚገርም ትወና!በእውነት የትወና ብቃትሽን ሳይ ታፈዢኛለሽ!የኔ ምርጥ!ይጨምርልሽ
@user-gl3cw2gz5l
@user-gl3cw2gz5l Год назад
የኔ ጀግና ለመጀመራየ ነው ያየሁት በጠም ነው የኩራሆብሽ አየዞሽ የኔ ጀግና ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔር ለዘላለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ትኑር
@cabdicasebooss4290
@cabdicasebooss4290 Год назад
ስምሽን ሲወጡልሽ በራይ አይተዉ ነዉ እዉነትም ታሪክእግዚብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
አቤት ጉዳችን ልክ ብለሻል የት መሄጃ አለን? ይሄ ሁሉ የሚያሳየን ልጅ አዋቂውን የሀገራችን የአሁኑ ሁኔታ እንደሚያሳስበው ነው እባካችሁ ፖለቲከኞች ለህዝብ እንባ ስትሉ መገዳደሉ ቀርቶ አንድ አርጉን አትከፋፍሉን እግዚአብሔር ይጠቅሽ ልጄ🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🇪🇹❤️
@MessiMessi-sj8ei
@MessiMessi-sj8ei Год назад
ምንም ቃላት የለኝም ታሪክ አንችን የምገልፅበት ግን በጣም ጀግና ነሽ
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
ሰሚ ብታገኝ የዝህች ድንቅ ገጣሚና ተዋኝ እህታችን መልእክት አስተማሪ ነው
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ለዝች ወጣት? ምንም ሊመጥናት የሚችል ቃል አጣሁላት:: ልቤ እንሰፈሰፋል እንባዬ ይወርዳል:: በየቀኑ የምናየውን ግፍ ነው የምትነግረን እኮ🙏🏾
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 Год назад
ምንም መጠንም ልክም የላት ብቻ እግዚአብሔር ለእውነት ለትወና ብቃት ተፈጥራለች እግዚአብሔር ይጠብቃት💚💛❤🙏
@munaethio7113
@munaethio7113 Год назад
No words to express my admiration of your talent. God bless you more and more my sister!!!!💜
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Год назад
በናሽናል ጂኦግራፊክ ቻናል የዱር እንስሳት የራሳቸውን ቤተሰብ ከሌሎች የዱር እንስሳት ጥቃት ሲጠብቁ ተመለከትኩኝ እና በጣም አስገረመኝ🤔 ምክንያቱም በኦሮሞ ክልል እና በቤንንጉል ብዙ ሺህ የአማራ ዘር ተወላጆች ሞተዋል ሌሎች ነዋሪዎቹ ደግሞ የሞቱትን የአማራ ህዝብ ንብረት እየሰረቁ አቁም እነሱም ኢትዮጵያውያን ዜጎቻችን ናቸው ብለው መናገር አልቻሉም😭 ሺዎችን ማዳን የነበረባቸው ጎረቤታቸው ይህን አላደረገም ለምን ? ሕገወጥ ሀብት ለማግኘት በነዚህ የሸኔ ሽፍቶች እና በክልሉ አምባገነን መሪ ከተገደሉት ንፁሀን የተዘረፈው💔 ከዱር አራዊት ያነሰ ሆነናልን? ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ ሁላችንንም ይቅር ይበለን🙏🙏🙏 ሞት ሳይታሰብ ይመጣልና የዘላለም ሕይወት የለም ሊታሰብበት ይገባል🤞💔😭
@mhiertnegussie6529
@mhiertnegussie6529 Год назад
እናመሰግናለን መልዕክቱ ገብቶናል ተባረኬ
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እረጅም እድሜከ ጤና ጋር ያድልሽ
@shomlestemesegen687
@shomlestemesegen687 Год назад
ጌታ ይጠብቅሽ
@tenuabe2327
@tenuabe2327 Год назад
ምን ልበልሸ ቃላት ያጥረኝል ትችያለሸ እግዛብሔር ይጠብቅሸ
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu 9 месяцев назад
ገጣሚ አስተርዮ ስወድሽ እኮ❤
@tamekassa6617
@tamekassa6617 Год назад
ልቤን ቀጥ አረግሽው ቁጭ ነው አባት መሳይ ኢትዮጵያዬ ዳግም አይምጣብሽ ባፉ ቅቤ አናታችን ደረቀ መገደል ይበቃል!!!
@ananiaoqubagebreal4449
@ananiaoqubagebreal4449 Год назад
You are so different and you know what you teaching. Good job thanks 🙏
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
እውነት ነው ዛሬን እየሞቱ ነገን መኖር የለም😭🖤
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
እውነትም ታሪክ ነሽ የመሳሪያ ተጫወችም ድንቅ ናችሁ
@walelignadamu6127
@walelignadamu6127 Год назад
ተባረኪ🙏
@yonasayele32
@yonasayele32 Год назад
ልዩ ነሽ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ።
@asnifikre4050
@asnifikre4050 Год назад
ድንቅ ነው ለሚሠማ
@kassahuneshetu8611
@kassahuneshetu8611 Год назад
ትችያለሽ!!!!
@Babo_mediya
@Babo_mediya Год назад
ቃላት አጣሁላት
@hewanyeadam3852
@hewanyeadam3852 Год назад
የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ
@hilinamotbainor949
@hilinamotbainor949 Год назад
በርቺ
@hailushimlese4415
@hailushimlese4415 Год назад
Very nice 👌
@tube-bo2qr
@tube-bo2qr Год назад
የኔ ጀግና ሲወድሽ
@Sydney2022
@Sydney2022 Год назад
nice one i love it
@leulbogale4997
@leulbogale4997 Год назад
ለነገዋ ይላሉ እነ አያልቅባቸዉ
@kidspathmedia5759
@kidspathmedia5759 Год назад
ጦቢያ 90 ዎቹን ሚያስታውሱን ተረቶች በአማረኛ ለልጆች አዝናኝና አስደናቂ ልጆች ሚታዩበት media
@senaitwodlegiorgis4817
@senaitwodlegiorgis4817 Год назад
እባካችሁ እስከመቼ ዝም አዲስ አበቤ እንነሳ አገራችንን ኢትዮጵያውያን እናድናት
@abuyahya3142
@abuyahya3142 Год назад
እየሆነ ያለውን በትወና አቅርባዋለይ
@robelenat8949
@robelenat8949 Год назад
ምን እንደምል ባላውቀውም ጀግናነሽ
@atirsawmolla4868
@atirsawmolla4868 Год назад
ወዴት እሄዳለሁ? ድንቅ ነሽ ልዩ
@asheberkelile2144
@asheberkelile2144 Год назад
No word
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Год назад
ሰው ነኝ እኔ ሰው ነህ አንተ ሰው ያድርገን መድሀኒያለም ከሰውነት ወርደናል አንሰናል በቃ !ክበሪልኝ እህቴ
@yonashenry6707
@yonashenry6707 Год назад
👏👏👏
@mengistabbajo2127
@mengistabbajo2127 Год назад
Amzing talnted girl
@zeddegfe5505
@zeddegfe5505 Год назад
ምን ዋጋለው ገዳይ እዲህ አይነት ሰው የሚያደርግ ነገር አይሰማም
@putgodfirst588
@putgodfirst588 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏
@amifeke526
@amifeke526 Год назад
Ancheleji fetaree yetebekeshi sewedeshi 😭😭😭😭😭
@zbebz6116
@zbebz6116 Год назад
እዉነት ማማ ኡትዩጰያ ብቻ
@tikuranbessa1963
@tikuranbessa1963 Год назад
No sound
@abuyahya3142
@abuyahya3142 Год назад
ይችን ወጣት አለማድነቅ ንፍገት ነው
@zys1314
@zys1314 Год назад
የኢትዮጵያን ትያትር ከወደቀበት ያነሳችው ታሪክ አስተራየ ብርሃን እንደሆነች ጥርጥር የለውም።
@samkethenok6628
@samkethenok6628 Год назад
Tarik egzer ytbkesh serawecheshen ayech altgebachwem
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 Год назад
ምን እንደምልሽ ቃል አጣሁልሽ
@wondimuatiso5500
@wondimuatiso5500 2 месяца назад
Tegermialsh. Leue teseteo new yanchi.
@yefatewa2155
@yefatewa2155 Год назад
አጨብጭቦ መውጣት አይደለም። የመጣው አረመኔ አራጅ ከጎንህ ሆኖ ቢላ እየሳለ ነውና ውስኪህን ጮማህን ትተህ ለራስህ ለልጆችህ ለሚስትህ ለሀገርህ በአንድነት ቆመህ በቃ በለው። መልእክቱ እውነት ነው። አማራን እያረደ ያለው ለምን የሚለኝ እሱ ነው ብሎ ነው አዲስ አበባ ዋ ጥንቃቄ ይደረግ‼💚💛❤ በኦሮሞ ክልል በኦሮሞ ፕሬዚዳንት በኦሮሞ የተወከለ ጠቅላይ ሚኒስትር በኦሮሞ አራጆች ትብብር የሚደረገው የአማራ ጄኖሳይድ ይቁም‼
@selomonberihe5366
@selomonberihe5366 Год назад
ኣዎ ይበቃል ሶው ክብረኖዉ ሰላሙ ኣንንፈገው ፈጣረ የሰጠው
@tsedaygebreyes5348
@tsedaygebreyes5348 Год назад
You are smarter than the government everyone can see what they are doing the racist Ethiopian has gotten this embarrassed Territory. Long live for Ethiopian nation stop ethic politics
@sahrakebede663
@sahrakebede663 Год назад
ይች ልጅ የት ሄድች የት ጠፋች
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Год назад
አይብቃት
@memebekele3228
@memebekele3228 Год назад
አንቺጀግናሴትእንዴትእንድምወድሽ
@user-nb7xo2yw8y
@user-nb7xo2yw8y 6 месяцев назад
Jegna.feteret.yewenet.she.amet.nure
@kibenashbekele9848
@kibenashbekele9848 Год назад
ሰውንማ እንደሚነድት አህያ ሁናልልልል መቼ ሊገባው አውቆ ተኝታልልል ብድር ይግባውውውውውው
@tarikugichamo8500
@tarikugichamo8500 Год назад
እውነትም ተርክ ነሽ ስውድሽ እኮ
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Год назад
ሰው በሞላበት ሰዉ ጠፍቶ፣ በጠፍ ጨረቃ በርሽ ተከፍቶ፣ የቀረ የለም ሌባ ቤት ገብቶ፤ ዘርፏል ንብረትሽን ባልሽን አግቶ! ብለዉ ነገሩኝ አገር ልቀብር በወጣሁበት።
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Год назад
ይች ለኢዜማ አና ለአብን ጮማ ስጋ ነች
@bx5831
@bx5831 Год назад
ዲያስፖራ የሸቀለ labour የጉልበት ስራ እየሸቀለ ወደ ኢትዮዽያ እየመጣ እራቁት ዳንስ እየትዘፈዘፈ ህፃናት ልጆችን እያማገጠ በፈረንጅ አገር የተሸከመውን በሽታ ወደ ታዳጊ ክፃናት አስተላልፎ የሚመለሰውን ቆሻሻ ምን ትሉታላችሁ ? ? ? አማራ መራር ምሬ ወዳጆን የመሳሰሉ የወለደ ቢሆንም ባንዳው ግን የትየለሌ ነው::ብአማራ ባንዳ እርምጃ ካልተጅመረ ከዚህ የርደት ታሪክ መጣት አይቻልም::ጎጃሜ ነኝ እያለ ስሙን ጌትነት አልማው ብሎ የተናገረው ቆሻሻ ዶክተር ነኝ እያለ የተናገረውን ቆሻሻ የደጋ ዳሞት ተወላጅ ነኝ ያለውንማስውገድ ለነገ የማይባል ስራ ነው::እየተሰበሰብክ የጆችህን ምሬት በመድረክ ላይ እየተመለከክ ክንፍርክን እየመጠጥክ በመውጣት የሚመጣልህ ነገር የለም ምድረ ቡከን::መከበ ለሞት ዝግጁ ከመሆን ነው የሚገኘው:ጨረስኩ::ሞት እንደሁ አይቀርልህ
Далее
😍😂❤️ #shorts
00:12
Просмотров 314 тыс.
СПРАВКА ДЛЯ УНИВЕРА
00:44
Просмотров 109 тыс.
🎙️ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ💖
3:23:13
Shoxruxbek Ergashev - Alam ekan (Official Music)
4:37
Просмотров 712 тыс.
БОЛЬШЕ НЕ ВАЦОК
1:43
Просмотров 1,6 млн
GODZILLA
2:09
Просмотров 247 тыс.
Gulinur - Chaki chaki (Official Music Video 2024)
3:32