Тёмный

"እኔ ውብ ሰው ነኝ ያውም ሃበሻ!" ደራሲ እና ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን/ Dagi Show SE 5 EP 10 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 43 тыс.
50% 1

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_show

Развлечения

Опубликовано:

 

9 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Год назад
ዋውውውው ዛሬ ዳጊዬ ኢትዮጵያን ነው ያቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን ። አንች ውብ ኢትዮጵያዊት ስምሽ ብቻ ሳይሆን ሁለንተናሽ ታሪክ ነው ። እመቤቴ ከነ ልጇ ትጠብቅሽ። በርች ቆንጆ ላሳደጉሽ ቤተሰቦችሽም ክብረት ይስጥልን።
@user-tx7be6ho3d
@user-tx7be6ho3d Год назад
ዳጊ አመሰግናለዉ ማንነቷ ሰምና ወርቅ የሆነችዉን ዉብ የኢትዮዽያ ስጦታን ስላቀረብሽልን ከልብ ከልብ አመሠግናለዉ...በርቺ
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 Год назад
እንደ ሥምሽ ገና ታሪክ ትሰሪያለሽ የአባትሽ ስጦታ እና ምርቃት አብሮሽ ስለሚኖር ገና ብዙ ትሰሪያለሽ በርቺልን
@hamudhassen9481
@hamudhassen9481 Год назад
በጣም የምትደንቅ ፣ የልጅ አዋቂ፣ ነገሮችን የምታይበት የጥበብ አይን ያላት ፣ የኔ ዘመን ድንቅ የጥበብ ሰው ነች ። ሀገሬ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ፣ በጥበብ በተዋጀ ግሩም አቀራረብ፣ እና አገላለፅ ፣ ውስጣችን ላይ የሚመላለስን ጥያቄና ስሜት የምታቀርብ ምርጥ ወጣት እንስት ፣ ተዋናይት ነች።ፈጣሪ የጥበብ ፀጋውን ይጨምርልሽ፣ እህታችን፣ በርች!!💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አገሬ ኢትዮጵያም ፣ ታሸንፋለች ትበለፅጋለች ፣ እንደጥንቱ ገናና ትሆናለች!!ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ።አሜን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
በጥበብ የተሞላች ድንቅ ልጅ ናት እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ያብዛልሽ ተባረኪ ህሊና የምትባል ጎበዝ ገጣሚ ልጅ ነበረች እንድሷ እንዳትጠፊብን ዳጊዬ ትልቅ እንግዳ ናት ያቀረብሻት❤️
@gtadu7384
@gtadu7384 Год назад
ውድ እህቴ ! ቅዱሰ ልዑል እግዚአብሔር ፤ የቅድሰት ድንግል ማርያም ልጅ !!! አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሸ !!! ቅዱሰ ልዑል እግዚአብሔር ! ሕይወትሸን በሙሉ በጸጋና በበረከት ይጎብኝሸ !!! አንቺን ያፈራችው ማህፀን የተባረከች ነች !!!
@gashaw278
@gashaw278 Год назад
ምርጥ የጥበብ ሰው። መድረክ ላይ ስታነቢ አስነብተሽን ስትደሰች አስደስተሽን፡ በተለይም ስለ ኢትዮዽያዊነት የምትተውኝው አስደሳች ነው። ምርጥ አርቲስት ነሽ ኑሪልን።
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Год назад
እኔ አላውቅም ቃላት የለኝም ይችን ውብ እና ድንቅ ተዋናይ ስለጋበዝሽልን እግዚአብሔር ይስጥሽ ድንቅ ሰው ነች የእግዚአብሔር ስጦታ በርችልን የኔ ብርቱ እንቁ ሴት ነሽ💚💛❤👏👏👏👏🙏🌷🌺💕🌻
@yimereshetu3234
@yimereshetu3234 Год назад
ታሪክ እህታችን በርቺ አንቺ ውስጥ እምቅ ጥበብ ከእግዚአብሔር ተሰቾሻልና ለብዙዎቻችን አርአያ የምትሆኝ ድንቅ የጥበብ ሰው ነሽ !!! ከዚህም የበለጠ ጸጋውን ይጨምርልሽ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ።
@Jack-xk3ym
@Jack-xk3ym Год назад
እሚገርም ነው ገና ስሟን ስሰማውና ስታወራ ስሰማት የካህን ልጅ እንደሆነች ገመትኩኝ ከጄቲቪ ጀምሮ አውቃታለሁ በጣም ጎበዝ ጎበዝ በራሷ እርግጠኛ የሆነች አቦ ተባረኪ
@tsehaylemma5534
@tsehaylemma5534 Год назад
ዳጊ. እጅግ በጣም የምንወዳትንና የምንሳሳላትን. ስለአቀረብሽልን. እጅግ በጣም. አመሰግንሻለው ዳጊ. ለአንችም ለሷም. ትልቅ. ክብር አለኝ. ታሪክ. ከነስመሽ. ታሪከኛነሽ። እንደ ስምሽ ነዉ የወጣሽዉ እግዚአብሔር. አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋ በረከቱን. ይስጥሽ. አንደበተ ርቱ. የጎበዞች ጎበዝ. ቃላት. ያጥረኛል_______ ወዘተ
@yihena4041
@yihena4041 Год назад
እናመሰግናለን ዳጊ እንቁ የሆነች (ታሪክን) የኢትዮጵያዊት ቃለመጠየቅ ማድረጓን ስጠብቅ አንች ጋ አገኘኋት
@user-go3hb9jp2z
@user-go3hb9jp2z Год назад
አፌን ከፍቼ ነው የሰማውሽ ዳጊ እራሱ ተገርማ ነው ምትሰማው
@melkamterefe5876
@melkamterefe5876 Год назад
How Proud you Dad and Mom. To have such an amazing daughter like You. ❤️ ❤️ ❤️..
@DBM651
@DBM651 Год назад
ይገርማል ጥበብ ከማስተዋል ጋር አብሮ የተሰጠሽ መክሊትሽን አውቀሽ እያበዛሽ ያለሽ ውብና ጀግና ሴት ነሽ።የእኔ ውብ ንግግርሽን ጀምረሽ እስክትጨርሽ ድረስ በተመስጦ ነበር የሰማሁሽ በአንቺ ላይ ወላጆችሽን አለማድነቅ አይቻልም የመልካም ዘር ፍሬ ነሽ።ተባረኪልኝ ድንቅ ነሽ በጣም የምትገርሚ ነሽ።
@fekaduassefa7511
@fekaduassefa7511 Год назад
ታሪክ ምን እንደምል አላዉቅም ይዬ ከሀያሉ ንጉስ ከእግዛብሔር የተሰጠሽ ልዮ ስጦታ ከመሆኑም በላይ ኢትዮጵያን ለማዳን ከሚሰሩት ስራዎች በታላቅ ከፍታ ላይ የሚታይ ነው በርቺ የኢትዮጵያ አምላክ ከአንቺ ጋር ይሁን!!!!!!!
@hiwotmesfin2284
@hiwotmesfin2284 Год назад
የኔ ቆንጆ ውዴ አንቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ በርቺልን ረጅም እድሜ ይስጥልን እንወድሻለን እናከብርሻልን! ታሪክዬ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🙏
@zerihuntemesgen5077
@zerihuntemesgen5077 Год назад
‘’ሃገርን ሃገር የሚያሰኘው ሰው ነው፣ መጀመሪያ ሰው መሆን ይቀድማል፣ ወደ በጎ ነገር እጃችንን መስደድ እየቻልን ክፉ ነገር ላይ ለምን እናስቀምጣለን፣ ትላንታችንን በክፉ ከምናይ ይልቅ በጎውን ነገር አንስተን ዛሬ ላይ በጎን ነገር ማድረግ እንችላለን፣ ዝምታ ቃል ይወልዳል፣ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራ የሰው ደም የሰው ሕይወት የተከፈለበት ነው’’ ደራሲ እና ተዋናይት ታሪክ አስተርአየ ብርሃን ከተናገረቻቸው ምርጥ ቃሎች ውስጥ…
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 Год назад
እውነትም ታሪክ ስምን መልአክ ያወጣል የሚባለው እውነት ነው ። ታሪክ አድናቁሽ ነኝ ጦቢያ ላይ ከ ጀመርሽ. ጀምሮ. እከታልሻለሁ ስራዎችሽ ድንቅ ናቸው ። እውቀት ያብዛልሽ። ይሄን ሊጠፋ ያለ ኢትዮጵያ ዊነት ነፍስ ትዘሪበት ትውልድን ከጥፋት ትመልሽው ዘንድ እግዚአብሔር እውቀት ን ያብዛልሽ።
@tenidad1400
@tenidad1400 Год назад
ዳግየ አንቺን አድንቄ ሳልጨረስ ይችን ትንታግ የዘመናችን ጀግና አቀረብሽልን ተባረኪ ምን ብየ እንደምገልጻትኮ ቃል አጥቼላት ሁሌ እደመምባታለሁ !!! ታሪክየ ኑሪልኝ የኔ የፍቅር ነበልባል!!!
@keyethio830
@keyethio830 Год назад
የድሬ ልድ ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ ዳጊዬ አመሰግናለሁ ስለአቀረብሸልን ድሬዎች እኮ አንጠገብም ይመችሽ አቦ ዘመንሽ ይባረክ😍😍😍❤❤❤
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e Год назад
የኔ ቅመም በጣም ደስ ትይኛለሽ ብርቱ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ መጨረሻሽን ያሳምረው
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 Год назад
በርች እህታችን💓💓💓
@tigistuyemane8560
@tigistuyemane8560 Год назад
ሃገርን መውደድስ እንደአንቺ ነው። እናመሰግናለን፣የድሬዋ እንቁ ታሪክ እህታችን በርቺልን!
@zinashdemeke5123
@zinashdemeke5123 Год назад
በጣም ግሩም ሰው በርቺ ።ሀገራችን እንዳንቺ ያለ ሰው ያስፈልጋል ።ፈጣሪ ስራችን ይባርክልሽ ።
@Amele8427
@Amele8427 Год назад
የኔ ውብ በጣም ነው የምወድሽ ግጥሞችሽ ህይወት ናቸው ላዳመጣቸው ለተማረባቸው ያስተምራሉ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@weynatube21
@weynatube21 Год назад
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️ ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️
@shimelashshiferaw171
@shimelashshiferaw171 Год назад
በርች አንችን ለኢትዮጵያ ሕዝብ በጨለማ ግዜ ብርሀን እንድትሰጭ ከእግዚአብሔር የተላክሽ ድንቅ ወጣት አሁንም ደግመሽ ደጋግመሽ የምትጠሪዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@mesaymoges2681
@mesaymoges2681 Год назад
እግዝያብሔር ይርዳሽ ….በርቺ …እህታችን የትክክለኛ ድሬዳዋዊ ባህሪን ለአለም ስለገለጽሽ
@gezahegnmetaferia9100
@gezahegnmetaferia9100 Год назад
ታሪክ የኢትዮጵያ ንግስት ነሽ::ለቤተሰቦችሽ ክብር ይገባቸዋል: አንችን ለዚህ በማብቃታቸው:: ገና ብዙ ታሪክ የምትሰሪ ልጅነሽ::
@DroyalStudioNet
@DroyalStudioNet Год назад
ተባርከሻል ፣ ከዚህ በበለጠ እ/ር አብዝቶ ይባርክሽ ፣ የልብሽንም መሻት እንዲሁ ይፈፅምልሽ ፣ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ።
@smachewabebe6014
@smachewabebe6014 Год назад
አቦ አሳዳጊሽ ይባረክ። ገና በዙ ታሳይናለሽ በርች ጤናሽን ጠብቂ እግዛብሔር ይባርክሽ።
@taleffyeshitila6696
@taleffyeshitila6696 Год назад
እውነትም ታሪክ ስምን መላእክት ያወጡታል
@truthfull1844
@truthfull1844 Год назад
She is so amazing ! Chewa respectful , God bless you !
@hantemichaelalem7808
@hantemichaelalem7808 Год назад
መጨረሻሺን ያሳምረውና በዚህ ዘመን ተፈልጋ የተገኝች ኢትዮጵያዊት ውብ ሰት!
@K.T-mj9mj
@K.T-mj9mj 3 месяца назад
God bless you ethiopian hero Tarik Asteray realy ethiopia is always with u! We respect Tarik
@edentilahun380
@edentilahun380 Год назад
እንዴት ደስ እንደምትል ።እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ
@negatucheru9792
@negatucheru9792 Год назад
Let God protect you in your future endeavours .you are honest to your self that is why your audiences found them themselves dumb found including my self . Thank you my dear .
@user-tx7be6ho3d
@user-tx7be6ho3d Год назад
ልዩ ስጦታ ነሽ ለእምዬ ኢትዮዺያ! አንቺ አንዳስተማርሽን ለሚገባን ለሰዎቿ አምላክ ይጠብቅሽ ፍቅርሽን ያብዛልሽ......
@gethab2306
@gethab2306 Год назад
Thank you for believing in who you are and delivering ur personal talent and gift! To Be or Not to Be!!! Bless you and wishing you all the best!
@emytsige8633
@emytsige8633 Год назад
ዳጊዬ እናመሰግናለን ታሪክ አስተራየን ስላቀረብሽልን 🙏
@firaoletefa8852
@firaoletefa8852 Год назад
እፁብ ድንቅ ነሽ ተዋናይት ታረክ፤ዲግ እናመሰግናለሽ።
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Год назад
እናመሰግናለን 🙏🥀❤️ተባረኪልኝ በርችልኝ እላለሁ🙏❤❤❤
@derejedereje630
@derejedereje630 Год назад
ዳጊ እጅግ በጣም በርቺልን ታሪክ ስራዎችሽን በፍቅር ነው እምወዳቸው ከዛ ባሻገር ግን ስላቺ ከራስሽ አደበት ስለሰማሁኝ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ ሁሉ ያማረ ይሁንልሽ አቺ ለዚህ ለመብቃትሽ ትልቁን ድርሻ የሚወስዱት እናትና አባትሽ ስለሆኑ ለነሱም እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@meseretgizaw8702
@meseretgizaw8702 Год назад
ድንቅ ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ
@user-fi9yp8ro3o
@user-fi9yp8ro3o Год назад
እግዚአብሄር ይባርክሽ ለድፍን ኢትዬጵያ አፍ ሁነሽ ስለምታገለግይ ሀሳብን ስለምገልጭልን ጌታ አብዝቶ አብዝይቶ ይባርክሽ
@wendsenbedani4303
@wendsenbedani4303 Год назад
ስምሽንም ስርዐትሽንም ስራሽንም ነዉ የምወደዉ ተባረኪ አባ
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 Год назад
ውብ ሀገሬን የማያት በአንቺ ብቻ ነው የኔ ጀግና 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Год назад
SUPER SUPER!!!!!!!!!! * A BEAUTIFUL MIND and SOUL; GREAT INSPIRATION, All In All!!!!!! * Simply, BEAUTIFUL YOUNG Woman!!!!! * EGZIABEHARE BLESS YOU!!!!! YOU are already BLESSED!!!!!
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Год назад
ይኽበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ በውነት ለኔ ትልቅ ስብከት ነው ፈጣሪ ይባርክሽ እመብርሃን ካንቻ ትሁን ከዝህ በላይ ምንም አልልሽም 💚💛❤
@mihretterefe1591
@mihretterefe1591 Год назад
ታሪክ እየ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች
@SamiSami-rl5ib
@SamiSami-rl5ib Год назад
ታሪክ አንቺ ልዩ ነሽ!!!
@matiastilahun906
@matiastilahun906 Год назад
ታሪክዬ በርቺ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን አቦ
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 3 месяца назад
Lik endesimish tibeb negn, yenee demo migerim new, beka anchi yemitiseriwun program hulu degagimo bemayet ena silehageree hulee endaleqis tewedadari yelelew sew arigeshignal, Tarikiyee, tebarekilign, edegilign, yenee konjo, MashaAllah.
@samsonnigussie1564
@samsonnigussie1564 Год назад
ብሩክ ልጅ ስለሆንሽ ነዉ የዚህችን ሀገር ዉስጥ ሚስጥር የተገለጠልሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@HirutDerar
@HirutDerar 2 месяца назад
ተባረኪ የዘራሽው ይብቀል ፍሬ ይሁን!!!
@abebebalcha-ih5ox
@abebebalcha-ih5ox 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ድንቅ ነሽ ድንቅ
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 Год назад
She’s Amazing 👏👏❤️
@yaredbrihanu_yaya9962
@yaredbrihanu_yaya9962 Год назад
ታሪክን በቅርበት አቃታለሁ..ጥበብ መልክ ቢኖራት ታሪክን ነው ምትመስለው
@tk-wn6xi
@tk-wn6xi Год назад
She so talented, I'm proud of you
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 6 месяцев назад
I love her thought ❤❤❤ keep Going , God bless u❤
@a.z9309
@a.z9309 Год назад
ጉበዝ የኔ እህት ። በርቺ ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ። ያለው መንግስት አውሬ ነው።
@dersandersan2573
@dersandersan2573 Год назад
ምን አይነት ንግስት የሆነች ልጅ ናት!! አንቺ ዘውድ ነሽ ላገሬ
@firehiwotdemisse3004
@firehiwotdemisse3004 Год назад
ጀግና ሁሉም እራሱን ቢሆን የተሻለ ደረጃ ይደረሳል
@fitsumasfaw7399
@fitsumasfaw7399 Год назад
She is above and beyond !!
@yonashenry6707
@yonashenry6707 Год назад
Mirt lej tarikiye , ye welajoch Ken abren sertenal and happy to see u now.
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir Год назад
እግዚአብሔር. የበለጠ ጥ በቡንን ያብዛልሽ ❤❤❤❤❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
ለታሪክዬ እጅግበጣም እወድሻለሁ !ዳጊዬ😘
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Год назад
ውይ ዳጊዬ እናመሰግናለን ይችን ጥበብ በልኳ የተሰፋ ጀግና ስላቀረብሽልን🙏❤❤❤❤
@ertibenigussie2970
@ertibenigussie2970 Год назад
she's amazing🥰🥰🥰🥰
@zizoman7671
@zizoman7671 Год назад
እዉይ ታሪክ ጀግኒት
@mahibermemenane8864
@mahibermemenane8864 Год назад
You are awesome
@Hailu522
@Hailu522 Год назад
እናንተ ጎበዝ ብርቱ ጀግኖቼ በርቱ ፈጣሪ አብዝቶ ይርዳቹ ያበርታቹ❤!
@AlemuMeseret
@AlemuMeseret Год назад
የኛ ዘመን ጀግና
@yewubneshasamenew8967
@yewubneshasamenew8967 Год назад
ዋው አስተራየን ነው ስሞ ምን ማለት ነው ደስ ሲል
@netsanetkegnineh6107
@netsanetkegnineh6107 Год назад
አሳየ/ገለጸ ማለት ነው
@masiali5964
@masiali5964 Год назад
Betam dink leji nech kalat yatregnal min edemle e/r hulem kegoniwa ayleyat
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" Confedence And Believe "
@zewdugebre-hiwet2318
@zewdugebre-hiwet2318 6 месяцев назад
ጥልቅ ዕውቀት የአላት ወጣት ነች። እሷን መሳይ ዜጎች የአብዛልን። ጥሩ ዜጎችን ሊያፈሩ ይችላሉና።
@e_n_j_o_l
@e_n_j_o_l Год назад
"እኔ ውብ ሰው ነኝ ያውም ሃበሻ!" እሚል ሰው ይህን ኮመንት አይቶ ይለይካል
@desugetahun5304
@desugetahun5304 Год назад
Amlake Kidusan Sirashn Hulu Yibarklish @Tarik Astereaye
@emuyegedefawu8262
@emuyegedefawu8262 10 месяцев назад
የኔ ውድ በርች
@adanewubet7380
@adanewubet7380 Год назад
ድንቅ ሴት
@user-fw4mr7rz1g
@user-fw4mr7rz1g 4 месяца назад
I am proud of you ❤❤❤
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" Empty Bottle And Empty Mind Are The Sane "
@footballedit4555
@footballedit4555 Год назад
💕💕💕
@barcontube1216
@barcontube1216 Год назад
Gobez defines her.
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" Work With Knowlege "
@mesereteshete9342
@mesereteshete9342 Год назад
ታሪክ በአድሜሽ በጣም ትንሽ ማስተዋልና ጥበብ ያለሽ የአገር ፍቅር ከምንም በላይ እምነትሽን ሁሉ በእግዜር ለይ የተመሠረት አንቺን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦችሽን ሳላ መሠግን አላልፍም ነገርግን እዛ ጋ በይ እዛጋር አይባልም አማርኛውን አንቀይረው ጠያቂሽም ደገመችው እኔ ነኛ እዛ ጋ ያለሁት ነው የሚባለው እዛጋር ያለሁት አይባልም ሊያጠፏት የጀማመሯትን እናንተም .... እንደምነህ ቀርቶ እንደምነክ ለምን
@mahederkebede6610
@mahederkebede6610 Год назад
Yene ehit anicheko enidezhi neshi jegena emeberhan kezhime belay yemeseribeten tebebe tadilesh berichelegn ye dire ferit👌😘
@gtadu7384
@gtadu7384 Год назад
አሜን ! አሜን ! ወአሜን !!!
@bizuayehutebeje7730
@bizuayehutebeje7730 Год назад
Ere meglecha kal yelegnim edme ystish...........
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 Год назад
አቤት ስወዳት ❤️
@zizoman7671
@zizoman7671 Год назад
ድንቅ ንግግር
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
" One God For All "
@aemrolaketube1745
@aemrolaketube1745 Год назад
ትለያለሽ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Год назад
🙏💛🙏
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 Год назад
በጣም አደምጨ ነሸ
@meseretgizaw8702
@meseretgizaw8702 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Год назад
Kefu ayenkashe yena emebat
@metekiaeshetu
@metekiaeshetu 3 месяца назад
ጀግና
@SisayAyalew-nh7ge
@SisayAyalew-nh7ge Год назад
ሃየ ልዩ ነሽ አቦ!
Далее
አዲስ ነገር አለኝ!
23:16
Просмотров 197 тыс.
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47
🛑ሕጂ ግርምምም !
26:45
Просмотров 4,4 тыс.
አዲሱ ፕሮጀክታችን
48:37
Просмотров 112 тыс.
Разница в уровнях🔥
0:26
Просмотров 18 млн
Был же момент?😂
0:11
Просмотров 7 млн