Тёмный

የእኔን ልጅ ሊገል አስቦ ስላልወጣ የልጄ ምትክ አድርጌዋለሁ - ኢትዮጵያዊያን ነን ክፍል - 9 |  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 682 тыс.
50% 1

የእኔን ልጅ ሊገል አስቦ ስላልወጣ የልጄ ምትክ አድርጌዋለሁ - ኢትዮጵያዊያን ነን ክፍል - 9 | @Donkey Tube | 2022
“We Are Ethiopians” ኢትዮጵያውያን ነን!!
Here We come with a brand-new adventurous Show, which focuses on Unity, Peace, Love and Nationalism. Comedian Eshetu and his team travel around Ethiopia in all directions to capture the best culture, historical and natural places, and indigenous people of Ethiopia and how they live. In this one-of-a-kind marvelous Ethiopia, the world can learn its ways of living without bashing itself.
Caution
Uploading any content from Donkey tube or Comedian Eshetu - OFFICIAL Channel without the Producers’ consent will result in a copyright strike.
For more info, please visit the about section of this channel.,
Thank You.
#sidamaculture
#forgiveness
#sidama
#comedianeshetu
#caraccidentlawyer
#sidama
#forgiveness
#ethiopia
#peace
#unity
#sidamaculture
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
https:/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

23 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@abeba1310
@abeba1310 Год назад
ከቃል በላይ ነው የማህበረሰቡ እሴት 🙏🙏🙏
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Год назад
ግሩም ወይ መታደል
@endashawmelaku8677
@endashawmelaku8677 Год назад
ሁላችሁም ተባረኩ።.....
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Год назад
እዉነት ነዉ ቃል አይገልፀዉም።
@sfriegato9933
@sfriegato9933 Год назад
በጣም ደስ የምል ማህበረሰብ
@davesosw
@davesosw Год назад
@@endashawmelaku8677ገረ xረገገሠt
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c Год назад
በጣም በትልቅ ሀዘን ውስጥ ሆኖ የሚደረግ ይቅርታ ምን አይነት አስተዋይ ሰው ነው❤🇪🇹
@marthataye2796
@marthataye2796 Год назад
በ ጣም ልዮ ያደረገውም እሱ ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Год назад
እዉነት ነዉ ልጄ ብሎ ሲጠራዉ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@makamaka3019
@makamaka3019 Год назад
እዉነተኛ ቦብር ይህነዉ እኔ ዴንቆኛል
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Год назад
ማነዉ እንደኔ ትግራይ እና አማራ አንድ ሆኖ ሰላም ሆነዉ ማዬት የናፈቀዉ አትግደሉን ምግብ ስጡን እባካችሁ ወገኖች የአማራ እና ትግራይ ህዝብ በሀይማኖት በባህል በጉርብትና አንድ ነን ለስልጣናችሁ ብላችሁ አታባሉን እኛ የራበን ምግብ እንጂ ጥይት አይደለም የጠማን ውሃ እንጂ ደም አይደለም ህዝቡ ይዋደዳል እናንተ የመንግስ ሀላፊዎች ግን እባካችሁ ተዉን አትግደሉን
@monalezamohed3932
@monalezamohed3932 Год назад
እኔም ምኞቴ ነው ፈጣሪ አንድ ያርገን
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
እኔም እጠብቅ ነበር ግን ደግሞ አገረሸ ልንጨራረስ ነዉ መሰለኝ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@lensami2970
@lensami2970 Год назад
ትክክል ነዉ አሜን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 Год назад
ትክክል ውዴ አረ የሃይማኖት አባቶች የት ናቸው ዝም ያሉ
@shalomshalom3980
@shalomshalom3980 Год назад
እኔ
@zeynebayinga4214
@zeynebayinga4214 Год назад
ልጄ ሲዳማ ነው የተማረችው በጣም ጨዋና ደግ ሰዎች ናቸው ከአ አ ቤታችንን ሽጠን እዛ እንኑር እያለች ታስቸግረኛለች በጣም ነው ምትወዳቸው አላህ ይጠብቃቸው ሳልሰጋ ልጄ ቤተሰብ ጋር እየኖረች እየመሰለኝ ነው የተመረቀችልኝ ሲዳማዎች ኑሩልኝ እንወዳችዃለን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋውው
@tigistmamo2843
@tigistmamo2843 Год назад
ፍቅር የሆኑ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ማሕበሰሰቦች ናቸው ልጄ አዋሳ ነው እየተማረች ያለችው
@-nikodimosmedia6159
@-nikodimosmedia6159 Год назад
እኔ አዋቂ መስዬ ከማገለግለው አገልግሎት ይልቅ የእነርሱ የየዋህነት መንገድ አስቀናኝ "አእምሮ ጠባይዕ" ይሉሀል ይህ ነው። ከመምህር ሳይሆን ከልቡናው የእግዚአብሔር ፍቅር የበራለት ወገናችን ቡሩካን ሁኑ!
@rosebloom9097
@rosebloom9097 Год назад
ወይ ግሩም!!! እራሴን በእነርሱ ውስጥ ገመገምኩት ወቀስኩት!!! ቃሉን ይኖሩታል!!!እግዚአብሔር ለሁላችንም እንዲህ አይነቱን የይቅርታ ልብ ያድለን!!! ኢትዮጵያዬ ድንቅ እኮ ነሽ!!!💚💛❤️!!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Год назад
አሜን የኔ ዉድ!!በቦታዉ ተገኝተሽ ደሞ ለማየት እድሉን ብታገኝ አልቅሰሽ አታባሪም።እኔ ልጄ አሩሲ ዞን ዩኒቨርስቲ ስለነበር ተምሮ የጨረሰዉ በቅርብ ሆኜ የሽምግልና ስርአታቸዉን ለማየት እድሉን አግኝቼ ነበር።ሁሉም ችግር የተማሪዎች ሳይቀር በአባ ገዳዎች(የአገር ሽማግሌዎች)ነዉ የሚፈታዉ።ተማሪዎች ትምህርት ጨርሰዉ ከ ዩኒቨርስቲ ሲወጡ ወደየመጡበት ክልል ከመመለሳቸዉ በፊት የምርቃታቸዉ ቀን በአገር ሽማግሌዎች ይመረቃሉ።ስነ ስርአቱ እንዴት ደስ እንደሚል።እድሉን አግኝቼ ትልቅ ትእይንት ነበር ያየሁት 2011 ዓ.ም መቼም አልረሳዉም።
@rosebloom9097
@rosebloom9097 Год назад
@@Bt-Y2XLO ደስ ሲል እድለኛ ነሽ!!!ልጆቼ ሲጠነክሩልኝ እንደ እግዚአብሔር ፍቃት እሞክራለሁ!!!ሀገሬን እወዳታለሁ አሁ ደሞ የበለጠ!!! አመሰግናለሁ!!!🙏🙏🙏!!!💚💛❤️!!!
@bayleshitahun3616
@bayleshitahun3616 Год назад
የሰውነትን; የሕይወትን; የእምነትን ትርጉም እና እግዚአብሔርን የመፍራት እውነተኛ ሀይማኖትን አሳይተዋል
@habibsulxan8068
@habibsulxan8068 Год назад
@@rosebloom9097 ,,
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@Bt-Y2XLO ደምሪኝውዴዋውው
@berkaetdebritu9375
@berkaetdebritu9375 Год назад
አይ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ይህንን የመሰለ ባህል ያለሽ ኩሩ ሀገር ነሺ ወገኖች ወደ ቀድም ቦታችን እመለሰ። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🤲
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@lemlemkeflom5606
@lemlemkeflom5606 Год назад
እግዚአብሄር ሆይ በጦርነት ያለዉም🙏🙏🙏
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@lemlemkeflom5606 ደምሪኝ
@azebasefa1138
@azebasefa1138 Год назад
በጣም የሚገርም ባህል ነው ያላችው ልቤን ነው የነኩት አንተንም እግዚአብሄር ይባርክህ ከክፉ ነገር አምላክ ይጠብቅህ
@yishakdirshaye2490
@yishakdirshaye2490 Год назад
የሲዳማ ህዝብ የተከበረ ነው :: በጣም የተከበሩ ለሀገር ዋልታ የሆኑ ሽማግሌዎች አሉት ; ከዚ በላይ ርህራሄ ከቃል በላይ ደግነትን ከነሱ አይቻለው:: ጌችዬ እንኳን ጌታ ረዳህ አንተም መልካም እና ታታሪ ሰው ነህ በቅርበት አውቅሀለው ::
@handle700
@handle700 Год назад
ከሁሉ የላቀ ወደር የሌለው ምሳሌነቱ ገላጭ የሆነ ምርጥ መማማርያ ነው።እናመሰግናለን
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋውውዎ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
በሰመ አብ ይገርማል!!! በመንፈሳዊ ቅንአት አለቀስኩኝ በእውነት!!! እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት ሕብረተሰብ በማየቴ ደስ ብሎኛል! ብዙልን!!!
@gdhdgdf2001
@gdhdgdf2001 Год назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ጦርነት በቃን ኡፍፍፍ 😥😥😥😥😥😥😥😥
@jameelajameela7649
@jameelajameela7649 Год назад
ይሄነዉ ኢቲዮፒያዊ አንድ እንሁን መልካምነት ለራስ ነዉእና ሠላም ፍቅር ለ🇪🇹❤ችን ይሁን ❤❤❤
@felahtube4108
@felahtube4108 Год назад
የሀገሩ ስላም የናፈቀው🙋👍
@sjehhe8945
@sjehhe8945 Год назад
እኔ
@abebemolla1961
@abebemolla1961 Год назад
እኔሰላም ነኝ
@user-pc1pn7vo6m
@user-pc1pn7vo6m Год назад
@@abebemolla1961 👍🌹
@saadaibrahim937
@saadaibrahim937 Год назад
የአገሩን ሰላም የማይፈልግ ካለ ይሄ ጤናኛ አይደለም ወይም ሸይጣን ነው አገር ማለት እኮ
@b.6015
@b.6015 Год назад
በጣም ወላሂ አሳሰበን እህህህህህህ
@onemorenight5932
@onemorenight5932 Год назад
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለሁላችን የይቅርታ ልብ ይስጠን እሼ የኛ ብርቱ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ።
@gashaw9373
@gashaw9373 Год назад
ደግ ህዝብ ዘራችሁ ይባረክ!
@myoheeien9966
@myoheeien9966 Год назад
በጣም ደሰ የሚሉ ማህበርሰብ ነዉ የሲዳማ ባህል።
@mekdesbekele4193
@mekdesbekele4193 Год назад
ከልባቸው ይቅር ስለሚሉ ነው ሁሌም በሰላም ሚኖሩት የይቅርታ ልብ ስጠን አምላኬ😭
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Год назад
tikikele1💕😍😘
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@rozazouba7538 ደምሪኝውዴዋውው
@user-iv5sb8bn3h
@user-iv5sb8bn3h Год назад
ኣቤቱ ጌታ ሆይ ሃገራችንም እንደዚህ ኣድርገህ ኣንድ ኣድርገን ኣደራ የእናትህን ቃል ኪዳት ኣትርሳ በቃ በለን
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
አሜን ፫
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d Год назад
አሜንንን
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok Год назад
የምር የሲዳማ ባህል ደስ የሚል ነው እናመስግን አለን ደሞ ኢትዮጵያ ባንድራ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 Год назад
እኛ ደቡቦች እኮ ፍቅር ነን በደልን በባደል አንደኝም🇪🇹👈
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Год назад
የሲዳማ ሕዝብ እግዚአብሔርን የሚያከብርና በእውነት የሚያመልክ ህዝብ ነው 🙏ምነው እኔም ከሲዳማ የተወለድኩ ብሆን💙 በጣ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ። ሌሎቻችንም ከሲዳማ ሕዝብ እውነተኛውን ይቅርታ መማር አለብን ብየ አምናለሁ ። እግዚአብሔርን ስለ እናንት እባርከዋለሁ ።💚💛❤
@ameeniss.a2642
@ameeniss.a2642 Год назад
እና ይሄን የመሰለ ባህል ማን ይጠላል። እውነትም እኛ Ethiopian ነን 🥰😍😎😘😘😘👍👍👍
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u Год назад
ቃላት ስላጠረኝ የምገልፅበት ብቻ እግዚአብሔር ፍቅራቸውን አፅንቶ ያቆይላቸው 😍❤❤😍❤😍❤😍❤❤💚❤💛ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤😍ቃል የለም እነሱን መግለጫ
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 Год назад
በጣም የሚገርም ነው። ይህ የተባረከ ህዝብ እና ደስ የሚያሰኝ ባህል ነው።
@wudnehteshome8532
@wudnehteshome8532 Год назад
የሲዳማ እና የቦረና የይቅርታ mentality እዚህ ትውልድ ላይ መስረፅ አለበት 💛💛💛💛
@sisayhabte4740
@sisayhabte4740 Год назад
በእውነት እ/ር በዚ ቤተሰብ ውስጥ አለ። የበለጠ በፅናት ያቁማችሁ ምርጥ ባህል!!
@sarabuchi2690
@sarabuchi2690 Год назад
ከጋሞ ማበረሰብስ የሚበልጥ አለ ወንድም
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋውውው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@sisayhabte4740 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@sarabuchi2690 ደምሪኝ
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Год назад
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት እምነት ይሰጠን መፅሀፍ ቅዱስን በተግባር አየሁት
@samri23
@samri23 Год назад
እጅግ ድንቅ ታሪክ😭 ኡፍፍ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ናችሁ 💚💛❤
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
እጅግ ድንቅ ታሪክ
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 Год назад
ለማመን የሚከብድ ቢሆንም ይቅርታን የመሰለ ትልቅ ነገር የለም ምን አለ ሁሉም እንዲህ ቢሆን ? ምርጥ ባህል ነው ኢትዮጵያዊያን ቆንጆ ባህል አላቸው አላህ ሀገራችን ህዝባችንን ይጠብቅልን እሼ ምርጥ ሰው በርታልን እዉነትም እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን።
@user-pm7hh7rm8x
@user-pm7hh7rm8x Год назад
የእውነት በእንቧ ነው የሰማሁት ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ለእናንተ ንፁህ ልብ የሰጠ አምላክ ለሁላችን ይስጠን😭😭😭🙏
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 Год назад
ወይኔ ምን አይነት ደስ የሚል ባህል ወግ እምነት ነው ያላቸው ሌሎችም ከነዚህ ምር ህዝቦች ደግነት ይቅር ባይነት ቢማሩ ሀገራችንን ሰላም አርግልን ፈጣሪ🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@1-yibeltal-kemeto
@1-yibeltal-kemeto Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኛ እኮ ኢትዮጵያዊያን ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እሼ የእውነት አንተ ትለያለህ!!! እመአምላክ የአንድዬ እናት ከክፋ ሁሉ እቅፍ ድጋፍ አድርጋ ትጠብቅህ የኔ መልካም ወንድም🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ፍቅር ለሀገራችን
@user-dv7xn3dh8p
@user-dv7xn3dh8p Год назад
ልባቸው በእብሪት ተወጥሮ ኤኔ ጉልበተኛ እኔ ሀይለኛ ብሎ ሀገራችንን እና ህዝባችን የሚበጠብጥ ሰው ሀይልና ጉልበት የፈጣሪ ነውና ፈጣሪ ጉልበቱን ይስበርልን ሠላም ለኢትዮ ዳር ድበር ጠባቂወች ፈጣሪ ከቅፋት ይጠብቅልን 💕💕🙏🙏
@tsigeamare5504
@tsigeamare5504 Год назад
ድንቃድንቅ ነው ጌታ ሆይ ለሁሉም ብሔር ብሄረሰብ እንደዚ ያለ ልብ ስጣቸው 😥😥
@yosafalemu3383
@yosafalemu3383 Год назад
Amen
@jemalkebede4312
@jemalkebede4312 Год назад
የሚገርም የማህበረሠብ እሴት ነው።ምኞቴ አማራ እና ትግሬ ያለፈውን ትተን እንደ አዲስ በሠላም እና በፍቅር አብረን የምንሆንበት ሠአት እንዲመጣ ነው።ሠላም ለኢትዮጵያ🇪🇹❤🇪🇹
@territesscohen5718
@territesscohen5718 Год назад
People of Sidmo. What an amazing tradition you have. Such a great spiritual ability, to forgive and love a person who took your son's life, even to make him as your son. All my life I have traveled all over the world, in my life I have never seen nor heard such a powerful community, which can teach the world what it is to be a good human and to be a good person. Thank you. Thank you Mr. Eshetu for the amazing programs, that teaching me to be better person.
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Год назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@user-qu1uo6zt2g
@user-qu1uo6zt2g Год назад
صلي الله عليه وسلم
@tigistethiopian1112
@tigistethiopian1112 Год назад
ዋው እንድ ነው የምያምርብን ኢትዬጵያዊነት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@KalkidanHailu-vo8gf
@KalkidanHailu-vo8gf Год назад
በማርያም ሰው መሆን ማለት ይሄ ነው ሰው መሆንህን እንድትወድ የሚያደርጉ ድንቅ ሰዎች ናቸው ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ
@sosinasosi9072
@sosinasosi9072 Год назад
ወይ እሸቱ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ ወንድሜ
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w Год назад
በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው አላህ ሀገራችንን ይቅር እማባብል ዘመን ይምጣል አሁን ያለንበት ሁኔታ በጣም ያስፈራል እሹየ ወንድምችን እናመሠግናልንን 👏👏👏👏
@seadadeseia7952
@seadadeseia7952 Год назад
ከስደት መልስ ሲዳማ መሄድ ተመኘሁ ኢሻአላህ ፍቅር ብቻ ሁላችንም የይቅርታ ልብ አላህ ይስጠን😭🇪🇹
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 Год назад
መታደል ነዉ እዲሕ አይነት ማሕረሠብ ዉሥጥ ማደግ አላሕ የእዉነት ይቅርባይ ያርገን
@yordanoshaile87
@yordanoshaile87 Год назад
ይህንን ይቅር ባይነታችን እና ትልቅ እሴቶቻችን ለማፍረስ እረጅሙ አጅና ምላስ እየሰራ ያለዉ እሸቱ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ ሐገራችን ሰላም ያድርግልን
@asala3714
@asala3714 Год назад
የደቡብ ማህበረሰብ ይለያል ይቅር ባይነቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@user-sv6bt3xl4t
@user-sv6bt3xl4t Год назад
እሼዋዬ የእኛ እንቁ እምወድክ ውድ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ፍልቅልቅ
@blueblue8966
@blueblue8966 Год назад
ሴጣንን በፍቅር አሳፈራችሁት! በሰማይም በምድርም ነፍሳችሁ በደስታ ሙሉ ይሁን ይሄ ሰውዬ ልጆቹን እንዲያሳድግ አደረጋችሁት አይ ደቡብ ልባችሁ እኮ ንፁህ ነው😭እግዚአብሔር በምህረቱ ያስበን ሀገራችንን ይጠብቅልን!
@aysakoyoutube
@aysakoyoutube Год назад
እሄ በጣም ድንቅ መሀበረ ሰብ ነው ፈጣሪን ማማን ማለት እኮ እሄ ነው እሱ ከፃፈብን ውጭ አንዳች ነገር አይደርስብንም ታአምር ነው ብዙ ያስተምራል ታሪኩ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z Год назад
ግሩም ግሩም ግሩም ነው የእግዚአብሔር ቃል በደንብ የገባቸው ግሩሞች እነኝህ ናቸው ከእነኝህ ቡዙ የቡዙ ቡዙ መማር አለብን 👆የእውነት እኛ ውሸታሞች ነን አምላካችንን እንወዳለን የምንል ይቅር ማለትኳ አንችልም እንደነዚህ ይቅር ማለት ካልቻልን ትንሿ ኢትዮጲያ እዚህጋ ነች👍💕
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@mananeghuse1098
@mananeghuse1098 Год назад
ይህን የመሰለ ባህል ተደብቆ መቆየቱ ኣስገራሚነው እድሜና ጤና ይሰጥህ ወንድም
@yefkrbet1632
@yefkrbet1632 Год назад
እኔ በፍፁም ለዛዉም ደሜን ይከብዳል የእዉነት🙏🙏😭😭 እንኮንም የሀዋሳ ልጅ ሆንኩ 🙏😭ማሳሞ ማጋኑ ቡርሳሜ ናፍቆኛል😭
@abdibatiso2607
@abdibatiso2607 Год назад
😍😍
@meselechmeselech4435
@meselechmeselech4435 Год назад
እሼቱ. ተባረክ የታረቁትን ትምርት ከማየት በላይ ኢትዮጵያንም በፍቅር. አሳይተህናል. ተባረክ.ከጀርመን
@mesaybirhanu
@mesaybirhanu Год назад
ሲዶማ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@dubaidubai3449
@dubaidubai3449 Год назад
ትኖራለችበዝህፍቅራችሁ❤❤❤❤
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
ድንቅ ባህል👍🏾 በሰሜንም እሄ ባህል እዲለመድ ምኛቴ ነው🙏🏽 ይቅርታ የሰው ልጅ ትንሳኤን ያገኘበት ነው❤️ ፍርድ የፈጣሪ እጂ የሰው እይደለም!!!!!!! 💚💛❤️
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Год назад
እውነት ነው ደቡብ እና ኦሮምያ ከጥንትም ስርአት ነው ሚገርም ባህል ነው ሁሉም ሃገር መስፋፋት አለበት እውነትነው ።
@shamsiyahshamsiyah5899
@shamsiyahshamsiyah5899 Год назад
ይህ ኔዉ ጀግናዉ የዋሁ የአገሬ ሠዉ ዜመን የማይቀይሬዉ ግዜ የማይለዉጠዉ ቴሳስቦ የምኖር ህዝብ ነዉ
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o Год назад
አላህ ሁላችንንም እደዚህ የይቅርታ ልብ ይስጠን ያረብ ደሞ ሀገራቸዉ ሲያምር ማሻ አላህ
@ABSALLAH99
@ABSALLAH99 Год назад
እንደዚህ ነው ኢትዮጵያዊነት 😭😭🙏🙏ይሄም ነው መፍትሄው!! እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን!!❤
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Год назад
,,ዋው አሁን ልጄ ብየ ተቀብየዋለሁ ይህን ቃል ስስማ እራሴን መቋቋም አቃተኝ እንዴት አይነት ልብ ነው እንዴትስ መታደል ነው በእውነት ይህ በጣም የተለየ ነው።Eshi you so smart
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
አቦ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑርልን! ወገኔ ክፉህን አያሣየኝ!
@abdmusic2510
@abdmusic2510 Год назад
የሲዳማና የቦረና ይቅርታ እዚህ ትውልድ ላይ መሰራት አለበት ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 💚💛❤
@yordanoshaile87
@yordanoshaile87 Год назад
እንዚህን ሰወች አይቶ እግዚያብሄር ይታረቀን የዋህ ህብረተሰብ
@SaeedMohammed22
@SaeedMohammed22 Год назад
የሲድማ ህዝብ በጣም ደስ ይላል እንደዚ ሽማግሌዎ ሃገር ቢመሩ ኢትዮጲያ ሰላም ትሆን ነበር ።
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 Год назад
የሲዳማ ህዝብ ማርያምን የተለየ ነው በጣም ደግ ምስኪን ሰው ወዳጅ ህዝብ ነው በደብ ስለማቃቸው ነው 🙏🙏
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r Год назад
እሼ እንኳን ሰላም መጣህልኝ የኛ እንቁ በጣም ሚገርም ሚያስተምር ታሪክ ነው ማሻአላህ ባህላቸው እዴት ደስ ይላል ሌላ ቦታው ቢሆን ተገዳድለው ተጫርሰዋል እውነት ነው እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን ሰላም ላገራችን እሼ ላንተ ቃላት አጣሁልክ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@genethchane5611
@genethchane5611 Год назад
በስመ አብ እንደው እሸቱ ማሪያምን በጣም ትለያለህ የምታቀርበው ሁሉ በጣም ትልቅ መልእክት አለው አንተ ብቻ ፓስት ምርጥ የኢትዮጺያ ልጅ ፍቅር ብቻ ከምንም በላይ ደግሞ ክርስቲያን በመሆንህ እኮራብሀለሁ ❤❤❤❤❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
እሸቱ የሙሉ ስብእና ጥግ ኑርልን የልጅ አዋቂ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
በጣም የሚገርም ሽምግልናነው ሰው ሁሉ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ ብለን ብናምንና ይቅርታ ብናቅ ብዙነገር ባልሆንን ነበር😭😭😭😭
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 Год назад
ትክክል👍👍
@monamohammed9843
@monamohammed9843 Год назад
አላህ ይቅር ባዯችን ይወዳል ሁላችንም ይቅር እንባባል 👍🇪🇹👍🇪🇹👍
@senayitkasahun665
@senayitkasahun665 Год назад
ኪዳነ ምሕረትን በጣም ይገርማል ቃሉን እዬኖሩበት ነው መታደል ነው አምላክ ሆይ የይቅርታ ልብ ስጠን አሜን🙏🥺❤️
@tezerakalu252
@tezerakalu252 Год назад
እሱ ልጄ ነው፤ አደጋ አደርሳለው ብሎ አልወጣም የቀን ጉዳይ ነው ልጄም ሞታለው ብሎ አልወጣም የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው አንዴ ሆንዋል፣ እኔም የርሱ ቤት ሀዋሳ ሄጄ እጠይቀዋለው፣ ባለቤቴም እንደዛው እሱም ልጃችን ነው ቤታችን መጥቶ ይጠይቀናል ይንከባከበናል። ሰው መሆን እንዲህ ነው፣አስተዋይነት ፣ሩሩህነት፣ቸርነት ፍጹም ኢትዮጵያዊነት ተባረኩ !!! Maganu Barrako'ne
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 Год назад
ረዘም የተርጎ በዝርዝር ቢቀርብ አሪፍ ነበር እኛም የአጎቴን ገዳይ ይቅር ብለን አብረን እየበላን አብረን እየጠጣን ከልጆቹም ጋር ጓደኛ ሁነን አብረን ነው ያደግነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Год назад
የደቡብ የይቅርታ ስርአት ምን አለበት በመላዉ ኢትዮጵያ ቢለመድ የሚያስብል ነዉ።ሳይማሩ እንዲሁ ከተፈጥሮ በመረዳት የመፅሀፍ ቅዱስን ትእዛዝ ነዉ የሚያከብሩት/የምታከብሩት።እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸዉ/ይባርካችሁ።
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 Год назад
በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት እርቅ ፈጣሪ ሽማግሌዎች ለሀገራችን ያኑርልን እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@surafelwesagn7645
@surafelwesagn7645 Год назад
Hi
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 Год назад
በብዙ ተስፋ በቆረጥንበት ሰአት ሀገራችን ላይ የዚን ያህል መዋደድ እውነተኛ ይቅርታ ደግነት ቸር መሆን እምነት እንዳለ ስለምታሳየን እሼ ከነ የስራ ባልደረቦችህ በጣም እጅግ በጣም እናመሰግናለን አንተ እና መሰሎችህ ለኔ በዘመኔ የተፈጠራችሁ በጨለማው ጊዜ የሀገሬን ብርሀን በባትሪ ፈልጋችሁ የምታሳዩኝ እንቁዎች ናችሁ እግዚአብሔር ይባርካቹ።
@getitata850
@getitata850 Год назад
አላቀም የሆነ የሚነዝር ነገር አለው ኢትዮጲያ ሲባል እኔ ብቻ ነኘ ግን ?😍😍
@mesitube
@mesitube Год назад
የደቡብ ህዝብ በይቅርታ የምያምን እግዚአብሔርን የምፈራ ህዝብ ነው በቀል አያዉቅም ከሲዳማ ህዝብ ጋር ኖሬያለዉ ጌታን በጣም መልካሞች ናቸው ❤️🙏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@lovslovs4069
@lovslovs4069 Год назад
አለንች የእኛ ክልል አንድ ከሞተ አራት ነው የሚገሉት
@lztoutube8165
@lztoutube8165 Год назад
እንዛመዱ
@user-oh6rc3mv6w
@user-oh6rc3mv6w Год назад
እሸቱ ምረጥ ኢትዮጵያዊ እንኳን በሰላም መጣ ❤️😘🌹
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
እንኩአን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!
@abay6325
@abay6325 Год назад
ለሚዲያዎቻችን ምርጥ ትምህርት ነው ከተማሩበት የባህል ባህር ዉስጥ ሆነው ወደ ፈረንጅ መረጃ ፍለጋ ለሚያንጋጥጡት።
@ebroyassen3924
@ebroyassen3924 Год назад
I never be proud asETHIOPIAN🇪🇹 like I did today after seen this beautiful people souls 😍 one love ONE people one ETHIOPIA 🇪🇹 ❤️ for every
@facadoalem610
@facadoalem610 Год назад
ሱብሀን አላህ የሚገርም ባህል ታሪክ ነው
@abnetlegesse800
@abnetlegesse800 Год назад
እሸቱ አንተ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ:: እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ:: ለካስ ኢትዮጵያ በምንም ነገር ውስጥ ያልተነካኩ ልጆች አሏት:: በርታ !
@mariarossi6555
@mariarossi6555 Год назад
Tekekel👍👌
@zufanetesfaye8894
@zufanetesfaye8894 Год назад
በህገልቦና መኖር እንዴት ደስ ይላል እማማ ኢትዮጵያ የምትታወቀው በንዱነዚህ ቅን ህዝቦች ነው ይሄንን ባህል ለማጥፋት ቀን ከሌሊት የሚተጉትን እራስ ውዳድ በህዝብ ደም የሚቀልዱትን ሀገር ሻጭ ነጋዴዎችን ልቦናቸውን ይመልስልን የይቅርታ መንፈስን አድሎ የዋህና ቅን ህዝቦቿን ከሬስ ወዳድ ፖለቲከኞች ሴራ ይጠብቅልን እንዲህ አይነት ይቅር ባይ ልቦና ያላቸውን ዜጎች ያብዛል
@romantsehay7354
@romantsehay7354 Год назад
በጠም ድነቅ ከቃል በላይ ነው የኢትየጵያ እሴቷ ይሄ ነው የታሪካችን ኮራሁባችሁ የአገሪ ሕዝቦች ሚዛናዌ ፍርዳችሁ የሚደነቅ ነው ክብር ለእናተ💚💛❤🌹🌹🌹💚💛❤🙏🙏🌹🌹🙏🙏🌹🌹🙏🙏🌹🌹🙏
@yasintubeofficial3721
@yasintubeofficial3721 Год назад
ስንት ምርጥ ሰው አለ አላህ ሰላሙን ያምጣልን አቦ
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y Год назад
እሼዋ ለአንተ ቃል ያለኝም ማርያምን አንተ ለእኛ የተሰጠህ የአምላክ ድልድይ ነህ አባቴ ፈጣሪ ያክብርህ ከዚህ ፕሮግራም ብዙ እንመራለን በተለይ በዚህ ሰአት
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Год назад
ግሩም ነው። ጠፍቷል የሚሉንን እሴት እያሳየኸን ስለሆን ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እሼ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
እሼመሌ እግዚያብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ለካስ ኢትዬጵያዊነት ክብር ነው በተለይ በዘር በሀይማኖት ለምንባላው ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኩ
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b Год назад
የእኛ አወቅን ተማር ያልነው ክፋት ለእናተ አይትረፈ ።ሀገሬን ስለ እናንተ ብሎ ይማራት።እሼ በርታ ይህ ፕሮግራም ይስፋፋ ቢቻል በየቀኑ ቢሆንል እመኛለህ !!
@pate840
@pate840 Год назад
ሰው ጠብሰው በዳቦ በእንጀራ እያሉ የሚያማርጡትን አይተን ። እነዚህን ስናይ የልጄ ምትክ ስሰማ ማመን አቃተኝ ድንቅ ነው ተባረኩ ።
@addiassefa3615
@addiassefa3615 Год назад
የሚገርም ባህል ነው ደስ ሲል ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደዚህ አይነት ልብና አይምሮ ሁላችንም ቢኖረን መንግስት ሟቋቋም ባላስፈለገን ነበር
@surafelmisgana1069
@surafelmisgana1069 Год назад
እንዲ ነው የሚያምርበን የእውነት ይሄ መልካም ነገር በመላው ሀገሬ ሰርፆ ባየው ተመኘው ይቅርታ ምን ያህል የውስጥ እረፍት እንደሆነ ይቅር ባዩ ያውቀዋል ክፋት ቂም እና በቀል እንደሰደድ በተስፋፋበት ጊዜ ይህን መስማት እንዴትደስ ይላል 🙏 በክፋቱ ፋንታ ይህ መልካም ምግባር አገሬ ላይ እንደ ሰደድ እንዲስፋፋ ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏 የእውነት በጣም እናመሰግናለን የዚ ፕሮግራም አዘጋጆች በደስታ አስለቀሳቹኝ ተባረኩ 🙏🙏
@messipositiveenergy3590
@messipositiveenergy3590 Год назад
በጣም ድንቅ ነው!! እጅግ አስተማሪ!! እርቅና ይቅርታን የመሠለ ነገር የለም በእውነቱ!! በጣም ነክቶኛል!! ትልቅ ልብና ትልቅ ምህረት ነው😭🙏😍
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
መታደል ነው እንድህ ያለ ልብ መኖር ባህላችሁ ይቀጥል❤❤❤❤
@jolyniky2649
@jolyniky2649 Год назад
እኔቃላት የለኝም አቤት ሥንት አይነት መልካምና ደግ ሠው አለ ሡባሀን አላህ
@asterbekele9478
@asterbekele9478 Год назад
እንዲህ ዓይነትም ኢትዮጵያውያኖች አሉ🙏🏾♥️ ዘራችሁ ይለምልም በጤና ይባርካችሁ✅🌼🌺 ሀገራችንንም እንዲሁ ሰላም ያድርግልን
@user-km6lp2ib7u
@user-km6lp2ib7u Год назад
አላህ ሀገራችን ላይ ያለውን ዘረኝነትን አጥፍቶ ሰላሟን ይመልስልን ይቅር የሚል ልቦችን ያብዛል በስዴት አለም ሀገራቸውን እየናፈቁ በስዴት የቀሩትንም በሰላም ሀገራቸው ይመልሳቸው ይመልሰን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Год назад
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን እሸቱ በምታቀርብልን ነገር ሁሉ እናመሰግናለን
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 Год назад
ምን እይነት የተባረከ ህዝብና ባህልነው እንደናንተ ያለውን ያብዛልን ያበርክትልን የታላቁን መፅሐፍ ቃልማክበርና መኖር በእውነት መባረክ ነው እግዚአብሔር እሁንም ፍቅራችሁን ስላማችሁ እና እንደነታችሁንይባርክላቸው እሸቱ Thank you so very much for sharing and introducing us for the old ways of the beautiful Ethiopian tradition.
@weyinshetfeyisa5345
@weyinshetfeyisa5345 Год назад
እሸቱ በጣም ጎበዝ ምርፕ ድንቅ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንደዚ አይነት ቸር ወሬ የሚያሰማን አተን ነበር
@abebekajela4597
@abebekajela4597 Год назад
It is a great story,I admire the father who lost his son and the people who are involved in resolving the problem between the two family.Yirgalem by Gidabo river is a dangerous road, accident happen all the time at this location.Take extra careful driving through there.
@ummizaansabir4869
@ummizaansabir4869 Год назад
When are we going to realize we have something greater than any Court we have a wonderful civilization
@yewubtadegeyenew4605
@yewubtadegeyenew4605 Год назад
Here is typical Ethiopia culture used to be, still there in few tribes.proud of ሲዳማ community❤LOT OF LOVE AND RESPECT
@raheedraheed4825
@raheedraheed4825 Год назад
በጣም የሚግርም ታሪክ ነው በደልን ት ቶ በይቅርታ መኖር መታደል ነው የሀገሩም ባሃልም ደስ ይላ ል
@fairytips4u
@fairytips4u Год назад
ዋው የሚያስደስት ነው የኢየሱስ ይቅርታ የገባቸዉ።የእግዚአብሔር ምህረትን የተረዳ ትዉልድ
@mahiteshome5641
@mahiteshome5641 Год назад
እሸቱዬ እረዥም እድሜከጤና ጋር ይስጥህ እንደዚህ አንድ የሚያደርገንን እውነተኛ ታሪክ ስላቀረብክልን የሲዳማን ህዝብ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክ ።
Далее