Тёмный

ዮአዳን (ክፍል 27) | የአዳን ተገተች | አቤልን ገደሉት 

Afla Media - አፍላ ሚዲያ
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 145 тыс.
50% 1

#ዮአዳን #yoadan #aflamedia1
This video Originally maked by Afla Media - አፍላ ሚዲያ
In this Video yoadan part 27 review
thankyou so much youtube and my youtube family's...!!
It's original Afla Media - አፍላ ሚዲያ video
Thankyou for watching"
Don't Forget To subscribe, like, and share

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@AflaMedia1
@AflaMedia1 16 дней назад
ቤተሰብ ቶሎ እንዲለቀቅ Like አድርጉ ❤
@BiqreeAsfaa
@BiqreeAsfaa 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤27ilaqii
@KalbaA-ub1kl
@KalbaA-ub1kl 16 дней назад
❤🎉
@BbxHhx-ey5yr
@BbxHhx-ey5yr 16 дней назад
ይመስለኛል
@MissUnknown-iz9ed
@MissUnknown-iz9ed 16 дней назад
አይይይይ አሁንስ ሰለቸኚ ሁለዜ እደዝህ ከሆነ ሌላ ድራማ ልጀምር 😢
@LubabaAbdu-g7p
@LubabaAbdu-g7p 16 дней назад
ኧረ እባካችሁ ሂሩትን አጋልጧት
@MremAdem
@MremAdem 16 дней назад
እኔ የዮአዳንን መታገትና የአቤልን መሞት በጣም ነው የደበረኝ እንደኔ የደበረው በላይክ አሣዩኝ
@seadahussenseada9905
@seadahussenseada9905 16 дней назад
ከአሁን ቡሀላ አላይም
@Hayat-q4g
@Hayat-q4g 16 дней назад
Eneam alaym
@user-wh3hu7bk8w
@user-wh3hu7bk8w 16 дней назад
ለምን​@@seadahussenseada9905
@MekaMeka-b7v
@MekaMeka-b7v 15 дней назад
Aw
@BikiltuBeyene
@BikiltuBeyene 15 дней назад
AWo😮😮
@AaAa-mn7sd
@AaAa-mn7sd 16 дней назад
“ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።” - ፊልጵስዩስ 1፥2
@zeritucook1414
@zeritucook1414 15 дней назад
የአቤል መሞት ይደብራል ዮአዳን እውነት ታግታለች ክፍል 27 በቶሎ ይለቀቅ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenshbalgo524
@zenshbalgo524 16 дней назад
ሳስባዉ የአዳ ያገታት ሳሚ ነው ምክናቱም ቤት ለ ማዉራት ስለ ማመቸው ፍቅር ለ መግለጽ ይመስለና እና የለቀቅ ቶሎ 👍👈የምትሉ
@AsnaSali
@AsnaSali 16 дней назад
Fixanuu Yi laqaqi
@አዲስህይውት
@አዲስህይውት 16 дней назад
ሳሚ የሚያስፈታት ይመስላል
@galanebedada8001
@galanebedada8001 16 дней назад
Sami adelem hiruti woynim ye hirut liji nat
@Wudnesh-km9pg
@Wudnesh-km9pg 16 дней назад
ቢሆንማደስ ይላል
@FirdowsYasin-xw7ij
@FirdowsYasin-xw7ij 16 дней назад
ሊዲያነት እኮ
@HabtshiAyanew
@HabtshiAyanew 15 дней назад
አቤልም አይሞትም እህቱ ነች ለሂሩት እንደ ሞተ ያስደወለችባት ያሳገተችውም ዮአዳንም አልታገተችም ሳሚ ነው ሊያስረዳት ፈልጎ ቤት አልመቸው ስላለ ነው ሁለታቸውም ነፃ ይወጣሉ ሂሩትም ጨኤረታውን አታሸንፍም ዮአዳን እራሷ ነች በሌላ ሰው የምታሸንፈወሰ በቃ ዮአዳን አሸናፊ ነች ሂሩት መቀመቅ ትወርዳለች አጎቷም ድጋሚ ዮአዳንን ይቅርታ ጠይቆ ይወዳታል ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@MissRahmaa
@MissRahmaa 16 дней назад
ሳሚና ማሕሌት ያድኗታል የኡዳን ድልሳታገኚ ማለቅየለበትም የምትሉ
@user-dq1vd9pr6w
@user-dq1vd9pr6w 14 дней назад
አረ ውውይ ሳንፈነዳ ቶሎ ልቀቁልን😢❤❤🎉
@AAAA-z5o8s
@AAAA-z5o8s 16 дней назад
የሂሩት መጨረሻ ለቅሦካልሆነ ተናድጀም አያዋጣኝ😮😮😮
@BereketDemse-q8c
@BereketDemse-q8c 16 дней назад
በጣም አስግናለዉ አንተ እዳልከዉ ዮአዳንን ካለቀ እንደ ዮአዳንን የማምር ለላ ድራማ ብትሰሩ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍
@Eyeyellow-r4n
@Eyeyellow-r4n 16 дней назад
ክፍል 27 ቶሎ ይላቅአቂእ ዮሃዳን አልታፋንቺም ህልም ኖው አቤልም አይሞትም
@AzmeraAzmera-y8v
@AzmeraAzmera-y8v 16 дней назад
ይለቀቅ ቶሎ ዮሃዳን መታገድና የአቤል መሞት በጣም ነው ያሳዘነኝ ኡፍ😢😢😢
@MekaMeka-b7v
@MekaMeka-b7v 15 дней назад
💐🦋🦋🦋🦋🦋🐞🐞🐞🐞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ 16 дней назад
ይለቀቅ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል አቤል መሞት አልነበረበትም እያዳን 😢😢😢😢
@Sof-c8i
@Sof-c8i 16 дней назад
በናታችሁ ልቀቁት የዮአዳን መታገት አደጋላይ እንደማይጥላት ተስፋ እናደርጋለን ዮአዳን ፈጣሪ ከሷጋርይሁን በተለይ አቤል መሞት አልነበረበትም እናቱ አሁን ስሰማመን እንደምትሆን ፈጣሪ ይወቀዉ ደግሞ የነማሂ ጥርጣሬ አለመኖሩ እያናደደኝ ነዉምናለ ፈጣሪ አናትና ልጅንበራሳቸዉ ጦስ ቢደፋቸዉ እፉፉ ማርያምን ዮአዳን ባለቀሰች ቁጥር የኔ አይን ሊጠፋነዉ አንዳንዴ ባላየዉ እመርጣለሁ ዮአዳን የኔ ጠንካራ ሴት ድራማዉን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮከዮአዳን ብዙ ተማርኩ እያካበድኩ አይደለም ማርያምን ብቻ ፈጣሪ ይሁንሽ ደግሞም አብሮሽ ነዉአሽ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Maryam-b3m
@Maryam-b3m 16 дней назад
አቤል አይሞትም ውሸት ነው
@መክያዬመካነሠላሟ
@መክያዬመካነሠላሟ 16 дней назад
ይለቀቅልንንንንንንንንን ቶሎ
@zed8332
@zed8332 12 дней назад
ክፊል27ይለቃቅልን❤❤አቤል መሞቱ በጣም ነዉ የደበረኝ😢😢
@رحمهالهاجري-ر9ن
@رحمهالهاجري-ر9ن 16 дней назад
ዮሀዳን የገታት ሳሚ መሆን አለበት
@እኑ
@እኑ 12 дней назад
ኧረ በጌታ በጭቀት መሞቴ ነውክፍል 27ኧረ ልቀቁልን
@فوزيهمحمد-ذ8م
@فوزيهمحمد-ذ8م 16 дней назад
ክፍል27 ይለቀቅ😢😢😢አቤል መሞት አልነበረበትም🎉😢ሊዲያ በጣም መጥፎ ጨካኝ ነች😢
@HayatbintBaba-fn1hw
@HayatbintBaba-fn1hw 16 дней назад
ዩዋዳን ያገታት ሣሚ መሆን አለበት❤❤❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 16 дней назад
bihon des yelegnal
@user-wh3hu7bk8w
@user-wh3hu7bk8w 16 дней назад
​በጣም ደስ ይለል ሳሚ ቢሆን 💤✋🙏 Please stop 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 💛 መልካም እድል 💛 ⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@Samera-rp6kf
@Samera-rp6kf 16 дней назад
ሳሚ ቢሆን በጣም ደስይላን😢
@DdDd-ci9pj
@DdDd-ci9pj 16 дней назад
ሳሚነዉ
@almaz9061
@almaz9061 16 дней назад
ይሆን እረ ደስ ይል ነበር
@BereketDemse-q8c
@BereketDemse-q8c 16 дней назад
ዮአዳንን የገደዉ ሳም ነዉ ብየ አስባለዉ ለም ካላቹ የታገደቹ ቤት አከባብ ስለ ሆነ 👍👍👍❤
@KonjitPawlos
@KonjitPawlos 16 дней назад
Tol yikqeqe yoahdan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤27❤❤uruti naati 2wuletun agedowchw ufffffffffffff
@Smart4g-i5d
@Smart4g-i5d 16 дней назад
ወይኔ አቤል ሞተ አረ ሂሩትን እየሸወዱነዊ አረ አልሞተም ግን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ZAbduHussein
@ZAbduHussein 14 дней назад
ወይኔ የአቢል መሞት የዩዋዳን መታገት በጣምነው የደበረኝ 😢😢😢
@HayatMuhamad-q2j
@HayatMuhamad-q2j 16 дней назад
ዮአዳን ቶለ ይለቀቅልን❤❤❤
@SalmahAldy
@SalmahAldy 16 дней назад
ልቀቁልን
@Mamo-u9i
@Mamo-u9i 13 дней назад
ክፍል 27 በቶሎ ይለቀቅልን ዮአዳን መትረፍ አለባት
@Molla-pe8rs
@Molla-pe8rs 16 дней назад
ዮአዳን የኔ ሚስኪን ማን ይሆን ሳሚ አይሁንም 😢😢😢ይለቀቅልን የእውነት🥰🙏
@busyline3833
@busyline3833 16 дней назад
ዪአዲን አትሞትም ሢሚና ማሎት ያስጥልዋትአል❤❤
@Fatmah-q5y
@Fatmah-q5y 16 дней назад
አቤል አይሞትም የምትሉ❤
@ShetayeAkiliu
@ShetayeAkiliu 16 дней назад
ቶሎ ልቀቁልን 27ን ለመየት በጣም ጎግታል አቤል መሞት የሌበትም ግን በጣም ዳብሮል
@hajirabo5700
@hajirabo5700 16 дней назад
እባካችሁ ዮአዳንን አታስገድሏት። መኖር አለበት አቤል።
@SamSom-n7z
@SamSom-n7z 16 дней назад
ቶሎ ይለቀቁ 🥰🥰
@شما-س7ه
@شما-س7ه 16 дней назад
ሀሳብ አቤል የሞተ አይመስለኚም የሂሩት ባል ደረባ ስሙን የጠየቃት የሆነ ያሰበው ኬዝ አለው ብየነው የማስብ ወይም አቤል ሀብታም ነኚ የፈለጋቹሁትን ገንዘብ እከፍላቹሀለሁ ብሏቸውም ይመስለኛል ብቻ የሞተ አይመስለኚም ሂሩትም ያለቀላት ይመስለኛል ብቻ ዮዋዳንን ያገታት ሳሚ ይሁንና ዮአዳን ደና ትሁን
@AnnaTs-h3q
@AnnaTs-h3q 16 дней назад
ይለቀቅ,ቶሎሎሎ❤❤❤❤❤
@zainaba5681
@zainaba5681 14 дней назад
Yewadan ate motemi 😢ene yewadan ka motechi ene heyemi he filmi getan yewadan yeruti Ashenifa mateyeti alebati beyenew yemixebeko 🙏😥yewadani mexami new yemi wedu❤
@عىكلمكنن
@عىكلمكنن 16 дней назад
ይለቀቅልንንንንንንን😢😢😢😢
@HayatYimer-x9o
@HayatYimer-x9o 16 дней назад
እኔ የአቤልን መሞት ስሰማ ቀድሞ ደበረኝ አሁን ይዮዋዳንን መጨረሻ ማየት ነው የምፈልገው ደባሪ ፓርት እየሆነ ነው 😂😂😂😂
@DfsDe-o7c
@DfsDe-o7c 16 дней назад
ይለቀቅ❤❤❤❤❤ቶሎይለቀቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@birkealinama5081
@birkealinama5081 14 дней назад
ዮአዳን መታገትም ሆነ አቤል መሞት የለበትም ይለምል ግን ዮአዳን መሞት የለባትም ምክንያቱም ፊልሙ አስቀያሚ ይሆናል በጣም
@WhWd-k2d
@WhWd-k2d 16 дней назад
አረ ሳልሞት 27 ቶሎ ልቀቁልን
@SelamLegese-x9s
@SelamLegese-x9s 13 дней назад
ክፍል 27 ቶሎ ይለቀቅልን በጣም ጀምከታተል ድሪማ ነው በተለይ ዮአዴን የድሪማው የምታደቅ እሷ ሰለሆነቾ መሞት የለበትም ስለታገተች 😮😮😮😮😮 ማልት ለዮአዳን መድረስ አለባት 😅😅😅
@Jmelia-n7n
@Jmelia-n7n 16 дней назад
ይለቀቅልን
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 15 дней назад
አቤል አልሞተም አቤል ያላየዉን ድብቅ ሚስጥር እህቱ ከፉታ አይታዋለች ስለዚህ የሒሩስ ሴር አወቀችዉ ከዚያም ከአጋቾቹጋር ጋር ተደራድራለች ማለት ነዉ
@TaibaMohammed-y5j
@TaibaMohammed-y5j 16 дней назад
27 ይለቀቅልንንንንንንንቶሎ
@hajirabo5700
@hajirabo5700 14 дней назад
አብሽር ዮአዳን ሒሩትን ሳትበቀል አትሞትም ማሂ ታተርፋታለች።
@MarikosAsefa
@MarikosAsefa 15 дней назад
ቤተሳቦች በነተቹ ክፍል 27 ከበዓል በፍት ይለቀቅ
@MadinMadn
@MadinMadn 16 дней назад
😢😢😢😢ይለቀቀልንን
@AhmedAlrashdi-wz1wx
@AhmedAlrashdi-wz1wx 15 дней назад
የእውነት አቤል ሙቶ ከሆነ የደብራል ግም ብቻ ክፍል 27ን ለቀቅልን በጣም ጓጉቻለሁ የዋጋንንት ማን እንዳገተ ለማወቅ በጣም ጓግቻለሁ❤❤❤❤❤❤
@Sara-rg3cy
@Sara-rg3cy 16 дней назад
ቶሎልቀቁት
@user-wh3hu7bk8w
@user-wh3hu7bk8w 16 дней назад
ክፍል 27 ይለቀቅልን Please ❤️❤️❤️🇪🇹 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@AishaAisha-l7i
@AishaAisha-l7i 16 дней назад
Maaleti enda samii ye darsaluuu❤❤❤
@BirtukanBelayhun-wl3th
@BirtukanBelayhun-wl3th 16 дней назад
የአቤል እህት አቤል በመታገቱ አልደነገጠችም ከአጋቾቹጋር የአቤል እህት አብራ ነች አጋቾቹ ሒሩኑትን ከድተዋል ይዋዳንንም የአቤል እህት ናት ያከተቻት ፓሊሶችጋ ስለሔደች ሚስጥርእዳይወጣ ስለምፈልግ የአቤል እህት
@MEKYA-y9f
@MEKYA-y9f 16 дней назад
ይለቀቅልንንንንንንንንንንንንንን😅😅😅😅😅
@Mengesha-l9r
@Mengesha-l9r 15 дней назад
ሞት ለሂሩት እና ብልፅግና ድል ለዮአዳን እና ፋኖ
@RabiaAsen
@RabiaAsen 16 дней назад
ይለቀቀልን ቶሎ በጉጉት ነው እየጠበቅንነው ያለነው አቤላ መሞትየለበትም በስምምመመሳሰል መሆን አለበ😢❤❤❤🎉🎉🎉
@WhhhvWgbbv
@WhhhvWgbbv 14 дней назад
ቶሎ ልቀቁ የዩዓዳንን
@NasraS-em4su
@NasraS-em4su 16 дней назад
27 27 ❤❤❤❤❤
@munamuhammed-v8f
@munamuhammed-v8f 16 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@LeleLele25
@LeleLele25 15 дней назад
ዮአዳን የኔ ሚስኪን ስወዳት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የወሎዋቀበጥ
@የወሎዋቀበጥ 16 дней назад
ወዮኔአገቷትእሕጭቀቴነዉአሑንስ😢😢❤
@MahletGiday
@MahletGiday 16 дней назад
አቤል አይሞትም ምክንያቱም አቤል የታገተበት ቦታ ነው ዮአዳን ማግቱበት ቦታ ይመስለኛል አቤል ነው ማድናት አቤል አይሞትም ግን ማስክ ኮፍያ ያደረገው አቤል ይመስላል ብዬ ነው ምገምተው
@MonikaZawde
@MonikaZawde 16 дней назад
ይለቀቅልን 👍👍
@TgstAyalew-d6v
@TgstAyalew-d6v 16 дней назад
ሳሚና ማህሌት ያድኗታል ግንእውነትነው የሞተውም የውሸት አይደለም ለድራማ አይደለም😢😢😢😢😢
@AfranAfran-fm5tm
@AfranAfran-fm5tm 14 дней назад
ዎይኔ፣መጨረሸው፣😢😢😢😢😢
@Betel-nm7py
@Betel-nm7py 16 дней назад
yewadan altagetechim sami new yewasadate ane abel almotem ehitu nat ke agagachochu gar tenegagra le hirute motwal belew indinageru yaregechew
@DemisHayle
@DemisHayle 16 дней назад
ዮህዳን ምንም መሆን የለባትም ድራማው ካለስዋ ደስአይልም
@YalemtsehayEndalew
@YalemtsehayEndalew 16 дней назад
የአቤል እህት በቀልን ፍለጋዋ ምኞት እንጅ እውነት አይመስለኝም ምክንያቱም ማንን እንደምትበቀል ያወቀች አልመሰለኝም
@Sssa-v9l
@Sssa-v9l 16 дней назад
እኔግን ዮዋዳንን ያገተው ሳሚ ይመስለኛን
@FatumaSeid-mq8gj
@FatumaSeid-mq8gj 16 дней назад
ወየዉ አቤል ሂሩትን ለማስደሰት መሆን አለበት እጂ መሞት የለበትም😢 እር ተሎ ልቀቁት
@hawaawae8931
@hawaawae8931 16 дней назад
ክፍልሀያሠባትልቀቁትቶሎይዋዳንከሞተችያሥጠላልአቤልመሞትየለበትምነብር😢😢😢😢ለምንያልቃልየናቷንገዳይመጠረሻዉንሣታሣዩን😢😢😢😢
@AlemetuAyza
@AlemetuAyza 16 дней назад
Abele memote alnebereme 😢😢😢
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 16 дней назад
እኔ የዮአዳን መታገት በጣም ነዉ የጨነቀኝ😢😢ሳስበዉ ግን ሳሚ ይመስለኛል ያገታት 😢
@YjhyrYjgff
@YjhyrYjgff 16 дней назад
የምር የሊዳ እናት ስትደበደብ ማየት አለብን የምትሉ ላይክ
@HbnchHbnch
@HbnchHbnch 16 дней назад
ይለቀቅልን❤❤
@Zafera-g3c
@Zafera-g3c 16 дней назад
እባካችሁ ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት ልሞት ነው
@KalkidanWase-nf5kb
@KalkidanWase-nf5kb 16 дней назад
ቶሎ ይለቀቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TiblexTekleAbraham
@TiblexTekleAbraham 12 дней назад
ክፋል 27 ቶሎ ይለቀቅ
@Amarech-pk3mw
@Amarech-pk3mw 16 дней назад
አትልቀቁ አበል ሞሞቶና ዮአዳን መታገት በጣም ያስጠላል ይደብራል 🙄🙄🙄🙄🙄
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 16 дней назад
አቤል እና ዮአዳን ከለሉ ፊልሙ ያስጠላል ማንም አያይላችሁ ቱ እኔ ስጠብቅ የነበርው ዩአዳን ድርጅቱን በጨረታታ የምታስመልስበትን ቀን ነበር ሳስበው ፊልሙ አቅጣጫውን ስቷል ማለትም አጋች ታጋች አያደረጋችሁ ጨረታው ላይ ሳትደርሱ ፊልሙ ይቆርጣል የ አማረኛ ድራማ ሁሌ እንደተቋረጠ ነው
@GbBb-zm9px
@GbBb-zm9px 14 дней назад
ቶሎ ይለቀቅ❤❤❤
@Semi-t9h
@Semi-t9h 16 дней назад
ዮአዳን መሞት የለባትም ከጣይ በፍጥነት❤❤
@BelayneshSeid
@BelayneshSeid 16 дней назад
ዮአዳ.ትድናለች.አትሞትም.ሒሩት.ግን.መጨርሻዋ.እስርቤት.እስከልጁአ.
@HhBhb-t8t
@HhBhb-t8t 16 дней назад
የሂሩትንሴራ መጨረሻዉ ኪሳራካልሆነ ፊልሙን እማይአይመስለኝም ከነልጇ
@NasimaAmin-n3l
@NasimaAmin-n3l 12 дней назад
ነገ ካላቹ ስንት ቀን ሆናቹ እውነት ለተመልካች ክብርም ምንም የላችሁም ለ ቪው ስትሉ ነው የምሰሩት ትደብራላቹ
@HAnABe-g9y
@HAnABe-g9y 16 дней назад
ቶሎ ይለቀቅልን 27❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BilisumaKuma-ep9yb
@BilisumaKuma-ep9yb 14 дней назад
I think , Yoadan was kidnapped by Sami ,because yoadan couldn't understand the love he had for her and he will try to forcefully surprise her... regarding Abel's death rumour,he may probably was not killed by Hirut's gangsters,bt may be her gangsters were cotrolled by those groups organized by Abel's Sister and forced to tell her that they've killed Abel to control Hirut using the false info she got from her gangsters. while she arrive,all groups she've organized are under the control of Abel's sister. finally Hirut's failure begins,Abel's sister will do her revenge for she've already lost her Son. Abel is free now.
@Netsanet-i4u
@Netsanet-i4u 16 дней назад
አጋችው ሳሚ ካልሆነ ሳሚና mahi ያድኗታል አቤል ግን መሞት አልነበርበትም 😢
@MohammedAli-r7o
@MohammedAli-r7o 13 дней назад
ይለቀቅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም አሳዛነል አቤል መሞት አልነበረም 😢😢😢
@HdhGse
@HdhGse 16 дней назад
አየደኔ,አትሞትም,ከሞትቸ,ደራማዉኔ,አናየም,ሰምኖ,የገደት,ዉበት,ነአቴ,የዉአደኔ
@BurtukanBurtukan-qc1dx
@BurtukanBurtukan-qc1dx 16 дней назад
Waw❤❤❤❤❤❤❤❤
@kefyalewworeta8113
@kefyalewworeta8113 13 дней назад
ዮአዳን አትሞትም የምትላይክ
@hfygggvttr5crrfxr566
@hfygggvttr5crrfxr566 16 дней назад
እኔ ሲመስለኝ እቤል አልሞተም የሂሩት ማፊያ ሂሩትን ከድቷት ዋሽቷት ይመስለኛል ምክንያቱም ባል ደረባህ አብሮህ አለወይ ስትለው ብቻየን ነኝ ራሴን እንደ ብዙ ሰው ነው የምቆጥረው ብሏታል ዮአዳንን ያገታተቻት ያቤል እህት ትመስለኛለች እሱም የአቤል እህት አቤልን ካገተው ሰው ጋር ግንኙነት ያለት ይመስለኛል!?
@DfsDe-o7c
@DfsDe-o7c 16 дней назад
የአቤልመሞት የዩአዳንመታገት በጣምደብሮኛል ሂሩትና ልዲያ ሲናደዱነዉደስየሚለዉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@NadiNadi-r2j
@NadiNadi-r2j 16 дней назад
የሂሩት መጨረሻው. 😢😢😢😢😢😢
@Hayay-h3j
@Hayay-h3j 14 дней назад
ሚስኪን የአቤል እናት ስትሰማ ምን ትል ይሁን
@Ok.birabiro
@Ok.birabiro 15 дней назад
ዮአዳን አትሞትም ምክንያት ዋና ተዋናይ ናት ደሞ እኛ ይለቀቅ ካላልን አይለቀቅም እንዴ 😒😒😒
@maremaremare9871
@maremaremare9871 15 дней назад
ይለቀቅልን😢😢😢
@almaze214
@almaze214 16 дней назад
ዮአዳን ከሞተች ሰብስክራይቤን አስቸጋሪ ነው የምጠፋው ከዚህ ፔጅ
@Zxcvb-c7y
@Zxcvb-c7y 15 дней назад
Yii. Lakakii. Arauuuuuu❤❤❤❤❤
@sabasol6682
@sabasol6682 16 дней назад
አቤል አይሞትም ዮዓዳንም ሳሚ ሊያግታት ነዉ የሚችለዉ ለማዉራት ወይንም ሂሩት ልታሳግታት ትችላለች ነገር ግን የአቤል እህት የምትደርስላት ይመስለኛል
@UjUii-ff3cn
@UjUii-ff3cn 16 дней назад
ይለቀቅልን ቶሎ ❤❤😢😢😢
@semira2583
@semira2583 15 дней назад
አቤል መሞት የለበትም ነበር😢😢ሂሩት ነበር መሞት ያለባት እውነቱ ከወጣ በኃላ
@dokter1768
@dokter1768 16 дней назад
እኔ የምነግራችሁ ዮአዳን ከሞተች ፊልሙ እይታአይኖረውም ዮአዳንና ሳሜ ይመቹኛልአቦ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 28)
41:47
Просмотров 469 тыс.
Eco-hero strikes again! ♻️ DIY king 💪🏻
00:48