Тёмный

ደረጀ ኃይሌ ከታደለች ኃይለሚካኤል ጋር ክፍል 2-Benegerachin Lay  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 141 тыс.
50% 1

ደረጀ ኃይሌ ከታደለች ኃይለሚካኤል ጋር ክፍል 2-Benegerachin Lay
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Опубликовано:

 

29 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 207   
@berukayehu879
@berukayehu879 3 года назад
ወይዘሮ ታደለች ኃይለሚካኤል በጣም አስተዋይና መጀመሪያ የተነሱበትን የእንጭጬን አላማ በአደጉበት እድገት ከብረት በጠነከረ መልኩ ጨብጠው የያዙ በኔ በኩል ሰሜን ምሥራቅ ደቡብ ምዕራብን ለምሰጠዉ ትርጉም መስቀለኛና ብዙ ጊዜ ስለትክክለኛ ፍትህ ቁመናል የሚሉ ድርጅቶች በዚሁ በመሥቀለኛ ምስል ላይ በሚነድፉት ሚዛናዊነት ብመስልወት ሲያንስብወት እንደሆነ በማወቅ እውነተኛ የኢትዬጵያ የነጠሩ ዕንቁ ወይዘሮ ነዎትና ፣ ቀሪ ዘመነዎን ጌታ እግዚአብሔር በፅድቅ ፣ ሠላም ፣ በመንፈስ ቅዱስ ደስታ ፣ ጠብቆ ፣ ከመልካም ጤና ጋር እድሜ ይስጥዎት ። አሜን ! ! !
@abaderash
@abaderash 3 года назад
ያም ሆነ ይህ ህይወታቸውን መስዋእት የስጡ ብሄር ወይም ሃይማኖት ሳይገድባቸው ላመኑበት ሃሳብና ለሚወድዋት ሃገራቸው "ፍፁም ነው እምነቴ" በማለት ለትሰቃዩና ከራሳቸው በላይ ጎዶቻቸውን አሳልፎ ባለመስጠትም ሆነ ብትግልም በጠላት እጅ ህየወታቸው ላጡት RIP Rest in Power.
@omkhuludvh5080
@omkhuludvh5080 3 года назад
መጣችሁ ስጠብቅ ነበር በል አትጥፋ በጣም ነው የምንናፍቅህ በጉጉት ነው የአንተን ፕሮግራም የምንጠባበቀው እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ምርጥጥጥጥጥ ስው
@yaredbeyene665
@yaredbeyene665 3 года назад
ዴሬ ስለ ጌታቸው ማሩ የግድ መጠየቅ አለብህ
@ye_ethiotsetsegayneh5539
@ye_ethiotsetsegayneh5539 3 года назад
ደረጄ ኣንተ የምታቀርባቸው ኣቀራረቦች በጣም ያረካኛል
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 3 года назад
Berhanemeskel reda was cheguvara of Ethiopia RIP
@derejemengidtuu5092
@derejemengidtuu5092 3 года назад
Women of that generation are underrated. What a dedication and sacrifice they have gone through.
@kassahunworkubelay1209
@kassahunworkubelay1209 3 года назад
Am sorry to say, they were all very MAD. All the students at that time were doing DRAMA and they think they all are the actors of that movie. One thing I LIKE about them is they overthrow the emperor. Nothing more!!
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 3 года назад
ግሩም ጠያቅው አቶ ደረጀ እድሜዎትን ያርዝምልን ተተክይ ትውልድ ያምርቱልን እንደርሶያሉ ብዙ ያስፈልጉናል እናታችን በጣም ደስ ይላሉ አነጋገሮ በኢትዮጵያዊይ ጨዋነት ነው ታርኩን ጽፈው ስላስቀመጡልን በጣም እናመሰግናለን።
@lovejesus77771
@lovejesus77771 3 года назад
ደረጀ በጣም የምትመሰገን ነህ፣ ቃለ መጠየኮችህ በጣም አርኪ ናቸው። Thank you. ታዲ የድሮ አፍሮ አስታወሰችን፣ ካርቸሊ በነበረችበት ትዝ ይለኛል፣ እዛ ካርቸሊ ልጅ እንደወለደች ትዝ ይለኛል፣ ጠንካራ ሴት ነች። እንዲህ አይነቱ ኢነፎርማሽን በህይወት ኑራ ስታቀርብ ወደ ህዋላ መለስ ብየ ሳየው በጣም ይላል።
@teferimekonnen3571
@teferimekonnen3571 3 года назад
ደረጀ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው የአለህ በጣም ታነባለህ ሰዉ ታቃለህ ስም አትረሳም በጣም ደስ የሚለኝ ስራህ በፊት የነበሩትን በስልጣን ላይ የነበሩትን ሠዎች በደፈናው እንዳንናገር ወይም እንዳንፈርድ ይረዳናል ጠቃሚ ስራ ነው እየሠራህ ያለህው ብዙ ግዜ ሠአት በአገኘሁ ሠአት አያለሁ በተለይ ከነ አለምነህ ና ሳሚ ጌታቸው ጋር የአደረከው ውይይት በጣም ደስ ይል ነበር እውነት ስታወሩ ነበር በጣም ውስጥ ገብታችሁ ስለደሞዛችሁ ሁሉ በጣም ደሰ ብሎኝ ከ ስራ ገብቼ ከለሊት በኽዋላ ቁጭ ብዬ ነወ ያየሁት በጣም ደስ ይላተባረክ ግን አንተ ኢሐፖ ነበርክ
@negatukidanewold2437
@negatukidanewold2437 3 года назад
You are xcellent journalist. I like to hear about that generation. Whatever ideology they followed, many educated people have been killed for the sake of our beloved country. Amazing generation.
@tesfut2863
@tesfut2863 3 года назад
አይ ሀገሬ እንዲያው ያሳዝናል እነዚህ 1960 ዋቹ ባልገባቸውና የሀገራችንን ሁኔታ ስያመዛዝኑ በቅንነት ቻይናና ራሺያ በሚታተም ብራሪ ወረቀት ነቅተናል ብለው ሀገራችንን ይሄው የማንወጣበት ድህነት ውስጥ ከተውን ይሄው ሴራው እስከአሁን ድረስ እየተወነጄጀልን አለን ይህቺኞዋም የዚያ ትውልድ አባል ሆና አርጅታም ሴራዋን አልተወችም የሷን ባል መልአክ አርጋ ተሳሰቶ የማያውቅ ከስው የተለየ አርጋ ስትዋሽ ያሳዝናል አይ ሀገሬ
@wondante
@wondante 3 года назад
betammmm
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 3 года назад
@@NatalBruck1948 she is still covering up and not exposing the names of their gorilla leaders as for the 12yrs imprisonment well it should have included hard labour not seating around and getting her meals delivered from home.
@tesfut2863
@tesfut2863 3 года назад
Fikru Selam Dirtey, Clapping Like you Clapping your hands behind your back
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 месяца назад
Idiot 😊
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 года назад
ደሬ ለዛን የሞላብህ አንባቢ ጋዜጠኛ ነህ። ስለ ብርሃነ መስቀል እንዲህና እንዲያ ይሉታል ምን ይመስልሻል የምትላት እውነትስ ቢሆን ባሏ የልጆቿ አባት እኮ ነው። በጣም እርግት ያለች መልካም ሰው ነች
@dawitandeso1529
@dawitandeso1529 3 года назад
ደሩየ ትኩርትህ ይመሰጠኛል ሰሚነትህ ለታሪኩ ያለህ ግንዛቤ ቀድመህ ለታሪኩ ያለህ እውቀት በትክክል ታሪኩ ነፍሰ ትዘራበታለህ።
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 года назад
"መሬት ላራሹ" የሚለውን ቃላት ያጣመረው ባሮ ቱምሳ ነው የሚል ነገር ሰምቼ ነበር። እዚህ ደግሞ ብርሃነ መስቀል ነው ይባላል። ጊዜው የፈጠረው የማንም ያልሆነ ቃል ይመስለኛል
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 года назад
Dere so organized and well interviewed keep up
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
የምወድህና የማከብርህ ጋዜጠኛ ጎበዝ ነህ
@zubedanuri3869
@zubedanuri3869 3 года назад
Please interview Heywot Tefera as well
@bbbrmfamily7018
@bbbrmfamily7018 2 года назад
Zubeda from jimma?
@yeweynzersamuel914
@yeweynzersamuel914 3 года назад
Wow.... Dere you are symbol of jornalist.... Begugut new yemetebekew
@alemgenanaw5840
@alemgenanaw5840 3 года назад
ከሴት መአዛ ብሩ ከወንድ ደግሞ ደረጄ ሀይሌ ምርጥ ባለሞያ በቃ ትችላላችሁ ።
@wondante
@wondante 3 года назад
Asemat 100 %
@kingsol6607
@kingsol6607 3 года назад
100% correct !
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
100%
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 3 года назад
ታዲ አንችን ሳይ ባላውቀውን ያ ትንታግ ኢትዮጲያን ያመለከ ባለቤትሽ ብርሀነመስቀልን ያየሁ ነው የመሰለኝ ሽ አመት ኑሪልን ፣ ስለናንተ ሳስብ እኛ የእናንተ ልጅ የልጅ ልጆች ነን ግን የናንተ ደም ነን ግን ግራ ይገባኛል
@user-xn7lg9ww3j
@user-xn7lg9ww3j 11 месяцев назад
currently i am reading that book.and this interview is amazing. Thank you Dere
@moomer1221
@moomer1221 3 года назад
አቀራረብህ የተዋጣልህ ነዉ i like that .
@mustefamohammed9619
@mustefamohammed9619 3 года назад
ባለፈው ውይይት እነሱ ተከፋፍለው መጠንቀቅ ሲገባቸው በሚል ተቸሁ። አሁን ዳኛው ማነው መፅሐፏን ጨረስኩት። በሰባት ቀን በዚሕ እንቁጣጣሽ ። ሳነበው ክፍል ሁለት ብርሐነመስቀልና የአገር ቤት ሕቡዕ እንቅስቃሴን አስቀደምኩ ። ምንነቱ ከሚስቱ ምን ተባለጥልቅ ሚስጥሩን ለማወቅ በሚል ጓጓሁ። አስለቅሶኛል አሳዝኖኛል. እኔም እድገት በሕብረት ዘመነ ኢቫኩዌተር ሆኜ የኢሕአፓ አባል በመሆን ማታ ማታ በተለይ አመታዊ ምስረታው የላብአደሮች ቀን ለማክበር ቀይ አርማው እየተንከባለልን ኤሌክትሪክ ሽቦ ላይ በተሰጠው ክልል ሰቅዬ ጠዋት ከተማው ተሟልቶ በሐገረ አቀፍ እንዲህ እንደሚሆን ገምተን ተደስተን ፖሊሶች ሊያወርዱ ሲራኮቱ ስናይ ትዝ ይለኛል። ለብርሐነመስቀል ብቻ መዝሙር ነበረን። ብዙ ርእሶች ላይ ተወያይተናል። አሴምባ መሔድ ነው የቀረን። የአሴምባ መዝሙርም ነበረን። አንጃም መፈጠሩ አውቃለሁ. ።አለቃዬም ከክፍለሐገር ይዘው ጠፍረው አ አ ወስደው የፍየል ወጠጤ ተዘፍኖበት መረሸኑ በሬድዮ ሰማሁ። አሰቃይተውት እንኳ አልጠቆመምብንም። የብረት ዲሲፕሊን ነበረን።እጅግ ጎበዝ ተማሪ በጣም ደሐ የቄስ ልጅ ነበር ዘመድ ነበር ከገጠር አምጥቶ ያስተምረው የነበረው በመፅሐፉ የሰጠቻቸው ርዕሶች ድንቅ ናቸው። መሬት ላራሹ ከብርሐነ መስቀል መውጣቱ አሁን አኮራኝ። እሷ ላይ የደረሰ ስቃይ አለመፈታት ሲታይ የሞት ፍርዱ በእርግዝናዋ ቢቀርም ልጇን ለአሳዳጊ አለመስጠቷ ሹክ ስትባል ቶሎ ሲገባት ቆይታ የምንጠላው ወያኔ ባይገባ እስከዛሬም አትፈታም ነበር?የሚል ግምት አደረብኝ። ተመልሼ አባል ሆና እዚያው ስዊዘርላንድ መተጫጨታቸው ጠንካራ ዲሲፕሊን ከጅምሩ መሰነቃቸው አስደናቂ ነው። እሷን ወያኔ አምባሳደር አድርጎ ሲሾማት ሌላ ግንኙነት ያላት መሥሎን ነበር አለመሆኑን አረጋገጠችልን። ይሕንን ሁሉ ማስታወሻ አዘጋጅታ በጥሩ ሁኔታ እውነቱን ማቅረቧ፣ መፍትሔም ጥቆማ መስጠቷ፣ እሱ ጠበሳ ሲጀምር ሻወር ቤት ገብታ ማስተናገዷ የሚደንቅ ነው። በጥፊ ብትመታው ኖሮ ምን ይከሰት ነበር? አንጃዎቹ ክሊኮቹ የተሳሳተ ጎዳና ይዘው አስጨረሱን። አንተም አቶ ደረጀ የምታቀርባቸው እንግዶች ከባድነትና እኔ መጠየቅ የምፈልገውን መጠየቅ ታረካናለህ የቀሯት አለ በሺሕ የሚቆጠሩ ወጣቶች ማለቃቸው ስትሰማ ከርማለች። ቢያንስ የመቶ ወይ የአንድ ሺሕ ወጣቶች ጎንደር መላኩ ተፈራ ወሎ አሊ ሙሳ በጨቦና ጉራጌ ገስግስ እና መቶ አለቃ ጉታ አቶ አንዬ ወይም አቶሙሉጌታ ዘውዴ ከምባታ አዋሳ ጴጥሮስ ገብሬ በአ አ በሌሎችም ቦታ እንዴት ገደሉዎቸው የተቃጠሉ ቤቶችስ ?የተገደሉ አባቶችስ? የግርፋት አይነት በ ሚስመር በቆንጥር እንዲራመዱ ማድረግ ፣ ነፃ እርምጃ ተገድለው መንገድ ላይ ቀይ ሽብር ወረቀት ተለጥፎባቸው ተሳፋሪ ወርዶ ያይ እንደነበር፣ የተገደሉ ሴቶች ወንዶች ከቻለች ብዛታቸው ገለጠ ትፃፍ ብርሐነ መስቀልና ዶር ሐምሌ ፊዳ ከጅምሩ ተዋወቁ ሰገደሉም አንድ ላይ ሆነ. ለምን አንድ አልሆኑም ነበረች ያኔ ፊዲስት ብንለው ም ሲደነቅ እሰማ ነበር። አንተን አቶ ደረጀ እሷም ይሕን መፅሐፍ በመፃፋ በጣም አመሰግናለሁ ወያኔ የጉዳዩ ባለቤት ተቆርቋሪ ሳይሆን አሴምባ ራሱ ጨርሶ እያለ አጥንት እየቆጠበ ማውጣቱ ለአገር ተከታታይ አመታት ነገደበት ሰብአዊነት የተላበሰ መሰለበት እናቶችን አስለቀሰ. የቀይሽብር ሰማእታት መሠረተ ይሕ እንዴት አየነው? ባለቤቱ ኢሕአፓ ሆኖ ሳለ ሕወሐት እንዴት ተቆርቋሪ ይሆናል? አጥንት መውጣቱ መለቀሙ ቤተሰብ እርም ማውጣቱ የቀይሽብር ሰማእታት ሐውልት መገንባቱ ቅር አላለኝም። ነገደበት ነው ትፃፍ አንተም ጠይቃት
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 месяца назад
Thanks for the information do u know also how Tselote Eskiyas was killed 😊
@yonasgg9816
@yonasgg9816 3 года назад
Simply interesting
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 3 года назад
ደሬ አንተ ትለያለክ አባቴ በወጣትነቶ ትንታግ እንደነበረሽ በደንብ ያስታውቃል በጉጉት እጠብቃለው ደርዬ😍🙏
@tarikudebretsion6950
@tarikudebretsion6950 3 года назад
Welldone Tadu you still have your marbles and your spirit. way to go!
@zekariassolomon4642
@zekariassolomon4642 3 года назад
Wonderful discussion, love it
@tarikudebretsion6950
@tarikudebretsion6950 3 года назад
Derge you are amazing. Kebearin ye mardat chelota aleh. Regular kebari buries the deceased end of story. you reach deep down. You are a fresh breath in this superficial social life.
@aymrowassie4060
@aymrowassie4060 Год назад
Mr Dereje I like your show very much You know everything about Ethiopia history and how much this Country is good and bad in our back history Thank you so much my hero
@endalemankissa6632
@endalemankissa6632 3 года назад
very nice interview and searching truth from the survival participant and go a head Dere, present all survivals as much as possible.
@user-dm1gu9hj8h
@user-dm1gu9hj8h 3 года назад
የዚያን ዘመን ፖለቲካ መራራ ቢሆንም ደጋግሜ ልሰማው እፈልጋለሁ፣ እንደዛሬ ሕወሃት አበላሽቶ የቀረፀው ከዘር በስተቀር idea የሌለው ትውልድ አልነበረም
@JoyJoy-sy4kd
@JoyJoy-sy4kd 3 года назад
እኔም እንደዛው ግንኮ እነሡም በሰአቱ ትክክል ናቸው
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 года назад
Yante zer gin ye areb barya naw Arab enrasu abd naw yemiluh 😒
@eke1914
@eke1914 3 года назад
Dera is our super star ⭐️
@sintayehumamo3723
@sintayehumamo3723 3 года назад
What an interview, Bravo Dere!!
@abdiahmed17
@abdiahmed17 3 года назад
Cant wait for the episode 3
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Год назад
አይ ያ ትዉልድ በጣም ስል የነበረ አይምሮ የነበራቸው ትዉልድ ግን መልካም ያደረጉ መስሎዋቸው የፈረንጅ አይዲዬሎጂ ተከትለው የጠፉ አብረው ይችን አገር ያጠፉ ትዉልዶች ስንት አይምሮዋቸውን ለመልካም ሊጠቀሙ ይችሉ የተነሩ ምርጤ ልጆች ተሰዉ ይችን አገር ከጨለማ ሊያሻግሩ ሚችሉ የነበሩ ድንቅ ትዉልድ በፈረንጅ አስተሳሰብ ተበርዘዉ አጥፍተው የጠፉ ትዉልዶች
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 3 года назад
እሁድ ማታ የማያመልጠኝ ፕሮግራም ነው ♥
@negedenigatu7771
@negedenigatu7771 3 года назад
Awesome !!!
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 3 года назад
I am so proud of the EPRP.
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 года назад
I am hear to hear Dere voice!
@tajedinmohamed5801
@tajedinmohamed5801 3 года назад
Thank you Dere keepup
@solomangutema6655
@solomangutema6655 3 года назад
አጧዞች ነብሳቹ አይማር ።ሚስኪኑ ወገኔ
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Sorry for you
@yalewabreha7790
@yalewabreha7790 3 года назад
መሬት ላራሹ@Brihanemeskel Reda in my mind!!!
@newharg5548
@newharg5548 3 года назад
Wow can’t wait
@moomer1221
@moomer1221 3 года назад
I Respect you
@mesfindebi2844
@mesfindebi2844 3 года назад
ደሬ እስቲ አንድ ጥያቄ ጠይቅልኝ: እንዴት ነው ልክ ወያኔ እንደገባ በፀሐይ ፍጥነት የወያኔ አምባሳደር የሆነችው?
@benjaminkiflemariam143
@benjaminkiflemariam143 3 года назад
She was against derg. SO TPLF TOO. SHE WAS BEHIND BAR FOR 12 YEARS . I BELIVE SHE DESREVE TO BE AMBASSADOR AT LEAST
@Africa562
@Africa562 3 года назад
Benjamin kiflemariam that cannot be an answer!
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Ambasaderenet yansatal tarikawi set nat!/ nachew /
@emuemu8863
@emuemu8863 3 года назад
ታድያ በዛ ድርቅ ሀይለስላሴ ለምን ይወቀሳሉ እሳቸው ምንም የሚያውቁት ነገር የለም :: ውይ ሃገሬ ገዳዬችሽ በዙ
@sg.g2725
@sg.g2725 3 года назад
ኢትዬጰያ ውሰጥ መሪ old or young ሣያውቅ የሚደረግ ነገር አለ ማለት የዎህነት ነው።ቢሆንም excuse ሊሆን አይችልም።
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 3 года назад
It was a propaganda that was started by welo and tigray's ruling families that hated janoy ever since he became the king.
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 3 года назад
ንጉሡም፣ ደርግም፣ ወያኔም፣ ኢሕአፓም፣ ኦነግም ሌሎቹም ተገንጣይ ፓርቲዎች ተጠያቂ ናቸው።
@sg.g2725
@sg.g2725 3 года назад
ጃንሆይ ፤ ዝርዝሩን ትተን፨ በ አገራችነ በጊዜአቸው ለተደረጉት መስሪ ተግባሮች ምንም አያውቁም ብለን ብንዘጋውስ። RIP
@JMGD44
@JMGD44 3 года назад
የጦርነት ዋጋ እኛም ቀምሰነዋል፤ አጎት ወጥቶ ቀርቶ ይመጣል ብለናል፤ ግን ጊዜው ሲረዝም ዳግም ሳይመለስ፤ አለ ብለን እንዳናርፍ ሞተ ብለን እንዳናለቅስ፤ ግዜውም ተመመ ነጎደ በእውነቱ፤ አጎቴን ያያችሁ ኑ እስቲ መላ ምቱ፤ እርም እንኮን እንዳናወጣ ብለን አርፎል እሱ፤ መርዶ የሚያመጣ ማን ይሁን ንጉሱ ??? አለህ ወይ በህይወት ከፋህ ወይስ ደላህ፤ የቸገረክ ለታ ማን ነው አይዞክ የሚልህ ??? እያልን በሀሳብ ተንገላታን አብረንህ። ለአጎቴ መታሰብያ ትሁን። ለሰለሞን ገ.ጊዬርጊስ። * እባካችሁ የምታውቁ ካላችሁ በኢሀፓ ግዜ info ስጡን እስከአሁን የሚጠብቁ እህት ወንድሞች አሉት።
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 3 года назад
Wow interesting interview
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 3 года назад
Well prepared interviewer. Keep up the good job. Very fascinating story. By the way, try to checkout Tamirat Abebe's interview with Teborne Beyene if you need information about Merete Larshu mezmur. The song lyrics written by Tsegaye G/medin and melody by Tamirat Abebe at National Theater.
@abiygetachew1515
@abiygetachew1515 3 года назад
Please those who used to be at the top leadership position of EPRP come out and tell us your story. We want to know more because this is part of Ethiopia history. Thanks Dereje
@semung2513
@semung2513 3 года назад
Absolutely among few 1. Mersha yosef. 2. Roba 3. Keflu Tadese 4. Hiwot Tefera.
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 3 года назад
🙏🙏🙏
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 года назад
Dere u r so special to me
@mekonnenkassa5325
@mekonnenkassa5325 3 года назад
How do we get ማን ነው ዳኛው online It is not available on Amazon and in Washington, DC.
@NATHAN-os4ub
@NATHAN-os4ub Год назад
History is important if we are ready to learn from it
@mebratdave7446
@mebratdave7446 3 года назад
Thank you dare 😘
@AliAhmed-pf7ot
@AliAhmed-pf7ot 3 года назад
Prescribing communism to Ethiopia by the elites of the time , both by EPRP as well as AESM (meson) ,was the worst thing that had happened to the country whose people are known to be GOD fearing and religious. If that was not enough TPLF run another form of communism called revolutionary democracy. After 45 years, now Ethiopian farmers are the poorest in Africa and we still purchase wheat every year because we can't feed our selves despite having one of the most fertile land in the world.
@lulabelay4927
@lulabelay4927 3 года назад
So sad we have the curses politics on earth Ethnic federalism is going to kill us day by day
@AliAhmed-pf7ot
@AliAhmed-pf7ot 3 года назад
I don't have any problems with ethnic federalism as long as the majority of Ethiopians, rural and urban , want it to be their preferred choice. But it has to be made absolutely clear that any citizen of the country can live anywhere they want with no discrimination
@user-qi4fq3gz6d
@user-qi4fq3gz6d 7 месяцев назад
As there is a woman behind every successful man there is also a woman behind fighting men...Like between Berhanemeskel and Kefelu Tadess.....A demise for many and few escape this.....
@mesalelewi7104
@mesalelewi7104 3 года назад
የ 60ዎቹ አገር ያመሳቺሁ ትውልዶች
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 2 дня назад
ብርሀነ ቢኒያም አዳነን ማጣቱ ቀኝ እጁን ነው የተቆረጠው።
@babamaki6146
@babamaki6146 3 года назад
እሚገር ትውልድ ነበር በቃ ስለዛኔው ትውልድ ስትሰማ ብታድር አይሰለችህም( 1960-1970ዎቹ) ደፋሮች አስተዋዎች ለሀገር ሟቾች አቦ ደስ ሲሉ ግን አሁን ላይ ምን ሆነን ነው ስለ ሀገራችን ቸልተኞች የሆነው እንዴ የዛን ሰአት እኮ በ24 አመታቸው ተፅእኖ ፈጣሪዎች ነበሩ የዩንቨርስቲ ተማሪዎች የነበሩም እንደዛው አሁን ግን ሽማግሌ ፖለቲከኞች ሀገርን ሲያምሱ ዝም ብለን ከማየት ምንም የምንፈጥረው ነገር የለም ግን ለምን ምኑ ተቀይሮ ነው እንደዚ ወኔ ቢስ የሆነው ሀገራችንንስ ማን እንዲያሻግርልን ነው ምንጠብቀው ሁላችንም እኮ ሀላፊነት አለብን ማንስ ነው አሁን ላይ ለባከነው ትውልድ ተጠያቂው 😱
@liyubiru5470
@liyubiru5470 3 года назад
ላንተም ሁሌ ቃል የለኝም
@yehualawayresam8471
@yehualawayresam8471 3 года назад
This generation's struggle was trapped by Ethiopian enemies and contributed to the current crisis.
@AliAhmed-pf7ot
@AliAhmed-pf7ot 3 года назад
Mohammed Mahfooz Aba Jebel aka Aba Gumbul , was the grandson of Aba Jiffar
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 2 года назад
ይህን ጋዜጠኛ ጥሎብኝ እወደዋለሁ
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 10 месяцев назад
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም በአንድ ቃለ-ምልልሥ ላይ እነዲህ ሲሉ ሰምቼ አለሁ" እኔ የኔ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማምህራን ማህበር ፕሬዘዳንት ነበር ሁ ለስራ ጉደይም አውሮፓ እመላለስ ነበርሁ ይህንንም ችግር መጀመሪያ ለአውሮፓ የአስተዋወቅሁ እኔ ነኝ " ሲሉ ሰምቼ አለሁ። ደረጃ ኃይሌ እስቲ ይህንንም ፈትሸው።
@debebeasefa9617
@debebeasefa9617 Год назад
ጌታዉ፡መቼ፡ነዉ፡ስለ፡ኮለኔር፡በለጠ፡ረዴ፡ኘሮግራ፡የምታዘጋጀዉ? Airforce
@seifu8823
@seifu8823 3 года назад
Assefa Chabo gave a very good analysis of Birhane Meskel Reda on esat. Sissy agenda did the interview.
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 года назад
Do not be mistaken, Assefa Chàbo was one of those who formed ኢጭአት the corner stone for OLF. He was also the head in Arba Minch cause for the death of youths who stood against DERG.
@seifu8823
@seifu8823 3 года назад
Assefa Chabo also explains that, yes he created IChat, and, yes he was instrumental or was manipulated to aid Oromo nationalists. That's why he was in prison(makelawi) for 10+ yrs. But Assefa's motives were not to aid the coming/formation of OLF. He knew Derg arrested him for that, and Assefa kind of accepted that regrertting his naivety.
@seifu8823
@seifu8823 3 года назад
. . . As to the charges that he was involved in "key-shibir" here are the facts: The charges were created by Meles Zenawi. Assets has been involved in setting many Ehapa members free.
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 2 года назад
ከጥላሁን ግዛውና ብርሃነ መስቀል እስከ መለስ ዘይናዊ ድረስ ተጋሩ ያልተማርነው ከነ ደቂቀ ኢስጢፋኖስ እስከ አፀይ ዮውሃንስ የአማራውና የቤተክርስቲያኑ ፀረ ተጋሩና ዘረኝነት ነውና ተጋሩን ተገን አድርገው መርዛቸውን ረጭተው የጨረሱን እንደነ ክፍሉ ታደሰ ዶር ተስፋይን ዘርኡ ክሕሸንን ብርሃነ መስቀልም ወዘተ ለእርድና ለስደት አድርገው የሳቃዩን ኢሰብኣዊያኑና መሰሪዎቹን የአማራ ሊሂቃን ናቸው ? ጦጵያም የምትፈርሰው በነዚህ ዘረኞችና ጥቁር ናዚዎች ናቸው !!!
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 месяца назад
It's true agreed do u know the ehapa tigrawi Tselote Eskiyas killed 😊
@menberegebremedhin6581
@menberegebremedhin6581 3 года назад
🤴🤴⭐️
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 3 года назад
ይቅርታ ፣ ስሜ ክፍሉ አደራ ሲሆን እኔ በ60 ዎቹ መጀመርያዎቹ ላይ ከነ ዋለልኝ፣ዘርዑ ኮህሽን፣ታምራት ከበደ፣ሔኖክ ክፍሌ፣ፀጋዬ ገ/መደሕን...ወህኒ ቤት ለተወሰኑ ወራት ታስሬ ነበር።በቅድሚያ ነፍስ ይማር።አሁን ያለሁት ሲያትል/ዋሽንግተን ነው። ታዲያ ብርሃነ መስቀል፣ከባህርዩ አኳያ እኔ ብቻ የምለውን ስሙኝ የሚል ዓይነት ባህርይ ነበረው።ሆኖም ሙሉ በሙሉ አምባገነን ነበር ብሎ ለመደምደም አይቻልም።በርግጥ ያኔ ዕድሜዬ 17 ሲሆን የታሠርኩትም ከዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጋር በተያያዘ የፖለቲካ ትግል ሳቢያ ሲሆን፣ከሁሉም በዕድሜ አነስተኛው እኔ ስሆን ትምህርት ቤቴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አዳሪ ት/ቤት የ2ኛ ደረጃ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩኝ።
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 3 года назад
ከብርሃነ መስቀል ጠንካራ ጎኖቹ ጥቂቶቹ: -ባመነበት ጉዳይ እስከ ህይወት መስዋዕትነት ድረስ ይገፋበታል። - ለሰው ያለው ረህራሄ፣ ልግስናና የመግባባት ችሎታ ከፍተኛ ነበር። - የማንበብ፣የማስረዳትና የመወያየት ተሰጥዎው ጠንካራ ነበር።በመጨረሻም ፣ይኸ "መሬት ላራሹ!!" የሚለው በUSUA ስብሰባ ላይ የተነሣና እነ ጥላሁን ግዛው ያነሡት መርህ እንደሆነ ነው እስከማውቀው።
@alulayohanis7950
@alulayohanis7950 3 года назад
Ambagenen bihon noro president yihon neber that was African principle still exisit....
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 месяца назад
Thanks for the information older brother also do u know how Tselote Eskiyas demise
@lulabelay4927
@lulabelay4927 3 года назад
I have always wanted to know what really happened on Derg regime after That emperor Haile Silasie about red terror white terror , ehapa so on
@belaywolde1014
@belaywolde1014 3 года назад
what is the difference between Berhane Meskel and Mengistu Hailemariam? Berhane Meskel was the hunted and Mengistu the hunter, not necessarily one was of them was more just than the other or one of them was more progressive than the other. it was just historical accident that they had the places they had if they could have flipped places the result would be the same, may be even worse
@sg.g2725
@sg.g2725 3 года назад
አፈር ገፊን ግምት ውስጥ የማያስገባ ማንም ስው ይህ ትርክት ስሜት አይስጠውም።
@alimoh9576
@alimoh9576 3 года назад
ሌላውን መወከል አትችልም ። አንብብ እወቅ ጥሩምይሁን መጥፎ ታሪክ ነው።
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Who are you?
@amanuelreda859
@amanuelreda859 2 года назад
Note to Dereje: @54 Jonathan Dimbleby is living in England. How about asking him? Please be creative when seeking a fact.
@p.3914
@p.3914 3 года назад
መጽሓፉን በኣማዞን ፈልጌው ኣጣሁት፡ እንዴት ላግኘው?
@JMGD44
@JMGD44 3 года назад
እኔ የምለው ግን ከኢሀፓ ሰለሞን ገ.ጊዬርጊስ or ይሰሀቅ ሀይሌ የሚያውቀው የለም ??? እባካችሁ የምታውቁት ካላችሁ ????
@mimimehamir4966
@mimimehamir4966 2 года назад
There is an interview in RU-vid where Jonathan says he received the information from students, as journalists a simple google will save unnecessary credibility questions
@teferimekonnen3571
@teferimekonnen3571 3 года назад
Hi derege Ehapa neh?
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 3 года назад
Symbol of journalist
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 3 года назад
Teferi Wossen has also claimed responsibility for the assistance given to Dimbelby to surreptitiously enter the country and record the film while he was an official in the then Min. of Information.
@esmaelmohamed8209
@esmaelmohamed8209 2 дня назад
ለከሀዲ ፍርዱ ሞት ነው። ስለዚህ ብርሀነ ብሎም ከሆነ ልክ ነው።
@derejemengidtuu5092
@derejemengidtuu5092 3 года назад
Jonathan Dimbelby is alive. Anyone can directly ask him. Though Tadelech's aregument makes sense, he must have been aided by some change looking government officials to enter the country and film the famine
@derestesfaye9240
@derestesfaye9240 3 года назад
Teferi Wossen has also claimed responsibility for the assistance given to Dimbelby to surreptitiously enter the country and record the film while he was an official in the then Min. of Information.
@abyssinian01
@abyssinian01 3 года назад
It is always with mixed emotions that I listen or read anything about what happened in the early 70s in Ethiopia. History is a compilation of events collected from those who had an active role at the time . Unfortunately sometimes history is told favoring the author’s or the narrator’s view or advantage. Regarding how Johnathan D. came to Ethiopia, Dereje has given us 2 different accounts; 1. Based on DJA Woldesemiat, he was invited by Haile selasse officials.?? 2. W/o Tadelech states that he was invited by Ethiopian students in Europe. As much as I have appreciation to Dejazmach for what he has done to Ethiopia, the truth is JD was actually informed about the famine in Ethiopia by a Sri Lankan student who was a friend of Ethiopian students in Holland who showed her the horrifying famine pictures. JD then decided to travel to Ethiopia to report it to the world. Source: from the horse’s mouth, jD interview on Capital with Anteneh Aklilu; May 25 2019.
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 3 года назад
የማናውቀውን ነገር እንዳውቅ ስላደረግኸን በጣም እናመሰግናለን!!! ስለዮናታን ዲምብልቢ ብዙ ነገሮችን እሰማ ስለነበር ነው
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 3 года назад
This lady was TPLF servant and divided our country
@tedlasiyoum4258
@tedlasiyoum4258 2 года назад
Í
@chuchu046
@chuchu046 3 года назад
Derje yante aynetu gezuf gazetegna belebet hager aramuchawoch medrekun simolut mayet yandal. ante berta
@ayealemu1093
@ayealemu1093 3 года назад
Hi Dere, Why didn't you ask Tadelech about the plane hijacking drama that she was involved wit Waleligne and others?
@berhanuhaile1767
@berhanuhaile1767 3 года назад
እሷ እኮ ሌላ ታደለች ናት አሁን የምትኖረው ሆላንድ ነው የ ዘሩ ክሸን ባለቤት የነበረች
@ayealemu1093
@ayealemu1093 3 года назад
@@berhanuhaile1767 Many thanks!
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 месяца назад
​@@berhanuhaile1767thanks for the information do u know also how the ehapa Tselote Eskiyas killed 😊
@ye_ethiotsetsegayneh5539
@ye_ethiotsetsegayneh5539 3 года назад
ኣንተ ብዪ ስጠርህ የምትወደውን ስው ከማቅረብ ነው ለማንኛውም ከተሳሳትኩኝ ይቅርታ
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 года назад
የጉራማይሌ ዓነጋገራቸው ጨርሼ ዕንዳላይና ዕንዳልሰማ ዓደረገኝ። የሃገራዊ ቃላቶች ዕያሉ ወይም ተኪ ቃላት ከመፈለግና ለማዳበር ከመሞከር ይልቅ ከዕንግሊዝኛ ጋር ዕየቀላቀሉ ዒትዮጵኛችን ዕንዲቀፍ ዕያደረጉት ነው። ዓማርንዕኛ ትግርኛ ግዕዝ ዖሮምኛ ወላይትኛ ጉርግኛ ከመሳሰሉት ተውሶ ኣዋህዶ ከማዳበር ይልቅ ዕንደተሸጡት ባሮች ቅይጥ ኪሪዮል ማውራት ምን የሚሉት ነው። ለለዚህ ነው የዒትዮጵኛ ዓካዳሚ ተቋቁሞ ኣፅዳቂ ማዕከል ተቋቁሞ በምክር ከራስችን መሃል ማከል፣ ካጣን ደግሞ ዓዲስ መፍጠር። ቋንቋ ሰው የፈጠረው ነው ዓትፍሩት፣ መዋስ ማሻሻል ኣዲስ መፍጠር ይቻላል። ሀገር በቀልን ለማክበር የምንሰብከው ኩራት ሥላለን ነው። ከማንም ባለማነሳችን ፊደል ያለው የኣፍሪካዊ ምሁር ምርት መሃላችን ማብቀል ሥለቻልን ነው። ምንም መፍጠር ያልቻሉ ስለምንባል ምስክርነት ሰጪያችን ግዕዝና ዛሬ መላው ዓለም የሚጠቀሙበት ቁጥሮች 0-9, የላሊበላ፣ የጎንደር የኣክሱም የግብፅ የኬንያ፥ የሱዳን የዓፍሪካዊ ምሁራን ውጤቶች ናቸው። ሁሉ ለሤም ይሰጥ የሚይሰኙት ቀለሙ የጠቆረ ቆዳ ያለው የማሰብ ችሎታ የለውም ለማስባልና ለማዋረድ ዕየተጠቀሙበት ሥለሆነ ኣብራችሑ ኣትንሸራተቱ። ሤምም ኣሰኙ ኩሽ የፈጣሪ ልጆች ናቸው።
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 года назад
ዲምክራሲን የተማረና የሰለጠነ ሕዝብ መሃል፤ ዲሞክራሲን መተግበር ያልተማረና ያልሰለጠነ ሕዝብ መሃል ይለያያል። የኢትዮጵያ ምሁራን ገባን ባዮች ወይም በነሱ ቃል ልሂቃን ነን ባዮች ዕራሳቸው የሚያነሱዋቸው ጥያቄዎችና የሚሹት ዕራሳቸውን ለመስደሰትና ለማመርቀን ነው፣ ያም ዓሁንም ከፀብ ጭረትና ከመናቆር ዓያወጣቸውም ምክንያቱም ከህዝቡ መሰረታዊና ኣንገብጋቢ ጥያቄ በመራቁ በደረጃ ላይ መሄድ ዕንዳቃታቸው በትክክለኛው ጥናት መረዳት ተችሏል። ሌላው ሃገሪትዋ ላይ ተደቅኖ ያለውን ዓደጋም ኣቅለውታል። በተጨማሪ የኢኮኖሚ ዓውታሮቻችን በማን ቁጥጥር ሥር ዕንዳሉና ማን ይህን በመጠቀም ሊያዞሩብን ዕንደሚሞክሩና ሥራዎቻችንን የመቀልበስ ዕድሉ ምን ያክል ዕንደሆነና ዓደጋውን ሊረዱት ኣልቻሉም። ኣሁንም ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ያልታረመ ተደጋጋሚ ስሕተት ዕየሰሩ ይታያሉ። ይህ ክፍተት ሥላመጣም መሳሪይ ተሰርቆም በመንግስት ታምኖ ታጥቆም ጫካ ተገብቶ መሰናክል መጣል ትግል ተብሎ ዕስከመጠራት የተደረሰው። ከድንጋይ ያታግላችሑ። ሐገሪትዋም ሆነች ኣህጉሪትዋ ለጦርነት ምንም ኣቅም የላቸውም፣ በምን ዕናስረዳችሑ። ሰራተኛና ኣዳማጭ ከህዝብ የወጡ ለህዝብ የቆሙ ሃይሎችም ያዙት ጦርነት። ሌቦች የሖዳሞቹም ኣሽከሮች ያዙት ተቃውሞ፥ ክዛ ኣያልፍም ለምን በውጭ ሃይል ስለሚታገዙ ዓድርጉ የተባሉትን ስለሚያደርጉ ጦርነት ድረስ ዓይደረስም። ጦርነት ከተገባ ለኣፍሪካዊው የቆመውን ለመናድ ብቻ ነው። ሥለ ኢትዮጵያ ውድቀት ኣትነግሩንም ዕናውቀዋለን ያም የምንጠብቀው ክስተት ነበር። ከጠላት በላይ የራስ ሰው ዓለማደግ፣ ኣለመጎልበት፣ ኣለመማር፣ ሥህተትን ዓለማረምና ዕራስን መዋሸትና ማስመሰል የሚገለው ሕዝብ፣ ሞራል ኣዱኛና የሚያደርሰው የህሊና መሰናክል ዕንዲህ ቀላል ዓደለም። ዕንምራው የምትሉትን ሕብረተሰብ ኣሁን ያለበትን ደረጃ ኣታውቁትም። ሕብረተሰባችን መውረድ መስመጥ ከማይገባው የኑሮ ደርጃ ላይ ነው። ያንን ማንም ሃይል ሊጠቅምበት ይችላል ለሌላ ተጨማሪ ውድመት። ዕየበላሑኝ ልሙት ካሉ፣ ለሆዳቸው ብቻ ሲሉ መልሰው ዕናታቸውን መውጋት ኣባታቸውን መግደላቸው ኣይቀርም፣ ይህ ነው ዕየተከሰተ ያለው። የህሊና ቀውሱን ተሰደው ዓውሮፓና ዓመሪካ የገቡትንም ላይ ለማረም ለማከም ለማሻሻል ክብዷል ተው ተነከሮ የቀረውን ቀርቶ። ከኤርትራም ከከሶማሌም ይሁን ከኢትዮጵያ ኪሳራውን ያደረሡት ምክንያቶች ተመሳሳይ ናቸው። ምሁሮቻችን ወረቀት ዕንጂ ዕውቀት የላቸውም ዓብዛኛዎቹ። በስሜት ብቻ ኮሚኒዝምም ሆነ ፌዴራሊዝም ኣይገነባም ዓይተገበርም ሕዝብህን ኣህጉሪትዋን ኣቅምህን ወቅቱን ሁኔታዎችን የጠላቶች ጥቅማቸው ዓሰላለፋቸው ሃይላቸው ያለውን ክፍተት ደካማ ጎን ሳትረዱ ካፒታሊስትም ልሑን ለማለት ዓይረዳም። ዲሞክራሲ የዓናርኪዝም ኣማች ሊሖንም ይችላልና ቶሎ ለሰርግ መሮጡ ለድግሱ ኣቅም ሳይኖር ዓደጋ ኣለው። ሕዝባችን ምግብ መጠለያ ልብስ ሕክምናና ሰላሙን ብቻ ነው የሚፈልገው ኣሁንም ቀድሞውንም ይንን የተረዳልን ጠፋ ያለ ዓብይ ኣህመድ በስተቀር። ዕደግመዋለሁኝ ይሕንን ቃል ካስፈለገ። ኣክብሮት ዕንጂ ፍርሃት ኣድሮብን ኣያውቅም። ዕርዳ ያንን ካልቻልክ ተጨማሪ ሸክም ላለመሆን ሞክሪ።
@semung2513
@semung2513 3 года назад
DERE EBAKEH KEFLU TADESEN AKREBLEN
@kassahunworkubelay1209
@kassahunworkubelay1209 3 года назад
correct!!! we need the other side of the story.
@derejemengidtuu5092
@derejemengidtuu5092 3 года назад
Only if that CIA agent agrees to talk
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
His address is in Uganda. ...call him ...
@semung2513
@semung2513 3 года назад
@@hantehaato9838 Bestrgena negde jemrende? Uganda mene yseral?
@belaywolde1014
@belaywolde1014 3 года назад
ደረጀ አፍቃሪ ኢህአፓ !
@alimoh9576
@alimoh9576 3 года назад
ታሪክ ነው። ቢያፈቅርም መብቱነው አንተም መጥላት መብትህ ነው ። ለማንኝውም ታሪክ የሌለው ትውልድ እንዳትሆን ።
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Endi Eh apa amazing neber men wag alew derg belaw!
@alimoh9576
@alimoh9576 2 года назад
@@hantehaato9838 ወይ በአማረኝ ወይም በእንግሊዘኝ ኮሜት ስጥ የተቀላቀለበት ትውልድ
@debbasyohannes2272
@debbasyohannes2272 3 года назад
Just an addendum for some historical facts distortion regarding the Wollo famine. The affected people were settling in what was called "Anbeta meklakya" hospital not far from Catholic School where I used to attend.the first emergency responders were Wollo dabo megageria and the catholic church,in the film you could see the Catholic priest taking care of the dying infant who would be murdered later on by EPRP tugs just for an old typewriter,the journalist who filmed this story was also bitten and his camera was smashed at the same place. When the emperor visited,yes,we were told to receive him just like any other event there were no fresh Zembaba or people lined up from Konblcha to Desse that is an exaggeration,too emotional to continue.😑😑
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 3 года назад
Too many liers in Ethiopia this thugs (ehapa) are responsible for the wasted lives even this woman she is here lying to save face
@behayluayalew58
@behayluayalew58 3 года назад
ብርሃነ መስቀል በሃሳብ ልዩነት አያምንም ይባላል ለምሳሌ አንዳርጋቸው አሰገድ በመጸሐፉ ላይ እንዲህ ብሎ ጽፎል ከኤርትራ ወደ አሲምባ ሲመለሱ ቢኒያም አዳነ( የዶ/ር ንግስቲን አዳነን ወንድም አውሮፕላን ከባህርዳር አብረው ጠልፈው ወደ ሱዳን የሄደው ማለት ነው) ና ብርሃነ መስቀል ረዳ በሃሳብ ሊግባቡ ስላልቻሉ ብርሃነ መስቀል የትግል ጎዱን ቢኒያም አዳነን ለምን የሃሳብ ልዩነት ታነሳለህ ብሎ ገደለው ፡፡ እንዲህ አይነት ነገሮችን ለምንድ ነው ማታነሳው?
@madib6505
@madib6505 3 года назад
የባከነ ትውልድ - ከእናንተ በኋላ መከራ ብቻ ነው - ጃንሆይ ሲመሩ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ነበር -
@berhanumoges9696
@berhanumoges9696 3 года назад
ጃንሆይ ገደሉ አስገደሉ ከተባለው የነ ኢሀፓና መኢሶን ጋጋታ ብዙ ውብ የሆነ አእምሮችን አጥፍቷል ኢትዮጵያን ለዚህ ዳርጎታል
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Derg new ezih west ye ke teten
@mesfindebi2844
@mesfindebi2844 3 года назад
የኢህአፖ አባል ያልነበሩ በአውሮፖ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያን ስለ ብርሃነ ሲናገሩ በጣም ቁጡ፣አምባገነንን ና እኔ ያልኩት ካልሆነ የሚል ነበር ቡኃላም የኢህአፖ መከፈል የሱ ግትርነት ነው የሚለው ብዙ ግለሰቦች አሉ::
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Yemesera yelem yemywera enji ....atesema anbebe. ...wendemi
@abrahamalebe6200
@abrahamalebe6200 3 года назад
ደሬ እርሷና ብርሃነ የተያዙት ወሎ አካባቢ ነው ይባላል እና ደግሞ ብርሃነ ሲገደል ታደለች እርጉዝ ስለሆነች ነው የተዋት ይባላል ሃይለኛም እንደነበረች መንጌ ተንግሯል እድኪ ብርሃነ እንዴት እንደሞተ ና ያኔ የነበረውን ሁኔታ ትንገረን ስሜቱን ምንም መጽሃፍ ላይ ትንሽ ባኖርም
@mohammedsemani4396
@mohammedsemani4396 3 года назад
ደረጀ፡ትልቅ፡ሥራ፡ትልቅ፡ታሪክ፡ወደ፡አደባባ፡ለአሁኑ፡ትዉል፡ብቻ፡ሣይሆን፡ለድሮዎችም፡ጠቃሚ፡ድንቅ፡ሥራ፡ነው፡በርታ፡አድናቂህ፡ነኝ
@Africa562
@Africa562 3 года назад
She can’t be impartial when it comes to Berhanemeskel’s shortcomings. After all he was her husband!
@helinadagnachew2055
@helinadagnachew2055 3 года назад
ኢህአፓ የግንባር ጥሪውን ለመቀበል የዲሞክራሲ መብቶችን እውን መሆን እንደ ቅድመ ሁኔታ አቅርቦ ደርግ ፍቃደኛ ስላልሆነ ነበር ግንባሩ እውን ያልሆነው፡፡ ኢህ አፓ ደግሞ መቼም ቢሆን ያምባ ገነኖች አደግዳጊ አልነበረም አይሆንም፡፡ ከደርግ ጋር ግንባር መፍጠር ስህተት መሆኑ የተረጋገጠው ራሱ የደርግ ቀኝ እጅ የነበረው ወንጀለኛው መኢሶን በጥቂት ወራት ውስጥ የደርግ ፍጅት ሰለባ መሆኑ ነው፡፡ ታደለች ለዚህ ምን መልስ ይኖራታል? ለመኢሶን ያልሰራው ግንባር ለኢህአፓ ይሰራ ነበር??በስተርጅና ለምን ትዋሻለች፡፡ ለነገሩ ከወያኔ ሚንስትር ምን ይጠበቃል? የውሸት ቋት የሆነች ወንጀለኛ፡፡ በነገራችን ላይ ደረጀ መቼ ነው ሚዛናዊ ፕሮግራም የሚያቀርበው? እስከመቼ ነው የኢህአፓን ጠላቶች ብቻ የሚያቀርበው? ለምን በህይወት የተረፉና ትግሉን በህቡዕ ያስቀጠሉ የፓርቲውን መስራቾች አያቀርብም? ለምን ፈራ? አቢይ ብዙዎቹ ከድርጅቱ ከሰላሳ አመት በላይ የተለዩትንና የድርጅቱን መጠሪያ የሰረቁትን እነ ቆንጂት ብርሃንና መሰሎቿን ቅጥረኛ የወያኔ አገልጋዮች በማደራጀት ኢህ አፓ ነን በማለት እንዲያምታቱ ፍቃድ ሰጥቷቸዋል፡፡ ከመንግስቱ ሀይለማርያም እስከ አቢይ አህመድ እውነተኛው ኢህአፓ ሀገር ውስጥ በይፋ እንዳይንቀሳቀስ በመታገዱ ድምጹንም በይፋ እንዳያሰማ በመከልከሉ የወያኔና የደርግ ወንጀለኞች ታሪኩን በማጠልሸት ትውልድ መውረስ የሚገባውን የሰማዕታቱን ታሪክ እንዳይወርስ ተደርጓል፡፡ ዛሬ ሀገር የቅጥረኝና ሀገር ሻጭ “ምሁራን” መዋኛ መሆኗ ወደ መፍረስም መቃረቧ የሚገርም አይሆንም፡፡ የታደለችና፡ አያሌ የኢህ አፓን አባላት ድርጅቱ ውስጥ ተደብቃ ያሳረደችው የህይወት ተፈራና የሌሎችም ወንጀለኛ አንጃና የወያኔ አገልጋዮች የሀሰት ታሪክ ሚናው ወያኔን ማጠናከር ብሎም ኢትዮጵያን ማፈራረስ ብቻ ነው፡፡ ጀግና ትውልድን መርገም ለሀገር ሏላዊነትና ለህዝብ መብት የሚቆምን ትውልድ እንዳይተካ ማድረግ ነው፡፡ ሀፍረት ለከሀዲ አንጃዎችና የወያኔ ቅጥረኞች!!!
@gebrmedhinberhane7863
@gebrmedhinberhane7863 3 года назад
የሐንሰ ክፍሌ ኢትዬጵያዊ ነዉ አባቱ የአድዋ ሰው ናቸው ።
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 2 года назад
ለካ እስከ አሁን ማንነቷን የካደች ካሃዲ ሳራ ፍስሃዬ ያ ክፉ ክፍሉ ታደሰ ስለ ሸነባት ነው ?😡😡😡😡😡😡😭😭😭😭😭
Далее
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
03:54
Просмотров 16 млн