Тёмный

ደረጀ ኃይሌ ከታደለች ኃይለሚካኤል ጋር ክፍል 3- BENEGERACHIN lay p3 @Arts Tv World 

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 98 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 217   
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 года назад
እግዚኦ ! ሲያልፍ እንደዘበት አሉ እነደዚህ ይወራል ያ ጊዜ ኡፍ ቀን ያልወጣለት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እንዲህ ከመሰለ ብስለት ወደ ጮርቃ ተመለሰ ( ጨነገፈ) በህይወት የተለዩን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችንን ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ።
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 года назад
ደረጀ አመሰግንሀለሁ በጣመ ያሳዝናል ግን የ ትውልድ ባንዳ ቢኖርም አብዛኛው ለደሀው ገበሬ የቆመ ለጓደኛው ታማኝ ነበር ፡ ስንቱ ታዳጊ ወጣት ተቀጠፈ በጣም የሚቆጨኘ ትውልድ ንው
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Salawkew yemewedew teweled,
@sintayehusibhatu2666
@sintayehusibhatu2666 4 года назад
ብርሃን እና ጌታቸው ማሩን የገፋ ኢሃፓ ለሃገርም አይበጅ ነበር። አንጀት የሚበሉ ባለ ብሩህ አእምሮና ብሩህ አእምሮና ምርጥ አርቆ አሳቢ ታጋዮች ነበሩ። አቶ ክፍሉ ለዚህ መጽሃፍና ለቃለ ምልልሱ መልስ ለመፃፍ ሲራወጡ ይታየኛል፡የብርሃነን ስም ለማጉደፍ የተጉ ናቸውና።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 5 месяцев назад
U are right do u know how Tselote Eskiyas was
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ:: የማስረዳት ችሎታህ? በወቅቱ ከእነሱ ጋር ያለህ ሁሉ ይመስላል::
@haimanotneguse2208
@haimanotneguse2208 3 года назад
ደረጄ ተመስገን አንተን በዚህደረጃ ተመልሰህ ስላየሁህ ተደስቻለሁ ድንቅ ነበር ቃለመጠየቅህ ትረካ ነዉ አተራረክህ ደስይላል (ክብርት አምባሳደር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድሎት)
@merongetahun5066
@merongetahun5066 4 года назад
ይሄ ሁሉ ስቃይ....ለሰማሁት እንኳን ውስጤ ታወከ። እግዚአብሔር በህይወት የተለዩትን ነፍስ ይማር።
@ወሎየዋ-መ7ቘ
@ወሎየዋ-መ7ቘ Год назад
በግርምትና በተመስጦ ነው ያዳመጥኩት ይሄንን ታሪክ ያሁሉ ስቃይ ታልፎ ዛሬ ላይ መድረስ መታደል ነው ለዚህ ላደረሰሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@movietrailersclipsmp8184
@movietrailersclipsmp8184 4 года назад
" Birihane meskel "The most underated figure in our history, am glad i get to read about him in your book !!! " the right person at the wrong time "
@ታሪክ
@ታሪክ 3 года назад
Agree
@universal9716
@universal9716 2 года назад
I don't think so ስልሳዎቹ በውጭ ርዕዬተ አለም fantasy የቃዡ ግና የኢትዬጵያውያን ተጨባጭ ስነ ልቦናና ችግር እንዲሁም ግብ በሚገባ አውቀው ትግል ያደረጉ አልነበሩም ይልቁኑ አሁን ላይ ላለው genocide and ethinic cleansing ተጠያቂ የሚያደርጋቸውን ርዕዬተ አለም በመጀመር የውጭ መንግስታት መጠቀሚያ የሆኑ ባለ ራዕይ ቢሆኑም ለሀገራችን ዘግናኝ ውጤት ተጠያቂ ናቸው
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 5 месяцев назад
Yes
@ReadingFulfills
@ReadingFulfills 4 года назад
ደረጄ ሃይሌ አንተን አለማድነቅ አይቻልም!! ግሩም ቃለምልልስ ነበር:: ያ ትውልድ የነበረው ጥንካሬ ይገርማል:: ክብርት አምባሳደር ታደለች ታሪክን መፃፍዎ ጥሩ ነው:: እድሜና ጤና ይስጥልን!!
@megersaayele1861
@megersaayele1861 4 года назад
አናንተ ቆሻሾች ትውልድ ይችን በክርስትና ኪዳን የታነጸ እሴት ያላት አገር በማታውቁትና ከእኛ ጋር በጭራሽ የማይሄደውን የማርክሲስት ሌኒንስት ኢሉሚናቲ ዘንዶ ወደ አገራችን ጋበዛችሁ ያ ደም የጠማው ዘንዶ በድብቅ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚፈልገው ዘንዶ እስካሁን በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ስም ትውልዱን እየበላ ደም እየጠጣ በጭራሽ እንዳንስማማ አድርገን እስካሁን አለ።የአባታችሁን የዛን ከርታታ ገበሬ የእርሻ መሳሪያ ሳትቀይሩ የማታውቁትን አለምአቀፋዊ ኮሚኒስት ለመሆን ፋኖ ተሰማራ እንደ ቸጉቬራ እያላችሁ ጉራችሁን ስትነፉ ይችን አገር እና ትውልዱን ለዚህ ሰቆቃ አበቃችሁ።
@leethiopiakibir2066
@leethiopiakibir2066 4 года назад
በበቂ እለማወቅህ ነው ያስፈረጀህ። ዝም ብትልስ?
@mesfinw5731
@mesfinw5731 4 года назад
አቶ "መገርሳ"፣ ትንሽ እውቀትም ትንሽ ይወረውራል ይባላል። .. ከዚህም ወርደው እንደ "ሰካራሙ" አልያም ድሮ ድሮ ይሄ "ቱል ቱላ ነፊ'" እንደሚባለው ስድብ አይሉት አዝማሪነት.. ?
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 4 года назад
እንዲህ ያለች ልባም ሴት ስለጋበዛችሁን ከልብ አመሰግናለሁ። ደሬ ረጅም እድሜ...
@samsongebru4945
@samsongebru4945 4 года назад
፣ጌታቸውና ብርሀን መስቀልን የራሳቸው ፓርቲ ሊገድላቸው ከሚያቤራቸው ቢሰሜቸው ለዚህ ባልደረሱ ነበር በጣም ያሳዝናል
@ruthtesfa4052
@ruthtesfa4052 4 года назад
Wow Amazing! I have no words for these interview. Thank you so much Derege
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 4 года назад
Taken back in memories,sad days ,every day l use to hear the death of doctors and young educated brothers and sister in my town,and today the light shined clear why all those young men died including my brother professor Yosef Abebe. Life goes on and no one looks back until some one starts to dust the buried memories😭.
@gere704
@gere704 4 года назад
This Interview will teach us to stop KILLING each other because of different belief & opinion.
@binyamwmengesha7440
@binyamwmengesha7440 4 года назад
9999999
@በአለትላይመመስረት
very true
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 года назад
የጉራማይሌ ኣነጋገር ዘይቤ የቀፋል። ሃገራዊ ቃላቶች ዕያሉ ወይም ተኪ ቃላት ከመፈለግና ለማዳበር ከመሞከር ይልቅ ከዕንግሊዝኛ ጋር ዕየቀላቀሉ ዒትዮጵኛችን ዕንዲቀፍ ዕያደረጉት ነው። ዓማርንዕኛ ትግርኛ ግዕዝ ዖሮምኛ ወላይትኛ ጉርግኛ ከመሳሰሉት ተውሶ ኣዋህዶ ከማዳበር ይልቅ ዕንደተሸጡት ባሮች ቅይጥ ኪሪዮል ማውራት ምን የሚሉት ነው። ለለዚህ ነው የዒትዮጵኛ ዓካዳሚ ተቋቁሞ ኣፅዳቂ ማዕከል ተቋቁሞ በምክር ከራስችን መሃል ማከል፣ ካጣን ደግሞ ዓዲስ መፍጠር። ቋንቋ ሰው የፈጠረው ነው ዓትፍሩት፣ መዋስ ማሻሻል ኣዲስ መፍጠር ይቻላል። ሀገር በቀልን ለማክበር የምንሰብከው ኩራት ሥላለን ነው። ከማንም ባለማነሳችን ፊደል ያለው የኣፍሪካዊ ምሁር ምርት መሃላችን ማብቀል ሥለቻልን ነው። ምንም መፍጠር ያልቻሉ ስለምንባል ምስክርነት ሰጪያችን ግዕዝና ዛሬ መላው ዓለም የሚጠቀሙበት ቁጥሮች 0-9, የላሊበላ፣ የጎንደር የኣክሱም የግብፅ የኬንያ፥ የሱዳን የዓፍሪካዊ ምሁራን ውጤቶች ናቸው። ሁሉ ለሤም ይሰጥ የሚይሰኙት ቀለሙ የጠቆረ ቆዳ ያለው የማሰብ ችሎታ የለውም ለማስባልና ለማዋረድ ዕየተጠቀሙበት ሥለሆነ ኣብራችሑ ኣትንሸራተቱ። ሤምም ኣሰኙ ኩሽ የፈጣሪ ልጆች ናቸው።
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 4 года назад
Thank you Mr Dereje you are one in a million and this interview is very heart wrenching interview. You can tell how strong Th is Lady was/ still is.
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 года назад
የገባኝ ነገር ይህን ኢንተርቪው ገብቶኝ እንድከታተለው መጀመሪያ መፅሐፋን ማንበብ እንደሚያስፈልግ ነው። ክፍል 2 እና 3 ትንሽ የተወሳሰበ ሆነብኝ ብዙ ነገሮች በደንብ ሊብራሩ የቻሉ አልመሰለኝም። ትንሽ ሀሳቡ የሰፋባቹህ ይመስላል።ቢሆንም እናመሰግናለን አንድ ትልቅ የቅርብ ጊዜ የታሪክ ክፍላችንን በስዕላዊ መንገድ ልታቀርቡልን ሞክራቹሀል።
@teferibeyene8464
@teferibeyene8464 4 года назад
በውነቱ በወቅቱ ኅዳር 22 1970 ዓ ም እኔ ከ5ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ከቀኑ 4;30 ላይ ወደ ደርግ ጽ/ቤትተወስደን ከኔ ጋር 2 ወጣቶች ሌሎች አድርገው እንደደረስን ባጋጣሜ ምርመራ ክፍል እያገፋተሩ እንዳስገቡን ሌሎች አቧሬ አካባቢ ተታኩሰው የተያዙ ሲያስገቡዋቸው እኛን እየደበደቡን ወደ እስር ቤት እንድንገባ እንዳደረጉን እዛው እስር ቤት ውስጥ ስገባ 1- አክሊሉ ሕሩይ 2- ቲቶ ሕሩይ 3-- ፍቅሩ/ፍቃዱ ሕሩይ 4- አለማየሁ እግዜሩ አብረው ታስረው አግኝቻቸዋለሁ ኅዳር 24 1970 በ11:30 ላይ አራቱም ተጠርተው አንድ ላይ ይዘዋቸው ወጡ በዛው ቀሩ :: በበለጠ ከመጻፍ ይልቅ በቃል ብዙ ነገር ያስታውሰኛል:: በተለይ አለማየሁ እግዜሩያልተነገረለት ጎበዝ ጀግና ብዙ ነገር አዋቂ ነበር :: በአርበኞች ት/ቤት አብረን እንማር ነበር በደንብም እንተዋወቅ ነበር ከሦስቱ ወንድማማቾች ደግሞ የአንድ ሠፈር ልጆች ነበርን ቤተሰብም ነበርን....
@selisiltan6884
@selisiltan6884 4 года назад
😭
@yayne1988
@yayne1988 4 года назад
Endew enatachew min bekat?😭😭😭😭
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 5 месяцев назад
Do u know how Tselote Eskiyas was killed if u know thanks
@tsigetadele1476
@tsigetadele1476 3 года назад
አምባሰደር እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል ቁጥብ በጣም አደንቅዎታለሁ ጀግና
@michaelzenebe3821
@michaelzenebe3821 8 месяцев назад
ወ/ሮ ታደለች እናመሰግናለን። ትክክለኛ ግንዛቤ ጨብጫለሁ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 года назад
I.COULDN'T STOP MY TEARS!!
@HenockKuku
@HenockKuku 4 года назад
I love ❤️ the interview! So wonderful. But the story was so bad. I wish such history would never happen again.
@alisemir2527
@alisemir2527 4 года назад
ጋዜጠኛ ደረጀ ይችን ጥያቄ ብትጠይቅልን ደስ ይለናል። አንጃው ምነው? መሪዎቹስ እነማን ናቸው? በህይወት ያሉትም ሆነ የሌሉት ይጠቀሱልን። እንዲያው አንጃው አንጃው ሲባል እኮ የሆነ የማይታይ መንፈስ ይመስላል። ሌላ ነገር ደግሞ ደረጀ ካነበብክቸውና እስከዛሬ ቃለመጠይቅ ስታደርግ ከሰብሰብካቸው ተነስተህ የራስሕንም አተያይ ጨምረህ ስለ ኢህአፓና መኢሶ በአጠቃላይ በዚያን ጊዘ ስለነበረው መጠላለፍ፣ መስዋዕትነት፣ቆራጥነት አንድ ዳጎስ ያለ መጽሃፍ ልታደርሰን ትችላለህ። በውነት በጣም ብዙ የታመቀ ዕውቀት ነው ያለህ። እባክህ አንተ ደግሞ አንድ ጠቅለል ያለ ነገር ጣልልን።
@mesfinw5731
@mesfinw5731 4 года назад
በመጀመሪያ ለጋዘዜጠኛ ደረጀ አክብሮቴን ልገልፅ እወዳለሁ። አምባሳደር ታደለችንም እግዚአብሔር በህይወት አቆይቶ ለዚህ ላበቃዎት እንኳን ደስ አልዎት እላለሁ። + ከቃለ መጠይቁ የታዘብኩትና ምንአልባትም የመፅሃፉ ከፊል ይዘት፣ ...በተለይ አአ ከተመለሱ በኋላ ስለ ኢሕአፓ/ ከኢሕአፓ ትግል ጋር 1) ሁሉም ነገር ከብርሃነመስቀል መስመር/ እይታ ጋር ሙጥኝ ብለው መናገር 2) ብ/መ ነገረኝ፣ እገሌ. ነገረኝ፣ ይመስለኛል፣ የተባለው፣ የሚወራው ..ወዘተ እያሉ ማውራቶ ... ብዙም የድርጅቱ እውቀት እንዳልነበሮት ያሳብቃል። በተለይ ከብ/መ ጋር በነበርዎት ግንኙነት የሚያውቁትንም ሳይቀር ግራና ቀኙን እንዳይመለከቱ/ እንዳይፅፉ ያደረግዎት ይመስለኛል። + አምባሳደር.. ስማቸውን እየጠቀሱ በአአ ውስጥ 4 የኢሕአፓ አባላት በአንድ ቀን በ"ክሊክ" ተገደሉ ሲሉ፣ ግን እውን በመቶዎች የሚጠጉ አባላት በአንጀኞች ጥቆማ በደርግ መገደላቸው፣ ወደ እስር መጋዛቸውና መሰደዳቸውን በምን ልቦናዎ ያስታውሱት ይሆን??... ... + ስለ ድርጅቱ፣ በውስጡም የነበሩ፣ አሁንም ድረስ በህይወት ያሉ ስላሉ .. እርሶ የሚያምርቦት እና ትክክሉም _፩ እና ፩_ ፪ ብቻ መሆኑን አረጋግጠው ሲናገሩ/ ቢፅፉ ይመስለኛል። የሚያምረውም! መፅሃፎትንም አነባለሁ!
@Yosef_Selam
@Yosef_Selam 4 года назад
Mesfin ወይዘሮ ታደለች ከነብርሃነ መስቅል እና ጌታቸው በኩል የነበረውን እይታ ነግረውናል በእዚህ ወይዘሮ ህይወት ( ጌታቸው ማሩ ) ሊመሰገኑ ይገባል ። እነ ክፍሉ እና እያሱ ለ 30 ዓመት በእነሱ በኩል እውነት ነው ያሉትን ሲነግሩን ከርመዋል ዛሬ ደግሞ የነብርሃነ መስቀል ነው እየሰማን ያለነው ተገቢም ነው ። ብርሃነመስቀል በህይወት ቢኖር ዛሬ አምባሳደር ታደለች የምትነግረንን ነበር የሚደግምልን የምንፈልገው እሱን ነው ግዜውን በብርሃነመስቀል ዓይን ማየት በእዚህ በኩል አምባሳደር ታደለች ተሳክቶላቸዋል ። ማነው ሓቀኛ ማነው ወንጀለኛ የሚለው ሌላ ጥያቄ ነው ።
@lamonia-v2m
@lamonia-v2m 4 года назад
በጣም ከሚመሰጠኝ ከኢትዮጵያ የ60ዎቹ ፖለቲካ ከነበሩት ስህተቶችም ጋር ቢሆን ኢህፓ ደስ የለኛል ። በነገራችን ላይ ደረጀንም ሳላደንከዉ አላልፍም ለአዲሱ ትዉለድ ታሪክ በማሳወክ ሂደትክ እና በችሎታክ።
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 5 месяцев назад
Birhanemeskel the cheguvera of his generation ❤❤❤
@anketsebrehan115
@anketsebrehan115 4 года назад
አቶ ደረጀ ሃይሌ ለመልካም አቀራረብህ በጣም አመሰግንሃለሁ፡፡ በጣም ጥርት ያለ የሰው ልብ የሚነካ አገላለጽ ነው፡፡ብዙ የኢህአፖን መጽሐፍ እንዳነበብህ ገልጸሃል፡፡ አንድ በጣም የሚረብሸኝ ነገር ለብዙ አመታት ሲከነክነኝ የኖረ በሆዴ አርግዠው የምኖር ነገር አለኝ፡፡ ከአነበብካቸው መጻሕፍት ውስጥ የኢህአፓ አባል የሆነ የሚስጢር ስሙ በለጠ የእውነተኛ ስሙ ተክሌ ፍሬሰንበት ወይም ተክለማርያም ፍሬሰንበት ስለሚባል ሰው ያነበብከው ካለ በእመብርሃን ይዤሃለሁ ንገረኝ፡፡ ለምታደርገው እርዳታህ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
@abdumunir2616
@abdumunir2616 Год назад
ይህ ሁሉ ለኢትዮጵያ..ቃላት ያጥራል
@ETBeMore
@ETBeMore 4 года назад
I got dizzy trying to follow the chain of violence & terror by both the government & everyone involved....I guess the era was when መውጣት ያቃተን visious cyle started....tragedy after tragedy...
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 года назад
Still happening.
@takkeletaddese7474
@takkeletaddese7474 3 месяца назад
ብረሃነ መስቀል ረዳ ጎበዝ የነበረ ሰው እንደ ነበረ እኔ ምስክር ነኝ።ተማሪ ሆኖ የCollege Day ቀን " መሬት ላራሹ" ን መፈክር ጽፎ ጮሆ ሲናገር አስተውሳለሁ።ነፍስ ይማር።
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ዋዉ እንክዋን ደህና መጣችሁ🙏🏾በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ክፍል1እና2ትን ተከታትዬ ተገርሜያለሁ!! ተደንቄያለሁ:: ጠንካራ ምሁር ሴት ነች:: ደሬም? ጥሩ ጠያቂ ነህ ትመስጣለህ::
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 Год назад
ጀግና የጀግና ልጅ የኢሐፓ ታጋዬች በሙሉ ማለት ይቻላል የተማሩ ምሁሮች የሐብታም. ልጆች ናቸው የኖረ ሰው የሚያስበው አርቆ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው የታገሉት እነሱ ምንም የጎደለባቸው ነገር የለም የሞቱትን ነብስ ይማር።
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 3 года назад
These are one of the so called politicians who wanted to kill me. I was 14 years old and had no any clue about politics and the reason why, but I was spending weekends in Gion Hotel swimming pool and parks. If that was a crime or something they didn't like I don't know. I studied in Ethiopia Tikdem number one for few months and one of EPRP members Getachew Asfaw told me to quit and hide because the EPRP youth ligue decided to kill me and my class mate Kiros Mezmor. I told to my friend Kiros what I was informed but Kiros didn't believe me and continued to attend the school, they killed him. He had difficulties to go as normal person and couldn't defend himself when they attacked him in the classroom. They killed my best friend. Derg also tried to kill me, why? I will come to Ethiopia to confront this suckers.
@mogedmedia6700
@mogedmedia6700 4 года назад
የ60ዎቹ ፓለቲካ ሀገርን እንዴት እናሳድግ ፥ የትኛው መንገድ ሳይሆን ክርክሩ እንትና የኛ ነው ፥ እንትና የኛ ናት ፥ እንትና ይገደል . . . ። ይህው ያኔ የተቀጣጠለ እሳት ዛሬም እየነደደ ሀገር እያጠፋ ነው።
@fikiretube6797
@fikiretube6797 4 года назад
በትክክል
@addistariku5690
@addistariku5690 4 года назад
ልክ ነው, በጣም እስማማ ለሁ.
@Misneb
@Misneb 4 года назад
ባልሳተፍበትም ወደመገዳደል የተገባው ፖለቲካው ሲጀመር የመገዳደል ስለነበረ አይደለም፣ ሌላው ትልቁ ልዩነት ዘር ወይም ጎሳ ተኮር አልነበረም። በንቃተ ህሊና ደረጃ ያ ትውልድ ከእነስህተቱ ከየትኛውም ግዜ ከነበረው ትውልድ በከፋ በኢትዮጵያዊነቱ የተደራደረ አልነበረም። ለማይታረቅ ቅራኔ ያበቃቸው ኢትዮጵያን ከዘመናት ሁዋላ ቀርነት እንዴት እናውጣት በሚል ርእዮተ ዓለማዊና በትግል ስልት ልዩነት ምክንያት ነው። እስቲ በዛሬው ትውልድ መካከል ሁለመና ብቃት ያለው መሪ እስቲ ፈልገን እናግኝ፣ አንድ እንኩዋን እንደሌለ ነው የሚታወቀው። በዝያን ግዜ ሺ መሪዎች ነበሩ። ብቃታቸውን ለመገንዘብ የሚፅፉትን ማየት በቂ ነው።
@addistariku5690
@addistariku5690 4 года назад
Abraham Habteyesus በጣም እስማማለሁ በንጥረ ሀሳቡ. ችግሩ ለነበርንበት ዘመን ወደሁዋላ የቀርን እልነብርንም ከአሁኑ ጋር ሲተያይ. ለቀዝቃዛው ጦርነት ሰለባ መሆናችንነው ትውልዱ ደንቆሮ ነበር የሚያሰኘው. አሁን ተነስትው ይህንን ሳያምኑ ለአዲሱ ትልውድ አዲስ ትርክት ሲሰብኩ ያመኛል. ይህቺ ግለስብ መጸሃፍ ጽፋ አላቅሱኝ ከምትል ንስሀ ገብታ ይቅርታ ብትጣይቅ ያምርባታል.
@tsegayemergia3787
@tsegayemergia3787 4 года назад
ኢሕአፓ አነ ጌታቸውን ሰምቶ ቢሆን ኖሮ ኖሮ ምን አልባት የኢሓፓ ታሪክ የተለዬ ይሆን ነበር የሚል ግምት ነበረኝ
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 года назад
What about berhanemeskel reda
@ermyasayele
@ermyasayele 4 года назад
I heard when i was a teenager about berhanemeskal reda the founder of EHPA. ( Eprp) , i saw his pic for the first time he was handsame guy.
@survivalbelay8838
@survivalbelay8838 4 года назад
ክስቃዮች በህይወት ተርፈ ስለ ኢህአፓ ጉድ መስማተ አስደሰቶኛል ሆኖም ራሳቸዉን መምራት ያልቻሉ ፡ ያልተግባቡ አመራሮች ለዚያ ሁሉ ወጣት መርገፍ ምክንያት መኢሶን ብቻ ሳይሆን የኢህአፓ መርክስክስ አብይ ምክንያት ሁኖ አግኝቸዋለሁ ገፍቶም አገራችንን እንደጎዳው ሃቅ ነው ፡፡
@melmel4857
@melmel4857 4 года назад
የኢህአፓ ዘመን ሰዎች አውሮፓ የማየው የነጮች ፀባይ ነው የነበራቸው የሚገርም የአላማ ፅናት ከእውቀት ጋር የነበራቸው ነበሩ
@HawaryawYohanis
@HawaryawYohanis 4 года назад
የተለያዩ መንፈሳዊ ትረካዎችን, አስደናቂ እውነተኛ ታሪኮችን, ገጠመኞችንና መጣጥፎችን ለመስማት ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ ብዙ ነገር ይማራሉ
@samsongebru4945
@samsongebru4945 4 года назад
ያ ደደብ መንግስቱና የኢህአፓ መሪዎች እነ ክፍሉ ዘሩ ከህሽ ናቸው ብርሀነ መስቀልን ና ጌታቸው ማሩ የመሳሰሉ ምርጥ የኢህእፓ መስራቾችን ጨምሮ የብዞ ልጆች ህይወት ያጠ፣ፉት
@yayne1988
@yayne1988 4 года назад
Samson Gebru I agree with you!
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 4 года назад
What about eyasu the paris husband of genet
@natfisseha756
@natfisseha756 3 года назад
ይገርማል ! እነዚህን ሁሉ ሰውተን አሁንም እየሰዋን እንገኛለን !! አይ የኢትዮጵያ ወጣት ?
@fugeraalo2024
@fugeraalo2024 4 года назад
የእርግማን ሀገር
@tgal6663
@tgal6663 4 года назад
Tadu, you are my inspiration, you have changed my perceived thoughts about EPRP. I was young and lost many of my close relative's. I have a strong biased towards the leadership as most of them were educated and their limitations to realize the context left many questions in mind. Thanks
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn 8 месяцев назад
እኚህ ሴትዬ ለኢትዮጵያ ይጠቅማሉ ብዬ አሰብኩኝ
@genetmelesse7569
@genetmelesse7569 4 года назад
Thank you so much! You gave us a closure. An amazing journey. May God bless you🙏🏾
@hundumaguteta6302
@hundumaguteta6302 7 месяцев назад
I've watched the interview a thousand time and still amazes me as the first time. Stay blessed Mr. Dereje. Maybe next time could you interview the author of "Tower in the Sky" Getachew Maru's wife?
@birratedhowai6799
@birratedhowai6799 11 месяцев назад
ደረጀ ድምጽህን መስማት ብቻ እንኳ እጅግ ደስ ይለኛል።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Месяц назад
I will share with you Tadelech Hulu sw mot yferdbegn nber ymemeslgn hulgeze revenge nber ymasbw .But Jesus christ change my life
@misrachteffera6219
@misrachteffera6219 4 года назад
ደራ ሰው አክባሪ እሚገርም ፕሮግራምነበር ብዙ ተምረንበታል የአቀራረብ ይዘትህን ብዙተጨንቀህ መስራትህንሞያህን አክባነትህን ስለ እምቀርበው እንግዳ ቀድመህ ብዙ መዘጋጀትህን ሁልግዜም ፕሮግራሞችህ ይመሰክራሉ በርታ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 4 года назад
ኦ ኦ ደሬ ምርጡ እስኪ አመስግንልኚ እቺን ጀግና የጀግና ሚስት በእውነት እያዳድን ቃላት ሳያመልጠኚ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይስጥልኚ ታሪክን ማውቅ ይጠቅማል
@alphasquad25
@alphasquad25 4 года назад
Honored to see you in person 🙏 you are amazing woman. God Bless Ethiopia.
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
አቤት ግፍ??? ስንቱ ወጣት ነው በቀይሽብር ያለቀው?ስንት ወላጆች አዝነዋል🖤🖤😭😭
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 4 года назад
በጣም ያሳዝናል
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 года назад
የመንግስቱ ሀይለማርያም ልጅ ይህን ብትሰማ ጥሩ ነበር!!!!
@hantehaato9838
@hantehaato9838 3 года назад
Betu yekuterew. Yeza gef new yehew ..... ezih yaderesen ......aye mengestu uuuuuy
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 4 года назад
Keep up the amazing job. This is really very fascinating story.
@በአለትላይመመስረት
Dere You are special and professional journalist ever .
@bethalemu4515
@bethalemu4515 4 года назад
ውይ ደሬ ቅመም እኮ ነህ። እናመሰግናለን
@molamaru7236
@molamaru7236 4 года назад
ታድዬ:ሳይሸ:ደግሞም:ጨዋታሸን:ሰሰማ:ሰሜቴን:መቆጣጠር:እሰኪያቅተኝ:ነው:የሆንኩት አኔና:አንቺ:ቁጭ:ብለን:የምናወራ:ነው:የመሰለኝ:የ1974 የበርሊን:ሰብሰባ:የነበረው:ሁኔታ:ሁሉ:አፊቴ:ላይ:ድቅን:አለ ታዲ:ዛሬ:መሰለኝ:አኮ:የኔ:ጀግና:ጓዲት:አንኳን:ኖረሸ:ይህን መፃህፍ:ፃፍሸልን:በጣም:በጣም:አወድሻለሁ:የአምላክ ፈቃድ:ሆኖ:በአይነ:ሰጋ:ለመተያየት:የብቃን:አሜን::
@degolwoldemicheal2858
@degolwoldemicheal2858 4 года назад
ደሬ እባክህ የ ዘሩ ክህሽን ታሪክ አቅርብልን...
@አርፍአይቸኩልም
@አርፍአይቸኩልም 4 года назад
እምገርም ትረካ በተለይ እስርቤት እርስዋን ልታጠፋ ያለችበት ቦታ ትረካው ካላስበው እንባይ አመለጠኝ በጣም ይገርማል ያንሁሉ ፈተና ያውም ከልጅ ጋር ብርቱ ሴት ቀጣቁን እንጠብቃለን ደሬ በጣም እናመሰግናለን
@bethelehamfente4449
@bethelehamfente4449 4 года назад
A show which is strong and totally meaningful. Long live Dere!!!
@helinabeletetekiwe3250
@helinabeletetekiwe3250 3 года назад
Dereje thank you very much! What a great personalityMs.Tadelech.I have learned a lot from this interview.The story is so sad😫
@fikiretube6797
@fikiretube6797 2 года назад
ደረጀ እኔ በጣም ነው የምደንቅህ አንተ እኮ ከኖረበት በላይ ኑረህበት ተዘጋጅተህበት ነው የምትቆቀርበው ለመሆኑ መጽሀፎችን ለምን ያህል ግዜ ታነባለህ አድናቆቂህ ነኝ ው/ሮ ታደለችንም እናመስግናለን ነገር ግን ያንን የመሰለ የተማረ ትውልድ በተወሰኑ ስወች ደብቅ አላማ ህይወታቸው ተቀጠፈ ያሳዝናል ።ያሁሉ አልበቃ ብሎቸው ያተረማምስኑናል ያሳዝናል
@rasteddy7532
@rasteddy7532 3 года назад
Dare you are just Amazing 💚💛❤️ I always admire your knowledge, talent and wisdom.
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 4 года назад
I can’t wait till you bring Roba to this interview! I think he knows a lot and please do that.
@fasikameshesha8744
@fasikameshesha8744 2 года назад
You are the best journalist wow more healthy years and more blessing all your family. 🙌🙏😇💙
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 5 месяцев назад
Please anyone know about how was killed the ehapa Tselote Eskiyas if anyone can answer me thanks
@lulabelay4927
@lulabelay4927 4 года назад
እኔ ምንም አልገባኝም የኢሀዲግ ዘመን ልጅ ነኝ በጣም ግን የማወቅ ጉጉቴ ጨመረ ምን በትክክል እንደሆነ የሚነግረን ሰው ቢኖር ጥሩ ነበር በዚህ ዘመን ላይ ህኜ ስለ ደርግ ሳስብ ሀገር ወዳድ ነው እንደዛሬው እንደምናየው የዘር ክርክር ያለ አይመስለኝም ግን ብዙ መገዳደል እና ጭካኔ የበዛበት እንደሆነ ተረዳው ስለሁሉም ፓርቲዎች አስተዋፆ ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር ግን ሀገራችን በጣም ታሳዝናለች ስንት ጥሩ ሰዎች አለቁ መቼ ነው የመገዳደል ፓለቲካ ሚያበቃው???
@brooke5273
@brooke5273 8 месяцев назад
ታሪክ መርምሪ ስንት ጉድ የተሰራበት ሀገር ነው ......ምርመራ 1 ለምን 60 ዎቹ ለምን ተረሸኑ?
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 года назад
ኢትዮጵያ አሁንም ለስልጣን ደም እየፈሰሰባት ነው. ለስልጣን ደሀው እየሞተ ነው!! ምንም የተቀየረ ነገር የለም. አሁንስ በልዪ አስተሳስብነት እስር ቤት እየማቀቁ እየወለድ አይደል.
@shabte634
@shabte634 4 года назад
Nice interview and I really appreciate she writes this book so people know. I feel like the interviewer ended the interview abruptly? He should of given her a chance for a closing statement.
@josefasfaw3518
@josefasfaw3518 4 года назад
በጣም እሚያሳዝን ታሪክ ስንት ምሁር ጀግና በግፍ የተገደለው፣ እስኪ እንማርበት ከስህተታችን ካልተማርን ኢትዮጵያን መለወጥ በጣም ይከብዳል፣ ደሬ በጣም ጎበዝ ልሰማህ እምናፍቀው ጋዜጠኛ ነህ ፣ በርታ ለመጪው ትውልድ ታሪክን ማስተላለፍ የመልካም ጋዜጠኝነት ተግባር ነው፣፥
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 4 года назад
ከዲ/ን ዳንዔል ክብረት ቀጥሎ እጅግ በጉጉት ጠብቄው ያልረካሁበት ቃለ-መጠይቅ ነው። ብርሐነመስቀል ረዳን ከተለያዩ የኢሕአፓ ምንጮች እንደተረዳነው በገዛ ጓዶቹ መካዳቱንናን በጭካኔ መገደሉ ብቻ ሳይሆን ይህ እንዲሆን የቻለበት ዋነኛው ምክንያት ምን እንደነበር በዝርዝርና በስፋት መገኘት አለመቻሉ ነው። አምባሳደር ታደለች እንደ ሚስተነቷ ብዙውን ሚስጥር በዝርዝርና በብዛት ፍልፍላ ማውጣት ሲገባት መፅሐፉን በመጻፏ ብቻ "እንትን..እንትን.." እያለች ዘና ብላ ለማውራት መሞከሯ እንደ እኔ ሰውነትን የሚነዝር እውነታና አጋጣሚን በታትና በሥሜት ታዋልለናልች ብለው የጠበቋትን የታሪክ ድፍርሥን አንጣሎ ለመውሰድ የተዘጋጀን ወጣት ሁሉ በመጽሐፏ ትከስ ይሆን እንጂ በቃለ-መጠይቁ አልተሳካልትም። በዚህ ረገድ የሌላው አሳዛኝ ሰለባ ጌታቸው ማሩ ባለቤት ወ/ሮ ህይወት ተፈራ ስለ ባለቤታቸው የግል ባህሪይ፣ ድርጅታዊ አቋምና ርዕዮተ-ዓለማዊ ብቃት በሸገር ራዲዮ ከማዓዛ ብሩ ጋራ ያደርጉት ቆይታ በእጅጉ የታሻለ ነው። ለማንኛውም ሞት ሳይቀድማቹህ ያያችሁትን፣ የሰማችሁትንና የገባችሁን የታሪክ ወንዝ እስኪ ረጋ ጠብቃችሁ ስለጨለፋቹልን ክብረት ይስጥልን፤ አመስግነናል። በደረጀ ኃይሌ ላይ ያለኝ መጠነኛ ቅሬታ ከዚህ በፊት እንዳልኩትም 'ፕላት ፎርሙን' ወጥ አድርገው ተራ ወግ ከሆነ እንደ ቡና ላይ ወግ አድርገው፤ የምታቀርባቸው እንግዶች የከረረ ፍጥጫ ሊያማዝዝ በሚችል ወሬ መጠመድ ሲገባቸው አንተ በምታቀውና በሚመችህ የማድመቂያ ውታፍ እየሰነቀርክ እነሱንም እኛንም አታቀዛቅዘን። በበኩሌ ምርጡ ከምለው እንግዳ አቶ አንዳርጋቸው አሰገድ ጋራ ያደረከውን ቆያታ መለስ ብለህ ካጤንከው ምን እንደምል ግልጽ ይሆንልሃል ብዬ አስባለሁ። ጥርጥር የሌለውን የንባብ ብቃትህንና የአቀራረብ ለዛህን ግን እንደወትሮ ሁሉ ሳላደንቅ አላልፍም። እመሰግናልሁ።
@gere704
@gere704 4 года назад
Waw excellent explanation
@henokr.g.6215
@henokr.g.6215 4 года назад
@@mekrez7743 never said so. I'm waiting for my copy. Thanks though
@dawitmekonnen3439
@dawitmekonnen3439 4 года назад
ሁሉን በራሱ ኪሎ ብንመዝን ጥሩ አይሆንም ብለህ ነው።
@eastafricatimes1277
@eastafricatimes1277 4 года назад
ስታወራ የሆነ ተአምር ለሀገሮ የሰራች ትመስላለች። እስኪ ለሀገራችን ምን ሰራቹህ በጥላቻ የታወራቹህ ወንድም ወንድሙን ገሎ ፓለቲካ መስራትን አስተምራቹህ አሁንም ሀገራችንን ለማይቆም መከራ ፣ ስቃይ እና ድህነት የከተታቹህ የምዕራብ አለም ፍሬ ከርስኪ ሰብሳቢ ብኩን ትዉልድ። አሁን ሀገሩን ክዶ ለሶማሊያ ያደረ ባንዳ ሚስት አቅርበህ አዋቂ የሆንክ የሚመስልህ ምን አይነት ጋዜጠኛ ብትሆን ነዉ?? እስኪ ተጠየቅ ሁሌ የ60 ና 70 ወቹን ትዉልድ የአባራሪ ተባራሪ እንቶ ፈንቶ ዉዳቂ ሰዉ እያነሳህ መዘብዘብ አዋቂ መስሎ ሂማልያ ማከል ለዚህ ትዉልድ ምኑ ነው ??? እስኪ ትንሽ ለሀገራችን በሀቅ የለፋትን አቅርብ የዛን ኢ-አማኒ ትዉልድ ፍሬዉን እየኖርነዉ ነዉ:: ብትጠይቅ ወያኔ ራቅ ሰትል መኢሶን ከሔድክ ኦነግ አሁን ይችን 😭😭
@henokmehari7488
@henokmehari7488 4 года назад
አትቀባጥር የነልሱን እሩብ አልሰራህም ደሬን ሆነ እሳቸውን ለመናገር ሞራል የለህም ።
@endalktessema8689
@endalktessema8689 4 года назад
@East Africa Times you describe them very well !!!
@victoramore9477
@victoramore9477 4 года назад
@@henokmehari7488 tezekzek dedeb min seru gibresedomawian rehabtegnoch
@takelebekele9290
@takelebekele9290 4 года назад
She is your ilk. She did not consider non amaras or non amharic speaker subjects as true Ethiopians, specially those who wear turban than shash or Oromos who do not speak amharic fluently. Listen her again. She reminded me the 7-page stern rebuttal her party issued when Haile Fida used the wrong amharic adjective equivalent to "scientific socialism" in his book in amharic. Furthermore, her part used to get offended when an oromo or welayta say "inashenifalen" instead of "inachenifalen". Another irony I observed in her rant was the story how she fully embraced Walelign Mekonen's description of national and colonial questions in the Empire to later make fun of the people of the Abysinian colonies.
@kedist1978
@kedist1978 2 года назад
You are all sick individuals . History is history full stop
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 3 года назад
ታእምር ነገር ይገርማል እናት ራሷን ለማጥፋት ስትል የህፃና ጩከት ያ የመላእክት ሥራ ነበር ሶሻል ወርከሯ ልጂሺን አትስጭ አይ ያ ክፋ ዘመን ገራሚታሪክ ነው የደረጄ አቀራረብ ይገርማል ታሪክ ነው አይ ደርግ ኢህአፓ መኢሶን ያ ትውልድ
@ትዝታ-ዐ7ወ
@ትዝታ-ዐ7ወ 4 года назад
ይገርማል!! መፅሀፉን እያነበብኩ ሰውቹን የማውቃችሁ ያክል ተሰምቶኝ ነበር! ይሄ እግዜርም ሰው ሲል የሚጠራው የሰውነት ኤልመንት ያላቸው ሰወች እነዚህ ነበሩ:: ቲፒካል ሰወች ነበሩ:: እነሱ አልፈው ነው ለካ አሁን እኔን ጨምሮ አገራችን የጦጣ መንጋ የወረራት አይገርምም? ወይጉድ🙂 እኔ ምንም ለማለት አልደፍርም ግን ይሄ ትውልድ መንግስት እና ፓለቲከኞች ነን የምትሉ :- የዚች አገር ጉዳይ የሚመለከው ማንኛውም ሀይል ከዚህ ይማር *ዳኛው ማነው* ትልቅ ኮሌጅ ነው
@JMGD44
@JMGD44 4 года назад
የጦርነት ዋጋ እኛም ቀምሰነዋል አጎት ወጥቶ ቀርቶ ይመጣል ብለናል። ግን ጊዜው ሲረዝም ዳግም ሳይመለስ አለ ብለን እንዳናርፍ ሞተ ብለን እንዳናለቅስ ግዜውም ተመመ ነጎደ በእውነቱ አጎቴን ያያችሁ ኑ እስቲ መላ ምቱ እርም እንኮን እንዳናወጣ ብለን አርፎል እሱ መርዶ የሚያመጣ ማን ይሁን ንጉሱ ??? አለህ ወይ በህይወት ከፋህ ወይስ ደላህ የቸገረህ ለታ ማን ነው አይዞክ የሚልህ ??? እያልን በሀሳብ ተንገላታን አብረንህ። መታሰቢያነት ለአጎቴ ሰለሞን ገ.ጊዬርጊስ። እስከ አሁን አናውቅም ይኑር ይሙት። እባካችሁን የምታውቁ info
@tezeragetahuntiruneh1615
@tezeragetahuntiruneh1615 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፅናትንና አክባሪነትን አስተማሪ ቃለመጠየቅ ነዉ። ሒሩት ተፈራን፣ የማማ በሰማይ (Tower in the Sky) ደራሲ ግን ምንም አላነሳኘሁም፣ ለምን? አርሷ ስለ ወ/ሮ ታደለች በመጽሐፏ ብዙ ብላ ነበር እኮ።
@merkbutadesse2192
@merkbutadesse2192 3 года назад
ውይይቱ ጥሩ ነው።ግን ሁለቱን ጎራ አቅርብህ ብታወያይ ጥሩ ነው።ሁሉም የምታቀርባቸው በእራሳቸው በኩል ያለው ትክክል መሆኑን ነው።አዲሱ ትውልድ ምን ይማራል።ሚዛናዊ መሆን ይችላል።
@SOLStudioCHANNELSolstudio
@SOLStudioCHANNELSolstudio 4 года назад
ደሬ እባክህ ስለአብዩ ኤርሳሞ ንገረን እባክህ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 года назад
አቶ ደረጃ ስለአንተ የሞያ ብስለት መናገር ያቅታል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ። አምባሳደር ታደለች እድሜ የጨመረልዎት አምላክ አመሰግነዋለሁ ።
@Menelik27
@Menelik27 4 года назад
በጣም የሚገርም ውስጥን ሁለ አብሮ ይዞ የሚሄድ የሚስብ ቃለ መጠይቅ ነው።ወ/ሮ ታደለች አድናቂሽ እክባሪሽ ነኝ ። ምንም የኢአፓ አመለካከት በአሁኑ ግዜ ያለው የአገራችን ሁኔታ ላይ ያስቀረው ጠባሳ ትልቅ ቢሆንም የነበራችሁ አገር ወዳድነትና መስዋትነት የሚገርምና ለማመን የሚያቅት ትግል ነበር የምታደርጉት ።ለማንኛውም አክባሪያችሁ ነኝ!!
@newharg5548
@newharg5548 4 года назад
Wow Dere ይሄ ታሪክ Hollywood movie. ሊሰራበት የሚችል ነው::
@abrahamalebe6200
@abrahamalebe6200 4 года назад
እናትሽ ግን የምትገርም እናት ነች
@ayalewtessema4549
@ayalewtessema4549 4 года назад
ደረጀ ጥሩ ውይይት ነበር:: ቃለ መጠይቅ ለማለት እንኳን አልደፍርም:: በነገራችን ላይ ብዘት ወረዳ በአድዋ አውራጃ ስር እንጂ በእክሱም ስር አይደለም:: ይኸን የመሳሰለው ግድፍት በአርታኢዎች በኩል ሊታረም በተገባው:: ደረጀም እንዲህ ዓይነቱን መረጃ ብታጣራ ለፕሮግራምህ ጥቅሙ ያመዝናል:: ታሪኩ በባለጉዳይዋ አንደበት የመነገሩ ኃይለ ቃል ሚዛን ይደፋል:: የመሐመድ ይማም ወሬ ነጋሪና የህይወት ተፈራ ማማ በሰማይም ከስሜታዊነት የፀዱ በመሆናቸው በማጣቀሻነት መቅረባቸው ያስመሰግናል::
@aderawlema9113
@aderawlema9113 3 года назад
dere Tadelechn Meteyek Yemfelgewu Neger Neber tsige Bemerahabeta Beneberech Gize Lema Mebre Yemibal Tagay Arbegna Alanesachm Silesu Mawek Felge New Lene Abata New Dere Kechalk Adresuwan
@ashrefabdurezak9066
@ashrefabdurezak9066 9 месяцев назад
lemen gen be film ayeseram bezu tarik ale
@antenehbedjie6290
@antenehbedjie6290 4 года назад
I have read the book. Beautifully written. Hats off Tadie.
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Год назад
አባሲት: አጅሪት !
@RadioAbrar
@RadioAbrar 4 года назад
she never mentioned those who joined derg tsehefet bet for murdering thousends of youth, who were the same as her and her husbands (anjas),very shrud woman. deplomacy is something, lieing to the public is diffrent things.who were those hand and Glove,with Shaleqa Berhanu Kebed the death squade team,in minilik palace?who were derg torcherers in the 70's and 71 (EC).Kebert ambassador, your team!!!! some of you fled to debreberhan,some of you fled,to The Minilik Palace to replace MESON.i was lacky to defend,the real story,untold.
@arangwdiashara8325
@arangwdiashara8325 4 года назад
ደሬ ምርጥ ጋዜጠምኛ። አቅርብልን የድሮ ታሪክ
@wehibbedri556
@wehibbedri556 4 года назад
በጣም ያሳዝናል የአራሷ ተዓምር ... 10qs Ambassador , 10qs dere
@genetbekele515
@genetbekele515 4 года назад
እንደው በጠም የሚያሳዝን ታሪክ
@selamdesta8678
@selamdesta8678 4 года назад
ምርጥ ጋዜጠኛ ረጅም ዕደሜ ከጤና ጋር
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 года назад
መፅሀፎ አሜሪካ ውስጥ ይሽጣል? የት? አመሰግናለሁ.
@abiygnare6338
@abiygnare6338 4 года назад
Dere the best interview in the resent history in Ethiopia please keep going in ur talent we are support ur work abiy from Canada abiy yasene bare or leghare.
@eskedaryefru1922
@eskedaryefru1922 9 месяцев назад
Abo tebarek dereje
@danharamaya
@danharamaya Год назад
...WHAT A GENERATION WE HAD....WE WERE NOT LUCKY ENOUGH TO PRACTICE THOSE WONDERFUL IDEAS OF THAT GENERATION......I FELT SO SAD! 😓
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Год назад
ድንቅ ትውልድ ! ጀግና ትውልድ ! ይህ ትውልድ የኢትዮጵያ በለውላታ ነው !
@RadioAbrar
@RadioAbrar 4 года назад
innocent dera,investigate deep!!!she manupulated you,playing innocent and her group,while blaming the other group only,what she call them clique.
@belaywolde1014
@belaywolde1014 4 года назад
አይ ደረጀ መቸም እንደኢህሃፓ የምታደንቀውና የምትናፍቀው ነገር የለም @ቀይ አምባ
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 4 года назад
መጽሐፉን አሜሪካን ሀገር እንዴት ማግኘት እንደምንችል ብትጠቁሙን?
@hayatali6425
@hayatali6425 Год назад
Des yemil tarik
@crimsonJerom
@crimsonJerom 8 месяцев назад
👏👏👏👏👏
Далее
Обменялись песнями с POLI
00:18
Просмотров 110 тыс.
Дикий Бармалей разозлил всех!
01:00
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 647 тыс.