Тёмный

ደጅሽ ላይ ቆሜ እጠራሻለሁ || በዘማሪት ባንቺአየሁ ሰይፉ  

21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Подписаться 164 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual RU-vid Channel Content
#Subscribe
#እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
+251921485555
#ስዕል አድህኖ ልዋም ገ/ፃድቅ - 0936023273
#ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
#ደጅሽ ላይ ቆሜ የመዝሙሩ ባለቤት ዘማሪ ፍቃዱ አማረ
• "ደጅሽ ላይ ቆሜ" - ዘማሪ ፍቃዱ ...
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@user-xg9qo9fz9n
@user-xg9qo9fz9n Год назад
ፀጋውን ብዝት ያርግልሸ
@abelsemagn6848
@abelsemagn6848 Год назад
ይቺን ልጅ ስለጋበዛችኋት እናመሰግናለን። ዘማሪት ባንቺአየሁ የተለየ የዝማሬ ተሰጥኦ አላት።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qr3tn1ez5l
@user-qr3tn1ez5l 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
ሀዘኔ በዝቶ ተጨንቃለው የዉስጤ ብሶት ለማንልንገረው 😢😢😢ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ❤✝️
@YeshiAbera-np1lr
@YeshiAbera-np1lr 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@MedhinMedia
@MedhinMedia 9 месяцев назад
የኔ ድምፃዊዊዊዊዊዊ
@MedhinMedia
@MedhinMedia 9 месяцев назад
ባንቺ የኔ እህት በርቺልኝ ተባረኪ
@tsinatsiltube3405
@tsinatsiltube3405 Год назад
ባንቺ የህይወት መምህሬ ያንቺን ከፍታ ብቻ ያሳየኝ የኔ ጀግና አይኔን በእንባ ሞላሽው የኔ ባለፀጋ ተባረኪልኝ 😢❤❤❤❤
@fevenseyoum7027
@fevenseyoum7027 Год назад
የውስጤን ብሶት ያለ አንቺ የማወራው የለኝ እናቴ የልቤ ነሽ ዘለዓለም አንቺን ሳመሰግን እኖር ዘንድ ፈቃድሽ ይሁንልኝ እመቤቴ❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
የእመቤታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Medhaniealem12
@Medhaniealem12 Год назад
ደጃፍ የለኝም ካንቺ በቀር እናትዬ ማርያምዬ😢😢😢😢😢❤❤❤
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Год назад
ዝሜሪ መላክት ያሰማል ሳለቅስ ነበረ አጋጣሜ ስገባ ይሄ መዝሙር አገኘሁት ይገርማል 😢😢😢
@nardinegese7081
@nardinegese7081 Год назад
😢😢😢😢😢
@luleseme-vc4rh
@luleseme-vc4rh Год назад
የኔ ውድ የኔ ጎበዝ እዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እመብርሀን በቤቷ ታፅናሽ
@habte21graphics33
@habte21graphics33 Год назад
ጥዑም ዝማሬ! የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን። በርቺ ዘማሪት ባንቺ!
@mulukengenetu5586
@mulukengenetu5586 Год назад
zimare melaykt yasemaln yegelglot zemenshn bedme betena kef yadrglsh Amlak
@tinsaetilahun-hi6jb
@tinsaetilahun-hi6jb Год назад
ዋው ❤❤❤የጸጋ ባለቤት አድሎሻል ልዩ ጸጋ ተባረኪ
@girmageremew5288
@girmageremew5288 Год назад
ዘማሪት ባንቺ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ቃለህይወት ያሰማልን
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 Год назад
እልልልልልልልልልልልልል አሜን(3) ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Год назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እህታችን ፀጋውን ታብዛልሽ🙏🙏🙏 ❤❤❤ሀዘኔ በዝቶ ተጨንቄአለሁ😥
@hermelatsega5950
@hermelatsega5950 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤
@sintayheuejigu5724
@sintayheuejigu5724 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን እመቤታችን በረከት ፀጋውን ታብዛልሽ❤❤❤
@tizta6325
@tizta6325 Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
@matizewdu2435
@matizewdu2435 Год назад
Emakebereshi ena emewedeshi ehet zemara melahket yasemalen 🙏🙏🙏
@meserettsegaye21
@meserettsegaye21 Год назад
የጅማ ደብረ ሔፍራታ ፍሬ መጨረሻሽ ይመርልን
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Год назад
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 🙏
@mekdesmekeds1884
@mekdesmekeds1884 Год назад
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤
@martaabebe-ie6fc
@martaabebe-ie6fc Год назад
😢zimare melaekitin yasemalin🙏😭😭
@christianBelays
@christianBelays Год назад
በርቺልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Год назад
ዝማሬ መላዕክት የሠማልን❤
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 Год назад
የእኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ይባርክሽ ወጣትነትሽን ለእግዚአብሔር ምስጋና ለዝማሬ ስላዘጋጀሽ ፍፃሜሽን እመአምላክ ታሳምርልሽ❤
@alemgebreyonas
@alemgebreyonas 4 месяца назад
Ebakish Dingeil Maryam Adey Chinketey Akileley Newediki lemneley .😢😢😢😢
@tsigetsige1204
@tsigetsige1204 Год назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ እህታችን
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። ዜማው ላይ ይዘቱን መመጠን ቢቻል
@_world_media_
@_world_media_ Год назад
❤ዘማሪ ባንቺዬ ዝማሬ መልአክት ያሰማን❤
@kidistyemariyamkidist4178
@kidistyemariyamkidist4178 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልሽ
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያስጽናሺ እህታችን
@basic-info6367
@basic-info6367 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🥰🥰🥰
@TesfahunTakele-dr2wm
@TesfahunTakele-dr2wm Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Burtukaan720
@Burtukaan720 4 месяца назад
ameen ameen ameen😢😢😢😢😢
@yohannesgirma2
@yohannesgirma2 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nawalalhalaby
@nawalalhalaby Год назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን💚💛❤
@mebatube23
@mebatube23 Год назад
እጅግ በጣም ልዩ ፀጋ ያላት ልጅ ናት
@hiwottesfaye-oe7yk
@hiwottesfaye-oe7yk Год назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን .........
@Heranmedia1
@Heranmedia1 Год назад
Banchiye imamlaki tsegawun yabzalishi 🥰🥰
@hiwotmereba5694
@hiwotmereba5694 Год назад
enate mariyam lene zemede wegene zemare melaeketen yasemalen
@AschalewKebede-co6xb
@AschalewKebede-co6xb Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማለን
@MeskeleMeskele-og5by
@MeskeleMeskele-og5by Год назад
Zemare melakiten yseamalen❤❤
@user-xd3db4gc7q
@user-xd3db4gc7q Год назад
❤❤❤ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-pd6qx6ls5n
@user-pd6qx6ls5n Год назад
እመብርሐን ትባርክሽ ውዷ እሕቴ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን በርቺ
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 Год назад
zemary melakt yasmaln❤
@alemnatalamir
@alemnatalamir Год назад
egzeyabher bebetu yatsnash ehtachn
@ajemam9031
@ajemam9031 Год назад
❤❤❤
@femali4741
@femali4741 Год назад
Lela mezmur kalat negerugn pls😢😢😢 Egziaber fetsameshen yasamerew ehete
@princektube2127
@princektube2127 Год назад
zemare melaktn yasemalen
@user-um5oh1kw2f
@user-um5oh1kw2f Год назад
ደጅሽ ላይ ቆሜ 😭
@dawitamana2515
@dawitamana2515 Год назад
Kal hiwot yasemalin❤❤
@astewaygetachew6924
@astewaygetachew6924 Год назад
😢😢degafim yelegnm kanchi beker
@Ureal22
@Ureal22 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።
@aynalem3683
@aynalem3683 Год назад
zemare.melakiten.yasamalen😢❤
@user-xg9hs6bh4q
@user-xg9hs6bh4q Год назад
Zemare melakiten yasamalen ❤😢
@abelsemagn6848
@abelsemagn6848 Год назад
💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞21ሚዲያ ጥሩ መዘምራንን እያወጣ ነው። በጣም ጥሩ ስራእየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የዘማሪውን ፍቃድ ባላውቅም ዲያቆን ዘማሪ ሺፈራው ጌትዬ ዘመርሀቤቴ ን ብታቀርቡት እኔ በግሌ ደስ ይለኛል የሚገርም የዝማሬ ተሰጥኦ አለው። ትወዱታላቺሁ። 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቆማችሁ ቢሆን ጥሩ ነበር
@Habtam-lh4zw
@Habtam-lh4zw Год назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን። ግን የብፊቱ እስትዲዮ ይሻላል
@frehiwot27
@frehiwot27 Год назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Ethioenate
@Ethioenate Год назад
ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እህታችን ድንግል ማርያም በቤትዋ ሁሌም ታኑርሽ🙏
@user-es8us2pr3e
@user-es8us2pr3e Год назад
የኔን አዲሱን ዝማሬ በታቦር ቱዩብ ተጋበዙልኝ ክርስቲያኖች
@meserettsegaye21
@meserettsegaye21 Месяц назад
21 media 🙏🙏🙏🫶
@BsgHwy
@BsgHwy 24 дня назад
❤😂🎉😢😅
@femali4741
@femali4741 Год назад
Lela mezmur mnamn yezemerechew yelem pls
@kinfeshibiru4768
@kinfeshibiru4768 Год назад
🥲🥲🥲🥲degafim yelegn kanchi beker😪😪😪
@fotoisackwedikidanemhret
@fotoisackwedikidanemhret Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹❤️🌹🌹❤️🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@nardinegese7081
@nardinegese7081 Год назад
Ealjtwa.bamljsh.yaltlyshgh.fasmya.asmrligh.Chnkogal.😢😢😢😢😢😢😢
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን
Далее
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 60 тыс.