Тёмный

ደፋሪውና ገራፊው ነብይ | ሰይጣናዊ ድርጊቱ ተጋለጠ | እምቢ ያሉትን ሴቶች በኤሌክትሪክ ሽቦ ገርፏቸዋል 

werkeaferahu Assefa
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

ደፋሪውና ገራፊው ነብይ | ሰይጣናዊ ድርጊቱ ተጋለጠ | እምቢ ያሉትን ሴቶች በኤሌክትሪክ ሽቦ ገርፏቸዋል
ሀሳብ፣ አስተያየት፣ጥቆማና መረጃችሁን
ስልክ ቁጥር:- በ0967308874
አድርሱን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሂሳብ ቁጥር፡- 1000088308011

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 54   
@temedk8302
@temedk8302 8 месяцев назад
ስለሀሰተኛ ነቢያት መረጃ ያላቸው ከለላ የሚሰጥ ካለ በሀገራችን በርካታ ናቸው። በዚህ አጋጣሚ ጥሪ ይደረግላቸው።
@saronisrael752
@saronisrael752 8 месяцев назад
እኛ ጋርም ብዙጉድ አለ የሀገራችን ሁከተኞች ማን ነካቸው
@solomonsufa6196
@solomonsufa6196 8 месяцев назад
He glorified Jesus by his service. That is why, it seems, BBC (Proponent of the Antichrist) reported against him. Jesus The Only Savior.
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 8 месяцев назад
nonsense, he was fraudster and juju worshipper.
@eskadmasbogale1621
@eskadmasbogale1621 8 месяцев назад
ግራ ግብት ያለ ነገር ታዲያ የኛዎቹስ ሞተው ታሪክ ሳይደግሙ ለማን አቤት እንበል 😢........ማራናታ
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 8 месяцев назад
ውሸት ነው በህይወት እያሉም ሲሠሩበት ነበር ሞቶም ይረብሻቸዋል።
@habtehabte2605
@habtehabte2605 8 месяцев назад
Kebt
@Kak262
@Kak262 8 месяцев назад
ውሸት ነው ብዬ አልልም ምክንያቱም እኛ ሀገር ያሉትም የነሱ መንፈሳዊ ልጆች ናቸው ምንም የተለየ ነገር የላቸውም የሱ ሀይ ኮፒ ናቸው ሁሉም ባይሆኑም
@amourgagnetoujours
@amourgagnetoujours 8 месяцев назад
​@@habtehabte2605 kebt gin ke ante yeshalal biyans fetari tared selalew yetazezal
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 6 месяцев назад
የጴንጤ ባህርይ ነው አትገረም።
@derarabyata5901
@derarabyata5901 8 месяцев назад
ናይጄሪያ እኮ በሰይጣንነው የሚተዳደሩት
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 6 месяцев назад
ጴንጤ ሁሉ አምላካቸው ዛር ነው። ሁሉም ክፋት ነው መለያቻው።።።
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አሁማ በዝተዋል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@nigisthabtemariam6773
@nigisthabtemariam6773 8 месяцев назад
BBC አወራ ብላችው ዝም ብላችው ባታወሩ መልካም ነው BBC እራሱ ተጠሪነቱ ለማነው እባካችሁን እናስተውል
@EphremBekele-xw2fn
@EphremBekele-xw2fn 8 месяцев назад
ጥሩ መረጃ ነው, እግዚአብሔር ይባርክህ, በርታ.
@taryjon
@taryjon 8 месяцев назад
ወርቅ አፈራው አሁን ገና ዘባረክ ደግነቱ አታውቀውም
@memebh5054
@memebh5054 2 месяца назад
Orthodcse yarkn.amelke.tamsegin❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geneteden4343
@geneteden4343 8 месяцев назад
ብር ያለው ሰው ማስገደድ ውስጥ አይገባም ግርፍያ ጭምር ካረገዙ ደግሞ ለስሙ ሲል በሐይል እንድያስወርዱት አያደርግም አይባልም የጨነቀን እግዛብሄር እንዴት በግላችን ኣምላኽ እናድርገው እንወቀው ሌላ ያለ ትንቢት እንዴት መኖር እንችላለን ነው ትንቢት ለሚወዱ ሰዎች ጥያቄየ (????)
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 8 месяцев назад
በርታ ወንድማችን
@jesusislove3545
@jesusislove3545 8 месяцев назад
how can people hate some one even in death 😭😭😭😭😭
@jesusislove3545
@jesusislove3545 8 месяцев назад
we are not God to judge, anyone judgement it only remains to Jesus christ not us
@AbebeSolomon-u1c
@AbebeSolomon-u1c 8 месяцев назад
ወርቃፈራሁ ያንተን ፕሮግራም ከሚከታተሉት ብሎም ከአድናቂዎችህ መካከል አንዱ ልባል እችላለሁ። ሆኖም ግን የBBC ዘገባ እውነት ነው ብለህ በማስተጋባትህ sorry ለመሆኑ BBC ማነው የማንስ ልሣን ነው?? መልሱን ላንተ እተዋለሁ :: 😢😢😢ሲጀመርም ሴይጣን ውሸታም የውሸት አባት መሆኑን ዘነጋኸው??? ለምን በህይወት እያለ አልተዘገበም???? ለማንኛውም የሰይጣን ብልሀት ምን ያህል የረቀቀ መሆኑን የሚገነዘብ አማኝ በዚህ አይሸወድም። ወንጌል ይቀጥላል ይቀጣጠላል ሰይጣንና ግብረ አበሮቹ የዘላለም ፍርድ ይጠብቃቸዋል።
@God-db9vp
@God-db9vp 8 месяцев назад
በቢቢሲ ሳይሆን ትንቢቱ ስለከሸፈ ነው የውሸት ነቢይ ልንለው የምንችለው። ትንቢት የሚሳሳት ነቢይ እውነተኛ ነው ብለህ ታምናለህ፧
@asterisayas8522
@asterisayas8522 8 месяцев назад
ወርቅአፈራሁ ታሳፍራለህ BBC አወራ ብለህ የምታስገባው እመነኝ ዋጋ ያስከፍልሃል 🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 8 месяцев назад
ወርቅ አፈራሁ ተሾመ በርታልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን 👏
@mirafsium8603
@mirafsium8603 8 месяцев назад
Bbc tenagere ble makrebh tegebi aydelem Bbc yeseytan mesaria new.
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 8 месяцев назад
MENE AGEBHE ANTE YEMNTHU TEKTAY AYEDLHE EDWHUM ANTE ENA LEMN EDHON ALKEM TKFGNALHE
@elsabetezemachu1528
@elsabetezemachu1528 8 месяцев назад
ERSWAN WDE WNDENT LEKYRCH SATE YESWA YEBSAL ANTE ZEME BEL GETA FERAJE NEWHU
@Ramael19
@Ramael19 8 месяцев назад
እና እሱ አልጠራቸው ፈልገው ሄዱበት እንጂ እንደዚህ ፈልጎ የሚሄደውንማ ይበለው ምንም ማለት አያስፈልግም ሰው የሚከተለውን መለየት ካልቻለ እንደ መንጋ ዝም ብሎ እየተነዳ ገደል ይገባል የማንም ለሀጫም መጫወቻ ይሆናል አፉን በቅጡ ያልፈታ ፓስተር ነውኮ የአዲስ አበባን ሕዝብ የሚጫወትበት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 8 месяцев назад
🙏🙏🙏
@jesusislove3545
@jesusislove3545 8 месяцев назад
ወርቅአፈራሁ በጣም በጣም እወድህ አከብርህ ነበር ግን ስለ ቲቢ ጆሽዋ ሳታውቀው ሳታረጋግጥ በመናገርህ አዝኛለሁ
@nuhamin9673
@nuhamin9673 8 месяцев назад
Ere ykir ybelachihu yemote sewu atansu seytan simun lematfat new
@jesusislove3545
@jesusislove3545 8 месяцев назад
እኔ አከብርሀለሁ እባክህ ለወደፊቱ እባክህ እንዲ ያለ ያልተረጋገጠ ቧልት ውስጥ አትግባ ወይ በደንብ አጥነተህ አረጋግጠህ አውራ ያሳፍራል
@jesusislove3545
@jesusislove3545 8 месяцев назад
ከኛ አገር ሌቦች ጋር እንዴት ታወዳድራለህ እንዴትስ ቢቢሲን ብቻ ተከትለህ ታወራለህ በዛ ላይ የሞተ ሰው ምን አለ ፍርዱን ለፈጣሪ ብንተው ያላየነውን የማናውቀውን ከምናወራ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@jesusislove3545
@jesusislove3545 8 месяцев назад
ሰው እንዴት ሳያረጋግጥ ያን ሰው ሳያውቅ ይናገራል አንድ እውነታ ልንገርህ የሱ ህይወት ወንጌል ብቻ ነው ቤቱ እንኳን እዚያው ቸርች ውስጥ ነው የደሀ አባት ትሁት ደግ ሰው ነበር እኔ እንኳን ከኛ አገር ሄደው ከደም ካንሰር የዳኑ ለብዙ አመት ልጅ ያልወለዱ ልጅ ያገኙ አሉ
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 8 месяцев назад
BBC አምናችሁ ስትናገሩ ኣታፍሩም አንድ ግብረሶዶማዊ የነበርዉን ተጸልዮለት ነፃ ስለወጣ አይደለም እንዴ ቻናሉን ያዘጉበት ውሸታሞች ብያወሩ ኣይደንቅም እየሱስም በውሸት ለሞት ተላልፎ ተሰጥትዋል sham on you
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 8 месяцев назад
you cant say Joshua nor synagogue lol
@Ramael19
@Ramael19 8 месяцев назад
እኔ ነብይ ነኝ ሲላት ሄዳ ቂጧን ከምትከፍት እኔ ከነብዩ ዳንኤል ውጭ ሌላ ነብይ አላውቅም አትለውም? ለነገሩ ከእሱ ያነሱት መሀይሞች ናቸው እየሄዱ መጫወቻ የሚሆኑት 🤔🤔
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 8 месяцев назад
This is a cult like most of this pente movements around the world. The women had low self esteem and suffered from self identity crisis so easy to be manipulated and sexual abuse. they aren't a regular individuals that can think clearly for themselves. Looking for stupid miracles that doesn't exist.
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 8 месяцев назад
ወይ ጉድ ኣውቀን ሞተናል እና እና በዚህ ዘመን ነብያት የሉም ማለት ነው በሐዋርያት ሥራ 2:17-18 ኣንብቡ ለገሩ መሓፉን ይሚንተራሰው እንጂ ይሚያነበው ማን አለ
@Ramael19
@Ramael19 8 месяцев назад
@@freweinikidane8847 ምንድነው የምትቀባጥሪው?🤔🤔🤔
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 8 месяцев назад
እኔ አምንሃለው ግን bbc በፍፁም እውሽት ነው ከኛ አገር ውሽት ነብያት አራወዳድር እግዚአብሔር ይፍርዳል
@teg22345
@teg22345 8 месяцев назад
Kedemowen binageru tru nber jeb kehede wesha choh
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 8 месяцев назад
BBC could only carry out the investigation after the British women escaped to the UK and reported.
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 8 месяцев назад
Werqaferaw yemitibal achberbari you tuber prophet Tb Joshua bedenb tawiqewakeh yezemenachin talaq ye Egziabher neby nuw.sint teamirat be Egziabher hayl sifesem tayitual 30 amet belay be hawarianet siagkegel kemin ahun karefe behuala atilum? Yih ye Illuminati BBC begenzeb yetedelelu sira nuw.liju aydelechim.yaw ante gin asmesay, achiberbari mohonih yetaweqe nuw .
@Samuel-mg9pn
@Samuel-mg9pn 8 месяцев назад
A big Lie!
@GezahegnGeno
@GezahegnGeno 8 месяцев назад
አንተ ግን ሲያዩህ ትልቅ ሰው ትመስላለህ፤ ነገር ግን ጭንቅላትህ ገና የ2 አመት ሕጻን እንኳ አያክልም። የዲያብሎስ ተላላኪ ነህ! በስንት ብር ተቀጥረህ ነው እንድህ የሐሰት መረጃ ፈብርከህ የሚትለፍፈው!!! ደሞ ከጻድቅ እግዚአብሔር እጅም በቅርቡ የእጅህን ታገኛለህ። ምናለበት አርፈህ ቀሪ ዕድሜህን ብትኖር። የእግዚአብሔርን አገልጋዮች በማሳጣት ሥራ ላይ ተጠመድክ።
Далее
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 176 тыс.
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 758 тыс.
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 127 тыс.
🛑самое главное в жизни!
00:11
Просмотров 176 тыс.